Тёмный

141ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ለኔ ፦ጀግና ሚስት ማለት መንፈሳዊት ሆና እውቀት ያላት እንጂ በባዶ የምትጮህ አይደለችም 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 70 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 125   
@amirasadek4232
@amirasadek4232 11 месяцев назад
ደስ ሲል ከዚ ቀደም የለቀቀሁን እያደመጥኩ ደግሜ አዲስ ለከክልን መምህርዬ እንወድሀለን
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 11 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እኔም ቤተሰቦች እዲሁ እድቀየሩልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት እያላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@geletawaka
@geletawaka 11 месяцев назад
ሠላም መምህር ዛሬ በእነ መምህር ግርማም ሆነ በሌሎች አጥማቂያን የሚካሄደውን ድህነት በቪዲዬ ለምን ይተላለፋል ብለው የሚቃወሙት አንተ እንዳልከው ገድላትንና ታእምራትን በፅሁፍ (በቀድሞ)ጊዜ አሁን ደግሞ በቪዲዮ መሆኑ እንጂ የሚተላለፈው መልእክት ምንም ልዩነት እንደሌለው ለማየት አይነ ልቦናቸው ታውሯልና ልቦና ይስጥልን እንላለን:ሠላም
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 11 месяцев назад
ልብ ይስጣቸው እነሱ ኮ ደብተራናቸው መምህር ተስፋዬ የመወስፀጋ ለተስጣቸውን እሚቃውሙት ሰዎች ደብተራናቸው ለአባቶቻችን በፀሎት እናስባቸው መምህር ተስፋዬን
@user-ni5uo3li7m
@user-ni5uo3li7m 5 месяцев назад
እግዚአብሔር የድሜ ዘመንህን ያርዝመው በብዙ መንገድ እየነቃን ነው ስለ ክፉ መንፈስ
@Ureal22
@Ureal22 8 дней назад
መምህራችን በውነት ፀጋውን አድሎህ ነው እንጂ፥በጣም ቀላል አደለም ።
@eftah21
@eftah21 11 месяцев назад
መምህሬ❤እንዴት❤አደርክ ❤እንኳን ደህና መጣህልን ❤የኔ ዕንቁ መምህሬ
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 11 месяцев назад
መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቅዱስ መርቆርዮስ ወረሃዊ መታሰብያ በአል አደረሳችሁ የቅዱሳን በረከት ይደርብን❤❤❤❤
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 11 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
@akliladmasu1244
@akliladmasu1244 10 месяцев назад
መግቢያው ላይ ወፏ ነጭ ሆና የማትበተን ቢሆን መልካም ይመስለኛል በተረፈ ሁሉ ነገር መልካም ነው በርታ
@meronbedada8924
@meronbedada8924 11 месяцев назад
አሜን አሜን መምህራችን እግዝአቢሄር ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ።
@sossinanepsi1044
@sossinanepsi1044 5 месяцев назад
አግዝያቤርይመሰገነአሰሰን፣የሰማአምላከቸያንም፣ይርዳን፣አኔወለተጎርጊሰ፣አባላለውበሰሎትአትርሲንየአቡነአብተማርየምሰጋችው፣ይደርብን❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏
@alembest7393
@alembest7393 11 месяцев назад
Memhr እባክህን እርዳታህ እፈልጋለሁ
@Worke-sr5hz
@Worke-sr5hz 10 месяцев назад
Kale Hiyota Yaasmeln mahmrchin Amen Amen Amen❤❤❤
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 2 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፀጋውን ያብዛልህ ኣባቴ እግዚኣብሄር ይባርካቹ ይባርከን ክርዳድን ለይቶ የስንዴ ፍሬ የበረከት ፍሬ ያድርገን ኣሜን ❤❤❤
@tsegeredakassa943
@tsegeredakassa943 9 месяцев назад
ጥሩ ትምህር (ገጠመኝ) ነው እግዚአብሔር ይባርክ እንደዚህ ጥሩ መምህር ሲኖር ለትውልድም መልካም ነው
@meseretwebshet9323
@meseretwebshet9323 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@user-ic2nk9nb4h
@user-ic2nk9nb4h 9 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርየ🙏🙏🙏
@eftah21
@eftah21 11 месяцев назад
ኤፍታህ ብለን እንጀምር ❤❤❤❤
