Тёмный

141ኛ ገጠመኝgetemeng ፦ በጠንቋይ ተይዛ አረብ ሀገር 9 ዓመት የሰራችበትን የተቀማች ምስኪን 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 80 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 937   
@user-tw1ut6dt2c
@user-tw1ut6dt2c 3 года назад
መላኩ ቅዱስ ሚካኤል በስደት ያለነውን ህዝበ ክርስቲያን ሁሉ በለተ ቀኑ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@lemlemsirani8902
@lemlemsirani8902 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 3 года назад
@@lemlemsirani8902 አሜን አሜን አሜን
@wuduwasew7438
@wuduwasew7438 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@Ms-vl7ov
@Ms-vl7ov 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@GiasBd-uc9jp
@GiasBd-uc9jp 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@gdhhd1684
@gdhhd1684 3 года назад
በጥርጣሬ የመምህርን ትምህርት የሚሰማ ካለ ይፀልይ ይህ ከክፉ ነው።እምነት ያስፈልጋል እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን መምህር እኛ ካንተ ብዙ ተምረናል የድንግል ልጅ ከክፍ ይጠብቅህ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼አሜን❤️🌼
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 3 года назад
አሜን አሜን አሜን 🤲
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 года назад
እውነት ነው አሜን አሜን አሜን
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
Amen
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 года назад
የኔ ናት አይዞሽ እህቴ ከታገሱት ሁሉም ያልፋል በፅናትሽነዉ 3 ግዜ ሞቶመነሳት ከባድነዉ እግዚአብሔር ስለሚወድሽነዉ ለዚህ ምስክርነት ያቆየሽ
@mobaratbangky9810
@mobaratbangky9810 3 года назад
Amen
@tsehayabebe9485
@tsehayabebe9485 2 года назад
ምን ጉድ ነው የዛሬው ስታሳዝን አይዞሽ እቴ እኔም ሳውዲ ነኝ አዳድ ነገሮች ከኔጋ ይመሳ ዝናል
@wonshet
@wonshet 3 года назад
የኔ እናት አይዞሽ ለበጎ ነዉ እኔም ጓደኛየ አራት አመት የሰራችበትን ብር አልሰጣት በለዉ በጣም ስቃይ ላይናት በፆለታችሁ አስቦት ዉዶቸ
@weletemikaal6888
@weletemikaal6888 3 года назад
እመቤቴ የለፋችበትን ታስረክባት
@weletemikaal6888
@weletemikaal6888 3 года назад
አይዞሽ እህቴ ይሰጧታል
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እኽት አለም
@wonshet
@wonshet 3 года назад
@@weletemikaal6888 አሜን አሜን አሜን
@firomyabera7725
@firomyabera7725 3 года назад
እግዝአብሄር ያስባት እህቴ
@birabely9748
@birabely9748 3 года назад
እኔ በቅርብ ጊዜ ነው እምታቀርበውን ገጠመኝ መስማት የጀመርኩት ነገር ግን በእውነት እኔ በጣም ተገርሚያለሁ ትውልድን እሚድንበት ትምህርት ነው እግዚአብሄር አሁንም ሃይል ሆኖህ ትውልዱን ያስመልጠው
@yihotyohot4762
@yihotyohot4762 3 года назад
😢😢😢🙏🙏
@arsemawityemaryamlij806
@arsemawityemaryamlij806 3 года назад
የኔ እንቁ የነፍሴ መጋቢ አንወድሀለን በርታልን ጀግናችን😍😍
@smegnsh
@smegnsh 3 года назад
በጣም እመብርኃን ታበርታልን መምህራችን ሂወታችንን ለዋጭ ነው ትምህርቱ
@yetebaretidartadrgilachude1832
@yetebaretidartadrgilachude1832 3 года назад
DENGEL gurbatum adebetum tihunlegn
@addisaddis6818
@addisaddis6818 3 года назад
እህቴ እግዚአብሄር ያፅናሽ አሁንም እህቶቼ የመምህርን ስልክ በእግዚአብሄር ስም ላኩልኝ
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 года назад
እውነት ነው
@saraheshiete8697
@saraheshiete8697 3 года назад
@@user-addisalem1213 እግዚአብሔር ይገሰጣቸው
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 года назад
ኤፍታህ ብዬ ገባሁ ሰላም የተስፋስላሴ ተማሪዉች መምህር ሰላምህ ይብዛልን
@user-sd8zi4by9s
@user-sd8zi4by9s 3 года назад
በጣም ነው ምታሳዝነው ይኽ ሁሉ መከራ በስማም እግዚአብሔር ይመስገን ተርፋለች ተመስገን ቅዱስ ቁርባ አከታትላ እየወሰደች በፀሎት መበርታት አለባት ለ ወንድሟም እመብርሃን ትድረስለት ።
@cell7172
@cell7172 3 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ዳቢሎስ ይፈረ ሊቃ መላእክ ቅዱስ ሚካኤል በሴፉ ይቆራረጣልን
@amaamm775
@amaamm775 3 года назад
የእግዚያብሄር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ያችን አይምሮ የከፈተ የኛንም ይክፈትልን አሜን
@user-st8ki8vt4x
@user-st8ki8vt4x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-gq6sf3dk8k
