Тёмный

221 ኛ ገጠመኝ፦ ሦስት ገጠመኝ በአንድ አይነት ዘዴ( በመምህር ተስፋይ አበራ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 53 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 480   
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
በሁሉም ነገር ጭንቅ ብሎኛል ወገን ወለተ ማርያም ብላችሁ ከነ ቤተሰቦቼ አስቡኝ የመምህር መንፈሳዊ ተማሪወች 🙏🏿🙏🏿😭😭
@weyamlakeisrael1704
@weyamlakeisrael1704 2 года назад
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ያስብሽ ቅዱስ ቁርባን ሰላም እና ደስታ ይሰጣል።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
@@weyamlakeisrael1704 እሺ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ለፋሲካ እሄዳለው ወደ ሀገሬ 😢🙏🏿ፍቃዱ ከሆነ እቆርባለሁ 🤲🏿
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 года назад
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ያስብሽ
@h6ey335
@h6ey335 2 года назад
እመቤቴ ታስብሽ🙏
@user-kt9lo7fe3f
@user-kt9lo7fe3f 2 года назад
አመቤቴየ ማርያም ከጭቅ ታውጫሽ አይዞሽ
@zahraahmad4672
@zahraahmad4672 2 года назад
እንዴት ናቹህ እህት ወንድሞቸ ወለተ ማርያም እባላለሁኝ እስት ፀልይሉኝ
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 года назад
ኑ የመምህር ፍሬዎች እንማር እንለወጥ ሠላም ለሀገራችን የልዳው ሰማእት ቅዱስ ገወርገመስ የመጣብንንንን መከራ ያርቅልን 😭😭😭😭😭ፀልዩ
@user-pe9rz8pl5m
@user-pe9rz8pl5m 2 года назад
አሜን፫ 🙌
@salme4126
@salme4126 2 года назад
መምህር የኔ ብላሃተኛ ሺህ አመት ኑርልኝ የኔ ሙሴ የእኛ ስጦታ
@tygisttg6527
@tygisttg6527 2 года назад
እንኳን ኣደረሳችሁ የቅዲሰ ጊወሪጌሰ ወዳጂዎች
@seniyesilaselij64
@seniyesilaselij64 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-gd7kx4nm5l
@user-gd7kx4nm5l 2 года назад
ቅዱስ ጊዮርጊስ በለተ ቀኑ ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አሜን እድሜ ይስጥልን መምህር
@zeyo4064
@zeyo4064 2 года назад
ወገኖቼ በፀሎታችሁ አስቡን እናቴ- አስካለ ማርያም እኔም- ወለተ ማርያም
@user-bw7jb4hl8c
@user-bw7jb4hl8c 2 года назад
እመ አምላክ ትስብችሁ
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 2 года назад
እደኔ ላይክ የምትረሱ ካላችሁ ቅድሚያ ላይክ ስጡ
@kaliethio2000
@kaliethio2000 2 года назад
መምህር የምታቀርባቸው ገጠመኞች እጅግ በጣም አስተማሪ ነው፡፡ እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ፡፡
@user-kj3ef4yk4z
@user-kj3ef4yk4z 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፆሎታች አስቡኝ ወልደ አረጋዊ እያላችሁ ወገኖቸ
@h6ey335
@h6ey335 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን🙏እምገርም ገጠመኝ ነው የእመ አምላክ ስራዋ ድንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ከአዳኝ አውሬ ይጠብቀን አሜን🙏
@user-pe9rz8pl5m
@user-pe9rz8pl5m 2 года назад
እንኳም ተሰደድኩ ይህ ማን ያስተምረኝ ነበር ተመስገን አምላኪ ሆይ ይቅርም በለኝ ሳላቅ ያማረርኩህ 😢☝ተመስገን መምህር እድሜ ይስጥህ ።
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 2 года назад
ክክክክክ እኔም እዳች እያልኩ ነው ትምርቴን ትቼ መሰደዴ ይቆጨኛል ግን ትምርቴን ብጨርስ ፍጱም አለማዊ ነበር የምሆነው
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 2 года назад
በጣም እግዚአብሔር ነገርን ለበጎያደርጋል ስሙ የተመሰገነይሁን
@user-pe9rz8pl5m
@user-pe9rz8pl5m 2 года назад
@@ymetbkegnaytegnam2075 አሜን፫
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 года назад
እኔም እያልሁ ነዉ ስደት ብዙ መንፈሳዊ ነገሮችን እዳዉቅ እረድቶኛል ተመስገን መድሃኒያለም
@salamasalama1703
@salamasalama1703 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@efrataefrata5353
@efrataefrata5353 2 года назад
ወለተ ማርያም ነኝ በፀሎት ኣስብኝ ጨንቆኝል በጣም መንፈሳዊ ወንድም እህቶቼ ለኣገራችን ደሞ እንፀልይ ፈጣሪ ሰላም እንዴያረግልን
@redeactef
@redeactef 2 года назад
በፀሎትሕ አስበኝ መምህር ተስፋ ሥላሴ ወለተ ሚካኤል ኃይለ ስላሴ ወለተ ፃድቅ አመተ ስላሴ ብለሕ። እኛ ኢትዮጵያኖች እኮ የአባቶቻችንን መንገድ መሔድ እምቢ ስላልን እኮ ነው አሁን እሔ ሁለ ነገር እየደረሰ ያለው ልቦና ይስጠን ።
@mihretekasaye2767
@mihretekasaye2767 2 года назад
አሱቡኝ ወለተ ማርያም ቢላቹ
@masigirma5030
@masigirma5030 2 года назад
አሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን ድሲ የምል ገጠመኝ ነው እህታችንን እመብርሃን በስላም ትገላግላት
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍 እያደረግን የተዋህዶ ልጆች
@user-td1sb6nm2k
