Тёмный

2 የፍፃሜ ጨዋታዎች። የዝውውር መረጃዎች። የእሁድ አመሻሽ ስፖርት ዜና ሐምሌ 07/2016 Mensur Abdulkeni | Bisratsport Alazar 

Addis Sport / አዲስ ስፖርት
Подписаться 90 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

#ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮የዝውውር ዜናዎች
➮የጨዋታ ውጤቶች
➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
ሁሉንም በአንድ ቦታ
Addis sports is a RU-vid channel where you get the latest football news every minute!
➮Ethiopian football news
➮ Full information on the major European leagues
➮Transfer News
➮ Game results
➮Football analysis
All in one place

Спорт

Опубликовано:

 

13 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@Yinebebterfo
@Yinebebterfo Месяц назад
ፋአዴ እንዴት ዋልክልኝ የኢትዮጵያን አትሌቶች ድሮ ሳይመረጡ ሲቀሩ ለሚዲያ ወተው ያል ተመረጡበትን ምክንያት እንዲብራራላቸው ይጠይቁ ነበር ምክያቱም የሀገራቸውን ባንዴራ ሰለሚወዱ ስለነበር ነው ከባሰባቸው ነው ዜግነታቸውን ቀይረው ለሌላ ሀገር የሚሮጡት የአሁኖቹ አትሌቶች ግን አይገርመኝም ራስ ወዳድ ሰለሆኑ ነው ምክንያቱም ከላይ እንደፃፍኩት ምርጫ ስላላቸው ነው ልንደነቅ አይገባንም ባይ ነኝ በተረፈ ሁሌም እንደምለው አሪፍ አቀራረብ ነው በርታልኝ የዘወትር አድማጭህ ይነበብ ተርፎ ነኝ የምፅፈው ከዚሁ ከአ.አ ወርቁ ሰፈር ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ለአዲስ ስፖርት ቤተሰቦች ሁሉ መልካም አዳር ይሁንላችሁ ❤❤❤
@Yisaqjimma-kq9fv
@Yisaqjimma-kq9fv Месяц назад
ሰላም ሰላም አድስ ኢስፖርቶች ኢንደት አሜሻቹ ዎታደር ይሳሃቅ ቦጋለ ነኝ ከ ሶማሊያ ፎዓደ በጣም ትሜቸኛለ አንድም ሚታስቀራው መሬጃ የለም።ላህ ያኑሪክ ። ድል ለ ኢንግሊዝ እና ለ ጁዴ በሊጋም ቢያለው። ሲለ አርሴናል ሚን አድስ ነገር አለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mubarekhmdalaimam
@Mubarekhmdalaimam Месяц назад
ሰላም. ሰላም.ስፖርት.ዜና❤❤❤መልካም❤ድል.ለእንግሊዝ❤የሲቲ❤❤
@DasetaRametu
@DasetaRametu Месяц назад
ሰላም ፉአዴ ድምፂህ ሱስ ሆኖብኝ በጠ ነውምየደንቅህ ዘሬ ድሉ ለአሌክስድረኖ እነ ለጁድ ቤልንገም።❤ስሜ ደስታ ረመቶ❤❤
@AsmeleshAshamoAbde
@AsmeleshAshamoAbde Месяц назад
Wow ድንቅ አቃራራበ ነው ፉዴ ከሌባ አማሳግናለው የአርሰናል አልማስፋራ እየካፋዬ ነው 🙏አስማላሽ ነኝ ካsouth afrca
@NebiyatAddis
@NebiyatAddis Месяц назад
Selam Nebiyat negh ke arsi sagure le maino sibale England betbela desi yelaghle🙏🙏🙏
@And-t4b
@And-t4b Месяц назад
ሰላም ፉአዴ ገዝሻነኝ ከሳኡዲ ደማም ድሉን ለእንግሊዝ እመኛለሁ ለሀሪኬን ሲባል የሱን ደስታ ማየት እፈልጋለሁ
@MuleyacobYacob
@MuleyacobYacob Месяц назад
Selam selam adis sporitochu enidet nachu fohade Engliz ena Argentina Wacha yibelalu dil Las saka arsenal is for ever mule negn Ka SA Durban wodachuhalewu❤❤
@LethaboMankge-zi3mn
@LethaboMankge-zi3mn Месяц назад
Salame salame Tariku kobiro from south Africa dil England
@eyobgebure
