Тёмный

114ኛB ገጠመኝ ፦በማስተርቤሽን ሰበብ ሻወር ቤት ገንዳ ላይ የፈሰሰ የወንድ ዘር ያመጣው ጣጣ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 48 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 дек 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 647   
@user-so6xj2us7d
@user-so6xj2us7d 3 года назад
መምህር እውነት አስለቀስከኝ ያንተ ተማሪ በመሆኔ በጣም የታደልኩ ነኝ ሁላችንንም መንግስተ ሰማያት ለመውረስ ያብቃን
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 3 года назад
Amen amen amen
@user-nh6et6yn5f
@user-nh6et6yn5f 3 года назад
አሜን፫🙏
@user-so6xj2us7d
@user-so6xj2us7d 3 года назад
@@user-nh6et6yn5f አሜን አሜን አሜን
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 года назад
እኔ እደለኛ ነኝ ይሄን ገጠመኝ በመስማቴ የኔታ ቱብ ጋዜጠኞች ጉድፍ ሲፈልጉ መምህር ተስፋየ አበራን የመሰለ አስተማሪ አስተዋውቀውናል
@user-op7ip1yv8c
@user-op7ip1yv8c 3 года назад
መምህር ያንተ ትምህርትም ሆነ ገጠመኝ እጅግ በጣም የሚገርም ነው ልክ አንደኛ ክፍል ሆኜ ሁሁ እንደምማር ያህል ነው የሚሰማኝ ጌታ ሆይ ምናለ ይህን እውቀት ከዛሬ 10 አመት በፊት ባውቀው ይህን ያህል ሀጥያትን ባልተሸከምኩ😭😭😭😭😭😭
@ayni2800
@ayni2800 3 года назад
ወይ መዳኒያለም እንዲህም አለ አቤት ጌታ ሆይ ማረን። ይሄ መንፍስ እረኩስ የማይገባበት የለ ጌታ ይገስጸህ
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 года назад
አጋንት ተመታ ክርስቶስ ከበረ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሺ አመት ኑርልን በእውነት ባንተ ትምህርቶች ከሁሉም በበለጠ ለውጥ እያመጣን ነው አብዛኞቻችን ክብር ለአማኑኤል ይሁን
@firiyotfiritawaahidoo3921
@firiyotfiritawaahidoo3921 2 года назад
Liknesh
@user-lq9vm2ft9c
@user-lq9vm2ft9c 3 года назад
የመላከ መንክራት አባ ግርማ ወንድሙ ፍሬዎች እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው ፀጋ በረከቱን ያብዛልክ መምህር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምዋን ያብዛልን አሜን/፫/
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 4 месяца назад
Ameen Ameen Ameen
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 года назад
መምህራችን ደሞ የዛሬው ልዩ ነው መታደል ነው እግዚአብሔር ሆይ እኔም ከስደት ስመለስ መምህር ተስፋዬን ማግኘት እፈልጋለሁ
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 3 года назад
Her enem ehtalem
@alemsewenga7740
@alemsewenga7740 3 года назад
እንኳን ለእናቴ ለልደታ ማርያም ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውል ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ እኔም ባይሎጂ ስማር ይሄን ትምህት እንደሚያጋጥም ተምሬ ነበር በጣም ይገርማል የዲያብሎስ ስራ እጅግ ይከብዳል ስለ ሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመሥገን እህታችን ፀሎትሽ የሠማሽ እግዚአብሔር የኛንም ይስማ እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው አላምንም ሲል በብዙ መንገድ አስተማረው እውነትም ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን💚💛❤️🌻🌻🌻⛪️⛪️⛪️
@user-yg8ep4bz4j
@user-yg8ep4bz4j 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏⛪⛪
@gdhhd1684
@gdhhd1684 3 года назад
እንደምን አደራችሁ ውድ እህት ወንድሞች።እንደምን አደርክ መምህር
@bettysimon7486
@bettysimon7486 3 года назад
Can you please send me your phone number I need your help thank you so much!
