Тёмный

118A ገጠመኝ ፦ የሚያስፈሳ መተትና የእልህ መንፈስ ሲገጣጠሙ( በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 48 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 дек 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 469   
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 года назад
እግዝያብሂር ሆይ ንስሀ ሳልገባ አትግደለኝ
@public390
@public390 3 года назад
Ammmennnn
@user-em5on3eu2w
@user-em5on3eu2w 3 года назад
ስደት ነው ያለሽው ከሆንሽ በስልክ በአባቶች ግቢ እግዚአብሔር የምንችለውን ስናደርግ የራቀውን ያቀርብልናል እኔ አባት አሉኝ መግባት ስፈልጊ አናግሪኝ እህት
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 года назад
@@user-em5on3eu2w የንስሀ አባት ዬለኝም እንዲት አርጊ ልያዝ ማማዬ
@youtebu4521
@youtebu4521 3 года назад
የኔ እህት ላባትሽ ደውለሽ ያቅርብልሽ ነፍስ አባትሽ
@vnvv3454
@vnvv3454 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-yn8iz5ut7e
@user-yn8iz5ut7e 3 года назад
መምህር አክስቴን በመንፈስ ተይዛ ዘብር ዳንሳ አንባ ጊዎርጊስ ፀበል ነች ሁላችሁም በፀሎት አስቧት እህተ ጊዎርጊስ እያላችሁ
@user-wt4ls4id8p
@user-wt4ls4id8p 3 года назад
ዳስ አንባ ፍቱን ነው
@user-yn8iz5ut7e
@user-yn8iz5ut7e 3 года назад
ምን
@user-wt4ls4id8p
@user-wt4ls4id8p 3 года назад
ዳስ አንባ ጊዮርጊስ በመስቀል መዳበስ እና ቅን ቅዱስ መቀባት ስርአት አለ።እና አክስትሽ ትድናለች እሷም በፀሎት እና በስግደት ትበርታ።
@user-yn8iz5ut7e
@user-yn8iz5ut7e 3 года назад
ወይ ስግደት እኛ አካባኪ ክርሲቲያን እንደሆንን እጂ ሌላ ምንም አይታወቅም ብቻ ኢየሱስ ክርስቶስ በምህረቱ ይመልከታት አዛኝቷ ዘንበል ትበልላት ሌላ ምንም አልልም እናተም በፀሎታችሁ አስቧት
@senialemu1077
@senialemu1077 3 года назад
የቅዱሳን አምላክ ያስባት
@user-nv3bz1fo5t
@user-nv3bz1fo5t 3 года назад
ውይ ሥሥቴ እኮነው ይሄ ገጠመኝ ማርያምን ሁሌም አዲሥ ተሥፋ አዲሥ ጥንካሬ አዲሥ አሣብ አዲሥ ተሥፋ በቃ የቆምኩበትን መልካም ከሆነ አመሥግኜ ክፉም ከሆነ ለመውጣት የምሞኩርበት ነገር ቢኖር በዝ ገጠመኝ ነው ወድሜ መምህር ፈጣሬ ይርዳክ ይጠብቅክ
@yeshikasaye5124
@yeshikasaye5124 2 года назад
መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን!!!
@jcbc3919
@jcbc3919 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-fv5lj4df9s
@user-fv5lj4df9s 3 года назад
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እንዴት አመሻቹ እህት ወንድሞቼ ኑ አብረን እንማር ገባገባ በሉ
@elenitibebu6808
@elenitibebu6808 3 года назад
selam tenaystley endemn senebetik wendime egzabheramlak melkam zemen yeonal emnete new wesagwe.
