Тёмный

Anchor Media የኮማንደር አሰግድ መያዝና የፋኖ ትግል፥ ''ካላገዛችሁኝ ሀገር ትፈርሳለች'' አብይ አህመድ ለተቃዋሚዎች፥ አስደንጋጩ ሪፖርት 

Anchor Media
Подписаться 297 тыс.
Просмотров 132 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 478   
@Crismoses-nd1fq
@Crismoses-nd1fq 2 месяца назад
ድል ለፋኖ
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 2 месяца назад
ትግሉ በግለሰብ ላይ ብቻ የተመረኮዘ አይደለም የህዝብ ትግል ነው።እንደነዚህ አይነት ክስተቶች ይከሰጣሉ ግን እናጥናቸው
@MsScarygoat
@MsScarygoat 2 месяца назад
Absolutely
@AbamatiyasAbamatiyas
@AbamatiyasAbamatiyas 2 месяца назад
ድልለአማራፋኖ
@assefamamo5520
@assefamamo5520 2 месяца назад
እጅግ ድንቅ ዝግጅት የተዋጣለት ነበር 💚💛❤️👋🏿👋🏿ለ አንከር
@yohanishabite
@yohanishabite 2 месяца назад
❤❤❤❤❤ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤አማራ ሚሊዮን ጀግኖችን አፍርቷል❤❤❤ለጠላት የሚታጠፍ ክንድ ለአማራ ከዚህ በኋላ አይኖርም።ዘረኞች እርማቸውን ያውጡ።❤❤❤❤❤
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 2 месяца назад
ታጋይ ቢሞት ታጋይ ይተካል ጀግና ሁኔተው አለመች ብሎት እጅቢሰጥ ጀግና ይተካል አማራ ክልል ጀግና መች ጠፋ የውስጥ ጥላት አሰቸገረ እጅ ያማራ ታጋይ እየመሰሉ እየገቡ ቦታ ሲመቻቸው ለጥላት አሳልፈው ያማራን ጀግና የቁርጥ ልጅ ይሰጣሉ ውይም ይገላሉ አማራ ያብይን ወዳደር ሳይሆን መታገል አማራ መሰለው በውስጥህ የሚገሉህን እና አሳልፈው ለጥላት የሚሰጥህን አማራ መሰል ጥላትህን እየተከታተልክ አጥፋ ያብይ ወታደር ወር አይፈጀባቹሁም ለማጥፋት ከውስጥ ያለውን አማራ መሰል ታጋይ ፋኖ የሚባለውን ካጠራቹሁ ከውስጣቹሁ 😢😢😢😢
@kefaledagne5624
@kefaledagne5624 2 месяца назад
መሳይና ገለታው ወንድሞቸ እመኑኝ ትግሉ ውባንተ እና ናሁሰናይ እንደሞቱ ተባብሶ እንደቀጠለው ሁሉ አሁንም ትግሉ የባሰ እንዲጠናከር ያደርገዋል እጂ አይቀንስም ለሰከንድ እሳት እሳት ኮማንዶዎች ተፈጥረዋል እድሜ ለህወሃት በዚህ አጋጣሚ ህወሃትን እናመሰግናለን ወደአማራ ክልል ያኔ በመውረራቸው ሙሉ የአማራ ህዝብ በገፍ እንዲሰለጥን ስለተደረገ ለዛሬው ትግል ትልቅ አቅም ሆኖታል መሳይና ገለታው የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጆች እናመሰግናለን እውነትን ስለምትናገሩ ሰው ብድር አይከፍልም ከፈጣሪ ታገኙታላችሁ በርቱ በርቱ
@kindeyirga1023
@kindeyirga1023 2 месяца назад
ታጋይ በተለያዩ ምክኒቶች ከትግሉ ይለያል ትግሉ ግን ይቀጥላል። ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪
@GuxFrom
@GuxFrom 2 месяца назад
እውነት ነው ትግል ይቀጥላል🎉🎉🎉❤❤❤
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 месяца назад
@@GuxFromlike the EPRP struggle continues going??
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 2 месяца назад
የዋሁ አማራዬ አገር ሰሪው አማሓራ ወደ አገር አልባነት 😢😢😢አይሆንም እግዚአብሔር ከእውነተኞች ጋር ነው ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 2 месяца назад
እሄ ቆሻሻ ትምኪትነታቹ ነው በየ ሄዳቹበት አይናቹ ላፈር የተባላቹት ሌላውን ስትንቁ ስትንቁ መጨረሻቹ የተናቃቹ ሆናቹ።
@dureti9328
@dureti9328 2 месяца назад
Ager seriw??😅😅😅
@tade-yi6zy
@tade-yi6zy 2 месяца назад
የሚዲያዉ አርበኛ መሳያችን በርታልን 💪
@yal1907
@yal1907 2 месяца назад
ህዋት በ50 ትግሉ ስንት ታጋይ ከድቶት እጅሰጥቶ ተማርኮ ትግል ቀጥሎ ከስልጣ ደርሳል ለምን የአማራው ይጋነናል
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 2 месяца назад
እኮ ስንት የብልግና ኮነሬል በፋኖ እጅ ወድቋል ማካበድ
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 2 месяца назад
ሕወሓት ጀግና ነው። ችግር የለባቸውም ማለት አይደለም። ነገር ግን በውስጥ ተከራክረው ተቀጣቅጠው ችግራቸውን ይፈታሉ። ትግላቸው ውስጥ መርጠው ይወስዳሉ። ይናበባሉ።ዲያስፖራው አገር ውስጥ ካለው ጋር አንድ አይነት ንግግር ይናገራሉ።ሕብረታቸው ዛሬ ለአሸናፊነት አበቃቸው።አከተመ
@zewisdom4822
@zewisdom4822 2 месяца назад
​@@woinshetkassaye7174 ዛሬማ ተሸንፈዋል ህወሀቶች። ድሮ ነው እንጅ።
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii 2 месяца назад
​@@woinshetkassaye7174አሁን እኮ ህውሃት አፈር ከድቤ በልቶ ቁጭ ብሏል ምንም ታሪክ የለው አሁን የት ነው ያለው በእሩቅ አራት ኪሎን እየጎመዠ ነው😅😅😅😅
@Peak.570
@Peak.570 2 месяца назад
ትክክል!!
