Тёмный

10ኛ ፦ ኮስሞቲክስና የዲያቢሎስ ዋና ሴራ (በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 154 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 383   
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 2 года назад
እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ 🥰 በጣም ደስስስ ብሎኛል ( እናቴ ❤️ ) ለቅዱስ ቁርባን በቃችልኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲❤️❤️❤️ መምህር በአንተ እና በአባቶቻችን ትምህርት ህይወትን አገኘን አዲስ ህይወት አዲስ ምእራፍ ተጀመረ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን 🤲✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-nd4vh5mb6v
@user-nd4vh5mb6v 2 года назад
እንኳን ደስስስስስስስስስ ኣለሽ የኔ ማር እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለዚህ ትልቁ ሂወት ክብር ኣበቀዎት እናታችን ተመስገን ለኛም ስደታችን ኣሳጥሮ ለሀገራችን ያብቃን
@tigist3240
@tigist3240 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳ ደሰ አለሽ
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 2 года назад
እሰይይይ እንኳን ደስስስ ኣለሽ መስከረም
@user-yf9kp5ym3j
@user-yf9kp5ym3j 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x 2 года назад
እእእእእሴሴሴሴሴይይይይይይይይ ተመስገን እህቴ እንኳን ደስ አለሽ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 года назад
_መምህሬ የእማ ፍቅር ወዳጅ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ላይክክክ ሼርርርርርርር ብዬ መስማት ጀመርኩት ሁላችሁም ሼርርርርርርር በሉ ሁሉም ሰው መደመጥ ያለበት ትምህርት ነው ሴቶችዬ ሼርርርርርርርርርርር_
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
እሽ ውዴ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ እኔ እሄን ሁለት ሳምንት ማታ ማታ የመምህር ተስፋዬን የክርስትና ስሙን የአንድ መምሬንም የክርስትና ስሙን እጄ ላይ ፅፎ ስግደት አብዝቼ እሰግዳለሁ መልክአ ሩፋኤልን ውዳሴ አምላክን እፀልያለሁ አብዘቼ ስግደትን እና ዛሬ ያ መምህር እምለው ሰው በህልሜ መተሽ ስትገናኝኝኝ አደርሽ አለኝ እኔን ተመስላ አይነ ጥላ እንደሆነች አውቃለሁ እና የሱን የክርስትና ስሙን እጄ ላይ መፃፌን ላቁም⁉️
@BeteHohe
@BeteHohe 2 года назад
@@Tube-tj9qe የኔ ልዩ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ በእውነት ግን መምህር ለዚህ መልስ ብሰጥሽ መልካም ነው እስኪ ይህንን ኮመንትሽ መምህር ካየ ይመልሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ግን ባታቆሚ መልካም ነው የኔ ውድ ፀልይበት እመብርሃን ፀሎትሽን ትስማልኝ ውዴ በርችልኝ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
@@BeteHohe አሜን ፫ ለሁላችን እሽ ውዴ አላቆምም እሰግዳለሁ እፀልያለሁ እመብርሃን ከልጇ ታስታርቀን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 года назад
@@Tube-tj9qe አሜን በእውነት በነገሮች ሁሉ አዛኝቷ ማርያም ትርዳሽ ከክፉ ነገር ሁሉ እሷ ትጠብቅሽ የኔ እናት♥♥♥♥♥
@user-vi1bo4pc5p
@user-vi1bo4pc5p 2 года назад
@@BeteHohe የኔ እንቁ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ አሜን አሜን አሜን
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 года назад
ትክክል መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ መቸም የምትዳስሳቸው ነገሮች እይታወችህ ሁሉ ይገርሙኛል ተባረክ 🙏
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g 4 месяца назад
Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey fetfr rjem edme ke tenet gre yesth yene Abet ensgin Feter yestihn merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BeteHohe
