Тёмный

223ኛ ገጠመኝ ፦ ደሀ መስሎ እንድታፈቅረው ያደረገ ታጋሽ ሀብታም (በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 92 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

9 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 815   
@woldesenbet
@woldesenbet 2 года назад
በአንተ ትምህርት ሙሉ ቤተሰቤን እህቶቼን ወንድሞቼን አስጠምቄ ትምህርቱን እነሱንም ነቅተው ተጠምቀወዋል እኔም ባለቤቴም ቆርበናል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንተን እና አባታችንን መምህር ግርማን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሌሎችንም ስለ መናፍስት እንድንነቃ ያደረጉንን እናመሰግናለን!!
@Dubai825
@Dubai825 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እኔም ይሄ ቀን ናፍቆኛል አገር ገብቼ ቤተሰቦቸን ቀይሬ ከባለቤቴ ጋርም የምቆርብበት ቀን ናፍቆኛል😭
@rrrrr9116
@rrrrr9116 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@devan8265
@devan8265 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት በጣም ደስ ይላል ሁላችንንም ለዝህ ክብር ያብቃን አሜን
@selam801
@selam801 2 года назад
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን ደሰ አለሸ
@burteshibabaw9668
@burteshibabaw9668 2 года назад
እኳን ለዚህ አበቃቹህ ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች በፀሎት አስቡኝ ወለተኪዳን ተክለ ፃድቅ ወልደ ሰማአት ወለተ ሰማአት ዮኋንስ እህተ ጎርጊስ ብላችሁ ሁላችንም ከስደት በሰላም ለሀገራችን እዲያበቃን በፀሎት አትርሱኝ😭😭😭
@rozaroza5996
@rozaroza5996 2 года назад
እባከው መምህር በማለት አስቡኚ ወለተ ሣሙኤል እባላላው ንሥሀ ገብቸ ሥመጣ ቃኑነየን አያሥጨርሰኚም ወይ ያሥበላኛ ወይም ዝሙት እንዳደርግ ያደርገኛል ግን በጠም ይታወቀኛል እውነት አልቻልኩን ሁለት ስግደት እጀምራለው ግን አልጨርሠውም ሒወቴን እንዴት ልቀይረው
@genetfuj6842
@genetfuj6842 2 года назад
ቸሩ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ያስባችሁ እመብርሀን በህይወታችሁ ትግባ ዘመናችሁ ብሩክ ይሁን
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 года назад
አይዟችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ያስባችሁ በርቱ በጸሎት አንድ ቀን ጠላታችሁን ታሸንፋላችሁ
@user-bp5qg8em3o
@user-bp5qg8em3o 2 года назад
የምን አትርሱኝ ነው ጎንበስ ብልሽ ስገጂ ስግዱ ማ ማንን ያስባል እንዴት እንደሚሰገድ መምህር ካስተማረን ጉልበት ያለው ሁሉ ይስገድ ዳይ የመምህርን ትምህርት ተምረንም አስቡኝ ? ይባላል? ላላወቁት መስገድ ሲገባን ጭራሽ እራሳችን ወደ ኃላ ትምህርቱን ከንቱ አታድርጉ ወደ ተግባር ቀይሩት
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 2 года назад
እልልልልልልል እግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ቃላህዉትን ያስማልን ተስፋስላሴ ደንቅ ትምህርት ነዉ መህበር ቅዱስን የቅዱስንን ስሩ ዝማሬ መልአክትን ያስማልን
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 года назад
መምህሬ አተን የሰጠን ጌታ ክብር ምስጋና ይገበዋል ሽ አመት ኑርልን የኛ እንቁ እሚገርም ገጠመኝ ነው ጌታሆይ ከተመረጡት ደብልቀኝ በቤቱ ያፆናችሁ ባለገጠመኞቹ ታድላችሁ መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ መምህሬ የድካምህን እግዚአብሔር ይክፈልህ ባተሁሉ ሆነ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 2 года назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ይግባው ደስ ይላል መምህር ተስፋየ ረጅም እድሜ ያድልልን
