Тёмный

20 ብር ይዤ ነው ወደ ሸገር የመጣሁት | ከሚሊየነሮች አንደበት | ሸዊት ጎሹ | @DawitDreams 

Dawit Dreams
Подписаться 575 тыс.
Просмотров 244 тыс.
50% 1

Watch our most recent videos
/ @dawitdreams
Welcome to the official RU-vid channel of Dawit Dreams. Dawit Dreams is a unique company in Ethiopia helping people to first dream their lives and live their dreams. Dawit Dreams is a trainer, life success Coach, consultant, mentor, motivational speaker and author of the amazing book "ትልቅ ሕልም አለኝ"
On our RU-vid channel, you will find plenty of life changing videos, motivational speeches and study guides to the book.
Make sure to subscribe our RU-vid channel to get up to date videos!
SUBSCRIBE NOW = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingvi...
TikTok ፦ www.tiktok.com...
Facebook ;- www.facebook.c...
#DawitDreamslifesuccusscoach #Addis_Ababa #Motivation #dawitdreams #etiopianmotivetion #personaldevelopment #EthiopianMotivationalspeaker #inspiration #morningmotivetion #motivation #motivationalquotes #success #successquotes #successmindset #successful #positivevibes #positivity #positivequotes #positivethinking #life #quotes #quoteoftheday #quotestoliveby #quotesaboutlife #lawofattraction #lawofattractionquotes #truesayings #truequotes #wisequotes #bestquotes#AbrshDreams #thesuccesselite #dawit #ethiopiannew #newyear #newevent #paradagmshift

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 290   
@willyou2030
@willyou2030 2 года назад
ሸዊት የረዳሽ ያልጣለሽ የደገፈሽ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የሚረዳው ስወችን አዘጋጅቶ ነው ሁሉ በሱ ሆኖልሻል እና ! አመስግኝ ስትባይ በመጀመሪያ ሁልጊዜ ከ እግዚአብሔር ጀምሪ !!! ባለ ሃብት ሳይሆን ባለ ጸጋ እንድትሆኝ ሁልጊዜ ጌታ አምላካችንን ለምኝ አመስግኝ እግዚአብሔር ከዚህ በብዙ አብልጦ ይባርክሽ ለሌሎችም በረከት ያድርግሽ !!!!
@zewdineshable
@zewdineshable 2 года назад
እግዚአብሔር እረድቶሻል አንቺን እንደረዳሽ አንቺም ሰውን መርዳትን አስቤ ብዙ ውጣውረድ ደርሶባቸው ያልተሳካላቸው አሉ
@temokrotube1159
@temokrotube1159 2 года назад
ከዝች ሴት የተማርኩ ተስፋ ሳይቆርጡ ደጋግሞ መሞከርን አንዱ በር ሲዘጋ ሌላው ይከፈታል!
@Danatube721
@Danatube721 Год назад
ተመስጨ ሰማሁሽ ድህነትን ከፈጣሪ በታች ታግለሽ ያሸነፍሽ ድንቅ ሴት ነሽ አሁም የበለጠ ይጨምርልሽ ለኔም ትልቅ ትምህርት ሰተሽኛል
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 2 года назад
ይህ ትልቅ ትምህርት ነው በአገር ህልምህን ማሳካት ትቻላለህማለት ነው good job sister 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@user-cm7nt5wt6w
@user-cm7nt5wt6w 8 месяцев назад
Hello
@mickyasyohannes3587
@mickyasyohannes3587 2 года назад
በስኬትሽ ደስ ብሎኝ በመጨረሻ ለምስጋና የረሳሽውን እግዚአብሔርን ሳስብ ቅር አለኝ እርሱ በመንገድሽ ሁሉ የመራሽ ነውና!!!
