Тёмный
No video :(

በአሳዛኝ ሁኔታ ተሸነፉ.....200 ሺህ ብር ማን ያሸንፋል???? ማዕዶት የጥያቄ እና መልስ ውድድር ...ምዕራፍ አንድ 1 ክፍል 9 

ET ART MEDIA
Подписаться 366 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund....
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
RU-vid / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Опубликовано:

 

5 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@sisayakilok7227
@sisayakilok7227 10 месяцев назад
እጅግ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ የተዋህዶ ልጆች ❤❤❤
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 10 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ዝግጀት ነው በርቱ እዴኔ በጉጉት የጠበቀ ማነው❤❤❤❤???
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 10 месяцев назад
በጣም መበረታታት ያለበት ፕሮግራም ነዉ የተዋህዶ እንቁወች ቃለህይወት ያሠማልን
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 10 месяцев назад
ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 10 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል አጓጊ ፕሮግራም ነው !!!❤ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለኹላችኹም 💙
@etfghhghghg8200
@etfghhghghg8200 10 месяцев назад
በእውነት ለሁላችሁም ለጠያቂም ለተጠያቂም ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን አሜን ፫
@user-EOTC
@user-EOTC 10 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃለ ያሰማልን በጣም ደስ የምል ፕሮግራም ነው በርቱ ❤❤❤❤
@MeseretBelay-ie3fc
@MeseretBelay-ie3fc 10 месяцев назад
በውነት ይሔ ፕሮግራም በጣም በጉጉት የምጠብቀው ነው ❤ ቃለ ህይወት
@selestmedia
@selestmedia 10 месяцев назад
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ እንደ ታናሽነተ ማስተካከያ ያለው መሰለኝ በጥያቄው ከእነርሱም ከምርጫ ላይ ጥያቄ ቁጥር ፫ ስህተት ነው ከ 10ቱ ትዕዛዛት 4ኛው ነው እናትህና አባትህን አክብር የሚለው ጥያቄው ግን 5ኛ ይላል ለሌላ ጊዜ ቢሻሻል ጥያቄ ቁጥር ፭ ስህተት አለው ምክንያቱም ከ ደረቅ ጥያቄ ቁጥር ፪ ጋር ይጋጫል እስኪ ተመልከቱ ሌላው እንደ ሀሳብ ትምህርት ሀይማኖት ክርስቱያናዊ ስነ መግባር ከዜና አበው ኦጾት ታሪክ ዘቤተክርስቲያን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄ ብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳትን ያውቁ ኖሯል? ግጥማዊ ጥያቄና መልስ ቢኖረውም መልካም ነው የሚሉ እና ከዚህም በተሻለ በዘውግ ቢከፈል ለእናንተም ለኛም መልካም ይሆናል ብዬ አምናለው ባህረጥበብ ስለሆነ ብዬ ነው!! ማገዝ ባለብን ብናግዝ ደስ ይለኛል!
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 10 месяцев назад
በጣም በህጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም በምልክት የሚመልሰው ህዝብ መጨፋጨፋ ማፈናቀል ሲል የእውነት ቁመን ተቀምጠን ይህንኑ ነው የምናስብ ፈጣሪ በቃ ይበለን
@rhdgggfygjuy5447
@rhdgggfygjuy5447 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 10 месяцев назад
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ቀጥሉበት❤❤❤እንዳይቆም😊
@tiruwerksisay222
@tiruwerksisay222 10 месяцев назад
በርቱልን በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ብዙ ነፍሳት ይለወጡበታል
@user-yk7wc5qe5h
@user-yk7wc5qe5h 10 месяцев назад
አሪፍ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው እግዚያብሄር በቤቱ ያፅናቹ በርቱ
@golgota2123
@golgota2123 10 месяцев назад
በጣም እስተማሪ ነው ቀጥሉበት 🎉🎉🎉🎉ለሁላቹሁም ቃለ ህይወትን ያስማልን
@alextakele
@alextakele 10 месяцев назад
ደስ ይላል እንዲህ ቁምነገር ያለው ነገር ስትሰሩ ትውልድን ታስተምራላችሁና; ቀጥሉበት::
