Тёмный

160ኛB ገጠመኝ ፦ ሙሉ ቤተሰብ በማይድንና በዘር በሚተላለፍ በሽታ ያጠመደ መንፈስ(በመ/ር ተስፋዬ ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 40 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

18 апр 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 389   
@user-tu9se1tg4k
@user-tu9se1tg4k 3 года назад
እልልልልልልልልል ቤተሰቤ አያቴ ሊቆርቡልኝነዉ ፆሙ ሲፈታ ባዝንም ተደሰትሁ በፆሎት አስቡኝ ሳይቆሮቡ እዳይገሎቸዉ የሸዋሮቢቴ ልጅነኝ አደራ በፆሎት ሀገራችንን አስቦት
@user-nh3lm5qn9p
@user-nh3lm5qn9p 3 года назад
እኔም ሀገራችን እዚያቤሄር የጠበቅልን
@user-gd7kx4nm5l
@user-gd7kx4nm5l 3 года назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 года назад
አሜን የኔ ማረ
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 3 года назад
እልልልልልልልል በጣም ደስ የሚል ከደስታየ ብዛት በቤቴ የተደረገ እስኪመስለኝ ነው ደስ ያለኝ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ሒወት እባላለሁህ
@u.a.eu.a.e8450
@u.a.eu.a.e8450 3 года назад
Amen wend macn e.g yitebih
@user-pf8yu8hr8j
@user-pf8yu8hr8j 3 года назад
መምህር ተስፋዬ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ጓደኛዬ በጣም ከጫት ከሽሻ ከቡና የማትላቀቅ ነበረች መጀመርያ የኔን መቀየር ነገርኳት ይሄንን ገጠመኝ ሐዳምጭ ብዬ ሰጠዋት በተከታይ ከዝያ ቆይታ በሐስራምስት ቀን ደወለች ምነው ጠፋሽ አለችኝ እግዝሐብኤር ይመስገን ሐለው ሀልኳት እኔኮ ገጠመኝ ከሰጠሽኝ ጀምሮ ሁሉን ነገር እርግፍ ሐድርጌ ትቸዋለው መፀም መፀለይ መስገድ ጀምራለው ሀለችኝ እሷ ለወንድሟ ገጠመኝ ላከችለት ከሰዋ በላይ በሱስ የተጠመደ ስለሁነ እግዝሐብኤር ይመሰገን ወንድሟ የመንፈስ ውግያ ጀምሯል እማ ፍቅር ሁላችንን ትጎብኝን መምህር ፀገውን ያብዛልክ።
@mahilove4467
@mahilove4467 3 года назад
አንችንም እግዚ አብሔር ይባርክሽ
@user-pf8yu8hr8j
@user-pf8yu8hr8j 3 года назад
አሜን አሜን
@ethimaryam9617
@ethimaryam9617 2 года назад
Egeziabher emsegen hulun laderge
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 3 года назад
ማነው የአገሩ ሰላም የናፈቀው 💕 ስደት በቃን 😭
@user-pc8vi7cm4s
@user-pc8vi7cm4s 3 года назад
የሀገሩን ሠላም ያልናፈቀ ይገኝ ይሆን?😰
@user-xo7yx2kk1x
@user-xo7yx2kk1x 3 года назад
@@user-pc8vi7cm4s ኧረ እኔ በስደት ሁኜ ልፈነዳ ነው የኢትዮጵያ ነገር 😭😭😭😭😭
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 3 года назад
ወገኖቼ የምነግራችው ነገር ቢኖር እንፀልይ እናልቅስ ስለ አገሬትን ኢትዮጵያ ሁላችንም በጭንቀት ነው ያለነው
@yeshibelay619
@yeshibelay619 3 года назад
ሁሉም የሀገሩ ሰላም አለመሆን የማያሳስበው የለም
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 3 года назад
እኔ በጣም ናፍቆኛል
@yeabsiratube3827
@yeabsiratube3827 3 года назад
መምህር ተስፋዬ መድሀኔአለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የአንተ ገጠመኞች ትምህርቶች ማየት መስማት ስጀምር ወደ ጌታዬ ተመልሻለሁ እራሴን በአለማዊ ነገር ጠምጄ ስኖር ነበር
@user-ws5lj7il9h
@user-ws5lj7il9h 3 года назад
እመብረሀን ወላዲት አምላክ ወለላይቷ እንደገና አፍርሳ ትስራን ከልጇም ታስታርቀን አሜንን🙏🙏🙏
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 3 года назад
Amen amen 🙏 amen
