Тёмный

200 ሺህ ብር ማን ያሸንፋል???? ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር....አስደናቂዎቹ ተወዳዳሪዎች..........ምዕራፍ አንድ 1 ክፍል 4 

ET ART MEDIA
Подписаться 381 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund....
በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
RU-vid / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 89   
@tigigetu3792
@tigigetu3792 Год назад
ለክርስትና ህይወታችን ና እውቀታችን ትልቅ ትልቅ አስተዋፅኦ ያለው ፕሮግራም እግዚያብሄር ያግዛችሁ
@lozilozi4123
@lozilozi4123 Год назад
ትክክል!
@samritube5541
@samritube5541 Год назад
ዛሬ 1ኛ ነኝ ኢቲ አርት ሚዲያ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በተለይ ጥያቄና መልስ ፕሮግራም ብርቱ እኛም አብረን እንመልሳለን❤❤
@Ferhiwot-h6g
@Ferhiwot-h6g Год назад
ተባረኩ በርቱ ግን ከመልሱ በኋላ ትንሽ ማብራሪያ ቢኖር
@marshum4126
@marshum4126 Год назад
ልደትዬ ሰሚ ናት የነገሯትን የማትረሳ የጠየቋትን የማትነሳ ነች እመብርሃን ምስጋና ይገባሻል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲እናመሰግናለን በርቱ ❤❤❤
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማል የተዋህዶ እንቁዎች ፀጋውን ያብዛላቹ አሜን ፫ በርቱልን
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ
በጉጉት የምጠብቃት ቀን 💚💛❤️😍✝️👏
@kidistweltselasy
@kidistweltselasy Год назад
ኢትአርት እኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም❤❤❤የኔ እቁወች
@user-EOTC
@user-EOTC Год назад
እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃለ ያሰማልን ጥሩ እና ሕይወትን የምፈትሹ ጥያቄ ናቸው ከዚህ የበለጠ ጠንክሩልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@fhffhf1906
@fhffhf1906 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ ብርትዎች
@ይሳኩር
@ይሳኩር 10 месяцев назад
ኸር የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ አቤት እኛ ይሄ ሚድያ 1ሚሊየን ነበር ማድርስ ያለብን የእውነት
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 Год назад
ዋው በጣም ጎበዞች በእውነት ቀጥሉ ደግሞ ስታምሩ ከአለባበስ እስከ እርጋታችሁ ድረስ❤❤❤
@wubalemmabreja2505
@wubalemmabreja2505 Год назад
ሩት አና ጊታሰው በርቱ❤❤❤❤❤
@የማሪምልጄ
@የማሪምልጄ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን❤በርቱልን በእዉነት በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ🎉🎉❤
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
ለሁላችሁም። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን
@samerhss3083
@samerhss3083 Год назад
ስድስት ሺ ሰው ብቻ ያየው ተው ግን ለምንድነው ሙዚቃ ቢሆን ስንት ሰው ባየው😥😥😥❤❤❤
@ራያብለህና
@ራያብለህና Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ እኔም 4 መልሻለሁ ሸልሙኝ😂
@aliannan9776
@aliannan9776 Год назад
ሼር አርጉ አረ ቤተሰብ
@ሩሀማTube
@ሩሀማTube Год назад
እግዚአብሄር ሰላማቹን የብዛው
@etfghhghghg8200
@etfghhghghg8200 Год назад
በእውነት ለጠያቂም ለተጠያቂም ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን አሜን አሜን አሜን
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ Год назад
ለሁላችኹም ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ተመልካቾችንም የሚያሳትፍ በእውነት በጉጉት ነው ምንጠብቃችኹ
@agerazanaw9717
@agerazanaw9717 Год назад
ትልቅ ትምህርት ነዉ እያገኘንበት ያለዉ ።በርቱ❤
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Год назад
