Тёмный

87ኛ A ፈተና ገጠመ፦ ለደብተራ መንፈስ ጥቃት የሚዳርጉ የህይወት ገጠመኞች 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 47 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 фев 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 271   
@kenilove973
@kenilove973 Год назад
ላንቺ የደራሰልሽ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ይድራስልኝ🙏በፀሎታችሁ አስቡኝ ወንድም እህቶቼ
@mennayenatua5125
@mennayenatua5125 9 месяцев назад
Enenme bekeduse mikael asebugne betelotachu🙏🙏
@user-rf2hb6sm8t
@user-rf2hb6sm8t 9 месяцев назад
ሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል እንደረሰልሽ ለኛም ይደርስልን እህታችን መምህራችን እማይዬ ሳላም ፍቅር ደስታ ባለክበት ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ ❤❤❤ ኑርልን የዘመናችን እንቁ መምህራችን❤❤❤
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 Год назад
እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ ቅዱስ ኡራኤል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-po7kt1pu5r
@user-po7kt1pu5r Год назад
ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም ይርዳን✝️
@yefru6008
@yefru6008 Год назад
😊
@tihitnawondesn8778
@tihitnawondesn8778 7 месяцев назад
Amen
@haylomgubesa5037
@haylomgubesa5037 Год назад
አይ መምህርዬ እራሱ አጂሬዉእኮነዉ እኛበስደት አለም ያለን ሰወች መድሃኒታችንን ያገኘነዉ በኔበኩል ሃወቴ ጨለማነበር በናተነዉ ሂወቴን ያገኘሁት ከብአድአምልኮ ዉጪ ደብተራ አደልእዴ እኔ አምሳሌ ባለቤቴ መርጌታነበር ግን ፀበል ልሄድስል ያስቀረኝነበር እናትን የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን
@almnatgete7566
@almnatgete7566 Год назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኴን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ኡራኤል ወራዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 Год назад
Amen amen amen 🙏
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Год назад
AMEN AMEN AMEN
@mesidesign12
@mesidesign12 Год назад
Amen
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን እናመሰግናለን በፀሎታቸው አስብን በጣም ተቸግረናልን በስግደት ወለተ ስላሴ አፀደ ማርያም እህተ ሰንበት
@tesfayhadis6975
@tesfayhadis6975 Год назад
📿📿📿📿📿📿📿🗨🗨🗨🗨🗨
@kesetebitusamlak1473
@kesetebitusamlak1473 Год назад
ወይጉድ ምናይነት የሚገርም ነዉ አንደዉ መምህር ተስፌ የምታቀርበዉ ገጠመኝ በሂወታችን ያስለፍነዉ የመናፍስ የሚያደርስቡን ምንሃል አንደሚጫወቱብን አንዴት አንደምንማር አየረዳከን ነዉ አናመስገናለን ህታችን የገርማል አግዚያብሔር አንዴት አንደሚወደሽ የቅዱስ ሚካኤል የሚወድሽ አደለኛ ነሽ ሰለሁሉም አግዚአብሔር ይመስገን.።
@saniatube2360
@saniatube2360 Год назад
አባትሽ ሳላመሰግናቸው አላልፍም ዋውው የኔ አባት አይደለም እንደዚህ ወልደነ ከወንድ ጋረ ቆመን ካየን ማታ የቀበቱ መአት ነበረ ሚወረድብን# ዶባይ አብዛኛው ክረሰቲያን ናቸው ደሰ ሴል#እህቴ እናመሠግናለን ታሪክሸን ሰላካፈልሺን#ደብተራ የቤተክረሰቲያን የጀረባ ቀማል የሥራህ ይሰጥህ#መምህራችን ሠማዕቱ ቅዱሰ ጊዮረጊሰ ካንተ ጋረ ይሁን የሥደት አባታችን ደሥታሕ ደሰታችን ነው
