Тёмный

192ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለንግድና ለትርፍ ብላችሁ እንዴት ከጠላታችሁ ጋር ትወዳጃላችሁ 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 42 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 419   
@saniatube2360
@saniatube2360 7 месяцев назад
👉ታምረኛው አቡነ ሐብተማረያም 👉ሎሚያቸው ፈዋሽ 👉ጸበላቸው,በሎታቸው,እምነታቸው አባቴ አቡነ ሐ/ማረያም አመታዌ ንግሰ ቀን አደረሳችሁ👉ሼር
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 7 месяцев назад
Amin 3❤
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 7 месяцев назад
አሜን፫እኳን አብሮ አደረሰን
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 7 месяцев назад
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የፃዲቁ አቡነ ሀብተ ማርያም በረከታቸው አይለየን አሜን፫ ዉድ እህት ወንድሞቼ የፃድቁ አቡነ ሐብተ ማርያም ሎሚ አቸው የት ይገኝል ንገሩኝ እሲ😢❤❤❤
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 7 месяцев назад
የሰዴ ዳቦ መብላት ምድነው
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 7 месяцев назад
አሜን እንኳን ለአባቴ ፃድቁ ቅዱስ አቡነ ሐብተ ማርያም አመታዊ በአለ ኤረፍታቸው አደረሳችሁ በረከታቸው ይደርብን መምህረ እንኳን ደህና መጣክልን
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 7 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ፀጋው ያብዛልህ
@chinach4522
@chinach4522 7 месяцев назад
አሜን፫❤
@user-qb5pg3wp3p
@user-qb5pg3wp3p 7 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@gjhwwjr9159
@gjhwwjr9159 7 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 💕🙏💕
@almealmee
@almealmee 7 месяцев назад
አሜንእንኳንአብሮአደረሰን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-qq3oe9bu2d
@user-qq3oe9bu2d 7 месяцев назад
😢 ጌታ ሆይ ከቤትህ አታርቀኝ😢
@Eftah13
@Eftah13 7 месяцев назад
Amen ❤❤❤❤❤❤❤
@user-sh8cv1pg5b
@user-sh8cv1pg5b 7 месяцев назад
እንኳን ለታላቁ ሰማት ለቅዱስ መርቆሪዎስ ዓመታዊ ክብረ ባዓል አደረሳቹህ
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤
@movieunivers-wx5uz
@movieunivers-wx5uz 7 месяцев назад
ወንድማችሁ ገብረ ፃዲቅ በፀሎታችሁ አስቡኘ
@alex-vg1oo
@alex-vg1oo 7 месяцев назад
እንኳን ለታላቁ ሰማት ለቅዱስ መርቆሪዎስ ዓመታዊ ክብረ ባዓል አደረሳቹህ ❤❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 7 месяцев назад
እንኩዋን ለፃድቁ አቡነ ሐብተማርያም አመታዊ መታሰቢያ አደረሰን የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን እናዳምጥ....
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 7 месяцев назад
ለንስሀ ሞት ያብቃቸው አባቱን እግዚአብሔር ይርዳሽ እማ
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 7 месяцев назад
Amin3😊❤
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 7 месяцев назад
እግዚያብሄር ይመስገን እህት ወድሞቼ እመቤቴ ማርያም በበረከት ትሙላላቹ በእንባነው የሰማውት ቤታችን እያሰብኩ የመጠጥቤት ስራ ፈተናውን በቤተሰቦቼ አውቃለው ዛሬላይ ግን ወድሜም በነብስ ማጥፋት ወንጀል 16 አመት ተፈረደበት በሰው ሚክንያት እባካቹ ሰው ለመገላገል ስትገቡ ስሜታቹን ተቆጣጠሩ ለተጎዳው ሰው ለማገዝ ስትሉ ሂወታቹን እዳታበላሹ በሰው አሁላይ ቤተሰቦቻችን ቀኑ ጨልሞብናል በተለይ በስደት እደኔ ሁናቹ የቤተሰብን ፈተና በየተራ የምትሰሙ እህቶቼ እመብረሀን የሰላምን ድምፅ ታሰማቹ ቅዱስ ገብረኤል የምስራች ቃል ያሰማቹ
@meseretgebira8149
@meseretgebira8149 7 месяцев назад
እንኳን ለአባታችን ለአቡነ ሃብተ ማርያም አደረሰን ለኔ ይለያሉ አባቴ በለተ ቀናቸው ብዙ ነገር ሆኖልኛል አሁንም በጸሎት አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ወለተ ህይወት ወልደ ሃዋርያት ሃይለ ገብርኤል ወልደ ሰማእት ብላቹ አስቡኝ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርሶ ትምህርት ከብዙ ጥፋት ድኛለሁ አሁን የቀረኝ ስጋዋ ደሙ ነው ለሱም ይጸልዩ ልኝ
@user-oq9po1bf2o
@user-oq9po1bf2o 7 месяцев назад
መምህርተስፋዬእመብርሀንትጠብቅእ
@user-tw9we6bm4t
@user-tw9we6bm4t 7 месяцев назад
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ሰላም መጣህ መምህርዬ ድቅ ትምህርት ነው የምንለወጥበት ያድርግልን😢😢 አስካለ ማርያም እግዚአብሄር ይርዳሺ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ
@lehulutube9063
@lehulutube9063 7 месяцев назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን እኛንም መጨረሻችንን አሳምርልን ለንስሀ ሞት አብቃን።
@yosfalabdla4549
@yosfalabdla4549 7 месяцев назад
ኣሜን እንኳን ለኣባታችን ቡፁኡ ወቅዱስ ኣቡነ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ሁሩይ የልደታቸዉ ዓመታዊ ባኣል በሰላም ኣደረሠን ❤❤🤲ሰላማየ የሂወቴ ፋና
@lehulutube9063
@lehulutube9063 7 месяцев назад
አስካለ ማርያም ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳሽ።
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 7 месяцев назад
በቅዱስ ፈቃዱ እደ ቃሉ እድንኖር ይርዳን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@hamletasfawe7538
@hamletasfawe7538 7 месяцев назад
እንክዋን ደሕና መጣሕልን መምሕር እንክዋን ለፃድቁ አባቴ አብነ ሐብተማርያም በዓላቸው አደረሰሕ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ
@maryammohamed2471
@maryammohamed2471 7 месяцев назад
መምህር በፀሎት ያስቡኝ ሁለተ ስላሴ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ገባ ገባ በሉ ምእመናን 💒🕊🕊🕊
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 7 месяцев назад
አህታችን አስካለ ማርያምን አግዚአብሔር ያግዝሽ የእግዚአብሔር ስራ አፁብ ድንቅ ነዉ መምህራችን አሰከመጨረሻዉ ያፅናሽ አህታችን በነ ግድ ላይ ያላችሁ ሰዎች አግዚአብሔር ልቦና ማስተዋልን ይስጣችሁ ከእግዚአብሔር ጋር መኖርን ልመድ ወዬ ለነፍሳችሁ በዉሸት በግፍ የተሰበሰበ ገንዘብ መጨረሻ ሲኦል ነዉ ማስተዋል ይስጣችሁ
@astekastek1000
@astekastek1000 7 месяцев назад
ተስፍሽ እንኳን ደህና መጣህ ዉድድ ነዉ ማረግህ ተስፍዬ ግልፀኚነትህ ስወድልህ በርታ እንዳተ አይነቱ ወንድሞች ያብዛልን
@asde301
@asde301 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ረቡኒ(መምህሬ)እንኳን ደህና መጣህሌን🌸🌸🌸 እንኳን ለፃዲቁ ለአባታችን አቡነ ሐብተ ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክበረበአል አደረሳችሁ🌸🌸🌸 የፃዲቁ ረድዔት በረከት ይደርብን🤲🌸🤲
@ZufanNega-xn3te
@ZufanNega-xn3te 7 месяцев назад
እግዚያብሄርይመስገን መ ምህር እኳንአደረሳችሁ ለፃዲቁ አባታችን ለአቡነ ሀብተማሪያም በያላችሁበት የስሀትአቆጣጠር መልካም ቀን❤❤❤❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 7 месяцев назад
መምህሬ የሠላምየ እናት ተገኝታለች በስልክ ስላልተገኝህ መልእክት አስቀምጠውልሀል ምናልባት መልእክቱ ካልደረሰህ አዲስ የምትባል እህት መልእክት አስቀምጣለች ። እግዚአብሔር ይርዳን 👏
@kisanethadgu5786
@kisanethadgu5786 7 месяцев назад
ኣቤቱ ጌታ ሆይ በኔ ላይ እንደፈለክ ስራ ከቤትህ ኣታውጣኝ ❤❤❤❤
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ❤
@selam801
@selam801 7 месяцев назад
እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ እውነት በጣም አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ
@yohaneszerai8651
@yohaneszerai8651 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ምህረቱ ብዙ ነዉ ወንድማችን መ/ም ተስፉዬ አእግዚአብሔር ይባርክህ❤
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 7 месяцев назад
በአንድ በኩል የመንፈሳዊነት ፣ በሌላ በኩል የሠይጣናዊነት ትይዕንቶች እየታገሉ ይቀጥላሉ፣ አንድ ቀን ግን እግዚአብሔር የራሱን ፍጹማዊ ፍርድ ይሠጣል።
@h6ey335
@h6ey335 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው🙏የልብ/የመንፈስ ቅዱስ/ ሀብት ሰጥቷታል የሚበልጠው እሱ ነውና🙏እኛንም የመንፈስ ቅዱስ ሀብት ያድለን🙏እህታችን ቅዱስ ሩፏኤል ከፍትሽ ቀድሞ ይቀይርልሽ🙏
@ehggfurt8593
@ehggfurt8593 7 месяцев назад
መምህር አባቴ እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ይባርክህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን ከነቤተሰብህ🤲
@user-zd4jf5jr1y
@user-zd4jf5jr1y 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 7 месяцев назад
እንኳን ለጻድቁ አባታችን አቡነ ሐብተማርያም ዓመታዊ በዓል አደረሰን አደረሳችሁ። አስካለ ማርያም የድንግል ማርያም ልጅ ሃሳብሽን ይሙላልሽ። እግዚአብሔር ይረዳሻል።
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 7 месяцев назад
