Тёмный

132ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ በ "..አባታችን ሆይ.." ፀሎት ጭቅጭቅ ተነስቶ ወደእናቱ እቅፍ የተመለሰ ወጣት 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 431   
@modayadi7956
@modayadi7956 2 года назад
የጌታችንናየመደሐኒታችን የሲየሱስ ክርስቶስ እናት አማላጃችን #እማ ፍቅር ማርያም ሆይ እንወድሻለን!የስደት ስቄ እናቴ ድጋፍ ዘለላዬ🙇😭😭💝✅
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 2 года назад
ይሄን ላደረገ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ወንድማችን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ የኦርቶዶክስ እምነት መጣህ በቤቱ ያጽናህ ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባረክ
@tizuyemariyam9981
@tizuyemariyam9981 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@yeznmamuya5504
@yeznmamuya5504 2 года назад
ይሂንያደረገ የኛ አምላክ ክብር ይመስገን ደስየሚል ገጠመኝ
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
Amen Amen Amen
@muramelka6437
@muramelka6437 2 года назад
Amen Amen Amen
@user-xk8nk7io6t
@user-xk8nk7io6t 2 года назад
በሓቂ ቃል ሂይውት ያስመዕልና መምህር ፀጉኡ ያብዛልካ አሜን 🙏🙏🙏 እዶ ናይ ፍቅሪ ናይ ስላም እማብርሃነይ💖🕊
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣ በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ገጠመኝ ነበረ ወንድማችን መድኃኒዓለም ባበቱ ያፅናልን አሜን
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። እግዚአብሔር ይመስገን የፍቅር እናት እመቤታችን ድንግል ማርያም ያደረገችው ተአምር ነው በፍቅሯ ስባ ወደ ተዋሕዶ እምነት ስለመጣህ ልጇ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋና ይድረሰው።
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 года назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@TheDungaga
@TheDungaga 2 года назад
እየሱስ ክርስቶስ ከመምጣቱ በፊት ሁላችንም ፀጋችን ተገፎ ነበር። በሚገርም ሁኔታ እመቤታችን ብቻ ነው በገብርኤል ምስክርነት የፀጋዎች ሁሉ ባለቤት ተብላ የተነገረላት- በሃጢአት ያለ ሰው የእግዚአብሔር ፀጋ የለውም፣ ክርስቶስ ከመምጣቱ በፊት ሁሉም ሰው ከፀጋው ጎድሎ ነበር ግን እመቤታችን ብቻ ነች በፀጋው የተገኘችው ። ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ!!
@truneshabegaz1527
@truneshabegaz1527 2 года назад
መምህር ተስፋዬ አበራ ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እናመሰግናለን ክብር ለድንግል ማርያም ይሁንልን አሜን!!!
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወንድማችን እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት በሰላም መጣህ የእመቤታችን ምልጃ አይለየን አሜን!
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 года назад
እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የስተማረን የመከርን የማምላክ ልጅ የተመሰገነ ይሁን መምህር ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ 🙏🤲🏻💒
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽ
@raheel368
@raheel368 2 года назад
ማምህር አንካን ደና ማጡ የኔ ልዩ ማምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አግዚአብሔር አማልክ ❤⛪️✝️👏👏🕊️🕊️🕊️
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ከነቤተሰቦችህ ይጠብቁልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ayniyemariyamileji9858
@ayniyemariyamileji9858 2 года назад
በስላሴ ስም እንዴት ሚጣፍጥ አስተምሮ ነው መምህራችን በእውነቱ ፀጋውን ያብዛሎት እንኳን ለመናፍቅ ለኛ ለተዋህዶ እራሱ ድንቅ ትምህርት ነው ታምር ነው እናቴ ሁሌም አትለይን ከልጅሽ አስታርቂን ብፅት ንፅት የተወደድሽ የአምለከ እናት እማ በእውነቱ ኦርቶዶከስ ሚስጥር ናት አፀደ ማርያም ብላቹ አስቡኝ እህቴንና ዘመዶቼን ወደቤቷ ትመልስልኝ እመቤቴ እንደ ወድማችን አሜን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን እጅግ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ምህረቱ እና በረከቱ ልዬ ነው እኛ አላወቅንበትም እንጂ እግዚአብሔር ልባችንን ብርሐን ያድርግልን አሜን
@sebleabera4939
@sebleabera4939 2 года назад