@user-gq6sf3dk8k 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@wudnshkocito7616
@wudnshkocito7616 3 года назад
Amen
@user-ls6qp1se5k
@user-ls6qp1se5k 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-sk4jn6qc4c
@user-sk4jn6qc4c Год назад
አሜን፫😢❤❤❤❤❤❤❤
@user-ll4mc4dq3t
@user-ll4mc4dq3t 3 года назад
በስመ ሥላሴ እግዚኦ አቤቱ ጌታ ሆይ ሕዝቡን ልቦና ስጥልን። አይዞሽ እህታችን
@firomyabera7725
@firomyabera7725 3 года назад
እኔ ብዙ ነገር ነው የተማርኩበት አቤቱ ጌታ ሆይ ልቦና ስጠኝ እህቴ በብዙ ፈተና ያለፈ ሰው ፍፃሜው ያማረ ነው አይዞሽ
@user-op7hu1nd6n
@user-op7hu1nd6n 3 года назад
ስላም መምህር እንኳን ደና መጣህ መምህር እኔ በጣም ከማስበው በላይ እየሆነብኝ ነው ምንብየ ማመስገን እንዳለብኝ አላቅም መምህር በኡነት ልኡል እግዚአብሔር እርጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ ከነ ቤተስብህ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 3 года назад
መምህር እኳን በሰላም መጣክልን እኳን አደረሰክ ለቅዱስ ሚካኤል አሚን በጣም መገርም ገጠመኝ ነው በአካል ወይእግዚአብሔር እረ መምህር እናምናለን አተም ብትተርተውም እናምንካለን የማያምኑ መናፍቅ ይሆናሉ ልቦና ይስጣቸው አሚን
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 3 года назад
መምህር እኛም ተቸገርን የወንድሜ ሚስት መተት እየላከች አባቴ ሶስቴ ሞቶ ተነሳ ሁላችንንም በመተት ታሳምመናለች በፀሎት እየበረታን እንነሳለን ወንድሜን ግን ባሏን ከቤተሠብ አጣልታ አርቃዋለች ልታሳብደው አልጋው ፍራሹ ውስጥ መተት ቀብራለች በፀሎታችሁ አግዙን ስራዋ እንዲከሽፍና እንድትጋለጥ
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 года назад
እፍታህ ተከፈት እግዝአብሔር ሆይ 🙏🙏🙏💔😭😭😭 ከመከራ ከሲቃይ በቸርነትህ ጠብቀን 🙏😭😭😭
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
Amen
@agerselam9575
@agerselam9575 3 года назад
አሜን፫
@user-sk4jn6qc4c
@user-sk4jn6qc4c Год назад
አሜን ፫ ❤❤❤❤❤😢😢😢
@nfakerkelena6853
@nfakerkelena6853 3 года назад
ታምር ነው እግዚአብሄር ጸጋ በረኸቱ ያብዛልክ መምህር
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
TEAMIR bmalet yitarem
@nfakerkelena6853
@nfakerkelena6853 3 года назад
@@liyagessesse7435 3 ግዜ ከሞት መቅረትዋ ተጨንቃ ራስዋ አለማጥፋትዋ ምን ልበል ታድያ
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 года назад
ኦ ጌታ ሆይ የሚገርም ህይወት ነው እህታችን ገና አልጨረስኩም እስከሰማሁት ግን አዘንኩ በጣም ህይወት ያለ እግዚአብሔር ከንቱ ናት በእርሱ ግን ሁሉም ያልፋል ክብሩ ይስፋ የድንግል ልጅ
@user-tu9se1tg4k
@user-tu9se1tg4k 3 года назад
ኡኡኡኡኡኡኡ የዛሬዉ ዘገነነኝ የአረቧን ልጅ ሊያሳርዳት የተረገመ እርኩስ መፈስ 😢😢😢
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 3 года назад
በእውነት እኔም እንዴት እንደፈራሁ
@tgdyememhrgrmaferengn5729
@tgdyememhrgrmaferengn5729 3 года назад
😢😭😭😭
@tgdyememhrgrmaferengn5729
@tgdyememhrgrmaferengn5729 3 года назад
😭 betam ysefral ewnet
@itdistrict8278
@itdistrict8278 3 года назад
አብ ወድ መፈስቅዱስ ይሰራቹ ክፉ መፈስ የሰዉን ልጅ የምታከራትቱ እህቴ አምላክ እመቤቴ መላእክታት ቅዱስን እንካን ደረሱልሽ በጣም ለምስማት የሚከብድ ነዉ ያሳለፍሽዉ እፃናን አስገድሎሽ ነበር አምላክ ደረሰልሽ አችም ትሞች ነበር አይለቁሽም አረቦቹ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ድሁን
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@habtamuwelde8918
@habtamuwelde8918 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ለመምህር ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር እድሜን እንደማቱሳላ ያርግምልክ በጸሎታቹ ውላችሁም አስቡኝ አይለ ገብርኤል እያላቹ በጣም ጨንቆኛል ስራ አጥቻለው
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
ወይ አንቺ ልጅ የራሴ ታሪክ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ''አምላኬ'' ፍረድ እየጠበኩህ ነው እህት ወንድሞቼ ይሄ እውነተኛ ታሪክ ነው 100% እኔም አቀርባለሁ የሠፈርህ ልጅ ወለተ ሀና ነኝ
@abi4294
@abi4294 3 года назад
በጣም በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ሁላችንንም ይፍታን ተይዘናል እኮ ቤተሰቦቼ
@sintesinte9763
@sintesinte9763 3 года назад
በጣም በጣም የውነት ግን ስሰማውም ፈርቻለው
@user-uq8dd1jn9q
@user-uq8dd1jn9q 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@babys7570
@babys7570 2 года назад
አሜን አሜን ማን ያልተያዘ አለ አግዚአብሔር ኤፍታህ ይበለን !!!