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
@@ellenasefa3193 Amenn🙏Endamer Ehte😍
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
መምህር ተስፋዬ 😭😭😭ተባረክ🙏
@lidiya727
@lidiya727 3 года назад
አሜን አሜን ላንተስ ምን እናድርግልህ ደሞዝ የሌህ? የኛ ውድ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በምታደርገው ሁሉ እርሱ አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ ክፉ አይንካህ
@hannadesta382
@hannadesta382 3 года назад
የመናፍቁ ፖሊስ ስራ ቢያናድደኝም እስከመጨረሻው ስለተፋለምከው ደስ ብሎኛል:: ኢሄ የዲያብሎስ ሴራ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው🙏 በተረፈ ኣምላካችን ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኝልን🙏🙏🙏
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እኔም ትክን ብዬ ተበር በንደት ግን መጨረሻው ደስ ይላል
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i 3 года назад
ትክክል እስኪ በመቤቴ በየቦታዉ ሼር እናድርግ የመምህርን ትምህርት ሁሉም ይዳን
@ONELOVEETHIO
@ONELOVEETHIO 3 года назад
እሄን የዩቱብ ቻናል የምትከታተሉ በሙሉ እስኪ ፀሎት አድርጉልኝ እድሌ እውቀቴ በመንፈስ ተወስዶብኛል እና አጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ እድሌን እና እውቀቴን እንዲያስመልሱልኝ የእናንተ ፀሎት ያስፈልገኛል ይህን ኮሜንት ያነበበ ሁሉ ሀብተ ሥላሴ ብላችሁ አስቡኝ አደራ አደራ አደራ
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 года назад
እመብረሀን ታስብልን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
Egzhbher Yasebeke Wandem
@mambiztube1955
@mambiztube1955 3 года назад
እመብረሀን ታስብህ ሀብተስላሴ
@mebisimon2255
@mebisimon2255 3 года назад
Egzabhar yesebehs
@ethrak9364
@ethrak9364 3 года назад
እግዚአብሔር ያስብህ ሃብተ ስላሴ አይዞህ ስገድ አብዝተህ ፀልይ መፅውት ስገድ አስራትአውጣ ይያዝልሃል እግዚአብሔር ይገስፀው እማ ፍቅር የልብህን መሻት ትፈፅምልህ
@user-vi5yw3eg3x
@user-vi5yw3eg3x 3 года назад
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የዛሬው እንደሃኪም የተናገርው የሥኳር ምልክት ያልከው በኔ አለብኝ በሥግደት ማባረር ነው አመሠግናለሁ ሁሉ አድሎሃል ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎት አሥበን
@DeaconYeabkal
@DeaconYeabkal 3 года назад
እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅህ። የሚገርም ትምህርት ነው።
@ethrak9364
@ethrak9364 3 года назад
የኛ መልካም መምህር የደሆች አባት ግራ ለገባው መፍቴ ፈላጊ በእግዚአብሔር ቃል የሰው ልጆች ህይወት እንዲቀየር ሰለቸኝ ደከመኝ ሳትል ሳታዳላ ለሁሉ ሰው እኩል አመለካከት ያለህ የማ ፍቅር ልጅ እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚስዋ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን ቃላት የለኝም ስላንተስ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን።እሜንንን ።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 3 года назад
መምህር በትምህርት ሁሌ እንደረካሁ ነው ።ስኳር በሽታ መነሻ በዘር ብቻ ሳይሆን፣ መነሻው በማይታወቅ ምናልባትም ተጨማሪ፣ በመናፍስትም ሊሆን ይችላል፣በ2 መንገድ ነው።🙏
@user-zw5gf9co1v
@user-zw5gf9co1v 3 года назад