@user-td1sb6nm2k 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዉድመምህርችን
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሂወታችን ነህ።
@user-kn4bf9hl4s
@user-kn4bf9hl4s 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 года назад
Amen Amen Amen
@user-fj7jy7fq3j
@user-fj7jy7fq3j 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን እጅግ በጣም ትልቅ የህይወትን መንገድ መሚመራ ዘዴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያስዝምልን ይባርክልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላሙን ይስጥልን
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
@Name-nu1md
@Name-nu1md 2 года назад
ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን ወለተ መዲህን ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@user-lp6yh3wz2x
@user-lp6yh3wz2x 2 года назад
እንኳን ደና መጣህ መምህር
@user-wd7vi5ij3b
@user-wd7vi5ij3b 2 года назад
💚💒እግዚአብሔር ይመስገን ውዱ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክልን መልካም የመዳመጥ ግዜ ይሁንልን ሰምተን የምንለወጥበት አይነ ልቦናችን ያብራልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን፫🕊
@user-kn4bf9hl4s
@user-kn4bf9hl4s 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mahlasa7731
@mahlasa7731 2 года назад
መምህረ፣እኳንደህናመጡልን፣መምህረሁላችሁምበፀሎትአስቡኝ፣በስደትላይነኝ፣ወለተሠበት፣ብላችሁአስብኝ፣
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 2 года назад
ኣሜን።🙏
@genikiya7725
@genikiya7725 2 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@user-rb7ns7nv2o
@user-rb7ns7nv2o 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ወንድማችን እግዚአብሔር ይገስፅልህ ይሄንን ርኩስ መንፈስ መምህር ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@libanosferew1333
@libanosferew1333 2 года назад
የመምህር ዩቲዩብ ቤተሰቦች እባካችሁ ለሀገራችን ሁላችንም እንፀልይ የመናፍስት አሰራር የገባን ዘር፣ፆታ፣ሳንለይ በመላው ኢትዩጵያ የሰው ደም እንደ ጉድ እየፈሰሰ ነው መድሀኒአለም ሀገራችንን ከጭንቅ አውጣን!!!🙏🙏🙏😭😭😭
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የሰላም አምላክ ሰላም ያውርድልን
@yemariam
@yemariam 2 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን 💚💛❤ 💐 🙏
@user-rj3oz5eg3d
@user-rj3oz5eg3d Год назад
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜን ሺሺሺሺሺ ኣመት ኑርልን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@vhhh8480
@vhhh8480 2 года назад
በእዉነት መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ ሁሌዬ በያዳዱ ገጠመኝ ለህይወታችን ቀለብ ለነፍሳችን ምግብ እናገኝበታለን ልኡል እግዚአብሔር ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 2 года назад
የጥበብ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ ይመስገን ። ዛሬ አጨብጭቤልሃለው ሥለ ድንቅ ብልሃትህ
@yqjq8390
@yqjq8390 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@hannakonjo3951
@hannakonjo3951 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን
@user-lk1mt4fd7j
@user-lk1mt4fd7j 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን ❤❤❤
@yqjq8390
@yqjq8390 2 года назад
መምህራች ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን ሺ አመት ያኑርልን
@gihi7732
@gihi7732 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ ስላሴ ከነቤተሰቦቼ
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 года назад
መምህር ፀጋውን ያብዛል ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ እሂገጠመኝ ከእኛቤትአለ ሁላችን ስንፀልይ የእህቴልጅ በፍፁም አትቀበለንም አሁን ግን በዚህ ገጠመኝ ብዙተማርኩ እና በጣም እናመሰግናለን ይገርማል
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 года назад
ብስላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞💞
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች ቃለ ህይወት ያስማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏😭😭😭
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ኑኑኑኑ ሼር ላይክ አይደርገን እንጀምር እንኳን ለሰማይቱ ቅዱሰ ጊወርጊሰ ወርው መታሰበያ አደርሰቹ አደርሰን
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቅህ ለእኛም ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን እግዚአብሔር
