Тёмный

116ኛA ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng) የከተማ ቅድስና ሲገለጥ( በመምህር ተስፋዬ አበራ ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 45 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

13 дек 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 651   
@user-iz1tu6qz6x
@user-iz1tu6qz6x 3 года назад
መምህር ግርማ ናቸው በመናፍስት ላይ እውቀት እንዲኖረን አይናችንን የከፈቱልን አባት ናቸው። ለአባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን።
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
አባታችን መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ 👌ዘራቸውን እንደ ምድር አሸዋ ያብዛልን :: 😭አንተም የድካማቸው መልካም ውጤት ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ::
@jamilahj4729
@jamilahj4729 2 года назад
@user-vi4nw1ht1d
@user-vi4nw1ht1d Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏
@zeze4837
@zeze4837 3 года назад
ማዳመጥ ብቻ ሳይሆን ለመለወጥ ያብቃኝ መምህር ተባረክ
@amanihabesha4044
@amanihabesha4044 3 года назад
በጉጉት ነው የምጠብቀው እኔም በስሱ እየተቀየርኩበት ነው ጫት እና ሲጋራን ከተውኩ ወር ሊሆነኝ ነው መምህር ባንተ ምክንያት ነው ብቻ ስላሴች ያጠንክሩኝ
@rowcellel209
@rowcellel209 3 года назад
ዋው አይዞህ በርታ
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 года назад
አይዞህ ጠክር ወንድም
@mnm9103
@mnm9103 3 года назад
አይዞህ ወንድማችን በርታ ፀልይ ስገድ
@user-bn9pz2wm1b
@user-bn9pz2wm1b 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳህ ይርዳን😥😥
@user-to1jv1zu9d
@user-to1jv1zu9d 3 года назад
በርታ እመብርሀን ትርዳህ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር እንደምን ዋልክ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳቹህ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የተወዳጁ መምህራችን የተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለን ልጆችህ ጠፍተናል ተጨንቀናል😭😭😭
@user-kn4bf9hl4s
@user-kn4bf9hl4s 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hanagerma9528
@hanagerma9528 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እህታችን ❤❤❤🙏 አለን አለን ዉዴ
@addiseketemaw959
@addiseketemaw959 3 года назад
Amen Amen Amen
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን የአገልግሎት ዘመንህ አምላከ ቅዱሳን ይባርክልን አሜን የአባታችን የመምህር ግርማ እድሚአቸው እንተ የማቱሳላ ያርዝምልን አሜን
@user-cm3yl6ks1x
@user-cm3yl6ks1x 3 года назад
መምህር በጸጋው ላይ ጸጋ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን ትምህረት መከታተልከጀመረኩኝ ጀምሮ ወደራሴ ሰመለከት በዙ ነገር ተምሬአለሁ ሺ አመት ኑሩልን
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 3 года назад
ለአባታችን ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ እርጂም እድሜን ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን ።
@farwen9124
@farwen9124 3 года назад
ወለተ ገብርኤል እባላለው ገጠመኝ በጉጉት ነው እምጠብቀው እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ሰላምህ ይብዛ የኔ መምህር በርታልን
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 года назад
አባታችን መምህር ግርማ እድሜያቸውን የመቶሳላን እድሜ ይስጥልን ትግህስታቸው ይገርማል ።
@sosetg1
@sosetg1 3 года назад
ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት እግዚአብሔር ሃጥያተኛን እንደማይንቅ እን ማንኛውንም ሰው ወደንስሃ ከተመለሰ ወደቅድስና ህይወት እንደሚያመጣ. መስነፍ እንደሌለብን .