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 года назад
መምህሬ እንኳን በሰላም መጣህ 👂🕊🕊🕊🕊👂🕊🕊🕊🕊
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ይቅርታ ውድ የመምህር ተማሪዎች 🙏🏿እህቶቼ በባሎቻቸው መተት ምክንያት ተጣልተው ስንት ግዚያቸው 😥በጣም ነበር ሚዋደዱት እኔም ለ 18ዓመት ያክል ሰው ቤት ሰራተኛ ነኝ ከኢትዮጵያ ጀምሮ እስከ አረብ ሀገር ☝🏿ከኔ የበረታችሁ ፀሎት አድርጉልኝ አስቡኝ የወለተ ማርያም ቤተሰብ ብላችሁ 🙏🏿በልደታ 😢😢🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿እንደው ስልችት ብሎኛል
@genetfuj6842
@genetfuj6842 2 года назад
በማይረሳው ልቡ መድሀኒአለም ያስብሽ እመብርሀን ህይወትሽን ታብራልሽ ተባረኪ በመንገድሽ መድሀኒአለም ከእናቱጋ ይቅደም ይምራሽ ያየልሽን ይስጥሽ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
@@genetfuj6842 አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🏿😭🥰እህታለም
@Dubai825
@Dubai825 2 года назад
እመቤቴ ታስብሽ አይዞሽ እህታችን እግዚአብሔር የራሱ ቀነና ሰአት አለው በፀሎት በርቺ
@bereketaynalem2846
@bereketaynalem2846 2 года назад
Ayzoshe ande ken hulme ysakale
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 года назад
በርች እህቴ እመብርሀን ታስባችሁ
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እንወዳሓለን
@user-bf4gf3kb7s
@user-bf4gf3kb7s 2 года назад
መምህር የእውነት በአንተ ትምህርት ተምሪያለሁ ቢያንስ እንድፀልይ ማርያምን አንተን መከታተል ከጀመርኩ በኋላ ስልኬላይ ያለውን ሙዚቃና ድራማ እንዳለ ደልቸ መዝሙር ገጠመኝ ስብከት ነው ያለኝ ስልኬ ላይ ተመስገን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 года назад
እህቴ እውነት ነው እኔም ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እንበርታ
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 2 года назад
እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ወድማችን ስብዕናህ እጅግ የተመሰገነ ነው የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 года назад
ምን አስተማረና ቃለ ህይወት ያሰማልን? ይቅር ይበለን
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Год назад
ከልብ እናመሰግናለን መምህር።
@user-qm2gq4lf2j
@user-qm2gq4lf2j 2 года назад
ፀጋወን ያብዛላቹሁ መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን፫ በፆለት እስቦን ወለተ ፆድቃን ወለተ መስቀል ወለተ ማርያም ወለተ ወለተ ኪዳን ወለተ ማርያም ወለተ ማርያም ወልደ ጊወርጊስ ወልደ ሀዋሪያ ወልድ ገብር ዮሀንስ ወልደ እየሱስ በፆለት እስቦን ከባድ ችግር ነን
@tehtenaedimalem7mj7mg4h
@tehtenaedimalem7mj7mg4h 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንን ወገኖቼ በፅሎትልችሁ አስቡን ገብረ ሊባኖስ ወልደ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ወልተ ገብርኤል አመተ ስላሴ እህተ ማርያም
@user-hr2ts9rl7v
@user-hr2ts9rl7v 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ዋናው ነገር ትእግስት ነው መምህር እውነት እውነት ነው በሒደት መታወቁ አይቀርም
@kidisthailu6085
@kidisthailu6085 2 года назад
ዘመዶቸ ወለተኪዳን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ!
