Тёмный

55ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በመተት እንዲጨናገፍ የተፈረደበት ፅንስ ተወልዶ ተአምር ሰራ( በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 153 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 июн 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 576   
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 года назад
ተስፋ ስላሴ ያንተ ትምህርት ገጠመኝ የየኃይለ ገብርኤል ፈትፎቶ የሚያጎርሰኝ መምህሬ የእግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንና በቅርቡ ለቅዱስ ቁርባን ልበቃ ነዉ የናተን ወጤት በተግባር አድርጌ ለምስክርነት ያብቃኝ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
አሜንአሜን አሜን እግዚአብሔር ይርዳሽ እኽት አለም
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 года назад
@@mrkbemrkbe6748 አሜን ፫
@amenamen254
@amenamen254 3 года назад
አሜንአሜንአሜን ለምስክርነት ያብቃሽህ
@masiimasi9311
@masiimasi9311 3 года назад
Amen amen amen Egizabeheri yiridashi ihite. Fatari. Memeher tsegawun yabalachu ba unati
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 3 года назад
የአባታችን የአቡነ አብተ ማርያም በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 3 года назад
አሜን
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 3 года назад
እማ ፍቅር ትጠብቅ መምህሬ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ ፈጣሪ 🙏🙏🙏
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
እማቤተሰብአድርጌኝ
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 года назад
Yenem endezaw.kene edme kenso ystlgn.
@maezatadesse3372
@maezatadesse3372 3 года назад
አሜን (3)ቃለ ህወት ያሰማልን
@user-em5on3eu2w
@user-em5on3eu2w 3 года назад
መምህ በጣም የሚገርም ታሪክና ተአምር የያዘ ገጠመኝ ነው የአቡነ ሐብተማርያም ተአምራቸው የተጣለን የሚያነሳ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-yg2ln4rw2d
@user-yg2ln4rw2d 3 года назад
ድቅ ነው ብቻ የፈጣሪ ስራ የሚገርም ገድል
@user-yg2ln4rw2d
@user-yg2ln4rw2d 3 года назад
ሁሉም አባቶቻችን እዴው የመናፍስት ግንዛቤ ቢኖራቸው እዴት ጥሩ ነበር እይይይይይ መምህር ድቅ ነው የፈጣሪ ስራ እለት እለት ያስደምመናል ባተላይ አድሩ ክብር ለመዳህናለም
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 года назад
እልልልልልልልል ዝማሬ ያሰማልን መማህርዩ ደሰ ይላል ኤልደና መዘሙር እይጠበቀን ነዉ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
@@user-yg2ln4rw2d ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 года назад
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የፃድቁ የአቡነ ሀብተማሪያም በረከት ይደርብን ምልጃቸው አይለየን በጣም ደስ የሚል የእግዚአብሔር ታምርን ነው የሰማነው ይሄን ትምህርት በመስማቴ እራሱ እኔ እድለኛ ነኝ እውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 3 года назад
እፁብ እፁብ እፁብ ድንቅ ነው የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ። መምህር ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ የዛሬ ልዩ ነው!
@user-bv8uh8el8y
@user-bv8uh8el8y 3 года назад
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ስራው በእንባ ጨረስኩት😭😭 እውነት የሚገርም ትምህርት ነው ተሪክ ቀያሪው እግዚአብሔር የኛንም ታሪክ ይቀይር 🙏
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ።በጣም።ይገርማል።እሜን እሜን እሜን ።መምህሬ።ቃለህይወትያስማልን ።በእውነት።መምህራች።ዝማሬመላእክትያስማልን ።ልልልል።ዝማሬመላእክትያስማልን ።ልልልልል
@user-jm2en6gi4e
@user-jm2en6gi4e 2 года назад
Egzabher yimesgen xegan yabzalachu
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t 3 года назад
እፁብ ዕፁብ የእግዚአብሔር ስራ በጣም ልዩ ነው የዛሬውስ መምህር እድሜህን ያርዝምልን
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 3 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአቡነ ሀብተ ማሪያም የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከታቸው እረኤኤታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን
@alextakele
@alextakele 3 года назад
እግዚአብሔር ከበረ ሰይጣን ግን አፈረ.