@BeteHohe 2 года назад
_ማስተዋሉን ያድልልን በእውነት እኛ የጠፋነው እግዚአብሔርን ካለመፍራታችን የተነሳ በድፍረት ጠፍተናል እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ግን ምን አለበት እግዚአብሔር የሰጠኝ መልክ በቂ ነው እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ብለን የሚናልፈው ???? በነገራችን ሶስላ ሂና እራሱ አልውድም የምር እኔጋ ብዙ ጓደኞች አሉኝ ስቀቡ ሳያቸው እራሱ ያስጠላኛል ለምን አትቀብም ማራኪ ይሉኛል ግን ልቤ አይወድም ነበር ደግሞ ከዚህ በፊት ስለ መቀባባት ነገር ትምህርት ስለ ሰማሁት ክርስቶስ ከሰጠኝ መልኬ ላይ ሌላ ነገር መጨመር እንደ የሌለብኝ ውስጤ ይነግረኛል ለምን ብትሉኝ እግዚአብሔር የሰጠኝ መልክ አይለወጥም አይቀየርም ይህንን ነገር ስቀባ ግን መልካችን ይቀይራል ስለዚህ እግዚአብሔር የሰጠኝ መልክ በቂ ነው ከበቂም በላይ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ ከመልካችንጋ እራሱ አይሄድም ይህ ቀለም ደም የላሰች ውሻ አስመስሎ ከንፈራቸውን የሚለቃቅለቁት ሴቶች እግዚአብሔር አምላክ መስተዋሉን ያድላችሁ እኔ የለሁበትም ዛሬም ነገም እስከ እለተ ሞቴ ድረስ ይህ ነገር አይነካካኝም የእግዚአብሔር ቃል ብዙ ነገር አስተምሮኛል መለውጥ የኔ ፈንታ ነው እግዚአብሔር በሰዎች ላይ አድሮ ያስተምረናልና እያወቀን አናጥፋ ምን አለበት ለዚህ ለዱቄት የሚናወጣሁን ገንዘብ የኔ ብጤን ባበላው ባጠጣሁት ግን ለፅድቅ ስራ ብሆን ገንዘባችን ለመውጣት እናዝናለሁ አናወጣም አሁን ተቀብተን በውሃ ለምናጠፋ ነገር ብዙ ብር እናወጣለን እግዚኦ ምን ጉድ ነው በጌታ ለማንኛውም በውስጣችን እግዚአብሔርን መልበስ አለብን እግዚአብሔርን ካሰበን ከእነዚህ አይነት ነገር እንቆጠባለን እኔ ያለሁት አረባ ሀገር ነው ግን የማይቀቡት ጉድ የለም ከአረቦች እየኮረጁ የእኛ ልጆች እራሱ እጃቸውን ይቅርና ፀጉራቸውን እየተቀቡ ነው እራሴን ለማካበድ አይደለም እኔ ግን አልቀባም አልወድም። እግዚአብሔር በሚያውቀው ገና ሳየው እራሱ ያስጠላኛል አትቀቡ አይቀማም ስላቸው ማ እኔ ክርስቲያን ነኝ ምን ችግር አለሁ ይላል ሌላ ደግሞ ለባሌ ብዬ እቀባለሁ የሚሉት ሰዎች እራሱ አጋጥሞኛል ለባል ስባል መቀባት አለበት እንደ?? እግዚኦ እኔ የማላየው የማልሰማ ጉድ የለም እኔ ማ የኔታ ዩቲብ ላይ ያስተማራችሁ ነገር ትዝ ይለኛል አንድ ጊዜ የሰማሁት ነገር መቼም ብሆን አረሳም እኔ በሁሉም ነገር እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ከእነዚህ አይነት ነገር ይጠብቀኛል እንዳልወድ ያደርገኛል በእውነት ክብርና ምስጋና አምልኮትና ውዳሴ ዝማሬና ስግደት ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን የኔ ጌታ አመሰግናለሁ የድንግል ልጅ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌 የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ በእውነት እጅግ በጣም ከልብ እናመሰገናለን ልብ ብሎ ለተማረ ሰው ልብን ወደ እግዚአብሔር ይመልሳል የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ እውቀቱን ጥበቡን ይጨምራላችሁ ግሩም ድንቅ ትምህርት ነው በእውነት እኔ ማ እህቶቼን ጓደኞቼን የሚሰማኝ አካል ይህንን ተምህርት ስለ ሰማሁት ለመምከር እበቃለሁ ከስሙት ይሰሙኛል ትምህርቱንም ስልኬ ላይ አውርጄ እያዛለሁ ድሮ ድሮ ከተማ ያሉት ነበር የከንፈር ነገር የሚቀቡ አሁን ግን ወደ ገጠርም ያሉት መቀባት ጀመሩ ትንሽ ከተማ ወጣ ብሎ ለመመለስ እራሱ ተቀብቶ ይወጣሉ ግን የሚያስተምር አካል ስለ አጡ ነው አብዛኞቹ ይሰማሉ የሰው ምክር ገጠር ያሉት ምን ችግር አለ አይለም ምን ችግር አለ የሚሉት ሰዎች እኔ አውቃለሁ የሚሉት ሰዎች ናቸው ምን ችግር አለ የሚትለዋ ቃላት እራሱ ችግር አላት እኮ እናስተውል እንጂ ሱሪ ለምን ለበስሽ ስትባል አንድ ሴት ምን ችግር አሉ እኔ ክርስቲያን ነኝ ትላለች እግዚኦ የክርስቲያን አለባበስ እንዳልተማረን ምን ችግር አለ እንላለን ግን ለምን እስከመቼ በድፍረት እንጥፋ እናስተውል እንጂ ወገን ለማንኛውም ይህንን ትምህርት ሼርርርር በማድረግ እንተባበር እግዚአብሔር አንድ ሰው ልብ ወደ እራሱ ይመልሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን የእማ ፍቅር ወዳጅ እውነት ቀለም ለግርግዳ ነው ስምቼ ጨረስኩት_
@user-vi1bo4pc5p
@user-vi1bo4pc5p 2 года назад
ማራኪዬ የኔ እንቁ ቃል ህይወትን ያሰማልን ውዴ
@hayemanottube
@hayemanottube 2 года назад
