Тёмный

155ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ጠላት ከሩቅ አይመጣም የሚባለው ለካ እውነት ነው 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 154 тыс.
Просмотров 56 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 368   
@hayhay9005
@hayhay9005 11 месяцев назад
ይሄ የኔ ታሪክ ነዉ አንድ ቀን እግዚአብሔር እደሚፈታኝ ሰዉ እደሚያደርገኝ አምናለሁ
@user-ov3hi6tq6b
@user-ov3hi6tq6b 11 месяцев назад
አቢኒ ወንድማችን በፀሎትህ አስበኝ ስደተኛዋ እህትህ ነኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 11 месяцев назад
እንዃን ለቸሩ አማኑኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አሳድር አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 месяцев назад
አሜን፫🙏
@maxdz9446
@maxdz9446 11 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 11 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ መምህር ፀጋው ያብዛልህ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ማስታወሉ ያድነን
@fannygebre8061
@fannygebre8061 11 месяцев назад
Ebakachu yememher tesefayen selek tebaberugne be telegram hone be messenger text badereg liyayew alechalem maybe phone number tesaseche kehone please please tebaberugne
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መምህር አንተ እኮ ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ በአንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የሚመክረን የሚፈውሰን አምላክ ይመስገን በርታልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@etheht605
@etheht605 11 месяцев назад
ሠላም እህት ወድሞቸ👏 ወንድሜ በጣም ታሞብኛል በጣም ጨቆኛል😢 እባካችሁን ሀብተ ኢየሱስ ብላቹሁ በፆለታ ችሁ አስቡት 👏
@arg2252
@arg2252 11 месяцев назад
ቅዱስ ሚካኤል ይዳብሰው
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ያስበው አይዞሽ እህታችን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 11 месяцев назад
እውነት በጣም የሚገርም ነው የኔ እናት 4 ባል አግብታለች የሚገርመው ድግም እራሷ ሳትሆን እናቷ ነዉ እያፍት የምታጋባት በዛ ምክንያት እኛ በመሀል የምንውለደው ልጆች እንሰቃያለን እንጀራ አባታችን ቤተሰቦቹ ሲመክሩት እኛን የተለያዩ ጥቃቶች ያደርስብናል ያባርናል ካባታችን ስንሆን ደግም እንጀራ እናታችን ታሰቃየን አለች ቀጣም ከባድ አስተዳደግ ነዉ ያደግነው የሚገርመው አሁን ከዚህ ገጠመኝ የተርደውት እንጀራ እናቴ እኔ ያን ነገር ሳላስብ ሳልፈፅም ላባቴ ለጎረቤት አስውርታ አሟርታ አሟርተው ከተርሳ በሃላ እኔ ሳልፈልግ የሆነ ግዜ ከደነዘዝኩበት ስነቃ ከተሟርተብኝ ወሬ ተግብሬው አገኘዋለው ከዛ በጣም ስለተቸገርኩ ካባቴም ሰቃይ ከናቴም ስቃይ ሲሆንብኝ ግራ ሲገባኝ ባይሆን የኔን ትንንሾች ተከራይች ስደት ሰርች ከመቅበዝበዝ ላሳርፈቸው ብየ መጣሁ ስደት ግን አሁንም ትንንሾቼ ገና ልጀ ስለሆኑ የሚሰበስብልኝ አጥቸ ለቤተሰብም ብር ብልክ እንዲያሳድጉልኝ ሰወች ሊከባከቧቸው አልቻሉም የትንሸ ትንሽ በተለይ ተመክራ አሰማም አንደበፍቱ እንደኔ ደንዝዛ አለቸ ይህ ሁሉ ነገር ቀናታባት መለያየት ምክንያት የደርሰብን ስቃይ ነዉእኔስ ከሰው ሀገር ሆኘ አንተን ሳገኝ ከተኛውበት የአዚም እንቅልፍ ነቅቻለው እባካችሁ ትዳር ያሰባቸሁ ትዳር ውስጥ ያላችሁም ትዳራቸሁን መጀመሪያ በእግዚአብሔር መንገድ ጀምሩ ከትዳር ውሰጥ ያላችሁ ደግም በእግዚአብሔር መንፈስ ቀድሱት አታፍርሱት በዙ ስው ትጎዳላችሁ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እያለቀስኩ የሰማውት ገጠመኝ የኔ ህይውት መጨረሻችንን ያሳምርው😢😢😢😢😢😢
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 11 месяцев назад
አይዛሽ እህቴ። እግዚአብሔር ያስብሽ።