@user-iq3nr2jz9z
@user-iq3nr2jz9z 10 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም በርቱልን
@Bezwitetube
@Bezwitetube 10 месяцев назад
ተመልካች አይሸለምም እኔ ብዙ ተጠያቄ መልሻለው በጣም ደስ የሚለ በሮግራም ነበር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስል እተማርን ነው
@alemdemie4219
@alemdemie4219 10 месяцев назад
,ስለ አስርቱ ትእዛዛት የጠየቃችሁት ጥያቄ እና መልሳችሁም ስህተት ነው አሰርቱ ትእዛዛት 1. ከእኔ በቀር ሌሎች አማልት አይሁኑል 2. የእግዚአብሄር የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ 3. የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ 4. አባት እና እናትህን አክብር 5. አትግደል 6. አታመንዝር 7. አትስረቅ 8. በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር 9. የባልንጀራህን ቤት አትመኝ
@user-nc6iz8qm7d
@user-nc6iz8qm7d 6 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አስርቱ ትዕዛዛትን በተመለከተ ስህተት አለ ይስተካከል
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 10 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል በርቱ🙏❤😍
@user-yx4mf3fi1j
@user-yx4mf3fi1j 10 месяцев назад
በጣም ደስነበር ቃለ ሕይወት ኡአሰማልን
@mesiman2550
@mesiman2550 10 месяцев назад
እናንተ ጠይቁ እኔ እማራለሁ ❤ ደስስ የሚል ፕሮግራም ነዉ እናመሰግናልን
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x 10 месяцев назад
በጣም ደስሚል አስተማሪ ፕሮግራም ነው
@meherat938
@meherat938 10 месяцев назад
በጣም የሚወደድ ጵሮግራም ነው❤ እኛም እራሳችን እንመዝንበታለን
@bettyalemu6854
@bettyalemu6854 10 месяцев назад
አምስተኛው ትዕዛዝ ግን እኮ አትግደል ነው እንጂ እናትህንና አባትህን አክብር አይደለም 4ኛ ትዕዛዝ ነው እሱ 8ኛውም እንዲሁም በሐስት አትመስክር ነው እንጂ አትስረቅ አይደለም
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p 10 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱልን ምርጦቼ
@user-jo8nj1pf7n
@user-jo8nj1pf7n 10 месяцев назад
በዕዉነት ለኹላችሁም ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ፍሮግራምነዉ ያመጣኸዉ በርቱ እኔም ብወዳደር ደስ ይለኝነበር ጎበዞች
@hilinanigatu
@hilinanigatu 10 месяцев назад
በምደስ የሚልና አስተማሪነው በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርከው ❤
@user-ub8zr7ru5y
@user-ub8zr7ru5y 10 месяцев назад
አሪፍ ነው በርቱ ጥያቄው ግን በጣም ቀላል ነው 😅
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p 10 месяцев назад
በጣም ደግሞ ተመሳሳይ ነዉ ብዙዉ ከቀድሞ ጥያቄ ጋ ብዙ ጥያቄ ማዉጣት ይቺሉ ነበር ብቻ ጥሩ ነዉ ይኸንንስ ማን አየበት አርፈን እንይ😅
@addisgirma6255
@addisgirma6255 10 месяцев назад
dess yemil program tsefawn yabzalachu🙏🙏🙏
@tigigetu3792
@tigigetu3792 10 месяцев назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ጎበዞች ለብዙዎቻችን አርአያ ናችሁ
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 10 месяцев назад
በርቱ ጠንክሩልን በእውነት በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው
@user-fh8lc3pt7l
@user-fh8lc3pt7l 10 месяцев назад
ሠላም ሠላም የተዋሕዶ ቤተሠብ በርቱ አሪፍ ነው በርቱ
@sss-tx1qp
@sss-tx1qp 10 месяцев назад
ፕሮግራሙ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ ቀጥሉበት ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
@beteamd7370
@beteamd7370 10 месяцев назад
🙏🙏🙏
@selamawitdejene3975
@selamawitdejene3975 10 месяцев назад
በጣም ቀላል ጥያቄ ነው ምጠይቁት ግን ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤
@khankpk8346
@khankpk8346 10 месяцев назад
