Тёмный

138 ኛ ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng)ቤቱ የተሰራው በጣዖት ዛፍቦታ ስለሆነ 3 ሰዎችን ገደለ 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 46 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 536   
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰመልን የመምህር ፍሬዎች ላይቅ ሸር እያረግን እንማር እልልልልልልልልልልል ደስ ወንድማችን ጎበዝ ነው ከበረታ ጠላታችንን ድል እንነባዋለን እኔም አዷ ነኝ በስደት ጠላቴን ድል ነስቸዋለሁ መምህርዬ ባስተማርከን ትምህርት መሰረት በተግባር ሰላሜን አግቻለሁ መምህር ሺ አመት ኑርልን ❤
@ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@ንቁኦርቶዶክስተዋህዶ
Ehte ebakshn betelotshn asibgn ወለተ ገብሪኤል ብለሽ እባክሽን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@@ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ እግዚአብሔር ያስብሺ እመብርሀን ታስብሺ እማ
@hannahhannan7783
@hannahhannan7783 3 года назад
@@ንቁኦርቶዶክስተዋህዶ by
@እማናዩቲዩብ
@እማናዩቲዩብ 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን 🙏🙏🙏
@አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን ሰላም መጡልን መምህር እኳን ለቅዱስ ኤፍሬም አመታዊ የፍልሰት መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አዳምጠን የምንቀየርብበት ያድርግልን
@burtekanamin9065
@burtekanamin9065 3 года назад
ወንድም። አሰተማሪዬ።እግዚአብሔር። ይመሰገን። እኛ። ያንተን። ትምህርት። ገጠመኝ። እየሰማን የምንለወጥ። ፍሬ። የምናፈራ በጉጉት። በጣም። የምንጠብቅ።ነን
@worknshedemeiss3740
@worknshedemeiss3740 3 года назад
በስላም ለሀገሬ ያብቃኝ እና እኔም ገጠመኝ አልኝ የማውራህ መምህር ተስፍየ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
አባት የዛሬዉ ገጠመኝ የሚገርም ነዉ በእዉነት እንደ ወድማችን በወኔ እና በእግዚአብሔር አምነ ንለመወሰን ቆርጠን ለመነሳት ያብቃን ቸሩ መድሀንያለም። ዝማሬ መለሀክ ያሰማልን መ ምኽራችን መካሪያችን ያገልግሎት ዘመንክ ልሁል እግዚአብሔር ይባርክልክ ዉድ ወድማችን
@ሶሊያናእናቴ
@ሶሊያናእናቴ 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ገና 137 ስጨርስ 138 ደስ ሲል⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልንፀጋውን ያብዛህ። እልልልልልልልወንድማችን አበረከተ ይደርብን አሜን አሜንአሜን
@ስላም-ጠ3ኸ
@ስላም-ጠ3ኸ 3 года назад
ችግና ነው በእውነቱ ወንድማችን ፈተናዋ በጣም ካባድ ነው የልጁ ቀራጥናት እና ፀናት ደስ ይላል ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን
@lidiya727
@lidiya727 3 года назад
እልልልልልልልልልልል ድንግል ማርያም የኔንም የመናፍቅ መንፈስ ትያዝልኝ እኔ ላይ ያሉትን ርኩሳን መናፍስት ሁሉ ሲኦል ታውርድልኝ
@zenashzenash6916
@zenashzenash6916 3 года назад
መምህርየ ፀጋውን ያብዛል እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል በጣም የሚገር ነው ወንድማችን ብዙ ትምህር ነው ያስተማረን ጠቆር መንፈስ ግን ምን አይነት ደፍር መትፈስ ነው ለዘላለም ያፈረ ይሁን የመናፍቅ መንፈስ እኔ ውስጥ ያለ ይመስለኛል በፀሎት አስቡኝ እኀተ ማርያም ለሚሳደቡት ልቦና ይስጥልን እምነታችን ጥልቅ ናት።
@mekdi9983
@mekdi9983 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ጎበዝ ነው በጣም ልጁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለት
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 года назад
አሜን መምህራችን ኑርልን ባንተ ትምህርት ብዙ ተምራለው አመሰግናለው አካለ ማርያም
@ገኒየጨርቆሷየሰላሴወዳጅ