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
ተረጋጉ ትግሉ ይቀጥላል ፍኖ የቆመዉ በግለሶቦች አደለም ትግሉ የ80 ሚሊዮን አማራ ህዝብ ነዉ በትግል ላይ የሚሸራተቱ የማናቸዉን ህዝብ የሚከድ ቡድኖች ግሰቦች ነገ ሊመጡ ይችላል መጨረሻቸዉ ግን በፍኖ እጂ ይወድቃሉ ባንዳ እዳለ ሁሉ ጀግና ፍኖዎች አሉ ድል ለፍኖ።
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 2 месяца назад
80 millions???😅😅😅😅 # NEPPA NEH😂😂😂 Egnim Chemerkissa, Amharic Speaking….😅😅😅
@kedirahmed6544
@kedirahmed6544 2 месяца назад
80😂😂
@dureti9328
@dureti9328 2 месяца назад
Ere 180 million new😅😅😅
@Beferdu-q6r
@Beferdu-q6r 2 месяца назад
አሰግ በአሁኑ ሰዓት የሆነውን ይሁን አሰግድ እስካሁን ባደረገው እናከብረዋለን። ጀግናም ነው። ትግል የአንድ ሰው ወይም ቡድን አይደለም። ትግሉ ህዝባዊ ነው። ትግሉ የአሰግድ ብቻ ሳይሆን የመላው በደል የደረሰበት የፋኖ የአማራ የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ሰለሆነ አንድ አሰግድ ውባንተ ናሁሰናይን ብዙ ጀግና ፋኖዎችን ወልዷል አገዛዙ ይወድማል እንጂ የአማራ የፋኖ የኢትዮጵያ ህዝብ ትግል ያሸንፋል።
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ትቅደም ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@hannamulat7432
@hannamulat7432 2 месяца назад
Hi Mesay እንደምን አለህልኝ መሳይ እንደዚ ቆንጆ ነህ በጣም አምሮብሀል እስፖርቱን ቀጥልበት እንዳትጨምር ብትችል አሁንም ቀንስ የበለጠ ትሆናለህ።
@AdaneMarkos-sp8qg
@AdaneMarkos-sp8qg 2 месяца назад
❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖ
@astherad1348
@astherad1348 2 месяца назад
መሳይ ብስለትህ የሚደነቅ ነው፣ ተባረክ
@masreshalakachew6535
@masreshalakachew6535 2 месяца назад
ትግሉ የ70 ሚሊዮን አማራ ስለሆነ አንድ ሰው ሄደ መጣ ለውጥ የለውም
@ahmadk2373
@ahmadk2373 2 месяца назад
መሣይ በርታልን እዉነተኛ ሠዉ ነክ በርቱልንሢ ፈጣሪም ይርዳን እሢ ለተገፊው አማራ
@solotad9979
@solotad9979 2 месяца назад
አማራ ያሸንፍል። መሳይ ጀግናችን ብቻ እንበርታ።
@Rahawa91
@Rahawa91 2 месяца назад
💯%
@AminoMahd
@AminoMahd 2 месяца назад
@@Rahawa91 🤣🤣🤣🤣
@romiooo0193
@romiooo0193 2 месяца назад
💯 በትክክል
@Rahawa91
@Rahawa91 2 месяца назад
@@AminoMahd it’s okay don’t cry 😿 little boy
@menalumasresha54
@menalumasresha54 2 месяца назад
አማራ አይተኛም ከአሁን በሃላ አማራ ያሸንፍል
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 месяца назад
ከንቲባ አብይ የአማራን ህዝብ አታሸንፈዉም 💪💪💪💚💛❤️ ድል ለፋኖ 💪💪💪
@asmara3973
@asmara3973 2 месяца назад
ኩማደር አስግድ በምሥለኔ ብል ዝም ዋናው ግን ያለበት ብር የታወቀው ምናላቸው ስልክ ደውሉ ካነጋገረው በሀላ ነው እተርኔት እደተከፍተ እያወቃቹ የፋኖ መሪውች ጋ ትደውላላቹ እንዲሁም የፋኖ ቤተስብች መደወል እደሌለባቸው እድ ያውቁ ማረግ።
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 2 месяца назад
መሳያችን and ኣቶ ገለታው we appreciate u! ድል ለአማራ ፋኖ! ድል ለጀግኖቻችን
@AbeebaDubai
@AbeebaDubai 2 месяца назад
በርቱልን ጀግኖቻችን🎉❤🎉❤
@hiwetgeteneg5074
@hiwetgeteneg5074 2 месяца назад
እደዛሬ ውስጤ ተሰብሮ አያቅም አዝኜ አላቅም በቃ እርስ በእርሳች ባለመስማማት ጀግኖቻችንን ለጠላት አሳልፈን እየሰጠን ትግል እንላለን
@godgotthis5345
@godgotthis5345 2 месяца назад
አሰግድ ከጥቂት ጊዜያት ወዲህ አንዳንድ መረጃዎች እየታየበት ነበረ:: ወጣቶቹ ፋኖዎች ግን በትእግስት ምንድነው ተው ለአማራ ሕዝብ አይበጅም እያሉ ብዙ ለምነውታል:: ይህን ያሉትን ወጣቶች ግድሉዋል ስለዚህ አሁንም አውቆ ሊሆን ይችላል ለአገዛዙ እጁን የሰጠው:: የአማራ ትግል ይቀጥላል ምክንያቱም የሕዝብ የህልውና ትግል ነው:: ወጣቶቹ ፋኖዎች ትእግስታቸውና ጥበባቸው እንደ አባቶቻቸው ሳይህን እንደ አያቶቻቸው ነው:: ፈጣሪ አምላክ ለተገፋው ለአማራ ሕዝብ ሰላምንና በረከትን ይስጥ!!! ድል ለፋኖ!