ማራኪዬ የኔ አስተዋይ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በርችልኝ እኛም የመምህራችንን መንገድ ተከትለን በመጀመራ እኛ እራሳችን በሁለት እግራችን ከቆምን ቦሀላ ከዛን ቤተሰቦቻችንን እነሱን ከለወጥን ቦሀላ ጎረቤቶቻችንን ጋደኞቻችንን መቀየር አለብን እግዚያብሄርም ይረዳናል
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 2 года назад
የኛ እንቁ መምህራችን እንኮን ደህና መጡልን እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰበዎ በእውነት
@hiyotiitube3745
@hiyotiitube3745 2 года назад
Waqayyoo sagalee jirenyaa siyaa dhagechisuu barasisaa kenyaa ⛪️⛪️⛪️waqayyoo umrii keessanii nufi yaa dherechuu 🥰⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲🤲
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስግን መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን አሜን አሜን አሜን🤲🤲 ውይኔ ሳስላ እና ሕና በህላዊ በልን ነው ዓምት ባአል ስሆን እንስራ ነብር ካአህን ብሃላ እኔም እተዋሉዉ 😥
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 года назад
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን እባክህ ጓደኛዬ ልታናግርህ ትፈልጋለች በምን እናግኝህ በክፋ መንፈስ በጣም ተጨንቃለች ከ3ኛ ፎቅ እራሷን አስጣላት አሁን በዊልቸር ናት ያንተን ትምህርቶች አሁን በጣም ታዳምጣለች ሀይማኖቷ ሌላ ነው አሁን ደውላ አልቅሳ ህልም አየው ብላኝ በጣም ተረብሻለሁ በእመቤታችን በምን እናግኝክ
@rahelsolomon7893
@rahelsolomon7893 2 года назад
selk lestesh ehtiy kseralsh btlgram awuriyw alyam dewullt ehtiy
@zecharias.f6063
@zecharias.f6063 2 года назад
ሰላም እህታችን/ወንድማችን መምህርን ማግኘት ከባድ ነዉ፤ ስራ ሰለሚበዛ ግን የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ከሆንሽ እኮ መምህር ምን ሊመክራት እንደሚችል ለልጅቷ ማብራራት ነዉ። ለልጅቷ ስገጅላት፤በፀሎትም አስቢያት። ✝️💒
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 года назад
@@rahelsolomon7893 የቴሌግራሙ አለኝ አይሰራም online አይደለም
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 года назад
@@zecharias.f6063 ቀላል አይደለም ያለችበት ሁኔታ ማናገር በጣም ትፈልጋለች ለዛ ነው
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
ሊኪ live ላይ ሲገባ እንደትደውል አግርጋት ከዛ ቦኃላ በግልም ማወራት ከፈለገች ለመምህር በዛዉ ትነግራለች ዋይ እሱ መልሶ ይደውልልታ እንጂ እንደዚ መምህር ማገኝት ከባድ ነው
@Haimamama123
@Haimamama123 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ስላወኩህ ፈጣሪየን አመሰግነዋለሁ አንተን ተጠቅሞ ብዙ አንድንማር ፈቀደ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ለኛም ልቡና ማስተዋሉን ይስጠን
@geriegelne6324
@geriegelne6324 2 года назад
Amen Amen Amen Mamerhi kali hiyote yesamne
@selam801
@selam801 2 года назад
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x 2 года назад
በትክክል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በሚገርማችሁ ባሁኑ ስአት ዘመናዊነት ደስ አይለኝም ስትል ፋራ ሲባል ይገርመኛል በእውነት ፈጣሪ ልቦና ይስጠን አሜን(፫)🙏🙏🙏
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 2 года назад
እኳን ደናመጣህ መምህሬ በጣም የሚጠቅም ትምህረት በተለይ ለኛ ለሴቶች በማስተዋል እናዳምጥ መምህር አተን የሰጠን አምላካችን ይክበር ይመስገን 🙏
@user-nk5fc1vp6u
@user-nk5fc1vp6u 2 года назад