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 11 месяцев назад
አይዞሽ እህቴ😢😢😢😢 እግዚአብሄር,ይርዳሽ❤❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 11 месяцев назад
አሜን የርሳውትን ሳስታውሰው ያስለቅሰኛል እግዚአብሔር ግን በመምር ሰው እንድትሆን አርጎኛል ክብሩ ይስፈ ለውንድም እህቶቼ ደም እሱ ያውቃል
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y 11 месяцев назад
የኔመምህር ማርያምን ሁሌ ለቀቀ አለቀቀ እያልኩ ነው ቶሎቶሎ ይልቀቁልን በጣም ምወዶት ተመስገን ብዙተምሪያለው መምህር ፀጋውን ያብዛሎት
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub 11 месяцев назад
ልክ እንደኔ
@Zahra-hk6zy
@Zahra-hk6zy 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን እንኳ በሰላም መጡልን የተዋህዶ እንቁ ❤እግዚአብሔር ያክብርልን በጸጋ ከረጅም እድሜ ጤና ያኑርልን አሜን እኛም በተማርነው ቅዱስ ቃሉ ለበረከት ለፍሬ ይበለን አሜ🤲
@user-re8yt2qj3j
@user-re8yt2qj3j 10 месяцев назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጣም የሚያሳዝን መጨረሻው የሚያምር ገጠመኝ ነው ያቀረብክልን ለሁላችን ትምህርት ነውና እናመሰግናለን
@user-zc1xg2tn9b
@user-zc1xg2tn9b 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንዴት ናችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወራዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አቤቱ አምላኬ የ አይነ ልቦናችን አብራልን እና ይሰማንውን በልቦናችን አሳድርልን 🙏🙏🙏 ❤❤❤❤
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህል ውድ መምህራችን እንኳን አደርሳችሁ ለቅዱስ አማኑኤል በእውነት መምህር ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@elias0829
@elias0829 11 месяцев назад
የኔ ዉድ መምህር 1000 ዓመት ኑርልኝ🙏 ✞ፀጋ ✞ሞገስ ያብዛልህ🙏 እኔም ሰዉ ለመሆን የበቃሁት ባንት ነዉ(የክርስቲያን) ስነ ምግባር የኖረኝ ከፈጣሪ በታች በአንተ ነዉ!
@saramamoayele2555
@saramamoayele2555 10 месяцев назад
Eht ebakehse yememhr yetlgram chanal weyem selk kuter talshe tebabrig
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 11 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን
@selamhaile7346
@selamhaile7346 11 месяцев назад
መምህረችን ፈጣሪ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ🙏🙏🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 11 месяцев назад
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን አሜን ፫ በእውነት እግዚአብሄር ይመሰገን በእውነት#በሰላሴ ስም 35 ቤተሰብ መምህርዬ እማፍቅር ቅዱሳኖች እዲረዱህ እዲያግዞህ እዲገልፁልህ ትላክልህ በእውነት ገራሜ ገጠመኝ
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 11 месяцев назад
አቤቱ የልበችንን በር ክፋት አምላካችን እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል አደራሰቹ🙏🙏🙏ውዱ መምህራች እማ ፍቅር ከክፉ ትጣብቅ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-hv2mu6un7z
@user-hv2mu6un7z 11 месяцев назад
ዝማሬ መለአክ ያሰማልን ለወድማችን ቃል የለኝም እኔጃ ልፅፍ እልና ምንደምል አላቅም ብቻ ውስጤ በስስት በአድንቆት ነው የማየው 💕💕
@bere2532
@bere2532 11 месяцев назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ክፉ አድራጊዎችን ሁሉ ልቦናቸውን ይመልስልን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ራስህን አደጋ ላይ ጥለህ የስንቱን ጓዳ አቀናህ ተመስጌን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ነገር ሁሉ