@user-db9tk7mz9d
@user-db9tk7mz9d 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ !!!፤ አሜን ለአባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
@mohammadalmagir1768
@mohammadalmagir1768 3 года назад
ሰላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን የትዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ የፃዱቁ የአቡን ገብር መንፍሰ ቅዱሰ ወራዊ ባእል እንኳን በሰላም በጤና አደርሳችሁ ፀሎት በርከቱ አይለየን አሜን
@meri1193
@meri1193 3 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር የሚያዳምጥ ልቦና የሚያስተውል አእምሮ ይስጠን
@user-wk3dk5ju7x
@user-wk3dk5ju7x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@nadiaharb2412
@nadiaharb2412 3 года назад
አሜን አሜን
@user-ey7vl1rv1o
@user-ey7vl1rv1o 3 года назад
Amen amen amen
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን መላእክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እድማችውን ያብዛልን 💒🌾🌾🌾🌿🌿🌿🌼🌿🍀🌼🌿🍀🌿🌼🌸🌸💐🙏🙏🙏
@user-bv8vw6rs6h
@user-bv8vw6rs6h 3 года назад
መምህር ግርማ ወንድሙ እግዚአብሔር እረጅም እድሜን እረ ከኛም ቀንሶ ይስጥልን
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 3 года назад
ኧረ ምን በወጣሽ:: የማያልቅበት ልዑል እግዚአብሔር ለመምህር ተስፋየ ላንቺም ለሁላችንም ረዥም እድሜ ጤናና ሰላም ለሁላችን ያድለን:: አሜን::
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 года назад
የተዋህዶ ልጆች ገባ ገባ በሉ መምህራችን መጣልን እንማር
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 3 года назад
Eftah bye jemriyalehu mamher betam aeserar gentlemen new kale hiwot yasemaln
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@salemdemek3548
@salemdemek3548 3 года назад
ወለተ ሰበት
@g.t.n3861
@g.t.n3861 3 года назад
Kale hiwet yasemalen ,fikerte gebereal..betselot asebugn
@user-es2it9zy6w
@user-es2it9zy6w 3 года назад
መምህር ግርማ ወንድሙ ናችው እድሜ ከኔ ላይ ቀንሶ ይስጥልኝ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ምስጋና ለሱ ይሁን እርጅም እድሜ ይስጥልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Good bless you memihir Girma 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Good bless you and all your beautiful family beautiful God bless you
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Good bless you and all your beautiful family’s memihir Girma
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Good bless you and all your beautiful family’s memihir Girma
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Oh my god Tanhks to God for help today wtih us today memihir tesfaye 🤲🙏🙏
@hiwotberehanu8391
@hiwotberehanu8391 3 года назад
አባታችን መላእከ መክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ።ናቸዉ አይናችንን ያበሩልን
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 3 года назад
ልዑል እግዚአብሔር: መላከ መንክራት ቀሲስ ግርማን አስንስቶ መሳሪያ አድርጎ አስተማረን አነቃን:: ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን:: ለመላከ መንክራት ቀሲስ ግርማ ጸጋውን ያብዛሎት: ይጠብቅልን:: አሜን::
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
ለባታችን ለመምህር ግርማ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የአባታችን መምህር ግርማን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያኑርልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ተስፋ ስላሴ እንኳን ደና መጣሕልን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እንኳን አደረሰን ስለ ጻድቁ አባታችን ብሎ አምላክ ምህረቱን ይላክልን አሜን አሜን አሜን ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቡና ይስጠን አሜን፫
@user-to1jv1zu9d
@user-to1jv1zu9d 3 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 года назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣክልን ሁሉም ትምርቶችህን በጉጉት ነው እምንሰማው እግዚአብሔር ደሞ የሰማነውን በተግባር እድንፈፀም ያድርገን ልቦናም ይስጠን
@user-to1jv1zu9d
@user-to1jv1zu9d 3 года назад
አሜን
@batyweda8690
@batyweda8690 3 года назад
አባቶቻችን መላክ መንካራት መምህር ግረማ እና አባታችን አባዮሐንስ ተስፍ ማሪያም በረከት ይድረበን አባቶቻችን እረጅሜ እድሜ ይስጠልን አሜን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 года назад
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ እንዴት አመሻችሁ እኔ ደናነኝ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለአባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@werknshiznbu4890
@werknshiznbu4890 3 года назад
አባታችን መምህራችን ግርማ ወድሙ ናቸው እድሜ ይስጣቸው
@elsa7399
@elsa7399 3 года назад
ሐዋርያ መላከ መክራት መምህር አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ናቸው ተስፍዬ ልኡል እግዚአብሔር እድሜና ጤናቸውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥♥♥♥!!!
