Тёмный

202ኛ ፦ እንዲታሰር የተጠቆመበት ሰው አሰራቸው(በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 39 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 504   
@meseretf1
@meseretf1 2 года назад
ሳዉዲ አረብያ ሆናችሁ የመምህራችንን ትምህርት የምትከታተሉ እስቲ ኮመንት አድርጉ። ይሄንን ግዜ አልፈን ለሀገራችን እንድንበቃ እንድንፀልይ
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 2 месяца назад
😢😢😢
@girmahaile855
@girmahaile855 2 года назад
መምህር ተስፋ ስላሴ የህማ ፍቅር ልጅ ኑር እኛ አምነን እርኩስ መንፈስ እንደሚዋጋን እውቀን እንቃወማለን ሌላው ደግሞ እሊናው እያወቁበድፍረት የለም እያሉ ለሚናገሩት ማስታዋልን ሰጥታቸው በዚህ ትምህርት ተምረው እዲለወጡልን አንተን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@eyerusalemgaltewahdo3938
@eyerusalemgaltewahdo3938 2 года назад
ቃለ ህይወት የስመዐልና መምህርና ፀግኡ የብዘሐልካ ኣምላክ የተዋህዶ ልጆች ላይክ እያረጋቹ ለሁሉም እንዲደርስ👏♥️
@mal4048
@mal4048 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለወድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምን ደርግ ትል መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን
@rtecujh4666
@rtecujh4666 2 года назад
አንተን ያገዘ አምላክ እኛንም ያግዘን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
አሜን በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 👏
@user-kn7wy6ib9q
@user-kn7wy6ib9q 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጠና ያኑሪልን ወለተ ማርያም በጸሎትህ አሰበኝ 👏💐
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 2 года назад
ስላም ውድ እህት ውንድሞቼ እናት አባቶቼ እንኳን አደርስን አደርሳችሁ ለቅዱስ ጌውርጊስ ማንው ግን የመምህር ትምህርት ህይውቱን እንዲያውቅ ያንቃው ሲያስተምርስ ማነው በአካል እኛውጋር ያለ መስሎት የሚማር ተመስገን የወንጌል አርበኛው ጀግና መምህራችን የስጠን እግዛብሄር ምስጋርና ይድርስው
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 2 года назад
ክብር ለመድሃኒአለም
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 2 года назад
ትክክል መምህራችን ወርደናል በአስተሳሰብ በአመለካከት በመንፈሳዊ ህይወትም😢
@semret978
@semret978 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@selambeshawred5612
@selambeshawred5612 2 года назад
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደረሰለት የማርያም ልጅ አዎ ይኤም ስጦታነው
@_patience1001
@_patience1001 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር። ከምታስበው በላይ ትምህርትህ የብዙዎችን ህይወት ይቀይራል ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን።
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 2 года назад
እፁብ ድንቅነው የእግዚብሔር ስራነው በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-xq7cd5zy7g
@user-xq7cd5zy7g 2 года назад
መምህራቺን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልክ ለእኛም ማስተዋሉን ያድለንአሜንአሜንአሜን
@Yaya-se9qn
@Yaya-se9qn 2 года назад
Amen amen
@hekmajemal3150
@hekmajemal3150 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
Egzibher yimsegn memihir 💚💛❤🤲_*አቤቱ ጊዜን ስጠን*_ *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_* *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_* _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_✝️
@hfifj2228
@hfifj2228 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ልቦና ይስጠን አምላከ እስራኤል ወለተ ኪዳን አፀደ ማርያም ብላችኹ አስቡን
@zhraaas8742
@zhraaas8742 5 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ወለተ ማርያም እያላችሁ ከነቤተሰቦች አስቡኝ አትርሱኝ
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለወንድማችን የደረሰለት አምላካችንን መድሐኒያለምን ይመስገን ክብር ምስጋና ይገባዋል ።
@user-xh8rf6ve5b
@user-xh8rf6ve5b 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ተስፋ ስላሴ ቃል ህውሃት ያሰማልን በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን እኛም መስተዋልን ልቦናን ይስጥልን ጌታ መድሀኒአለም ሀገራችን ኢትዮጵያ በቃት ይበልልን ይሙቱትንም ነፍስ ይማርልን ሀገራችን በፀሎት እናስባት😭😭😭😭😭
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተማርነውን የምንተገብርበት ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ❤️ መምህርዬ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አዳምጬ እመለሳለሁ ቤተሰቦች like 👍👍👍👍👍 እያደረግን
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 2 года назад
አሜን እግዛብሄር ይመስገን መምህራችን የኛ የነብሳችን መንገድ መሪ ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-zs2wf1wu5p
@user-zs2wf1wu5p 2 года назад
አሜን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 2 года назад
እምነት ያድናል100% ኣቤት ተቋዋሚወች ፊት እግዛብሔር ታኣምር ሲሰራ እንዴት ደሰ እንደሚለኝ 🕊😍🙏+
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን የሰማልን መምህር
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 2 года назад