@hanihahaniha602
@hanihahaniha602 3 года назад
እግዝያብሔር ይመስገን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችችንን።እሜን እሜን ።መምህርችን።።
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ወይም እህታችን
@user-bettybelay
@user-bettybelay 3 года назад
አግዚአብሄር ይመስገን እህታችን
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 года назад
እህታችን በጣም ነው ጥንካሬሽ ያስደንቃል። እውነት የያዘ ሰው ምን ግዜ አሸናፍ ነው በህይወት ዘመንሽ እግዚአብሔር ካንች ጋራ ይሁን አሜን ። እኛንም በሃይማኖት የምንኖር ግን ምግባር የጎደለን ማስተዋልን አእምሮን ይስጠን አሜን ።
@user-fv5lj4df9s
@user-fv5lj4df9s 3 года назад
በጣም ደስ የምል ነው ክብር ይመስገን 🙏 እግዝአብሔር ምን ይሳነዋል መምህርየ መክንያት ሁነህ የሰው ህይወት እያስተካከልክ ነውና እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን 🙏 በርታልን
@amanihabesha4044
@amanihabesha4044 3 года назад
መምህር ተስፋየ እንኳን ደህና መጣህ እባካችሁ ላይክ አድርጉ ዲስ ላይክ አታድርጉ ሙሉውን ከፍታችሁ አዳምጡለት ፣ በዛውም ስትፀልዩ አስቡኝ
@user-xg3ib3qw4e
@user-xg3ib3qw4e 3 года назад
መምህር ተስፍዬ አበራ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ እኔንም በፀሎትህ አስበኝ አድና ወ/ማርያም እያልክ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@jajauwuw3566
@jajauwuw3566 3 года назад
@@user-xg3ib3qw4eሥር ሥ
@miopmiop4226
@miopmiop4226 3 года назад
ወንድሜ ቸሩ መድሃኒያለም ያስብህ
@user-op7hu1nd6n
@user-op7hu1nd6n 3 года назад
አይዞህ ወንድማችን እኛንም አስበን
@gdhhd1684
@gdhhd1684 3 года назад
ቢያዳምጡት በጥሞና እራሳቸውን ይፈትሹበታል።ጨው ለራስክ ስትል ጣፍጥ አለበለዚያ ድንጋይ ነህ ተብለክ ትጣላለክ ነው።ዲስ ላይክ የምታደርጉ ሰዎች አስተውሉ እጃችሁንና አእምሮአችሁን ለመልካም ተጠቀሙ።ልቦና ይስጣችሁ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
እንኳን ለእመቤታችን የልደት በአል አደረሳቹ
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 года назад
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@bettybetty4065
@bettybetty4065 3 года назад
መምህር በማርያም ደከመኝ አትበል ብዙ ሰው ነው የሚጠቀምበት እንፀልያለን ውይ እንጎዳለን መምህር ግርማንም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ትውልዱን የቀየሩ መልካም አባት ናቸው እንዴትመፀለይ እንዳለብን እንኳን የማናቅ ነበርን ድካማችሁ እንዳለ ሆኖ
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 года назад
እመብርሀን ሁላችንን ፍፃሜ ታሳምርልን እህታችንን የሰማ ሁላችንንም ይስማን ቸሩ መድሀኒያለም ማስተዋሉን ይስጠን መምህር በርታልን
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 года назад
የምገርም ታሪክ ነው እንዲም አለ 😭😭😭😭😭እውንትነው ስለማይነገር ስጦታው እግዛብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 года назад
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል አጋንት ሲጋለጥ መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን እህት ወንድሞቸ እናት አባቶቸ ኤፍታህ ይበለን ቸሩ መድሀኒአለም
@hyyh1559
@hyyh1559 3 года назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@elsa7399
@elsa7399 3 года назад
ታምር ነው የትም ያልተማርነውን ነው የምታስተምረን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያሰብከውን ሁሉ ይፈጽምልህ የድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥♥♥♥!!!