@bekihawi6030
@bekihawi6030 3 года назад
በጠም የምገርም ታርክ ነው በእውነት እሄን እውነኛ መንፈሳዊ ታርክ ገጠመኝ እንድን ሰማ የፈቀደ ፈጣር ይክበር ይመስገን
@sjddgkgf8204
@sjddgkgf8204 3 года назад
ልዬ ገጠመኝ ሣይሆን የሚባለው ልዬ ታአምር ነው በጣም ድንቅ ነው መምሕር ቃል ሕይወት ያሠማልን
@tihitinabirke8812
@tihitinabirke8812 2 года назад
በጣም ይገርማል ምን ልበል
@Edom.media7
@Edom.media7 3 года назад
እግዘብሔርን ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የኛ አጸናኝ የኛ ደስታ ምጭ መ ምህር የዛሬው ይለያል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መ መረጥ ነው አባዬ በጸሎትዮ አስቡኝ ወለተማርያም መጨረሻውም ደስ ይላል እጸም ድንቅነው ቅዱስ አቡነ አቡነ ተክለማርያም በኛም ቤት ይደር 😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏
@wonshet
@wonshet 3 года назад
እንዴት ዋላችሁ እንኳን ለልደታ ለማሪያም በሰላም አደረሳችሁ⛪⛪⛪
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እካን አብሮዎ አደረሠን
@user-eu7ih7ic9b
@user-eu7ih7ic9b 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@yegilephone4138
@yegilephone4138 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 3 года назад
መምህር ተስፋዬ የሕይወትን ተስፋ ያስተማርከኝ ነህ ለእኔ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ያድልህ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የእውነት ድንቅ ገጠመኝ ( ተጋድሎ ) ነው ቃላት አጠረኝ ለመፃፍም መገለጫ አጣሁለት መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነቤተሰቦችህ አባታችንም በረከቶ ይድረሰን 😭😭😭😭 የእግዚአብሔር ቸርነት እንደምን ያለ ነው ? ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@user-uo8il1nw4n
@user-uo8il1nw4n 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወት ያአስማልን መምህር አሜን እፀብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ የአባታችን የአብን ተክለሀይማኑት የአባታችን የአብን ሀብት ማርያም በርከታችው ይደርብን በፀሎታችው እግዚአብሔር ይማርን ይቅር ይበለን አሜን አባታችን በፀሎት አስቡን ቤተስቡችን እግዚአብሔር ለንስሀ ያአብቃልኝ የቤቴን ችግር እርሱ ያአወቃል እና ለንስሀ ሙተ ያአብቃን አሜን
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
እንኳን ለእመቤታችን የልደት በአል አደረሳቹ ውድ የተዋህዶሊጆች እማምላክትጠብቃቹ ላይክ ሰበስክራብ ሳታደርጉ እንዳታልፍ አንድኛነኝዛሬ ውድ መምህራችን እንኳን ደናመጡ እግዚአብሔር አምላክ ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን 💐🥰💐🥰
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
*እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በራስ ጸጉሬ ልክና በአጥንቶቼ ቁጥር አመሰግንሻለሁ። ድንግል ሆይ በሚታየውና በሚዳሰሰው ኹሉ ቁጥር ልክ አመሰግንሻለሁ።* *ንግስት ሆይ በማይታየውና በማይደሰሰው ኹሉ ቁጥር ልክ ሠላም እያልኹ የድንግልናሽን ምስጋና አንደበቴ ይናገራል እስከ ዘለዓለሙ ድረስ አሜን* *እመቤቴ ማርያም ሆይ እኔ ኃጥያተኛ ልጅሽን ለመንግሥተ ሰማያት እንድታበቂኝ በዚህ ዓለምም ከክፉ ነገር ኹሉ እንድትሰውሪኝ ዕለተ ልደትሽ ተስፋና አለኝታ አድርጌ እማፀንሻለሁና በፊት በኋላዬ ከእኔ ሳትለዪ ጠብቂኝ ዛሬም ነገም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን አሜን አሜን*🤲🤲🤲💚💛❤
@user-wh2yc7sm8z
@user-wh2yc7sm8z 3 года назад