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
"ብዙ ሐጥያት ባለችበት የእግዚአብሔር" 🌾🌾[ፀጋ ትበዛለች] ።የአንድ ሰው ክፍት የሰንት ቤተሰብ ህይወት አናጋ አቤት😭 😭 እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ምንም ባላጠፍቺው እሄ ሁሉ ሰቃይ እና በደል ። እህታችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይፈውሰሸ ።ከመከራ ሰጋ ከመከራ ነብሰ ይሰውርን ።የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በሴፉ ይምታልን ።ምልጃና ፀሎቱ አይለየን ።ልቦና ይሰጠን
@user-jk7ph1xh6j
@user-jk7ph1xh6j 3 года назад
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በርታልን የተጠማች የተራብች ነብ እየዳነች ነው♥♥♥
@user-gu6hl9ys9b
@user-gu6hl9ys9b 3 года назад
ቅዱስ ሚካየል ነው የወጋላት😭🙏
@user-iz1tu6qz6x
@user-iz1tu6qz6x 3 года назад
እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ(፫) እህቴ የእኔ ከርታታ እመቤቴ ቀሪውን ዘመንሽን በእጥፍ ትባርክልሽ። መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን የእግዚአብሔር ማዳን ታላቅ ነው።
@user-ob2fk1ok6g
@user-ob2fk1ok6g 3 года назад
እሚገርም መንፈስ ነው አይ ጠንቋይ አምላኬ ሃገራችንን ኢትዮጵያን ከባአድ አምልኮ ነጻ አውጣልን ኡፍፍ መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው በጣም ነው እየነቃንና ብዙ ነፍስ እየዳነች ነው እናተ ሳትሰላቹ በምታስተምሩት ትምህርቶች በእድሜ በጤና ያኑርልን 👏💐💐👏👏💐👏💐👏💐👏
@workyworky409
@workyworky409 3 года назад
መምህር እኳን ደና መጣህ የዛሬው ገጠመኝ ግሩም ነው እህቴ አይዞሽ እግዚያብሔር ለስጋ ደሙ ያብቃሽ እኔም ጀሮየን አሞኝ ነበር የወይራ ዘይት ውዳሴ ማርያም ፀልየ እመቤቴ ፈወሰችኝ📗⛪🕯
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 3 года назад
ጨርሶ ይማርሽ
@Semiraasmara
@Semiraasmara 3 года назад
መምህራችን እናመሰግናለን የሚገርም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን። እህቴ እግዚአብሔር አይለየሽ።
@shewitsara6440
@shewitsara6440 3 года назад
መምህራችን እንዃን ደና መጣህ በታም የሜገርም ትምህርት ነው እንደዚም ኣለ እንድየ ብየ በታም ገረመኝ ተምረበታለው አኔም 10 ኣመት ሆነኝ አንድ ሃገር ብቻ አስካሆን ቤተሰብቸ አላየሆም ዝም ብየ መንከራተት ብቻ ነው በፀሎታቹ ኣስቡኝ ጨንቆኝል ወለተ መስቀል
@karemaaa4945
@karemaaa4945 3 года назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ያስብሽ አገር ላይ የሆነ ነገር እየሰራሽ ከሆነ ጥሩ ነው
@fekradsiyoutube1422
@fekradsiyoutube1422 3 года назад
የዛሬ ደግሞ ለየት ያለ ነው አቤቱ ጌታዬ ማረን ይቅር በለን እህታችን አይዞሽ በርች እግዚአብሔር አምላክ ከእኛ ጋር ነውና እሱ እጠብቀናል ።
@mekedemlema2387
@mekedemlema2387 3 года назад
አምላክ ይጠብቅሽ እስከመጨረሻው ድረስ ዳግም ህይወትሽ ተቀይሮ በክብር በደስታ ለምስክርነት ያብቃሽ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@smalhaft3935
@smalhaft3935 4 месяца назад
ኣሜን
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 года назад
አቤት የሰው ልጅ መከራውና ሲቃው እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ🙏😭😭
@sndayogebrihans6094
@sndayogebrihans6094 3 года назад
እህታችን በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እማምላክ ላንቺ እንደ ደረሰችልሽ ለኛንም ትድረስልን ወለተዮስስ ከነ መላእ ቤተሰቦችዋን ብልሽ በፀሎትሽን አስብኝ
@abemelekzedagm5705
@abemelekzedagm5705 3 года назад
ከ 4 እስከ 5 ደቂቃ ባለው ቪዲዮ ላይ የባለ ታሪካች ሙሉ ፊቷ ይታያል ። ለጥንቃቀቄ እንዲሆን ብታስተካክለው መልካም ነው ።
@senayittsegaey8281
@senayittsegaey8281 3 года назад
አው ልክ ነክ ይታያል
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 3 года назад
በሞት ጥላ መካከል እንኳን ብሔድ አንተ ከእኔ ጋራ ነኽና ክፉን አልፈራም በትርኽና ምርኩዝክ እነርሱ ያጸኑኛል ሰዉ ምን ያደርገኛል መዝ.ዳ 23÷4
@sifelghabesha8572
@sifelghabesha8572 3 года назад
እረ አይታይም
@bezaabebe6689
@bezaabebe6689 3 года назад
እውነት ነው ይታያል ወንድሜ
@alemalem7864
@alemalem7864 3 года назад
እር አይታይም
@user-is9bt1bm6s
@user-is9bt1bm6s 3 года назад
ወይ የኔ እናት እንኳን ከዚህ ኹሉ እመብርሃን ጠበቀችሽ በተለይ ህፃኗን አላጠፋብሽ ሰዎች እኮ በእውነት ማን ይረዳላቸው አሰሪዋን አረደች ልጅ አረደች ሲባል እነሱ ወደው የሚያደርጉት ይመስላቸዋል እንኳን አባታችን ቅዱስ ሚካኤል እሩእሩኽ መላክ ጠበቀሽ ውድ
@user-hi8zt9wc8r
@user-hi8zt9wc8r 3 года назад
መምህራችን መምህር ተስፋየ አብራ እግዝአብሔር አምላክ እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን🙏 እኔ በአንተ ገጠመኞች በዙ ተምራለሁ ።
@amanihabesha4044
@amanihabesha4044 3 года назад
መምህር እኛ አንጠራጠርም ስለምንስ ትዋሸናለህ ፣ የፈጣሪ ታምር እኮ አያልቅም ቸርነቱም አያልቅም
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 года назад
እውነት ነው መምህር እኛ እናምናለን !
