Тёмный

11 ምላሾች በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv 

ነሲሓ ቲቪ Nesiha TV
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Copyright @NesihaTv
📨 ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!"
📡 Satellite: Nilesat
Frequency: 11555 or 11554
Polarization: Vertical
Symbol Rate: 27500 Fec. 5/6
ቴሌግራም t.me/nesihatv​​​​​​​
ፌስቡክ / nesihatv
​​​​​​​ዌብሳይት www.nesiha.tv
#ነሲሓ ቲቪ​​​​​
#NesihaTv

Опубликовано:

 

11 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@mamekhan-eq6se
@mamekhan-eq6se Месяц назад
ጀዛኩሙላሁኸይረን በጣም ወሳኝ እና ወቅታዊ ጉዳይ ከምርጥ ምላሽ ጋር ነሲሀዎች ለምታረጉት መልካም ነገር አላህ በዱንያም በአሄራም በመልካሙ ይመንዳቹ ሼህ ኢልያስ አህመድንም አላህ ይጠብቅልን በሱም የምንጠቀም ያርገን
@user-gl6up8oh6g
@user-gl6up8oh6g Месяц назад
አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልን ኑሩልን
@sadat0fik166
@sadat0fik166 Месяц назад
ሱብሀናላህ ምርጥ ምላሽ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋአ አላህ ይስጥል እነሱንም እኛንም ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራን
@user-kw6mz9qz4r
@user-kw6mz9qz4r Месяц назад
ወላህ ቃላት የለኝም ኣላሀ ይጠብቅህ ልኣላህ ብዬእወድችዏሎ
@savefp12fp
@savefp12fp Месяц назад
ጀዛኩም አላህኸይረ ን ጀዛ እዱኒያ ወል አሂራ እኛም በሰማነው የምንጠቀም ያዲርገን ግን እኛ ሙስሊሞች የትነን በአላህ
@zehara4678
@zehara4678 Месяц назад
مشالله
@TUBE-ou9it
@TUBE-ou9it 9 дней назад
ጀዛካላሁ ከይረን
@HayatHussen-vg7o
@HayatHussen-vg7o Месяц назад
ጀዛህአላህኽይር
@Islamicdaewa12
@Islamicdaewa12 Месяц назад
❤❤❤
@user-gb7qd1sm5d
@user-gb7qd1sm5d Месяц назад
👍👍👍
@NOQ-S7
@NOQ-S7 День назад
ቃላት የለኝም ወላሂ እንዴት ያለ አንደበት ፡ እውቀት ፡ ምክንያታዊነት ፡ ማስረጃ አቀራረብ ። አላህ ይጨምርልህ።
@sitiahmedalahwekil7318
@sitiahmedalahwekil7318 Месяц назад
ጀዛኩሙላሁኸይረን
@cgf8399
@cgf8399 26 дней назад
አላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ከአላህዉጭየሚመለክአምላክየለም አላህከሁሉየጠራነዉ ሀይልምችሎታም ጥበብም ንግስናምየሱብቻነዉ።ሀስቡንአላህወኒአመልወኪል መሽሺያችንምመጠጊችንም አሏህብቻነዉ አልሀምዱሊላሂ🎉🎉🎉🎉አላህሂዳይስጣችሁ ከአላህዉጭየምታሻርኩስዉችእባካችሁወደ አላህተመለሱ እናተምጠማችሁ ማህብርስብንምአታጠሙ!!!!
@kadramohamed5005
@kadramohamed5005 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤sekran.ostze
@user-gy6ok6iq8u
@user-gy6ok6iq8u Месяц назад
اهلاً وسهلاً يا شخنا
@user-df9rm1zb3c
@user-df9rm1zb3c Месяц назад
Jezakumelah heyren
@huda._.010
@huda._.010 Месяц назад
ውስታዝ ኢሊያስ ማሻአላህ አለይ ውስታዝ ሳይሆን ትልቅ አሊም ኘው የፊቅህ ሰው ነው አላህ ይጨምርለት