አሜን የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ይክበር ይመስገን ላንተ የተገለፀች ድንግል ማርያም ለሌላውም ትገለፅ
@yaredloveful
@yaredloveful 2 года назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 3 ቀን ሆኖኛል እግዚአብሔር ያበርታክ በሉኝ በፀሎት አስቡኝ ገብረ ኪዳን ብላችሁ አርጋኖ ለኔ የፊቴ ብርሃን ሆኖልኛል አስቡኝ መምህር አስበኝ ።
@user-rk2ti3gd3q
@user-rk2ti3gd3q 2 года назад
እመበተ ማርያም ለኛም ድረሽልን ፈውስን አሜን አሜን አሜን ፫
@ghhh2223
@ghhh2223 2 года назад
ክብር ለናታችን ለድግል ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏👏💚💚💚💚💚💚
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 года назад
መምህር በእውነት ድንቅና አስተማሪ ገጠመኝ ነው ክብር ለአምላካችን ይሁን ክበር ለእመብርሀን ይሁን ወንድማችንን የመለሠ መንፈስ ቅዱስ የጠፉትንም ይመልስልን በቤቱ ያፅናልን ወንድማችን
@Tube-uq8xw
@Tube-uq8xw 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ። ክብር ምስጋና ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለንፅህተ ንፁኋን የኔ ልዩዩዩዩዩ እናት ክብር ምስጋና ይገባሻል ። ፀጋው ያብዛልህ መምህራችን በተጨማሪ ፣የውድስዋ መላዕክት ፣ እስከመጨረሻ ያለው ቅዱስ ገብርኤል ያበሰራት የምስራች የነገራት ኸረ ስንቱን ።እግዚአብሔር ይመስገን ምንም እንኳን ደካማ ብሆንም በተዋህዶ በቀጥተኛው እምነት መፈጠሬን አመሰግነዋለሁ ለእነሱም ማስተዋሉን ያድላቸው ወደ ቀድሞ ይመልሳቸው የእመብርሀንን ፉቅር በልባቸው ይደር
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😭😭🤲🤲
@user-qi2up4xo1As
@user-qi2up4xo1As 2 года назад
ክብር እና ምስጋና ልድንግል ማሪያም ልጅ ለእየሱስ ክሩስቶስ ይሁን 🙏🙏🙏
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር አምላክ ጥበቃው አይለይህ
@tizuyemariyam9981
@tizuyemariyam9981 2 года назад
የእናታችን የድንግል ማርያም ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ወንድም መድሀኒያለም እየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ያጽናክ
@user-vm9zm3br4l
@user-vm9zm3br4l 2 года назад
በእውነት ወንድሜ በዚህ ባለቀ ዘመን ወደ ትክክለኛዋ እና ቀጥተኛ ሃይማኖት ተዋህዶ ስለመጣህና ስለተመለስክ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ይመስገን።
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 2 года назад
ሁሉንም ፍጥረት ወደዉነት ይመልሰን አሜን
@user-mx3uc8jd3e
@user-mx3uc8jd3e 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏
@fasikatadess6307
@fasikatadess6307 2 года назад
እግዚአብኤር ይመስገን በፀሎታቹ አስቡኝ እሴተ ሚካኤል
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ መምህር ይሄን ላደርገ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይግባው⛪⛪⛪💗🕊🕊🕊 💠💠💠
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቸ ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ማርያም እንዲሁም ቤተሰቦቸን እየተማረኩ የማልለወጥ ሁኛለሁ ልቦናየን እንዲከፍትልኝ እግዚአብሔር በፀሎታችሁ አስቡኝ
@mignotnigus6314
@mignotnigus6314 2 года назад
ሰለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z 2 года назад
እንቁ መምህራችን እንኳን ብሰላም መጣህ ደሰ የሚል ገጠመኝ ቃል ህይወት ያሰማልንድንግል እመቤቴ ልቤ ይወድሻል፣ ስምሽን ሳነሳ አፌ ማር ማር ይላል፣ ማርያም ብዬ ስጽፍ እጄ ይባረካል፣ ስምሽን ስጠራ ሸክሜ ይቀለኛል፣ በከበረው ስምሽ ህመሜ ይድናል፣ ስዕልሽን ሳየው መንፈሴ ይረካል። ክብርና ምስጋና ለ ኢየሱስ ክርስቶስ እና ለቅድስተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም ይሁን❤🙇 ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጥራው❤ አይደክመኝም እኔስ ብደጋግመው ❤
@lomilomi9015
@lomilomi9015 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጀ ይደረብን መምህር እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛልን
@hana967
@hana967 2 года назад
ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እመብርሃን ወደልቡናው መለሰችው ክብር ለወላዲተ አምላክ መምሕራችን ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቄልን አሜን ፫➕
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላቸውም እንደዚህ ገብቷቸው ቢመለሱ ጥሩ ነው መምህራችን እናመሰግናለን
@eskedarberihun1053