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 года назад
እንኲንሰላምመጣክ መምህር ቃልሂዎት ያሰማልንያገልግሎት ዘመክ ይባረክ ቤተሰቦቸ በፁልሎት አስቡኝ ወለተኪዳን ገብረክርስቶስ
@mamefulas3823
@mamefulas3823 2 года назад
ወገኖችዬ በፀሎት አስቡኝ መንበረማርያም ባላችሁ በአዛኚቱዋ
@msrateba6270
@msrateba6270 2 года назад
እግዚያብሔር ይርዳሽ እም
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 2 года назад
EMEAMILAK tasibish ehte
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 года назад
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@betisisay6628
@betisisay6628 2 года назад
እመቤቴ ታስብሽ
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 года назад
እግዚአብሔር ያስብሽ
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን ዕድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨማምረው ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ" በእውነት እንዴት ደስ ይላል"
@h6ey335
@h6ey335 2 года назад
ይገርማል የልጁ ትህትናውን እኔንም የደስታ ልቅሶ አስለቀሰኝ ታአምር ነው እዳውኮ የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ነው ክብር ለስሙ🙏
@negedemihirka6160
@negedemihirka6160 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልህ ገጠመኝ ማለት እንዴት የሰውን ልጆች ከመናፍስት መላቀቅ እንደሚችል በርግጠኝነት ደርሼበታለው ግን ትእግስት ይጠይቃል እግዚአብሔር ይመስገን ቃላት ያጥረኛል የአባታችን ጸሎት አይለየን እመአምላክ ትጠብቅህ🙏🙏🙏
@rozaderese6341
@rozaderese6341 2 года назад
Aaaaaaaa
@muluembatmuluembat4567
@muluembatmuluembat4567 2 года назад
tamokero akafelg ehitachen
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 2 года назад
ነይ በደመና ነይ ለምስጋና የኖህ ዘመን እርግብ የሰላም ነሽና ያድስ ኪዳን እናት የፍቅር ነሽና ውድ መምህራችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 года назад
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ልደታ ማርያም በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ እሩፍኤል ወልደ ያሬድ ወልደ ሚካኤል ገብረ አረጋዊ ብላችሁ
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 года назад
እግዚአብሔር ያስባችሁ
@altudz4055
@altudz4055 2 года назад
ሰላም ተወዳጆች 👏 ወርሀ ፅጌ ልታልቅብን 5 ቀን ቀረች ኢትዮጵያ በማህሌቱ በሰአታቱ በቅዳሴ የቆያቹ ታድላቹ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መደሀኒአለም🤲 ስለ እናቱ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሎ ይለመነን 🤲
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
ሀይለ ሚካኤል ወለተ ፃዲቅ እህተ ማርያም አስካለ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡን🙏🙏🙏
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 года назад
በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርትነውው ከልቤ ነው ያዳመጥኩት እንዴት ደስ ይላል መምህር ፀጋውን ያብዛልክ ለኛም ፈጣሪ የተባረከውን ይስጠን
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 года назад
አሜንን
@user-cm5jk4qq6q
@user-cm5jk4qq6q 2 года назад
Amen Amen Amen
@dggf3570
@dggf3570 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@janetkassay2555
@janetkassay2555 2 года назад
የምን ትምህርት ነው ያስተማረው?
@negedemihirka6160
@negedemihirka6160 2 года назад
ወገኖቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ አክሊለ ማርያም 🙏🙏🙏
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 года назад
አዶናይ ያስብሽ
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 года назад
እመብርሐን ታስብሽ
@abi4294
@abi4294 2 года назад
Wowwww እውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም መታደል ነው ያውም ሁለቱም በድንግልና እዴት ደሰ ይላል ግን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በምን መንገድ የሰው ልጅ እደሚገኛ አይታወቅም እኔ ብዙ ነገር ተምራለው እናተስ ቤተሰቦቼ
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 года назад