@astherad1348
@astherad1348 2 месяца назад
ገለታው ትክክል ብለኻል፣ ትግሉ ይባባሳል።
@getahungebreamanuael4250
@getahungebreamanuael4250 2 месяца назад
አንድ ፋኖ መያዝ ያቃተው መንግስት ዛሬ ቢጨፍር አይገርምም
@RobiBorde
@RobiBorde 2 месяца назад
ይህ ትግል የኢትዮጵያውያን ትግል ይቀጥላል።
@hanibalgebermeskel9514
@hanibalgebermeskel9514 2 месяца назад
እኔ ሚያሳስበኝ ስለ ፋኖ የሚሰጠው መረጃ ነው
@amaredemeke8159
@amaredemeke8159 2 месяца назад
ታጋይ አስግድ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ሞት ለዲብሎሱ አብይና ኦነግ !!
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 2 месяца назад
ፋኖ ያለጥርጥር ያሸንፋል!!!💪💪💪🐯🐯🐯🔥🔥🔥
@Myen0912
@Myen0912 2 месяца назад
😂
@GetachewMekonen-v6p
@GetachewMekonen-v6p 2 месяца назад
ትግሉ በግለሰብ ክንድ ላይ የወደቀ አይደለም የአማራ ትግል የተመሠረተው በተገፋው በተገደለው በተፈናቀለው መኖር አትችልም በተባለው የአማራ ሕዝብ የተጀመረ የሕልውና ትግል መቸም አይሰናከልም ትግሉ የመሳሪያ ብቻ ሳይሆን የስለንቦናም ጭምር ነው ስለዚህ ድል ለመላው አማራ ፋኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetberhane4682
@genetberhane4682 2 месяца назад
Excellent analysis! Thanks ❤
@dawitadinew2123
@dawitadinew2123 2 месяца назад
ስለምን መያዝ ነው የምታወራው ከጠባቂው ጋር እጅ ሰጠ አለቀ የብልፅግና ሰው ነበር ወደ ቤቱ ሔዷል
@KassaTedla-r7n
@KassaTedla-r7n 2 месяца назад
ውሸት
@TinsayeshNafekeje
@TinsayeshNafekeje 2 месяца назад
😂😂😂😂 መልክቱ ንው ያሳቅኝ እነቱን አምላክ የያውቃል😂😂
@kibret.m7933
@kibret.m7933 2 месяца назад
እነ ሀብታሙ አያሌው የእምየ ሚኒሊክን ልጆች ሁለት ቦታ ከፍለው እርስበእርስ ሰይፍ እንዲማዘዙ ካደረጉ በሁዋላ እንደ ፒላጦስ እጃቸውን ታጥበው ከደሙ ንፁህ ነን ለማለት ወሬ በሚችል አንደበታቸው እያቀረሹ ነው::
@bizuket8324
@bizuket8324 2 месяца назад
Kibret afe yibelabetal engi........ 😊
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 месяца назад
በሕይወት ዘመኔ 3 ነገሮች አስደንግጦኛል:: 1. የአንዳርጋቸው ፅጌ በወያኔ ሠላዮችመያዝ: 2. የአቦይስብሃት ከእስር መፈታት : 3. የአሰግድ መኮንን እጅ መስጠት :
@NegA-g2i
@NegA-g2i 2 месяца назад
በቀላሉ ትደነግጣለህ፣ ደ-ን-ጋ-ጣ ነህ ማለት እኮ ነው! ምነው ጃል?
@habtamtsegaw640
@habtamtsegaw640 2 месяца назад
Same here with me
@osmanyhussein6712
@osmanyhussein6712 2 месяца назад
ከመጀመሪያው ሁለቱ መማር የነበረብክ የህዝብ ትግል በመሪ ግለሰቦች መያዝና መታገት አልያም መፈታት(የአቦይ ሰብዓት መፈታት የትግራይ ህዝብ ትግል በደስታ አላደበዘዘውም) ምንም አይነት ለውጥ እንደማያመጣ። አንተ ግን ከትግሉ ሂደት ይልቅ በመሪ ግለሰቦች ፍቅርና ጥላቻ ታውረክ እንደነበረ ነው። ለማንኛውም የህዝቦች ትግል ከግለሰቦች በላይ ነው።
@FikrteHusan
@FikrteHusan 2 месяца назад
መሳይና ገለታው ክብር ለናተ ይሁን በትክክል ገርጻችሁታል ግን በትግል ውስጥ እንቅፍቶች አሉ በጽናት ብቻ ማለፍ ነው ድል ለአማራ ፍኖ በዱር በገደሉ ለሚዋደቁት ወንድሞቻችን ሞት ለባንዳ ጌታ ሆይ የኢትዮጵያን ተንሳኤ አሳየን።
@berhanuwoldemariam7688
@berhanuwoldemariam7688 2 месяца назад
አርበኛ አሰግድ ግን አቅድና ወዶ ነው እጅ የሰጠው። ምንም መደባበቅ አያስፈልግም እግዚአብሔር የአማራን የህልውና ትግል እያጠራው ነው።
@NegA-g2i
@NegA-g2i 2 месяца назад
I wonder how you became privy to that decision taken by Fano Asegid?