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 5 месяцев назад
ተባረክ
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 10 месяцев назад
በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን እግዚያብሄር የመስገን አሜን አሜን
@alamark1631
@alamark1631 10 месяцев назад
እንኳን ደና መጥ መምህራችን አሜን❤❤❤
@melatteka2831
@melatteka2831 10 месяцев назад
አሜን ደስ ሲል መምህር ,እ/ር እድሜና ጤናውን ይጨምርልህ
@alamark1631
@alamark1631 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤❤❤
@tigistserage6823
@tigistserage6823 8 месяцев назад
ቃለህይወትን ያሠማልን
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811
@genetyedegelmaryamlijyedeg8811 9 месяцев назад
kale hiywet yasmalen memhir betam astmary getmgi new
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 11 месяцев назад
Amen Amen Amen egzabher ye temesegene yihun hunken Dena mexa memehirachin selamik yibizalk eskena betasabik enameseginalen wandimachin selam la Ethiopian selam la tewahedo
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏
@endegenaasema9047
@endegenaasema9047 8 месяцев назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለል ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@ephremtefera870
@ephremtefera870 11 месяцев назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 11 месяцев назад
እግዚአብሔር መስገን መምህር እንኳን ደና መጠልን ❤❤❤
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 11 месяцев назад
በእውነት መመስገን ያለቦህ አንተ ነህ መምህርዬ አንተኮ በቡዙ ነገር ነው መሰዋት የምትከፍልልን ተምረንበታል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አንተን ስለሰጠን እማፍቅር አለምን በሚከልለው በዘርፋፋ ቀሚስዋ ከነቤተሰቦችህ ትከልልን እናከብርሃለን እንወድሀለን
@meronbedada8924
@meronbedada8924 11 месяцев назад
መምህር እንኬን ደና መጣህ ባንተ አንደበት ያለ ዬሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እንደት እንደምትመግበን ተመስገን
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምራችን ቃለህወት ያሰማልን ስለወነው ዉሎ ተመስገን አባቴ መደአንአለም አሜን 😍😍😍
@user-ng9kp2ur7z
@user-ng9kp2ur7z 7 месяцев назад
እህተ ጎርጊይስ በፀሎት አስቡኝ
@etab6004
@etab6004 10 месяцев назад
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን
@mite6960
@mite6960 6 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏 memeher Egezihabehare yetebekeke ❤🙏🙏🙏
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 3 месяца назад
አሜን ❤❤❤❤አሜን ልልልልልል
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 11 месяцев назад
አሜን አሜን መምህር አንካን ለቅድስ ማርቆርዬስ በሰላም አደረሳችሁ አንካን ሰላም መጣህልን መምህራችን
@demozedemoze3615
@demozedemoze3615 9 месяцев назад
አዎ እየሰማነክ ነው መምህር
@demisdelelegn3556
@demisdelelegn3556 11 месяцев назад
መምህር እንኳን ደህና መጣክ
@geriegelne6324
@geriegelne6324 6 месяцев назад
አሜን🎉 አሜን🎉 አሜን🎉
@dgu7rtu825
@dgu7rtu825 10 месяцев назад
Amen amen amen kale hiwet yesmealna meharena ema flker Rejim Edmen ke tenan gre testing ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 11 месяцев назад
እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ መርቆሪዎስ ወርሀዉ መታሰባ አደረሳችሁ አደረሰን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤ ያምላካችን ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ 🎉
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 10 месяцев назад
ኦ አምላኬ ስምህ ይባረክ እንዴት ደስ ይላል 🙏❤❤❤
@geriegelne6324
@geriegelne6324 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-fk7lv6rf1d
@user-fk7lv6rf1d 11 месяцев назад
አንካን ደና መጣህ መምህራችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ehggfurt8593
@ehggfurt8593 11 месяцев назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤❤
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 9 месяцев назад
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ስለዚህ ቤት ምህረት
@user-xs3dy9uo1v
@user-xs3dy9uo1v 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማል የእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ተመሰገን አምላኬ አምልኮትና ውዳሴ ከአለም እስከ አርያም ላንተ ይሁን አሜን፠❤❤❤❤❤❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 11 месяцев назад
እንዃን ለአቡነ መርቆሬዎስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ረድኤት ያበረከት ጸሎት መልጃው አይሀሀየን አሜን ኤፍታህ ብለን ጀምረናል ጌታ ሆይ ቅረበን አሜን
@senaitzeray6410
@senaitzeray6410 10 месяцев назад
EGZIABHIER AMLAK 🙏 YETEMESEGENE YHUN. TEMESGEN 🤲
@geriegelne6324
@geriegelne6324 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i 10 месяцев назад
ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@Asklit-ll6fd
@Asklit-ll6fd 20 дней назад
ሟመምህር የአንተን ትምህርት ክፍለሀገር ቢሰማ ስንቱይመለስነበር
@user-ln1um9jl1y
@user-ln1um9jl1y Месяц назад
Ebakachu tselylulugn tdare adega lay new
@godolyas2497
@godolyas2497 11 месяцев назад
እንኳን ለሰማእቱ ቅዱስ መርቆርዩስ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሰን ❤ እንኳን ሰላም መጣህ መምርዬ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን❤❤ በጣም የሚገርምና የሚያሥተምር ፈተና ገጠመኝ😢 ለናተ የደረሰ መድሀኒት አለም ክርስቶስ ለኛም ይድረስልን እናት አባቶቼ እህት ወድሞቼ በጸሎታቺሁ አስቡን😢😢 ወለተ ስላሴ ሃይለ ሚካኤል ወለተ መስቀል እህተ መስቀል አስካለ ማርያም ወልደ አረጋይ ውባለም ያፌት
@user-rd7ig1zn5m
@user-rd7ig1zn5m 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ያስባችሁ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አንቻ የሰማ አምክልክ እኛንም ይስማን ።
@user-xt6jo2lw8x
@user-xt6jo2lw8x 10 месяцев назад
እኳን ደህናመጣህልን መምህርየ ❤
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 11 месяцев назад
መምህር ከትናት ወዲያ ኮሜት ተዘግቶ ከኔ ብቻ መስሎኝ ስዘጋ ስከፍት ዋልኩኝ😁
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 11 месяцев назад
እኔም እንዳች ውደ😅
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 11 месяцев назад
​@@user-ln5be1dj5wየሁላችንም ነው እዴ የተዘጋው እኔጋ ብቻ መስሎኝ ነበእ
@user-js7oo5ch2c
@user-js7oo5ch2c 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤አሜን፫
@fevenhaile1083
@fevenhaile1083 9 месяцев назад