@eskedarberihun1053 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሠገን እንኳን በሠላም መጡ ዉድ መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እናታችን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል አሜን አሜን አሜን
@jerustesfay2949
@jerustesfay2949 2 года назад
እንኳን ወደ እናትህ ቤት መለሰህ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ክርስቶስ
@user-mi3oe8ye7n
@user-mi3oe8ye7n 2 года назад
ክብሪ ምስጋና ይድረሳት የብርሃን እናት እንኳን በኣማልጁነትዋ ወደ እውነተኛዋ ሃማኖት መለሰችህ መምህራችን እግዚብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@eshetetube8790
@eshetetube8790 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን በዘመናችን ሁሉ ሳይለየን መምህራን ስለሰጠን።
@user-ts9xj4db5w
@user-ts9xj4db5w 2 года назад
እማ ፍቅር የወይን ሀርግ ወለላይቱ ማርያም የያዕቆብ መሳልል በቃ ምን ልበልሽ እምየ እናቴ ፍቅር እኮነሽ ❤
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን እመብርሀን እመ ብዙኃን ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት ወንድማችን እድለኛ ነህ አንተ ሳትፈልጋትም እመብርሀን ትጠብቅህ ስለነበር የመዳን ቀንህን አሳመረችልህ ያንተ ማማለዷን ባታምንም እሷ ግን ስላንተ ማማለዷን አላቋረጠችም ነበር ደግና እሩህሩህ እናት አለችን ስሟ የተመሰገነ ይሁን ወደ ድንቅና ስንዱ የሆነች ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ስለተመለስክ በጣም ደስ ብሎናል የጠፋትን ለመመለስ አይሰለችም መድሐኒአለም የኔ ጌታ። መምህር እናመሰግናለን የልፋትህ ውጤት ሁሌም ያማረ ነው እግዚአብሔር ይመስገን።
@user-yj3ie6um7e
@user-yj3ie6um7e 2 года назад
የክፍ ቀን መውጫ ከሞት የሚያድነው አማላጅነትሽ ለሚተማመነው አመቤቴ አችን የያዘ ማን አፍሮ ያቃል ✝️✝️✝️✝️
@hayhay9005
@hayhay9005 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም የእመቤታችን በረከቷ አማላጅነቷ አይለየን አሜን አሜን የጠፉትን ወገኖቻችንን እመ ብርሀን ባማላጅነቷ ትመልስልን ትመልሳቸዉ
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
ክብር ምስጋና ይድረሳት ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እሷ ቅዱሳን መላእክት ባይኖሩ ኖሮ ዛሬንም ባላየን ነበር በሀጢያታችን ብዛት💒✝️ሁሉንም የደቤቱ ይመልስልን መምህር
@user-oo6hr7od4j
@user-oo6hr7od4j 2 года назад
የኦርቶዶክስ እምነት መጣህበቤቱ ያድናህ ውድ መምህር ራችን ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ💚💛❤✅✅✅✅🇬🇳🇬🇳🇬🇳
@user-rk2ti3gd3q
@user-rk2ti3gd3q 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 года назад
በእዉነት ትልቅ ተጋድሎ ነው እግዚአብሔር የአባቶቻችን ፀሎት አብዝቶ ይስጥህ ተመስጬ ነው የጨረስኩት ተስፊስላሴ እንዳባቶችህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ደስ ብሎኛ ጎዶልያስ
@netsanethailegiorgies5600
@netsanethailegiorgies5600 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ታላቅ ነው እንዴት ደስ ይላል እመብርሐን ምልጃሽ አይለየን አሜን
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 2 года назад
እመብርሃን እናቴ የሁላችንንም ልቦና ትክፈትልን ታብራልን
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 2 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰምስልን እኔት እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ይሄ።ገጠመኝ አይደለም መምህር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዝስልህ አሜን ፫
@user-fm7qg8kk9j
@user-fm7qg8kk9j 2 года назад
ክብር ምስጋና ለቅድስት ድግል ማርያም ⛪⛪⛪🙏🙏🙏
@darwichcelldarwichcell6160
@darwichcelldarwichcell6160 2 года назад
AmeenAmeen AmeenAmeen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️💕🤲🤲⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️AmeenAmeen 🤲🤲💕💕💕💕⛪️⛪️⛪️❤️❤️🇪🇹🇪🇹AmeenEleEleEleEleEleEleEleEle⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@meskeremtesfaye8486
@meskeremtesfaye8486 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ገና የጠፉትን ሁሉ እራሷ እናታችን ድንግል ማርያም ትመልሳቸዋለች ወደልቦናቸው ሲመለሱ ቃለህይወት ያሰማህ መምህር♥ አሜን!
