Тёмный

114ኛA ገጠመኝ ፦በማስተርቤሽን ሰበብ ሻወር ቤት ገንዳ ላይ የፈሰሰ የወንድ ዘር ያመጣው ጣጣ( በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 57 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 дек 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 423   
@yetnayettayefeenstra7779
@yetnayettayefeenstra7779 3 года назад
እንኳን ለ ልደታ ማርያም አደረሳችሁ እንደኔ የመ ምህርን ገጠመኝ በናፍቆት እየጠበቃችሁ ነው ?
@tsehaytsehay3881
@tsehaytsehay3881 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አዎ በጣም
@yetebaretidartadrgilachude1832
@yetebaretidartadrgilachude1832 3 года назад
Amen amen amen enem
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን⛪
@addiseketemaw959
@addiseketemaw959 3 года назад
Amen enkan abroad adersen
@user-uh4pc8ct5r
@user-uh4pc8ct5r 3 года назад
@@yetebaretidartadrgilachude1832 አሜን አሜን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
መምህር ባንተ ገጠመኝ ሰው ልሆን ነው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን😭
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኔም
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 3 года назад
ታድለሽ እንኳን ታሰማሽ
@bitaniya-tube7407
@bitaniya-tube7407 Год назад
Amen3
@amanihabesha4044
@amanihabesha4044 3 года назад
የዚህ ፔጅ ቤተሰቦች እንደምን ቆያችሁ እስኪ እንደተለመደው አሁንም በፀሎታችሁ እንድታስቡኝ በፆም በፀሎት እንድበረታ አድርጉኝ
@yetebaretidartadrgilachude1832
@yetebaretidartadrgilachude1832 3 года назад
EGEZIHABHER yasbesh ehete
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 года назад
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ🙏
@user-wi4hk8yp4z
@user-wi4hk8yp4z 3 года назад
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን
@zenash4659
@zenash4659 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 года назад
እግዚያብሄር ያስብሽ
@yetnayettayefeenstra7779
@yetnayettayefeenstra7779 3 года назад
እመቤቴ ልደታ ማርያም የአስራት አገርሽን እምዬ ኢትዮጵያን አደራ አዎ ይብቃችሁ በይን 🙏
@makdsm8979
@makdsm8979 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh 4 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤ ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለህይወትን ና ለድህንነት አድርግልኝ አሜን❤
@uaekfn890
@uaekfn890 3 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የእግዚአብሔር እንቁ ምነው ይሄንን ገጠመኝ የመላው ኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ቢሰማው እና ነብሱን ቢያድናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ከስደት በሰላም ይመልሰን ስደተኞች እህት ወንድሞች ለአገራችን ገዳማት ያብቃን ሁላችንም 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@anah6933
@anah6933 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@user-wi4hk8yp4z
@user-wi4hk8yp4z 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እንኳንም ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን እስቲ የማርያም ወዳጅ የሆነ ላይክ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 3 года назад
የትንቢት መፈፀሚያ አያድርገን :: 😭😭😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ 🙏ፊትህን መልስልን :: መምህር ባንተ ላይ አድሮ የመከረን : ያስተማረን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን :: መድኃኒአለም ይጠብቅህ ::