እህት። ወንድሞቼ። በፀሎት አሰብኝ። አሰካለ ሰላሴ። ነኝ። ከሳዑዲ🙏
@ኦጆናትግራይክሓልፍእዩ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እንደት ድንቅ ትምህረት ነው በጉጉት ነው የምንጠቡቁት🙏🙏🙏
@እንደፍቃድሕወለተማርያምስ
ይሕማ የኔ ታሪክ ይሆናል እስከ መጨርሻው ላዳምጥ መምሕራችን እንኳን ደና መጣሕልን👏👏👏👏
@merkiza1216
@merkiza1216 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አስካለ ማርያም ወልደ ሰማያት በፀሎት አስቡን🤲🤲🤲
@ድንግልማርያምእናቴ-ነ4ፐ
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 года назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን። አዎ መናፍቃንና ደብተራዎች በነቀፋ ቃላት እንደ አዲስ መጥተዋልና ባለንበት ፀንተን እንድንቆም አምላከ ሚካኤል ይርዳን የዛሬው ገጠመኝ እጅጉን አንቂና አስተማሪ ትምህርት ነው። ተባረክ መምህር
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስግን መምህራችን ስላም እግዚአብሔር ክሁላችንም ይሁን ስላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ ፈጣሪ ይችን
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
እግዚያብሔር ልቦና ይስጣቸው እጅ መናፍቃን ማለት ስጋ ለበስ አጋንቶች ናቸው ወገኖቸ ተግባራቸው ድርጊታቸው ምንም ከሱ አይለዩም ሆድ አምላኩ ናቸው እነሱ ስተው ሌላውን ለማሳት ማይቆፍሩት ድጋይ ጉድጋድ የለም ትንሽ የገማች ስጋ ደናውን ሁሉ ታገማለች እና ህዝቡ መጠቀቅ አለበት መምህር እዳልከው መልስ አዘጋጅተህ ልቀቅልን ህዝቡ ይማር ወድማችን የረዳ ኤልሻዳይ እኛንም ይርዳን
@tigietigie8627
@tigietigie8627 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል እንካን ደና መጣክ ከእግዚአብሔር ጋር እራሰህን ጠብቅ ግን አሳከኝ ትንሸ አናቴን ቢለኝሰ ሰትለኝ በጣምአሳከኝ መምህር ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ አረ ጉደ ነው የሚሰማሁ
@sanymrs840
@sanymrs840 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ወለተሰላሴ
@ወለተሰላሴ 3 года назад
138 ገጠመኝ ልብ የሚነካ ነው በተለይ መኪና ተገልብጦ ከሞቶት ያዛዘነችኝ የታነቀችዋ ነው 😭😭😭😭 ግን በስተመጨርሻም ድል ቢያደርግም ውድሞዋ
@አቤቱየሆነብንንአስብ-ቸ3ቸ
ታንቃ የሞተችው እኮ የባለስልጣኑ እህት ናት ተከራይተው የገቡት ናቸው መጨረሻ ድል ያደረገው ደግሞ የቤቱ ባለቤት የሟቶች ወንድም ነው እንጅ ታንቃ የሞተችው ወንድም አይደለም
@አዝማችስለሺየድንግልማርያ
የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ማስተዋሉን ይስጠን ለንስሀ ሞት ያብቃን በፀሎት እንትጋ ሐይላችን እግዚአብሔር ነው ፈጣሪ ይርዳን እናመሰግናለን መምህራችን
@mnm9103
@mnm9103 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማንን ከነ ቤተሰቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅር ልክ ነህ በተለይ ሙስሊሞቹ ያለ አዋቃ የክርስቶስ ጥላት ሆነው ተነስተዋል
@yenetube4927
@yenetube4927 3 года назад
አግዚአብሔር ይመስገን ⛪️👏ቃልሄዎት የሳምስለኝ ምምህር ተስፍዬ ⛪️💐💐💐💐❤❤❤❤❤❤❤👏
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 года назад
አስተማሪ ገጠመኝ ነው የልጁ ፅናት በጣም ይገርማል እግዛብሔር ለሁላችንም ፀናቱን ይስጠን መምህራችን እናመሰግናለን
@worknshedemeiss3740
@worknshedemeiss3740 3 года назад
በፆሎት አስበኝ ወለተ ስላሴ እስክ ቤተስቦቼ ደረስ ገበረ እግዚአብሔር እያልክ በፆሎት አሰብልኝ መምህር
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 года назад
አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 года назад
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩት. እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን. ኑ እንማር.