@destadesu807
@destadesu807 3 года назад
ብታምን ባታምንም ከመምህራችን ቀድሜዬ የልጅቷ ታሪክ እኔ ነኝ የማውቀው የስደት ጓ ደኛዬ ናት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ በርታልኝ
@user-bo4ni4fu4s
@user-bo4ni4fu4s 3 года назад
በፈተና የሚፀና የተባረከ ነዉ ። ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አባቃሽ ። ይህ የእኔም የቤተሰቦቼም ታሪክ ነዉ ።መምህር በእውነት የመላይእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እሱ ይፍታው
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 3 года назад
መም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ጽፌልሃለሁኝ አሁንም ደግሜ እየጻፍኩልህ ነው ላስታውስህ ብዬ ነው እሱም የምታቀርባቸውን ገጠመኞችና ትምህርቶች በትግርኛ ተተርጉሞ ቢቀርብ ጥሩ ነው እላለሁኝ እዚህ ያለሁበት አገር አማርኛ የማይሰሙ ወንድሞችና እህቶች ያሉ ሲሆን ትምህርቱንና ገጠመኙን ለመስማት ፍላጎቱ አላቸው ነገር በቋንቋ ምክንያት ግን ሊከታተሉ አልቻሉም፡ማለት ነው እርግጥ ነው ጊዜ የለህም አውቃለሁኝ ለዚህ ነው ደጋግሜ የምጽፍልህ ያለሁት ከይቅርታ ጋር ማለት ነው አንዲት እህታችን ሁሉንም ነገር ከነገርኳት በኋላ ምን አለችኝ አማርኛ አልሰማም አለችኝ ማለት ነው ይህች እህታችን እሱዋም ሆነች ቤተሰቦችዋ ችግር አለባቸው ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይርዳህ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
እስከ ስማቸው ጠንቋይ ይገርማል እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት ነገሮች ሁሉ መድህኒአል ይጠብቃችሁ መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲
@user-qc4lf2oc5f
@user-qc4lf2oc5f 3 года назад
እንኳን በሠላም መጣህልን እንቁ መምህራችን እሥከነቤተሠቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@eryohana6039
@eryohana6039 3 года назад
መምህርራችን እንዲሁም እህታችን በጣም እናመሰግናለን አስተማሪ ገጠመኝ ነው
@hannadesta382
@hannadesta382 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን🙏🙏🙏 የሚገርም ታሪክ እና ፈተና ነው ያሳለፍሽው: የእግዚአብሔር ጥበቃው ግን የሚገርም ነው: እመቤቴ እሷው ትካስሽ🙏
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
@ayni2800
@ayni2800 3 года назад
እንኳን ስላም መጣክልን መምህራችን ኑእንማር። እግዝኦ የዛሬው ደሞ ለየት ያለ ነው የኔ እናት እርእሱ እራሱ ያስፍራል። ልጨርስው እና እመልሳለሁ
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 года назад
የኔ ምስኪን እኔም 8 አመቴ ነው አረብ አገር ያለሁት ለመሄድ ሳስብ ነገሮች ሁሉ ምክንያት እየተደረደሩ እቀራለሁ አመት ያልፋል ብር ሚባል ነገር የለኝም አሁን በእጄ ማን እንደሚሰልበኝ አላቅም😭😭😭
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 года назад
ፀልይ እማ የበረከት ስራ ላይ ተሳተፊ የመምህርን ትምህርት በደብ አዳምጭ የሰላቢ መፈስ ነው
@user-vz8hb2cx8g
@user-vz8hb2cx8g 3 года назад
አሰራት ሰጪ ከዛ አይነካም አንየም አሰራለው ቁጭ አልወዱም ግን ብሩ አልሰብሰብ ብሎኝ ነበር አሁን ግን ክብሩ ይሰፍ መድህን አለም
@user-vp9hd3lj6c
@user-vp9hd3lj6c 3 года назад
አይ እህቴ እኔም ልክ እዳች ይሄው ስድስትን ጨርሼ ሰባተኛ አመቴን ይዟለሁ ግን ለመሄድ አስባለሁ ሁሉንም ጨርሼ በትንሽ ነገር ይበላሻል ይሄዉ አመቴ እስራለሁ በርከት ዘሮ ብቻ ከባድ ነው መድሀኒ አለም ይርዳን ፈተናዉ ከባድ ነው።
@kalkidane201rassague9
@kalkidane201rassague9 3 года назад
😭😭😭
@hebtshhebtsh818
@hebtshhebtsh818 3 года назад
አይዞሽ እህቴ ፀልይ በትምርቱ መሠረት እኔም እዳች ነኝ ብር የምባል እጀላይ አይቀመጥም እጀላይ ካለ እራሡ ይጨቀኛል ብቻ ዋናው ጤና ነው ለንሠሀ ያብቃን ቅድሥ ኤልሻዳይ ቸርነቱ አይለየን
@user-kt8lv5rq8g
@user-kt8lv5rq8g 3 года назад