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 11 месяцев назад
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ድንቅ ት/ት ነው
@user-xm5bx2gi9g
@user-xm5bx2gi9g 11 месяцев назад
መምህሬ እንኮን ለእግዚአብሔር አብ ወርሐዊ መታሰቢያ ክበረ በአል ኣደረሳችው ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ አባት🥰👏
@emuyeemu4841
@emuyeemu4841 10 месяцев назад
ቅዱስ ባለወልድ ነው ሚባለው ቅዱስ እግዚአብሔር አብ በ13 ነው
@sintayehudawit2930
@sintayehudawit2930 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሁሉንም ያመጣል ወደ ሁነተኛቱ መንገድ ወደ ተዋህዶ
@muhabaabdul
@muhabaabdul 11 месяцев назад
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከክፋ ሁሉ ከነመላው ቤተሰብህ ይጠብቅህ ።🙏🙏🙏 የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤
@sadssjasse6434
@sadssjasse6434 11 месяцев назад
በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ❤❤
@maxdz9446
@maxdz9446 11 месяцев назад
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ክፉ አይካህ ኑርልን መምህሬ እግዚአብሔር ባንተላይ አድሮ እንድህ ላስተማረን ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉🎉🎉
@user-jc9cx1zu7i
@user-jc9cx1zu7i 11 месяцев назад
አቤቱ አስተዋይ ልቦናን አድለኝ ሰዎች በኔ ምክንያት እንዳይሰናክሉ አንተ ከልለኝ😢
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አቤት ብርታትህ ያስቀናል ስቶች ነን ሙል አካል ኖረነ ተኝተን የምንውል ይገርማል ብቻ በርታ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 11 месяцев назад
ኣምላኽ ቁዱሳን ምሳኻ ይኹን መምህረይ ❤️❤️❤️❤️
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 11 месяцев назад
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን እውነት ገጠመው በጣም እሳትም ነው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻ ያሰማል ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫❤❤❤
@user-ju3xu2vn2i
@user-ju3xu2vn2i 11 месяцев назад
ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን መምህራችን እባክህ እህተ ማርያም እባላልሁ ስትጸልይ አስበኝ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 месяцев назад
የባልየዉ ትግስቱ 😢አጀት ይበላል። እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ❤ቃለሒወት ያሰማልን መ ምኽራችን ❤❤❤
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አይተወንም ሴክሰን ሰዉ ይሰጠኛል😢በጣም አስለቀሰኝ እግዚአብሔር ክብሩን ይዉሰድ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 11 месяцев назад
እንኳን ለአባታችን መዳኒታችን ቅዱስ በዓለ ወልድ ወራዊ መታሰቢያ እለት ቀኑ አደረሳቹ
@mesitawtikorma8468
@mesitawtikorma8468 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ልኡል እግዚአብሔር አምላካችን የሄዱትን በሙሉ ይመልሰልን
@saraabata4886
@saraabata4886 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማንል መምህራችን
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 10 месяцев назад
ሰላም ሳርየ ከይቅርታ ጋር🙏 ስእላድኖሺ ላይ ያለዉ ጥቅስ ደስ ይላል ግን የጌታችንና መድሀኒታችን የየሱስ ክርስቶስ እራሱ ላይ አክሊል አይደረግም የመቤታችንም ሰማያዊ ቢሆን ከላይ ይመረጣል መምህር ባለፈዉ ሰተዉ ነበር ስለትክክለኛዉ ስእላድኖዎች
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 10 месяцев назад