ወይ የእግዚአብሔር ስራ እጹብ ድንቅ ነው
@habtamtube9664
@habtamtube9664 2 года назад
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጉኝ 3ደቂቃ በማየት
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው አስተማራ ገጠመኝ ነው
@saraka5019
@saraka5019 2 года назад
ለእርሱ የደርሰለት አምላክ ለእኛም ይድርሰልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mobilemobile4499
@mobilemobile4499 2 года назад
Amenamenamen 🤲🤲🤲⛪
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 года назад
መምህር ሁሉም የራሱ አካሄድ ያለው ይመስለኛል እግዚአብሔርን የሚያመልክበት መንገድ ብዙ ሰዎችን መለስህ እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ይርዳን ለመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@eritreaadey3287
@eritreaadey3287 2 года назад
ቓh ሂወት ያሰማልን መምህረ ይ
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን
@egzabheryemsignyemsign2917
@egzabheryemsignyemsign2917 2 года назад
Ygermal. Ye Egzabher Sera Dese Ylal Lelela. Endezh Yadregelin Amen. 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🇪🇷🇪🇷
@libanosferew1333
@libanosferew1333 2 года назад
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!!!
@medhanitgirma3831
@medhanitgirma3831 2 года назад
ይህን ላደረገ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏
@dgggfghu4460
@dgggfghu4460 5 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ ❤❤❤🙏🙏🙏
@milenahaile3972
@milenahaile3972 2 года назад
አቤት አንተን የወለደች ማህጸን ትባረክ ተመስገን አምላኬ እስካሁን የተማርነው በተግባር እናድርግ ::
@user-nv9nh5vu3t
@user-nv9nh5vu3t 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@genetsolomon1604
@genetsolomon1604 2 года назад
እወነት በለሃል መምህራችን እግዚብሔር ይማርን የሚያናከሰ መንፈሰ ያርቅልን አሜን 🙏🙏🙏
@milenahaile3972
@milenahaile3972 2 года назад
አሜን ያቆየን ተምረናል እግዚአብሔር ደሞ ይርዳን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@dawidd4406
@dawidd4406 2 года назад
Igizeber yetemesege yihun ameeen
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@user-ju7ps6df6o
@user-ju7ps6df6o 2 года назад
በውነት ድንቅ ትምህርት ነው መምህራቺን ቃለህይዎትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራቺን እውነት ድንቅ ነው እግዚአብሔር 👏👏 👏 ባንተ ትምህርት ስንት ነገር ተረዳው የዳቢሎስን ሴራ እግዚአብሔር በምህረቱ ይሸፍነን
@saraT22
@saraT22 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
@uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 2 года назад
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@user-zu5fw9tu1x
@user-zu5fw9tu1x 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማል እግዚአብሔር ይረደን ወንድማችን የረደ የድንግል ልጅ ጌታችን ክፈውን ጠላት ይያዝልን በጸሎት አሰብኝ ደከማ እህታችውን ወለተ ገብርኤል
@FathimaFathima-yf5kn
@FathimaFathima-yf5kn Год назад
Amen Amen Amen Amen
@hawialamuu6616
@hawialamuu6616 2 года назад
AmenAmenAmen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏AmenAmenAmen🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@bezaabraham5874
@bezaabraham5874 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@wubealmehiale1571
@wubealmehiale1571 2 года назад
የእግዚአብሔር ስራ ሁሌም ድቅ ነው
@kokobe1457
@kokobe1457 2 года назад
አሜን አሜንአሜነ በእውነት የዋሕ ሰው ነው ለብዙዎች መዳኛ ሆነ እግዚአብሔር ይመስገን
@beseradaufour8991
@beseradaufour8991 2 года назад
Amen iodem Amen Amen Amen
@user-dt1yh3lc6k
@user-dt1yh3lc6k 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን መምህር ተስፋዪ ጸጋውን ያብዛሎት
@merimeri9211
@merimeri9211 2 года назад
Amen.amen amen
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን እንደምን አልህ? በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ስለ ማይነገር ስጦታው የእግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም የተመስገነ ይሁን አሜን የዛሬው ፈገግ እያልኩ ነው ያዳመጥኩ እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ለሁሉ ነገር መቸኮል እንደሌለብን እናመሰግናለን ወንድማችን በየዋህነት ተጉዘህ እግዚአብሔር እንደ የዋህነትህ ስለረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን የሰማ የቅዱሳን አምላክ እኛንም የሚፈታተነንን ይገስፀልን አሜን ፍፃሜህን ያሳምርልህ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
አሜን በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 🥰👏
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋ ያብዛልህ
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 2 года назад
እጅግ ጉሩም ነው በእውነት እግዚአብሔር ሲጠራ እንዲህ ነው ።ኤፍታህ ይበለን ጌታ እየሱስ ሁላችንም በየቤታችን ብዙ ችግር አለ። መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን !!!