@betitube7705
@betitube7705 3 года назад
የእግዚአብሔር ስሙ ያተመስገን ይሁን በጣም ያሚገርም ነው ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን
@tigist3240
@tigist3240 3 года назад
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነዉ የድንግል ማርያም ሲጠሩት አያሳፍርም ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች በእድሜ በጤና ያኑርልን
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 3 года назад
😭😭😭😭😭😭😭እውነት እግዚአብሔር እሷን የሳማ እግዚአብሔር እኛንም ይስማ ቃሉን ለማትገባር የብቃን
@msarathaile9596
@msarathaile9596 3 года назад
የእግዛአቤሔር ሥራ ድቅነው ምመህር ተስፋኤ ፅጋውን ያብዛልክ አሜን አሜን
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 года назад
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ለኔ ያደረገው ብዙ ነው ቤተሰቦቼ አያቴ በፀሎታቹ አስቡልኝ በግ ዶሮ የለመደ ጨሌ ዛሮች አዳልሞቴ ሁሉ ትታ ወደ ንሰሀ ልትገባ ነው እኔም ያየሁት ህልም አለ ወይ እግዚአብሔር እንደው እንዴት እንደሚደን እኮ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል እስይ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ
@eyobtesfahun8786
@eyobtesfahun8786 3 года назад
Thank you
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 года назад
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 3 года назад
Sebilye❤❤❤❤
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 года назад
@@jerryjerry2151 ወዬ❤
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
በጣም የሚገርም ነው ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ውድመምህራችን እናመሰግናልን
@svxjej9660
@svxjej9660 3 года назад
እጹብድቅነው የእግዚአብሔር ስራ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በውነት ለነሱ የደረሰ አምላካችን ለኛም ይድረስልን በየልባችን በየ ሆዳችን ስንት ጉድ አለ እመቤቴ ትድረስልን ትርዳን
@user-wn9ur8tt6z
@user-wn9ur8tt6z 3 года назад
በእውነት የእግዚአብሔር አምላክ ሥራ እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገን ይሁን መምህር የዘለዓለም አምላክ ዋጋህን ይከፈልህ ቤተሰብህ በቅዱስ መንፈሱ ይጠብቃቸው እህታችን ወንድማችን እንኳን ደስ ያላችሁ ፍፃሜአችሁ ያሳምርላችሁ
@salamdsalg5677
@salamdsalg5677 3 года назад
አሜን እሜን አሜን
@amen1978
@amen1978 3 года назад
አዎ በጣም ቅርብ ነው አይቻለው እኔም እንዷ ነኝ ተደርጎልኛል ክብር እና ምስጋና ለአምላካችን አሜን አሜን አሜን ሁን አሜን የእምቤቴን እን እማ ተናግሬም አልጨርሰውም ብቻ እንበርታ።
@kybayisapky5368
@kybayisapky5368 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልን የእግዚአብሔር ስም ከፀሀይ መውጫ እስከ መግቢያ ድረስ የተመሰገነ ይሁን በእውነት በጣም ደስ ብሎናል አሜን አሜን አሜን
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 года назад
መምህር አንዳንዴማ አልቅስ ለምን መስለህ እኛም እናለቅሳለን ምኑ ጋር ነው ሚያስለቅስው ብለን እንማርብታል እሺ ውድ መምህሪ እውነቱ ለመናገ አስለቀስችኝ ሚስቱን
@redeactef
@redeactef 3 года назад
በትክክል አንተም ስታለቅስ እኛም አብረን ከአንተ ጋር አብረን እናለቅሳለን።
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 года назад
እንኳን ደህና መጠህ መምህር ተስፋ ስላሴ ቃል ህይወት የሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥህ እውነት ነው እኔ አስራዬ ሲበላ ከያችኝ የስመልሰኛል ግን አሁን አባታችን ሆይ ብዬ ስለ ምበላ ምን አይለኝም እግዚአብሔር ይመስጋን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እናመሰግናለን ወንድማችንና እህታችን እንኳን ለዚህ ቀን አባቃቹ እግዚአብሔር ይመስገን እኛም በፀሎታችሁ አስብን
@Milliboy100
@Milliboy100 3 года назад
እስኪ በጸሎታችሁ መምህርን አስቡት እኛን ለማስተማር ሲል እንዴት ፈተና እንደሚመዛበት መተተኞች መተት እንደሚልኩበት ታውቃላችሁ ስለዚህ አስቡት 😇🙌!