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Год назад
አቤቱ ጌታዬ ተመስገን ከመጀመሪያው ጀምሮ ግማሽ ግደረስ የኔ ታሪክነው በስደት መጥቼነው የነቃሁት ቅዱስ ሚካኤል አባቴነው እድነቃ በምልጃው ካምላኬ ያስታረቀኝ ከርኩሰት የመለሰኝ 🥹🥹🥹
@woldeamanuelhabte708
@woldeamanuelhabte708 Год назад
መምህር ስለነ መላከመንክራት እና የመሳሰሉት ጋር ዉይይት ይኖራል መባሉን ስንሰማ በጣም ነዉ ደስ ያለን ህዝቡን እያደናገሩ ያሉት ይለያሉ ደስ ብሎናል
@almazalmaz6619
@almazalmaz6619 8 месяцев назад
አቤት መምህር ተስፋየ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን ይጠብቅህ ቤትህንም ልጆችህንም ረድኤቱን በረከቱን ያብዛለቹሁ ስለድካምህ ቅዱስ ሚኪኤል ይጠብቅህ ይባርክህ
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e Год назад
እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ኡራኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ምልጃ ጸሎቱ አይለየን መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ኤፍታህ ብለን ጀምረናል👏
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Год назад
ኤፍታህ ምስጢረ ሥላሴ ጀግና የዘወትር ትምህርት ተከታታይ
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አእህቴ ታድለሽ ሁለየም የሁሉ ንም ገጠመኝ እያየሁ አይሻለሁ ፀጋውን ያብዛልሽ በፅሎት እስብኝ ምእመናን ወለተ ሰንበት
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 11 месяцев назад
ወለተ ስላሴ
@h6ey335
@h6ey335 Год назад
ወይ የባለቤቷ እምነቱ ደስስል አመ አምላክ ለምኖ ያጣ የለም ክብር ይግባትና🙏 በስመአብ ፈተናው ግን😔 ያው እግዚአብሔር ለምወደው ነው የምፈትነው እንጅ የምገርም ፈተና ነው🤔
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
መላኩ ዑራኤል የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር 👏 መምህር አባቶችን እንዳከበርህ እግዚአብሔር ያክብርህ እውነት ነው ትንሽ መቆየቱ ጥሩ ነው በተለይ አሁን ካለንበት ወቅት አንፃር ትንሽ ይቆይ ።በየ ቤተክርስቲያን ተሰግስገው የተቀመጡ ያፈነገጡ ደብተራዎች እንዳሉ ግልፅ ነው ቀዳሽ ቄስ ሁኖ መጫኛ ማቆብ፣በባዶ ብርሌ ጠጅ የሚሞላ ፣ኮከብ የሚቆጥር ከቤተሰቡም ሁለቱን በሽተኛ ያደረገ አውቃለሁ በሁአላ ግን ከቅዳሴ ታግዱአል ።እነሱ እያወቁ እንዳላወቁ እየሆኑ ነው። እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ወሬአቸው ፣ፅሀፋቸው ሁሉ ገንዘብ ገንዘብ ለህዝቡ ምንም ግድ የላቸውም ።
@user-od9ps1eb6w
@user-od9ps1eb6w Год назад
ሐነዬ እረብዙታሪክ አለ በቤተክርስቲያን ተወሽቀው ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው መምህርም ልክነው እድሜ ይስጠው የኛጎረቤት ቤተክርስቲያን ቤት ተሰቶት ሚኖረው ደፍተራነው ግን በጣም የጎዳን ብቻ ፈጣሪ ይቅር ይበለው ሰላም በቤተሰቦቼ ያሳጣው አውንድረስ እያበጣበጠን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
@@user-od9ps1eb6w አሜን አሜን አሜን እህቴ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@mulu04j
@mulu04j Год назад
ለሧ የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን ጥላታችንን ከግራችን በታች ይጣልልን
@user-by6hm2zd9p