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
መምህር ተስፋ ስላሴ ፀጋህን ያብዛልህ
@abac2092
@abac2092 3 года назад
Memehr enqan beslam metah bewnt kalhiwet ysemalen amen amen amen egezabeher amelak hoy agerachn selam adergeln amen ame
@user-wn9ur8tt6z
@user-wn9ur8tt6z 3 года назад
በእውነት እግዚአብሔር አምለክ ቅዱስ ስሙ የተመሰግን ይሁን መምህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በአንተ ለይ የደረ መንፈስ ቅዱስ በሁላችንም ይደርብን
@senayitsm9690
@senayitsm9690 3 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ከናቤተሰቦችህ በጣም ብዙ ትምህርቶች እያገኘው ነዉ ይሄን ትምህርት የምትዘሙት በፀሎተችህ አዝቡን ወለተ ገብርኤል፣ ፍቅርተ ማርያም ፣ ወለተ ገብርኤል ፣ መዓዛ ኪሬስ እግዚአብሔር ሀገረችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
@mana6355
@mana6355 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን እንዴት ደስ እንዴት ደስ እንደሚል ገደጠመኝህ ብዙ ሰው እየተለወጠነው ከኔ ጀምሮ
@fikirtedamena9866
@fikirtedamena9866 3 года назад
ለአባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የተዋህዶ አርበንኛ ኑሩልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ። መምህር ተስፋዬ በርታልን አንተም ፀጋውን ያብዛልህ ።
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 года назад
አቤቱ አንተ ቅዱስ ነህ እንየም ቀድሰኝ አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰው ልሆን ነው መሰል በደንብ ነው የምከታተልህ😭😭😭የኔ መዳኋኒአለም ምን ይሳንሀል ጌታ ሆይ ሰው አድርገኝ በፀሎት አስቡን ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ ከእኛ የበርታቹህ🙏
@user-ju3fy6ee1d
@user-ju3fy6ee1d 3 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ድንቅ ነዉ። የቅዱሱ ሰው ረድኤት እና በረከት ይደርብን እንዲሁም እኔን ገብረአማኑኤልን በፀሎትህ አስበኝ። ቃለህይወት ያሰማልን
@meseretgetnet4047
@meseretgetnet4047 3 года назад
መምሬ በጣም ነው የምንወድህ በጣም አተን እና ቤተስብህን እመብርሀን ትባርካችሁ
@halimacop1911
@halimacop1911 3 года назад
እናመሠግናልን መምህራቸን እድሜ እና ጤና የሠጥልን
@Semiraasmara
@Semiraasmara 3 года назад
መምራችን እንኮን ድህና መጡልን። ጸላኢኩም ዓይኑ ድፍን ይበል እግዚአብሔር ምስ ስድራቤትኩም ሰላምኩም የብዛሐዬ ንሀገርና ኤርትራ ጸሉይልና።
@biziayehuwakene8450
@biziayehuwakene8450 3 года назад
መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ እረጂም እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን።
@hanateshome8199
@hanateshome8199 3 года назад
መምህር ተሰፋዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤናዉ ይስጥህ ፀጋዉን ያብዛልህ ለሁላችንም የነብስ መሻታችንንህ ይስጠን
@user-fl1tw5pk6t
@user-fl1tw5pk6t 3 года назад
እረዥምእድሜናጤናይስጥክ መምህራችን
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 3 года назад
ውድ እና እቁ መምህራችን ጠጋውን ያብዛልህ እዲያሰተምረን እዲገሰጠን አተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ሌላ ቃል የለኝ
@eyerusmekonnen3926
@eyerusmekonnen3926 3 года назад
በዚህ ዘመን አንተን የመሰለ መምህር ስለሰጠን እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን፣ በፀሎትህ አስበን እሴተ ማርያም፣ ወለተ ፃዲቅ፣ ገ/ኪዳን ፣ ወ/ቂርቆስ
@user-vl8lz2xl5i
@user-vl8lz2xl5i 3 года назад
አስካለ ማርያም በእደማርያም ሀይለገብርኤል ገብረእግዛብሄር ጽጌማርያም ፅጋውን ያብዛላቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 года назад