ሰላም ወገኖቼ አንኳን አደረሳችሁ /አድርሰን ለእናትችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልደቷ ቀን በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን የአባትን አበ አቡነ ሃብተ ማርያም በርከት ረዴትችው ይደርብን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር በፀሎት አሰብኝ ወለተ /ከዳን 🤲
@user-qs9gi6ck8c
@user-qs9gi6ck8c 3 года назад
አቤት የእግዚአብሔር ተአምር የእውነት በጣም ይገርማል መድህናለም አባቴ እንኩዋንም ተሠደድኩ ለበጎ ሆነልኝ መምሕርዬ እግዚአብሔር በእድሜና በጸጋ ይጠብቅልን ገና ብዙ እንጠብቃለን
@user-ph6kz8kd6l
@user-ph6kz8kd6l 3 года назад
የአባታችን የአቡነ ሀብተማሪያም ተአምር በመስማታችን በጣም እድለኞች ነን በረከታቸው ይደርብን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@Dubai825
@Dubai825 3 года назад
መምህር የዛሬው ገጠመኝ በጣም ግሩም ድንቅ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ መምህሬ የህይወቴ ምእራፍ የጀመረው አንተን መስማት ከጀመርኩ ነው
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 года назад
ውይ እንዴት የምገርም ነው እኔም እዛው እንደነበርኩ በእንባ ነው የጨረስኩት ኣባ በረከትዎን ይደርብን በፀሎት ኣስቡን ወለተ ኣረጋዊ፣ ወልደ ኣረጋዊ ወንድማቺን ሃይለማርያም መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ምንኛ እድለኛ ነክ እመብርሃን ትጠብቅክ❤
@kidangebreegziabher1711
@kidangebreegziabher1711 3 года назад
በስምአም በወልድ በመንፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን መምህሬ እሄንን ሁሉ የሂወት ስንቅ አዳምጠን እንድንማርበት ስላደረከን በጣም እናመሰግንሀለን። እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ እርሜን።
@user-tw6mo5jk7k
@user-tw6mo5jk7k 3 года назад
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው እሄ በዘመናችን የተፈጠረ ታአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን እህን ታአምር እንድሰማ የፈቀደልኝ።መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ በመውጣት በመግባት እማ ፍቅር እመቤቴ ትጠብቅህ ❤️
@ewethio
@ewethio 3 года назад
‌እስካለ ማርያም ‌ወለተ ስላሴ ‌ወልደ ገብርኤል ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ተክለ ጊዮርጊስ ‌አፀደ ማርያም ‌ወልደ ሩፋኤል ‌ሀይለ ስላሴ ‌ወለተ ስላሴ ‌ገብረ ፃዲቅ ‌ገብረ ኢየሱስ ‌ወለተ ብርሃን ‌ሀይለ ሚካኤል ‌አስካለ ማርያም ‌ወልደ ኢየሱስ ‌ሀይለ ሚካኤል ‌ሚስጥረ ስላሴ ‌ገብረ መድህን ‌ፍቅርተ ስላሴ ‌ወለተ አረጋይት ‌ወለተ ሰንበት ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ሀይለ ጊዮርጊስ ‌ጽጌ ማርያም ‌ህይወተ ማርያም ‌ወለተ ፃዲቅ ‌ወልደ ዮሐንስ
@jmqsales3639
@jmqsales3639 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምሕሬ በናፍቆት ነው ምጠብቀው ዳግም አምላኬን ሐይማኖቴን እንዳውቅ ምክንያት ሖነኸኛል እድሜ ጸጋውን ያብዛልሕ ዘመንሕ ይባረክ አሜን ፫
@xxinino5652
@xxinino5652 3 года назад
መምህር የነፋሰ አባት እፈልጋለሁ
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 года назад
ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፈሰላሴ ምን ይበላል እግዚአብሔር ይመሰገን ይደበቁ እንደይጠፈበን ለአገርችን ይፀለዮ
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x 3 года назад
መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን ጸጋው ያበዝልህ የመምህረ ተማረውች በጸሎትችው አሰበኝ ወለተ ተክል ህይማኖት አይላች
@abushatsegaye3830
@abushatsegaye3830 3 года назад
ይህ የእግዚአብሔር ሠራ ነው ቃለት ያጥራኝል
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 3 года назад