@yashihaile93
@yashihaile93 3 года назад
Amen amen amen kale hiwot yasemalen
@Embete-
@Embete- 3 года назад
Lots of respect to you Our Hero Memher❤️✝️✝️✝️
@user-wn9ur8tt6z
@user-wn9ur8tt6z 3 года назад
አሜን አባታችን መምህር ግርማ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@fikertbelete7663
@fikertbelete7663 3 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እንዴት ሰነበትክ? እኔ ባለሁበት አለሁ እግዚአብሄር ይመስገን መምህር ፈተናዬ ብዙ ነው እኔ ምንም ማድረግ ያልቻልኩ ደካማ ሰው መሰል ፍጡር ነኝ በፀሎት አስቡኝ ለምታገኛቸው አባቶች በፀሎት እንዲረዱኝ ስሜን ይስጡልኝ ወለተ ማርያም መምህር አንተም በፀሎትህ አስበኝ ሌሎች የፀሎት ሰዎችን ስታገኝ እባክህ ስሜን ስጥልኝ በፀሎት ያስቡኝ ። እኔ ማለት ሁሉን ያጣው ምንም ነገር ማግኘት ያልቻልኩ ፀሎቴ የማይሰማ ልፋት ብቻ እንዲሁ በዶ የሆንኩ ሰው ነኝ ። ለማኟ ወለተ ማርያም ነኝ ከባህር ዳር
@user-ed6if6lo8l
@user-ed6if6lo8l 3 года назад
እግዚአብሔር ይስብሽ እህቴ አይዞሽ ንስሐ ግቢና ፀሊ አይዞሽ
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለነቃፊወችም ልቦና ይስጥልን በጣም የሚያስደስት ነዉ ምንም እንኳ ፈተና ቢበዛም መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@donsisimayi4504
@donsisimayi4504 3 года назад
Amen amen
@genetmeshesha2908
@genetmeshesha2908 3 года назад
😭😭😭😭እውነት ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏
@shameershami1017
@shameershami1017 3 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን የሚያስለቅስ ነው ይህን ሁሉ ችግር አልፎ ለዚህ አይነት ድል መብቃት መንፈሳዊነት ምን ያህል እንደሚያጠነክር ለኛ ትልቅ ትምህርት ነዉ መንፈስ ቅዱስ ባተላይ አድሮ ለዚህ ቤት መዳን እንደሆነ ሁሉ ለእኛም በሚያስጨንቁን ነገር ሁሉ እሡ ይድረስልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር አሜን፫።
@fasikaysma5904
@fasikaysma5904 3 года назад
እግዝአብሔር ምንይሳነዋ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን አሜን
@alemworku1254
@alemworku1254 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን ቃለህይዎት ያሰማልን መምህር!!!
@meseret2813
@meseret2813 3 года назад
እንኳ ሰላም መጣህ መምህሬ ትንሽ አመኛል በፀሎት አስበኝ እሀተማርያም ብለህ
@gdhhd1684
@gdhhd1684 3 года назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@yamagest2151
@yamagest2151 3 года назад
ፈጣሪ ይማርሽ
@ysehiworkfikadu7497
@ysehiworkfikadu7497 3 года назад
ፈጣሪ ይማርሽ እቴ
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 года назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ
@user-uk6sy3zh8g
@user-uk6sy3zh8g 3 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ያንተ ደስታ ራሱ ያስደስታል ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@ashenafiwelde442
@ashenafiwelde442 Месяц назад
የልመናችንን ቃል የሚሰማእግዚአብሔር ይመስገን
@almazgrma9969
@almazgrma9969 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን የሁላችንንም ክፉ መንፈስ ያጋልጥልን አሜን፫።
@user-lk2iz8ir4s
@user-lk2iz8ir4s 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘንመንወትን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን፫ ወለተ ማሪያም እያላችሁ በፆሎታችሁ አስቡኝ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ሁሉ ድንቅ ነው ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@betebrke4730
@betebrke4730 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 года назад