አባታችን መምህር ግርማ ናቸው እኔም መናፍቃንን ሲያዋርዱ አይቻለው እኔም እውነት ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን ለአባታችን
@user-gw6be1fo4j
@user-gw6be1fo4j 3 года назад
መናፍስትን ካሰርን በኋላ እንዲህ እያልን እንቀጠቅጣለን፦ ☞ በሥላሴ ስም ተቃጠሉ ☞ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተቃጠሉ ☞ በወላዲተ አምላክ ስም ተቃጠሉ ☞ በቅዱስ ሚካኤል ስም ተቃጠሉ ☞ በቅዱስ ገብርኤል ስም ተቃጠሉ (ሌላም ወዘተ..) ☞ የአብ፣ የወልድ፣ የመንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ ጅራፍ ይሁንባችሁ ☞ የኢየሱስ ክርስቶስ አማኑኤል መለኮታዊ ኃይል ይቀጥቅጣችሁ ☞ የድንግል ማርያም የጸጋ ኃይል ያንድዳችሁ ☞ የቅዱስ ሚካኤል ሰይፍ ይቆራርጣችሁ ☞ የቅዱስ ገብርኤል የእሳት ሰንሰለት ይገረፋችሁ (ሌላም በምንቀጠቅጥ ሰዓት መንፈስ ቅዱስ ወደ አእምሮአችን የሚያመጣውን የቅዱሳንን ስምና ኃይል መጥራት) መናፍስቱን ከላይ በተጠቀሰው መልኩ ስንቀጠቅጣቸው፦ ➊• ጀርባን መውረር ማሳከክ አሊያ የአንዳች ነገር መሯሯጥ ➋• እንደ ድንጋይ መክበድና ምንም ስሜት አልባ መሆን ➌• ልክ እንደ እሳት ማቃጠልና መብላት ➍• አስቀድሞ ያልነበረ ሽፍታ፣ ብጉር፣ እብጠት፣ ቁስል መውጣት ➎• ቦታው ላይ ልክ ጸጉር የወጣበት ይመስል መጥቆርና ጥላሸት መልበስ ➏• በሌላ ቀን መቁጠሪያ ሲያዩ ፍርሃት ፍርሃት ማለት፣ መጨነቅ፣ መቁጠሪያ ላለመጠቀም ከውስጥ የራስ አሳብ የሚመስል ድምፅ መወትወት እና ሌሎችም ምልክቶች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡
@yeneneshasifaw5601
@yeneneshasifaw5601 3 года назад
እግዚአብሔር ለመምራቺን እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ በውነት የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@Tube-qt8oe
@Tube-qt8oe 3 года назад
በፀሎት አስቡን አስካለማርያም ወለተሰንበት ሀብተሥላሴ ተስፋሚካኤል ኃይለመለኮት ፅጌማርያም
@user-ho2rn7ch6v
@user-ho2rn7ch6v 3 года назад
መላከ መንክራት መምህር ግርማ ናቸው እድሚያቸውን ያርዝምልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn
@ethrak9364
@ethrak9364 3 года назад
መምህር የኔ ውድ አባት መምህር ግርማ ወንድሙ ናቸዉ እረዥም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን የአባቴ ፍሬ አደለህ አንተስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከነመላው ቤተሰቦችህ
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 года назад
እስኪ ዛሬም ልማር እራሴን ልመርምር ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir
@user-nh1mg4tt1z
@user-nh1mg4tt1z 3 года назад
እዉነት ነዉ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን መስቀላቸዉን ለመሳለም ያብቃን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ ።
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 3 года назад
የቅዱሳን በረከት ይድረሰን ለአንተም እድሜ ጤና ይስጥህ
@kibrombelay5460
@kibrombelay5460 6 месяцев назад
ለኣባታችንም ለአንተም መምህራችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥልን
@milliaba3965
@milliaba3965 3 года назад
እንኳን ደህና መጣ መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ቃለ ህይወት የሰማልን ቅድስተ ሀና ወለተ ማርያም ብለህ በጸሎት አስበን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 3 года назад
መምህር ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክህ ወለተ ማሪያም ብለህ አስበኝ ከኔ በየተሻላችሁም አስቡኝ
@hjgfnbggf1731
@hjgfnbggf1731 3 года назад
መምህር ግርማ ወንድሙ ናቸው እድሜ ማቱ ሳላ ይስጥልን አንተንም መምህር በእድሜም በፀጋ ይጠብቅልን
@leena2439
@leena2439 3 года назад
አባታችን መላከ መንክራት ገረማ ወንድሙ ናቸወ እድሜ ና ፀጋሆትን ያብዛልን አሜን 1000 አመት የኖረልን አሜን
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 года назад
መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@shrtobadye2006
@shrtobadye2006 3 года назад
ክንፍ ምካኤል እህተ ማርያም ብላችሁ በጸሎት አስቡን
@ronnen1496
@ronnen1496 3 года назад
መምህር እመቤታችን ትቁምልህ፡፡ ወንድማችን ስርጉተ ገብርኤል እባክህን በፀሎት አስብኝ፡፡ ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ፡፡
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ አሜን አሜን አሜን
@sameerakhader1456
@sameerakhader1456 3 года назад
በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ፀጋሁን የላብስክ ፍቅርተ ስላሴ እና አስራተ ኩዳን በፀሎት አስበን 🙏🙏🙏
@emebett1989
@emebett1989 3 года назад
ዛሬ ተቀድሜአለሑ መምህሬ እንኳን በሰላም መጣክልን እድሜና ጤና ያድልልን።
@zenash4659
@zenash4659 3 года назад
ሰላም ለናተ እንኳን አደረሳቹ ለፃድቁ አቡዬ ወርሀዊ ክብረ በአል እንዃን ደህና መጣክ ረቡኒ
@biziayehuwakene8450
@biziayehuwakene8450 3 года назад
መምህር ኣንተም እረጂም እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን።
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እደሜ ነጤና ይሰጥ መምህራችን በእወነት
@selamgezahagn1090
@selamgezahagn1090 2 года назад
ምንም አልሊም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው። ወንድማችን በረከተ ይደርብን ወለድ ማርያም ወለተ ስላሴ ወለድ አረጋዊ ወለተ ጎርጎርዮስ ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም ወለተ መድህን ወለተ ኪዳን ወለተ ኪዳነምህረት ሚስጥራ ስላሴ ወለድ ኪዳን ወንድማችን ፃልሊን
@alemgebra6041
@alemgebra6041 3 года назад
መምህር እጅግ በጣም ነው እኔ የማመሰግነው እኔ የምኖረው አሜሪካ ሀገር በሜሪላድ ግዛት ነው የቅድስት አርሴማ ገዳም አለ ፀበል ልጠመቅ በዛውም አባቴን ለማየት ብየ ነበር የሄድኩት እና አንድ እህቴ በደብተራ ድግምት ትለፈልፍ ነበር እና ይሄ መምህር ተስፋየ ነው ያስተማረብኝ ቀጠቀጠችኝ ሳምንቱን ሙሉ ያለምግብ እየፆመች እያለ ይለፈልፍ ነበር እና የህዝቡን የእህት ወንድሞችን መንቃትና ማወቅ ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ።እኔም እንደህቴ ከስራት የምፈታበት እና ቤተሰቦቸ የሚድኑበት ቀን እንዲመጣ በፀሎት አስቡኝ ወለተመድህን ።
@mekedeslegesse2728
@mekedeslegesse2728 Год назад
አባታችን መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው
@ieur2191
@ieur2191 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ. አሜን አሜን አሜን
@user-cl3qs1tn6z
@user-cl3qs1tn6z 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለማህ ይብዛ መምህራችን እኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ሁላችንምንም ልቦናችን ይከፈትልን
@user-ob2fk1ok6g
@user-ob2fk1ok6g 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለኛ እየሰጠህን ያለው ትምህርት በጣም በጣም ለህይወታችን ታስፈልጋታለች ጸጋውን ያብዛልህ
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 года назад
አባታችን መምህር ግርማ ናቸዋ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 3 года назад
ፅጌ ማርያም , ወልደ ስላሴ, ሐይለ ሚካኤል ,ጋዲሳ በፀሎት አስቡን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
@user-gw6be1fo4j
@user-gw6be1fo4j 3 года назад
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን በብዙ ፈተና እያለፍህ በምታቀርብልን ገጠመኖች በብዙ እያነቃህን ነው በብዙ እናመሰግናለን እንደናተ እንቁ መምህራኖችን እንደምድር አሸዋ እንደሰማይ ከዋክብት ያብዛልን በመንፈሳዊ ህይወታቸው በመናፍት ሴራ ላይ ነቅተው በርትተው በቅድስና ህይወት የሚኖሩ ወገኖቻችን በረከታቸው ይደርብን ለእኛም ብርታቱን ያድለን አሜን
@hannazewdie1859
@hannazewdie1859 3 года назад
ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኝ በውጭ ሀገር ያለነው መአዛ ማርያምና መንበረ ሥላሴ በፀሎ አስበን