ፀበል ተጠመቅሁ እንጂ ታጠብክ አይባልም ባለ ማወቅም ሊሆን ይችላል ግን ይስተካከል ስለሁሉም ነገር የእግዚያብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera 3 года назад
ትችቱን ትታችሁ ከህይወቷ አትማሩም ትግርኛ ተናጋሪዎች "ተሀፂበይ" ታጠብኩ ነው የሚሉት ቃላት ለማረም ሳይሆን በዲያቢሎስ የተያዘችን ነፍስ ለመንጠቅ ነው ያዘጋጀሁት አትቸኩሉ
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 года назад
@@memihirtesfayeabera እዉነት ነዉ መምህር ልቦና ይስጠን
@user-kt8lv5rq8g
@user-kt8lv5rq8g 3 года назад
@@memihirtesfayeabera እሺ መምህር ለመተቸት ፈልጌ አይደለም አባታችን መምህር ግርማ ሲናገሩ ስለሰማሁ ለሔሎቹ ለመናገር ያክል ነው እደ ጥፋት አትዩብኝ ይቅርታ
@user-rf3hp2kc6k
@user-rf3hp2kc6k 3 года назад
@@memihirtesfayeabera አዎ ልከነህ ወንድማችን በኛአክባቢ ይባላል
@mulualemtamirat8414
@mulualemtamirat8414 3 года назад
@@memihirtesfayeabera እውነት ነው መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን የዛሬው ደግሞ በጣም ገራሚና ልዩ ነው memihirtesfayeabera@yahoo.com የሜል ኢሜል የአንተ ከሆነ ፅሑፍ ልኬያለሁ እባክህ መልስልኝ
@user-kl8le3vo9f
@user-kl8le3vo9f 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የኛ እንቁ መጣህልን ወለላይቱ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አሜን
@favenelias558
@favenelias558 3 года назад
በስመአም ስንት አይነት ሰው አለ እ/ር ስንት ነገራችንን ችሎ በምረቱ እየማረን አቤት ለሀጥያታችን ይቅር ይበለን አባቴ ሆይ ልቤን ቅንና አዛኝ አርገኝ ሰውን እንደራሴ እንድወድና አርገኝ ክፉን መንፈስን አርቅልን አሜን።
@goodislove9554
@goodislove9554 3 года назад
መምህር ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያኑርልን የመፈስን እርኩስን ሴራ በድነብ እየተማርኩኘኝ ነው ከገጠመችህ እህቴ መዳኒሐለም ደርሶልሻል አሁነም ጨርሶ ይማርሺ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 3 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እህቴ እግዚአብሔር ይወድሻል ከዚህ ሁሉ ተርፈሽ ለዚህ ቀን በመብቃትሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ
@emyspiller7059
@emyspiller7059 3 года назад
በእውነት መ ምህር ተስፉዬ እግዝእብሄር የመኖር ዘመንህን ይርዝመው የዚህቺን ልጅ ታሪክ እንተእንብበህልንነበር እሁን ደሞ Evidence እሳን ራሳን ባለታሪካን በማ ምጣትህና The same as you told us ነው እሳም የተናገረችውና ይገርማል እግዝእብሄር በጣም ይወዳታል ድንግል ማርይም ስላሴዎች እንካን የደረሱላት ይዳናት እሜሪካን እገር ይሉ ባህታዊ ይለችው ደሞ እውነታንነው በስልክ እጋንትን መንፈስን የሚይወጡ እባታችን እና ጠዎትጠዎት ገድል የየእለቱ እማላጆች 1-30 ይለውን ቅናቶች ይነቡልናል የማታው ደሞ ምህላ ስላገራችን ስለታስሩት በስደት ስለሁሉም ነገር ምህላይረጉልናል ቁዱሳኖችን እየጠሩልን ምህላ በመላው እገሮችላይ የምንኖረው እረብእገሮች ሁሉ ይሉ ሳይቀሩ ቀጥ እርገው ይዘውናል ጠዎትና ማታ በመፀለይ ለኛ ( በሀታዊ እባ ገብረጎርጊስ ይባላሉ እድሜናጤናይስጣቸው ለእባታችን ብዙየማናውቀውን ይስተምሩናል ተመስገን እሄንንም እድይረጉልን እምላክ ስለፈቀደ እሜን እሜን እሜን
@uaekfn890
@uaekfn890 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ እንኳን በሰላም በደህና መጣህ
@werkekabaw3585
@werkekabaw3585 3 года назад
እጅግ በጣም ከአቅም በላይ የሁነ ገጠመኝ ነው እህቴ እግዚአብሔር እንኳን ቁመሽ ለመናገር አበቃሽ እመብርሃን የሁላችንም መጫረሻችንን ታሣምርልን እጅግ በጣም ተንካራ ልጅ ነሽ የቅዱሣን አምላክ ቀሪው ዘመነሽ ይባክልሽ
@user-gp6zv6mg2f
@user-gp6zv6mg2f 3 года назад
መምህሬ እማ ፍቅር ካንተ ጋር ትሁን የዛሬው ደግሞ ለየት ይላል የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እኔንም በፆለታችሁ አሰቡኝ የአምላካችን ሰም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@Bri_Tgraweyti....