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን መጣህልንንንበፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ስላሴ ብላችሁ
@fatimaala8716
@fatimaala8716 2 года назад
እግዝአብሔርይመሰገን
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እውነትም የዋህ ነው ሌሎችንም እንዳንተ በንስሐ እንዲመለሱ ፀሎታችንን ይስማን
@tsedi8996
@tsedi8996 2 года назад
ክብር ምስጋና ይድረስሽ እመብርሃን ሆይ 👐👐🙏💖♥♥💖
@mihretekasaye2767
@mihretekasaye2767 2 года назад
በፃሎታቹ አሱቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k 2 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ክብር እና ምስጋና አምልኮተ ሰግደት ለሱ ይሁን" እመ ወላዲተ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሻል
@user-ed1ug7of4n
@user-ed1ug7of4n Год назад
ጌታቺን መድሀኒታቺን እየሡሥ ክርሥቶሥ አሥተዋይ ልቦና የድለን ለሁላቺን
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 года назад
ቃላ ህይይወት የሰመልን መምህረችን ! የእመፊቅር ፊቅሯ አማለጅነቷ እነት ነቷ በረከቷ አይለያን
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እንኴን እግዚአብሔር እረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን
@shewalemsimemga2650
@shewalemsimemga2650 2 года назад
መ ምህራች ልጁከታሰረበት እስራት በአተ አመካኝነት የቅድስት ድግል ማርያም ብርሀን እኳን በራለት በ ቤቱ ያጽናው ቃለህይወት ያሰ ማልን አሜን አሜን አሜን
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 2 года назад
ወለላይቱ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ወላድተ አምላክ ክብር ይግባት
@user-oo6hr7od4j
@user-oo6hr7od4j 2 года назад
ይሄን ላደረገ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገን ይሁን ቀጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው ውንድማችን እንዃን ወደ ቀጥተኝ
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏💚💛❤
@h6349
@h6349 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእዉት መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ ወድማችን እኳን ወደቀጥተኛይቱ ተዋሒዶ ሐይማኖት መጣሕ ይሕን ላደረገ ልዑል ዕግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን
@sarabya4574
@sarabya4574 2 года назад
ክብር ምስጋና ይግባት እመቤታቺን ቅድስት ድንጌል ማርያም መምህር እግዚአብሔር ባድም በሊላም ያስተምራል ወንድማቺን እንኳን ማስተዋሎን ሰጠህ ወደ ትክክለኝዋን ኦረቶዶክስ መጣህ
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 2 года назад
በጣም ትክክል ነህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@kidangebreegziabher1711
@kidangebreegziabher1711 2 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስየሚል ትምህርት ነው። እመቤታችን ይቅር እና በሰው ሰውኛ እንኳን አንድ ሰው እናታችን ሳያከብር እኛን ብቻ ቢወድ አንቀበለውም።
@sewasew3937
@sewasew3937 2 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ምስጋናዉ ይድረሠዉ መምህር ፀጋዉን ብዝት ያርግልህ ይሔን ትምህርት እንድንሠማ የተፈቀደልን ሁላችን የታደልን ነንና ዘወትር እናመሥግነዉ
@etalemkumelachew6052
@etalemkumelachew6052 2 года назад
አሜንአሜንንንንንንን 💚💛❤️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኔስ ከኋላ ያለው ስእል አድኖ ሳልልኝ ሩፋኤል የምወደው ነው አትስልልኝም 😭😭