የተዋህዶ ልጅች እንኩዋን ደስ አለሽ በሉኝ ከገጠመኝ ብዙ ተምሪለው ግን ለኮመንት መጀመሪዬ ነው
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
Enkuan Des Aleshe💕Endamer Ehte
@seble5725
@seble5725 3 года назад
ሰላም ለሁላችሁም ቅዳሜ ዕለት በቤተሰባችን የነበረ ባእድ አምልኮ ተቃጥሎ ተሸኝቷል:: እግዚአብሔር ይመስገን:: በፀሎታችሁ አስቡኝ መአዛ ድንግል ነኝ::
@ethrak9364
@ethrak9364 3 года назад
እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልል
@asdredsa7911
@asdredsa7911 3 года назад
እንኩዋንደሥአለሽ
@sinamenigpstu7259
@sinamenigpstu7259 3 года назад
እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል መታሰቢያ ቀንበሰላም አደረሳችሁ።ቅዱስ ሚካኤል በክንፈ ረድኤት ከመከራ ሁሉ ይጠብቀን አሜን ፫
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
Amennn
@We-ws1pe
@We-ws1pe 3 года назад
*#ቃለ** ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ልጆችህን እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያሳድግልህ ለሰጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ከሰጣችሁት በላይ ይስጣችሁ እንዴት ደስ እዳለኝ በስመአብ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን #*
@ygermal1
@ygermal1 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ ሥላሴ የቤተሰቡ መንቃት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ወላዲተአምላክ ክብር ምስጋና ይድረሳት ሁሉም በሽታ የዳቢሎስ ነው ከጉንፋን ጀምሮ እሱም የሀጢያት ደሞዝ ማለት ነው ሞትን እንፈራለን የሞት መውጊያ የሆነውን ሀጢያትን ግን ደስ እያለን እንሰራዋለን የአለማዊውን የትምህርቱን ካሪኩለም የቀረጡልን የአውሬው ልጆች ናቸው ግማሽ አውሬ ግማሽ ሰው የሆኑት በላብራቶሪ ፈብርከው በሽታውን ይሰጣሉ መልሰው ደግሞ ክትባት መዳኔት እያሉ የዳቢሎስን ጠጠር ያስቆረጥማሉ መዳኔት የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ነው ከሱ የበለጠ ምን መዳኔት አለ ሳይንሱ እንደ አስተማረን እግዚአብሔርን አንግሰን ህጉንና ትዕዛዙን ጠብቀን እንደ ቃሉ ኑረን ሳይሆን ፈጣርያችን ክደን ሰው የመጣው ዝንጀሮና ጦጣ መሰል እንሰሳ ክሮማግነን ወይም ኒያደርታል ከተሰኘ ፍጡር በኢቮልዩሽን ቀስ በቀስ ሰው እየሆነ መጣ እያሉ ነው ያስተማሩን ወይም ደግሞ ማንኛውም ቁስ አካል አልተፈጠረምም አይሞትምም እያልን ነው የተማርነው ክደቱ እየባሰ እንጂ እየተሻለ አልመጣም። አርማውም እንደ ሚያሳየው ከላይ ክንፍ ያለው ጦር መሰል ነገር የወደቀ መላእክት መሆኑን ያሳያል ሁለቱ እባቦች የሚፋጠጡት ደግሞ ከእኔ ያለው አይነጥላ ከዶክተሩ ካለው አይነጥላ ጋር እንደሚናበብ እና ስም እየሰጠ የበሽታውን እይነት እንደሚደረድር ነው የተረዳሁት ልሳሳት እችላለሁ ከማሀይም ምን ይጠበቃል። የአውሬው ልጆች መንፈሱን ተዋርሰው ዛሬ ከምናየው የቴክኖሎጂ ውጤት ደርሰዋል እኛን ደግሞ በነሱ ተፅኖ ቲወሪ ብቻ እንጂ ተግባር እንዳይኖረን መንፈሳዊውን ሰማያዊ ህያዊ የሆነውን የአባቶቻችን እምነት ጥለን ምድራዊ ጊዚያዊ የሆነውን እሱንም በቲወሪ ብቻ እድንዝ ስራ ተሰርቶብናል ባይ ነኝ መንፈሱን የተዋረሱት ሰወችም የመንፈሱ እገዛ እና ጥበብ አፍዘው አደንግዘው አሳብደው ግደለው ከማለት ያለፈ ምንም ጥሩ ነገር የለም።
@dababuassafahayat323
@dababuassafahayat323 3 года назад
እኔ አላርጄክ ነበርብኝ ግን አሁን ግን ጠፈቱልኝል እንደ አቅሜ ትንሽ እሰግደለው ነግር ግን ልጄ ለይ አለርጄክ እና የሰኩር በሸተኛ ሁነችብኝ ድክቶሮች ከቤተሰብ የመጣ ነው አሉኝ እና አሁን እኔ እየተጋው ሰመጣ ሰኩሩ እየጨመራ አሰችግርኝ እና በፀሉት አሰቡልኝ ወለተ ሰላሴ ብላችው: እግዜአብሔር ላአግርሽ ያብቃሽ በላችው ፀልዬልኝ ከ3ውር በሁለ ለሚድ ገደም አሰቤለው በፀሉት አሰቡኝ ወለተ ሀና.ወለተ ማረያም.ወለተ ሰላሴ.ወለተ ሚካኤል ብለችው አሰቡኝ እግዜአብሔር ላአግሬ ያብቃኝ