መምህራችን ተስፋ ስላሴ በእውነት እንዴት እግዚአብሔር አድሎሃል ከምያዝኑ የምታዝን ከምያለቁሱ የምታለቅስ ከምደሰቱ የምትደሰት እግዚአብሔር በመንግስተ ሰማያት ከፃሃይ ሰባት እጅ የማበራ መብራት ያብራልህ ።እግዚአብሔር ይመስገን የሄን ላደረገ ለሉኡል እግዚአብሔር ምህረቱ ለዘላአለም ነውና ።
@user-pu1hj3xz5d
@user-pu1hj3xz5d 3 года назад
እግዚ አብ ሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይውት ያስማልን በስመ አብ እንዴት ያለ ድንቅ ስራ ነው የእግዚ አብ ሔር ይገርማል እግዚ አብ ሔር ያጣመርው ስው አይለየውም ያለው ይህ ነው ለሁላችንም የመንግስቱን ውራሽ ያድርገን በእውነት
@eryohana6039
@eryohana6039 3 года назад
ጎዶሊያስ እላለሁ አምላኬ ስራህን ስላየ በነገሮች ሁሉ ስለምታስተምረኝ አመሰግናለሁ ሁል ጊዜም እላለሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነው መምህር እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 года назад
በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ የልብህ ቅንነት የሚገርም የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ ለሰዉ ትዳር እዲህ ምስዋትነት መክፈል ግሩም ነዉ ሰማያዊ ደመወዝ ይክፈልክ የማ ፍቅር ልጅ
@selamawitworku4439
@selamawitworku4439 3 года назад
እኔ ከዚች ልጅ ጽናትን ተምሬበታለሁ እንደመምሕር ተስፍዩ ደግሞ ዋጋ መክፈልን በትግስት ማዳመጥን የሰውልጅ በርኩስ መንፈስ በአጋንት መሸነፍን እውቆ ስለሰው ልጆች መድከምሕ ማልቀሥህ መስገድሕ ያስደስተኛልም ያስቀናኛል።መምሕራችን በእንደዚሕ ምስጋና ይልብቤ አልደረሰም እግዚያብሔር ሲፈቅድ በአካል አግኝሐለሁ ዘርሕ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሕ።ትምሕርትሕን ብዙተምሬበታለሁ እግዚያብሔር ስለሁሉምነገር ይመስግን አሜን
@mulualim7948
@mulualim7948 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ቸርነቱ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@azitub1621
@azitub1621 11 месяцев назад
መምህርዬ እኔ አንተን በማወቄ እድለኛ ነኝ በህይወቴ አንተ በመምጣትህ ብዙነገር ተቀይሯል የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ❤❤❤
@SaeedAli-ke7yl
@SaeedAli-ke7yl 2 года назад
በእውነት መምሕራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መልካም ነክ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እዉነት ሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ይጠብቀን 🤲🤲🤲
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዙኡብሔር ይክበር ይመስገን ስለሁሉም።
@user-nw1ei1jq7q
@user-nw1ei1jq7q 3 года назад
አዉ ትቧሆ አባቴ ያጬስነበር ነብሱን ይማረዉና
@user-bl1oo9ru3u
@user-bl1oo9ru3u 3 года назад
መምህራችን የኛ እቁ እማምላክ እናቴ የአገልግሎት ዘመንክን ትባርክልህ
@user-xr5zv3or5u
@user-xr5zv3or5u 3 года назад
በእውነትለመምህርቃልህይወትያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን መምህሬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ተምሬበታለሁ ሳይገባኝ ያንተ ተማሪ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን
@asenakew5099
@asenakew5099 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 года назад
ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ ሙዚቃ መስማት ሆነ ስራየ በፆለታችሁ አሰቡኝ
@user-rg9mb1mz4h
@user-rg9mb1mz4h 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰላምልን .አሜን
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 года назад
እህቶቸ አባካችሁ ዘፈን ይቅርብን ሀጢያታችንን ወደ ዉስጥ እንመልከት እኪ የንስሀ መዝሙሮችን እያለቀስን ሀጥያታችንን እያሰብን እናዳምጥ ዳቢሎስ ያኔ ይቃጠላል እኔ እንደዛነዉ ማረግ የጀመርኩትኝ ሰጋችንን ሳይሆን ነፍሳችንን እናዳምጥ ስጋ ሁልጌዜም መልካም ስራ አሰራር መልካም ስራ የምሰራዉ ነፍሳችን ናትኝ ነፍሳችንን እናዳምት እህቶች በርቱቱ
@helenhelen8545