ኤፍታህ ተከፈት በለኝ ጌታዩ መምህሬ እንካን ደህና መጣህ ኣሁን እውነት እኔ በፊት ፀገሬ ቀለም ኣንዴ ቀይ ኣዴ ጥቁር ኣረገው ነበር ባንተ ትምህርቲ ግን በእውነት ኣሁን ተመስገን መምህሬ በጣም ብዙ እየተማርን ነው እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ውድ መምህር 🤲🤲🤲🤲 ሀገራችን ሰላም ፍቅር ይላክልን ኣሜን ፫🤲🤲🤲🤲 ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህሬ ፅጋው ያብዛልህ🌷🌷🌹🌹🌹 ድንግል ሶልያና ትጠብቅህ🤲🤲🤲❤❤❤
@zenebuae9288
@zenebuae9288 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እንኳን አደረሣችሁ ለቅዱስ ምካኤል ወርሀዊ ባአል🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@asterasefa3076
@asterasefa3076 4 месяца назад
የኔ መምህር በጣም እናመሰግንካለን ወንድማችን መንፈሳዊ መነፅርህን ስላዋስከን መልካሙን መንገድ ስላሳየህን እናመሰግናለን አምላክ ይጠብቅህ
@user-bh5ev6mn3j
@user-bh5ev6mn3j 2 года назад
መምህር አሠሙም ላልከው መመለስ መስተካከል የሚፈልግ በደንብ ይሠማሀል፡፡ እርግፍ አርጌ ትቻለው ሙሉ ኮስሞቲክስ ሂዉማንሄርን ጨምሮ ጥያለው ተመስገን አምላኬ ወደምመኘው መስመር እየገባው ስለሆነ🙏
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 2 года назад
ተባረኪ የኔ ታዛዥ እህቴ ደግሞ ይህን በመወሰንሽ እንዴት እንደሚሸልምሽ ታያለሽ ?
@milenmeles5901
@milenmeles5901 2 года назад
@@eftahtesfasilase4230 EGZIABHER ymesgen eniem ergif argie tichiew alew .. anten wendim ena memher adrego yesetegn EGZIABHER le zelealem ymesgen.. kalat yelegnm lib miyareseres timhert ena tegsats new yesetehen lemigebaw malet new.. endet ende miwedih ena makebireh. EGZIABHER ye agelglot zemenih ybarek. Kufu aynikah. WELETEMARIAM bileh asbegn be tselotih.
@user-vi1bo4pc5p
@user-vi1bo4pc5p 2 года назад
በጣም ገራሚ ትምህርት ነው ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህር
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንደምን አመሻቹሁ መምህራችን እንኳን ደና መጣልን አቤት መምህር ሰንቱን ባለማውቀ አጠፋን በመንፈስ ተጠመድን አቤት እግዚኦ እኔም ነበርኩበት ለዛውሁም ለአንድ 6ወር ያአክል ይህን ደም የሚመስል ቻብሲትክ ጥፍር ቀለም ልክ እንደ ግድግዳ ጅምስ ሰለቀለቅ ኑሩኩ ለትንሽ ወር 😭😭😭😭😭የንታዬ የበረው ጀግናሊቀ ቆሞስ አባ ዩሐንስ ተሰፋ ማሪያም ሺአመት ይኑሩልኝ በሳቸው ሰብከት ከሱሪ ኮትሞቲስ ከዱቂት ከሂና ያአላቀቁኝ ቀን ልክ እንደ ገና የተወለድኩበት ቀን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገረ ስጦታው እህቶች እንንቃ የመንፈስ መጫወቻ ሁነናል አቤቱ ጌታ ሆይ ወደ ልቦናችን መልሰን 😭😭😭😭 መምህራችን በእውነት ኧረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን የኛ እንቁ መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያአሰማልን ያአገልግሎት ዘመንክን ያአርዝምልን እማ ፍቅር ትጠብቅልን
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x 2 года назад
እኔም እንደ አንቺ ነገርኩ እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ረደሽ ተመስገን
@maraki9525
@maraki9525 2 года назад
የእማ ፍቅር ወዳጅ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ቃል ህይወትን ያልሰማልን በእውነት
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን ደህና መጣህ ተስፋ ስላሴ
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት ነው ምኑንም ሳናቅ ዘመን ያመጣውን ሁሉ እየተቀበልን መንገዳችን አበላሸን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@edombezabih7011
@edombezabih7011 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዛሬስ የተናገርከው ስለኔ ነው አይኔን መኳል በጣም ነው የምወደው ልተወው ብዙ ጊዜ ሞክሬአለው ግን አልቻልኩም እባክህ በፀሎትህ አስበኝ
@sarass2644
@sarass2644 2 года назад