ሰርተዉ ነበር ቪድዎ ለማለት ነዉ
@saraabata4886
@saraabata4886 10 месяцев назад
@@TigistHabetamu ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እሽ አመሰግናለሁ ስላለወኩ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 11 месяцев назад
አቤቱ አድነን ከቅርብ ወዳጅ መሳይ ጠላት ይሰውረን መምህር ተባረክልን ለኛ ጠቅሞናል ትምህርት ❤❤
@eyerus9893
@eyerus9893 11 месяцев назад
በሰመአብ በእውነት በጣም ከባድ ነው ምንም በማናስባቸው ሰዎች ነው እምነጎዳው እኛ ቤትም ይኸ ይኸ ነገር ተፈጥሯል በእውነት አግዚያብሔር ይጠብቀን እንጅ ይኸው እናቴ ሰላም ጤና የላትም ቤታችንም ሰላም አጥቷል አመቤቴ ሁሉንም ታርቅልን እንጅ😢
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 11 месяцев назад
በጣም ገራሚ ገጠመኝ ነው መምህር እድሜና ጤና ይሰጦት ያገልግሎት ዘመኖትን ያረዝምልን እግዚአብሔር ይጠብቀን
@YeMariam828
@YeMariam828 11 месяцев назад
እግዚኣብሔር ይመስገን መምህር በ ገጠሞችህ ብዙ ተምረን ነፍሳችንን ኣድነናል።
@yemarsitota
@yemarsitota 10 месяцев назад
መቼም እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ የሚሰራው ስራ ግሩም ነው አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 11 месяцев назад
በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመን ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ተምረበታለው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰
@tiztafantaw6478
@tiztafantaw6478 11 месяцев назад
ዘማሬ መላይክት ያሰማል መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የሜሰተውል ልብ ይሰጠን በጣም የሜገርም ነው ሰው መሁን ከባድ ነው
@rahelsamson9898
@rahelsamson9898 11 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአንተን ትምህርት ገጠመኝ ሰምቶ የማይቀየር የሚኖር አይመስለኝም ካለም ልቦናውን ይመልስልን
@HamassHabeshawit
@HamassHabeshawit 4 месяца назад
አሜን ይመልስልን
@tsigehabte9793
@tsigehabte9793 11 месяцев назад
እግዛብሔር ይመሰገን መምህር እናመሰግናለን ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጠብቅህ ቸሩ አማኑኢል ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 10 месяцев назад
ወለተ ማርያም አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አቤቱ ረድኤቴ መድጏኔቴም የአፌ ቃለና የልቤ ዐሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን መዝሙር ዳዊት ምዕ(18 ÷14 ) የቅዱሳን አምላክ ሆይ አዲሱን ዘመን የተባረከ አድርንን 🌿🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌹🌹🌹🌸🌸🌸🌿🌿🌿🌿🕯🕯🕯
@bere2532
@bere2532 11 месяцев назад
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ፀጋወን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ 3ገጠመኝ የኛን ቤተሰብ ሚመሥለዉ እግዚአብሔር ይጎብኝን በጣም ነዉ ምፈራቸዉ ያባቴን ልጆች ትልቆ በጣም ነዉ ጠንቆን ምቶደዉ የምር
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 11 месяцев назад
ይሄን ትምህርት ስከፍተው 21hrs ago ይላል 21 ድንግል ማርያም ናት እኔም በለተ ቀኖ ነው ትዳር ያገኝሁት ያገባሁም ይሄም ትምህርት እንደ እርእሱ ከሆነ ይመለከተኛል። ድንግል ሆይ እነሆኝ ባሪያሽ አንች ተናገሪኝ❤
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 11 месяцев назад
ዉይ 😍ደስ ሴል
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 10 месяцев назад
ይኔ፣እህት፣ትዳርሽን፣ማሪያም፣ትባረክልሽ🤲🤲🙏🙏❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 месяцев назад
