Тёмный

ራሱን ያጠፋው ሮቦት መንፈስ አድሮበት ነው ተባለ! 2 የተለያዩ አውሮፕላኖች ላይ ተመሳሳይ አደጋ ደረሰ!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 256 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

10 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@faruzmoha3047
@faruzmoha3047 20 дней назад
ሰላም መምህር አብይ እንዴት ነክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ❤❤❤❤
@user-jr9yb6yn2w
@user-jr9yb6yn2w 20 дней назад
መምህሬ ጌታ እረጅም እድሜ ይስጥህ በአለም ላይ የሚከሰተዎን አዳዲስ ነገር የምታሰማን የምታነቃን በርታልን
@geneteden4343
@geneteden4343 17 дней назад
መፅሐፍ ሮማ ምዕራፍ 1ከ ቁጥር 1--31 እግዚአብሔር እንደ እግዚአብሔርነት ካላከበርነው ለኩፉ አእምሮ አሳልፎ እንደሚሰጥ ለኩፉ አእምሮ ተላልፎ የተሰጠ ሰው የምያሳየው ባህሪ አንብበን ልንረዳ እና እራሳችን ከእግዚአብሔር መስመር እንዳንወጣ እንድንጠብቅ የምያደርግ ቃል ነው እና አንቡቡት በእግዚአብሔር ፍቅር ስትሉ 🙏🏿
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 19 дней назад
አቤቱ አድነን ሮቦት እራሱን አጠፋ የመጨረሻው ዘመን ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን አብይዬ በርታልን ❤❤
@danielaachayo8993
@danielaachayo8993 20 дней назад
Selam Abiy Berta wendmatchin sher Adrgut
@AbitiAdugna
@AbitiAdugna 20 дней назад
አብዬ በጣም ነው የምወድክ እባክ እባክ ስለ ክሎን ስራልን በጣም አደገኛ ነገር ነው
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 20 дней назад
Day 7 serototal gebana eyew
@AbitiAdugna
@AbitiAdugna 19 дней назад
aychewalew betam gobze lej new abiyem biseralen betam des yelgnal
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 18 дней назад
እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ይመሠግን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይሥጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@bamatube7
@bamatube7 20 дней назад
አብይ በርታ ወንድሜ ነገር ግን በሃይማኖት ጉዳይ ምዛናዊ ለመሆን የምትሞክረውን አቁም እውነት አንድ ናት እንጅ ሦስትም አራትም አይደለችም
@MlamuMlamu
@MlamuMlamu 20 дней назад
😮?what you want to say----------?
@NunuBeya
@NunuBeya 19 дней назад
Berta wendme jegnaw abiy ❤❤❤
@rahelbelete9283
@rahelbelete9283 20 дней назад
እግዚአብሄር ዬስጥልን
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 19 дней назад
Thanks for sharing.❤🙏
@asmicotube676
@asmicotube676 20 дней назад
Wedema esti andi kan ከወጣቶች ጋር በአካል ጥያቄና መልስ ብታዘጋጅ እንዴት ከዚ ክፉ ዘመን እናምልጥ የሚል ጥሩ ሀሳብ እና ዶክመንተሪ አዘጋጅተህ ብታስተምረን ???pls አቢ
@labanfustom7449
@labanfustom7449 18 дней назад
My teacher appreciate ❤❤❤
@ethio-code6509
@ethio-code6509 13 дней назад
ወይ ሮቦት እርሱም ኑሮ መረረው ?? እሄዳለሁ የሚለውን ተቀላቀለ🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 20 дней назад
መሪ ጌታ ሁሌ መአት ነዉ የምታወራዉ ክፉ ነገሮችን በብዛት ማሰራጨት ክፉ ሰሪዎችንም በዛዉ ሀሳባቸዉን መሸጥ ነዉ ቃሉን ከቻልክ ቅዱስ ነገሩን ብታስተላልፍ ሰዉን ታሰክናለህ ቁም ነገር ታስተምራለህ ቅዱስ ነገሩን ብርሀኑን ይማራል ልብ የሚለዉጥ ቃል ነዉ ሸዉን ከክፉ የሚጠብቀዉ ቁርጥራጭ መአቶች ጥራዝ ነጠቅ ከማድረግ ዉጪ የሰዉን ህይወት አያስዉብም
@belaynegash6550
@belaynegash6550 19 дней назад
እራስን ለማጥፋት እኮ መጀመሪያ ነፍስ ሊኖረው ይገባል ።ኦኦኦ የማይመስል ነገር እነሱ ስላሉ አንተም ትደግመዋለህ ?ሮቦት ብሎ እራስ ማጥፋት ትንሽ ክላሽ አያደርግም ?
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 7 дней назад
Robot eko yeyazew, ye Seytan Menfes new, be technology asmeselo! Yhen mawek alebachihu. Simply, erasun delete/Shutdown aderegew malet, ማሽኑ እርሱን በእራሱ delete aderegew/machenu suicide aderege malet new. Ye Chilemaw Menfes new. 😂
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 18 дней назад
የሮቦቱ ነገር በጣም ነው ያሳቀኝ እውነት
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d 19 дней назад
ሮቦት እንዴት ነው ራሱን አጠፋ ሚሉ ጉድ እኮ ነው ሮቦት ሰው ነው ራሱን ሚያጠፋ እንዲያው ተሸውደን ልንሞት
@betelhemsolomon5274
@betelhemsolomon5274 19 дней назад
Abiy ere ebakeh robot rasun atefa malet men malet new ante erasu endesew arekew astewel yemetawerawen ewekew
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 18 дней назад
i mean it seems like a cartoon film.
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 19 дней назад
😂🤣🤔🙌☝️🙏
@EyobMelaku-kq8wo
@EyobMelaku-kq8wo 15 дней назад
ሮቦት ማሽን ነው እንዴት ራሱን ሊያጠፋ ይችላል? ምክንያቱም ፕሮግራም ተደርጎ ነው የሚሰራው እንዴት ራሱን እንዲያጠፋ ይደረጋል?
@SeydAli5154
@SeydAli5154 18 дней назад
ኧረ አረብ ሀገርም ሙቀቱ ከመጠን በላይ ሆኗል ዘንድሮ በጣም ከብዷል
@yifrumesay5503
@yifrumesay5503 17 дней назад
ሰላም አብይ በደቡብ ኢትዮጵያ ስለወደቀው ግኡዝ ነገር ዝም አልክ 😱😱😱
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 16 дней назад
I have no info on
@hailemaryambirhanu9418
@hailemaryambirhanu9418 19 дней назад
አንምመናፍቅ ሆንክ
Далее
Dhuka - Xiinxala Gabaasaalee Adoolessa 31, 2024
31:33