Egzabher ymsgenwe memherchen kalheywet ysemalen ysemnwen blbonachen ysderben regem edemna tena ysetwet Amen Amen Amen 😍😍😍😍🤲🤲🤲🤲💚💛❤🙏
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
ታምናላችሁ 3 ግዜ ነዉ እሄን ትምህርት ያደመጥኩት ተስፋ ስላሴ በአንተ ትምህርት ስንት ነገር እንደተውኩ ብታይ ፀጋውን ያብዛልህ
@allaama9702
@allaama9702 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገነ መምህራችን እንኳን በደህና መጡልን እዉነት ነዉ ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን💞💞🙏
@limalima4922
@limalima4922 2 года назад
እዉነት ነዉ መምህራችን ቃለ ህይወትያሠማልን አሜንንን ልቦነችን ይመልስልን
@fuff9372
@fuff9372 2 года назад
በእውነት መምህር ማስተዋል ላለው ስው ሁሉም ግልጥ ነው ይከን የምትጠቅሙ እህቶቼ እባካችሁ ይከን ከሰማችሁ ብኃላ መጠቀማችሁን አቁም እኛ እግዚአብሔር ስፈጥረን ውብ አድርጎ ነው የሰራን አስተውሉ በምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 2 года назад
እውነት ነው መምህር ልቦናችንን ይመልስልን ቃለሂወትን ያሰማልን ጨጋውን ያብዛልህ
@prime5689
@prime5689 2 года назад
መምህራችንቃለህይወትያሠማል
@masigirma5030
@masigirma5030 2 года назад
አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን በእውነት ሳናውቅ ውበት መስሎን ተጠቅመናል እሁን እግዚእብሔር ይመስገን ካቆምኩ ቆየው ባንተ ትምህርት እና በእባታችን ቄስ ሲ ሔኖክ ወለደ ማርያም፡ እባታችን መላክ መንክርያት መምህር ግርማ ውንድሙ
@hanatareky4773
@hanatareky4773 2 года назад
በእውነት መምህራችን ትክክል ነህ በሲስተም ያልገባበትቦታ እካየለም መምህራችን ሺአመትኑርልን
@user-by6hm2zd9p
@user-by6hm2zd9p 2 года назад
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@Kb-tube7407
@Kb-tube7407 10 месяцев назад
Egziabher ymsgn kale hiwoten yasemalen mengestun yawreselen amen
@martadesalegin7821
@martadesalegin7821 2 года назад
መምህር እኳን ደህና መጣቹ አብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የቅዱስ ሜካኤል በረከት በያለንበት ይድረሰን
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
#አይ ሰው እደ ግድግዳ በቀለም እየወጣን 😰😰#በስመ አብ እኔ በህይወቴ አድ ቀን የጓደኛ ሰርግ ለት ተቀብቼ 😁ድመት መስዬ ዋልሁ ከዛም በፈት አልወድም አሁንም አልፈልግም እግዚአብሔር አሳምሮ ነው የሰራኝ እባካችሁ ሴቶችዬ በራሳችን ልንኮራ ይገባል!! መምህር ልክ ነህ ቢነገሩኳ አይሰሙም ልቦና ይስጠን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህሬ!!💌💒💌💒💌💒💌🇪🇹💌💝🙏
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 2 года назад
🐈ድመት መስለሽ 😂😀
@egezabharemlkamenwe9387
@egezabharemlkamenwe9387 2 года назад
Amen kale hweten ysemalne memehrachine tegawen yabezalhe tebebuene yechimirehe
@uae1023
@uae1023 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገኔ መምህር ቃለሒወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@ejegeshetu3200
@ejegeshetu3200 2 года назад
በእውነት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም አስተማሪ ነው መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@user-ci6ip4pu3v
@user-ci6ip4pu3v 2 года назад
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን✝️✝️✝️ መምህራችን እመ ብርሃን ትጠብቅህ✝️✝️✝️
@astertube8785
@astertube8785 2 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህሪችን😍😍😍
@meselechmechulo2260
@meselechmechulo2260 2 года назад