@eyobgebure Месяц назад
Salami salami foad sila zagabu hulu inamasaginaleeni hadiyya hosana buduni sauthi afirica iyemaxanew sibali balafo saminti samintani nabare ahuni gini indeti honu isiti maraja adirsi wonidime ❤f/d
@BetanyaYirdaw
@BetanyaYirdaw Месяц назад
ሰላም ፋያዬ እንዴት ዋልክልን😍ሁሌም አንደኛ ነህ ለኔ በርታልን እናመሰግናለን 🙏ክበርልን መልካም ምሽት😘Viva...Spain💪Arsenal❤❤❤
@fisehagebremariam6757
@fisehagebremariam6757 Месяц назад
ሰላም ኣዲስ ስፖርት እኔ የእናንተ የሁል ጊዜ ተከታታይ ነኝ። የምታቀርቡበት ዘዴ በጣም ግሩም ነውና ቀጥሉበት ለማለት እወዳለሁ። አደንቃችሁ አለሁ። ፍሳሃ ገ/ማርያም ነኝ ከሽረ እንዳስላሴ
@And-t4b
@And-t4b Месяц назад
ሰላም ሰላም ፉአዴ ከኳሱ ይልቅ ያንተን ዜና ነው በጉጉት የምጠብቀው አቀራረብህ ልዩ ነው ቀጥልበት❤ ገዝሻ ነኝ የማን ዩናይትድ ምርኮኛ
@shegabesta909
@shegabesta909 Месяц назад
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የአዲስ ስፖርት ተከታዮች አዲስ ስፖርት ስለሚታቀርብልን አዳዲስ መረጃ ከልቤ አመሰግናለው ወንድሜ ኑሪልኝ ከዘላለም በጉጉት ሲጠበቅ የነበረ የሩዋንጫ ፍጻሜዋ ተጠናቀቀ ዋንጫዋን ከፍ አደረገች በጣም ደስ ብሎኛል ፍሬ የሴትዋ ሳኡዲ አረቢያ በተረፈ ውዴ ወንድማችን manchest blu 🇪🇦🇪🇦💎💎👍👍👍👍
@user-tc6du7ed1r
@user-tc6du7ed1r Месяц назад
ትክክል ነው መንግሥ እያጭበረበረ ሥለሆነ እኔ እደግፈዋለሁ የአትሌቲክሡን በመቀጠል ድል ለእንግሊዝ ሃርኪን ዋንጫ እንዲያነሳ እመኛለሁ❤❤❤❤❤
@user-rb4pu1zb4k
@user-rb4pu1zb4k Месяц назад
ፏዴ የኔ ሱሥ ሠላም እና ጤና ላተ ይሁን በጣም የምወድህ እ በጣም የማከብርህ ነህ ኑሪልኝ እኔ ቀልደኛ ያሪሴናል ደጋፊ ነኝ ከሻኪሶ ሁለት ቡድነው የምደፈው እነሱም እግልዚ እና አረጄትና ና ቸው ነው ሁለቱም ያሸንፋል 🎉
@natybire4770
@natybire4770 Месяц назад
1ኛ. እንግሊዝ ስፔንን 2ለ1 ታሸንፋለች 2ኛ. አርጀንቲና ኮልምቢያን በመለያ ታሸንፋለች።
@alemaeyhualaro-xh5mx
@alemaeyhualaro-xh5mx Месяц назад
Salm adisse sporti gobazoche nachew bartu Alexe ngan ka south africa ya Arsenale ziwuwre buzume dasi alalgnm ❤❤❤❤
@agezeermeno419
@agezeermeno419 Месяц назад
ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርት አፍከር በሙሉ አገዘ ነኝ ከሰዉዝ አፍሪክ የመንች ደገፍ ነኝ ድል Engliz!!!!
@AbdushukurSala
@AbdushukurSala Месяц назад
መልከም እድል ለእንግልዝ ለኮቢ መይኖ ስበል
@emrannebiyu1611
@emrannebiyu1611 Месяц назад
ሰላም ፉአዴ ዋንጫውን ስፔን በአውሮፖ ኮሎምቢያ ኮፖ አሜሪካ አሸናፊ ይሆናሉ አንዳንድ አትሌቶች ተብሎየተነገረው ዜና እውነትነቱ ከተረጋገጠ እንደዚህ አይነት ስብዕና ስግብግብ አትሌት ለሀገርም ስለማይበጅ ቢሄድም ውጤት ስለማያመጣ በተጠባባቂ መቀየር ነው ። ነብዩ ነኝ ከሪያድ
@user-hq8jt7if2r
@user-hq8jt7if2r Месяц назад
Selam selam endemn walachu tamirat ebalalew ka p'e ye zare cawot England enemihashenef eregetegna negn zare bekayo saka goal yaskotiral biye tesfa aregalew seketel degmo decalen rice ye chawotawu kokop hono yewotal biye tesfa aregalew good luck for England