@hannysisay
@hannysisay Год назад
ጎበዝ ታታሪ ጠንካራ ሴት ነሽ ፡፡ በአንቺ ውስጥ ያየሁት በቶሎ ተስፋ አትቆርጭም ይሄ ደግሞ የረዳሽ ይመስለኛል ፡፡ በርቺ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 2 года назад
እናትየ USA 🇺🇸 በጣም ማለዳ ነው በማለዳው ይህንን ያንችን ታሪክ እያየሁ እራሴንም እያየሁት እያለቀስኩኝ ነው የምሰማሽ ትልቁ ነገር እራስሽን ሳታጠፊ ጠንካራ ሆነሽ ለዚህ መድረስሽ እና ለልጆችሽም ጥሩ ምሳሌ መሆንሽ የምትገርሚ እህታችን ነሽ እኔንም አበረታሽኝ በውነት ነው የምልሽ ጎበዝ ጀግና አንችነሽ የኛ ኦፕራ እግዚአብሄር ሰው አይጥልም አሁንም ጌታ ዘመንሽንም የነካሽውንም ያሰብሽውንም ይባርክልሽ መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@KidstTsegaye
@KidstTsegaye 2 месяца назад
Bezu tenkara satoche alu ethiopia weste ande negre leteykeshe fekadegna kehonshe ehta
@biltek2030
@biltek2030 2 года назад
ሸዊት ፅናትሽ አስደንቆኛል። ያጋጠመሽ ችግር የደረሰበት ሰው ብቻ ነው የሚያውቀው። የማያልፍ ነገር የለም። ሁሉም ነገር ያልፋል። ብቻ ጠንክሮ ማሰብ፥ መስራት አሁኑም ወደ ፊት..........
@tayechefo6312
@tayechefo6312 2 года назад
ስኬት ሜዳ ለሜዳ የሚገኝ ነገር ሳይሆን ብዙ ውጣ ውረድ ፥ መውደቅና መነሳትን የሚጠይቅ ነው ። ይህች እህታችን የዚህ ተምሳሌት የሆነች ፥ ጀግናና ትዕግስተኛ ናት። የረዳሽ እግዚአብሔር ይመስገን ። በርቺ።
@yosefasmare7931
@yosefasmare7931 2 года назад
ተባረኪ። በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ። ‘ተስፋ መቁረጥን’ ተስፋ ያስቆረጥሽ ሴት ነሽ። ልጆችሽ እንዳንቺ አይነት ጠንካራ እናት ስላላቸው ዕድለኞች ናቸው። በርቺ ከዚህ በላይ ከፍ ባለ ቦታ እንደማይሽ በደንብ እርግጠኛ ነኝ።
@AJ-xz9uo
@AJ-xz9uo 2 года назад
ውብ,አስተዋይ,ጠንካራ ፈጣሪ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ በርቺ ሸዊት 👏🏾
@hope998
@hope998 2 года назад
ቪዲዮውን ልየው አልየው እያልኩኝ ስዘለው ስዘለው አሁን ከፈትኩና ጨረስኩት በእውነት አንበሳ ጀግና ሴት ነሽ እግዘብሔርን አከበርኩሽ የሰውልጅ ፈተና ያበረታዋል በመንገድሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይከተልሽ አንደበትሽ እራሱ ሲጣፍጥ እኔም ግን ዳዊት ድሪምስ ጋር መሄድ እፈልጋለው ክላሱን መማር እፈልጋለው እራሴን ማግኘት እፈልጋለው ናዝሬት ስትጀምሩ አሳውቁኝ እባካችሁ🙏🙏🙏 ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@hiwigetdem
@hiwigetdem Год назад
በጣም አስተማሪ ሆኖ አግኝቼዋለው እንደ ተከታታይ ፊልም ነው ጓጉቼ ያየሁት ለሚፈልጉት ነገር መታገልን፣ በፈተና መፅናትን፣ ተስፋ አለመቁረጥን ተምሬብሻለሁ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ለቀጣይም መልካሙን እመኝልሻለሁ!
@Tube-wb5id
@Tube-wb5id 2 года назад
ጀግና ሴት ነሽ ታቺ ብዙ ተምሪያለሁ መውደቅ ቢበዛም መነሳት እንዳለብኝ ተምሪያለሁ እናመሰግናለን
@meskeremalemu2523
@meskeremalemu2523 Год назад
ዛሬ ህልሜን ያገኘሁበት ቀን ነው። ዛሬ የተማርነው ስለ ህልም ነበር እናም የረጅም ጊዜ ምኞቴ ህልሜ ሆኖ አገኘሁት። አሁን ከለሊቱ 6:50 ሰአት ነው እስካሁን አልተኛሁም የሆነ አይነት ስሜት እየተሰማኝ ነው።ሸዊትን እያየኍት ደግሞ እኔማ እንዲህ አይነት ፈተና አይገጥመኝም እያልኩ ነው መንገዴ ረሃ ሆኖ ነው እየታየኝ ያለው።
@emmy1365
@emmy1365 Год назад
የእንደበታችንን ፍሬ ነው እምንበላው‼ More blessing!!😍🙏
@dankenedy760
@dankenedy760 2 года назад
I hope one day all Eritrean people can do it business in Eritrea. Majority of Eritrean who works in Africa are successful businesspeople. These Eritrean will change Eritrea and the youth will stay in Eritrea forever.