መምህር መቼም እግዝአብሔር ከክፉ ሀሉ ይሰውርህ ድንግል በዘርፋፋ መጎናጸፊያዋ ከነቤተሰብህ ትጠብቅልን ተሰፋ ሥላሴ ብለን ፅፈን ነወ ከቤተሰቦቼ ጋር የምንፀልየው ለምን መሰለህ የምትናገረውና የምታቀርበው ነገሮች ሀሉ እውነትና ጥርጥር የሌላቸው መሆኑን እኛ በደንብ ስለተረዳን ነው። ሁሌም የሚያመኝ የቤተክርስቲያናችን ጉዳይ ነው ልፕስቲኩን ተለቅልቀው ሳንባ የበላች ድመት መስለው ቤተመቅደስ ገብተው ወንገልና መስቀል ስያሳልሟቸው በጣም ነበር የማዝነው አሁን ግን በኮረና ሰበብ መሳለም ቀርቶ እርፍ ብለናል። አንተ በርታልን ያንተ አይነቱን ለእውነተኛ ነገር ጊዜያቸውንና ሕይወታቸውን ሰጥቶ የሚያገለግሉ አገልጋዮችን ያብዛልን። በስልክ ባገኝህ ደስ ይለኛል።
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አሜን ፫ ትክክል ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን😥 ስለ ዝማሬዉ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ኑርልን አሜን ፫👐💒🌿🕊🌻🌿🌿🌾🌾🌾❤
@samargcity8743
@samargcity8743 2 года назад
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭👍👍👍
@mitmitmi
@mitmitmi 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ💕💕
@asefumesele7875
@asefumesele7875 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏👍💚💛💗
@user-ir6ry7yc6r
@user-ir6ry7yc6r 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ 🤲🤲🙏
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ላባታችን አባዮሀንስ በእርሳቸው ትምህርት ትቼዋለሁ ተመስገን
@user-ss4ip8ce6b
@user-ss4ip8ce6b 2 года назад
መምህራችን ዘመኑን የሚዋጂ ትምህርትነው በጣም ነው የምናመሰግን አምላክይጠብቅህ መምህራችን አብዛኛው ስው ባለማውቅ ነው የሚጠቀመው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው አረ መምህር አይን ሁሉ አለ ቢይ የሚመስል አምላክ ይቅር ይበልንንንንንን
@eliasberihun7535
@eliasberihun7535 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ለእኛም አስተዋይ ልቦናን ይስጠን ያልከው ሁሉ ትክክል ነው አዎ ኮስሞቲክስ ሴጣናዊ ነው ደግሞ አንዴ ከጀመሩት ሱስ ሁሉ ያስይዛል ከሁሉም የከፋው ደግሞ ኮስሞቲክስ ፕታስቲክ ሰርጀሪ ነው እግዚሃብሄር በአምሳሉ ሲፈጥረን ሁላችንንም ውብ አድርጎ ነው ማንም አስቀያሚ የለም የእሱ እጅ ስራ ሁሌም እጹብ ድንቅ ነው ግን እኛ ስዎች ሃጥያተኞች ስለሆንን አንድን የሰው ሰራሽ ውበት ያልተጠቀመች ሴት እንዳልሰለጠነች እንቆጥራልን በእኔ አመለካከት ውበት ማለት ፈሪያ እግዚአብሔር ያለው ጥሩ ስነምግባር ያለው የውቦች ሁሉ ውብ ነው እግዚአብሔር ሆይ ከሃጥያት ባርነት ሁላችንንም ያውጣን አሜን!
@lusisisi7912
@lusisisi7912 2 года назад
መእምህር ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይሥጥ ፀጋውን ያብዛልህ ምን አለ እዳተ ያሥተማሩ ያሥረዱ ቢኖር ሥት እዝብ በዳነ አታርጉ ይላአሉ እጂ ዘርዝረው አያሥረዱም አተ ለያዳዴዱ ቤት መግባት በቀጥታ በኦቲሲ ቲቪ እዝብ እድታድን መደረግ አለበት ከወቅቱ ጋር የሄድክ ለየት ያልክ አሥተማሪ ነህ በርታ ብዙ ሰባኪ አለ ብዙ መእምር አለ በዲያቢሎሥ ዙሪያ ዘርዝሮ ያሥተማረ አላየውም ከአለም ጥሩ በርቱ ላአለው ከመእምህር ግርማ ቀጥሎ ማለቴ ነው በያዳአዱ ቤት ያለውን ችግር ቢነገረው የዲያቢሎሥን ሥራና ሴራ ቢያቅ ራሱን ለማዳን ይሮጣል ወድማችን በርታልን ሥለውነት ወድማችንን አግዘን ቀጥታ በቲቪ ፕሮግራም እዲያሥተምር ብዙ ናቶች ብዙ እዝብ ይማራል ምክንያቱም ቲቪ አለ በየቤቱ ሥልክ ዋይፋይ ማይጠቀም በሚሊወን እደሚኖር አንርሳ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 года назад
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ሁሉ የለውበትም እግዚአብሔር ይመስገን እንቃ ወገኖች
@procell803
@procell803 2 года назад
መምህር ሰላምህ ይብዛ ትምህርትህ ደስ ይላል በርታልን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@safajimi8640
@safajimi8640 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድ መምህራችን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN kale hiwot yesemalen masetewalun yadeln bewunet!