@eyobgebure
@eyobgebure Месяц назад
👍👍
@AhmedMohammed-dr8mi
@AhmedMohammed-dr8mi Месяц назад
Ahmed ke Moyale Salam Salam Fuad Berta uko sawasawa
@user-ls6cu6if7h
@user-ls6cu6if7h Месяц назад
ሰላም ፉአዴ እንዴት አመሸህ እድል ለሀሪኬን እና ለዲያዝ መሀመድ ነኝ ከጅግጅጋ የሊቬ ደጋፊ
@Bika137
@Bika137 Месяц назад
hy selam newu Akerarebachu betami newu yetemechegn techewach ken photo bitakeriben ina zenawochun kene photo bitakeribun betami desi yilegnal Ameseginalewu Abinet Asha( Bika) Kewolayita sodo (KeAreka)
@fisehagebremariam6757
@fisehagebremariam6757 Месяц назад
የቼልሲ የውውር ዜና ካላችሁ ብታቀርቡልኝ እላለሁ። ፍሳሃ ከሽረ
@ሠያ
@ሠያ Месяц назад
እኔ ሀሪኬን ሁለየም ያሣዝነኛል ዛሬ ማታ ካላነሣ እድሜዉም እየተቆላቆለነዉ የዛሬዉን እደምንም ብለዉ ከእሥፔን መቀማት አለባቸዉ እኔ የእሥፔን ገዳፊ በሆንም ናቾ ዳኒካርፈካር እነሁሴሎ ሙራታ ሥለምወዳቸ
@TayeAsires
@TayeAsires Месяц назад
የኛዉ Peter Drury ድንቅ ነህ የምር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ please እንዳታልፈኝ እሱም የማን ደጋፍ ነህ?
@MulatuTadesseHaile-jj8hi
@MulatuTadesseHaile-jj8hi Месяц назад
Messi wanchawun tanasalech biyewu anesach, yimachat Messi, Mulatu nagn ka Dabub Afrika, dagimo ye shilimatu balabet Mahonen aragagichewalawu
@AdaneMeafin-zz9vm
@AdaneMeafin-zz9vm Месяц назад
የኔ ምርጥ እንዴት ነህ ፉዐዴ እመነኝ ዘንድሮ ማንቼ ልዩ ነው ሚሆነው አዳነ የማንቼው ነኝ ከሀረር
@teddyhailegebre6204
@teddyhailegebre6204 Месяц назад
እንዴት ዋልክልኝ ፋአድ ታደለ ኃይሌ እባለለዉ ከደቡብ አፍርከ ነኝ እኜን በማሻናፉ ደስ ብሎኛል የMan City ደጋፍ ነኝ Rodrin!,Yamalin ! Willamini እወዳቻዋለዉ። እኔ ምልህ Pepe G 5:00 ardol ዉሉን ብያሳድስ ደስ ይላኛል ።ግን ላምንድነዉ ሁሉም ሳዉ LIKe የማየደርጋዉ ?
@abdulsalemoromo4499
@abdulsalemoromo4499 Месяц назад
የሃሪ ኬን ቡድን በፍፁም ዋንጫ አያነሳም Abdulselam ka Netherlands
@Anteman1234
@Anteman1234 Месяц назад
ከ ምድብ ጨዋታ ጀምሮ እንደ አመጣጣቸው ከሆነ spain ዋንጫው ይገባታል
@ShewmoloSaied
@ShewmoloSaied Месяц назад
አሰለም አለሌይኩም ፏዴ እንዳ ምን ወልክ አድናቂክ ነኝ ከዱበይ የዘሬውን ጨወታ በጉጉት እየጠበኩ ነው እስፔን እንድታሸንፍ ምኞቴ ነው ።ደሞም እስፔን ተሸንፋለች 3-1❤
@GjvjbGhkjjj
@GjvjbGhkjjj Месяц назад
እነዚህ የሀገር ፍቅር የላቸውም ወሮበሎች ናቸው የድሮዎቹ የዜግነት ክብር ሲባል ደራርቱ ሀይሌ ስቅስቅ ብለው ያለቅሱ ነበር ለሀገር ፍቅር ያለው በጨበጣም ይሮጣል ካልፈለጋቹ ለሀገራቹ ፎንቃ ከሌላቹ አትሩጡ ይቅርባቹ ምድረ አቦሸማኔ
@KffttHdft
@KffttHdft Месяц назад
ሰላም ሰላም እንዴት ነክ ፍኣድ እንግላንድ ኬን እያለ ዋንጫ ምያነሳ ኣይመስለኝም ድል ለስፔን ጨወታው ያሸንፉል ሃብቶም ነኝ ከ ጀበል ዕዚ ሳውዲ ዓረብ ሁሌነው እምከታተልህ ወዳጄ ኾቢ ማይኑ ግን ጎል ካስቆጠረ ደስይለኛል
@gudinaemiru
@gudinaemiru Месяц назад
ሰላም ጤናስጥልን የስፖርት አቅራብ ሰላማቹ ይብዜ ሁለም የናተ ተካታይ ነኝ ጥርት ያለ ሪፖርት ነው የምታሰሙን ቀጥሉበት ማን ሁናይትድ ደጋፊ ነኝ ሳንቾ ምን ለይ ደረሴ ይቀጥላል ወይስ ይላቃል ንገሩን እባካቹ ጉድና ነኝ ከሱማሊያ ሁሪኩት።