😭በጣም ድንቅ ታአምእር የሆነ ገጠመኝ ነው መምህራችን ቃለህዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅ 👏👏👏👏⛪⛪⛪
@user-ho4eh1ln1x
@user-ho4eh1ln1x 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ለንስሃ ሞት ያብቃኝ😘 አገራችነ ሰላም ያድርግልን 🙏
@fisehamelaku9906
@fisehamelaku9906 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ተአምር ነው እግዚአብሄር ከተናቁት ከተገፉት ጋር ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-ee2wu5jl3w
@user-ee2wu5jl3w 3 года назад
ይህን እድንስማ የፈቀደ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜህን ያርዝምልን መምህራችን
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 года назад
በሰው ዘንድ የተጣለች ነፍስ በእግዚአብሔር ክብር አግኝታ መጨረሻው አማረ ለእቡነ አብተማርያም ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@metagesasemare4093
@metagesasemare4093 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የፃድቁ የአባታችን አብነ ሀብተማርያም ፀሎታቸው በረከታቸው ይደርብን
@alamalam9254
@alamalam9254 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክ እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ምእመናን ዛሬ ልደታ ማርያም ናት ፀሎት በረከቷ ምልጃዋ አይለየን አሜን⛪🙏
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@yegilephone4138
@yegilephone4138 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በአንተ ገጠመኝ በህይወቴ ብዙ ነገር አግቻለሁኝ የዝብርቅ መንፈስ በገጠመኝ በመስማት ተጋልጦልኛል ቀኑን ሙሉ የአንተን ገጠመኝ ስሰማ ነው ምውለው እድሜ ለመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ እድሜ ለቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያም ጠላቴን እንዴት ማሸነፍ እንዳለብኝ በሚገባ አስተምረውኛል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ለአባቶቻችን ከኔ ከሀጢያተኛዋ እድሜ ቀንሶ ለእነርሱ ይስጥልኝ ፈጣሪ እግዚአብሔር ረድቶች ወላዲተ አምላክ የእንጦጦዋ ንግስት ደርሳልኝ ፃድቁ አባታችን አቡነእጨጌ ደርሰውልኝ ከአጋንንት እስራት ተፈትቻለሁኝ እናቴም ለስጋወደሙ በቅታልኛለች በቀደም በቀሲስ ሔኖክ ወልደማርያም ዩቲቭ ላይ መንፈስ ሲሸኝልኝ ስምህን በደስታ ብዛት መምህር የሚለውን ሳልጨምር ተስፋዬ ብቻ ብዬ ተናግራለሁኝ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ አድርግልኝ በስህተት ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጠላትህን ከእግር በታች ይጣልልህ ሁልግዜ ስጠራቸው ፈጥነው ሚደርሱልኝ አባቴ ፃድቁ አቡነእጨጌ ባለህበት ይጠብቁልኝ !!!
@liyademeke6073
@liyademeke6073 3 года назад
የኔ ጀግና እንዴ ነው እንጂ
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 года назад
እኮን ደስ አለሽ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ የኔ ፈጥኖ ደራሽ ለኔ ልዩ ናቸው ገዳማቸውን ለመርገጥ ያብቁን
@elinazef8163
@elinazef8163 3 года назад
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ዩቲብ ላይ አይቼዋለሁ። በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተማርያም።
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 года назад
እህታችን በእውነት ጀግና ነሽ በጾለትሽ አሰቢኝ ወለተ ትሳኤ ብለሽ
@hjgfnbggf1731
@hjgfnbggf1731 3 года назад
ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ. ይክበር ይመስገን የአቡነ አብተ ማርያም አምላክ.