Memhrye EGZIABHER xegawen yabzaleh ebakh selkhen keyet lagegn
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 11 месяцев назад
እንኳን ደሕና መጣሕ መምሕር🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 11 месяцев назад
❤❤❤❤እንካን ደና መጣህ መምህር ሠላሙን ፍቅሩን ለመላው ሀገራችን ይሁን ቅየቅዱሥ መርቆርዮሥ ምልጃ አይለየን
@alamark1631
@alamark1631 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤ መምህራችን ❤❤❤
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 10 месяцев назад
እውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን እኔስ በቅርብ ቀን ነው የጀመርኩት ከዚህ በፊት ለሌላ ቪድዮ ላይ ኮመንት ፅፌ ነበር ገና ለመስማት ስፈልግ በጣም ይታገለኛል ገና ለገና ረጅም ነው ተይው የሚል ነገር በውስጤ አለ ከ208 እስከ 209 ያው በስደት ነው ያለሁት በዚህ 2015 ላይ ግን በግድም ቢሆን በኦርፎን ቤት እያፀዳው ልብስ እየቶኮስኩኝ እሰማለሁ ብቻ በጣም ተቀይራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🤲🤲🙏🙏
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 11 месяцев назад
አዎ መምሕር እየሰማን ነው
@Asklit-ll6fd
@Asklit-ll6fd 20 дней назад
መምህር የኔ እናትም በመተት ነው የ ተፋታች ጧት ስትነሳ ነጭደሮ ታስሮ ከድጃፍ አገኘነ ከዚያም ተጣሉ አባታችን ልጅም ሚስትም አልፈልግምአለ መምህር ኧረ ቡዙጉድ አለ ቅንጭላቴ ሊፈነዳነው መምህር በሀብትችን ጉረቤት ይቀናነበር እህቴ መ ለኩሴነች እናምበሷ ፃለት እናቴንምአስቆ ርባታለች መምህር የአንተን ትምህርት የትነየሚያገኙት መምህር ኧረ መፍትኤስጠኝ ይኤን የምታነቡ በሙሉ የትእንደሚገኝ ካወቃቹህ አሳውቁኝ አይ ስደት
@user-cd4up8jt9w
@user-cd4up8jt9w 11 месяцев назад
ሰላም መምህር
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 10 месяцев назад
የሚደንቅ ታሪክ ነዉ
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤💚💚💚💛💛👏👏👏👏👏🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏💝💝💝💝💝💝💝
@user-po5gs6pj4z
@user-po5gs6pj4z 11 месяцев назад
መ ምህር እንኳን ብሰላም መጣህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alixsvip8611
@alixsvip8611 11 месяцев назад
በህይወት የምመኘው ሚስት
@RufaelTekle-kc8cm
@RufaelTekle-kc8cm 2 месяца назад
❤❤❤❤temesgen amlakachin mnm aysanom
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh 6 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele egizaber mazegen kalewote yasemaln mamihir
@martamm9107
@martamm9107 10 месяцев назад
Amen.Amen.Amen❤❤❤❤❤
@mulumulu5957
@mulumulu5957 10 месяцев назад
እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቤተሰቦቼ እኳን ደስ አላቹ እህቴ እኳን ደስ አለሽ የድካምሽን ዋጋ አግዚያብሔር ስለፈወሰልሽ ልጅሽን ደስ ብሎኛል አምላከ እሩፋኤ አምላከ አቡነሀብተማርያ ለኛም ይስማ ይድረስልን ያቺን ፅናት ለኔም ያድለኝ❤❤❤
@Zemen271
@Zemen271 3 месяца назад
❤❤
@tdsdf5335
@tdsdf5335 9 месяцев назад
ፀጋዉ ያብዛልህ የኔ ኣባት ግን በስልክ ፈሊገ ነበረ😢
@RufaelTekle-kc8cm
@RufaelTekle-kc8cm 2 месяца назад
AmenAmenAmen❤❤❤
@fitsumtesfaye5914
@fitsumtesfaye5914 11 месяцев назад
🙏🙏🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 11 месяцев назад
Eqwane Dena metahi memhier Berta yegni ekue memehier❤❤❤❤
@seifealigaz4897
@seifealigaz4897 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 11 месяцев назад
ገባገባ በሉ የመምህር ልጆች
@user-ub5pg4ev1i
@user-ub5pg4ev1i 7 месяцев назад