መምህርዬ ከነመላ ቤተሰብህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ንቅሑ21
@ንቅሑ21 11 месяцев назад
መምህር እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህን ይጠብቅልን ለእኛ አሰፈላጊ ናቹህ ❤❤❤❤
@muluteshome195
@muluteshome195 11 месяцев назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህራችን የእጀራ እናት እዴት ክፎ እሚሆኖት ልጆቹም ክፎ ስለሚሆኑ ነው
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን የይቅርታ ልብ ለሁላችንም ይስጠን , መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ ይትባረክ ❤❤❤
@beminethabta1505
@beminethabta1505 11 месяцев назад
ዝናቡ ደስ ሲል❤መምህር❤❤እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 11 месяцев назад
መምህር ተስፋ ሥላሴ ! « እስከጥግ መሄድ የሚባለውን ነገር አናውቅበትም ሰነፎች ነን » ያልካት ትክክለኛ አባባል ነች 👌መድኃኒዓለም ያበርታን ::
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p 11 месяцев назад
አሜን ትዳር እግዚአብሔር በራሱ ይስጠን ባርኩ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን
@selam801
@selam801 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ❤
@user-ue4pl4ii9u
@user-ue4pl4ii9u 10 месяцев назад
መምህራ ችን ቃለሂወትን ያስማልን በአድሜና በጤና ሽአመት ያኑርልን በአውነት በጣም ይገርማል ❤️
@hffgtt9869
@hffgtt9869 10 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ናይ አግልግሎትካ ዘመን ይባርከልካ ❤❤🎉
@almnatgete7566
@almnatgete7566 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን🎉❤ ደህና መጣህ መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን🎉❤ ፀጋዉን ያብዛልህ🎉❤
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c 11 месяцев назад
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@sun.love8575
@sun.love8575 11 месяцев назад
እኔንጃ ግን መምህር የእንጀራ አባት ይሄን ያህል መልካም ነው ብዬ አላስብም እኔ ከገጠመኝ አንፃርና 2 እህቶቼ ከመጀመሪያው ባሎቻቸው ተለይተው በሌላ ትዳር ያሉትንም ስለማይ ሌላው ቀርቶ የእኔ እጣ ፈንራ እንዳይደርስባት የወሰድኳት እና የማሳድጋት የእህቴ ልጅ አለች እንጀራ አባቷ መጥፎ ስለሆነ እኔም ልጅ እያለሁ ለማደጎ የተሰጠሁት በእንጀራ አባት ምክነያት ነው እናም መምህር ይሄ ትምህር የኔን ቤተሰብ ይነካል ምክንያቱም በቤተሰቦቻችን ውስጥ ያለ ነገር ነው ከእናቴ ጀምሮ እሰከ እኛ ድረስ በመጀመሪያ ትዳር የፀና የለም 😢
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ቃለህወት ያሰማልን መምራችን
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬ እንኳን ደህና መጡልን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️
@bettymathewos5421
@bettymathewos5421 11 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ከወዳጅ መስሎ ጠላት ሁላችንም ይሰውረን አሜን !!!
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 11 месяцев назад
በሥላሴ ስም😢 ለካም ነቅዘናል የእናት ልጂ መተት ስታደርግ እግዚኦ መጨረሻው ማማሩ ደግሞ ቀድማ መቁርቧ ይሁን እስይ ደስ ይላል የቤተሰቦች ነገር እግዚአብሔር ይርዳቸው የስልኩ ነገር ግን 😅 ሲስተም ሲጠቀሙ እግዚአብሔር አወረዳቸው መንፈስ ቅዱስ ካተጋ አብሮ አደሚሰራ በዚህ መረዳት ይችላል ጉሩም ነው የኛ እንቁ መምህር ❤❤❤ ጥበቡን ቅዱስ ሚካኤል ያጎናጸፍህ አሜን
@getemasfen237
@getemasfen237 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህረችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ruhama561