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
Egzhbher Yasbesh Ehte
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
ቅባቅዱስ በቅዳሴ ፀበል እየቀላቀልሽ አጠጫት
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 года назад
ወይም ቅባቅዱስ በማንክያ አጠጫትና ከዛ የቅዳሴ ፀበል አጠጫት በላዩላይ🙏
@hhfj9761
@hhfj9761 3 года назад
ለኒህ ለባለ ታሪካችን የደረሰ አምላክ ህመማቸዉን በቃ ያለ ጌታ ለሀገራችን መከራዋን ና ሞቷን በቃ ይበልልን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እኒህን እናቶች ና ይፃናትን የረዳችሁ እግዚአብሔር ለሁላችሁም ሰመያዊ ዋጋን ይክፈላችሁ መምህር አንተን የሰጠን አመላከ እስራኤል የተመሰገነ ይሁን መቼም የዘላለም ሂወት ነው አላማህ የኔ አባት ኑርልን
@fthi3585
@fthi3585 3 года назад
መምህራሽን እድሜና ጥይና ይስጥህ በጣም አደነቑህ እግዚአብሔር ይምወደወ ስራ ደስ ይላል ይበርከት ተካፍይ ይድርገን
@savannasav2609
@savannasav2609 3 года назад
እውነት ይህ ፕሮግራም ቀደም ብሎ ቢጀመር ብለን የምንመኘው ብዙ ሰዎች ከመከራቸውም በቀላሉ በተገላገሉ ብለን ስናስብ ነው አሁንም ልብና ህሊና ያለው ያዳምጥ ያስተውል ነገሮች ከተበላሹ በውሃላ እኔ እንደዚህ አልመሰለኝም ምናምን አይሰራም። እነዚህ ቤተሰቦች ያኔ ይሄንን ትምህርት የሚያስተምራቸው ቢኖር ይህንን ሁሉ ችግር ባላሳለፉ ነበር አባታቸውንም ያስለቀሳቸው ያለፈውን የመከራ ጊዜ አስበው ይመስለኛል ሆኖም ሁሉም ለበጎ ነው መጨረሻው አማረ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይጠብቃችሁ።
@user-zj3uh2zn6z
@user-zj3uh2zn6z 3 года назад
መምህርየ እግዚአብሄር አምላክ እረዝም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን! የድንግል እመቤታችን ልጅ በምህረቱ ጎበኛችሁ ክብር ለእግዚአብሔር! እነ ዘቢብዬ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒያለም በጥበቡ ያሳድጋችሁ የኔ ማሮች 😘
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
Amennn🙏Endamer😍
@hannadesta382
@hannadesta382 3 года назад
መምህራችን በርታልን እየሰራህ ያለኅው ስራ በሰማይ እጅግ ብዙ ዋጋ ያሰጥሀል:: እኛም በምንችለው ሁሉ ከጎንህ ነን🙏🙏🙏
@lailalaila-pn6vz
@lailalaila-pn6vz 3 года назад
እግዚአብሔር ያኑርልን የምትሰጡ በእውነት መምህሬ ኑርልኝ
@Marinal0ve228
@Marinal0ve228 2 года назад
አነሳስቶ ያስጀመረን አስጀምሮ ያስፈፀመን ልኡል እግዚ አብሔር የተመሰገነ ይሁን ይሄን ቤተሰብ የረዳህ የጠበቅህ ቅዱስ ገብረኤል ሆይ የኔንም የባሪያያህን ቤተሰብ ጠብቅልኝ እናመሰግናለን መምህር😍😘😘😘😘😘
@hananegasi5630
@hananegasi5630 3 года назад
Ameny. Ameny. Ameny
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 года назад
A ጨርሺ ውደ b መጥቻለው ጌታ ሆይ ልቦናዬ ክፍትልኝ እኔም አፍንጫ ያመኛል ይቁስላል ይደማል ግን አሁን ቅባቅዱስ እየቀባሁት ነው መዝሙር 22 አድርሺ ማለት ነው መድማቱ አቁምዋል
@egziabherhulunchaynew9936
@egziabherhulunchaynew9936 3 года назад
ጸጋውን ያብዛልካ እግዚአብሔር አምላክ መምህራቺን!!!
@liubeletw7055
@liubeletw7055 3 года назад
መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሄር አገራችንን ይጠብቅልን
@user-wb7te6id8c
@user-wb7te6id8c 3 года назад
መምህርየ ክርስቶስ ልጆችህን ያሳድግልህ 🙏
@abezulove3386
@abezulove3386 3 года назад
መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችህ በክብር፣በሞገስ ይጠብቅልን!!