@ferheiwetgebremichael1447
@ferheiwetgebremichael1447 2 года назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾. That’s my dream
@aneeye6032
@aneeye6032 Год назад
Amlak nmen ilwo
@luliib800
@luliib800 Год назад
My only dream. I will be one of the investors 🇪🇷
@nanatube9980
@nanatube9980 Год назад
She is no 🇪🇷 Ethiopia ok tigray
@feruzmsgane5485
@feruzmsgane5485 Год назад
@
@temraseide8935
@temraseide8935 2 года назад
ሰላም እና ጤና ለፍጡራን በሙሉ ክብርና ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ይሁን ። በዝህ ምዲር ሰወቺን ወደ መልካም ነገር ከመጣራት ውጪ ምንም ኸይር ነገር የለም። አላህ ሁሉንም ነብያቶቺ በየክፍለ ዘመኑ ሲልክ የሰው ልጆቺን ከጥፋት ለማዳን ነው ።እናም ተበራቱ የምትሰሩት ስራ በሰውም በፈጣሪም ዘንዳ የሚወደዲ ነው
@roudak3054
@roudak3054 2 года назад
የኔውድድድድድ
@hanasheferaw7147
@hanasheferaw7147 2 года назад
You're un amazing woman! 👩 I am so proud of you. Your kids are lucky to have a mother like you. ❤
@akramseid
@akramseid 2 года назад
Un amazing?
@kalabkebede1027
@kalabkebede1027 2 года назад
በጣም ብዙ አስተማሪ ነገሮችን አስተላልፋለች ሸዊት ጀግና ነሽ ከዚህ በላይ በርች። ዳዊት የብዙ ሰዎች ተሰጦኦ አውጥተው እንዲጠቀሙ ምክናያት በመሆንህ ክብርና ምስጋና ይገባሃል በርታ። Amassing ....
@deenatsige3583
@deenatsige3583 2 года назад
ጓበዝ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
@@deenatsige3583 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@user-yj6qy8uh1i
@user-yj6qy8uh1i 2 года назад
ዋው ስት ተማርኩ ተስፋ አለመቁረጥ በእግዚአብሔር መታመንን ጠካራ ነሽ በጣም እኔም ወደፊት ብዙ ተስፋ አለኝ በባዶ ሜዳ ሆኜ ገጠርኳን እያለሁ ትልቅ ነገርና ትልቅ ተስፋ አልማለሁ ሰው እዲህ ስል ወሬ ይመሥላቸዋል አትችይም ይሉኛል እኔ ግን በተግባር አሳይቻቸዋለሁ አሁለይ ከ100% 20% አሳክቻለሁ በ3 አመታት ውስጥ 80% እደማሳካው 100% እደሚሆን አምናለሁ ከማውራት ይልቅ አርጎ አትችይም ላሉኝ ማሳየት ነው በፍፁም ተስፋ መቁረጥና መሸነፍ አልፈልግም እግዚአብሔር ያሰብነውን ያሳካልን ሁሉ ይቻላል እመንጂ አትፍራ ይላል እግዚአብሔርን ካሊያዝን ብር አለን ብለን በብራችን የምንተማመን ከሆነ ነገ ምን እደሚፈጠር አይታወቅም ለነብስም ለስጋም መሆን አለበት ስራችን ከኔጋ ሆኖ ያልሰበሰበ በከቱ ይበትናል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ሀይማኖትን አጠብቀን እንያዝ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@zahratzazu9041