@DasashDersie
@DasashDersie 2 месяца назад
እንኳንም ሰጠ ባይሰጥም እነመከታው ያርዱትነበር
@Eyoel-nx6gn
@Eyoel-nx6gn 2 месяца назад
ኢ/ር ይልቃል በዚህ ሰዓት ብቅ ቢሉ ጥሩ ነው። ብዙ ሊያወሩበት የሚገባ ርዕሰ ጉዳይ አለ በፋኖ ጉዳይ።
@EThioLife-i4x
@EThioLife-i4x 2 месяца назад
የአማራ ትግል የህዝብ እንጅ የአንድ ግለሰብ አይደለም ባለፈው ብልግና ጠብቆኝ በዚህ ወር ውስ የፋኖ አመራር እጅ ይሰጣሉ ሲል ነበር ነገር ግን የአማራ ትግል ለግል ጥቅም አይደለም የህልውና ጉዳይ ነው እጅ ከምሰጥ እንደ ቴዎድሮስ እነደ ናሁ ሰናይ ዕርሳስ እጎርሳለሁ እንጅ በፍፁም እጅ አልሰጥም ድል ለተገፋው ለአማራ እና ለኢትዮጵያ ህዝብ
@AzebAzeb-er3lp
@AzebAzeb-er3lp 2 месяца назад
ወሬኞች እድሜ ለ ኢትዮጵያኒስት የ እስክንድር አምላኪዎች በተኛበት ጠቁመው አስያዙት እንደ ውባንተ አዋክባችሁ አስበላችሁት አሁን ደግሞ አለመሞቱም ቆጫችሁ አይደል እንደዛ ሲያሳድዱት ጆሮ ያልሰጣችሁት አሁን ለ ትችት አንደኛ ወራዳ ሁላ አማራ እጁን በ እጁ እየበላ መቼም ነጻ አይወጣም
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 2 месяца назад
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖነት የኔ ጀግና በርቱ ሞት ለባንዳ
@nolawi30com88
@nolawi30com88 2 месяца назад
ምነው ባንዳ ?ኣስግድ
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 2 месяца назад
@@nolawi30com88 አሰግድ ጀግና ነው ተክዶ ክህደት ተፈፅሞበት ነው እንጅ ጀግና ነው እንድ ውባንተ ተክዶ ነው አሰግድ
@MershaTesema
@MershaTesema 2 месяца назад
ሠላም ወድ ወንድማችን መሳይ እጅግ አድርገን ነው ምናከብርህ ለዝህ ትልቅ ህዝብ ድምፅ በመሆንህ እጅግ ከልብ ነው ማናከብርህ
@MershaTesema
@MershaTesema 2 месяца назад
ድል ለፋኖ ።።።።።።።።።።።
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 месяца назад
አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪
@ስአዳነኝየመርሳዋ
@ስአዳነኝየመርሳዋ 2 месяца назад
አንድ መሆን አይችሉም ሆድ አደሮች አስጨርሱን😢😢
@Befrduam
@Befrduam 2 месяца назад
የአሰግድ መያዝ ምንም ለውጥ አያመጣም !!
@banuengida7539
@banuengida7539 2 месяца назад
ፋኖ በእርግጠኝነት በእውነተኛ ታጋዮች ያሸንፋል ቢዘገይም እንኳን
@T.N.M-zi2bs
@T.N.M-zi2bs 2 месяца назад
ፋኖዎች ይሄን ትርምስ በብልጠት በሰከነ አካሄድ እደምትፈቱት አናምናለን
@bereraaddis4909
@bereraaddis4909 2 месяца назад
የአሰግድ ከትግሉ መውጣት ለሸዋ ፋኖ ትልቅ ስኬት ነው 👌
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 2 месяца назад
አሰግድ የማይሞት ሰው ተደርጎ የሸዋ ፋኖ ትግልም በእሱ ላይ የተንጠለጠለ ተደርጎ ሲካሄድ ከነበረ ትግሉ ዝም ብሎ ትግል ነበር ማለት ይቻላል። እውነታው ግን እንዲህ አይደለም። ታጋይ ይሞታል፣ትግል አይሞትም። በዚህ መሰረት ትግሉ ይበልጥ ተፋፍሞ ይቀጥላል።
@mesfinyeshi2454
@mesfinyeshi2454 2 месяца назад
እጅግ በጣም አሳፋሪ አሳዛኝ አንገት የሚያስደፋ ከታሪክ መማር የተሳናቸው የሕዝብን መከራ እና ሰቆቃ ቸል ብለዉ ለግል ስልጣን ጥቅም እና የግል ዝና መሯሯጥ ዛሬም የነኢሐፓን ታሪክ ለመድገም እየተንደረደሩ ነዉ ማለት ይቻላል።
@MastewalFirew
@MastewalFirew 2 месяца назад
ፈጣሪ ህዝቡን ይጠብቅው ሌላ ምም ይባላል
@asmara3973
@asmara3973 2 месяца назад
ኤፌኩ ጡሩ እርምጃ ነው የወስደው እነዚህን ምን አስበስባቸው
@TewodrosB.G.
@TewodrosB.G. 2 месяца назад
ኮማንደር፡እርግጠኛ፡ነኝ፡እጅ፡አይሠጥም፡ተማርኮ፡ነው። መከላከያው፡አኮ፡ከጀነራል፡እስከተራወታደር፡በገፍ፡እጅ፡አየሠጠ፡ነው።ለፋኖ።
@lofysis
@lofysis 2 месяца назад
❤❤ድል ለፋኖ
@MuluyeAyalew
@MuluyeAyalew 2 месяца назад
መሳይ ethio 360ን እና ጊዪን ቲቪን ወንድሞቻችን አታሰበሏቸው በልልን መልክቴን አድአሰልኝ
@tsehaydamte3327
@tsehaydamte3327 2 месяца назад
አይዞን በዙ ፋኖ አለ
@genetkebede1628
@genetkebede1628 2 месяца назад
ትክክል ብላችሁዋል መሳይና ገለታው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ታጋይ ይሞታል ይማረካል ኮማንደር አሰግድ የቻለውን ያክል ታግሎአል ለውጥም አምጥቶአል አሁን ደግሞ በምንም በምንም ምክንያት ይሁን መንግስት እጅ ገብቶአል ይሄ ግን የጀግናውን ፋኖ ትግል ቅንጣት ያህል ሊያደናቅፈው አይችልም የህዝብ ትግልን ማንም አያሸንፈው ድል ለእውነት ለፍትህ ለነፃነት ለእኩልነት ለህልውና ለሚፋለመው ፋኖ🙏🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️
@ashagrielakew4975
@ashagrielakew4975 2 месяца назад
ምን እናድርግልህ መሳያችን በርታ ከማለት ውጭ
@REd-jl5tc
@REd-jl5tc 2 месяца назад
አሰጨነቀን ይሄ መንግሰት ሸገር ሲቲ ተቡሎ ፈርሰቡኝኝኝ
@meseret6459
@meseret6459 2 месяца назад
ከደበረው ይሂድ ሌላ ይተካል።
@getahungebreamanuael4250
@getahungebreamanuael4250 2 месяца назад
እስክንድር ላይ ምርመራ ይደረግ
@NegA-g2i
@NegA-g2i 2 месяца назад
ምርመራ ባንተ ላይ ተደረገ። Exposed to be online troll.