@Bri_Tgraweyti.... 3 года назад
በእውነት እንዲህም ኣለ እንዴ እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ ፫ 😭😭😭 እምነትሽን ግን በጣም ደንቀሽኛል እማዬ ኣይዞሽ እግዚአብሄር ያበርታሽ እህታችን🤲🤲🤲
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 3 года назад
😭😭😭እኔም 9 አመት ሆነኝ ግን. ሀገሬም አልገባው ከሀገር ከወጣው ገንዘቡ ምን ውስጥ እንደሚገባ አላውቅም 😭😭ቤት እንኳን አልሰራውም ግን ከሁሉም በላይ ጤና አለኝ. ፈጣሪይ ይመስግን እስኪበጸሎታችን አስቡኝ 😭ወለተ ማርያም ብላቹ እስቡኝ
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 3 года назад
Ayzon
@alemalem7864
@alemalem7864 3 года назад
ድንግል ማርያም ተአሰበሸ አይዞሽ
@GiasBd-uc9jp
@GiasBd-uc9jp 3 года назад
አይዞሽ እህቴ እግዚያብሄር ቀን አለው
@adanishqatar3740
@adanishqatar3740 Год назад
ayi😭😭😭ayzosh anchi lek endane ehet nesh esewam endehu tesekayalech ayzosh eshi e/r ken alewu
@hana967
@hana967 3 года назад
መምሕር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ። አቤት የሰው ልጅ ፈተና አቤት ይህን ያህል ጭካኔና ክፋት 😭 እግዚአብሔር አምላክ በማያልቀው ቸርነቱ ቀሪ ዘመንሽን በደስታ እድትኖሪ እመብርሃን ግፍሽን ትመልከት እህታዓለም ።
@ayni2800
@ayni2800 3 года назад
የኔ እናት እግዚአብሔር እንኳን እርዳሽ ተመስገን በእውነት። አይ ህይውት የባስ አለ ጌታየ ሆይ ይሄን ጠንቋይና ደብተራ ከምድር ገጽ ያጥፋልን አቤት የኔ እህት እንኳን ደና ሆንሽ
@user-tu3jo8xu8c
@user-tu3jo8xu8c 3 года назад
በእውነትመምራችንፀጋውንያብዛልዎት እህታችንአይዞሽበርች እውነትምእድለኝነሺ በብርብርይተካል"ነፍሰበምንይተካል አይዞሺበርች" ሁላችንም"እግዛብሔር"ለንሰሀአብቃን አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-vp5qq7us7t
@user-vp5qq7us7t 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እልልል እንኳንም ለዚ ክብር በቃሽ እህታችን
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 3 года назад
መምህሬ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ብርታቴ ነክ🙏🙏🙏
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር ትግሥቱን ያበዛሎት ክብሩ ይሥፋ።እግዚአብሔር ቸርነቱ አያልቅበትም።የዚህች ልጅ የተወሳሰበ ነው።አጥብቃ ከእግዚአብሔር ጋር ብቻ ተቆራኝታ መቀጠል ባለመቻሏ መከራዋ በዛ።ሆኖም መጨረሻዋ አሣመረላት።ለእግዚአብሔር ምሦጋና ይድረሰው።
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አቤቱ የሰራዊት ጌታ ልጆችህ ተይዘናል ተጨንቀናል አቤት እህቴ ቅዱስ ሚካኤል አወጣሽ እግዚኦ በተለይ በአርቡ አለም የምንኖርው ችግራችን ጭንቀታችን ማን ተርዳን 😭😭😭
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 года назад
ግሩም ነው እህታችን እናመሰግናለን አሳብሽን ስላካፈልሽን ቀሪ ዘመንሽ ይባረክልሽ እህቴ በፆለትሽ አሰቢኝ ወለተ መድህን ብላችሁ
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 года назад
መምህር እንኳን ድህና መጣህልን❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤ እማ ፍቅር ትጠብቅልን ❤❤ ልስማው ደግሞ
@liyagessesse7435
@liyagessesse7435 3 года назад
Amen
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 года назад
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን አቤቱ ስንት አይነት ስቃይና መከራ አለብን ሰው ስንባል የድንግል ማርያም ልጅ የብረቱን መወርወሪያ ከፍተህ ከሙታን ተለይተህ የተነሳህ የኛን የደካማወችን የሀጢአተኞችን የተዘጋውን የነሀሱን በር ክፈትልን የኔ ምስኪን😭😭😭በእውነት አስለቀሰችኝ አንጀቴን በላችኝ አቤት ህይወት ስንት ውጣ ውረድን ታስተናግዳለች😭😭😭😭😭
@weletemikaal6888
@weletemikaal6888 3 года назад
እወነት በጣም ያሳዝናል
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለናተ ይሁን መምህር እኔ እሄው 10 አመቴ ስደት ከመጣሁ እሰራለሁ እሰራለሁ ግን ገንዘቡ የት እንደሚደርስ እግዚአብሔር ይወቀው ወይ ቤተሰብ አለወጥኩ ወይ እኔ አልተለወጥኩ ወይ የተቸገር አርዳሁበት ወይ የተራበ አላበላሁበት 😥 ስራ አንድ ቀን ፈትቸ አላውቅም መስራት መስራት ፈይዳ የሌለው መኖሬ በጤና እግዚአብሔር ይመስገን አይዞሽ ለበጎ ነዉ እህቴ
@weletemikaal6888
@weletemikaal6888 3 года назад
አይዞሽ አህቴ አስራት አውጭ ወደ እመቤቴ አልቅሽ ጠላታችንን ታዋርደዋለች
@bdbd114
@bdbd114 3 года назад
ፀልይ ስገጅ ከዛ መፍቴሄ ታመጫለሽ
@hanabiyahana3557
@hanabiyahana3557 3 года назад
Aesrat bekurat aewichi
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 года назад
አስራት አዉጪ
@user-lf1ld2cw2b
@user-lf1ld2cw2b 3 года назад
መምህር በጣም እሚገርም እና አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው እኔ ተወልጀ ባደኩበት አካባቢ በጣም ዛር ይመለካል እና በጣም ከባድ ነው እናቴ እና አባቴ ቡና መጠጣት አቁመው ደስ ብሎኝ ግን ትንሽ ወድሜን ፀሎት ቤት ስራ ብየው ፀሎት ቤት ከሰራ ቡሀላ ታመመ ከዛ ወድሜ ሲታመም ቡና መጠጣት ጀመሩ በቃ ቡና መጠጣት ከጀመሩ ቡሀላ በጣም ተናደድኩ ሰይጣን አድ እርምጃ ወደፊት ሁለት እርምጃ ወደጛላ ሆነብኝ በጣም እያስጨነቀኝ ነው እባካችሁ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@user-qk6rh2kw3c