@user-fq7of6rw7n
@user-fq7of6rw7n 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ መምህራችን እንኳን ለልደታ አደረሳችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ ደካማ እህታችሁ ነኝ ወለተ ኪዳን ብላችሁ በስደት ላይ ነኝ በያላችሁበት እመቤቴ ትጠብቃችሁ
@saaa-ht5vs
@saaa-ht5vs Год назад
Egzabhier ymesgen yeegzabhier sra teamr newu sle hulu neger egzabhier ymesgen amen amen amen 🤲
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 3 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልደታ ማሪያመ አደረሳችሁ በያላችሁበት የክርስቶስ ሰላም ፍቅር ይብዛላችሁ በሰደት ያላችሁ ለእናት ሀገራችሁ ያብቃን ያብቃችሁ
@user-kq4jx1bw2j
@user-kq4jx1bw2j 3 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ ብዙ አዳመጥኩኝ ነገር ግን መመለስ ከበደኝ ሀይለ ማርያም ነኘ በፀሎትዎ ያስቡኝ። ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
@babiethiopya1216
@babiethiopya1216 3 года назад
ኤፍታሽ በላኝ አቤቱ ማርን ይቅር በለን ሰላማ ክርስቶስ ይብዜልህ ውድ መምህረ እንኳን ዳና መጠ ቃላህወት የሰማልን እግዚአብሔር ፀገው ጥበቡን ይብዛልህ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናል ስላምህ ይብዛ ይገርማል የክፍለሃገር እናቶቻችን ምን ይሉናል ወንዝ ስትሄዱ ወንዶች ከላይኛው መዋኛ ከሆኑ እንዳትገቡ ይሉናል ህፃናት ሁነንም ያስጠነቁቅናል ለዚህ ነው ይገርማል መምህር በእውነት በቤቱ ያፅናል የስንቱን ቤት ፈተና ቻልክ
@user-ju9dk9nu5e
@user-ju9dk9nu5e 3 года назад
ይህ ፖጅ ካገኘሁት ዛሬ ስወስተኛ ቀኔ ነው በጣም ብዙ የሚገራርሙ ትምህርቶችን አግኝቼበታለሁ የእኔን ህይወትንም የሚነኩ ብዙ አሉ መምህር እጅግ አርጌ አመሰግንሀለሁ ፀጋውን ያበዛልህ🙏🙏🙏
@user-ne1mz3to6b
@user-ne1mz3to6b 3 года назад
እንኳን ደና መጣሽ በረች
@user-ey7vl1rv1o
@user-ey7vl1rv1o 3 года назад
eyiw bedenb wedehala temelsesh eht buzu tmhrt ta
@user-ju9dk9nu5e
@user-ju9dk9nu5e 3 года назад
@@user-ey7vl1rv1o እሺ እህት አመሰግናለሁ
@yetebarektidartadergilachu1214
@yetebarektidartadergilachu1214 3 года назад
@@user-ey7vl1rv1o yene asteway
@mebrtelemma8716
@mebrtelemma8716 3 года назад
ውድ ሃላ ትምልስ ሽ ሲሜው ብጣም ጥቅም አለው
@hananzanaba
@hananzanaba 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን😢😢❤
@zenash4659
@zenash4659 3 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ ማስተዋሉን አድለን እግዚአብሔርን አመስግኑት ምሕረቱ ለዘላለም ነውና🤲🤲🤲
@tigsttadele8012
@tigsttadele8012 Год назад
እግዛብሄር ይባርክህ ወድሜ ረጅም እድሜ ይስጥህ ትልቅ የመዳኛን ምስጢር ይገለፅክልን ነው
@user-tw1ut6dt2c
@user-tw1ut6dt2c 3 года назад
እንኳን ለእመቤታችን ለልደታ ማርያም አደረሳቹ ፣ የተዋህዶ ልጆች ልደታ ማርያም ወቶ ከመቅረት ከድንገተኛ አደጋ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@anah6933
@anah6933 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@meseretgetnet4047
@meseretgetnet4047 3 года назад
ልደታ ማርያም በለተ ቀኖ አተን ቤተስብህን ሂወትክን እትባርክልን ታስፈልገናለህ እርጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን መምህሬ የኛ የስደተኞች መፀናኛ
@yetebarektidartadergilachu1214
@yetebarektidartadergilachu1214 3 года назад
Betam amen amen amen
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 года назад
ኤፍታህ ጌታ ሆይ ቀኑንም ሳምንቱን ወሩንም ክፈትልን ቀኝህ ትርዳን መምህራችን እንኳን በደህና መጣህልን የእኛ እንቁ እመቤታችን ትጠብቅልን አሜን እመቤቴ ልደታ ማርያም ሆይ ሃገራችንን ሰላም አድርጊልን አሜን⛪⛪⛪⛪⛪⛪ሃገሬ ሰላምሽ ብዝዝትት ይበልልኝኝ🇲🇱🇲🇱