@helenhelen8545 3 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህርቻን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ በደጁ ያፅናልን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን አሜን አሜን የኛንም ቤት እግዚአብሔር ይጎብኝልን እንደ ኃጥያታችን እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ ይማረን በጣም የሚያስተምር ትምህርት ገጠመኝ ነው አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 года назад
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነዉ መታረቃቸው በጣም ያስደስታል
@ghhh2223
@ghhh2223 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 👏👏👏 በጣምድቅ ትምህርት ነው⛪ 💚💚💛💛❤❤🌺🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 2 года назад
በስመአብ መምህር የዛሬው ደሞ ገጠመኝ በእውነት ለማመን በጣም የሚከብድ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ውይ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራውን ያየሁበት ገጠመኝ ነው እንኳንም እግዚአብሔር አምላክ እረድቱአቸው እውነቱ ታወቀ መምህር ላንተ ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን ።
@tigtig8146
@tigtig8146 3 года назад
መምህር ተሰፋዬ ሰላምህ ይብዛ :በጣም የሚገረም ነው 😭😭😭የእግዚአብሔር ድንቅ ስራው ልጅም ከቤት በመውጣቱ ለሱሱ ከመከራ ቢደርሰበት የመዳን መንገድ ሆነው ዘንድሮ ታሪክ ሰራህ መምህር ተሰፋዬ ይሄንን የመሰለ መፍትሄ በእጃች እያለ ያለማወቅ ሰው ይጠላል ፍርድቤት ለፍርድቤት የከራተታል ፍራጅ አንድዬ ከኛጋር እያለ ክብር ምሰና ለመ/ቅድት ማርያም ልጅ ይሁን
@fatimashammari4191
@fatimashammari4191 3 года назад
ስለ ማይ ነገረ. ስጦታው. እግሊአብሔረ. ይመስገን ቃለ ህይወት. ያሠማልን. መምህራችን. ለአሡ. የደረሠ. አምላክ. ለኛም ይድረስልን. ከኔ የበረታችሁ. በፆለታችሁ. አስቡኝ. እናት. አባቶቸ. ወእህት. ወድሞቸ.
@user-ue3ui9di6x
@user-ue3ui9di6x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-bq6vo6vh7w
@user-bq6vo6vh7w 3 года назад
በጣም ይገርማል እግዚአብሔር። አመላክ። በቸርነቱ። ያስብን
@senusamrawit9070
@senusamrawit9070 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በፆሎት አስቡኝ ወለተኪደን
@getetachane2286
@getetachane2286 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@mabrasisay129
@mabrasisay129 3 года назад
በጣም ግሩምነዉ የግዚያብሔር ስራ ባአንድም በሌላ እግዚያብሔር ይመስገን ለዚህ ሁሉ የበቁት በአንተምክንያትነዉ እግዚያብሔር ይባርክህ አሜን
@user-yo4kw9im5b
@user-yo4kw9im5b 3 года назад
ከስንት ቀን ዛሬ በትእግስት አዳመጥኩ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲በጣም ድንቅ ታምር ነው መምህራች እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመኖት ያርዝምልን አሜን 👏👏 ለካስ እኛ ሰዎች ልብስ ለብሰን ስንታይ ጤነኛ እንመስላለን ግን ውስጣችን ስንት ሺግር አለ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉ ያድለን በእውነት 😥😥☝️
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን አንተን በማወቅ እና የአንተ ተማሪ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እግዝያብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ቃላት የለኝም ተባረክ
@sifelghabesha8572
@sifelghabesha8572 3 года назад
መምህር ተስፋየ ይሔን ቪዲወ የመዳማ ኪችን ሆኘ ሁለት ቀን አድርጌ አዳመጥሁት ያለፈውን የሀጢያት ጊዜ ለእናቱ ለእመቤታችን አማንየ ብሎ በሰጣት የምህረት ቃል ኪዳን ይቅር ይበለኝ በመንፈስ ቅዱስን አምላክ በልቦናየ አሳድሩ እደ አንተ ያሉትን እግዚአብሔር ያደረባቸውን ወንድሞች ትምህርት ሰምቸ ቃሉ በልቦናየ በአምሮየ አድሮ ልጁ ልባል እፈልጋለሁና ወለተ መድን በፅሎታችሁ አስቡኝ ወንድማችን ከጠላት ዲያብሎስ ሴራ ተጠብቀህ እድሜና ፀጋ አድሎህ ህይወታችን ጥሩ መንፈስ አሳድርብን እግዚአብሔር በአንተ ላይ አለና አሜን❤❤❤
@sndayogebrihans1334
@sndayogebrihans1334 3 года назад
መምህራችን ቃልሂወት ያሰማልን ለለነሱ ደደረሰ እአምላክ ለኛም ይድረስብን አሜን ፫
@lidiya727
@lidiya727 3 года назад
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው!!!