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ወንድማችን እንኳን ወድ ህወሃት መንገድ በሰላም መጣ ተመሰገን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ይበዘለህ ቃለ ህወሃት ያሰማልን ደሰ ሰለ
@azebbekele4300
@azebbekele4300 2 года назад
መምህር ተባረክ ሁሌም ድንቅ ነገርን ከአንተ አሰማለሁ እመቤቴ ትጠብቅህ
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ወድማችን እንኳን በማ ፍቅር እቅፍ አስገባህ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ
@user-yj3ie6um7e
@user-yj3ie6um7e 2 года назад
በእውነቱ ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን በተለይ ለኛ በስደት ያለን ልጆች የህይወት ስቅ ነው ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህራችን✝️✝️✝️
@user-hb8rm2kr9z
@user-hb8rm2kr9z 2 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እመ አምላክ ሶሎያና ስምሽ ጠርቶ ያፈረ የለም ያለ ድግል ማሪያም ልጅዋ መውደድ አይቻልም ወንድማች እንኳን ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጣህ በቤቱ ያጾናህ ✝️✝️✝️🤲🤲🤲🌾🌾🌾
@aryamasmelash6560
@aryamasmelash6560 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተስፋዬ በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ነው
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 года назад
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@amalesoubhieh2250
@amalesoubhieh2250 2 года назад
ስለሚነገር ስጦታው የእግዚአብሔር ሰም የተመስገን ይሁን አማላጅ እመአምላክ ምስጋና ይደርሱታ ወንድሞችን እንኳን ደሰ አለህ በመምልሰህ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን የአግልግሎት ዘመንዋ ያራዝማልን
@kwaitea3672
@kwaitea3672 2 года назад
ሰለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ በረሃን ህይዎት መጣልን እመ አምላክ ክብር ምስጋና ይግባት ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 года назад
በዉነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን መምህራችን ከነ ቤተሰብህ ፋጣሪ ይጠብቅልን ወድማችን እኩዋን እመብርሃን መለሰችህ ተመስገን!!!⛪️🌹
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 2 года назад
እግዚአብሔር ለእኔም እየደረሰልኝ ነው ገጠመኝ በሚለው አስተምሮ ውስጥ በእራሴ ምሪት ብቻ ስጉአዝ የተበላሹብኝን ብዙ የህይወት መንገዶች የባከኑብኝ የእድሜ ዘመኖቼን በእያንዳንዱ ገጠመኝ ውስጥ አግኝቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን መፆም መፀለይ መስገድ በቤቴ ወደ እግዚአብሔር በፀፀት በይቅርታ ለምስጋናም ጭምር ማልቀስ ጀምሬያለሁ ሰይጣን በራሱ ስልጣን ያሰረብኝን ነገሮቼን ይግባኝ ባልኩት በመድሀኒቴ በእየሱስ ክርስቶስ እያስመለስኩ ነው ደስታን በምንም ነገር ልገዛው ያልቻልኩ ሰው ነበርኩ አሁን ግን ቀኑን ሙሉ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ትልቁን ነገር በመስጠት እቤቴ እኮ ገባልኝ ገና ሶስት ወር ሳይሞላኝ ብዙ ነገሮች እየተፈቱልኝ ነው መንበርከክም አለ እንደገና ፈተና በሽ ነው ውጊያም በሽ ነው አንተ ዘመኔን የበላ ምን ይሆን ቅጣትህ እያልኩ እየቀጠቀጥኩት ነው ይቀጥላል..ሰይጣን ይዋረዳል። እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ መምህር ተስፋዬ አበራ
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የፍቅር እናት እመብርሀን እመቤቴ ድንግል ማርያም የኔንም እህት ትመልስልኝ በጣም ደስ ይላል ወንድማችን ስለተመስክል.እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ.ህይውት ያሰማልን.መምህር.አሜን.አሜን.አሜን
@user-tz1pt5np1k