@ruhama561 11 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤ቅዱስ አማኑኤል ጌታችን አምላካችን ይባርከን አሜን። በሉ አይከፈልበትም ስትገቡ subscribe ያላደረጋችሁ አድርጉ ከዚያ ላይክ ሸር አድርጋችሁ ግቡና አዳምጡ ❤❤❤
@user-fv5ce9kn1c
@user-fv5ce9kn1c 11 месяцев назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤
@user-ov3hi6tq6b
@user-ov3hi6tq6b 11 месяцев назад
የራስ የሆነ ሰው ይጎዳል 😢 አባቴ እስረኛነው በገዛ ዘመዶቹ ባተትምርት ነው የገባኝ ሁሉም ነገር የናቴ ቤተሰቦች ደግሞ አይተያዩም መገድ ለይተው ነው ሚሄዱት በውርስ ተጣልተው እደ እግዚአቢሔር ፈቃድ ትምርቱን ሰጥቼ እደሚድኑ እደሚለወጡ
@arg2252
@arg2252 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ያግዝሽ
@user-ov3hi6tq6b
@user-ov3hi6tq6b 11 месяцев назад
@@arg2252 አሜን እማ
@sun.love8575
@sun.love8575 11 месяцев назад
አሜን እልልልልልልልልልልል እጅግ በጣም ደስ የሚል ዜና ነው መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ገና አሁንም ይመለሳሉ የተቀሩትም❤❤❤❤❤
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 10 месяцев назад
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ከደዝህ አይነት ቤተሰብ እግዚአብሔር ይማረን እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን ኑርልን ♥😍😍😍😍♥♥ እኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ 😍😍😍♥♥
@maron-m1234
@maron-m1234 11 месяцев назад
እግዚአብሔርይመስገን እንኳንአብሮአደርሠን መምህር ቃለህይወትያሠማልን
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ እንቁ መምህሬ❤❤❤እራስህ ጠብቅ መምህሬ እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ🌻🌻
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑርልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችን ይጠብቅልን
@user-ng9vm4sg8v
@user-ng9vm4sg8v 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ብዙ ከአይማሮ በላይ ገጠመኞችህን ሰምተን ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ጠርቶን ነው እኛንም ይህን የምንሰማው የምር ክብሩ ይስፋ ለመዳህኒአለም
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@baftahadas1264
@baftahadas1264 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@MogesAbebe-dp1ux
@MogesAbebe-dp1ux 11 месяцев назад
እግዝኣብሄር ይመስገን ❤❤❤ ቃለ ህዉት ያስማልን መምህርችን ይግሪማል እኛም መጨረሻችን ያስማሪልን ኣሜን😢
@zeenazeena6065
@zeenazeena6065 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-fk7lv6rf1d
@user-fk7lv6rf1d 11 месяцев назад
መምህራችን አንካን ደና መጣህልን ርጅም እድሜና ጤና የስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 месяцев назад
ይህን እድል አግች ትምህርት በመስማቴ እግዛብሔር ይመስገን መምህር እመብዙሀን ትጠብቅህ❤❤❤❤
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 11 месяцев назад
ፈጣሪ ልቦና ይሥጠን በቤቱ ያኑረን ❤❤❤❤❤
@eyerus9893
@eyerus9893 11 месяцев назад
አንደኛ ነኝ ዛሬ መንም አልቀደመኝ እንደት አመሸህ መምህር በሉ አብረን አናዳምጥ ቅዱስ ኡራኤል አባቴ አይምሮዬን ልቦናዬን ከፈትልኝ
@eftah21
@eftah21 11 месяцев назад
ተይ ሀቢቢቲ😂😂 ኖ ፌር ኮመንት 😂😂አወል ሹፊ😂😂
@eyerus9893
@eyerus9893 11 месяцев назад
አወል ዋህድ ሀቢቢቲ😂😂 በሉ አዳምጨ እኮምታለሁ ሼር ሼር አድርጉ
@mariaMio-bv2fi
@mariaMio-bv2fi 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🌺🌺🌺
@ganatyotifia2908