@amslealmywu5194
@amslealmywu5194 2 года назад
መምህር ተሰፈዬ እንደምን አለህ እኔ ያለውት በባአድ አገርነኝ ገን በጣም ከሜገርመህ,ነገር 160A ላያሰተማርከው ነገር ከኔ እይወት በጣም የተገናኝነው ግን እደምንም እታገላለው ግን ማሸነፈ አቅቶኘል ሰደውል ሰልከህ አልሰራልኝ አለ ሁልግዜ እሞክራለው አንድቀን አገኝዋለው ከእገዜአብሔርጋ ሰይወቴ የገጠሞገጠሞችሰላሎኝ የሜሰማኝ እፈልጋ ለው ብትሰማኝ ደሰይለኝ በጣም የሜያሰጨኝከኝ ነገር አለ የገዛብሔርፈቃድ ይወን
@bbhh211
@bbhh211 3 года назад
መምህር በነካ እጅህ ለእኔም የንስሀ አባት አዘጋጅልኝ ቅናሁ በጣም እኔንም እንዲያበቃኝ በፆለትህ አስበኝ ወለተ ሰንበት ብለህ
@user-di8lm3cf1m
@user-di8lm3cf1m 3 года назад
ውድ መምህሬ አንተንሥ ክፉ አይንካክ እግዚአብሔር አምላክ በመስቀሉ አጥር ውሥጥ አድርጎ ይጠብቅክ መላእክት ፃድቃን ሠማህታት በሙሉ ዙሪያክን ከበው ይጠብቁክ የኔ ውድ መምህሬ አሜን ፫
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 года назад
እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን የእናታችን የክርስቶስ ሰመራ በረከት ይደረብን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 года назад
አምላከ ቅዱሳን የልቦናችሁን መሻት ይፈጽምላችሁ ወገኖቻችን
@user-pz7ly8sx1f
@user-pz7ly8sx1f 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏
@user-ec21
@user-ec21 3 года назад
መምህር የእውነት በጣም ድስ ይላል እግዚአብሔር ያበርታህ ያጠንክርህ በርታልን በረከትህ ይድርሰን
@user-ce3wb6gh7m
@user-ce3wb6gh7m 11 месяцев назад
ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጸጋ ያኑርልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን❤❤❤❤
@woldegebreal4482
@woldegebreal4482 3 года назад
ኦርቶዶክስ ሀይማት ሀገር ናት አለ ዶ/ር ዓቢይ ግን ሀገር ብቻ አይደለችም ፍቱን መዲሃኒትም ጭምር ናት ምዕመናን ስለዝህ ይህ ሁሉ ደግሞ የሆነዉ በፆም ፀሎትና ስግደት ነዉ፡ አንበርታ ወገኖቼ አሜንንንንንን
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 года назад
ሁንልን ዶክተር መምህር ለዛዉም የነፍስ አዳኝ ዶክተር መምህር እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ከነበተሰብክ ክፉ አይካህ ቅዱስ ሚካየል ይጠብቅህ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@rozirozi8091
@rozirozi8091 3 года назад
መምህር ብዙ እውቀት ስለምትሰጠን በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ሙሉ ጤና ፍቅር ያምልኮት ጊዜ ይስጥህ ተባረክ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 года назад
ፈጣሪ አላማት ዘመንህን ይባረከው መምህር
@appapk5408
@appapk5408 3 года назад
መማህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-is3qh8ed3y
@user-is3qh8ed3y 3 года назад
መምህራችን በጣም ይደንቃል እያዳመጥኩ ነው መምህራችን አዎ እኔን አንድ ቀን ገፈተሩኝ ላውም ውጪው ላይ በረንዳ መምህራችን ውስጥማ ማንም አያስቀምጡም ግማሹ ማለት ይቻላል መቀመጫ አላቸው በቃ እናቶቻችን በዚህ አጋጣሚ እንደዚህ አታረጉ ነጭ በነጭ ለብሳቹ ከናንተ ቀደሞ የገባውን ዞር በል ወይም መገፍተር ይከብዳል እኔ እኚ እናት ሲገፈትሩኝ ትልቅ ናቸው እናቶች እባካቹ ማለት እፈልጋለሁ ከሚገረመው የኔም አባት ጠዋትና ማታ ምን ቢሆን አቡነ ዘበሰማያት ሳይል አይውልም አያደረም ጠዋት ጠዋትም ስንነሳ ፅበል ቾፍ ያረገናል እሱነ ነው መሰለኝ ለዚህ ክብር ያበቃቸው ጨሌው ወቶ ክርስቶስ ነገሱዋል በቤት ውስጥ አሁን
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 3 года назад
አሜን አሜን አሜ❤💒❤
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 3 года назад
ወድማችን የገልግሎትህን ጊዜ ይባርክልህ ለሰው እደምትጨነቅ ላተም ጌታ ለሁሉም ነገረ ከፊት ይቅደምልህ አሜንንንንንንንንን
@haiat1892
@haiat1892 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስግን መምህር ስላምህ ይብዛልን አሜን🇨🇬🇪🇹❤
@richkiyu3862
@richkiyu3862 2 года назад
የእግዚአብሔር ስሙ ከፀሀይ መዉጫ እስከፀሀይ መጥለቂያ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን memhre yewnet egzabher ybarkeh esu bedemu yshefneh enwedhalen ena ebakeh akawnet askemtlegn yehakmen lareg
@destadesta8130
@destadesta8130 2 года назад
ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 года назад
ለዚህ ቤተሰብ የደረሰ እግዚአብሔር ለእኔም ቤተሰብ ይደርስልኝ ዘንድ መልካም ፍቃዱ ይሁን እመብርሀን ለሁላችንም ትድረስልን በጣም ከባድ ነው የመንፈስ ስራ ግን ደሞ ቆራጥ ልብ ካገኝ ደሞ ምንም አቅም እንደሌለው በገጠመኝ ትምህርት ተረድተናል አውቀናል በተግባርም እያየነው ነው መምህራችን ግን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ፀጋህ የበዛ ይሁን እኔ ላንተ ቃላትም የለኝም መቼስ ሲጨልም እግዚአብሔር የራሱን ሰው ብርሀን አርጎ ያመጣል እና ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ፆሙን በሰላም እንድንፋታ እግዚአብሔር ይርዳን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን
@leletealemayewe289
@leletealemayewe289 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ፀጋዉን ያብዛል
@ababaalu9543
@ababaalu9543 3 года назад
የነፍስ ዋጋ ያድርግልህ መምህር ያድርግላችሁ የምትረዱ በሙሉ እሔ እቤተሰብ እድለኞች ናችሁ እግዚአብሔር ደረሰላችሁ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይመስገን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@zinashgitachew848
@zinashgitachew848 3 года назад
መልካሙ ፍሬ ከኮሜንቱ ያስታውቃል ሁላችንም እስረኞች ነን በርቱ እንበርታ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@galaxya213
@galaxya213 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር እድሜውን ጠነውን አብዝቶ ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦች ይጠይቃል ልጅችክን ያሰድግልን አሜን አሜን አሜን ገጠመኝ አስተማሪ ነው በቤተሰቦችም እንደዚህ አይነት በሺታ አለ ገንፈን እራሰምተት ሁለም ከእኝ ቤት ጠፈቶ አያቅም 30 በላይ እንደዚህ ሆነው ነው የሉት ግን እነሱ ችግር መነፈቀን ሆነዋል ብነግራቸውም አይሰሙም መንፈስ የለም ነው የሚሉት እግዚአብሔር ይሆነቸው ፈፀመወ የማረ ሆነለችው ጣላት ማወቅ ይጠቅማል በሺታ ሁሉ የመንፈስ እንደሆነ እንቃ በረከታቸው ይደረብን መምህር በጸሎት አሰበን ወለተ ገብርኤል
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥህ መምህር ተባረክ
@bbhh211
@bbhh211 3 года назад
ልጆችህን ይባርክልህ መምህርየ ደስ ስትሉ የተመረጠ ቤተሰብ
@smartalseraidi1789
@smartalseraidi1789 3 года назад
እግዚአብሔር ይለእኔምቤተሰቤይድርስልእኛ
@meronworku7473
@meronworku7473 3 года назад
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በጣም አስተማሪ ቤተሰንብ ነው ቤቴሰቤን እድመለከት ሆኞለሁ እግዚያብሄር ያክብርልኝ በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ሩፋኤል ገብረ ስላሴ ወለተ ህይወት ፍቅርተ ጊዩርጊስ
@user-gd7kx4nm5l
@user-gd7kx4nm5l 3 года назад
ስላም ለእናተ ይሆን የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች። ሁለት ትንዶች አሉ ትልቅ ፈተና ላይ ናቸው። ወለተ መድህን ና ሀይለ ጊዮርጊስ። በፀሎት። አስባቸው ያው የትዳርን ነገር ታውቃላችሁ መምህሬ ይችን ካይሀት ለአባቶች ስማቸውን ስጡልኝ።
@user-iz1tu6qz6x
@user-iz1tu6qz6x 3 года назад
መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን። አስም ፣ ሳይነስ ፣ ስኳር የእኛ ቤት መነሻና መድረሻው ሆኗል። አሁንማ በጾም በፀሎት በስግደት እመቤታችንን ይዘን እንፋለመዋለን። ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡን።
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 3 года назад
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Enkuan dena metulin Memherachin zmare Melaktin yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher Memherachinin ytebkiln tsegawn yabzalot edmena tena ysitlin Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃን😭😭😭😭🤲🤲🤲
@woldegebreal4482
@woldegebreal4482 3 года назад
Tidarachewu Yabrehamina Yesara Yihunilachewu Fetari Eskzelalemu Ayeleyachewuuuuu Amennnnnnnnnnn Ellllllllllllll
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 года назад
በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-vj9og4od2z
@user-vj9og4od2z 3 года назад
በእውነት መምህራችን ተስፋዬ አበራ ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ከመላእ ቤተሰብህ ትጠብቀህ
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 3 года назад
መምህር ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዘልን
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካዬል ከነብቤተሰቦችህ ይጠብቅልን ክፉ አይንካቹ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ በሚገርም ሁኔታ ከሚቀርቡ ገጠመኞች ውስጥ የእኔን ህይወት ሳይዳስስ የሚያልፍ ገጠመኝ የለም ማለት እችላለሁ ለእህቶቻችን:ለወንድሞቻችን እና ለቤተሰቦቻቸው የደረሰላቸው አምላክ ለእኛም ለሁላችንም ይድረስል አሜን አሜን አሜን
@almuudiribsa2129
@almuudiribsa2129 3 года назад
Yanem endazawu neyne ehete egzeabher bicha yitabikan enji
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ልሁል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 3 года назад
እግዚአብሔር በወጣ ይተካ በጣም ነው እኔ ደስስስ ያለኝ የሰጣችሁማ እንደምን ትደሰቱ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ቃል የለኝም ላንተ!!!!