@user-tz1pt5np1k 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እናታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን ስላወካት በጣም ደስ ብሎኛል ወለተ ስላሌ በፀሎት አስቡኝ
@user-cb2gf1uc7i
@user-cb2gf1uc7i 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@sarauae4140
@sarauae4140 2 года назад
እመብረሀን ፀጋውን ታብዛልን የጠፋ በግን አየፈለግህ ወደ ተቀደሰቺ ተዋህዶ ሀይማኖት ስለምታመጣቸው እግዚአብሄር ይባርክህ ለኛም ሰምንሰማው ብልቦናቺን ሰሌዳ ይፃፍልን የድግልማርያም ልጅ አሜንንን ቃለሂወት ያሰማልን
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 2 года назад
መለያዬ አርማዬ ባንድሪያዬ እንዴት እንደሚያምር መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅክ ከነቤተሰቦችህ
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 2 года назад
እመቤቴ እናቴ የአማኑኤል የጌታችን እናት ሆይ ክብርና ምሰገና ይገባሻል 🙏❤🙏
@meskeremwagi452
@meskeremwagi452 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልንመ መምህር በጣም የሚገርም ትምህርት ነው
@salme4126
@salme4126 2 года назад
መምህሬ የኛ ሙሴ ፈጣሪ ይባርክልን የእመቤታችን ምልጃና ረደት አይለይክ በጣም አስገራሚ ትምህርት ነው
@Jordan-xh5ue
@Jordan-xh5ue 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ለሁሉም ማስታዋልን ሰቶ ይመልሳቸው
@user-ml1gg3jr7m
@user-ml1gg3jr7m 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏⛪⛪⛪ 🌹🌹🌹
@user-gz6iw2it7j
@user-gz6iw2it7j 2 года назад
ወለተ መስቀል ወለተ ማርያም ፀጋ ስላሴ ብላችሁ በፆለት አስቡን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን ❤️ የህይወት ቃልን ያሰማልን በእውነት በፀጋ ላይ ፀጋ ያድልልን አሜን ላይክ like እያደረግን ቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡን አመተ ኢየሱስ , ኃይለ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦቼ 🤲 🤲 🤲 የአባታችን የአቡነ ተክለ ኃይማኖት በረከታቸውና የእመቤታችን ረድኤት በረከቷ ይደርብን
@lideyaasnakew4559
@lideyaasnakew4559 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-rk2ti3gd3q
@user-rk2ti3gd3q 2 года назад
ፀጋውን ያብዛልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@kdjushs8357
@kdjushs8357 Год назад
እግዚሐብሄ ይመስገን በእውነት መምህር በእዉነት ከነልጆችህ እድሜና ጤና ይስጥል
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 2 года назад
እግዛአብሄር ይመስገን ክብር ምስጋና ለእመቤታችንይሁን አሜንንን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍሽ
@hb-rh8iw
@hb-rh8iw 2 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።በዚህ አጋጣሚ ወንድማችን ያገኘው እመቤታችንን ብቻ ሳይሆን: ዋናውን ጌታችንን መድኃኒታችንን የድንግል ማርያምን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስንም ጭምር ነው ።የዛሬዎቹ ትንሽ ግር ስላላቸው ማለት እያፈሩ ነው እንጂ ፣ያለማፈርና ያለመሳቀቅ ስለኔ በአብ ፊት የሚቃትትልኝ ኢየሱስ ነው እያሉ ነበር የሚያደርቁን።እኛጋ ደሞ እነሱ የሚሉትን ኢየሱስ አናቀውም።ስለዚህ ወንድማችን ከምንም በላይ ያገኘከው አምላክህን መሆኑን አጥርተህ ማወቅ አለብህ ።ስጋውንና ደሙን ተቀብለህ የምትከብርበትን አምላክ ።
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ከኔ የበርታችሁ አስቡኝ ወለተ መድህን ብላችሁ
@Eyaasu
@Eyaasu 2 года назад
ምርጥ ግጠመኝ ነው ::/ መምህር : ዛሬ መነፅር አላደረክም :: የማያስፈልግህ ና ግዴታ ካልሆነብህ :ብስተቀር :. እይንህን መነፅር አታስለምደው :: ::
Далее
Վարդավառը Գյումրիում
00:15
Просмотров 149 тыс.