@user-by6hm2zd9p Год назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል ሊቃነ መላእክት ወረሀዊ መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሳችሁ
@tegegnebeze7052
@tegegnebeze7052 Год назад
የዘወትር ተከታታይ እህታችን
@user-by6hm2zd9p
@user-by6hm2zd9p Год назад
@@tegegnebeze7052 🙏
@saabcell5625
@saabcell5625 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@saraT22
@saraT22 Год назад
ከነፍስ ማዕድ ምወደው ታሪክ የመጥቁራን ነው በመሃል መምህር ሲያወራ ትዝ አለኝ የፄዋ ለፅድቅ በረከቱ በሁላችን ላይ ይደር እንደቴ እንደሚመስጥ ታሪኩ እኮ ማርያምን የነፍስ ማዕድ 3 ላይ አድምጡት የእግዚአብሔር ፍቅሩ ትዕግስቱ ያስደንቃል 🥺😥❤
@mareell777
@mareell777 Год назад
ቸሩ መድሐኒአለም ህይወታችንን በእውነተኛና በዘላቂ ፍቅር ከውጫችንም ከውስጣችንም ይሙላብን ይሙላልን
@ellenibirru4753
@ellenibirru4753 Год назад
መምህር እንኳን ደስ አለህ ሜዲያ ላይ ከሜስማ ስው ጋር ነው መነጋግረ እግዚአብሔር ይመስገን ለአባቶች ርጅም እድሜ ይስጥልኝ ለአንተም እመቤታች ክብር ታድልህ
@rahelmesfin
@rahelmesfin Год назад
እውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔ ብዙ ተምርኩኝ ለኛም በረከት ይድረሰን ድነን ለመመስከር ይድረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@getachewsisay5277
@getachewsisay5277 Год назад
በእውነቱ በሁላችን ላይ የሚታይ ገጠመኝ ትምህርት ነው በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን
@edombejiga
@edombejiga Год назад
...
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m Год назад
እረ በፈጣሪ በቃችሁ ይበለን ከማርተኛና ከደፍተራ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛንም ከታሰርንበት ፈጣሪ ይፍታን
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-zl6iu3fd8x
@user-zl6iu3fd8x Год назад
*_እንካን ደህና መጣህ ውዱ መምህራችን የቅዱስ ኡራኤል አማላጅነትና በረከት አይለየን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አስተማሪያችን መካሪያችን እመብርሃን አትለይህ የሚገርም የህይወት ታርክ ነው ክፍል 2 በጉጉት እንጠብቃለን_*
@mysolo2613
@mysolo2613 21 час назад
ላንቺ የደረሰልሽ ቅዱስ ሚካኤል ለኛም ይድረስልን፤
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Год назад
ተመሰገነ አምላኬ እግዚአብሔር አምላካችን ቤተክርስቲያችንን ከውሰጥ እሾክ የሚተክሉትን አደብ ያሰገዛልን ጠሞ እንዳይቀሩ ለንሰሐ ያብቃቸው መምህር ሰላም ይብዛል ሁሉ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አብሮ ስላለ እናመሰግነዋልን
@woldetadele1718
@woldetadele1718 10 месяцев назад
እግዚሐብሔር ፀጋቹን ያብዛላቹ ልጆጅሽን እግዚሐብሔር በጥብ የሳድግልሽ ።በረከታቹ ይደርብኝ ወልደየሱስን በፀሎት አስቡኝ።
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v Год назад
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻
@tajtaj9676
@tajtaj9676 Год назад
በስመአብ ሙሉሁን የኔ ህይወት ነው ገጠመኙ አሁን አንድ አመት አልፎኛል እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ በፀሎታቹ አስቡኝ የገጠመኝ ተማሪሆች አስከአለ ማርያም ብላቹ ከኔ ካጥያተኛዋ የበረታቹ
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Год назад