@tagemollito6849
@tagemollito6849 Месяц назад
ሰላም ሰላም እንድ ነው ፎድ ምን አዲስ ናግር. አርሳናል ዳግፍን ባጣም ትምቺ አል ኑሪልኝ ዎንድሜ
@tagemollito6849
@tagemollito6849 Месяц назад
🥰😘😘
@user-vo8de7sh8c
@user-vo8de7sh8c Месяц назад
Ay ferncayoch Spainen endaybekeluchew😂😂 just kidding but I hope Spain wins ❤
@esaesa8250
@esaesa8250 Месяц назад
ሀሪኬን ከዋንጨ ገ አይተዋዎቁም ዘሬስ ምን ኢንመልከት !
@tamamane
@tamamane Месяц назад
Selam selam mage england is going to 🏆 winn ❤
@MulatuTadesseHaile-jj8hi
@MulatuTadesseHaile-jj8hi Месяц назад
Woye engilez ka mache damiranawu Spenin mashanef mitchilawu? Sorry bru
@user-lt4uz1xp4n
@user-lt4uz1xp4n Месяц назад
ጠገቡ ማለት ነው አተለቶቻችን /
@ShewmoloSaied
@ShewmoloSaied Месяц назад
ፏዴ የልኩት አልቀረም እስፔን አሸናፈች አርኬን አሁንም ወንጨ ጥሙ እንቀጠላ ነው አድናቂክ ከ U.A.E
@user-qv2ph6hy1i
@user-qv2ph6hy1i Месяц назад
Salm indamin walachuligni Salm lante yehuni zare dili dilii Iyashatatagni nawu Camon three lions guys zare England deil tadrgalechi fawude Antes Min telalke Lamegniawumi antem dagife zare by Abdukiar nagni zaremi baylachubati salm hunuligni chari hulu yigaxamachewu by
@TheAbyssinian1984
@TheAbyssinian1984 Месяц назад
Spain 2 - England 1
@DagimFasika-kq8fp
@DagimFasika-kq8fp Месяц назад
እባክህ ብሮ ቫራን ከማን ዩናይትድ የለቀቀ ተጫዋች ነው ዩናይትድን አይመለከትም
@user-sg4wc8kp5i
@user-sg4wc8kp5i Месяц назад
ስልም ስልም ስፕርt ዘና ምልክም ድል ል ሳካ ታስፋዬ
@TaduMitiku
@TaduMitiku Месяц назад
ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርቶች እንዴት ዋላችሁ ሰላምታ ይብዛላችሁ ባላችሁበት ፉአድ የዛሬን ጨወታ እየጠበቁ ይገኛሉ ዛሬ እንግሊዝ ዋንጫውን ካላነሳች የሐርኬ ነገር በጣም ያሳዝናል እንደ እኔ ቢሆን እንግሊዝ እና colombia ቢባሉ በጣም ደስተኛ ነኝ እንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውስጥ በጣም ደንቀው አንድ ተጫዋች አለ እሱም Jude Bellingham እሱ ዛሬ የዋንጫውን እጅና እግሩን ይዞ ወደላይ ሲያነሳ እኔም ትልቁን ቡርጭቆ ይዤ ወደላይ እንደሱ አድናቆትን ለማግለጽ ወደላይ ከፍ አረጋለሁ ቴዲ ምትኮ ነኝ የቼልሲና የእራል ማድሪድ Madrid is white hala Madrid Jude Bellingham🙏
@GezahegneTekele-xe9wu
@GezahegneTekele-xe9wu Месяц назад
Geza.dera.dewa
@And-t4b
@And-t4b Месяц назад
ሰላም ፉአዴ ገዝሻነኝ ከሳኡዲ ደማም ድሉን ለእንግሊዝ እመኛለሁ ለሀሪኬን ሲባል የሱን ደስታ ማየት እፈልጋለሁ
Далее
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
Просмотров 701 тыс.
УЗБЕКИСТАН КЫРГЫЗТАН @Milliy_show
0:41
Olympic close call! #shorts
0:13
Просмотров 14 млн
Could you beat Adam Peaty?
0:54
Просмотров 71 млн