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 года назад
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ማስተዋሉ ይስጠን
@user-bm2mr1qx2s
@user-bm2mr1qx2s 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድም አለም እኔ ስለ መንፈሳዊ ነት ሳይገባኝም ምንም ዓይነት መቀባባት አልወድም እግዚአብሔር ይመስገን
@eteneshkibore1556
@eteneshkibore1556 Год назад
Amen amen amen
@genigirma72
@genigirma72 2 года назад
_ሠላምህ ይብዛልን መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ቸሩ መድኃኔዓለም_
@elsaabraham4183
@elsaabraham4183 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@edenkalu3740
@edenkalu3740 2 года назад
ውዱ መምህራችን ኑርልን።
@susanaminu2232
@susanaminu2232 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ
@mesi9224
@mesi9224 2 года назад
መምህር ሪችን እረጂም እድሜ ይስጥልን ባተ ትምህርት ብዙ ተምሪለሁ ፀጋውን ያብዛልን
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
መምህር እንኳን ደና መጣ በጣም ጡሩ ትምህርት ነው በርታልን የሚሪ እሄ ነገር ሲያስጠላኝ እግዚአብሔር ይመስገን ወዳ ፊትም እንዳሊ ተቀም ጡሩ አድርጌ አስተምረናል ረጅም ዕድሜ ያኑርልን መድኃኒዓለም
@alemfiry3612
@alemfiry3612 2 года назад
ftary edemena tena ystieh amen
@tigsteeshetu3902
@tigsteeshetu3902 2 года назад
🕊🕊🕊Egziyabhare yemesgene Memeher endate Nehe Kale Hiwote Yasemalene Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🙏🙏🙏
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 2 года назад
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በአዛዝኤል ሥራ ትምህርትም ምድር ሁሉ ጠፋች የሰውንም ሁሉ ኃጢአት በሱ ጻፍበት አለው።
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@yedengelmaryamleg
@yedengelmaryamleg 2 года назад
Qal hiwet yasemalen memhir. Enem meleqlequn tewkut. Deablos bewist betam yewagebal. begoro yenageral. Atamrim tastelalesch ilenal egziabher yegetsesew
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-of1bc5se6h
@user-of1bc5se6h 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን በእዉነት ባለማወቅ ለደረኩት ነገር እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@asdasdff6016
@asdasdff6016 2 года назад
ሠላመ ክርስቶሥ ይብዛላችሁ። መምህር ቃለሕወት ያሠማልን በጣም አሪፍትምርት ነዉ እናመሠግናልን አቤቱ ጌታሆይ ልቦና ሥጠኝ 🙏🙏❤
@bhcvd3720
@bhcvd3720 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 2 года назад
Amen Amen Amen Amen
@hayemanottube
@hayemanottube 2 года назад
መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ ፀጋውን ብዝት ያድርግልህ ትምህርቱን አዳምጬ ስጨርስ አስተያዬቴን እፅፋለሁ ከክፍል አድ እስከ ክፍል ሰምት ለህይወታችን የሚጠቅመንን አስተምረህናል ቀጣዮቹ ክፍሎችም የሚጠቅሙን ናቸው ፀጋውን ያብዛልክ ኤፍታህ ብዬ ጀምራለሁ
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 года назад
መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ አየ አርቲፊሻል ለካ አዲህ አይነትጉደኛ ነህ እኔ የት አውቂ ይህን ሁሉ አሰይ ነቃሁብህ
@silenatmulatu7609
@silenatmulatu7609 2 года назад
Memerachen kalewute yasemalen Egizaber edima ane tenawuna yabezalek 🤲
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህወሃት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ሁላችንም እግዚአብሔር በሰጠን ወብት መጠቀ አለብን እግዚአብሔር ይበርታን
@seninegiyetewahdolji6259