በጣም እሚገርም ተአምር ነው እፁብ ድንቅ ገጠመኝ ነው ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን እናመሰግናለን በርታልን መምህራችን እንወድሐለን ሽአመት ኑርልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛ እንዴት ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በጣም ተመስጭ ነው የጨረስኩት አያችሁ ወገኖቼ ሳንመርጥ ገጠመኝ መስማት ወይም እየተቃወምን ማዳመጥ ምናክል ጥቅም እዳለው መቼም የምህርን ትምህርት ወይም መምህርን የሚጠላ ጠላት ዲያብሎስ ብቻ ነው እኔ ብዙ ነገር በሂወቴ በሱ ትምህርት ስለተለወጥሁ የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን ደስ ሲል ወንድማችን ጀግና ነህ ሀብታም ሆነህ ድሀ መስለህ መታየት እግዚአብሔር እሷን ሸልሞሀል ሰርጋችሁን እጠብቃለን የፈሱ ነገር ትንሽ ዘና አድርጎኛል እኔም በምጸልይ ሰአት ተፈትኜበት ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን መንፈሱ ተሸኝቶልኛል መምህር በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ ሺ አመት ኑርልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አምላካችን የድንግል ማርያም ልጅ በቸርነቱ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በቸርነቱ ይማረን የሞቱትን ወገኖቻችንን ነፍሳቸውን ይማርልን አሜን ሁላችሁም አዳምጣችሁ አስተማሪ ኮሜት እንጻፍ ብዙዎች በኮሜት ይለወጣሉ እኛ ተለውጠናል አይደል ሌሎችም እንዲለወጡ ላይክ ሸር እናድርግ👈
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 2 года назад
ሀኒቾ ሶሊ እንዴት ሆነች ለማትሪክ ፈተና ተብሎ ቴሌግራም ስለተዘጋ ላገኝሽ አልቻልኩም
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 года назад
@@eftahtesfasilase4230 መምህር ምንም አዲስ ነገር የለም እዛው ናት እስካሁን በጸሎት አስባት
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍይ ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍይ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 года назад
ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ፀጋና በረከቱን የብዛልህ በጣም የሚገርም ነው በዙ ተምሬበታለው እግዚአብሔር የሁላችንም መጨረሻ ያሳምርልን አሜን ፫ለአገራችን ሠላምን ያድልልን
@MonaMona-xb2yk
@MonaMona-xb2yk 2 года назад
ዋዉ ታድዬ መምህር ስጠብቅህ ነበር ደስ ብሎኛል
@elsabetmandfro
@elsabetmandfro 8 месяцев назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ። የመምህር ቤተሰቦች ወዳጆች በፀሎታችሁ እህተ ማርያም ቤተ ማርያም ወለተ ዮሐንስ ሀይለ ገብርኤል ወለተ ቂርቆስ አስካለ ማርያም ቤተሰቦቼን ብላችሁ በድንግል ስሥ አስቡኝ አትርሱኝ።
@selam801
@selam801 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ ንቁ የተዋህዶ መምህራችን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ንሃገራችን እና ለሁሉ አለም እግዚአብሄር ሰላሙን ያርግልን
@rrrrr9116
@rrrrr9116 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን እንኳን ሰላም መጣህ እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደታ ወርኀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን
@sofiymessay4134
@sofiymessay4134 2 года назад
አሜን አሜን አሜን፣ መምህራ፣አግዚአብሔር፣ደመሰገን፣በጣም፣ደሰ🙏🙏🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN bewunet selamaynger sitotaw Egzibher yimsegn amen amen amen🙏💚💛❤😭
@user-pe7nu6se4j
@user-pe7nu6se4j 2 года назад
መምራትን በፀጋ ያቆይልን እድሜና ጤና ይሥጥልን ታምር ነው በእውነት እኛም ተምርን ሠላሣ ሥልሣ መቶ እንድናፈራ የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳን ፍፃመያችን ያሣምርልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የህይወት ቃልን ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፀጋውንም ያብዛልን 🤲 🤲 🤲 እናቴን አሞብኛል በፀሎታችሁ አስቡልኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ አዳምጬ እመለሳለሁ
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 года назад
እመብርሀን ታስባችሁ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 года назад
@@user-kp2mz5wq6p አሜን አመሰግናለሁ
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 10 месяцев назад
ገጠመኙ በጣም ደስ ይላል መምህር። እግዚአብሔር በረከቱን ይጨምርልህ!!