@manalenew2419
@manalenew2419 2 года назад
Amen amen kalehiwet yasemalen
@manalenew2419
@manalenew2419 2 года назад
Less yederes legam yderes
@user-vb9oh4qs5c
@user-vb9oh4qs5c 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@user-uo8il1nw4n
@user-uo8il1nw4n 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@samriyfashin1915
@samriyfashin1915 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔንም በፀሎታችሁ አስብኝ በፍፁም ከሰው ጋር መግባባት አልችልም ጠብ ብቻ ሆነብኝ
@HAnaHana-ik6hf
@HAnaHana-ik6hf 2 года назад
እህት ወድሞቼ ላይክ አርጉ ከመምህር ጎን ለምን አነሆንም እሱ ለኛ ብሎ ስንት ሰዐት የሚጮኋው ለምን ግን አይከፈልበት
@trngotrngo669
@trngotrngo669 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 2 года назад
AMEN AMEN AMNE
@user-yw7ct9yd3z
@user-yw7ct9yd3z 2 года назад
ተስፋ ጊዮርጊሶ ብላችሁ አስቡኝ አትለፉኝ ስለ ስላሴ
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እድሜና ጤናውን ይስጥህ ትምህርቶችህ ድንቅ ናቸው እግዚአብሔር ያበርታህ
@yordanos874
@yordanos874 2 года назад
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ 🙏💚💛❤
@saamlakdemla5750
@saamlakdemla5750 2 года назад
በጣምዬገርማል።የእግዝያበርስራበጣም።ይደንቃል።ይችላልእግዝያብሔር።ለበጎአደረገለት።ፈጣሪ።እምነቱንጨምሮጨምሮ።ያድለው።የየዴንግልማርያምልጅየተመሰገነይሁን።የኛንም።ተቀዋሚመንፈስ።በድንገት።ይያዝልን።አሜንንንንን
@user-ji1kh5zo5j
@user-ji1kh5zo5j 2 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንዃን ለሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሀዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አሜን መምህር እንዃን ደና መጣህ እኛንም እግዚአብሔር ይጎብኘን አሜን
@user-ir7xl5cb7b
@user-ir7xl5cb7b 2 года назад
ደምሪኝ እህት
@malikaalanzi4898
@malikaalanzi4898 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-yw7ct9yd3z
@user-yw7ct9yd3z 2 года назад
ተስፋ ጊዮርጊስ አስቢኝ አትለፊኝ
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 2 года назад
ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ምእመና ❤🙏👍
@tigistsolomon8316
@tigistsolomon8316 2 года назад
Amen kale hiwet ysemalen 🙏🙏🙏
@zinawasmare66
@zinawasmare66 2 года назад
በእውነት መምህር በምታስተምረው ትምህርት እንደ አዲስ ህይወትን ያድሳል ያንተን ትምህርት በማዳምጥበት ያንተን እና የመምህር ግርማወንድሙን አስተምህሮ በኩል እንደ ፈተና ሆኖ በቤተስብ በኩል እንደፈተና ሆኖ እየመጣብኝ ያለ ነገር ነው ግን እግዚአብሔር ይገስፀው አሜን
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 2 года назад
Egzabiher yetamsgan yehuin kali heywiote yasimalin memiherachin⛪🇪🇹🕊
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 2 года назад
ተስፋ ሥላሴ የኔ ጀግና ቃለ ህይወት ያሰማልን ብረቅዬዬዬዬዬዉዉዉዉዉ የወጊለ ገበሬ 👍👍👍👍👍👍
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 2 года назад
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 года назад
✝️ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አሜን🤲
@zemnayyemaryamlje6027
@zemnayyemaryamlje6027 2 года назад
አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 года назад
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ገጠመኙ ትንሽ ብሆንም መልክቱ ግን የብዙ ሰዎችን ህይወት ነው የመለሰው በእውነት ለወንድማችን የደረሰው አምላክ እኛንም ይርዳን አሜን ለሁላችንም ማስተዋልን ያድልልን አሜን
@user-fg3bp2co2p
@user-fg3bp2co2p 2 года назад
አሜን አሜን አሜንን
@zaritushawaa3380
@zaritushawaa3380 2 года назад
Qalhiyot ysanm erzegebehr ameen ameen ameen🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@user-wq7we5xh3i
@user-wq7we5xh3i 2 года назад