@meseret2813
@meseret2813 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን ሰላምህ ይድረሰን
@user-fk7lv6rf1d
@user-fk7lv6rf1d 11 месяцев назад
አግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ቃለሂውት አሰማልን
@user-ml3mj8gp6f
@user-ml3mj8gp6f 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ውድ እና እንቁ መምህራችን እኳን ደህና መጣህ ሲሚ ጆሮን አሥተዋይ ልቦናን ያድለን 👏👏👏
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@eteneshmelaku1332
@eteneshmelaku1332 3 года назад
አሜን በእውነት
@lealemful
@lealemful 3 года назад
አስቢኝ እህቴ ወልደ ሚካኤል ብለሽ
@user-ml3mj8gp6f
@user-ml3mj8gp6f 3 года назад
@@lealemful አዛኝቷ እመብርሀን ታሥብህ ወንድሜ
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 👏👏👏
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 года назад
700ኛ ላይክ አድርጌያለሁ ሰላም የመምህር ቤተሰቦች በፀሎት እንተሳሰብ ሁላችንም .. መከተብ ግዳጅ ከሆነብን #ሰይፈስላሴን ፀልየን #ቅብአቅዱስ ተቀብተን መከተብ ነው እምነቱ ካለን ክትባቱ የሚጎዳን ቢሆንም እንኳን አምላክ ከሰውነታችን አትንንኖ ያወጣዋል
@shimalshimal-wi6yr
@shimalshimal-wi6yr 3 года назад
ፍጣር፣ሆይ፣አድንን።
@user-jf2ky3zp6g
@user-jf2ky3zp6g 3 года назад
አረ ባክሺ አንቺ የምትፀልይውን እየፀለይሺ በልብሺ እመ አምላክን ከያዝሺ ፍሪያትን ምን አመጣው ብሞትም አል ከተብም ሰው ናቸው እኮ ምን አስፈራኝ
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን አሜን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እና እንቁ መምህራችን እድሜክን ያስረዝምክ ሰሚ ጆሮን አሥተዋይ ልቦናን ያድለን
@tsegakahsay2855
@tsegakahsay2855 3 года назад
እባካቹ ለትግራይ ህዝብ ፀልዩ
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 года назад
እግዚአብሔር ጌታ ትግራይን መከራዋን በቃ በላት አሜን
@mekdesmekdes4522
@mekdesmekdes4522 3 года назад
የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር አምላክ ይቻላል አሜን ፫
@meseretf1
@meseretf1 3 года назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ። ከሳውዲ ነኝ ከኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ነኝ።
@salamisalami5743
@salamisalami5743 3 года назад
ቃል ህይወት ያሠማልን መምህራችን ሰዉ የታረደ ንበረት የወደመ ፀጥታ አለ ይባላል እረ ገና ነዉ ተስፋ ስላሴ በፆሎትህ አስበን እጅ ሰዉ ይረሸናል ንበረት ይወረሳል በናንተ ግድ አለቀ መሰላቹ የመርያቹ ፅዋ ስለምትጠጡ ያሳዝናል ሰዉ መሆን አቃተዉ የእትዮጵያ ህዝብ ሁሉም አዝም የምሆንቤት ዘመን ደረሰን አቤቱ ጌታሆይ የሆነብንን አስበን
@hewitzeleke7490
@hewitzeleke7490 3 года назад
እግዚአብሄር ይመሠገን መምህራችን እንኮን ደና መጣህልን
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 года назад
የኛ እንቁ መምህር ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋለይ ፀጋ ይጨምርልህ የኛ የሰወች ክፋት እስከ ጥግ ድረስ ነው በስመአብ አልፈልግም ባለች በመናፍስት አሰራር እስከዚህ መድረስ ሰው በፍላጎቱ በነፃነት እሚፈልገውን መርጦ ማግባት የለበትም
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስላምህ ይብዛ ወንድሜ እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህ ቃለህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ
@askalearegawi9403
@askalearegawi9403 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@tesfalemlijalem9570
@tesfalemlijalem9570 3 года назад
መምህር እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ይስትህ ጸጋውን ያብዛልክ እኔ ዲስክ ላይክ የምታረጉ ሰወች ግን መቼ አዳምታቹት ነው ከተለቀቀ አንድ ሰአት እንካን አ ልሞላም ልቦና ይስጣቹ
@hannaalemu86
@hannaalemu86 Год назад
Memire amen amen amen
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 года назад
እባክህ መምህር ወንድምቼን በፀሎት አስብልኝ ሀይለገብርሄል እና ሃይለሚካኤል ብለህ በአዛኝቱዋ አደራ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 года назад
በጣም ቢዚ እየሆንኩ ትንሽ ወደ ኋላ ቀርቺ ነበር። ተመስገን ከዚህ በኋላ ትምህርቱ እንደተለቀቀ ቀዳሚ ተማሪ እሆናለሁ። መምህርዬ ተባረክልን ደግሞም በፀሎት አስበኝ። እስካለ ማርያም፣ወልደ ማርያም፣ ሃይለ ኢየሱስ
@user-uw2dw4cg6z
@user-uw2dw4cg6z 3 года назад
ሰላም ለናተ ይሁን የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የማቱሳላ እዴሜ ይስጥህ መድሃኒአለም
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 3 года назад
መምህሬ በርታልኝ ፀጋውን ያብዛልህ በፆሎትህ አስበኝ ፍቅርተ ማርያም ብለህ እህቴን ወለተሰንበትን ማርልን ብልህ በጾሎት አስባት አጋንት ይዋረድ መንፈስ ቅዱስ ይንገስ
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 года назад
ኤፍታህ እይ ደብተራ የሰውን ህውት ያመሰቃቅላል መምህር የዛሬው በጣም አስቆኛል እግዚአብሔር ከክፉ አጋንት ይጠብቀን አሜን
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 года назад
መምህር ተባረክ እግዚአብሔር ለእኛም ልቦና ይስጠን
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 3 года назад
አይጣል ነው ማስተዋሉን ይስጠን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን አውጣን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን
@alsanmain3817
@alsanmain3817 3 года назад
Amen Amen Amen kalhiwot yasemaln memihir tsegahun yabzalk
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@beminethabta1505
@beminethabta1505 3 месяца назад
የስት አመት ነው እኔግን ዛሬ እየሰማሁት ነው መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ቤተሰብህንም ይባርክልህ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@abelo1418
@abelo1418 3 года назад
Memher enamesegnalen
@mos9964
@mos9964 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን መልካም ትምህርት እድንማር የፈቀደልን
@missidababa9529
@missidababa9529 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ
@gelanechala3770
@gelanechala3770 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን
@user-ob2fk1ok6g
@user-ob2fk1ok6g 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን 💐👏💐👏💐👏💐👏👏👏
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 года назад
ኤፍታህ ወለተ ማርያም + ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ ውድ መምህራችን ፀገውን የብዛልህ ፈጣረ ይጠብቅህ ቃላህወት የሰማልን በፀሎት አስበነ ስዳታኛው 💚
@user-ts6qd7xn3t
@user-ts6qd7xn3t 3 года назад
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@lidyall449
@lidyall449 3 года назад
እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላምህን ይብዛ እንቁ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን።
@user-qc4lf2oc5f
@user-qc4lf2oc5f 3 года назад
መምህራችን እንኳን በሰላም በጣህ እመቤቴ ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅህ
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን
@user-cr8tp1lc8b
@user-cr8tp1lc8b 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህርችን እድሜና ጤና ይስጥልን 👏👏👏
@ethethiopia4955
@ethethiopia4955 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን እሽ አመት ኑርልን
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@yetnayettayefeenstra7779
@yetnayettayefeenstra7779 3 года назад
መምህር ገጠመኝህን በጉጉት እየጠበኩ ነበር እናንተስ የመ ምህር ተስፋዬ ቻናል ተከታዮች እየጠበቃችሁ ነው ?? እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይጠብቅ 🙏
@user-qf3cf8fy4q
@user-qf3cf8fy4q 3 года назад
አሜን
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 года назад
እዉናት ነዉ ጣለንወች ነችዉ ምተት ይስፈስል አይትነል ተስፋ ስላሴ ቃላህዉት ያስማልን በፈስ ከዉጣም ጥሩ ነዉ ከምን ስቀይ ይዉጣ
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 года назад
እግዚአብሔር ይገስፀዉ
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 года назад
አሜን
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 года назад
በጣም አሜን አሜን አሜን 🇪🇹
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን እመብርሃን ፀጋውን ታብዛለወት ቃለህወት ያሠማልን
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Год назад
እግዚያአብሔር ይመሰግን መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ወንድማችን ወደ ገጠመኛችን
@habshihhabshi1795
@habshihhabshi1795 3 года назад
መመህራችን እረዥም እድሜና ጤና ይሥጥልን ቃለህይወትን ያሠማልን
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ይገርማል በእውነት መምህር ያስቃልም ያስታውሳልም ያስተምራልም እግዚአብሔር ከድክመታችን ይመልሰን ከመተተኛ ሰው ይጠብቀን አሜን
@user-ge1bo3qu2j
@user-ge1bo3qu2j 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ
@worknshedemeiss3740
@worknshedemeiss3740 3 года назад
እንኳን በስላም በደህና መጣህልን መምህር
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን
@hageraamen85
@hageraamen85 3 года назад
መምህር እንኳን ደና መጣህልን በጾሎታችሁ አስቡኝ ታምሜለሁ ወገኖቸ አስቡኝ ጀርባየ እደሳት ይቃጠላለል ጉብስ ቀኖና ብየ መጸለይ አቅቶኛል አኪሞችም ካሰር ምርመራ አድርጊ ብለውኛል የልጆች እናትነኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ ስደተኛ እህታችሁን አስቡኝ ወቶ ከመቅረት ያድነን
@user-wt4ls4id8p
@user-wt4ls4id8p 3 года назад
አይዞሽ እህቴ በመቁጠሪያ ቀጥቅጭው ቁጭ ብለሽም ቢሆን ፀሎት አድርጊ
@hageraamen85
@hageraamen85 3 года назад
@@user-wt4ls4id8p ይበጅሽ የኔህት ያቅሜ እሰግዳለሁኝ
@adfgg2546
@adfgg2546 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሒወት ያሰማልን መምህር
@mekdilv3402
@mekdilv3402 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕር እንኳን በሰላም መጣሕ
@genigirma72
@genigirma72 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምህ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣልን መምህር
@user-ec8if5jd3k
@user-ec8if5jd3k 3 года назад
እንኳን ደህና መጣክ መምህር ሠላም ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@simegngenber899