@zahratzazu9041 2 года назад
ትክክልነሽ ማሚ ባወራሽ ደሥ ይለኝነበር ምን አልባት ከልምድሽ ብታካፍይኝ
@negibasadik5734
@negibasadik5734 Год назад
ድንቅ እንስት ከዚህ በፊት የሼፍ ማሾን ቪዲዮ እይቼ በጣም ደስተኛ ነበርኩ ያንቺን ደግሞ ቻሌንጆሽን አብሬሽ እንደነበኩ ሁኜ ነው ያዳመጥኩሽ እኔም ህልሜ ፔስትሪ ሼፍ መሆን ነው በጣም ነው ብርታት የሆንሽኝ ሀገራችንን በፔስትሪ እንደምናበለፅግ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ በተለይ ትምህርቱን በመስጠት ዙርያ ምክንያቱም መማር ፈልጌ ያገኘሁት አንድ ብቻ ነበር ።በጣም ደስ ብሎኛል እንችን በማየቴ የኔ ጀግና💪በርቺልኝ💋
@kalkidanmelese3630
@kalkidanmelese3630 Год назад
ሸዊት ድሮ ጀምሮ በጣም ጠንካራ እና ጎበዝ ሴት ነበረች
@rahelmitike8922
@rahelmitike8922 Год назад
በመጀመሪያ እግዚአብሔር መንገዶችሽን አስተካክሎ ለዚ ስላበቃሽ እግዚአብሔር ይመስገን በመጨረሻ ማመስገን የምትፈልጊው ሲልሽ በመጀመሪያ የግዚአብሄርን ሰም ነበር መጥራት የነበረብሽ መንገድሽን እየጠረገ ሰዎች እየላከ ሙሉ ጤነኛ ሆነሸ እንድትሰሪ ለረዳሸ አምላክሽ ነበር የመጀመሪያ ምስጋናሽ መሆን የነበረበት ያለሱ ፋቃድ ምንም ነገር ማድረግ አንችልምና።
@tgstamre2724
@tgstamre2724 2 года назад
ዋዉ የኔ ወርቅ በፅናትሽ ብዙ ተማርኩኝ ጎበዝ ከምንም በላይ በነገሮችሽ ላይ እግዚአብሔርንም አስቀድሚ የኔ ቆንጆ በርቺ ጎበዝ
@user-uw9ew6lo8f
@user-uw9ew6lo8f 2 года назад
በእውነት ጥንካሬ ሴት ነሺ ክአንች የተማረኩት በጣም በዚ ነገር ነው በርችልን እህታችን
@afewerkihagos3502
@afewerkihagos3502 2 года назад
Very Nice i appreciate you!!!👏👏👏❤️🙏🙏🙏 continue. በጣዕሚ ንፍዕቲ እግዝኣብሄር ይባርኽኪ።
@dibabmerkato8248
@dibabmerkato8248 Год назад
Respect አንቺ የኔ ጀግና ነሽ. ቆንጆ ነገ እንዳለኝ አስታውሰሽኛል አመሰግናለው
@familyyoutube4931
@familyyoutube4931 2 года назад
ማሻአላህ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ ትልቅ ትምህርት አስተማርሺኝ አርአያየ ብየሻለሁ ለነገየ ህልም ሸዊትየ አላህ ካሰብሽው በላይ ያድርስሽ ሺ አመት ያኑርሽ በጤና ከነልጆችሽ እኔም በስደት ብዙ ተፈትኛለሁ በዜሮ መጥቸ መስራት እንደምችል ስላስተማርሺኝ ክበሪልኝ ቆንጅት
@Mary-ic3xj
@Mary-ic3xj 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሸ 🙏በጣም ጎበዝ ታሪክ ሲነገር ቀላል ይመሰላል ግን ሲኖሩትና ሲልፍበት ግን ምን ያህል ከባድ እንደነበረ በግልፀ አሰይቸሸናል አይዞሸ በርቺ 🙏well done🙏
@melkam2674
@melkam2674 Год назад
ይገርማል እኛ ስንጥር እግዚአብሔር ደሞ እንደዚህ ይባርካል:: ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@kaleabhailu2798
@kaleabhailu2798 2 года назад
ይቻላል !! ፍላጎት ፣ ጠንክሮ መስራት ፣ ጽናት ፣ህልም እስካለ ድረስ የ ማይቻል የለም !!!