@ganatyotifia2908 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እውነት እግዝብህር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህወት ይስማልን
@redeactef
@redeactef 11 месяцев назад
መምህር እባክሕን አታሳጥርብን አንዳንድ ነገሮችንም አትቆራርጥብኝ
@HfgGff-wu6oz
@HfgGff-wu6oz 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@zzss7920
@zzss7920 11 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@user-ls1yn3ku1c
@user-ls1yn3ku1c 10 месяцев назад
እስት በማርያም ለመምህራችን መከና እንግዝለት ሁላችን ተባባርን 🤲
@asde301
@asde301 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን🌼🌼🌼
@tesfayabekele8907
@tesfayabekele8907 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይትን ያሰማልን ❤❤❤እግዚአብሔር በድሜ ቡጤና ይጠብቅልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 11 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤
@user-el4nc1ur6w
@user-el4nc1ur6w 20 дней назад
የኔ ወንድም እግዚአብሔር እድሜህን የርዝመው ለብዙሰው መፈወሰ ምክንያት ነህ እናንተን ያብዛል ።ጤናህን ይስጥህ
@hdatgaltewahdo6998
@hdatgaltewahdo6998 11 месяцев назад
ቃል ሂወት የሰማልን መምህራችን❤
@modayadi7956
@modayadi7956 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሕ ይብዛ መምሕር❤❤ ቃለ ህወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሕ አሜን👏💐 በአተላይ ሆኖ ያአስተማረን አምላካችን ፈጣራያችን ልኡል እግዚአብሔር ዘወትር ስሙ የተመሰገነ እና ከፍ ከፍ ያለ ይሆን አሜን 👏💐
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 11 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@amareshiferaw
@amareshiferaw 11 месяцев назад
ስጋውን ደሙን እየተቀበሎ መተት የሚስመትቶ ስዉች በምን እንከላከል
@redeactef
@redeactef 11 месяцев назад
መተቱን ወደ እነሱ መመለስ አለበለዚያ ሰዎቹ አይማሩም መላካቸውን አያቆሙም ለበለጠ መረጃ የቀሲስ ሔኖክ ተፈራ ያስተማረው አለ መተት ለሚልኩባቹ ሰዎች መፍትሔ ብሎ አስቀምጧልና ገብተሽ። አዳምጭ በጣም ይገርማል እኔ በጣም ወድጄዎለሁኝ።
@MaryMary-rz8zf
@MaryMary-rz8zf 11 месяцев назад
እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የመምህር ተማሪወች እኔ ማስታወስ ስላላቻልኩህ እስኪ ምታስታውሱ ህልም ፍቱልኝ ቤተክርስቲያን ግቢ ዉስጥ ብዙ ነጭ የለበሱ ሰዎች ባሉበት እኔም ነጭ ለብሸ በነጭ ወረቀት እፀልያለሁ ምንም የታፃፈ ነገር የለውም ነጭ ወረቀት ነው እና ደግሞ እጣን እሚያጥኑ ካሀን ገፍ አድርገው በአጠገቤ ካሉት ሰዎች ጋር ያስጠጉኛል. ምችሉ ፍቱልኝ
@ssss4655
@ssss4655 11 месяцев назад
ቃለህይወት ያሠማልን መህምር ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን
@vcd5555
@vcd5555 10 месяцев назад
በእውነት መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ይገርማል እህት ለእህትዋ የምትጨክንቤት 😢 እንካን ታረቁ ዝማረ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር መፍራተ ወደድሁ 🤲🏻 ተለመነን ጌታየ ይቅር አለን 🤲🏻😢
@TigistHabetamu
@TigistHabetamu 10 месяцев назад
ቃህይወት ያሰማልን ምህራችን በድሜና በጤና ያቆይልኝ
@Tsi541
@Tsi541 3 месяца назад
ቶበስመአብ እንደነዚህ አይነት ዶክተሮችን ያብዛልን አሜን በመቀጠል የሚገርም ነው እመቤቴን በቃ ልባችን ከፋ እኔን ጨምሮ ነገሩ አሁን ደህናነኝ ብቻ ልቦና ይስጠን ዋናው ፍፃሜው ማማሩነው ተመስጌን አቤኒዬ የኔ ብርቱ እግዚአብሔር በእቤቱ ያፅናክ
Далее
Ouch.. 🤕
00:30
Просмотров 5 млн
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
Просмотров 33 млн