@meseret2813
@meseret2813 2 года назад
መምህር እንኳ ደህና መጣህ ሰላምህ ይብዛልን በፀሎት አስበኝ እህተ ማርያም ብለህ ገና አልሰማሁም እሰማለሁ
@almetu819
@almetu819 2 года назад
Enkan baselam matu mamerchin❤️❤️💐💐
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የተጠበምካቸው ዘዴዎች ለኛም ይጠቅሙናል እናመሰግናለን
@genetashebir6118
@genetashebir6118 2 года назад
ሰላም ውድ የእግዚያብሄር ቤተሰቦች እዲሁም መምህር ።በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ እዲሁም ሰሚ ጆሮ ያድለን አሜን አሜን አሜን።
@rahelmandefro735
@rahelmandefro735 2 года назад
አሜን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን። የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።
@user-ri2cr2lc9h
@user-ri2cr2lc9h 2 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏
@user-dg1cz8ny1j
@user-dg1cz8ny1j 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር
@tenayeasfaw4764
@tenayeasfaw4764 3 месяца назад
መምህር ምን ታጠፋለህ ታበራለህ እንጂ!እመብርሀን የበለጠ ታብራልህ።ሁሉንም ያሠብከውን ታብራልህ።አሜን!!!አስካለማርያምነኝ።የመምህር ልጆች አሞኛልና ይማርሽ በሉኝ።የድንግል ልጆች አደራ!!!
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 2 года назад
በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ ማይግሬን የሚባል የራስ ምታት አስቸገረኝ
@heymanotgetachew8261
@heymanotgetachew8261 2 года назад
አጃና ሚካኤል ጸበል ተጠቀሚ. እህቴ
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 2 года назад
@@heymanotgetachew8261 እኔ ሀረብ አገር ነዉ ያለሁት ከየት አገኛለሁ ኢትዮጵያ ካልሄድኩ
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 2 года назад
@@fikrutadesse7659 አመሰግናለሁ እህቴ እሺ
@heymanotgetachew8261
@heymanotgetachew8261 2 года назад
@@Hana-qo9db እሺ በጣም ይከብዳል ግን. አንቺ ጤነኛ ስትሆኝ ነው መስራት ዬምትቺይው እና ሄደሽ መመለስ ትችያለሽ እውነት እኔ በጣም ነበር ዬሚያመኝ አጃና ጸበል ከተጠመቅኩ በኋላ ግን እግዚአብሔር ይመስገን
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 2 года назад
@@heymanotgetachew8261 ዉይ እህቴ የኔ ደሞ ሲነሳብኝ ያ፣ቅለሸልሸኛል ምግብ አያስበላኝም በጣም ከባድነዉ ስራ ብዙም ስለማየሰበዛ እንጅ መስራት አልችልም ሳምት ሙሉ አይለቀኝም በጣምነዉ የሚሰቃየኝ የትአገርነዉ ፀበሉ ያለ ከሄዱኩ
@user-gu1rm6bd6w
@user-gu1rm6bd6w 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህርየ ቃለህወትን ያሰማልን
@h6ey335
@h6ey335 2 года назад
በእውነት መምህርየ ይገርምሃል እያንዳዱ ገጠመኞችህ ህይወታችን እያገኘነው ነው ምንም ጥቅት ብሆንም ይጠቅመናል እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን 🙏
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠቅህ
@tiemtidawitgebre5892
@tiemtidawitgebre5892 2 года назад
Tmsegen amlak 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖
@mespretlane5294
@mespretlane5294 2 года назад
Egzebere yemsgan
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 2 года назад
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen zemaramalaykitneyasemamalen Elelelelelelelelelele zemaremalektiyasemalenyakoyelenelelele
@yqjq8390
@yqjq8390 2 года назад
እንኳን ደና መጣህልን ወድማችን
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x 2 года назад
እሺ👂🕊💐🕊💐🕊💐🕊መምህሬ❤
@user-qz9md5le4z
@user-qz9md5le4z 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን ሰማእቱው ቅዱስ ጊውርጊስ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
@effhyy6225
@effhyy6225 2 года назад
amen amen amen azeber yetamsegen yehan
@zinashabate192
@zinashabate192 2 года назад
ይሰማል መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@telcotelco4734
@telcotelco4734 2 года назад
Egziyabehr yemesagen 💚 💚 💚
@ychhnc8319
@ychhnc8319 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀለታቸ አስቡን ወለተ ኪሮስ
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 2 года назад
መምህሬ ሸ አመት ኑሩልን❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 👏👏
@fatiyafatiya3946
@fatiyafatiya3946 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህር 🙏🙏🙏❤💛💚