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ሼር ላይክ እያደርጋን እንጀምር እፅብ ድንቅነው የድንግል ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሆን መምህርች በአድሜ በፀጋ ይጠበቅልን
@bettyhaylu6223
@bettyhaylu6223 2 года назад
Amen selam lante yhun memhr
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 года назад
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 💞💞❤
@weniweni3607
@weniweni3607 8 месяцев назад
አሜን አሜን ቃለሁትን ያሰማአልን መምህር 🙏❤
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 года назад
መምህራችን በተምህርትህ ገና አለም አደሚለወጥ ተስፋ አለኝ ፈጣሪ አተንና አባታችንን ይጠብቅልን እግዚያብሔር ስራዉ ግሩም ድንቅ ነዉ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 2 года назад
ጌታሆይ እባክ የክብር መገለጫ አድርገኝ ገጠመኝ በሰማው ቁጥር እኔ የቱ ጋር ነኝ ብዬ አስባለው እራሴን በብዙ ብቀይርም ገና ይቀረኛል በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ሰጪ ገጠመኝ ነው ፊልም ላይ የማየውን እግዚያብሄር እውን አድርጎ ስላሳየኝ አመሰግነዋለ ጥሩ የትዳር ዘመን ይሁንላቹ
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 2 года назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እረ ጨንቆኛል 😭😭ቤተሰቦቸን ድንፃቸውን ከሰማሁ 6 ወሬ በጦርነቱ ምክኒያት😭 በእግዚአብሔር ስም በፆለት አስቡልኝ ወልደ ሰማዕት ወልደ ቂርቆስ ወልደ ሰማዕት ገንዘብ ወለተ ሰበት እያላቹ አስቡልኝ እንደው በማርያም
@selam801
@selam801 2 года назад
እኔም አንድ አመት ሆነኛል ግን እግዚአብሄር ያውቃል እንጂ
@user-dg4jq9wz4s
@user-dg4jq9wz4s 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቺው
@user-sg4tm1zx3l
@user-sg4tm1zx3l 2 года назад
ሁላችን ነው አይዞን ወገኖቼ ይህን ኩፉ ዘመን በፅናት እናልፊ እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን አሁን አሁንማ ረሳናቸው
@uaeuar8642
@uaeuar8642 2 года назад
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ነብሶችን ከጥፋት እየታደክ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ አስተማሪ ነው
@h6ey335
@h6ey335 2 года назад
እዴት ደስ የምል ገጠመኝ ነው የእግዚአብሔር ስራኮ ድንቅ ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ በውነት🙏 መምህርየ ከእድሜህ ላይ እጥፍ ድርብ የሆነ እድሜ እግዚአብሔር ይጨምርልክ 🙏
@helenbultum3600
@helenbultum3600 2 года назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው መምህር የምር ገጠኝ ገና ብዙ ገጠመኝ ይዞ ይመጣል
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 года назад
ሰላመ ክርስቶስ ይብዛሎት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም አስተማሪ ነው
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 года назад
መምህር ቃለ ሒወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ነዉ የሚገርመዉ እግዜቤሔር ይጠብቅልን 🌹🙏
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 2 года назад
ይሄን እደሰማ የፍቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እፅብ ድንቅ ነው መምህር አንተ ስጦታችን ነህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@rebkat6712
@rebkat6712 2 года назад
ተስፉ ወንድሜ እንድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ያድልህ ይሄን ምታነቡ የድንግል ልጅ አማኑኤል ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን አሜን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@tsigeredasisay2512
@tsigeredasisay2512 2 года назад
አንተ ለኛ ስጦታችን ነህ። በበረከት ኑርልን።
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 года назад
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መ ም ህ ር አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን እንወድሀለን💓
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 2 года назад
መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስለምትሰጠን ትምህርት ሁሉ በሰጠኧን በእጥፍ ይስጥህ
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 года назад