@hannabizuayehu5389
@hannabizuayehu5389 3 года назад
Egezeyabare.yibareke.edema.tena.yiseteke.tebareke
@hannabizuayehu5389
@hannabizuayehu5389 3 года назад
Temeretekene.betame.aseremariy.new
@user-zn3hz7lk5x
@user-zn3hz7lk5x 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-dc6jg2dp7q
@user-dc6jg2dp7q 2 года назад
አምህር 😢 በጣም ነው ደስ ያለኝ በእርሰወ ትምህርት ተለወጨ አለሁ እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን 🙏🙏⛪️⛪️
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኲን ለልደታ ማሪያም ወርሀዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ በእውነት እህታችን በጣም አሳዘነችኝ እግዚአብሔር አምላክ እውነቱን ይግለጽላት መጨረሻሽን ያሳምረው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@user-yw2mz7hx2r
@user-yw2mz7hx2r 3 года назад
መምህራችን እንኳን መጡልን በፀሎት አስቡኝ እጭንቅ ላይ ነኝ እህተጎርጊስ ብላችሁ
@medihintadese7390
@medihintadese7390 3 года назад
ቃል ህይወት የሰመዐልና ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ አምለኽ🤲🤲🤲
@memeke5620
@memeke5620 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ተሰፋዬ እግዜያብሄር ይጠብቅህ
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 года назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫ ኤፍታህ በለን ጌታ ሆይ በልባችን በህይወታችን ንገሰልን !!! መምህራችን ሰላም ክርስቶስ ይብዛልህ እማ ፍቅር ከፊት ትቅደም ከኋላ ትከተልህ ❤
@wubitanderge1525
@wubitanderge1525 3 года назад
አሜን አሜን አሜን በቃ ይበለን
@marmarkos7956
@marmarkos7956 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተስፋዬ አበራ
@user-zj5zn1wv8c
@user-zj5zn1wv8c 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክ እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ልደታ ማርያም ልደትየ መልካም ሁሉ ታምጣልን ኢትዮጵያ በቃል ኪዳንሽ ጠብቅያት እምየ ድንግል ማርያም የአማንኤል እናቴ አሜን⛪
@kuwaitlulu2259
@kuwaitlulu2259 3 года назад
እካን ደህና መጣህልን መምህርየ እኔ ምንም እምገልፅበት ቃላት የለኚም እረጂም እድሜ ይሥጥልን ከሙሉ ቤተሠብህ ጋ ዲግል ከልጃጋ እማ ፍቅር እናታቺን ሀከራቺነን ሠላም ታዲርግልን
@daniya4773
@daniya4773 3 года назад
እንኳን ኣደረሰን ኣደረሳቹ ለባእተ ማርያም ወገኖቼ እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ እተማርን ነው በእውነት የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ
@user-ox1ve9ni7n
@user-ox1ve9ni7n 3 года назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም እንዴት ዋላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ገና ላዳምጥ ነው እግዚአብሔር አስተዋይ ልብ ይስጥልን የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለየን
@almazgrma9969
@almazgrma9969 3 года назад
ኤፍታህ በለኝ የተዘጋው ይከፈት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫።
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 3 года назад
መምህር እኔ በቅርብ ነዉ ዩቲዩብ ላይ ያገኘሁህ እግዚአብሔር ይመሰገን ገጠመኛችህ ትልቅ ትምህርት አላቸዉ እንደኔ ተመስጬ ነዉ ያማዳምጥህ በአንድም አጋንት እንዴት እንደሚቆጣጠረን የምሰማዉ ነገር ትልቅ አሰተማሪ ነዉ በአጠቃላይ ለአድማጮችህ የማንቂያ ደዉል ነዉ እና እግዚአብሔር ያበርታህ
@mohammadalmagir1768
@mohammadalmagir1768 3 года назад
ሰላም ውድና የትዋህዶ ልጆች እንኳን አደርሳችሁ ለናታችን ለልደታ ማርያም ወራዊ ባእል እንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እሰኪ ልሰማው