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
*_አቤቱ ጊዜን ስጠን_* *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_✝😭😭😭💚💛❤🤲🤲🤲
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንዴት ነዎት የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ አሜን ነፍሴ ሆይ አደራ በእግዚአብሔር እመኝ በወላዲት አምላክ በርሷ ተማፀኝ በዚያች የፍርድ እለት ተስፋ እንድታገኝ😭😭 በእውነት በጣም ለአእምሮ ይከብዳል የክፋታችን ጥግ አቤቱ አድነን አድነን
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመቤታችን ለልደቷ ቀን አደሰራቹ አደረሰን አሜን⛪📖 መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን በስላሴ ስም የዛሬው ደግሞ እንዴት ደስስ ይላል ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአባታችን ቡራኬ ይድረሰን አሜን
@weyni7527
@weyni7527 3 года назад
ደምሪኝ በመቤቴ ስም ውድ የተዋህዶ ልጆች
@user-zt8ku1tn4j
@user-zt8ku1tn4j 3 года назад
በእውነት መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሚገርም ታምር ነው አቤት የክርስቶስ ስራ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በፆለት አስቡኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 года назад
የአባታችንን በረከታቸው ይደርብን 🤲 መምህር በእውነት የዛሬው ገጠመኝ ደግሞ በጣም እሚገርም እና ተአምር ታሪክ ነው በእውነት እኔ መጀመሪያ ላይ ምንም አልገባኝም ብሎ ደጋግሞ ነበር እየመለስኩ ያዳመጥኩት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን !!
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
✝️በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን🙏 እንደምን አደራችሁ (ዋላችሁ) ? የእግዚአብሔር ቤተሰቦች :: ገድለ ተክለሃይማኖት ወ አቡነ ሀብተ ማርያም ይህ መፃፍ ያለበት ገድል ነው :: ከልዩ ገጠመኝም በላይ ደስስስስ የሚል ተአምር ነው :: በርታ የእናቴ ልጅ መምህሬ ! ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዝማሬ መልአክትንም ያሰማልን 🙏ከእኔ የበረታችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🤲 ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት ::
@sentayobelay9805
@sentayobelay9805 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ቸርነት እጹብ ድንቅ ነው
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን አሜን አሜን
@masigirma5030
@masigirma5030 3 года назад
አንካን ስላም መጣክ መምራችን የእባታችን ብርክት ይድርብን ፀጋውን ያብዛላቸው በጣም የምገርም ታርክ ነው
@samirawadjo3126
@samirawadjo3126 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማን ለመምር ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አባታችን በፀሎት አስበኝ
@user-uu5kr7vk5f
@user-uu5kr7vk5f 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ። በእግዚአብሔር ጥሩ ትዳር እዲሰጠኝ ፀልይልኝ ወለተ ማርያም ብለህ
@user-hd3oe5nk3h
@user-hd3oe5nk3h 3 года назад
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው 🙏
@SamsungA-om7vz
@SamsungA-om7vz 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እፁብ ድንቅ ነው የእግዚያብሔር ሰራ ያባቶቻችን ፀሎት ልመናቸው ፀጋ በረከታቸው አይለየን
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 3 года назад
አሜን የአባቶቻችን የአቡነ ተክለሐይማኖት እና የአቡነ ሐብተማርያም በረከታቸዉ ይደርብን አሜን።
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 года назад