@Sisay-ur6ei
@Sisay-ur6ei 2 месяца назад
አደጋው ውስጥ ሆኖ ቢያሴር ነበር። ጥቅሙን አስልቶ እጅ መስጠቱ የደካማ ሰው ባህሪ ነው።
@NegA-g2i
@NegA-g2i 2 месяца назад
እጅ አልሰጠም።ተይዞ ነው። ከተያዘ በኋላ የራሱ ሰው አይደለም።የዛሬዎቹ ኦሮሙማ አሳሪዎቹ ከትናንቶቹ TPLF በበለጠ በእጃቸው የወደቁ ተቃዋሚዎቻቸውን እንዴት ባለ ኢሰብአዊና የጭካኔ መንገድ ከያዙና ካንገላቱ በኋላ በማታለል ቲያትር በዜና አውታሮቻቸው ላይ እንዴት "እጅ እንደሰጡ" እንዴት "ተሳስተው እንደነበር"ና የቀድሞ ጓዶቻቸውን እንዲወነጅሉና እንዲኮንኑ ሲደረግ መስማትና ማየት አዲስና ብርቅ አይደለም። የተለመደ ነው። ነገር ግን ይህ ሁሉ በአንድ ሰባራ እግሩ ብቻ የቆመውን አገዛዝ ከመውደቅ አያድነውም። ፋኖ በየመንገዱ የሚያጋጥሙትን ተግዳሮቶች አልፎ ድል ማድረጉ አይቀርም። ታጋይ ይወድቃል።ኸመሬት ይወድቃል። እንደ ኮማንደር አሰግድ ዓይነት ታጋይ እጠላት እጅ ይወድቃል። ይኸ ለትግሉ የሚከፈል ዋጋ ነው። የራሱ ትምህርት አለው። ይህ ሆኖ ትግሉ ግን ይቀጥላል። ይቀጣጠላል።ይነድዳል። ከድል ወዲህ ሌላ ምላሽ የለም።
@romiooo0193
@romiooo0193 2 месяца назад
ድል የፋኖ ነው
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 2 месяца назад
ተዉን ተደራደርዉት የምትፈልጉትን ድርድርም ነዉም ምንለዉም። እኛም ታጋይዎችንም አንፈልግም ድርድርም ምናምንቲንም ምትልዉ። ለድታማንም መጫወቻም ትግላችንም ምጥለፍያም ምትናገርዉት። እረፍዉልንም አናዉቅላችሁም ድርድራችሁም ለፋኖም ትግልም ለህዝብንም አማራም ማይጠቅም አቲታም ድራናንም ድርድርንም ምትልዉ። ቀልድንም ።
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 2 месяца назад
ኮማንደር አሰግድ እጅ ሰጥቷል ብየ ለደቂቃ እንኳን አላስብም:: በገዳዮች እጅ የወደቀ ሰው የነገሩትን ብቻ እንደሚናገር የታወቀ ነው::
@brucebwondema7347
@brucebwondema7347 2 месяца назад
It doesn't matter what you think.
@skyhighalexander8516
@skyhighalexander8516 2 месяца назад
@@brucebwondema7347 To the bandists & traitors, it may not matter, but to me or to every one that supported Fano's strugle, it really does matter.
@AbebeBekele-nu6nw
@AbebeBekele-nu6nw 2 месяца назад
mesay Eniwedhelen
@gashayeandualem8893
@gashayeandualem8893 2 месяца назад
መሳይ አንተን በምን አይነት ቋንቋ መግለጽ እንደሚቻል አላቅም ። ድንግል ትጠብቅህ ። በርታልን ድል ለፋኖ
@daniminneapolis
@daniminneapolis 2 месяца назад
YOU GUYS ARE DOING GREAT JOB THANK YOU BOTH OF YOU GUYS 🙏✌️👍👌
@LeulsegedMengesha
@LeulsegedMengesha 2 месяца назад
መሠይ በርታ ጠላት እየተጠቀመበት ያለሰው ሀሳብ አትቀበል
@peace-x9s
@peace-x9s 2 месяца назад
የጨለማ ዘመን አሳልፎ የሙሴያችን ዘመን ላደረሰን ፈጣሪ ይመስገን አሜን፣
@almazejigu2461
@almazejigu2461 2 месяца назад
በትግል ጊዜ አንጀኛ እንዳለ ይታወቃል ምንም አዲስ ነገር የለም ልፍፍስ ይሄድልቆራጡ ፋኖ ግን በትግሉ ይቀጥላል ያሸንፋልም
@YohannesDegife
@YohannesDegife 2 месяца назад
አንድ ግለሰብ ስለካደ ወይንም እጅ ስለሰጠ የአማራ ትግል አይቆምም ። ምክንያቱም የአገዛዙ ጭቆና ያስመረረው 50ሚሊዮን አማራ ስላለ!
@BelayGebresilasiege
@BelayGebresilasiege 2 месяца назад
የፈራ ይመለስ እግዚአብሔር የባረከውና የመረጠው ብቻ ይሻገራል ያሻግራል ጀ ግና ማለት በእምነቱና በቃሉ የፀና ነው እንደውም ከዚህ በላይ እንደወርቅ ትፈተናላችሁ በዚህ ዓለም አፈሩ: ከብረቱ :ብረቱ : ከመዳቡ መዳቡ :ከብሩ: ብሩ ብከውርቁ : ቢበዛም አንተ ግን ወርቅ ሆንህ ተ ገኝ ጊዜ የማይሽርህ ዘመን የማያዝግህ ዋጋህ ከእለት ወደ እለት የሚጨምር ከብረህ የምታስከብር ትሆናለህ ስለዚህ ጎበዝ በርታ ጎበዚት በርቺ ድካማችሁና ተጋድሎዋአችሁ እስካሁን ይመጣችሁብትን ያህል እንኩዋን አይሆንም ድላችሁ ቀርቡዋል ባይሆን ከድል በሁዋላ በነፃነት ተወያይታችሁ ሁሉንም ፈር ታስይዙታላችህ ሕዝቡም ያግዛችሁዋል አይዞአችሁ ትትናን ከመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መማር መልካም ነው
@febanlove2876
@febanlove2876 2 месяца назад
ፍኖ ፈጣሪ እረድቶት ካልተቆጣጠረ መንግስታችንማ ካፈረሳት ቆየ
@getedula6552
@getedula6552 2 месяца назад
መሳይ አንተ ጎበዝ ሀገር ወዳድ ነህ ተሰማምቶ ወደፊት የሄደው ሄደ
@AminoMahd
@AminoMahd 2 месяца назад
መሳይ መኮንን ትግሉ የህልውና ነው😂😂 ትግሉ የአማራ ህዝብ ነው😂 የአማራ ህዝብ እኮ ሞኝ አይደለም
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 месяца назад
😂 ኢሞጂ መሳቅን ነው የሚገልፀው:: መሳቅ ፈልገህ ነው የተጠቀምከው?