@selomeaklilu2189
@selomeaklilu2189 Год назад
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ቀሪ ዘመንሽ ሁሉ በሳቅ በደስታ የተሞላ ይሁን
@museaman686
@museaman686 2 года назад
ጎበዝ ማማየ በርቺ ጠንካሬ ሴት።🥰🙏
@etalemtamrat
@etalemtamrat Год назад
ብር ብቻ ሳይሆን ጥሩ ልብ ንው የሚያስፈልገን ከፈጣሪ ጋር
@enkuwerikashgra9018
@enkuwerikashgra9018 2 года назад
ጀግኒት እኔ ስደት ነኝ አረባገር ስገባ መስራት እምፈልገው ስራ አንች እምሰሪው አይነት ነው 6አመት ዋጋ አስከፍሎኛል ክፍለ አገር ላይ ነው መስራት እምፈልገው በናትሽ ስልክሽን ስጭኝ ላማክርሽ ማንም ሰው ጎበዝ አይለኝም
@martimarti688
@martimarti688 Год назад
በጣም ተምሬብሻለው እኔም አድ ቀን እንዳቺ ይሳካልኝና ኬክ ቤት እክፍታለው የድሪም ፋምሊ እናመሰግናለን ብርቱልን አንድ ብር ከአንድ ዶራል እኩል ነው
@nebyoumulugeta1847
@nebyoumulugeta1847 2 года назад
የሚገርም ትግስት ጥንካሬ ጀግንነት ሸዊት👰🙆
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@endetsigeredatube2261
@endetsigeredatube2261 2 года назад
ጉብዝና + ውበት....👏👏❤️❤️
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 Год назад
የመጨረሻው ሳቅሽ በጣም ደስ ይላል ሻዊት እንክዋን እግዚአብሔር ደረሰልሽ የይሳቅ ታሪክም በአንቺ ስላየሽው ክብር ለእግዝአብሄር ይሁን ደስ የሚል ምስክርነት የበለጠ በረክት የይሳቅ በረከት ይሁንልሽ ይስሀቅን መጽሀፍ ቅዱስ እንደ ይስሀቅ ሀብታም የለም የለም ይላል ይህ በረከት ይብዛልሽ !!!! 🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@geminimars7704
@geminimars7704 2 года назад
She is so strong. Inspirational and encouraging for so many people.
@milatmamo6923
@milatmamo6923 2 года назад
ሸዊት ዳሕና ዲኪ እንቋዕ ደስ በለኪ ደቅኪ ዳሕና ድየን ኣብ ት/ቢት ተጋኒና ነይርና ናወለዲ ባዓል ኣብዚ ደረጃ እዙይ ምብፃሕኪ ደስ ኢሉኒ ይግበአኪ ዩ ፃዕራም ኢኪ ሞ እንቋዕ ተሰካዓልኪ ኣብ ኣክሱም ተረክብኒ ነይርኪ ኢኪ ሕምባሻ እሞ ኣብዚ ምብፃሕኪ ደስ ኢሉኒ ማዘር ከ ዳሕና ድያ?
@frekidane2898
@frekidane2898 Год назад
ትግራይ ድያ ምዓረይ
@milatmamo6923
@milatmamo6923 Год назад
@@frekidane2898 ኣ,ኣ
@amanuelkahsuamanuelkahsu
@amanuelkahsuamanuelkahsu Год назад
Yyeeesss
@amanuelkahsuamanuelkahsu
@amanuelkahsuamanuelkahsu Год назад
​@@milatmamo6923 yesssssdddesssssss
@kibromzeru6964
@kibromzeru6964 2 года назад
እኔም አንድ ህልም አለኝ ሸዊት ደሞ ብርታት ሁነሽኛል ምክንያቱም እኔም ጋምቤላ ነው ያለሁት እናም ባለሁበት ቦታም በህልሜም ተስፋ አለመቁረጥ አስተምረሽኛል አናም አመሠግናለው ለ ሸዊት እና ለ ድሪምስ ክሩ
@enatemedia8267
@enatemedia8267 Год назад
እዛ እንዴት ነው ኑሮው
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe 2 года назад