@የወንቅእሸቱቅዱሰጉብርኤል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@አድስወለተትንሳኤ
@አድስወለተትንሳኤ 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደናመጣህ ስጨርስ እኮምታለሁ መልካም ትምህርት ይሁንልን ኤፍታህ በለኝ ቅዱስ ፀባኦት አሜን
@tubeyg2127
@tubeyg2127 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ሰላም መጣህልን ቃለህይወት ያሠማልን እኛም ሰምተን ለመቀየር ያብቃን እህት ወንድሞቸ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ተንሳይ ብላችሁ
@እሪታእሪታ
@እሪታእሪታ 3 года назад
እኔ ግን ዲስላይክ ምታደርጉ ስወች ጤነኞች አይደላችውም ከፊለጋችው ትምህርቱን አታዳምጡ ግንዲስላይክአታድርጉ
@በላይዘለቀዳግምተመለሥ
ተዋቸው እራሡ ዳቢሎሥ ነው ይህን ሚሠራ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ባንተላይ አድሮ ያስተማረ እግዚአብሔር ዛሬም ዘውትርም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን መዝገበ ስላሴ ፣ ገብረ ስላሴና ወለተ መስቀልን በጸሎት አስቡልኝ ወገኖቼ
@ኤፍታሕተኸፈት
@ኤፍታሕተኸፈት 3 года назад
ደስ ሲል እግዚኣቢሄር ይመስገን፡ሃብታሞች ስንሆን የመንፈስ ድህነት ያመጣን ራሳችን እኮነን እንጂ እንደ ኦርቶዶክስ ሃብታሞች የለም ግን፧ያሳዝናል፡እኔም ባኣይን የገባ ይመስለኛል መናፍቅ መንፈስ ተረዲቻሎም ደሞ ርግጠኛ ነኝ በጸሎታችው ኣስቡኝ ወለተመድህን ብላችው፡
@سندرا
@سندرا Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም ሰምተን ለመተግበር ያድርገን ለንስሀ ሞት ያብቃን
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ4በ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁ
@ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ
እግዚሐብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጡልን መምህር ❤❤
@makdabekele3563
@makdabekele3563 3 года назад
መምህር ይሄ መቼም ተአምር ነው የልጁን ጉብዝና: ድፍረት: ትጋት ሳላደንቅ ባላልፍም ለዚህ ሁሉ ያደረሰው ክእግዚአብሄር ብታች ያንተ ገጠመኝን መስማትና ብዙ ትምህርት እንዲያገኝና እንዲበረታ ያደረከው አንተ ስለሆንክ እኔ በግሌ እግዚአብሔር ከላይ የላከህ የምድር ፈዋሽ መለአክ ብዬሀለሁ ተባረክ
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ቨፆለትወ አስቡን
@ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
መጣህልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ኣንተን የሰጠን ኣምላክ ይክበር ይመስገን
@m.g5295
@m.g5295 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@maryem6840
@maryem6840 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን
@ወለተብርሃን-ቈ6መ
@ወለተብርሃን-ቈ6መ 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 года назад
EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen Amen Amen
@davedave6423
@davedave6423 3 года назад
አሜን ፫ መምህራችን እናመሰግናለን
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሥጥልን እመብርሃን አተለየወት አሥተማሪ ገጠመኝ ነው ዝማሪመላይክት ያሠማልን
@አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን መጣህልን መምህራቺን በጣም ውስጥን የሚበረብር ትምርት ነው የምታስተረን ቃለሂወት ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል እድሜና ጤና ይስጥልን
@geremechgetach
@geremechgetach 3 года назад
በጣም ግሩም ነው በእውነት መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሁንም ደረስ መንፈስ እንዲህ ነው ብሎ ሲነገር የማያምኑ ሰዎች አሉ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቀን እንጅ ከባድ ነው ልጁ ግን በጣም ጉበዝ ጀግና ነው እውነት
@batyweda8690
@batyweda8690 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር አሜን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገው ፈጣሪ ይመስገን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላም ውለናል አንተ ሰላም ዋልክልን መምህራችን እንኳን ደህና መጣክ