እንኳን ለቅዱስጊወርጊስ ወርሃዊ መታሰብያበዓልእንኳን አደረሳችሁአደረሰንአሜን ፩መምህርበፀሎትህአስበኝ በስደትላይነኝ የዝሙት መንፈስያሰቃኛልወለተሚካዔልብለህ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 года назад
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 🥰👏
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 2 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህርት ባለ ታሪካችን እምነቱ በጣም ደስ ይላል እኛንም እምነት ይጨምርልን ለንስሀ ያብቃን ኢትዮጵያ ሀገራችንን እመ አምላክ ከልጇ ከወዳጇ ታሳስብልን
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ሠላምህ ይብዛ የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው በእውነት እንተን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን እግዚአብሔር ባንድ ሰው ላይ አድሮ ብዙ ሰው ያድናል በድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን
@lomidinqu2073
@lomidinqu2073 2 года назад
Amme Amme Amme Galata waqayoo 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 года назад
ወንድማችንን የረዳው አምላክ ክብርና ምስጋና ይደረሰው ከሁላችንንም ይርዳን
@zemenayyemaryamlij7545
@zemenayyemaryamlij7545 2 года назад
amen
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 2 года назад
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው መምህሬ አባቴ
@marteasefa2234
@marteasefa2234 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ይብዛልን መመህራችን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 года назад
እውነት ነው መምህራችን በጣም ደክመናል እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችን ይክፈትልን በእውነት ኧረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ወንድማችን እንኳን ደስ ያአለ ጀግና ነህ እናቶቻችን ቤቱ ያአፀናል ኧረጅም እድሜ ይሰጥልን
@user-ys3gj1ns4i
@user-ys3gj1ns4i 2 года назад
Amen Kalhiwet yasemalen
@user-hq8df2yu7w
@user-hq8df2yu7w 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህር በእውነት በጣም አስተማሪ ይህን ገጠመኝ ነው
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 года назад
መምህር እድሜዬ ጤና ይስጥክ ጊዜውም የኦርቶዶክስ ነው መንፈስ ይጋለጣል እምዬ የኦርቶዶክስም በቀኝ ትቆማለች
@desalegnabiye7408
@desalegnabiye7408 2 года назад
እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይስራል ብዙ ተምረንበታል እግዚአብሔር ይባርክኽ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-gy5fg2ez4e
@user-gy5fg2ez4e 4 месяца назад
መምህርቃለህያሰማልንእማፍቅርትጠብቅህእስከቤተሰብህ
@maramawitwudneh2034
@maramawitwudneh2034 2 года назад
በመጀመርያ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ👏🙏 ግን እኛ የእውነት እሰከመጨረሻው አይተን ተምረንበት እንኳን ላይክ አታደረጉም ለምን መልሱልኝ ???????
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር 👏 እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን አሜን አሜን አሜን
@memeke5620
@memeke5620 2 года назад
ይገርማል የማልክ ሥራ እፁብ ድንቅ ሥራ መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ይጠብቅህ
@abi4294
@abi4294 2 года назад
መምህር እማ ፍቅር ፀጋውን አብዝታ ትስጥህ ለአ ወንድማችን የረዳው አምላክ እኛንም ይርዳን አጭር ቢሆንም ብዙ ቁምነገር የያዘ ትምርት ነው እናመሰግናለን አሜንንንንን
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 2 года назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 2 года назад
መምህር እድሜውን ያብዜልህ
@elsagebremariam4766
@elsagebremariam4766 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዛብሄር ይመስገን
@habtamtube9664
@habtamtube9664 2 года назад
አሜን እህቶች በቅንነት ሰብስክራይብ አደረጉኝ 3ደቂቃ በማየት
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 2 года назад
@@habtamtube9664 ዋው የዶሮ አሰራርምሞክሩ
Далее
когда мучает жажда // Eva mash
00:58
Просмотров 389 тыс.