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 3 года назад
መምር እግዚአብሔ እዴምና ፀጋ ይጨምርልህ
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 года назад
ወይ ፍራጃችን ደሞ ለምን ? ለተቸገረን ስዎች ለምትስጠን ምክር ደሞ በዚህ መጡ ? አይዞክ መምህራችን ካንተ ጋር ያለ ከሁሉም ይበልጣል ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን
@gdhhx1654
@gdhhx1654 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአቢሄር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@frewienitekeste2408
@frewienitekeste2408 3 года назад
Amen Amen Amen enkany dana mtayk
@mabrasisay129
@mabrasisay129 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን እረጂም እርሜና ጤና ይስጥህ
@bitanyabegashaw3801
@bitanyabegashaw3801 3 года назад
አምላክ ይጠብቅህ በእውነት የዘመናችን ምርጥ አለኝታ ነህ ብርቱ መምህሬ
@netsolo8225
@netsolo8225 3 года назад
ጎበዝ ወንድማችን ጅግና ለኛም ትምህርት ነው
@memeke5620
@memeke5620 3 года назад
መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ እግዜያብሄር የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥክ ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን ለየሱሰ ክርሰቶሰ እግዜያብሄር እንካን ዳናቸው እልልልልልልልል
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ከዚህ ቤተሰብ ብዙ ነገር ተምረናል ለነሱ የደረሰ እግዚአብሔር ለኛንም ከተለያየ ፈተና ያውጣን🙏🙏🙏
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 3 года назад
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ዛር የሚባለው እርኩስ መንፈስ እንደእኔ ቤተሰብ ዘርማንዘር ላይ የተንሰራፋበት የለም 1,የእናቴ እናት ጨሌም ዛርም አምልኮት አለባት 2,የእናቴ አባት ጨሌም ዛርም አምልኮት አለባት 1,የአባቴ እናት ጨሌም ዛርም አምልኮት አለባት 2,የአባቴ አባት ጨሌም ዛርም አምልኮት አለባቸው እናቴና አባቴ አያመልኩትም አባቴ የውቃቤ ቤት ላይ ድንጋይ ይወረውር ነበር ። ቤተሰቦቼ ሁላችንም በመተት ታስረናል እኔ ላይ ከ11 ሰው የተላከ መተት አለ በዚህ ውስጥ ታላቅ እህቴም አለችበት 10 ሩ ሌሎች ናቸው ሳጥናኤልም ተጨምሮ ማለት ነው አሁንም እንደዛው አለሁ ። እባካችሁ የመምህር ተስፋዬን እና የመምህር ግርማን ትምህርት ,Subscribe , አደርጉ ምክንያቱም ትምህርቱ ለሁሉም መድረስ አለበት ። እኔ እንደነቃሁ ሁሉም መንቃት አለበት እግዚአብሔር ከፈቀደ የኔን ገጠመኝ ለመምህር እናገራለሁ ። ግን እግዚአብሔር ኢፍታህ ይበልሽ በሉኝ 😥😥😥😥😥😥😥😥 ቡዳ' አይንጥላ' የአየር አጋንንት' መተት' መስተፋቅር መተት' ሳጥናኤል' የዝሙት መንፈስ' የቤተሰብ ዛር ከ4 አይነት በላይ እኔ ላይ አሉ እባካችሁ ወለተ ፂዮን ብላችሁ በፀሎት አስቡኘ
@user-xo7yx2kk1x
@user-xo7yx2kk1x 3 года назад
እግዚአብሔር ከነቤሰብሽ ከታሰርሽ በት ይፍታሽ እንደው የመንፈስ ነገር ዝም ነው ከኔ ቤትም የለለ መንፈስ የለም በስደት ሁኜ ጭንቅ ብሎኛል
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 3 года назад
@@user-xo7yx2kk1x አሜን አሜን አሜን የሚገርመው ሰው ከሰይጣን በለጠ ከፈቱ ዓለምን የፈጠረውን ፈጣሪና ይዛ የተሰደደች አመ አምላክ አትተውሽም እኔ ከበግ በታች ተመሬ እንዳልተማረ ሰው ሞኝ ለመታረድ የቀረበ በሬ ነበርኩ ግን እግዚአብሔር ገና ሳልወለድ ዓላማ ነበረው በኔ ላይ ብዙ ሀጥያት ሰርቻለሁ ግን ሰይጣን ሊከሰኝ ነበር የሠራኝ በኢትዮጵያዊት የቤት ሠራተኛ መተት የተሰራበት አረብ ወደ ኢትዮጵያ መቶ ክርስትና ሊነሳ ነው ። ምክንያቱም እግዚአብሔር ዝም ሲል ብዙ ዓላማ አለው
@user-xo7yx2kk1x
@user-xo7yx2kk1x 3 года назад
@@kdstarsema5142 👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እኮ የኔ ጌታ ክብርና ምስጋና ላተ ይሁን 👏👏👏🤲🤲🤲ሁላችንም ሀጢአተኞችነን ይቅር ባይ አምላክ አለን እጅ የኛማ አርፎ ይቀመጥ 🙏🙏🙏
@user-kt1gy1pk1s
@user-kt1gy1pk1s 3 года назад
በስግደት በጾምና ጸሎት በርቺ ሰላም አሳጪው ቀጥቅጪው። እግዚአብሔር ይገስጸው።
@kdstarsema5142
@kdstarsema5142 3 года назад