መምህራችን በእውነት እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት በእርሶ ትምህርት በጣም ተለውጨ አለሁ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@kirosmariyam7926
@kirosmariyam7926 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስላም መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅህ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አሜን በጣም ደስ ይላል
@luletkabadekabadegabrmarm2006
@luletkabadekabadegabrmarm2006 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በጣም አሰትማሪ እግዚአብሔር ለሁላችንም በረከትን ያድለን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 ቃልህይዉት ያሰማልን እኛንም ለንስሓ ያበቃን
@tigisthaylu7809
@tigisthaylu7809 2 года назад
በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ሰላምህ በክርሰቶሰ ይብዛልህ ፈፅሙ ይማርህ በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ደሰሰሰ ይላል እደዛ ያለ ትዳር ይሰጠን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 года назад
አቤት የስላሴ ግርማቸው ሲስፈራአ ስእል አድኖ ሳያቸው እንዴት እደፈራሁ
@user-fk7qh5eg7u
@user-fk7qh5eg7u 2 года назад
ለምን ደስ ሊልሽ ይገባል እንጅ አትፍሪ ተፍራሽማ እየረዳሽውነው መንፍስ በማሀል እዲገባ ግን ካልፍራሽው ስላሴወች ባርኩኝ እያልሽ ማቃጠል ነው እንጅ የምን ፍራቻ ነው
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 года назад
@@user-fk7qh5eg7u እሽ ወንድሜ ብቻ ልቤ ስጥቅ አለ
@genetteshom7262
@genetteshom7262 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህ ገጠመኛ ይህ የእኔ ታሪክ ነው የልጅታ መምህር ብቻዬን ስሆን ደምእባ ነው የማለቅሰው መምህር በፀሎታች ይስብኛ ወለተ መድህን ብላችሁ አስብኞ
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 года назад
እግዚአብሔር ያስብሽ
@genetteshom7262
@genetteshom7262 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እህቱይ
@befekadulegess1969
@befekadulegess1969 2 года назад
ይህን መዝሙር ከልቤ ሆኝ ነው የምሰማው እንዴት አይት መዝሙር መሰለክ መጨረሻ ያቀረብከው በጣም ነው የምወደው እንደው እግዚያብር አብልጦ ሁሉን ይጨምርልክ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማክ ፡፡
@shimaman2610
@shimaman2610 2 года назад
የእውነት መምህር ሰዎችን ለማስተማር የምትሄድባቸው ጥበቦች በጣም ይገርማል የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Год назад
አሜን
@adntadnt554
@adntadnt554 2 года назад
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን እግዝያብሔር የብዛልህ
@medihintadese7390
@medihintadese7390 2 года назад
_ቃል ህይወት የሰመዐልና ጸጉኡ የበዘሐልካ መመህረይ✝️💊_
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 2 года назад
መምህር ያተ መጥፋት እኔ ያስጨንቀኛል መምህር ተስፋችን ነህ በርታ እኛም በፀሎት እናስብሀለን
@user-iq7kj6cg7w
@user-iq7kj6cg7w 2 года назад
በጣም በጣም የምገርም ትምህት ነው መምህርየ እድሜና ጤና ይስጥህ
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 2 года назад
ይታደሏል እንጂ ይታገሏል እንዴ ! እህቴ ታድለሽ ከሀብቱ የበለጠው ክርስትናው ወርቅ ነው። ❤❤❤❤❤❤
@khngkhan7289
@khngkhan7289 Год назад
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ከኣንተ ቡዙ ተምረናል የኣገልግሎት ዘመን ይባርክ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 2 года назад
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት ደስ ይላል የእግዚአብሔር ድንቅ ነው ኡፍ
@yonatantesfaye5306
@yonatantesfaye5306 2 года назад
ጤና ይስጥልኝ መምህር
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏 አሜን አሜን አሜን 💚💛❤ ነይ በደመና ነይ ለምስጋና የኖሁ ዘመን እርግብ የሰላም ነሽና 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏
@user-cm6cx3gn4z
@user-cm6cx3gn4z 2 года назад
አሜን መምህራችን ትምህርት እጅግ ይጣፍጣል በቤቱ ያፅናህ
@user-pe2dy2xc9t
@user-pe2dy2xc9t 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤🙏🙏🙏
@rahelmandefro735
@rahelmandefro735 2 года назад
ውድ መምህራችን ወንድማችን የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ
@ychhnc8319
@ychhnc8319 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን
@uaesharjah