@user-yt2wu1ty5e
@user-yt2wu1ty5e 3 года назад
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን።
@gsidbhrueh6661
@gsidbhrueh6661 3 года назад
እግዚያብሄር ይመስገንወድማችን
@user-ip7iz4qg7e
@user-ip7iz4qg7e 2 месяца назад
መምህር ተስፋዬ በምታቀርበው ገጠመኝ እጅግ ቡዙ ትምህርት አግኝቼያለው በተለይ ሰለ ጠቋር መንፈስ ቀኝ ትከሻዬን ይይዘኛል እግዚአብሔር ይያዝልን
@sanialamou3552
@sanialamou3552 3 года назад
እንኳን ደህና መጣክ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልክ እባክ በጸሎት አስበኝ ወለተ ኪዳን
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 года назад
መምህሬ በጣም ከመጓጓቴ እና ከመመሰጤ የተነሳ እሳሳለወታለው እመብርሃን ትጠብቀወ የዘመናችን ጀግና ሲዘገዩብኝ ጊዜ ሌላውን ገጠመኝ እያዳመጥኩ ነበር ይህን ሁሉ ለመስማት ያበቃኝ የፈቀደልኝ የድንግል ማርያም ልጅ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
እንኳን በደና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ደከማ ነኝ አመተ ማርያም አስበኝ
@wonshet
@wonshet 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ልደታ ለማሪያም ከክፉሁሉ ትጠብቀን
@yasminyasmin7174
@yasminyasmin7174 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃልህይዉት ያሰማልን ዉንድማችን በድሜ በጸጋ ይጠቡቅልን በጸሎት አሰቡ ወለተ ሐዉራተ እያላችሁ የተዋህዶ ልጅች
@user-py6gu5fc7p
@user-py6gu5fc7p 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃል የለም ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ሁላችንም ይታደገን ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 3 года назад
መምህር እ/ር እርዥም እድሜ ይስጥህ ከገጠመኝህ ብዙ ትምህርት እየተማረኩ ነው ግን ክርስቶስሃይል እንዲ ሰጠኝ በፆሎት አስበኝ /እህቴን ወለተ ሰንበትን ሰናይትን በጾሎት አስበን አባታችን ጉባኤ አይጀምሩም
@mabrasisay129
@mabrasisay129 3 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@jovanibini9230
@jovanibini9230 3 года назад
እደት ተልግራም እንደት ለአውረከ
@user-gn6rh9wi5h
@user-gn6rh9wi5h 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለህይወትን ያሠማልን
@user-sn3ej9vo6d
@user-sn3ej9vo6d 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ለሀገራች ያውርድልን
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 3 года назад
ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ ።ሰላም መምህሬ ሰላም እህት ወንድሞቼ ።አሜን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ።አሜንንን
@user-ed6if6lo8l
@user-ed6if6lo8l 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አለን ክብሩ ይስፋ መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን ልደታ ለማርያም በያለንበት ትጠብቀን አሜን፫
@user-cr4oh1es1c
@user-cr4oh1es1c 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናን ይስጥልን መምህራችን
@trhasmeharihagos9666
@trhasmeharihagos9666 3 года назад
እስከዚ ሰኣት በሰላም ላደሰረሰን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን። መምህራችን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@bitaniya-tube7407
@bitaniya-tube7407 Год назад
Kale hiwoten yasemalen wendemachen
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን
@hiwotma5548
@hiwotma5548 3 года назад
ኦ ፍታሪዬ ሆይ አንተ ተብቀን እመቤቴ ማርያም ትትብቅልን ምምህር
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 года назад