ጌታሰው በጣም ጎበዝ ነው ከሁሉም
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Год назад
በጣም ደስ ሚል ፕሮግራም ነው በርቱ ብዙ እውቀት ነው ያገኘንበት❤❤❤🎉🎉🎉
@frewerkyemaryamlij3663
@frewerkyemaryamlij3663 Год назад
የኦሪት ህግ በጣም ነው የተሸወድሁትኝ ስንተየ ተምሪየ ነበር በእውነት ደስ ስትሉ ቃል ህይወት ያሰማልን ምንይሀል ምርጥ የተዋህዶ ጀግና ልጅ በርቱ ኢት አርቶች
@genet19
@genet19 Год назад
መዝሙረ ዳዊት መጽሐፈ ምሳሌ መጽሐፈ መክብበ መጽሐፈ ኢዮብ
@meronmamye1139
@meronmamye1139 Год назад
ዲያቆን ተብለው ወይ ትንሽ ናቸው እኮ
@kirosbirhan6113
@kirosbirhan6113 Год назад
በጣም ደስ ይላል መጽሐፈ ሲራክ የለበትም እንዴ ካምስቱ የመዝሙርና የጥበብ መጻሕፍት
@berhanberhan6692
@berhanberhan6692 Год назад
በርቱ እመቤት ትረዳችሁ
@asefa_eshete
@asefa_eshete Год назад
የምልክቱ ይከብዳል። በርቱ እናመሰግናለን። ብዙ ነገሮች ተምሬያለሁ
@ሠብለ-አ4ፀ
@ሠብለ-አ4ፀ Год назад
እውነት ግሩም ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን በርቱ
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ደሰ የሚል ኘሮግራም ነው በርቱ እራሳችንን እንዲነይ ያድርጋል 🙏🙏🙏❤
@genet19
@genet19 Год назад
ኦሪት ዘፍጥረት አሪት ዘጸአት ኦሪት ዘለሌዋን ኦሪት ዘዳግም ኦሪት ዘኀልቁ
@efratatube286
@efratatube286 Год назад
5"ቱ የህግ መጻሕፍት 👍❤✝️
@እሌኒሚዲያ
@እሌኒሚዲያ Год назад
በጣም ደስ እሚል ፕሮግሪም አደራ ቀጥሉበት 🌺🌻🌺🌺
@አቅሌስያእህተማርያም
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ጥሩ ነው በርቱልን
@nabarsisi
@nabarsisi Год назад
ኢቲ አርት ❤❤እናመሰግናለን🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
@weynshetgelana6662
@weynshetgelana6662 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱ እግዚአብሔር ይርዳው
@efratatube286
@efratatube286 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 👍❤✝️
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልንበእዉነት በረቱ
@EE-md9qo
@EE-md9qo Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@የሽብርየሽብር
@የሽብርየሽብር Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በረቱ
@Zinad427
@Zinad427 Год назад
በጣም ደስ ይላል እኛም እየተማርን ነው እኔም አገሬ ስገባ እወዳደራለው
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey Год назад
ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች አለቀ 🙆አመለጠኝ😢
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ፀ3ቘ
እግዚአብሔር ይመስገን ( ምኑ ነው ያመለጥሽ😜
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Год назад
​@@አድራሻዬከመስቀሉስር-ፀ3ቘ😂😂😂😂ጥያቄው❤❤❤❤
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
አይዙሽ፣አላመለጠሽም😂😂
@AlayYemaryam
@AlayYemaryam Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤
@hyme7165
@hyme7165 Год назад
በጣም ደሥ ይላል መበረታታት ያለበት ፕሮግራም ነዉ በርቱ ቃለህይወት ያሠማልን እኛም እንድናቅ እያደረጋቹህን ነዉ እግዚአብሔር ያክብርልን❤🙏❤
@ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ
እግዚአብሔር ያግዛችው ኢቀጥም በጣም አስተማሪ ነው❤❤❤
@tayutube9533
@tayutube9533 Год назад
በርቱ ኢቲ አርቶች! በምልክት የመግለፁ ከበድ አድርጋችሁታል ማስተካከያ ብታደርጉበት? ቤተክርስትያን ባሕረ ጥበባት ናት
@የድንግልማርያምልጂወለተኪ
ኢት አርት በርቱልን❤❤❤
@HiwotKiros-r2s
@HiwotKiros-r2s Год назад
ተባረኩልን እውነት
@ለሚወለተማርያም-ቸ4በ
በርቱልን
@እሙየክርስቶስባሪያ
❤❤❤❤ቃለይሆትያሰማልን❤❤❤በርቱልን
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