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ምምህር እናመሰግናለን
@amichieprouderi2208
@amichieprouderi2208 11 месяцев назад
Amen amen amen 🤲🏽🤲🏽🤲🏽❤️❤️❤️
@alamark1631
@alamark1631 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@martballi2194
@martballi2194 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@zemnaygetu-gl3cw
@zemnaygetu-gl3cw 10 месяцев назад
እዉነት ነዉ ጉራጌዉች በገዘብ ጎበዝ ናቸዉ የሚገርመዉ በጣም እቀናለሁ በነሱ
@hayatabdullah9007
@hayatabdullah9007 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Asklit-ll6fd
@Asklit-ll6fd 20 дней назад
መምህር ከአዲሳባ ውጭ ሁሉምነገር ዝግነው እና የአንተን ትምህርት የአንተን ትምህርት የትነው የሚያገኙት መምህር በናትህ ንገረኝ እኔ ያለው በስደት ነው ያለው
@user-nc9iz6gg6x
@user-nc9iz6gg6x 11 месяцев назад
ሠላም ቤተሠብ
@helmanlenur430
@helmanlenur430 11 месяцев назад
እኔም ህልም ፍቱልኝ እባብ በጀርባየ ገብቶ ባፍንጫየ በቀዳዳው ሳይሆን በቆዳየ ብቅ ሲል መዝጀ አውጥቸ ጣልኩት ግን ስወች አሉ የማቃቸው እሱን ለእኔው ተውት
@tihitnawondesn8778
@tihitnawondesn8778 5 месяцев назад
Mimher emeberhan enen hateyategnwan melsa betesbochne enat ena ehetn melskugn abat gin endalekew ene minm yelebegnm yekes lij negn eyal yekawomegn neber gin lewoladita setechat tekeyrlegn emebt kebra yesfa erufale yestek yechnek abtachne ❤❤❤🙏🙏🙏
@user-qd3zz8vb5o
@user-qd3zz8vb5o 10 месяцев назад
እንዳገኘዉ እፈልጋለዉ ለ መምህር ተስፋይ ግን በናታኝዉ እርዱኝ ያለበት ቦታ ጠቁምኝ
@mamemando9066
@mamemando9066 6 месяцев назад
😭❤🌾🤲
@helmanlenur430
@helmanlenur430 11 месяцев назад
ፃድቁ ቅድስ አቡነ ሀብተማርያም 3 ጊዜ ከትልቅ አደጋ ከባድ ለሞት የሚአበቃ አስመልጠውኛል ጠብቀወኛል ምልጃቸው አይለየን መምህር ኑርልን የሁላችን ብዙ ታሪክ አለ ደግሞ የጠበቁኝ ኢትዮጵያም ሁኘ ከኢትዮጵያም ውጭ ሁኘ በጣም ነው የገርመኝ እኔ ሁሉን ም አሁን ነው ያስተዋልኩት ደንዝጄ ነበር
@hjuiisfdjjsjwjifi798
@hjuiisfdjjsjwjifi798 11 месяцев назад
ተመስገን🙏🙏🙏🙏
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 11 месяцев назад
የፃዱቁአባታችን እኳ ደርሱልሽ እኔም ከስንት አመት በሃላ መስገድ የጀመርኩት
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 11 месяцев назад
መምህር ሳድስ ሚድያ ላይኮ ተጫጩ ይጠይቃሉ መልስ ሲሰጣቸው እሱን ትተው ሌላ ሰው ኮሜንት ሪፕለይ ገብተው ሰው ተከታይ ሰይጣን ሰባኪ ኧረ መምኑን በጣም ያስቃሉ ምን አይነት አለማስተዋል ነው ይሄ🤔
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 11 месяцев назад
58 መጨረሻው ቁጥር ዝግነው እዴ መምህር ስሞክር ዝግነው አለኝ
@henock2127
@henock2127 10 месяцев назад
እባካችሁ በፀሎት አስቡን ትዳራችን አደጋ ላይ ነው ኪዳነማርያም እህተገብርኤል ብላችሁ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ፍቅርን ያድላቹ
@henock2127
@henock2127 10 месяцев назад
@@sabaghumbot5485 አሜን አሜን አሜን
@tayeteshome-sp8ro
@tayeteshome-sp8ro 2 месяца назад
መምህር ዛሬ ነው እያየሁ ያለሁት ኮሜንት ባረገ ይጠቅማል ወይ ለማለት ነው
@mulualemhaileslassie5485
@mulualemhaileslassie5485 4 месяца назад
የ ዮስቲና እና አባ ቆርጵያኖስ ከ አደገኛ አስማተኛ/ደብተራ ወደ ካህንነት ተቀይረዋል እሱ እሷ ደግሞ ከ ጣዖት አምላኪነት ወደ ሰምዐትነት ይገርማል የፈጣሪ ስራ
Далее
Incredible magic 🤯✨
00:53
Просмотров 2,1 млн
100 million nasib qilsin
00:18
Просмотров 625 тыс.
Incredible magic 🤯✨
00:53
Просмотров 2,1 млн