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ፈተና ቢበዛብህም የአገልግሎት ፍሬህን እያየህ ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን ለገበያ ብለው ደም ለሰይጣን የሚገብሩ ሰዎች እግዚአብሔር ይማራቸው ማስተዋልን ይስጣቸው ኤችአይቪ ያለበት ልጅ እግዚአብሔርን በጾም በጸሎት ይጠይቀው ማን ያውቃል እግዚአብሔር ሊምረው ይችላል ምን ይሳነዋል።
@hibisttafese1921
@hibisttafese1921 7 месяцев назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን የአባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም አመታዊ በአል አደረሳችሁ እህቴ አምላከ ቅድሳን ቅድስ ሩፋኤል ከፊትሽ ይቅደምልሽ
@yngesynges6613
@yngesynges6613 7 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ አሜን አሜን አሜን
@asefashyimam4102
@asefashyimam4102 7 месяцев назад
አሜን መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ። በገጠመኙ ላይ ያለችውን እህታችነንም እመቤቴ ማሪያም ትረርዳት።
@user-wn4ov9fw6i
@user-wn4ov9fw6i 7 месяцев назад
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጠብቅ አሜን፫ እመብርሃን ታሰብን መምህራችን ዝማሬ ማለከት ያሰማል እልልልል 👏👏👏 ❤❤❤❤
@user-oq9po1bf2o
@user-oq9po1bf2o 7 месяцев назад
ሼርሼርሼርሼርሼርሼርሼር እያድርግችሁ እህቶች ውድሞች❤
@Abrahamberhe-2016EOTC
@Abrahamberhe-2016EOTC 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 7 месяцев назад
ሰላም ለናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረስንለአባታችን አብነ ሓብተማርያም❤❤❤
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 7 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 7 месяцев назад
በእውነት መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን❤
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 7 месяцев назад
በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታችን ይህን የመስለ አስተማሪ ገጠመን ስላቀረብክልን እናመስግናለን ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰
@mesertemelese493
@mesertemelese493 7 месяцев назад
ሰለሁሉም,ነገረ,እግዚያብሔረ,ይመሰገን,መምህረ,ቃለህይወት,ያሰማልን,አሰካለ,ማረያምም እግዚያብሔረ,ሰራውን,አደጀመረ,ይጨረሰላት ፈፃሜውን,ያሳምረላት
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 7 месяцев назад
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን እንዃን አደረሳቹ ለፃድቁ አቡነ ሃብተ🕯🕯🕯 ማርያም አቡነ ኢየሱስ ሙዓ በረኸታቸው ፀሎታቸው ይደርብን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ልቦና ይስጠን
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ መምህሬ❤እንኳን አደረሰህ ለአባታችን አቡነ ሐብተ ማሪያም እህታችን ቅዱስ ሩፋኤል አባቴ በፍትሽ ይቅደም
@user-pb3tw5ph4i
@user-pb3tw5ph4i 7 месяцев назад
መምህራችን ቀለህይወት ያሰማልን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ❤❤
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 7 месяцев назад
የሚገርም ገጠመኚ እውነት እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሀይለኛውን ሞኚ ያረጋል እህታችን ፈጣሪ ይባርክሽ የእጮኛሽን ቤተሰብ ፈጣሪ ቀይሮ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃቸው ለዚህ ያበቃችሁ ጌታ ኢየሱስ ይክበር ይመስገን ረቡኒ ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-te1el2mk5k
@user-te1el2mk5k 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ የእዉነት ጀግና ሴት ነሸ አምላክ ይርዳሸ😢😢😢😢
@mosestube2390
@mosestube2390 7 месяцев назад
በፀሎት አስቡን።
@tarakuwait326
@tarakuwait326 7 месяцев назад
መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተስቦችሁ በእውነት ትልቅ ትምህርት ያለው ገጠመኝ ነው እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤
@issakale1021
@issakale1021 7 месяцев назад
እግዝኣብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ፣ቃለሕይወት ይሰማልን ።
@workietube3057
@workietube3057 7 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እህታችን እመብርሀን ትርዳሽ እኔንም በፀሎት አስቡን ወለተ መድህን እናቴንም ወለተ ኪዳን እያላችሁ
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 7 месяцев назад