ተመስጌን አሁንም ሀገራችን ምድራችን እዲሁም አለምን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሄር አምላክ አሜን ውንድማችን ሰላምክ ብዝት ይበል ኑርልን አሜን።
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 3 года назад
መምህር የገጠመኝ ትምህርቶችህ በጣም አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለን
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንካን መጣህልን በእግዚአብሔር ሥም ሰላምብያለሁ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ተስፋ ስላሴ እንደምን ነህ! ጌታ ሆይ ልጆችህ ተጨንቀናል ጠፍተናል ኤፍታህ በለን😭😭😭
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 года назад
መምህራችን ይገርማል እንድህ ዓይነት ፈተና አይጣልብህ ነው እኮ ለእኛ ገጠመኙ በጣም ያስተምራል
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ።
@bayushemulugetabayushemulu1784
@bayushemulugetabayushemulu1784 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተሰፋዬ አበራ እንኳን ደና መጣክ ገጠመኝ በመሰማት የህይወት ለውጥ ነዉ ያገኘሁት
@AhmedAli-zo9gj
@AhmedAli-zo9gj 3 года назад
መምህር አስተማሪዬ ናፍቀህኝ ነበር መጣህልን የዛሬው ገጠመኝ ደሞ በጣም ይገርማል ሁሌ እምትለቃቸው ለኔ አዲስ ይሆንብኛልኝ እዳውቅ ስሌደረከኝ እጀግ በጣም አመሰግናለሁ ሽኩረን።
@user-mq4rc2ky1m
@user-mq4rc2ky1m 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ 🌺🌺🌺🌺🥀🥀🥀🥀🥀💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🥀🥀🥀🥀🥀
@abac2092
@abac2092 3 года назад
Selam memehr enqan selam metah bewnt kalhiwet ysemalen amen amen egezabeher amelak agerachn selam ydergeln
@Tube-if5bz
@Tube-if5bz 3 года назад
ኤፍታህ እንኳን በሰላም መጡልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እህታችን በጣም ታሳዝናለች
@mulualim7948
@mulualim7948 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 года назад
የተወደዳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አደራችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለልደታ ማርያም በያለንበት ምልጃ ፆሎቷ አይለየን አሜን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን አሜን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የተዋህዶ እንቁ በርታልን በጣም አስተማሪ ነው የምታስተላልፍልን ሁሉ ህይወታችንን እንድንቀይርና ወደ ቤቱ እንድንመለከት ነው ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አሜን
@user-hq4ol5xz5o
@user-hq4ol5xz5o 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 3 года назад
እንኳን ሠለም መጠክ ማምህራችን ፃገውን ያብዝለክ ከፉሁሉ ይጠብቅክ
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 года назад
ኤፍታህ ይበለን አምላካችን እኔ ከባለፈው ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ወንድማችን መምህር ተስፋዬ አንተ የሚገርም ውስጣዊ አይን ተሰጥቶሀል ሁሉንም የምታይበት አይን የምታስተውልበት ልቦናህ ይለያል ዘመኔን በሙሉ ወንጌል ስሰበክ ኖሬአለሁ በቅርቡ አንተ ስታስተምር የገባኝ ልዩ ነው ግልጽ የሆነ አገላለፅ እሩቅ የሚመስለኝ ነገር እኔው ጋ እንዳለ አወቅሁ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋው ይብዛልህ አገልግሎትህ የተባረከ ፍሬም እያፈራ ነው ደስስስስ ይበልህ❤🙏❤🙏 #ይበቃል🙌
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን
@Orthodox72122
@Orthodox72122 3 года назад
Amenn
@sndayogebrihans1334
@sndayogebrihans1334 3 года назад
ሰላም ለናተ ይሁንየክርስቶስስ እንኳን ለእናታችን እመቤታችን ድንግል ማርያም ወረሓዊ በኣል አደረሳቹ አደረሰን
@sofiagetachew3079
@sofiagetachew3079 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር
@ffjgggg8727