@getahungebreamanuael4250
@getahungebreamanuael4250 2 месяца назад
እስክንድር ከፋኖ ትግል ቶሎ መወገድ አለበት
@AsheafiLemma
@AsheafiLemma 2 месяца назад
መሣይ በጣም አመሠግንሀለሀ ኮማንደሩ ሴትአፕ ሠርተውበት ነው ያስያዙት በፍጹም እጁን ሠጥቶ አይደለም ማንም አረገው ማን ያለና የሚጠበቅ ነው የፋኖ አመራሮች ከስልክና ከሶሻል ሚዲያ እንዲርቁ ምክረሀሳብህን በተደጋጋሚ ብታቀርብ
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 2 месяца назад
FANO FANO FANO FANO is Awinner ❤❤❤❤❤❤❤
@astherad1348
@astherad1348 2 месяца назад
መሳይ እውነትህን ነው፣ ትግሉ የህልውና ነው፣ ትግሉ ከግፈኛው ከከሀዲው ከአረመኔው ከአራዊቱ አብይ ጋር ነው፣ ስለዚህ የነፃነት ትግል አይቆምም፣ እንጀውም እልኩን ያባብሰዋል።
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 месяца назад
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@badmawededu6078
@badmawededu6078 2 месяца назад
ጥብቅ ማሳሰቢያና ወሳኝ መልእክት ለአራቱም ክፍለ ሀገራት የአማራ ፋኖ እዞች መሪዎችና አመራሮች፥ እስካሁን የተመጣበት ለመለካት አዳጋች የሆነ፣ እጅግ አስደናቂ ስራ የተሰራበትና ገድል የተፈመበት ነው፡፡ ነገር ግን ትግልና ተጋሰድሎ ሁኔታዎችን ሁሌም በቅርበት እየተከታተለ በመገምገም ራሱን በቅጽበት የሚያስተካክልና የሚያበቃ ነው፡፡ ይህም የሚሆን በቆራጥ፣ ሀቀኛ፣ እውነተኛ፣ አስተዋይ፣ ታታሪ፣ ለግብ ብቻ በቆመ መሪና አመራር ነው፡፡ ችግር እንዳለ እየታወቀና ችግሩም በማን እየተፈጸመ እንደሆነ መላው ህዝብም እየተመለከተ ባለበት ሁኔታ ግን የአማራ ፋኖ እዝ አመራሮች ጉዳዩን ማለባበስ፣ ማስተባበል፣ ቸልተኛ መምሰልና ሀላፊነትን አለመወጣት ትግሉን ከማዳከምና ጉዳት ከማድረስ አልፎ ለጠላት ምቹ ሁኔታ እየፈጠረለት ነው፡፡ ከእስክንድር ነጋ ጋር መነጋገርም ሆነ መታረቅ የማይታሰብ ስለሆነ መፍትሄው ታጋዩን ብቻ ሳይሆን ህዝብንም በእሱ ላይ በማስነሳት በአንድነት ሆኖ ከአሁኑ ተፋልሞ ማስወገድ ነው፡፡ የአማራ ፋኖ እና የአማራ ህዝብ አደገኛ ውስጣዊ ጠላት ውጫዊ የሆነ እስክንድር ነጋ ነው፡፡ ፋኖ አንድ እንዳይሆን ከሀብታሙ አያሌው ዲያስፖራ ጋር ሆነው በኢትዮ 360 ውሸት እየረጩ እስካሁን ሲሰሩ ቆይተው ሁኔታውን ለከእነሱ ያመቻቼ መስሏቸው በሴራና በሻጥር ራሳቸውን መርጠው መሪ ነን እያሉ አሁን በአደባባይ ፋኖን ከፋፍለውታል፡፡ ሆዳሙን በገንዘብ ገዝተውና ሞኙን አታለው የወሰዱትን ባንዳ ሰበብ በማድረግ የፋኖ መሪ እስክንድር ነጋ ነኝ አለና በአማራ ጠላት ሜዲያዎች ብቻ በመጠቀም ሴራውንና ተንኮሉን ረጨ፡፡ ይህ ህዝብ የሚያውቀው እውነትና ሀቅ ነው፡፡ ታዲያ ሁኔታው እንደዚህ እየሆነ ባለበት የአማራ ፋኖ ጎጃም እዝ፤ የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ፣ የምስራቅ አማራ ፋኖ እዝና የሸዋ አማራ ፋኖ እዝ በመነጋገር፣ በመስማማትና አንድነታቸውን የበለጠ በማጠናከር በእስክንድር ነጋ አማካኝነት ሁኔታው ከዚህ መድረሱ እየታወቀ ወንጀለኛውን በአደባባይ በመወንጀልና ጉዳዩን ለህዝብ በማሳወቅ ህዝብ በእስክንድር ነጋና በገንዘብ በገዛቸው ባንዳዎች ላይ እንዲነሳ እስካሁን ለምን አልተደረገም? እስክንድር ነጋ ከፋኖ ብቻ ሳይሆን ከአማራ ጉዳይ ሲወገድ ብቻ ነው የፋኖ አንድነት የሚመጣና የአማራ ህዝብ ለግብ የሚደርስ እና ከእስክንድር ነጋ ጋር በስምምነት የሚሆን በጪራሽ ስለሌለ በፊት ለፊትና በአደባባይ እሱን መፋለም ግድ የሚልና የህልውና ጉይ ነው፡፡ ጊዜ ከተሰጠውና በዝምታ ከተመለከቱት ግን የከፋ ጉዳት በፋኖና በአማራ ላይ እንደሚያደርስ ምንም ጥርጥር የለውም፡፡ ስለሆነም የአማራ ፋኖ እዝ ጎጃም መሪ ዘመነ ካሴ ሁኔታዎችን በመረዳትና ራስህን