ግሩም ነው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤
@getamenegetamene2518
@getamenegetamene2518 7 месяцев назад
እረጅም እድሜከጤና ጋር ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር አምላክ ያድልህ እመብርሃን ተስፋ ስላሴን ጠብቂልን
@berhan_tube5741
@berhan_tube5741 7 месяцев назад
መምሕር እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይበልሕ ያንተ ዉጤት በመሆኑ የገጠመኝ ዉጤትትትትትትትትትትትት ነዉ
@user-bo7xq6ow4j
@user-bo7xq6ow4j 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች ቃል ህይወት ያሰማልን ኣቤቱ ጌታ ሆይ መስታዋልን ስጠን
@roziawoke1301
@roziawoke1301 7 месяцев назад
እንኳን ደና መጡ መምህር ❤❤😢
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 7 месяцев назад
ማስተዋልን ይስጠን ሁሉንም ነገር በገጠመኝ እያየን ነው 🙄
@christinachebly1779
@christinachebly1779 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 መምህርእንኳንደህናመጣህልን እፁብድንቅነው
@hsznjd4044
@hsznjd4044 7 месяцев назад
እንኳን ደና መጣልህክ በእውነት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስግን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅልን
@user-ep8sx1uu4l
@user-ep8sx1uu4l 7 месяцев назад
አግዚያብሔር ታሪክ ይቀይራል እህታችን እገዚያብሔር ይርዳሽ አሜን ❤❤❤❤❤
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 7 месяцев назад
መምህርዬ እንኳን ሠላም መጣህ ሠምተን የምንቀየርበት ያድርግልን ልቦናችንን ይከፈትልን አምላከ ቅዱሳን
@user-rf3ko8dq4e
@user-rf3ko8dq4e 7 месяцев назад
የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አስካለ ማርያም ቅዱስ ሩፋኤል ከፊትሽ ይቅደምልሽ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 7 месяцев назад
አንደኛ ተመስገን ሰላም እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ ኑ የመምህሬ ልጆች አዳምጨ ድጋሚ እኮምታለሁ
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf 7 месяцев назад
አስካለማሪያም ያሰብሽውን ለመፈጸም እግዚአብሔር ይርዳሽ!
@miliayele7920
@miliayele7920 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን. እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ይርዳን
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 7 месяцев назад
እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ሃብተ ማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሳቹህ ምእመናን ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃቸው አይለየን አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሊ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 7 месяцев назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 7 месяцев назад
ተሳስተሻል እሕቴ አመታዊ በአላቸው ነው ተሳስተሽ ሰውን አሳሳትሽ የወርሐዊ መስሎኝ ልብስ አጠብኩኝ አስተዊይ እባክሽን
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 7 месяцев назад
​@@_Godolyas7696እንዴት አታስተካክላትም አመታዊ ነው በአላቸው ወርሐዊ ብላ አሜን አልካት
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v 7 месяцев назад
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ሰነበታችሁ ውድ መምህር እንኳዕ አደረሳችሁ ለአቡነ ሃብተማርያም
@fgbh865
@fgbh865 7 месяцев назад
መምህር ሰብስክራይቨ ላይክ አርጉ ስት ል ገና ዮቱብ ሀ ብለህ እምትጀምር ነው እሚመስለኝ አይ መምህርየ ታስቀኛለህ 😊
@MonaLisa-mn7ex
@MonaLisa-mn7ex 7 месяцев назад
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንኳን ደና መጣህ አሜን ጸጋውን ይብዛልህ
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እግዚአብሔር ይርዳሽ እህታለም❤
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@aseratbrehane5127
@aseratbrehane5127 7 месяцев назад
ወንቅሸት 1999 ተፈውሸ አለሁ ከኤቻቢ መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉም በርሱ ይሆናን
@tgtgtgtg5035
@tgtgtgtg5035 7 месяцев назад
መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ❤