አትዋሹ ኢትዪጲያ ውስጥ ሀብታም ለመሆን እርሾ ያስፈልጋል👐👐👐👐👐
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 2 года назад
እርሾ?🤣🤣🤣
@selimtube404
@selimtube404 2 года назад
ይሄን ሁሉ መከራ እያለፈች እየጣረችኮ ነው ተስፍ እንዳትቆርጡ ያለ ፈጣሪ ነው ያለን እናም ተስፍ መቁረጥ ለሸይጣን ብቻ ነው
@abeyeshete1640
@abeyeshete1640 2 года назад
Really looks drama
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Год назад
የኔ ጀግና በጣም ጠንካራ ሴትነሽ ካንች ብዙ ተምሬለሁ እህቴዋ
@afewerkihagos3502
@afewerkihagos3502 2 года назад
ከም ስምኪ ሸዊት ኢኺ!👏👏👏
@amanuelkahsuamanuelkahsu
@amanuelkahsuamanuelkahsu Год назад
😊
@eyerusm721
@eyerusm721 Год назад
She is very strong...I appreciate you
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 года назад
ዋው ጀግና እናት ጀግና ሴት ታታሪ ሠራተኛ ነሽ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 года назад
ጎበዝ ነሽ ከትእግስት ጋር ።
@bili312
@bili312 2 года назад
ፈጣሪ በረከትኪ የብዛሓዮ ሸዊተይ ጀግና🧡
@ZaygebremedhinChanel
@ZaygebremedhinChanel 10 месяцев назад
ኣብዚ ዘለኩም ተጋሩ ምውዳቅ እና ምትሳእ ንእሸተን ካብዚ ንማሃር ሓደ ጊዜ ሰለ ዝወደቅና ምትሳእ የለይ ማለት ኣይኮነንን so ኩሉ ጊዜ ንፅዓር ንድከም ድሕሪ ብዙሕ ሃለክለክ ክሳከዐልና እዩ ለኔ ጡሩ ትምህርት ነው እህቴ ኣመስገናለው
@ledakya2278
@ledakya2278 2 года назад
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ግን በተለይ አረብ አገር እየኖርን ብዙ ምክር እና እንዳንቺ በተግባር ሚያሳየን ሰው ሚያስፈልገን ለመግባት ባሰብን ቁጥር አገር መግባት ሚያስፈራን ትልቅ ትምህርት ነው ።
@zeድማ7577
@zeድማ7577 Год назад
ከሁሉ ነገሯ የሚገርመኝ ሪስክ አለመፍራቷ ነው " ደፋርና ጭስ እውነትም መውጫ አያጣም"
@etsegenetberhanu8006
@etsegenetberhanu8006 Год назад
አይ እግዚያብሄር🙏 ጥሩ ትምህርት ነዉ ጥረትሽ ትዕግስትሽ ደስ ይላል
@abeljuju6477
@abeljuju6477 2 года назад
ለገባው ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን betam gobeze nesh 👍👍berchi egna ሀበሻ Lemisera sew mnm maberetata anakem cheger new eko weye ansera weye anaseram were were Becha
@wubalemtadesse6367
@wubalemtadesse6367 2 года назад
በጣም ጠንካራ ሴት።የማትሰበረው ብዬሻለው።
@hayretech2783
@hayretech2783 2 года назад
Good Job our Sister Shewit. you are a model for many of us, Thanks for sharing your Experience.
@sisayabebe5983
@sisayabebe5983 2 года назад
yene mare SHEWIT HAFTEY KONJOOOOOOOOOOOOO GOBEZ JEGNAAAAAAAAAAAA YENE 1ST.