በሚገባ በመገምገብ አንተ የአጠቃላይ የአማራ ፋኖ መሪ መሆን እንደማትፈልግና እንደማትችል፣ የአማራ ፋኖ በጎጃም መሪ ሆነህ ለመቀጠል እንደምትፈልግ እና እንደምትችልና የአማራ ፋኖ መሪ የሚሆን ግን በሁሉም ተቀባይነት ያለውና ሁሉንም በአንድ ላይ ማሰባሰብና መሰብሰብ የሚችል ታማኝ፣ አስተማማኝ፣ ቆራጥ፣ ሀቀኛና ብቁ መሪ ከሀገርም ሆነ ከውጪ ሀገር ተመርጦ ፋኖን መምራት እንደሚገባ አቋምህን በግልጽና በአደባባይ አሁኑ ማሳወቅ አለብህ፡፡ በግልጽ ለመነጋር አንተ የአማራ ፋኖ መሪነት ሳይሆን የዘርፍ ሀላፊ እና የጎጃም ፋኖ መሪ ነው የመሆን አቅምም ሆነ ተቀባይነት ያለህ፡፡ ስለሆነም የአማራ ፋኖ መሪ መሆን አለብኝ ብሏል እና ዘመነ በትግሉ ላይ ችግር እየፈጠረ ነው የሚባልን የጠላቶችን ወሬ ለማዳፈን በአደባባይ ወጥተህ አቋምህን በማሳወቅ ሁሉንም ፋኖ አንድ አድርጎ መምራት የሚችል ታማኝ፣ አሰተማማኝ፣ ቆራጥ፣ ሀቀኛ፣ ብቁና እውነተኛ አማራ እንዲመራ ማሳወቅና በዚህ ላይ የአራቱም ክፍላተ ሀገራት ፋኖዎች በጋራ መስራት አለባቸው፡፡ ምሬ ወዳጆም ሆነ የአማራ ፋኖ ጎንደርና የአማራ ፋኖ እዝ ሸዋ የእስክንድር ነጋን ወንጀል በአደባባይ ለአማራ ህዝብ በማሳወቅ ህዝብ እንዲያገለውና ሰራዊቱ እንዲወጋው ማድረግ አለባቸው፡፡ እስክንድር ነጋ ከነባንዳ ስብስቡ ካልተወገደ ፋኖን ማፍረስና መሪዎችን መብላትና ማስበላት ብቻ ሳይሆን የአማራን ህዝብ ለከፋና ለረዘመ ሌላ ዙር ሰቆቃና መከራ የሚዳርግ ነው፡፡ እውነቱ ይህ በሆነበት ሁኔታ ነገሩን ፍርጥርጥ አድሮጎ በማውጣትና ለህዝብ በማሳወቅ እስክንድር ነጋን ከፋኖ ብቻ ሳይሆን ከአማራ ጉዳይ ለዘላለም ማጥፋት ግድ ነው፡፡ ከብአዴን የከፋ ጠላት ውስጣዊ የመሰለ ውጫዊ ጠላት እስክንድር ነጋ ነው፡፡ በእስክንድር ነጋና በሀብታሙ አያለው በሚመራ የአማራ ጠላት ስብብ ሆዳሙን በገንዘብ እየተገዛና ሞኙን እየታለለ ፋኖን በመከፋፈል ከእሱ ጋር የተሰለፉ ባንዳ የፋኖ አመራሮች ማለትም የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ባንዳ ወንጀለኛ መከታው፣ የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ ሀብቴና የአማራ ፋኖ እዝ ወሎ ሙሀባው እንዲሁም ጅልና ሞኝ የሆነ አንድ ክፍለ ጦር ብቻ የሚመራ ባንዳ ማስረሻ ሰጤ የሚመሩት ፋኖ ግለሰቦች እንጂ ተዋጊው ሀይል ግን የሚያውቀው ስለሌለና እሱን በመካድ ለጠላት አሳልፈው የሰጡት ወስጣዊ ጠላቶች ስለሆኑ እነሱን በክህደት፣ በባንዳነትና በጠላትነት በመፈረጅ በስራቸው የነበር ብርጌድ፣ ክፍለ ጦርም ሆነ ሌላው ፋኖ ግን እውነቱን አውቆ ከአማራ ፋኖ ጋር እንዲቀላቀል የሚያደርግ ስራ በመስራት በመግለጫ በአደባባይ ማሳወቅና በውስጥ ለውስጥ መስመር መስራት ግድ ያላል፡፡ ነገር ግን ከሁሉም በፊትና አሁኑ የአማራን ጠላት የእስክንድር ነጋን ወንጀል በመዘርዘር ለመላው አማራ በማሳወቅ ከእስክንድር ነጋ ጋር ግልጽ የሆነ ጦርነት በመክፈት ሳይውል ሳያድር እሱ መወገድ አለበት፡፡ ጊዜ ከተሰጠውና በቸልታ ከተመለከቱት ግን ያለምንም መጠራጠር ፋኖን ጨርሶ አፍርሶ አማራን ለከፋና ለዘረመ ሰቆቃና መከራ የሚዳርግ ቆሻሻ ነው፡፡ እነሀብቴ፣ ሙአባውና ማስረሻ ጥፋታቸውን አምነው በይቅርታ ቢመለሱ ፋኖ ሆነው መቀጠል የሚችሉ ናቸው፡፡ ነገር ግን መከታው የሚባል ወጠጤ የለየለት ባንዳና ከባድ ወንጀለኛ ነው፡፡ ፋኖን በፋኖ የወጋ የእስክንድር ነጋ ተከፋይ ባንዳ ነው፡፡ እሱን ከእስክንድር ነጋና ከሀብታሙ አያሌው ለይቶ ማየት የለም፡፡ ሶስቱ ዋነኛ የአማራ ውስጣዊ የሚመስሉ ውጫዊ ጠላቶች ናቸው፡፡
@mheeed5950
@mheeed5950 2 месяца назад
አይ የፋኖ ትግል አስቀድመው ለስልጣን ሲፋጁ ይሄ ነው ትርፉ
@raswarrior3427
@raswarrior3427 2 месяца назад
In any case, whatever happens to some Fano leaders there is no doubt that the fight of 70 million Amharas will be victorious.!