@user-qk6rh2kw3c 3 года назад
መምህርየ እኳን ደህና መጣህ በጉጉት ነው እምጠብቀው ገጠመኝህን እየጠቀመን ነው ልዩ ገጠመኝ 22 እና 23 በጣም ተጠቅሜበታለሁ አመሰግናለሁ
@leena2439
@leena2439 3 года назад
መምህር ያገልግሎት ዘመን እማ ፍቅር ትባረክልህ እህቴ አንችንም ያሰበሸ መዲኒያለም ያሰበን አሜን
@user-xb4rk1nv5k
@user-xb4rk1nv5k 3 года назад
እንኳን በስላም መጣሃልን ውድ መምህራች በጉጉት እየጠበኩ ነበርክ
@karemaaa4945
@karemaaa4945 3 года назад
በስመአብ እሚገርም ነው እህታችን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ሁሉ ፈተና ያዳነሽ እምነትሽ ታላቅ ነው በርች ፅኝ ወንድምሽንም የወንድምሽንም ሚስት ይፈውስልሽ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ብዙ ተምሪለሁ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይገስፅልን
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
✝️ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!✝️በኢየሱስ ክርስቶስ ስም✝️ 😭😭😭😭😭😭😭ሰአሊ ለነ ቅድስት😭😭😭ሰአሊ ለነ ቅድስት😭😭😭ሰአሊ ለነ ቅድስት 😭😭😭
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 3 года назад
መምህር ተስፋየ እግዜቤር ያበርታልን ይህትምርት የደነአይነት ምንም ስለዝህ መንፈስ የማናቅ ብዙ ነገር ተጎድተናል እነም አረብ አገርነኝ ይህንን ትምህርት ያወኩት ሁለትሺ 2013 ቢሆንም ብዚ ለውጥ በጣልኝ በህይወቴ የእውነት የነም በተሰቤች ልክ እደዝሁናቸው እኔም እናትና አባቴ ባራስ አመቴ ነው የሞቱብኝ ያደኩት አጎቴላይ ነው ግን ያሳለፍኩትን ህይወት አድ ገጠመኝ ነው ግን ታረብ ሀገር ትመለስ ልክ እደዝች ልጅ ቀርቤ ሰውም እድማርበት አደርጋለሁ አረብ ሀገር ዘጠኝ አመቴነው ግን አሁን ለምን እደማይሳካልኝ ገብቶኛል እኔ እድሜየን በጨረስኩበት ግዜ ነገ ሮቹም እድስተኬከሉ እግዛቤር ይህንን ትምህርት እዳዳምጥ እረዳኝ እልልልልልልል እያልኩ ነው
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 3 года назад
እግዚኦ ስንት ጉድ ችለሽ አልፈሻል ወይኔ ጠንካራ ነሺ
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
እግዚኦ መሀርኒ ክርስቶስ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ታላቅ ነው
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 года назад
እማ ፍቅር እኛንም ከዚህ ጉድ ታዉጣን አችንም ታበርታሽ እህቴ አይዞሽ ለበጎ ነዉ ለእኛም እድንማርበት ስለ አቀረብሽልን እናመሰግናለን
@memeke5620
@memeke5620 3 года назад
መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዎርሰልን የማቶሳለአ እድሜዬ ይሰጥልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልክ መምህርተሰፋዬአበራቃለሄወትያሰማልንመንግሰተሰማያትንያዎርሰልንየማቶሳለአእድሜዬይሰጥልንያገልግሎትዘመንክይባርክልክ ይገርማል
@memeke5620
@memeke5620 3 года назад
መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለሄወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያዎርሰልን ያገልግሎት ዘመንከን ይባርክልክ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ ይገርማል እግዜያብሄር ይጠብቀን ወይ ጎድ ነው የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ያድነን እማፋቅር ትጠብቀን
@user-tw1ut6dt2c
@user-tw1ut6dt2c 3 года назад
እህታችን ከምታውቂው ከማታውቅው እስራት የፈታሽ እግዚአብሔር እኛንም ይፍታን አሜን
@gezahegndershaye7173
@gezahegndershaye7173 3 года назад
እግዚአብሔር መጭው ዘመንሽ የተባረከ ያርግሽልሽ መምህር ጸጋውን ያብዛሎት
@user-xg3ib3qw4e
@user-xg3ib3qw4e 3 года назад
ወይኔ ምን አይነት ነገር ነው በየቤቱ ስንት ጉድ አለ እህታችን እግዚአብሔር አልተወሽም አይዞሽ ግን ፅናትሽ 9 አመት ሙሉ ብር አልባ በጣም ይገርማል መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ
@almaztlahun7337
@almaztlahun7337 3 года назад
መምህር እንኮን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ባተ አድሮ። አስተምሮኛል እድሜህን ያርዝምልን ከጠላት ሁሉ አምላክ ይጠብቅህ በፀሎት አስበኝ ፃጌ ማሪያም
@salamsalam8060
@salamsalam8060 3 года назад
እህታችን እንኳን እግዝአብሔር ህይወትሸን አተረፈሸ የቀረው ሁሉ በግዜው ይሆናል እኔም እንዳንችነኝ ልዩነታችን አንች አሸንፈሸዋል እኔ ጦርነትላይ ነኝ በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ኬዳን
@user-ok2tv2dw3i
@user-ok2tv2dw3i 3 года назад
ሁሉም ሰው ወዶ አደላም ካፎቅ ለይ ወድቆ የምሞታው ሀረብ አጋር እግዚአብሔር ይጣብቃን ፋጣሪ ካእርኩስ መንፋስ ይጣብቃን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 3 года назад
በስመአብ ስንት ስቃይ አሳለፈች ! እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው ይርዳሽ ። ግን የሰው ልጅ ክፋት ለምን ይሆን እንዲህ የበዛው ?