ግሩም ነው ደስ የላል በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስቡን ከነ ቤተሰቦቸ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫ *ሰለ ምድራችን መዋረድና መጎሳቆል የሚፀለይ የነቢያት ጸሎት* ጌታ ሆይ ከሚወዱህና ትዕዛዝህን ከሚፈጽሙ ጋር ቃል ኪዳንህንና ምሕረትን የምትጠብቅ ታላቅና የማታስፈራ አምላክ ነህ ። ሃጢአትን ሰርተናንለና በድለንማል ክፋትንም አድርገናል አምጸንማል። ከትእዛዝህና ከፍርድህም ፈቀቅ ብለናል በስምሕም ለነገስቶቻችንና ለአለቆቻችን አለባቶቻችንም አለገሩም ህዝብ ሁሉ የተናገሩትን ባሪያዎችህን ካህናትን አልሰማንም ። በዚህም ኃጢአትን በአንተ ላይ ስለሰራን ለእኛና ለመሪዎቻችን ለህዝቡና ለካህናት ሁሉ የፊት የፊት እረፍት ነው በአንተ በጌታችን ላይ ያመጽን በአገሌጋዮችህ እጅ በፊታችን ባኖርከው ሕግ አንሔድም ብለን አንተንም ላለመስማት ያመጽን ብንሆንም አንተ ግን የምሕረትና የይቅርታ አምላክ ነህና በደላችንን ሳትቆጥር ማረን። ታላቁም ታናሹም ሁላችንም ሕግህን ለታልፈናል ቃልህንም ላለመስማት ፈቀቅ ብለናል ኃጢአትንም በመስራታችን በቃልህ የተጻፈው እርግማን በእኛ ላይ ፈሰሰብን። በዚህም ምክነያት ክፉ ነገር በላያችን ላይ መጣ ሰለሐጢአታችንና ስለገጠመን መከራ ሁሉ እኛን በማያውቅን ዘንድ እንኳን ማፈሪያ ሆንን። አምላካችን ሆይ እንደ ጻድቅ ሁሉ ቁጣህና መዓትህ ከእኛ ይራቅ ጌታ ሆይ በተነጠቀው ክብራችን በኃጢአታችንም በገጠመን መከራ ላይ ስለክብርህ ስትል ምሕረትህን አድርግ። አምላካችን ሆይ የምንለምንህን ስለ ብዙ ምሕረትህ ነው ስለ ጽድቃችን አደለምና ጆሮህን አዘንብል ጩኸታችንን ስማ አይንህንም ገልጠህ ጥፋታችንና ስምህ የተጠራበትንም ከተማ ጉስቁልና ለመልከት አቤቱ ስማ አቤቱ ይቅር በል አቤቱ አድምጥና አድርግ ለዘለዓለም አሜን ። አባታችን ሆይ በሰማያት የምትኖር ስምህ ይቀደስ መንግስት ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነ እንዲሁም በምድር ትሁን የእለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬ በደላችንን ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል አቤቱ ወደፈተና አታግባን ከክፍ ሁሉ አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን መንግስት ያንተናትና ሐይል ክብር ምስጋና ለዘላለሙ አሜን :: (እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ በመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ስላምታ ሰላም እልሻለው በሐሳብሽ ድንግል ነሽ በስጋሽም ድንግል ነሽ ያሸናፊ የእግዚአብሔር እናት ሆይ ሰላምታ ላንቺ ይገባሻል ከሴቶች ሁሉ ተለይተሽ አንቺ የተባረክሽ ነሽና የማህጸንሽም ፍሬ የተባረከ ነው ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነውና ከተወደደው ልጅሽ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ ይቅርታና ምህረትን ለምኝልን ሐጥያታችንን ያስተሰርይልን ዘንድ ለዘላለሙ አሜን *በማኅበረ ተዋሕዶ ዘኦርቶዶክስ ተዘጋጅቶ የቀረበ*
@kiakiya2665
@kiakiya2665 3 года назад
ሰላም መምህር ባለህበት ሰላምክ ይብዛ ባለክበት እጅግ በጣም የሚገርም የሚያሳዝን በተቃራኒው ደግሞ እጅግ በጣም ደስ ይላል ከምር ልቤን ነው የነካኝ አባ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ልጄ ፍቅርተ ስላሴ
@yamaramlijjj5152
@yamaramlijjj5152 3 года назад
Amen amen amen mehrma agazaber yamasagan
@wedayatngiwedaynanhe8954
@wedayatngiwedaynanhe8954 3 года назад
በስመ ስላሴ ይህንን እድሰማ የፈቀድክ አምላክ ተመስገንአሜን
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 года назад
የአብነ ሀብተማርያም ,የአብነ ተክለ ሀይማኖት እና የእኒህ አባት በረከታቼዉ ይደርብን። መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ እንወድሀለን።
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Год назад
🙏🙏🙏✝️✝️✝️❤ ❤❤ 😢😢😢 በጣም የሚገርም የእግዚአብሔር ተአምር✝️
@user-zj3uh2zn6z
@user-zj3uh2zn6z 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ የአባታችን የአቡነ ሀብተማሪያም እረደት በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@hirutabe
@hirutabe 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አቡነ ሃብተማርያም እና የፃድቁ አባታችን ተክለሃይማኖት በረከት ምልጃ ረድኤታቸው ከሁላችን ጋር ይኑር መምህራችን መምህር ተስፋዬ የምታቀርባቸው ገጠመኞች በጣም የሚገርም ነው ብዙ ትምህርት እየወሰድን ነው የዛሬው ደሞ እንዴት ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 года назад
ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መታደል ነው የአባታችን በረከት ይድረስን አሜን አሜን አሜን
@user-ly1hy6sb2w
@user-ly1hy6sb2w 3 года назад
የእግዚአብሔር ተማሪ ልዩ ነው ክብረ ለልዑል እግዚአብሔር መምህራችን ይህ ተምራ ነው በ እውነት ።
@genigirma72
@genigirma72 3 года назад
በጣም ደስስ የሚል አስተማሪ የሆነ ታርክ ነው የዛሬ ይለያል የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ዋው በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ሰራ ለኔ ድብልቅልቅ ያለ ስሜት ነው ለአባታችን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን 💕