@ethiopiadejne3971
@ethiopiadejne3971 3 года назад
እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በህይወታችን ለሚገጥሙን ነገር ትልቅ ትምህት ነው እምናያቸው ምልክቶች ካሉ በፀሎት በመፅናት በመፆም አባቶችን በማማከር ከመጣብን መጥፎ ነገር እደምንወጣ ነው የተረዳሁት ይህን ይልቅ መልዕክት ላስተማሩን መምህር ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክሎት ። ቃለ ሂወት ያሰማልን ።
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
መምህሬ ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን እንወድሀለን ገጠመኙን ሰምቼ እመለሳለሁ እራሴን እፈትሻለሁ እማራለሁ
@AlemBTube
@AlemBTube 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ከዚህ ሁሉ ይጠብቀን አሜን ፫ ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን።
@ወለተማሪያምየኪዳነምህረት
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማን መምህራችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ከልባችን ቆርጠን በእምነት ተነስተን ከፀለይን ከሰገድን ጠላትን እናሸንፋለን በቤተክርስቲያናችን ላይ እና በቅዱሳኑ ላይ የተነሱትን መናፍቃን ልቦና ይስጣቸው በላያቸው ያደረ ያዳልሞቴ እርኩስ መንፈስ በቅዱስ ሚካኤል ሰይፍ የተመታ ይሁን እግዚአብሔር ይገስፀው።
@ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን ደህና መጡ መምህር ፀጋዎትን ያብዛለዎት አሜን(፫)
@ሕይወትወለተሐና
@ሕይወትወለተሐና 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን የሞቱን ነፍስ ይማርልን ወድማችን ጎበዝ አስተዋይ ነው
@workneshchanal3663
@workneshchanal3663 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ዝሜሬ መላእክትን ያሰማልን
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ ነወንድማችን መምህራችን::
@birhandeyasa753
@birhandeyasa753 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምራችን የኛ እንቁ በየአንደንዱ ትምህርቶች ሕይወቴን እየቃኘው ሰላሜን እየገኘው ነው በርታልን የኛ መዳን አንተ ምክንያታችን ነህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ayni2800
@ayni2800 3 года назад
እንኳን ስላም መጣክልን መምህራችን እግዚአብሔር ሆይ አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@ቤተልሄምወለተመድህን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን ፫
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር ተማሪዎች ኑኑኑ አብረን እንማር
@በትእግስትጎንደሬዋ
መተናል መተናል
@devan8265
@devan8265 3 года назад
መተናል
@ሶልያናእማፍቅር
@ሶልያናእማፍቅር 3 года назад
Alan matanal iht
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
እሺ እንኳን ደህና መጣችሁልኝ
@gsidbhrueh6661
@gsidbhrueh6661 3 года назад
እሺ
@ቤቲየድንግልማርያምያደራል
እንኳን ደና መጣህ መምህር እምትወዳት እማ ፍቅር ትጠብቅህ እስከሙሎ ቤተሰቦችህ። በፀሌት አስበኝ ወለተ ማርያም
@kibromtiruneh1534
@kibromtiruneh1534 3 года назад
Zee
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
አሜን አሜን አሜን ቃለየህይወት ያሠማልን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በርከታቹሁ ይደርብን ወንድማችን በቤቱ ያፀናልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏
@እግዚአብሔር-ተ4ሐ
@እግዚአብሔር-ተ4ሐ 3 года назад
እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ከነበርኩበት የእብደት መንፈስ 666 ሰላላቀከኝ አመሰግናለሁ ተስፍ ሰላሴ ከ ፈረንሳይ
@ገኒየጨርቆሷየሰላሴወዳጅ
በፀሎት አሰበን እኛንም🙏
@sndayogebrihans6094
@sndayogebrihans6094 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን እህቴ እኔም በፅሎትሽን አስብኝ ወለተየስስ ብለሽ
@በላይዘለቀዳግምተመለሥ
እልልልልልልልልል እንኳን ደስ ስስስስስስስ አለሽ እግዚአብሔር ይመሥገን
@እግዚአብሔር-ተ4ሐ
@እግዚአብሔር-ተ4ሐ 3 года назад