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 2 месяца назад
You make me laugh! The Amharas will not be united ever! They talk too much and do nothing! Haven't you seen the Tigrians? Nobody was working for interest. The Tigrian diaspora & the people inside Tigray have worked together brilliantly. Here is quiet a different story! Its all about interest! Sorry
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 2 месяца назад
Where did you get this fake number 70 million or you are a delusional just like those two on the media stop confusing people you ain't going nowhere
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 2 месяца назад
እንደው ግን አማራ እሚባል ህዝብ ምን አይነት እርግማን ነው ኢሄ ሁሉ መከራ የሚዘንብበት ??ተማርን የሚሉ የአማራ ምሁራንስ ምን ሆነው ነው በውጭ ሀገራት በ30 ማህበራት ተቧድነው እየበሉ እየጠጡ እሚኖሩት ምንድነው አይምሮአቸውን የደፈነው ---ያሳዝናል።
@Swungne
@Swungne 2 месяца назад
ሰላም መሳይ ገለታው እንዴት አደራቹ የአማራ ትግል በግለሰብ ሞትና ምርኮኛ መሆን ተለክቶ የተዋቀረ አይደለም የትግሉ ውቅር ብሶት መኖርን መሻት ነፃነት መብት ሞት በቃኝ እናቴን እህቴን ሚስቴን ልጄን አትድፈርብኝ አትዝረፈኝ በገዛ ሀገሬ መኖር አልከልከል ያዋቀረው ሀይል ነው ያ መልስ እስኪያገኝ ትግሉ ይቀጥላል
@adeladlewtessema3719
@adeladlewtessema3719 2 месяца назад
አሰገድ በነመከታዉ እሰክድረ ባንዳ ታፈኑ ተይዞ ነዉ ተላልፎ ለሸኔ መንግሰት የተሰጠዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂🎉🎉😂😂🎉
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 месяца назад
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@astherad1348
@astherad1348 2 месяца назад
ፋኖ ያሸንፋል፣ ካለጥርጥር
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 2 месяца назад
ትፍረስ 1000 ጊዜ ።እስክድር ያግዘው እረብጣ ዶላር ይዞ ነው የህዝብን የአማራን ትግል ሊያበሽ የተነሳው
@danelmamo280
@danelmamo280 2 месяца назад
😂😂😂😂 የአስግድ መያዝ ውሽት ነው ሲል ነበር መሳይ ጃዊሳው በፌስ ብክ አይኑን አጥቦ ደሞ ለትንተና ይመጣል አያልቅበት😂😂😂😂
@etsegentyilma2116
@etsegentyilma2116 2 месяца назад
"ትግሉ ሀዲዱን ሳይለቅ?"አልክ?እናንተ ለግል ስሜታችሁ ብቻ የምትጮሁ ጋዜጠኛ መሠል ፍጡራን ፣ሆዳም ደነዝ ዲያስፖራ ፣ሆዳም ፋኖ መሳይ ጭንግፍ እያለ ሀዲድ ይኖራል ?ለሞተው ምስኪንና እናቶች ይብላኝ
@raieytube1436
@raieytube1436 2 месяца назад
ሰውየው ቀድሞኑም መከታውን ከመረበሽ ውጭ የፈየደው አልነበረም ያንንም ሲያደርግ የነበረው በምክንያት ይመስለኛል::
@ኢትዮጰያለዘላለምትኑሩ
ሻቢያና ዉያኔ ደርግን ሰላሳ አመት ነዉ የፈጀባቸዉ ለዛዉ ጎረቤት አገር ቤዛቸዉን አረገዉ ከግብፀ ከሱዳን ከሱማሌ መሳሪያ እየተረድ 30 አመት ነዉ የተዎጉት ፍኖ ገና አንድ አመቱ ነዉ በዚዉ በኢትዮጰያ ግዛት ዉስጥ ሆኖ አንድ አመት ተዎግቶ የጠላት ጋላን ወታደር 75% ከስራ ዉጭ አርጎታል ከዚህ ቡሁላ ፍኖ በጋራ በሁም ቀጠና በአንድ እዝ ገበተዉ ከተዎጉ 6ወር የመዎጋት አቅም የለዉም የጋላ ተላላኪ ዉሻ ወታደር ድሉ ይቀጥላል።
@ariamghebremedhin1496
@ariamghebremedhin1496 2 месяца назад
Will see 😮
@dureti9328
@dureti9328 2 месяца назад
Endhi be glts awru enji chgrachu ke hzb enji kemengst aydelem drom you genociders..we are borned ready you will never defeat oromo.. 70% Ethiopians are with us !!
@عبدوالحبشي-م9ظ
@عبدوالحبشي-م9ظ 2 месяца назад
ፋኖ ተፍረከረከ😢😢😢😢
@assefamuche5722
@assefamuche5722 2 месяца назад
መሳይ ተይዞ አይደለም እጅ ሰጦ ነው ግን ትግሉ ይጠናከራል
@jjyisak1575
@jjyisak1575 2 месяца назад
ሀገር ትፈርሳለች 🤣🤣🤣🤣አልፈረሰችም እንዴ
@daniminneapolis
@daniminneapolis 2 месяца назад
MESAY THAT’S GOOD IDEA KEEP GOING UP 💯🙏✌️👍
Далее