ጥያቄው ቀላል ነው በምልክት ማስረዳት ግን ትንሽ ይከብዳል
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 10 месяцев назад
❤❤❤❤ በጣም ደሰ ይላል❤❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 7 месяцев назад
❤❤❤
@efratatube286
@efratatube286 10 месяцев назад
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔአስርቱ ትዕዛዝ በቅደም ተከተል አላውቅም አሁን በማስተዋል ልያዘው 😮
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d 10 месяцев назад
ጥሩ ደስ የሚል ወድድር ነው ግን አንድ አስተያየት አለኝ ጥያቄውችን መበትን አለባችሁ ማለት በተለይ ይምለክት ጥይቄላይ ያንዱን ቀላል ያንዱን ከባድ ነው እና ከማምጣችሁ በፊት ወድ ጥያቄ ቀላሉን ክባዱን መቀላቀል አለባችሁ ለምሳሌ 1_5ቅላል ነው 6-10ከባድ ነቅ እና እናት ከባድ እና ቀላሉን ታቅኡታላችሁ ስለዚ ቀላቅሉት ለቀጣይ ጥያቄውች
@ertselam
@ertselam 10 месяцев назад
ቃለ ለህወት ያሰማልን❤
@nxjskdndjjd9676
@nxjskdndjjd9676 10 месяцев назад
ጎበዞች❤❤
@fikreselam9500
@fikreselam9500 10 месяцев назад
በጣም አስተማሪ ነው ከቻላቹ የላፖ ቱቡን Dell የሚለውን ሉጉ ኢት አሮት ወይም ማኦዱት በሜል ነገር ሸፍኑት
@user-bo7ln8pn7x
@user-bo7ln8pn7x 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልልን❤❤❤
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 10 месяцев назад
💚💛❤️✝️✝️✝️
@merongashe9
@merongashe9 10 месяцев назад
❤❤❤ yemiweded program nw
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 10 месяцев назад
ቆንጆ ፕሮግራም ነው ።
@Sara-jh7el
@Sara-jh7el 10 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል በርቱ እናመሰግናለን 💚💛❤
@senayt1822
@senayt1822 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ ይላል በርት ግን በምልክት ማሰረዳቱላይ ለማስረዳት የሚስቸግሩ ነገረች ባይሆኒ አሁን ስእል አድኖ ለማለት ቀላል ነው በጅ የቅዱሳኑን ስእል ማሰረዳት ግን ይከብዳል እደ ፀናፅል ፅንሃ መቁጠርያ ለማሰረዳት የሚምች ቢሆን በይነኝ ይቅርታ ካጠፋሁ
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brtukanderss1630
@brtukanderss1630 10 месяцев назад
ቤቲ በጣም ነው የምታምሪው ❤❤❤❤❤
@asefa_eshete
@asefa_eshete 10 месяцев назад
በርቱ መልካም ነው ፕሮግራማችሁ
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 10 месяцев назад
Berta Wedimochin Minahilye ❤❤❤
@rahelzewde2914
@rahelzewde2914 10 месяцев назад
Bertulen egnam eyetemarin newuna ketilubet
@Tube-cw5ir
@Tube-cw5ir 10 месяцев назад
እያያችሁ ላይክ ማታደርጉ ሰወች ግን
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 10 месяцев назад
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 10 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sss-tx1qp
@sss-tx1qp 10 месяцев назад
የከፋና ቤንቺ ማጂ ሐገረስብከት ሊቀፓፓስ እውነተኛ አባት ለእውነት የሚሞቱ በሐገረስብከታቸው ችግር ያለበት አባት ሲኖር ውሳኔ ለመስጠት የማይፈሩ ምርጥ አባት ናቸው እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድላቸው በረከታቸው ይደርብን።
@altayebedada1645
@altayebedada1645 10 месяцев назад
በእውነት ለሁላችሁም ለጠያቂም ለተጠያቂም ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን አሜን ፫
@user-ml7hg6bk3l
@user-ml7hg6bk3l 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@alemneshhnebese2127
@alemneshhnebese2127 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@ArkashFukathu-ll5ke
@ArkashFukathu-ll5ke 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
Далее
Starman🫡
00:18
Просмотров 599 тыс.