እግዚአብሔር ያሰበን ሁለችንም ለእኔ የደረሰ እግዚአብሔር ለ እናንተም ይድለስላቹሁ
@በላይዘለቀዳግምተመለሥ
አሜን አሜን አሜን
@ትዕግስትወለተመድህን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ3ጨ
ክብር ለእግዚአብሔር ምንም ግዜ 👏👏👏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 года назад
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 года назад
ኤፍታህ 🤲🏽 ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኳን ዳና መጠ ህልን👏💚
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 3 года назад
በእውኑ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በእውነት ማስተዋልን ይስጠን እኛም እንደ ወንድማችን ተግተን እንድንፀልይ እግዚአብሔር ይርዳን አይይይ መምህር እነዚህ አስመሳይ ሁሉ እንደነዚህ ብጤዎቹ ናቸው እያሳሳቱ ነው
@yenatienate1580
@yenatienate1580 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ በፀሎት አስብኝ ወለተ ይሆንስ
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ
@ወለተሰንበት-ሠ8ፐ 3 года назад
መምህራችን እንኳንደህና መጣህ ሽአመት ኑርል። አንተን ለመግለፅቃላቶች አጠሩኝ
@senusamrawit9070
@senusamrawit9070 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእድሜ በጤና የቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክእት ያስማልን ወደ የተዋህዶ ልጅች
@ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ
@ድንግልአማላጄ-ከ4ቸ 3 года назад
ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን🙏 መምህር እንኳን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር ልጆች እዴት አደራቹህ 💞 እኔ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደህና ነኝ🙏ኑአብረን እንማር
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
እሺ😘💕
@አሜንአሜንእሜንዝማሬመላእ
እግዚአብሔር ይመስገን
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 3 года назад
መምሀር አንካን ባስልመ ሙቱ አግዛበር ይምስጋን ኑርለን ትምስጋን ኣመን ኣመን ኣመን
@SaraSara-hc3ks
@SaraSara-hc3ks 2 года назад
@@letinamedhane2772 ቃለህይወትያሰማልን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰላም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁንልን
@እመብርሀንእናቴአባቴ
አቤቱ የስራዊት ጌታ ቸሩ መዳኒአለም አባቴ ኢፍታህ በለኝ መምህር እንኳን በስላም መታህልን ማርያምን የመምህር ትምህርት እካ እስትፋስነው በርታልን ውንድማችን እግዛብሄር እመ ቅድስት ቅዱሳን እመብዙሀን ከክፉሁሉትጠብቅህ
@befkiryalew2592
@befkiryalew2592 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር! ብዙውን ጊዜ(ሁሉም ባይሆኑም) እርኩሳን መናፍስትን በሚፈሩ ማህበረሰቦች ውስጥ ነው ያደግነው አንተን በዚህ አደንቅሀለሁ.ለእነዚህ ወንድም እህቶቻችንም ልቦና ይስጣቸው እኔም እያስተዋልኩኝ ነበር መልስ ሊሰጥ ይገባል የሚጠፋ የየዋሀን ነፍስ እንዳይኖር!!!!!✟✞✝
@hanaabraha6268
@hanaabraha6268 3 года назад
መምህር ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ በጣም የሚገርም ልጅ ታድሎ ጀግና እመ ፍቅር ዘመኑን ትባርከው
@የድንግልማርያምልጂስደተኛ
ቃል ህይወት ያነሰ ማንን ተመስገን መምህራችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@እቲንምከሖብእግዛብሄርይኹ
እግዛብሄር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ሃገራችን ሰላም ያርግልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@eteneshidea9156
@eteneshidea9156 3 года назад
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባረክ አሜን አሜን አሜን
@yedengelmaryamleg
@yedengelmaryamleg 3 года назад
Egziabher yemesgen Ehet wondemotche selam le hulatchen yehun. Ye Memhir Tele. felege neber tebaberun. Be tsolot asubin.