@amarualam6426
@amarualam6426 Год назад
በጣም ምርጥ ትምርት ነው እናመሰግናለን እውነት ጠካራ ሴትነሽ 😍😍😍
@maymrobi
@maymrobi Год назад
Amaruuye wedeeፕሮፋይሏን በመጫን ደምሩኝ
@hanhn7623
@hanhn7623 Год назад
ጀገና.ነሽ.በእውነት
@kidistc3659
@kidistc3659 Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ። እኔ ኢትዬጵያ ዉስጥ አይደለሁም። የተማረችባቸዉን ትምሕርት ቤቶች ስማቸዉን እና ክፍያዉን የሚያዉቅ ሰዉ እባካችሁ ብትነግሩኝ።
@tiglove6861
@tiglove6861 Год назад
ትልቅ ትምህርት ነው ብዙ ተማርኩ ካንች good job sister
@neymayousef4841
@neymayousef4841 Год назад
በጣም ገበዝ ነሽ ባገታችንም መለወጥ ይቻላል ካንች ትምህርት ወስጃለሁ አመሰግናለሁ
@tirhasgirmay9052
@tirhasgirmay9052 2 года назад
Shewitey I'm proud of you. You're my model. 👍👍👍
@tube3915
@tube3915 Год назад
ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ ከዚ በላይ እጠብቃለሁ የኔ ቆንጆ ጎሽ😍❤️🙏
@mussiezereay6188
@mussiezereay6188 3 месяца назад
ተስፋ አለመቑረጥና ደፋርና የውሳኔ ሰው መሆን ውጤታም እንደሚያደርግ ተማርኩ❤
@Wule9
@Wule9 2 года назад
ያገኙትን ዕድል ተጠቅሞ ወደ ላይ መውጣት እና ራስን ችሎ ለሌሎች መትረፍ እድልና ብልጥነት ነው
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 2 года назад
ሸዊትየ ሹክክ ልበልሽ ለምን ይዋሻል ለምን የሚለዉን ሙዚቃ በሀያ ብር ጋብዤሻለሁ የሀያ ሰባቱ አመት አይበቃም እንቁላል ሸጦ አስር ደረጃ ፎቅ ቤት ስትሰሩ ሸዊትየ ይቺ ገንዘብ የአዜብ ነቾ ወይስ የሰመሐል???
@merongetahun753
@merongetahun753 2 года назад
ባለጌ
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 2 года назад
@@merongetahun753 Aratkillo injeru የኢትዮጽያን ህዝብ በምንድነዉ ያደነዛችሁት ይሄዉ አሁንም ተኝቷል አንቺን ብሎ ሜሮን አብአቅ አጋሚዶ
@makedatefera1617
@makedatefera1617 2 года назад
20 mileyen bemilew yesetekakele
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 2 года назад
የልቤን ነው የነገርሽልኝ በደንብ ስምቼዋለው ክክክክክክክ ትፎግራለች በጣም ድቄት ወያኔ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
@@tigistasfaw6121 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ እህቴ
@Roseslove2017
@Roseslove2017 Год назад
Shewit you are amazing 😻 you inspire me. As I can change my life again. I learned how to be patient in life.
@nizrubabydress3294
@nizrubabydress3294 2 года назад
ሸዊትየ ሂወቴ 80%አንድ አይነት ነው በብድር ብድር የሰው ፊት በኣላህ ሃይል ህልሜ እውን ይሆናል 26 27 Bach ነኝ ለዛሬ ፈተና ትክክለኛ መልስ ሸዊተይ ክበሪ ንበሪ እነም እንዳቺ አንድ ቀን በሮቤላ ህልሜ እውን ሁኖ እንዲ ምተነፍስበት ቀን አለ
@erkeselambellete7500
@erkeselambellete7500 2 года назад
ጀግኒት ሸዊታ keep shining የኔ ጎበዝ
@asthey
@asthey Год назад
Shewit GOBZIT nesh 👏👏👏 YKafeteriash Adrasha yet newe🙏
@حليمهإبراهيمابراهيم
እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት
@teferagetahun4208
@teferagetahun4208 2 года назад
ጀግና ሸዊት
@berhanehabte18
@berhanehabte18 Год назад
እንኳዕ ኣሕጎሰኪ ሓፍተይ ናተይ ❤🎉❤
@ethiomedis9334
@ethiomedis9334 Год назад
Yene konjo enkwan geta iredash anchi betam jegna set nesh !!... kanchi bezu temerialehu enem bezu challenges west eyalifku sew negne gin emifelgew never liy alderskum gin medrese iyekerm fikadesh kone emnorew ke Addis Ababa wichi new metiche bagegnesh bezu betam does yilgnal wey silkishn bagignew ... thank u in advance !...