@ffjgggg8727 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mezgebuategegne3127
@mezgebuategegne3127 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያስማልን እጅግ አስተማሪ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@user-kt8gu9sd9p
@user-kt8gu9sd9p 3 года назад
አያድርስ ነው አውጣን አውጣን አውጣን ማረን ማረን ማረን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን ለንስሀ ሞት ያብቃን
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 года назад
የሚገርም ነዉ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንቁ መምህራች እንኳን በሰላም መጣህልን
@khfiggog8g940
@khfiggog8g940 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በርታ
@Gebrihertube3211
@Gebrihertube3211 3 года назад
መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
ውድ መምህራችን እንኳን ደናመጣህ እንኳን ለእመቤታችን ለልደት በአል አደረሳቹ ውድ የተዋህዶሊጆች መምህራችን እረጅሜ እድሜ ከጤናጋ ያድልልን 😥😥😥👏 ክፉ መንፈስ በኛላይ ስልጣን የለውም በፀሎት ከተጋን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያስማልን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይባርካል ♥️🙏🙏🙏
@haftemegistu176
@haftemegistu176 3 года назад
Enamesegnlen memhrachn kale hiwet yasemaln
@mos9964
@mos9964 3 года назад
ይፍታህ ብየ ጀመርኩ እግዚአብሔር ይምስገን ቃለ ህወት ያሰማልን
@eth3816
@eth3816 3 года назад
ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን
@FTZ29
@FTZ29 3 месяца назад
ለጸሎት በምትቆምበት ጊዜ ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@user-kh6ul2hp4d
@user-kh6ul2hp4d 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ስላምህ ይብዛ መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን እንኳን በሰላመ መጣህ እሺ እናዳምጣለን
@user-cr8tp1lc8b
@user-cr8tp1lc8b 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@yeshiyadisu4378
@yeshiyadisu4378 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማል በጣም አስተማሪ ገጠኝ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-cg9yi6hk2i
@user-cg9yi6hk2i 3 года назад
አቤቱአምላኬ ሆይ እባክህ እኔንም ጸለቴን አድምጥ ወጌኖቼ በጾለታቹህ አሥቡኝ ወለተ ሀና ብላቹህ በጣም ፈተና ውሥጥ በቃኝ ሁለዬ አጺያት ይከብዳል ንሠሀ ገብቼ ለመልሼ ከሀጺያት አቤት በቃ ቆሸሽኩ አደፍኩ ኡፍ በጣም ይከብዳል ግን አሁን በቃኝ ሠለቼኝ ብየ ድንገት ሣላሥበው ትላንት ንሣሀ ገባሁ ግን ሠይጣን እንዴት ድንገት እያለ በጆሮየ ሹክ ይለኛል ይበሣጫል
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 года назад
እንኳን ለ ልደታ ማርያም አደረስህ ውድ መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@tigist3240
@tigist3240 3 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳ ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ በጉጉት እየጠበኩነበር ገጠመኝ
@tsedale
@tsedale 3 года назад
አቤት እግዚአብሔር አምላክ ሲወደን እንድንድንለት በተለያየ መልኩ ይጠራናል የሚሰማ ልብ ይስጠን መምህር ለብዙዎች መዳን ምክንያት ነህና ከኛ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ
@khfiggog8g940
@khfiggog8g940 3 года назад
የሚገርም ነው በቤቱ ያጽናህ
@yeabbelay9374
@yeabbelay9374 3 года назад
Selam memihir tesfaye ye egiziabiher selam fikir kanitega yihun
Далее
💜☀️✨
00:47
Просмотров 128 тыс.
КОРОЧЕ ГОВОРЯ, ШКОЛА БУДУЩЕГО
10:40
Make Up with Balloons 💄☺️🍓
00:23
Просмотров 3,4 млн
💜☀️✨
00:47
Просмотров 128 тыс.