@worektadess1253
@worektadess1253 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምህ ይብዛ ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እማ ፍቅር ባለህበት ትጠብቅህ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
አግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንካን በሣለም መጣህልን !!
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 года назад
አሜን መምራችን ቃለህይወት ያሰማል አሜን ፀጋውን ያድልል አሜን
@aass5403
@aass5403 3 месяца назад
ለህላች መጨራስችን ያስምርልን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሄር ይባርክልህ መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@ገዳማትትግራይ
@ገዳማትትግራይ 3 года назад
ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡሉን የኛ እንቁ መምህራችን የመዳም ቅመሞች የት ናቹ ኑ ገባገባ በሉ
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 3 года назад
የናተ ቅመሞች ቀርቶ የመዳም እስከመቼ ነው ግን ለመዳም መልፋት የሚቀረው
@እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@ድንግልሆይ-ጐ2ዐ
@ድንግልሆይ-ጐ2ዐ 3 года назад
እንኳን ዳና መጡ መምህር ለዚ የስተማረን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስደት ነው የለሁት ብፆሎት አስበኝ ወለተብራሃን ዘሚካኤል መምህር. እማ ፍቅር ከኩፉ ትከልልህ
@ቲጂየተዋህዶልጅነኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት ጸጋውን ያብዛህ ምርጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት. ጸሌቱ ግሩፕ ላይ አስገቡኝ
@tibebetessemakebede5034
@tibebetessemakebede5034 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ከያዝን ጠላታችንን እናሸንፈዎለን ክብርለሚገባዉ ክብርን ስጡ እንደተባለዉ አምላካችንን እያመለክንና እያመሠገንን ጠላትን እንቃወማዎለን እናመሠግናለን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ አሜን።
@destadesta8130
@destadesta8130 3 года назад
ቃለ ሂዎትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ
@ዮፍታሔ-ጰ3ኘ 3 года назад
*እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ መምህር*
@የማረያምልጅአዲሰአለም
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏 አሜን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርክልን እልልልልልል ጀግና ብያለሁ እንዲህ ነው እምነት ❤️🤲🤲🤲መምህር እግዚአብሔር ከክፉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቅህ ሰላምህን ይብዛልህን።
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 года назад
ሼር ሼረ ላይክ ላይክ ሰብስክራይ እያደረጋችሁ ማስታወቂያ ሲመጣ እናስጨርሰው አደራ እሱ ለኦኞ እንደሻማ የሚቀልጥ ሰወ ነው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሐ9ኘ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ አበራ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ በርታልን እኛም በናንተ ትምህርት እና ምክር ነው ያለነው ስለ ገጠመኙ በጣም ነው የሚያስተምረው ከወንድማችን በእምነት ታጥቁ መነሳት ያስፈልጋል ስለዚህ በጸሎት ጥላታችንን ማሸነፍ እንችላለን በርቱ የድንግል ማርያም ልጆች መቸም በመምህር ገጠመኝ ጥላትን ያላወቀ ዋጋ የለውም!!!
@tigistyaza1796
@tigistyaza1796 3 года назад
ወድማችን መምህራችን ሁሉም ነገራችን የነብሳችን ሥቅ ፀጋዉን ያብዛልን ለመናፍቅ እማ መልስ ግድ ነዉ አቀራርብክ ደስ ይላል ደግሞ ከዉቀት ጋር
Далее