@user-ef2ko2xd9r
@user-ef2ko2xd9r 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፈጣሪ ይባረክህ ብዙ ነገር እያወኩነው ባንተ ትምርት በርታልን የኛ እንቁ
@user-mb1nb4qv5j
@user-mb1nb4qv5j 3 года назад
እባክህን መመምህር ከሳቴብርሃንን በፀሎት ኣስበው : ሁላችሁም ፀጋው ያላቹ ፀሉይልኝ:
@user-sy2mi9qb5g
@user-sy2mi9qb5g 3 года назад
ለአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@addiwale8851
@addiwale8851 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ምንኛ መታደል ነው በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ምህረተ ገብርኤል ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@weyneshetyohannes3142
@weyneshetyohannes3142 3 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እንዴት እንደምወዳቸው
@getiemnzebenu7473
@getiemnzebenu7473 Год назад
እግዚአብሔር ሲምርጥ እዴዝህ ነው ወንድሜ ተመሰገን እግዚአብሔር ወለተ ቂርቆሰ ኪዳነ ማርያም ፍፄሜውን ያሳምርልህ
@najjjnajjjh9504
@najjjnajjjh9504 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
@lililili8887
@lililili8887 3 года назад
Amen qalehyiwte yasmlne bedma besga yitbqelne Amen mengste semayitne yawrslen Amen
@user-py6gu5fc7p
@user-py6gu5fc7p 3 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አባቶቻችን በረከት ይደርብን ፀጋና በረከታቸው ይብዛልን አሜን ምን አይነት ፀጋ ነው የተዋህዶ ልጅ መሆንኮ መመረጥ ነው አቤቱ እንደ ቸርነትህ ብዛት እንደምህረትህ አስበን አሜን
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 года назад
ወይ በጣም ደስስስ ይላል መምህርዬ እኔም አባን ያወኳቸዉ 2003 ነበር የሁዳዴ ፆምላይ መዝሙር ዳዊትን ፀልየ ዩቱዉብ ስከፋት ያገኘሆቸዉ ስለሁሉም ነገርእግዚአብሔር ይመሰገን
@girmachewaddisu5373
@girmachewaddisu5373 3 года назад
ወልደ ቂርቆስ : ሰይፈ ሚካኤል: አጸደ ማርያም: ሃይለ ገብርኤል ብላችሁ ጸልዩልን
@hebtamhana832
@hebtamhana832 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@betelhamgulma3247
@betelhamgulma3247 3 года назад
አይለ ሚካሄል ፅጌ ማርያም ሚስጥረ ማርም ተክለ ሚካሄል ፍቅረ ሚካሄል እስካለ ማርያም አብተ ሚካሄልን አሳስብልን!!!
@somposompo1836
@somposompo1836 3 года назад
መምህራችን እንኳን በሰላ መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን 🌹🌻🌹🌻🌹🙏🙏🙏🙏
@hanagerma9528
@hanagerma9528 3 года назад
መምህራችን እንኩዋን ደህና መጣህልን ጌታችን መድሀኒታችን ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ❤❤❤🙏
@user-ch6mb2ub8e
@user-ch6mb2ub8e 3 года назад
እደምነሕ መምሕርዬ እንኳን አደረሰሕ አደረሳቹ ዛሬ ቅድስት አርሴማናት ሰማታት አርሴማ ሑላችንም ባለንበት ትጠብቀን ወንድማችን በጸሎትሕ አስበን ጸዳለ ማርያም ወለተ ማርያም ወለተ ሚካኤልን በረከትሕ ይደርብን
@missidababa9529
@missidababa9529 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን
@nuhamealemu2267
@nuhamealemu2267 3 года назад
አባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ናቸው መናፍስትን ያዋረዱልን ያጋለጡልን ያስተማሩን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችንን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቸው
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን የእግዚአብሔር ሰላም ካንተ ጋር ይሁን እንኳን ደህና መጣህ
Далее
Despicable Me Fart Blaster
00:51
Просмотров 3,6 млн
እግዚአብሔር ይለውጠን😪
6:35
Despicable Me Fart Blaster
00:51
Просмотров 3,6 млн