@tehtenaedimalem7mj7mg4h
@tehtenaedimalem7mj7mg4h 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን እፁብ እፁብ እፅብ ድንቅ ከአእምሮ በላይ ነው በስላሴ ።አባ አባታችንን በፅሎትው ያስቡን አመተ ስላሴ ።ገብረ ህይወት ። ወልደ ገብርኤል ።ወልደ ገብርኤል ።ወልደ ገብርኤል ። በረከተዎ ይደርብን ። አሜን አሜን አሜን።
@zubaraxuabara9766
@zubaraxuabara9766 3 года назад
AMEN.AMEN.AMEN
@user-ns6qo2yt5r
@user-ns6qo2yt5r 3 года назад
😢ያለቀስኩበትም የተገርምኩበትም ብቻ እውነትም ልዩ ገጠመኝ አብትዬ እኮ ልዩ ናቸው የኔ አባት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በእውነት✝️
@worektadess1253
@worektadess1253 3 года назад
በጣም የሚገርም ተዓምር ነው በእውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ በጣም የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ስራው ግሩም ነው
@savannasav2609
@savannasav2609 3 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁሉም በህይወት ቆይተው ለንስሃና ለይቅርታ መብቃታቸው አባታችን ፀጋውን በረከቱን ያብዛሎት።
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ያአባታችንን በረከታቸውን ያሥድርብን እመብርሃን ፀጋውን እጥፍ ድርብ ታድርግለወት አባቴ በፀሎት አሥቡኝ ከነቤተሠቦቸ ወለተ ኪዳን ወለተ አማኑኤል አፀደማርያም ገብረመሥቀል ገብረሄወት ወልደ ተክለሃይማኖት ብለው መምህራችን ቃለህወት ያሠማልን ዝማሪመላይክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h 3 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ይገርማል የእግዚአብሔርን ሰራ ሰራው እረቂቅ ነው ሰለማይነገር ሰጣታው እግዚአብሔር ይመሰገን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 года назад
ቃለእይወትያሰማልንመምህርይገርማልየእግዚአብሔርንስራውእረቂቅነውስለማይነገርስጦታውእግዚአብሔርይመስገን
@user-jv5hg9rx2e
@user-jv5hg9rx2e 3 года назад
የእውነት ዲቅ ታአምር ነው ለእግዜአብሔር ምን እሚሣነው አለ ከቶ ተመሥገን እግዜአብሔር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@tigist3240
@tigist3240 3 года назад
በጣም ደሰ የሚል ተአምርነዉ እግዚአብሔር ይመሰገን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አቡነ ሀብተማርያም በረከታቸዉ አይለይን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 3 года назад
ተመሰገን መድሀኒአለም አባቴ ይሄን ታሪክ🙏🙏🙏 ሰለሰማሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏!
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤ *_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_*😭
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 3 года назад
መምህር ፀጋህ ይብዛ ! ሁሌም በተስፍ እንድንኖር የሚያደርገንን ምክር ስለምትለግሰን ጉዞአችን ደስ ይላል !!! እስከ መጨረሻው ያጽናን , አሜን
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 года назад
እንደምን አመሻቹሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን እንኳን ለቅድስት ልደታ ወራዊ እና አመታዊ ሆነው ተከብረው ለሚውሉት ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳቹሁ በእውነት እንደነዚህ አይነቶችን አባት እግዚአብሔር አምላክ ያአብዛልን አሜን መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያአብዛል እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገር ስጦታው ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን
@mestedabiy2218
@mestedabiy2218 3 года назад
በእውነት ይገርማል የእግዚአብሔር ታምራት መምህር ተባረክልን ኑርልን እሳቸውንም ጸጋውን ያብዛላቸው
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏🤲🤲🤲❤❤❤
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 года назад
ድቅ ታአምር የእግዚአብሔር ስራ ምንኛ ድቅ ነው ያባታችን በረከታቸው ይደርብን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን....