አሜቱን ሁሉ ቢሆን እዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤
@aynetefenta2300
@aynetefenta2300 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@HubithThh-fx4sz
@HubithThh-fx4sz Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ መልካም ፕሮግራም ነዉ
@Rozi199
@Rozi199 Год назад
ሁሌም ኑልን ❤❤😊
@bogalebeza
@bogalebeza Год назад
በርቱልን❤❤ እኔ ራሱ ራሴን እየፈተሽኩበት ነው በጥያቄዎቹ
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Год назад
ቃልይወትን ያሰማልን❤❤❤
@ertselam
@ertselam Год назад
ቃለ ለህወት ያሰማልን❤
@azmerangus5592
@azmerangus5592 Год назад
በጣም ደስ የሚል ትምህር ነው እግዚአብሔር ያበርታቹህ
@tewodroskesto8408
@tewodroskesto8408 Год назад
❤❤❤ምነው ነጠላ ብትለብሱ ትሞታላቹሁ ተብላቹሁሀል እንዴ መንፈሳዊንነቱን ጠብቁ እንጀ በሰም ብቻምን ያደርገል መንፈሳዊነቱን ጠብቁ እናተ እያበላሻቹሁ ማንም ተነስቶ ቢያበላሸም አይፈረደበትም
@ይቱብ-ዸ2ዀ
@ይቱብ-ዸ2ዀ 4 месяца назад
የዛሬው በምስል የሰሩት ካባድነው
@betygeremew8975
@betygeremew8975 Год назад
ቀጡሉበት አታቋርጡት በእግዚአብሔር
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
2ኛ ዙር ሁሉን መልሻለሁ
@merongashe9
@merongashe9 11 месяцев назад
Ketlubet betam astemari new❤❤❤
@wubalemmabreja2505
@wubalemmabreja2505 Год назад
👏👏👏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍
@kasye-tw6lt
@kasye-tw6lt 3 месяца назад
❤❤❤
@مريمسيف-ش7ب
@مريمسيف-ش7ب Год назад
ጥሩ ለውጥ ነው
@meronteshome1677
@meronteshome1677 Год назад
የርቀት የሰንበት ትምህርት እና ኮርስ አለ በማርያም መማር እፈልጋለሁ
@FekaduMelkie
@FekaduMelkie Год назад
አለ ማኅደረ ስብሐት ቅድስት ልደታ ለማርያም እና ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም አብያተክርስቲያናት የተክለ ሳዊሮስ ሰንበት ትምህርት ቤት ይሰጣል
@marthatadesse7931
@marthatadesse7931 Год назад
Bizu yemiyastemir bemehonu bertu ketilubet. le andand tiyakewoch degmo yetewesene achir mabrariya binorew degmo yebele tiru yihonal. ameseginalehi.
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
1ኛ ዙር 2× ገባብኝ
@rozirozina8794
@rozirozina8794 Год назад
Enezih senfochi nachew enda
@ቅምሻ-ጰ7ሠ
@ቅምሻ-ጰ7ሠ Год назад
endet new mewedader yemichalew
@tsehaykalehubet
@tsehaykalehubet Год назад
በጣሞ የተቀደሰ ማነቃቂያ ነወ
@KdstErgete
@KdstErgete Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አተያልከውይሁንየድግልማር
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lamrotgirma6148
@lamrotgirma6148 Год назад
Des yemil t,t new
@ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ
**ጭብጫቦውን ተውት**
@rahel6129
@rahel6129 Год назад
Bertulen
@brainfuel9593
@brainfuel9593 Год назад
ወዴት እየሄድን ነው ?
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ
ማለት?
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Год назад
ማለት ??
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
ምን፣ለማለት ነው ፣፣፣🤔🙄
@wubalemmabreja2505
@wubalemmabreja2505 Год назад
ሩት አና ጊታሰው በርቱ❤❤❤❤❤
Далее
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
Просмотров 1,4 млн
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
Просмотров 1,4 млн