ጸሎት ማድረግ እራሱ አቃተኝ አልቻልኩም ። ቤተሰቦቼ ግድ የለሾች ናቸው አይሰሙኝም ጭራሽ ከመቼ ወዲህ ነው ደግሞ አስተማሪ የሆንሽው ይለኛል ። በጾም ስጋ ስትበይ አልነበረም ይሉኛል ። አልቻልኩም አልቻልኩም መምህር ተስፋዬን በስልክ ላገኘው አልቻልኩም ። ታናሽ ወንድሜ ሁለት ጊዜ እራሱን ሊያጠፉ ነበር ። የልጅነት አብሮ አደግ ጓደኛዬ ዕድሌን ወስዳ በአትሌቲክስ አሜሪካን ናት አሁን ደግሞ ሰለተነቃባት ወደ በሌ አዞረች ወጥመዱን
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 года назад
ይቅርታ ባለፈው ነው የሰማሁት ለኮመንት ግዜ ጠፋ በስደት ላለን በፀሎት አስቡን
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ሩፋኤል በዕርሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኔ በጾለት ሰዓት ሀሳቤ ይበተናን በውስጤ የሚበሳጭ አለ ይታውቀኛን በጾለት አስቡኝ ወለተ ሐና እያላችሁ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@yoditressom847
@yoditressom847 3 года назад
በጣም ደሰ የሚል ሰራ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና እሰታቹ ለሁላቹ ከነቤተሰቦቻቸው ለናም በጾሎትህ አሰታውሰን
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ልጆችህን እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገስ ያሳድግልህ የሰጡት እህት ወንድሞቻችን በወጣ ፈጣሪ ይተካላቸው አሜን
@Nahi_Entertainment
@Nahi_Entertainment 3 года назад
Amennn Endamer Sol
@alemgetahun4050
@alemgetahun4050 Месяц назад
ኮርስ።ተስፋየ
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 года назад
እሄንን ቤተሰብ እንኩዋን እግዚአብሔር ማራቹ
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@user-tw6mo5jk7k
@user-tw6mo5jk7k 3 года назад
የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ተመስገን አምላኬ ሆይ ስለ ሁሉም ነገር መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤️
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 3 года назад
ኤፍታህ ተከፈት አምላኬ ሆይ የተዘጋብኝኝ የሂወትየ እና የእድሌ መንገድየ ክፈትልኝ
@mesekeremtekle4926
@mesekeremtekle4926 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ከነቤተሰቦት ትጠብቅልን
@tajtaj9676
@tajtaj9676 2 года назад
በእውነት ታባረኩ ከነቤተሰቦ ወይ መታደል በረከታቹ ይደርብን
@arsemasara9175
@arsemasara9175 3 года назад
መምህር ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሄር ይስጥህ በምታደርገው ነገር እማ ፍቅር ብለህ የምትጠራት የጌታችን እናት ፀጋውን ከዚህ የበለጠ ታብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🙏
@svxjej9660
@svxjej9660 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት ልክ ነህ እኛ ተው የተባልነውንነእ እምንሮጠው እባክህ እኛስደተኛችን አስበን አደራ አደራ ሀፍታም ወለተ ማሪያም ከይኔታ ከቀርብክብሀላ አለሁ ከስር ህ ከስር ከስር እየተከተልኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የኔንን ህይወትን እደቀየርክ እመብርሀን በጎደለህ ትሙላልህ በእውነት ብጽፍ አዳረምአይበቃኝም
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህችን ፀጋ በረከትንያድልን እኝንም ማሰታዋሎን ያሰጠን ሁልችንም ያጎብኝን መድኒለም ሰለም ለሀገርችን ያሰጥልን
@khaledsaeed2323
@khaledsaeed2323 3 года назад
መምህር ፀሎትዎ አይለየኝ
@hewanethopia189
@hewanethopia189 3 года назад
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ካንተ ገጠመኝ ብዙ ተምሬያለሁ እኛም መትጋት አለብን ቤተሰቦቻቸው ለንሰሐ ያብቃልን እኛንም በቤቱ ያፅናን
Далее
Камень, ножницы, нейронка
00:33
Просмотров 64 тыс.
His reaction 😳 (via @kaitlyn.b0506/TT) #shorts
00:10
ዮአዳን (ክፍል 15)
28:13
Просмотров 46 тыс.
Камень, ножницы, нейронка
00:33
Просмотров 64 тыс.