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 2 года назад
እግዚአብሔር ይማርህ!! እረ መጮህ አይጠበቅብህም በእርጋታ ነው የሚመቸው
@user-kp5kq8ed1z
@user-kp5kq8ed1z 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን መምህሬ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 года назад
እግዚያብሔር ይመስገን ሰላም መምህራችን ሰላም ውድ ቤተስባቸ እኔ ብቻ ነው መምህራችን ስያወራ በደንብ ነው እምስማኝ አጠገቤ ያለ አስክመስለኝ ረጋ ብላ ነው አምናገረው ደስ ይላል ከዜህ በላይ አንዴት ያርገው ለናንተስ በደንብ ይስማቸዋል ቤተስባቸ
@keroskeros5466
@keroskeros5466 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@zinashabate192
@zinashabate192 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ
@waqaayyootikseekootibakkaahund
@waqaayyootikseekootibakkaahund 2 года назад
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 года назад
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጣህ መ ም ህ ር አሜን ጸጋውን ይብዛልህ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 года назад
አንተ የዘመናችን ጳዉሎስ ነህ ኑርልን መምህራችን ❤. እህታችን እንኳን እግዚአብሔር መለሰሽ ❤❤
@hwoldearegay4424
@hwoldearegay4424 2 года назад
መምህር እባክ ይህንኑ ዘዴ ተጠቅመህ ወንድሜን ታደግልኝ ፍቃደኛ ከሆንክ ስልኩን እሰጠሀለሁ please
@tizitadozale9547
@tizitadozale9547 2 года назад
አሜን አሜን አሜን💕💕💒💒🙏🙏🙏🙏
@user-oq3bx1ru7n
@user-oq3bx1ru7n 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ፡መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጥልን በእውነት የሚገርም ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏✝️✝️✝️🤲🤲❤️❤️❤️
@honeyjames7268
@honeyjames7268 2 года назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@user-qi4sp3bs7w
@user-qi4sp3bs7w 2 года назад
መህምር በቃለ ሕይመት ያስምዕለነ ፀጋውን ያብዛልዎት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እመብርሃን የብርሃን ካባ ታልብስልን እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንም ልብ ይመልስልን ሃገራችን ሰላም ያድርግል እመቤት ያስራት ሃገርሽን አስቢያት የኢትዮጵያን ገበዝ ሰማእቱ ቅዱስ ገወርጊስ በቃልኪዳኑ ይመብቅልን አሜን አሜን አሜን አሜን መህምር ስልክህን ብታስቀምጥልን በውስጥ ማናገር እፈልጋለሁ☦️☦️☦️☦️☦️
@gabereegzabherewldeeysuse5271
@gabereegzabherewldeeysuse5271 2 года назад
Amen Amen Amen Egzsbhere tegahene yanzalalhu mememe
@goitommekonnen1509
@goitommekonnen1509 2 года назад
Wel come ቃለ ሂወት ያሰማልን መ/ም
@mal4048
@mal4048 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችንቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-dg1cz8ny1j
@user-dg1cz8ny1j 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-gs9oo3zo7n
@user-gs9oo3zo7n 2 года назад
መምህራችን በእውነት ቃል የለኝም አሥተማርህኝ ተስፋ ሰጠኝህኝ አበረታህኝ በእውነት መምህር ቃላት የለኝም ለውጠህኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን ጸጋውንም ያብዛልህ ቀጥልበት በእውነት ብዙ ገጠመኞችን ይዠልህ እንደምገባ እርግጠኛ ነኝ ስደተኛ ነኝ በጸሎት አሥቡኝ
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 2 года назад
ይገርማል የዛሬው ገጠመኝ ሳዳምጥ የኔ ፀላይ ተበሳጭቶ ምግብ እየሰራው ነበር ከዚያ የምሰራው ዛይት ተገልብጦ ሊአቃጥለኝ ሞከረ ግን ተክልየ በለት ቀናቸው ደረሱልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እህት ወንድሞቸ በፆሎት አስቡኝ ወለተ መስቀል ብላቹ ከስደት አገር ነኝ
@eteneshidea9156
@eteneshidea9156 2 года назад
መምራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@sarashmart1739
@sarashmart1739 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን
@qatarqatar1236
@qatarqatar1236 2 года назад
አሜንመምህራችንቃለህወትያሰማልን
@genetalene3333
@genetalene3333 2 года назад
Kale hiwetn yasemaln memihir amen amen amen 🙏
@zinashabate192
@zinashabate192 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@tube564
@tube564 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ደህና ነን አንተስ መምህር እንዴት ነህ እንኳን ደህና መጣህ
@geriegelne6324
@geriegelne6324 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማን መምህርዬ 👏😭😭😭
Далее
51ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:00:00