@ethiobrainfarm3381
@ethiobrainfarm3381 Год назад
በጣም የድሪምን ቤተሰብ ወደድኩት
@mimitekla467
@mimitekla467 2 года назад
ምን ብዬ እንደምጀምር አላውቅም ሰለኔ እያወራሽ መሠለኝ ዳዊትን በዛን ሰአት ባውቀው አልሠደድም ነበረ
@danielshiferaw5195
@danielshiferaw5195 2 года назад
ይሄንን ፕሮግራም ለስራ መነሳሳት ያላቸው ዜጎች አይደሉም ማየት ያለባቸው ። ይልቁንም የንግዱ ዘርፍ እንዲዳብር ፣ እንዲሁም የስራ እድል ፈጠራን በተመለከት የተቋቋሙ መንግስታዊ ተቋእሞች ውስጥ በየመዋእቅሩ የተመደቡ ቢሮክራት ናቸው መመልከት ያለባቸው ። ዜጎች በገንዘብ እጥረት ፣ በመስሪያ ቦታ ማጣት እንዲሁም ከዚህም በባሰ የመንግስት ተቋእማት ( ቀበሌ ፣ ወረዳ ዞን ክልል የደረጃ እና ፈቃጅ ሰጭ አካላት ) በውሃ ቀጠነ ምክንያት እና ይሀገራችንን የእድገት ደረጃ እውነታዎች ባላገናዘበ መልኩ ፣ ይባስ ብሎም በግል ጥቅም እና የዘር ምቀኝነት ሳቢያ ዜጎች ለስራ ሲነሳሱ የሚያዳክሙ የሚያሰናከሉ ከነአካቴውም የሚያጨናግፉትን ለቅሞ ማፅዳት ወሳኝ ስራ ነው ፤ የእድገት ፀር ነውና ሰው አገር እያለው ይሰው አገር መመኘት የለበትም። እሚሰሩ ዜጎች እያሰደዱ የባእድ ኢንቬስተር መጥራት በሀገር እና በወገን ላይ መቀለድ ነው ። አለበለዝያ ዜጎች ባልተሳተፉበት እድገት እና ብልፅግና የሉም ፤ ሻል አለ ቢባል ኢኮኖምያችን የባእዳን ኢንቨስተሮች ምርኮኛ መሆንን ያስከትላል። በመደምደምያው ግን የዚች ልጅ ብርቱ እና አሽናፊነት ባህርይ በእጅጉ ይደነቃል ። ነግር ግን ማንም ልስራ ካለ እርስዋ ባለፈችበት ማለፍ የለበትም።
@jhoneabe3907
@jhoneabe3907 2 года назад
እኔ ድንቅ ነኝ
@genatgenat7165
@genatgenat7165 2 года назад
ጀግና እህቴ
@mekedesdawet3425
@mekedesdawet3425 Год назад
ድንቅ ሴት ተባረኪ
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o 2 года назад
ጎበዝ የኔ ማር አድናቂሽ ነኝ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 года назад
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@rahelmesfin4699
@rahelmesfin4699 Год назад
Thank you lord 🙏🙏🙏.... I know her and she's very strong woman and she never give up in any situation ... I'm so proud of you and you deserve it shewitey❤ ...
@Wechefe_Entertainment
@Wechefe_Entertainment 2 года назад
Thank you for sharing you r strong women
@selamgh3379
@selamgh3379 Год назад
wow amazing story your are strong woman god bless you and your family 🙏🙏🙏
@yegetaage4810
@yegetaage4810 2 года назад
ድንቅ ነሽ: so inspiring
@mezekirtadesse4805
@mezekirtadesse4805 Год назад
ጀግና ሴት ነሽ
@ethiopian572
@ethiopian572 Год назад
Great respect very strong woman
@Suls65850
@Suls65850 2 года назад
ጀግና ነሽ እውነት ብዙ ተምሬለሁ
@sinumedia7761
@sinumedia7761 Год назад
ድንቅ ሴት
@hilenaetsub9724
@hilenaetsub9724 2 года назад
you are such a strong person
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 Год назад
Shewet great job wonderful 👏 👍 be strong
@bezawiteshetu3665
@bezawiteshetu3665 Год назад
OMG I can't believe you r so so so strong I put my self in your shoes for second but you r different I am proud of you
@orentube2026
@orentube2026 Год назад
በጣም ገራሚ ህይወት ነው
@tesfalemsefani3158
@tesfalemsefani3158 Год назад
Shewiye im really happy and proud of you zahaftey keep it up.
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 Год назад
Wow betme das yelale ename helman egzabher yaskalne amen
@tootaskitchen7158
@tootaskitchen7158 2 года назад
ትግስትና ጥንካሬ በጣምአሪፍ
@jolememeru471
@jolememeru471 2 года назад
እማ ጎበዝ ነሽ።ግን ድፍረትሽ ያለ እቅድ ሆኖ ነው ብዙ ዋጋ የከፈልሽው
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 Год назад
ጎበዝ ነሺ😍
Далее