@atsedemariamandualem33
@atsedemariamandualem33 7 месяцев назад
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን
@user-zd4jf5jr1y
@user-zd4jf5jr1y 7 месяцев назад
መምህር እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ይባርክህ እማ በርሃን ትጠብቅልን ከነቤተሰብህ ❤❤❤❤❤❤❤
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg 7 месяцев назад
መምህሬ እኳን ሰላም መጣህ አቤቱ ጌታዬ ሆይ ሰውን ከመበደል ጌታዬ የእግዚያብሄርን ቃላት አውቄ ንፁህ ደሀ መሆን አመርጣለሁ አቤቱ አምላኬ ማረን ለስጋዬ ከማስብ ለነፍሴ እድሠራ አርገኝ🙏🙏🙏 መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 7 месяцев назад
መምህር ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን 🤗🙏🙏🙏
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 7 месяцев назад
"የጀሮ ደግነቱ አለመሙላቱ"ይሥዘመን በውነት ይመራር😢እኳን ደናመጣህ መምህር❤❤
@Filisltan
@Filisltan 7 месяцев назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን ዝማሬ መላእክት ያሰማለን
@Hana-gm1ob
@Hana-gm1ob 7 месяцев назад
አስካለ ማርያም እመብርሀን ትርዳሽ ቅዱስ ሩፋኤል ይቅደምልሽ ፍፃሜሽን ያሳምረው መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘርህ ይብዛ❤❤❤
@yemserachtelahune8823
@yemserachtelahune8823 7 месяцев назад
በማጠቃለያህ ላይ ያልከው ነገር ሁሉ ቃል በቃል ውስጤ ነው የገባው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርዬ እግዚአብሔር ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ።
@maryelove7751
@maryelove7751 7 месяцев назад
ዝማሬ መላይክትን ቃለ ህወትን ያሰማልን የአስካለ ማሪያም ቤተሰቦች ፈጣሪ ይቀይርልን በእዉነት አስተማሪ ነገር ነዉ የነገርከን መምህርዬ ብዙ ተምሪያለሁ።
@akotetkefybelu4295
@akotetkefybelu4295 7 месяцев назад
መብራት ሃይል በተቀራራቢ ሰዓት የመኪና መጋጨት ታያለህ መምህር ከ1ሰዓት ጀምሮ እየው ከወፊጮቤት እስከ ንግድ ባንክ
@savannasav2609
@savannasav2609 7 месяцев назад
ፀበል አፍስሱበት ወይም እምነት።
@yeshigoshu3716
@yeshigoshu3716 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገ ን ወንድማችን መምህር ተስፋዬ 🙏🙏🙏
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🕊🕊🕊💚💛❤️🕊🕊🕊🙏🙏
@salamsalam6498
@salamsalam6498 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 7 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤🙏🙏🙏
@yeshigoshu3716
@yeshigoshu3716 7 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን .እህታችንም አስካለ ማርያም ቅድስ ሩፉኤል ከፊትሽ ይቅደም ያሳካዋል የሱ ፍቃድ ስለሆነ.
@maryammohamed2471
@maryammohamed2471 7 месяцев назад
መምህር እንኳን ደና መጡ
@haregwinetesfaye384
@haregwinetesfaye384 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅ አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@baftahadas1264
@baftahadas1264 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤
@user-uo6pq4lt3x
@user-uo6pq4lt3x 7 месяцев назад
አሜን ቃል ህወሃት ያሰማልን መምህረ❤
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን. እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ. አደረሰን. የአባታችን. አቡነ ሐብተማርያም እረዴት ይደርብን. አሜን ፫❤❤❤🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን. እህታችን. ሰርግሽንና. አማትሽን ለውጠሽ. ለማየት. ያብቃን. ጀግኒት. በጸሎታችሁ. አስቡኝ. ቤተሰቦች. ወለተ. ሰንበት. በማለት. ዝም ብሎ. ደርሦ. ጭንቅ. ይለኛል.
@user-lh5uu8mk1k
@user-lh5uu8mk1k 7 месяцев назад
መምህር እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ከነመላ ቤተሰብህ ❤❤
@medi574
@medi574 7 месяцев назад
አስካለ ማርያም እግዚአብሔር ያስብሽ ይቅናሽ ❤
@alain3631
@alain3631 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ለፃድቁ አቡነ ሐብተ ማርያም አመታዊ ክብረበአል አደረሣችሁ ❤❤ መምህር እንኳን ደህና መጣህ🎉🎉
@user-xj1yi4zd4p
@user-xj1yi4zd4p 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገንመምህራችን❤❤❤በእውነት ቃለይሆትያሰማልን
Далее