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 3 года назад
መምህሬ አታልቅስ 😭 በደስታ እናለቅሳለን እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@smoorrttt87
@smoorrttt87 2 года назад
በእውነት መምህር ቃለ ህወት ያሰማልን በጣም ግሩም ነው
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 3 года назад
የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክብረ ምስጋና ይደረሰው እናንተን የረዳ እኔንም ጎስቆላ ይረዳን አሜን
@user-my2ko2wl7w
@user-my2ko2wl7w 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 3 года назад
በጣም የምጋርም ታሪክ ነዉ ፈጣሪ ልብ ይስጣን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 3 года назад
የእህታችን ብርታት በጣም ደስ ይላል መንፈሳዊ ቅናት አደረብኝ የእውነት እኛንም ያበርታን ትግስታዋ ፅናቷ ብርታቷ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያበርታት አይነ ልቦናችንንም ያብራልን መምህር አድራሻ አስቀምጡልን ወደ እግዚአብሔር እን ቅርብ ወደኛም ይቀርባል
@hayatahmed2608
@hayatahmed2608 3 года назад
መምህርዬ ቃለ ህወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታህ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-ho6px5lg4v
@user-ho6px5lg4v 3 года назад
ስለ ማይነገረዉ ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
@miopmiop4226
@miopmiop4226 3 года назад
መምህሬ ካንተ ብዙ ነገር ተምሬ አለው።ብዙም አውቄያለው ።መምህር በለቀካቸው በገጠመኞች መካከል የእኔም መከራ እና ሂወት አለበት ። ወዳምላኬም ተመልሼም ልኡል እግዚአብሄር ምን ያህል ከእኔ ጋር ወይም አጠገቤ እንዳለ አውቄያለው ።መምህር ከዚህ በላይ አባትነት ምን አለ።እውነት ነው እግዚአብሄር ቅርብ ነው ።እና ወገኖቼ ሁላችሁም ይህን ፅሁፍ የምታነቡ ሁሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@yenutilahun3362
@yenutilahun3362 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችንን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@user-ts9xj4db5w
@user-ts9xj4db5w 3 года назад
መምህር ተስፋየ ጸጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ እኔ ባንተ ኑሮዬ ባንተ ሃ ብየ መኖር ጀምርያለው እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ከሰንበት ትምህርት ቤት ወጥቼ አለማዊ ሁኘ ጠፍቼ ነበር የጠፋች በግ እግዚአብሔር ፍልጎ አገኘኝ ምክናየቴ መምህሬ ነህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኔ ቃላት የለኚም መሰደቴን አማርር ነበር ለካም ለበጎ ነው ተመስገን 🙏🙏🙏
@selamye.mariyamlij3886
@selamye.mariyamlij3886 3 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎት በዝህ ገጠመኝ ያልተማረ አለ ለማለት ይከብዳን እኔ በጣም ከንቅልፌ ነው የነቃሁት ስነቃ ህይወቴን ሳየው አዘንኩኝ በገጠመኝ 113 ያለው የእህታችን ህይወት ነው በጣም ያነቃኝ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ልቤን ወደ እሱ ቢመልስልኝ በፆሎት በፆም ለመትጋት እየሞከርኩኝ ነው ግን አቤት ፈተናው መብዛቱ ብቻ እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህር ተስፋየ አበራ 🙏
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 года назад
እመኑ በእርሱ ድንቅ ያረጋል ጌታ ለአንተ የሚሳንህ ነገር የለም የኔ ጌታ ስምህ ከፍ ይበል አሜን አሜን አሜን
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 3 года назад
ኤፍታህ(ተከፈት)ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲
Далее
NOOOOO 😂😂😂
00:15
Просмотров 6 млн
Чистка пляжа с золотом
00:49
Просмотров 276 тыс.
Вопрос Ребром - Субо
49:41
Просмотров 1,1 млн
NOOOOO 😂😂😂
00:15
Просмотров 6 млн