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 3 года назад
እኔም መጸለይ ስጀምር ወደ 2ጊዜ ሙቅ ዉሃ ተደፍቶብኛል ሌላ ፈተናም ቢበዛብኝ በሱ በቸሩ መድሃኔ ዓለም ቸርነትና በ እመቤታችን አማላጅነት በጻድቃን ሰማዕታት አማላጅነት አለሁ እኔንም ለዚች ፈዉስ ቀን እንዲያበቃኝ ወለተ ዮሐንስ እያላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ😭😭😭
@mimisirgute3798
@mimisirgute3798 3 года назад
መምህር እድሜና ጤና ይእስጥግ ግን አድነገር ልንገርህ ይቅርታ ትምህርትህን እወደዋለው ስእተርግ አትቸኩን ደሙ ልእጅቱ ጥሩ እያውራች ነው ስእለዝህ በመሀል አትግባ ዝእብለህ አዳምጣቸው
@amenteshome6013
@amenteshome6013 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በቅዱስ ሚካኤ በህወቴ እንደ ዛሬ አልፈራሁም በቅዱስ ሚካኤል መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ ጠብቀን
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-zj5zn1wv8c
@user-zj5zn1wv8c 3 года назад
ሰላም እግዚአብሔር ከንተ ጋር ይሁን የኛ እንቁ መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@bilalteacher5192
@bilalteacher5192 3 года назад
ኤፍታህ ብዬ ልጀምር መምህራችን ሰላምና ጤና ይስጥህ፣አቤት ስቃይ እየሰሩ ብራቸው የማይባረክላቸው ብዙ እህቶቻችን አሉ ፈጣሪ ያስባቸው
@user-ri6ku5hh7w
@user-ri6ku5hh7w 3 года назад
ሰላማ ክርስቶስ ያብዛልህ መምህር እግዚአብሔር ያሰጥልን እኔ አደበት የለኝም በእዉነት
@user-px6rv6co1s
@user-px6rv6co1s 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አደረሳቹ አደረሳቹ አደረሰን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ መምህራችን በጣም ይገረማል
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 года назад
የኔ እህት አስለቀሽኝ😭😭
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 года назад
የወንድምሽ ሚስትም አስተምሪያት ትጽም ትጸልይ ትስገድ እናባሏን እና ልጆቿን ታድናቸው እግዚአብሔር በሕወታችሁ በቤታችሁ እመቤቴማርያም የጭንቅ አማላጇ ትድረስላችሁ
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@liyamotton2066
@liyamotton2066 3 года назад
በታም የሚገርም ነው ምን ኣይነት ታምር ነው እግዚያብሄር የተብቅሽ
@user-ib4gh7lr6q
@user-ib4gh7lr6q 3 года назад
በእውነት ውድ መምህራችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን የዛሬ ትምህርት የእኔ ነው በቃ ትክክለኛ ነው እኔም እሄው ድፍን 8 አመት ሆነኝ ከአገር ከወጣሁ አንድም ሳንቴም የለኝም ያመንኳት ጎደኛየ 4 አመት ብሬን ላጥ አረገችኝ ሰርቼ ለሷ ነበር ማስረክበው ከዛም ወጥቼ ስኖር እጀ ላይ በቃ እቤ አለኝ ብር መያዝ ሴመረኝ ትዳር ይዠ ፈጣሬ ሆይ ከሷ ለየኝ በማለት ልጅ ወለድኩኝ ብር በይኖረኝም ፍሬ ስለሰጠኝ አመሰግነዋለሁ አገር ግን መቼ እንደምገባ አላቀውም ውድ ቤተሰቦቼ ከእዚህ እሰር ቸፈትቼ ለቤተሰቦቼ እንድደርስ በፆለታችሁ አስቡኝ በብዙ ውጣ ውረድ ነው እዚህ ቀን የደረስኩት እሄን ት/ት ስሰማ በግድ ነው የጨረስኩት ሀሜት አንደል እያልኩኝ ነበር መጨረሻ ላይ ተረዳሁት ወለቸ ፃዴቅ ብላችሁ አስቡኝ በማሬያም ብያችሆለሁ
@user-ib4gh7lr6q
@user-ib4gh7lr6q 3 года назад
ወለተ ፃዴቅ ነወሸ ይቅርታ
Далее