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን ስላም ዋልክልኝ መምህር
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 3 года назад
መምህር መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን የያንዳንዳችን ሀጢያት እንዲ ሸፍኖ እድሜ የሚሰጥ ይቅር የሚል እፁብ ድንቅ አምላክ ይክበር ይመስገን
@selina_yemaryam
@selina_yemaryam 2 года назад
እሚገርም ተአምር ነው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በረከታቸው ይደርብን አሜን አንተንም ያኑርልን መምህር
@murrservices8463
@murrservices8463 3 года назад
በእውነት እግዚአብሔር በጸጋው ይጠብቅልን መምህራችን በጣም የምገርም በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 3 года назад
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@Yostena21
@Yostena21 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ለንስሃ ለስጋወደሙ ለደጀሰላሙ ያብቃን
@murrservices8463
@murrservices8463 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደና መጡልኝ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እየሰማው ነው ስጨርስ እኬምታለው ለኛም ልቤናችን ከፍቶልን ኤልሻዳኝ ለመጠቀም ያብቃን
@misrakabebe8486
@misrakabebe8486 3 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!
@hanamariamalemayehu8928
@hanamariamalemayehu8928 3 года назад
ልዩ እውነተኛ ታሪክ ነው። አባታችን አብነአብተማሪያም ለወንድማችን እና ላባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ።
@melkanshemelkanshe6978
@melkanshemelkanshe6978 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛልን ውድ መምህራችን የመምህር ተማሪዋች እናቶች አባቶች እህቶች ወንድሞች በሙሉ ደካማ እህታችሁ ወለተ ማርያም በስደት አለም ያስጨንቀኛል ያቀጠቅጠኛል ልቤ ይነዝራል እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ
@dadidereje8389
@dadidereje8389 3 года назад
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ርኩስ መንፈስ ተንኮል አደረገ እርሱ ግን የተጣሉትን ከፍ ከፍ ያደርጋቸዋል የተጎሳቆሉትን ያበረታቸዋል!!! ድንቅ እና ኃያል አምላክ አለን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን !!! የአባቶቻችን የአቡነ ሐብተማርያም የአቡነ ተክለሃይማኖት ርድኤት በረከታቸው ይደርብን!!! ንፅህተ ንፁሀን ቅድስተ ቅዱሳን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሮን ጣሞን ታሳድርብን አሜን አሜን አሜን !!!
@tirsitzemede3746
@tirsitzemede3746 8 месяцев назад
ይሄ እኮ ታአምር ነው ተአምር የአምላክ ድንቅ ስራ አቤቱ ጌታዬ አቤት አንተ በምን ቃል ይሆን የምትገለፀው!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@iprocell8054
@iprocell8054 3 года назад
እግዚአብሔር ይተመስገ ዩን የሚገርም ተአምር ዮነ ገጠመኝ ነው ደስ የሚለው ኡሉም በህይውት መኖራችው አባት አቡነ አብተማርይም በርከታችው ከመላው ሕዝብ ክርስቲያን ላይ ይደር ለአገራችን ሰላምን የድሉን መምህር በርታ እግዚአብሔር ይግዝህ
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 3 года назад
በጣም የሚገርም ታአምር ነው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ይደረሰው ለልኡል እግዚአብሔር በጣም ደስ ብሎኛል
@mohamodbin6695
@mohamodbin6695 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ይደንቃን ይህንን ቃል ስለሰማሁ የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ይመስገን😭😭😭
@asnakumekonenasnakumekonen386
@asnakumekonenasnakumekonen386 3 года назад
ወድ መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት በጣም የሚገርም ታምር ነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ
@hhfj9761
@hhfj9761 3 года назад
ወይ መምህር የዛሬዉስ ከታአምርም በላይ ታምር ነዉ ስደነቅ ስገረም ዋልኩ እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ መምህር ምን አንደ አልህ አላቅም ከዚህ በላይ ፀጋዉን በረከቱን ያድልልን
Далее
Qalpoq - Kichkina tabib (hajviy ko'rsatuv)
30:41
Просмотров 362 тыс.