አስገራሚ ታሪክ ነው እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ እህቴ
@selam801
@selam801 Год назад
ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ዑራኤል እንኳን አደረሳችሁ ምእመናን so ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Год назад
እካን አብሮ አደረሰን 🕊🕊🕊🕊
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Год назад
መጥተናል ውድ ኣህቴ
@elsahagose2201
@elsahagose2201 Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረስን
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Год назад
አሜን አሜን አሜን
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 Год назад
መምህርዬ የኔ ትሁት በእውነት ትልቅ ትምህርት አግኝተንበታል ሁኔታው ቢለያይም ይሄ በየቤቱ የሚገጥም ጉዳይ ነው በስሙ ስለሚመጡ ነቅተን በፀሎትና በስግደት በመትጋት መኖር አለብን ስንቶቻችን በመንፈሳዊ ህይወታችን ተኝተናል ስንነቃ ደግሞ ስንቶች በስሙ አታለውናል ብቻ የሚጠብቀን መልአክ ሁሌም ይጠብቀን፡፡
@user-vy2fq6xb4c
@user-vy2fq6xb4c Год назад
አንካን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ኣሁን መግባቴ ነው ቁዱሰ ኡራኤል መልኣክ ኣአሙራችን ይክፈትልን ኣሜን ገባ ገባ በሉ መኣምናን ኣይረን አንማማር
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p Год назад
እንኳን ደና መጣክልን መመህራችን በእውነት የህታችን ገጠመኝ ለሁላችንም ትምህርት የሚሆን ነው በደንብ እንማርበት እህታችን በርች
@yoditogbakristos1809
@yoditogbakristos1809 Год назад
እንኮን አደረሰን እህታችን በጣም ሚገርም ገጠመኝ ብዙ ትምህርት ነውያገኝሁበት ጥሩቤተሰቡ ቅዱስ ሚካኤል ይባርካቹ ❤❤❤
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Год назад
እውነት በጣም ይገርማን አቤት ቃለ ህይወትን ያስማልን
@Eyaasu
@Eyaasu Год назад
በመጀመሪያ አክሰንቷን ሰምቼ : በወያኔ ጊዜ በሷ ዘመዶች የተገደሉብኝ ዘመዶቼ ትዝ ብለውኝ : መስማቴን ላቆም ነበር :: የቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ መሆኗን ሳውቅ : እኔም የቅዱስ ሚካኤል የስለት ልጅ ስለሆንኩ : እስከመጨረሻው ሰማኋት :: ወደ ዝሙት ስትሄድ : ይቅርብሽ ብሎ ነግሯት ያለፈው በጣም ደንቆኛል :: ቅዱስ ሚካኤል : የኔ ጠባቂ : ሁሌም እኛን ከክፉ እንደጠበቀን ነው : እኛ ግን አስቸግረነዋል:: እንኳን ከክፉ ሁሉ አድኖሽ : እንኳን ለዚህ ድል በቃሽ :: የቅዱስ ሚካኤል በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Год назад
በስመአብ በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው አንደበታ ሲጣፍጥ ለኛም እመቤቴእንዳንቺ ጥሩ የትዳር አጋር ትስጠን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞
@martadesalegin7821
@martadesalegin7821 Год назад
ሰላም ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣ
@gebregziabher100
@gebregziabher100 Год назад
መምህር ጠይና ይሰጥልን በእድሜ እግዚአብር ይጠበቅልን ልጄ ታሞብኛል ኃይለማርያም ብሎ ይፀልዪለኝ ። ያቀረቡልን በቪድየ ያየነው የእህታችን ገጠመኝ የልጀም ተመሰሳይ ነው እና ትምህርቱን መማር አልቻለም ልጁ የቤቴክርሰቲያን አገልጋይ ነው በዛው ነው ያደገው እና መምህሬ አድራሻ ቢነግሩኝና ይዠው እንድመጣ።
@mimialmu3958
@mimialmu3958 Год назад
እንከን በሰላም መጣ መምህራችን ለአንቺ የደረሰሽ ቅዱስ ሚካኤል ለአንም ይድርሰኝ
@helin6219
@helin6219 Год назад
በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እጅግ አስተማሪ ነው እህታችንም እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ሁላ ይፈፅምልሽ ከነ ቤተሰብሽ
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g Год назад
የሱሬዉ ነገር አሁንም ሊታሰብበት ይገባል ትኩረት ተሰጥቶት መሰራት አለበት አባቶችም ማዉገዝ ይኖርባችዋል ምክንያቱም ወጣቱን ለዝሙት እየማገደ ያለዉ እሱ ነዉ እኔ ወሬ ለብሸ አላወቀም ነበር አንድ ቀን ስለብስ ያምርብሻል አሉኝና ለበስኩት በ1 ቀን. 4 ወንድ ተዋዉቄ መደዋወል ጀመርኩኝ ሁሉም ለዝሙት ነዉ የሚፈልጉኝ ነበር በመሀከል እግዚአብሔር ሲያወጣኝ ድንገት ተሰደድኩኝ እንጂ ያን ሱሪ ከለበስኩበት ጀምሮ ፈተና ነበር በጣም ብዙ የማዉቃቸዉ ልጆች ሱሪ እና አጭር ቀሚስ የለበሱ ሴቶች በጣም ፈተና ላይ ናቸዉ ዘማዊ ሆነዉ ከትዳር እርቀዉ ህይወታቸዉ ተበለሻሽቶ ነዉ የሚኖሩት እባካችሁ የአለባበስ ጉዳይ ሊሰራበት የሚገባው ነገር ነዉ
@abc12452
@abc12452 Год назад
በትክክ የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ በየ ቤተክርስቲያኑ ቢወገዝ ቢሰራበት ጥሩ ነዉ እኔ ቤተክርስቲያን ሲኬድ ብቻ የማይፈቀድ ይመስለኝ ነበር ስደት መጥቼ ነዉ የገባኝ
@h6ey335
@h6ey335 Год назад
እምገርም አባት ናቸው🤔 እግዚአብሔር ለቅኖች ቅን ነው🙏#የኔ_ቅዱስ_ሚካኤል ስራህ ድንቅ ነው እኛንም ጥበቃህ አይለየን🙏የልጅነቷ በሀሬ ስታወራ ስለኔ ነውዴ አልኩኝ 😁 ውጭ አልወጣም እንጅ እቤት በጥባጭ ነበርኩ አሁን ላይ ሳስበው አቤት ልዩነት እላለሁ🤔
@user-xr2ub5kx5c
@user-xr2ub5kx5c Год назад
ከቤ ነሸ😂😂
@h6ey335
@h6ey335 Год назад
​@@user-xr2ub5kx5c አረ😁😁ከቤ ማለትኮ ወንዳወንድነት ማለት ነው እኔ ደሞ ብርቅዬ ስለነበርኩ ነው እጅ ሱር አለመውደዴ ነው የጠደቀልኝ አልብስም ነበር😁የመጨረሻ ስለሆንኩ ተዋት እሽ እሽ ስለምሉኝ ነው ደሞ እኔ እቤት ውስጥ ብቻ ነው ረባሽ ከበር አይወጣም ፈር ነኝ😁
@akezahagus-hs8kf
@akezahagus-hs8kf Год назад
በእውነት ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የኔ ውድ በቀጥታ ሁሌም እደውላለሁ አታነሳልኝም
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z 3 месяца назад
መምህርዬ በጣም ደስ እሚል ገጠመኝ ነው እህቴ ቅዱስ ሚካኤል ላንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስልን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@mal4048
@mal4048 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እና የአባቶቻችንም ስም የሚያጠፉትንም የሚያስተውሉበት ልቦናቸውን ያብራላቸው ማለት ነው
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr Год назад
እግዚአብሔር ያሰማልን መምህር በእወነት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን🤲🤲🤲
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Год назад
እርሱ በኪነ ጥበቡ ይጠብቅህ እውነት እኔም ደስ ብሎኛል ስንት ጉድ ነው ፈጣሪ የቻለው እኮ መፈተሽ ያለበትን ሳይፈትሹ ለትውልዱ ድህነት እሚሆኑትን ሰዎች ያሳድዳሉ አይ አለመንቃት እውነት እንዴት ቢያደነዝዛቸው ነው አጅሬው ብዬ እኔማ ትቻቸዋለው ብቻ በርታልን መምህር እኔ ለዘመናት እንደ እንጨት ብል የበላኝን ክፉ መንፈስ ያወኩት ባንተ ነው እኔ መሰረቴ ከልጅነት እስከውቀት የተዋህዶ ልጅ ነኝ አባቴ ደሞ ለሐይማኖቱ ሟች ፀሎተኛ ግን ዝምምምምም እየፆምኩ እየፀለይኩ እየተጠመኩ ግን ባዶ መነሻው ምን እንደሆነ ምንም በማላውቀው ግን ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ አምልኮ በኔ ዘመን ማላውቀው ቆሻሻ እማይረባ መንፈስ ያወኩት ባንተ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተባረክልን ። እንዳንተ አበጥሮ ስለ መንፈስ ስለ ደብተራ ድሮ ተምረን ቢሆን እና እንዴት ከነኚ ክፉ መንፈሶች መዳን (መፋለም ) እንዳለብን ብንማር ዛሬ የተጎዳ በየመንገዱ እድሉ ተወስዶ እብድ እሚባል ያዳምና የሄዋን ዘር ባልተገኘ ነበር ። አሁንማ እንኳን ጓደኛ ዘመድ ቤተሰብ የከፋበት ዘመን ላይ ደርሰናል እሱ መድሐኒያለም ይታደገን ድንግል ጥላ ከለላ ትሁነን 🙏