@meremsolih8570
@meremsolih8570 Месяц назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@selismail5620
@selismail5620 Месяц назад
የዘመኔ ስጦታ ነህ በሄድክበት አላህ ይጠብቅህ
@AbduzyenuAbduzyenu-ir1ss
@AbduzyenuAbduzyenu-ir1ss Месяц назад
ስወድህ
@hananbedru-us9zm
@hananbedru-us9zm Месяц назад
Masha'allah ustazuna
@user-sm5rx6hl1v
@user-sm5rx6hl1v Месяц назад
يحفظكوم ربي
@mukemilmusa3987
@mukemilmusa3987 Месяц назад
Are ketay ..... bealah
@savefp12fp
@savefp12fp Месяц назад
ነስሀዋች እኮ ትለያላችሁ ለሀቅ ብቻ የቆማችሁ
@user-is1jc6sg5n
@user-is1jc6sg5n Месяц назад
اللهم اجعالنا مع القليل
@mame8309
@mame8309 14 дней назад
Nurelen sheik heywotachenen new yeqeyerkew
@jemalmammo6241
@jemalmammo6241 Месяц назад
ኡስታዝ ኢልያስ ያልገባህ ነገር አለ መቶ በመቶ አላህን ነዉ፡የምንጠይቀዉ፡በደጋግ ነብያቶችና የአላህ መልካም ባሪያ ይሁንብህ፡እኔ ወንጀለኛ ነኝ ፡ዱአየ መቅቡል አይደለም፡በደጋጎች ይሁንብህ፡ማለቱ ምኑ ላይ ነዉ ችግሩ?የሞተ ሰዉ አይጠቅምም፡ትላላችሁ፡አላህ ያስቻላቸዉ ነቢ ኢሳ ከሞቱ በሗላ ነብያችን /ሱ/አ/ወ ኢስራ ወል ሚእራጅ፡ሲያደርጉ፡ነቢ ሙሳ/አ/ሰ ከ50 ሶላት ወደ 5 አዉቃት ሶላት ስበብ አልሆኑም ወይ?
@AbuFewzan-ic7lu
@AbuFewzan-ic7lu Месяц назад
ያልገባክ አንተ ነክ በደጋጎች ይሁንብክ ለማለትክ ማስረጃ አለክ ወይ አዎ የሞተ ሰው አይጠቅምም አይጠቅምም ያለው ሸሪያችን ነው እንጂ ሸይክ ኢልያስ አይደለም እኔ ወንጀለኛ ነኝ ያልከው የድሮ ካፊሮችም የሚሉትን ነገር ነው የምትለው سورة الزمر وسورة يونس ያሉትን አያዎች ተረዳቸው
@abu_yene
@abu_yene Месяц назад
Sijemer mech allah alikebelim aleh yefelege wenjlegna binihon allah mehari new duachinin yikebelenal lmn beante ena be allah mekakel lela akal lmn tasgebaleh allah bichawun egnan lememar beki new egna le tewbet ketezegajen
@AbdulfetahMuhamedsafi
@AbdulfetahMuhamedsafi Месяц назад
የሰላቱ ጉዳይ ማስረጃ መቶበታል እናንተ የምትጠሯቸው ሙታን ግን ሰበብ ለመሆናቸው ማስረጃ አምጡ እልህ ተውና ሲጨንቅህ አሏህን ብቻ ጥራ
@cgf8399
@cgf8399 26 дней назад
ሱባሀንአላህአላህሂዳይስጣችሁ እንደትከአላህዉጭ አማላጂትይዛላችሁ አላህከሁሉምየጠራጌታነዉአልሀምዱሊላሂ። ደጋጎችምይሆኖነብያቶችም ለራሳችዉአይሆኑም !!ወደአላህተመለሱ
@NOQ-S7
@NOQ-S7 День назад
የተለያየ ነገር ነው ይሄ ተወሱል ይባላል።ቢሆንም ግን አላህ ነብዩን የላከዉ መልክት ለማድረስ ነው ፡ ነብዩ ደግሞ 1 አላህን ተጣሩ ብለው ነበር የተጣሩት። መልክቱ ደርሶሀል ፡ ከዚህ ቡሀላ የ አንተ ነፍስ ና ስራዋ ብቻ ናት ተጠያቂ። ተውበት ማድረግ ነው እንጂ ወንጀሌ ብዙ ነው ተብሎ በሌላ ሰው በኩል መጠየቅ እንዴት ይሆናል። አላህ በዚ የሚሸወድ ጌታ ነውን ?
@Islamicdaewa12
@Islamicdaewa12 Месяц назад
❤❤❤
@user-ko7od7zu1i
@user-ko7od7zu1i Месяц назад
❤❤❤
Далее
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
POLI зовет Газана
00:12
Просмотров 1,1 млн