@simegngenber899 3 года назад
መምህር እንኳን ደና መጣህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን::
@tsehaytsehay3881
@tsehaytsehay3881 3 года назад
መምህርእንኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመንህ ይባርክ
@mulualim7948
@mulualim7948 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-jk7ph1xh6j
@user-jk7ph1xh6j 3 года назад
መምህር እንኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር ጤና ጸጋውን ያብዛልህ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
Amen Egziabher Yimesigen Memihirachin Amen
@user-gn6rh9wi5h
@user-gn6rh9wi5h 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
@bayushemulugetabayushemulu1784
@bayushemulugetabayushemulu1784 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሰፋዬ የድግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁ ኢትዮጵያዊ ይጠብቃታል
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 года назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
@betitube7705
@betitube7705 3 года назад
ስላምህ ይብዛልን መምህር እንኳን ደና መጣህል ቃል ህይወትን ያስማልን
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን
@meseretmoges6348
@meseretmoges6348 3 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ሁላችንንም በያለንበት ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
እንኳን በደና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት እግዚአብሔር አምላክ እንደምህረቱ ያርግን
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@neeranmoodan1513
@neeranmoodan1513 3 года назад
እኳንደህና መጣህ መምህር ሥልክህን አንሣልን አትዝጋብን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን አሜን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 3 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@user-sd6fu8dk2g
@user-sd6fu8dk2g 3 года назад
እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን መምህራችን እንደት ነህልን እንኳን መጣህለገልን እማምላክ ከእነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
@user-oj8zl6cp2i
@user-oj8zl6cp2i 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ውድ ወንድማችን መምህራችን
@user-wy7en8nw6k
@user-wy7en8nw6k 3 года назад
በጉጉት የሚጠብቅህ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ሃገራችን ኢ/ያ ሰላም ያርግልን ኣሜን
@yewubneshlove876
@yewubneshlove876 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህል መምህራችን ኤፍታህ በለን ጌታሆይ ኑ እንማር ሰምተን ከነበርንበት እንለወጥ👏😍
@user-zj5zn1wv8c
@user-zj5zn1wv8c 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣክ
@loruyoutube6312
@loruyoutube6312 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@azebtesfaye7000
@azebtesfaye7000 3 года назад
Thank you very much I really like your program
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የዛሬው በጣም ያስቃንም ያሰተምራንም
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 года назад
እግዚያብሄር ይመሥገን መምህር እንኳን ደና መጣኸ
@derbworkmamo8675
@derbworkmamo8675 3 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@sndayogebrihans1334
@sndayogebrihans1334 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር
@user-jw1dy4hu1o
@user-jw1dy4hu1o 3 года назад
እንኳ ደና መጣ መምህር መጽሐፍን ቶሎ አስመርቅ
@Yeharitube
@Yeharitube 3 года назад
እንኳን በላም መጣህ መምህርችን ውድምችን .እንደ ሁል ግዜው እስተምር ትምህርትህን ይዘህ .
@jonasd9501
@jonasd9501 3 года назад
Betam tegermaleh Kante junta Yemibal kale ayetebekem man junta endehone gizea yemifetaw guday yehonal beterefe keep up your lesson
@user-ix6zx2yk5f
@user-ix6zx2yk5f Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን.መምህር የሚገርም ገጠመኝ ነው 🌼🌼🌼🌼
@keedaw6764
@keedaw6764 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን 👏👏👏💞💞💞
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህር
@user-hr2ts9rl7v
@user-hr2ts9rl7v 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሠላም መጣህ ጎጉቸ ስጠብቅ ነበር ትክክል ነህ ሁሉንም ነገር በተረጋጋ ሁኔታ መከታተል አስፈላጊ ነው ሰላም ለኢትዮጵያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 3 года назад
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@mnm9103
@mnm9103 3 года назад
እግዛብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ
Далее
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16
Самое Романтичное Видео ❤️
00:16