@user-pd7ji5rb6x
@user-pd7ji5rb6x Год назад
እኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ውድ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ራጉኤል ወረሀዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የኛ እቁ መምህር እግዚአብሔር ባለህበት ከነ መላ ቤተሰቦችህ ይጠብቃችሁ እስኪ ለመምህራችን ከነቤተ ሰቦቹ በጸሎት እናስባቸው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ መምህራችን አሜን፫
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asde301
@asde301 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእወነት ቃለህይወት ያስማልንአሜን
@solomonfantahun9840
@solomonfantahun9840 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን
@user-vl3mk9ff3d
@user-vl3mk9ff3d Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህዉት ያስማልን እንካን ደህና መጣህ ምዕመናን እድሁም መምህራችን በፆሎት ኣሱብኝ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም የሚገርም ነው
@woldegebreal4482
@woldegebreal4482 Год назад
መ/ር ይጋለጥ እባክህን እዝህ ሀዋሳ ክዳኔ ምህረት አቡኔ አረጋዊ አጋለጡት መነፈሶቹ እየመጡ የኛ ነዉ እያሉ ብናገሩም ሰዉየዉ አላቆም ስል ዉሳኔ ሰጥተዉ ሸኙትና ለሎች መማሪያ ሆኑዋል.................................................
@meduzenbe96
@meduzenbe96 Год назад
አመተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ
@user-tx9ej2rm4q
@user-tx9ej2rm4q Год назад
ወይጉድ በየቤቱ ያለውን ግድ ቤት ይቁጠረው እራስችንን የምንመለከትበት ትምርትም ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እንኳን በደህና መጣችሁ የትዋህዶ እቁውች መምህር ፅጋውን ያብዛልህ እውነት በጣም ይገረማል ምርጥ ገጠመኝ አፌን እንደከፍትኩ ነው አቋርጠ ክፍል ሁለት በጉጉት እንጠብቃለን እነዛንም ተቃዋሚውችን ልቦና ይስጣችው እንኳን ለኡራኤል በዕል በሰላም አደረሳችሁ የትዋህዶ ልጆች ኡራኤል አባታችን ምልጃው አይለየን 👏🙏
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ስንት ግዜ ታገስክ እኞም ታገስን ስው ደም እንባ አስለቀስ እኳ የደብተራዋች ማጋለጥል ጥሩ ነው ይህን ሰምቶ ንስሀ ገብቶ ቢመለስ እንኳን እንጂ በጣም ከባድ ነው እህቴ ላንች የደረስ ቅዱስ ሚካኤል ለኞም ይድረስልን 🙏❤️🙏
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Год назад
አቤቱ እግዝአብሕር ሆይ ክዘህ ክፈ መንፈሰ ደብተራ አደነና አውጥኝ መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ እህቴችን ቅል ህይውት ያሰማልን
@saabcell5625
@saabcell5625 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@user-vu8zb6lm6c
@user-vu8zb6lm6c Год назад
በዉነትቃለህይወት ያሰማልን
@Tsedi2112
@Tsedi2112 Год назад
የኔን አባት አስታወስሽኝ ነብሱን ይማረው! ላንች የደረሰ ቅዱስ ሚካኤል ለኔም ይድረስ!