@uaesharjah 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን የእግዜያብሄር እፀብ ድንቅ ሥራ ይገርማል መጨርሻውን ያሰምርላቸው
@user-ut2ug4jp6d
@user-ut2ug4jp6d 2 года назад
ሠላም መምህራችን ኑርልን ባንተ ብዙ ነገር እየተማርን ነው እህታችንና ወንድማችን መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹሁ ሰው ማለት እዲህ ነው በሀብቱ የማይመፃደቅ ለኛም የተባረከውን ያድለን ልኡል እግዚአብሔር
@tdfhoney9161
@tdfhoney9161 2 года назад
እግዚኣብሄር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ እንቁ መምህራችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ግሩም ነው ወንድማችንም በጣም ጎበዝ ነው ሃፍታም ሳለ ድሃ ሆኖ መቅረብ ትልቅ መታደል ነው ይሄ ነው ፍቅር ማለት የራስህን ኣሳልፈህ ለውዳጅህን መስጠት እኛም እንደሱ ኣስተዋይነት ይስጠን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 года назад
እንቁ መምህሬ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ አስተማሬ ነው በጣም የሚገርም ልጅ ነው ሀብታም ሁኖ ደሀ መምስል እጅግ ጨዋ ስው ነው ይሄ ለሁላችንም ትምህርት ነው መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ ። ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@wsasews4395
@wsasews4395 2 года назад
መምህር በጣም እናመሰግናለን ስለምታደርገው ነገር በትምርትህ በጣም ተለውጠናል
@selamhaileselam6886
@selamhaileselam6886 2 года назад
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
@gesese1381
@gesese1381 2 года назад
እንቁ መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን በርታ
@prime5689
@prime5689 2 года назад
ቃለህይወትያሠማልንመምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@ayehuemuye1950
@ayehuemuye1950 2 года назад
በእዉነት መመህረ ቃል ይህወት ያሰማልን በጣም ነወ ያሜሰደሰት እዴሜ ጤና የሰጥ ል አሜን አሜን አሜን
@mysweet9568
@mysweet9568 2 года назад
መምህሬችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@hhhhbhgg4957
@hhhhbhgg4957 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏👏👏
@devan8265
@devan8265 2 года назад
እግዚኣብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን መምህር እሲኪ እንስማዉ ሰሚ ልቦና ይስጠን አሜን
@betelhemdagne6165
@betelhemdagne6165 2 года назад
በጣም የምገርም ነዉ ደስ የምል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹👏👏👏
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የአንተ አንደበት የሚወጣው ቅዱስ ቃል ስንቱን ቀየረው ምስጋና ለድንግልጅ ለመድሐኔአለም 🌾🥀🌾🥀🥀🌾🌸
@merymain5649
@merymain5649 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 2 года назад
አቤት ደስስ ሲል ገጠመኞ ለሁም ነገረ እግዚአብሄር ይመስገን 👍👍👍👍💛❤️💚
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
መምህር ተባረክ የነቃ ባንተ ትምህርት የነቃ ይማራል
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም ድስ የሚል ገጠመኝ ነው ወንድማችን በእውነት ፀጋዉን ያብዛልህ
@wubealmehiale1571
@wubealmehiale1571 2 года назад
በስመአብ በጣም የሚገርም ነው እውነት ስው አለ ለካ እንደዚም ግሩም ነው መምህር እድሜ ጤና ያድልህ
@amarechcherkos1238
@amarechcherkos1238 2 года назад
ሠላም ሠላም እንኳን ደህናመጣህ ልን መምህር
@user-xs6uj9ye1s
@user-xs6uj9ye1s 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን💟💒❤ 💟ዝማሬ መልእክት ያሰማልን🙏🌹🌹🌹💟❤
@befekadulegess1969
@befekadulegess1969 2 года назад
መምህር እንዴት ሰነበትክ አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው ያቀረብክልን እግዚያብሄር እንዴት እንደባረከክ ሳስበው በጣም ነው ደስ የሚለኝ በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ወጣቶችን መንፈሳዊነት ይብለጥ የሚሉት ያብዛልን እኔም በቤቴ መንፈስን ማዋረድ ችያሁና አንተንና መምህር ግርማን እድሜና ጤና ይስጣችሁ እናመሰግናለን ::
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር እኔ በአንተ ትምህርት ተለውጫለሁ እዲሆም ጉድኞችም እና በፀለት አስበኝ ወለተ ማርያም ቤተሰቦቼንም እድቀይር ሁላችህም የተዋህዶ ፍሬውች በፃለታችህ አስቦኝ ደካማውን እህታችህን
Далее
Я ПОКУПАЮ НОВУЮ ТАЧКУ - МЕЧТУ!
39:05
НОВАЯ ПАСХАЛКА В ЯНДЕКСЕ
00:20
Просмотров 664 тыс.
Я ПОКУПАЮ НОВУЮ ТАЧКУ - МЕЧТУ!
39:05