@seninegiyetewahdolji6259 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yemisrachdemissie5615
@yemisrachdemissie5615 2 года назад
መምህር በዚህ ዙርያ ስላስተማርከን ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥልን !!!🙏🙏🙏
@yqjq8390
@yqjq8390 2 года назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን
@uaeuar8642
@uaeuar8642 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር ማስተዋልን ይስጠን የማይሆን ነገር ከመጠቀም ይጠብቀን
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 2 года назад
በእውነት ቃል ይህውቴ ያሰማልን መምረህችን ፀጋ ያብዛላችሁ
@MdSaif-xi7fu
@MdSaif-xi7fu 2 года назад
ፈጠሪ ልቦና ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-qp3qp8lt1t
@user-qp3qp8lt1t 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን አስተዋይ ልቦና ይስጠን አመሰግናለሁ መምህር
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር እንኳን በሰላም መጣልን እኔም እናዚህን አመድ ተለቅለቅ ነበርኩ እጄን በታለያዩ ቀለም መለቅለቅ አንደኛ ስራዬ ነው ፀጉር በተለያየ ጭራ(አቶ ዊግ) ዘሬ እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት ከአርባ ሀገር ብዙ ነገር ሊገዛው አስቤ ከአንድ አመት በፊት አንተ ያስተማረከን ትምርት ሰው ልኮልኝ አደምጬ ወደውኑ የሚገዛ ነገሮች ተውኩት ከምንም በለይ ወደ ልቦናዬ የመለሰኝ የአንተ መዝሙር እጄን አልሰጠም መመተበዬ ነው ግንበሬን አልሰጠም መሰለማዬ ነው መላ ሰውነት የእግዚአብሔር እንደ ሆና ገበኝ ተመስገን አመሰግናለሁ መምህር ፀጋው ይብዛልህ ሰላምህ ይብዛ
@yemariam
@yemariam 2 года назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ 💚💛❤️🙏
@shitatsige151
@shitatsige151 2 года назад
ሰላመ ክርስቶስ ከሁላችን ጋር ብሁን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ስለትምህርቱ ከልብ አመሰግናለሁ እኔ ቅንድቤን ተቀንድቤዋለሁ ፈጣሪን እንዳሳዘንኩት አሁን ተረዳሁ አምላኬ ወደ መንገድ ምራኝ ይቅርም በለኝ እኔ ሀፅያተኛ ቆሻሻ ነኝ
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j 2 года назад
የኛ ዕንቁ መምህር በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 💗ደስ ሚል ትምህርት ነው
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun Baxam tamrebatalaw gazaber yiimasgan
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ምህምህራችን
@almaaztamire4890
@almaaztamire4890 2 года назад
Memirachin kale hiyoten kale barketin yasamalen stegawun yabzalih yagalgilot zamanihin yarzimlin ✝️❤❤✅
@user-nd4vh5mb6v
@user-nd4vh5mb6v 2 года назад
እግዚአብሔር አምላከ ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን
@user-ll4mc4dq3t
@user-ll4mc4dq3t 2 года назад
መምህራችን የኛ እንቁ ቃል ሕይወት ያሰማልን። እድሜ ከነጤና ያድልልን። መቸም ይህን ትምህርት ሰምቶ የማይለወጥ አለ ብየ አላስበም። የተዋሕዶ ልጆች መንፈሳዊ እህቶቻችን ይህን ተምርት ላልሰሙ የማያውቁት ዓለማዊያን እህቶቻችን ሺር አድርጉላቸው። አደራችሁን ።
@user-bz2jd2mq2v
@user-bz2jd2mq2v 2 года назад
አሜን ልቦና ይስጠን
@zainabhabato7278
@zainabhabato7278 2 года назад
እግዝአብሄርይመስገን እንኳንደህናመጣህልን ዉድመምህራችን
@user-ll4mc4dq3t
@user-ll4mc4dq3t 2 года назад
እባካችሁ ስመ እግዚአብሔርን አታፋልሱ። አስተካክላችሁ ፃፉ። እግዚአብሔር ሲጻፍ እንደዚህ ነው።
@makdessbarak891
@makdessbarak891 2 года назад
መምህር ሰላመ እግዚአብሄር አይለይህ በእውነት አሪፍ ት/ት ነው እኛ ሴቶች ግን ማሰተዋሉን ይሰጠን
Далее
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
NOOOOO 😂😂😂
00:15
Просмотров 6 млн
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
NOOOOO 😂😂😂
00:15
Просмотров 6 млн