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 Год назад
ውዱ መምህራችን የነፍሳችን መጋቢ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒያለም የአለማት ፈጣሪ እማ ፍቅር ምትወዳት ትጠብቅህ
@besemselasysemeselamawlnea471
በስመ ስላሴ ስም የድንግል ማርያም ልጅ ሰላማችንን ያብዛልን ዘመድኩን እሚባል ስው በግብረገብ በር ያላለፈ ጌቶ ነው ተሳዳቢ ምንም የጨዋነት ምልክት የሌለው ጌቶ ነው ሴቶችንሚዲያ ላይ (ሸ )የሚናገር ተራ ሰው ነው ዘመድኩን ፅበል ተጠመቅ ከነግብራበሮችህ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬⛪️⛪️⛪️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Год назад
አለማጋለጥ ለዳቢሎስ ፈንታ መስጠት ነው ብዬ አስባለሁ ። ግን ደብተራ ከሴራው ተላቆ ንሰሀ ይገባል ማለት ለኔ ዘበት ነው ። ግን ቢገቡ ደስ ይለናል ። ደብተራ አልማጭ እና አልምጥ ነው ።
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 Год назад
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እኛንም በፀሌት ነእስቡን መምህር ፈጣር ረጅም እድሜ ይስጥህ
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ መምህር
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Год назад
መምህር ደብተራ ቤተሰቦቸን ሀብት ጨርሶብናል ከብቶችን ገደል አስገብቶ ፈጀብን ደብተራ ያለም መዳንት አመድ ያድርግህ እዳከራተትትሀኝ ያከራትህ
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 Год назад
እሰይ እልልልልልል በጣም ደስ የሚል ዜና ነው እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህር ይህ የናንተ እና የአባቶቻችን መገፋት በቤተክርስቲያናችን ላይ ያመጣውን እያየን ነው እግዚአብሔር መልስ አለው ተመስገን
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Год назад
እንኳን በሠላም መጡልን ውድ መምህራችን
@yesilaselij7662
@yesilaselij7662 Год назад
በራማው ንጉስ ልለምናችሁ በኩላልቲ ህመም ምክንያት አምስት አመት ስታጠብ ቆይቶ አሁ ከሁለት ሚሊየን በላይ ተጠይቆ አሁ በሶሻል ምዳ እያሰባሰበ ነው እኔ ደግሞ ወደ ፆሎት እንዲገባ እየሞከርኩት ነው ልጁ ካወቅሁት ሰወስት ቀኒ ነው እና እሺ ያልሽኝ አረጋለው ከዚህም በፊት ሳረገው ነበር አሁን አረገዋለ ብሎኛ ስለ እግዛብሄር ልለምናቹሁ ግብረ ማርያም ብላቹሁ በፆሎት አስቡሉኝ እግዛብሄር ታርክ ይቀይራ ያስተምራልም ፣ ከኔ የበረታቹ አሱቡ በፆሎታችሁ መምህርም አደራ ግብረ ማርያም ነውስሙ ለዘብብና ለሰላም፣ኤልዳ ንገርልኝ እንድያጉዙት አደራ ግብረ ማርያም በፆሎት አሱቡት
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Год назад
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝልን
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Год назад
እግዝአብሔር ይማሪው ይደበሰዎ
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 Год назад
Emamelak Tedabesachihu 🙏
@herimelasime8621
@herimelasime8621 Год назад
እግዚአብሔር ይማርሽ/ህ
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v Год назад
እግዚያብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደስ አለህ በጣም ደስ የሚል ነው 🙏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Год назад
መምህር እንኳን ደህና መጣ መድኃኔዓለም አባቴ ዉይ ግን ሰው ለምን እንደዚ ጨካኝ ይሆናል እንደት እያዋቀ ከእግዚአብሔር ይልቅ የዳቢሎስ ወዳጅ ይሆናል ልቦና ይስጠን ፈተና ሲበዛ በሆዋላ በጎ ነገር ይዞ ይመጣል ታድለሽ ✝️
@mebratgashaw8408
@mebratgashaw8408 Год назад
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ
@gafat
@gafat Год назад
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@meretdustyY
@meretdustyY Год назад
ዘመድኩን. እብደቱ. እዴት. እደምያረገው.. እግዚአብሔር. የማረህ. አልኩት. ታማል
@yohannesgezahegn7399
@yohannesgezahegn7399 Год назад
መምህር እንኳን ደስ አለህ ደስ ብሎናል
@user-rr3ky8zq5e
@user-rr3ky8zq5e Год назад
መምህር በርታልን እግዚአብሔር ሀይል ይሁንህ
@merichannel743
@merichannel743 Год назад
መምህር ፤ መድኀኔዓለም ፡ ያበርታህ !!! እኔ ፡ ላይ ፡ በሰማዕቷ ፣ በተክልዬ ፣ በቅድስት ፡ ክርስቶስ ፡ ሰምራ ፡ ፀበል ፡ ብዙ ፡ ተአምር ፡ ተደርጎልኛል እኔ ፡ ላይ ፡ የተያዙት ፡ ደብተራዎች ፡ ከመብዛታቸው ፡ የተነሳ ፡ በፀበል ፡ ሲገረፉ ፡ " አኛ ፡ የደብተራ ፡ መንጋወች " ብለው ፡ ነው ፡ ሲለፈልፉ ፡ የነበሩት
@EeEe-sw9kl
@EeEe-sw9kl Месяц назад
ላንች የደረስልሽ ቅዱስ ሚከኤል ለኔኛ ልስድቴቹም የድረስል❤
@user-ip3iv4jd3z
@user-ip3iv4jd3z Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን
@tesfayhadis6975
@tesfayhadis6975 Год назад
ጭጮ
@waqaayyootikseekootibakkaahund
ሰላም መምህር
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጣችሁልን አባዬ 🤲🤲🤲
@user-ke1ed8tw5m
@user-ke1ed8tw5m Год назад
ሰላም የመምህራችን ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ኡራኤል የመምህራችን ተማሪዎች የት ሄዳችሁ ነው ብዙ ሰው እያየሁ አይደለም ኑ አብረን እንማር
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@tihitnawondesn8778
@tihitnawondesn8778 7 месяцев назад
Keduce mikale lanechi yederse legnm yedreselen yene abate 12🙏🙏
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Год назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
@Fre-Hiwot
@Fre-Hiwot Год назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር! አንግህ የሚመልስ ተገኝቷል እንኳንም አባታችን የተሻለ ሀሳብ አመጡ ተመስገን።
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p Год назад
እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችንእንኮንደናመጣህልን
@nebiudaniel
@nebiudaniel 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@limalima4922
@limalima4922 Год назад
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ሚገርም ገጠመኝ ነዉ
@beletukassye8250
@beletukassye8250 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@salamfentun8512
@salamfentun8512 Год назад
ሰላም መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን እንኳን ደስ አለህ የኛ እንቁ መምህር
@marayam-v4t
@marayam-v4t День назад
Baxam gatmnyochk dasa yela mahre enem adeqan enagaralw mamer
@tsedi8996
@tsedi8996 Год назад
እንኳን በሰላም መጡልን ውድ መምህራችን ፀዳለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ በጥርስ ህመም ተሰቃየሁ😭
@martadesalegin7821
@martadesalegin7821 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ ይላክልህ ይላክልሽ
@tsedi8996
@tsedi8996 Год назад
@@martadesalegin7821 አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ እመብርሃን ታክብርልኝ
@user-qz3mv7jg7n
@user-qz3mv7jg7n Год назад
እመ አምላክ ታስብሺ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Год назад
ሰነ ጎልጎታ ጸልይ እና የተጽልበት ዉን ታጭ😢እግዚአብሔር ይማርሽ, የጥርስ እማም ከብድ ነው 😭
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z Год назад
ምህረቱ ይላክልሽ አይዞሽ እማ ጸሎት ቅዱስ ዑራኤል አይለየሽ 😍
@tizugeche8039
@tizugeche8039 Год назад
በመጀመሪያ ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚሀብሄር ቤተሰቦች እናመሰግናለን መምህር
Далее
Чистка пляжа с золотом
00:49
Просмотров 258 тыс.
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01
Чистка пляжа с золотом
00:49
Просмотров 258 тыс.