Тёмный

217ኛ ገጠመኝ፦ አባ ቅስና በተቀበሉ በ3 ዓመታቸው ምን ቢያስደነግጣቸው ነው እንዲህ የወሰኑት 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

20 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 850   
@msretmeme1433
@msretmeme1433 2 года назад
እሪ መምህር ለድህነት ስትል ዶክሜቶች አለኝ አትበል አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅ ከአባታችን በረክት ይደረሰን ሺይ አመት ኑረልን መምህር አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለኛም እግዚአቤሔር አሜን [3]
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 года назад
አቤት መታደል ነው ሀጢአት እንደ ዝናብ በሚፈስበት ዘመን ደግሞ እንደዚህ አይነትም አባት አሉ አባታችን በረከቶት ይድረሰኝ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 2 года назад
መምህር ምክር ፈልጌ ነበር ግን ልደዉልለወት ብፈልግም እሽ አይለኝም።።። ግን ትምህርትወን ለብዙ ሰው እያካፈልኩ ነው።።።
@meanker5885
@meanker5885 2 года назад
አልጄመሩም የምክር አግልግሎት
@3sgroup460
@3sgroup460 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእከትን ያሰማልን
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 2 года назад
ቃላህዉትን ያስማልን ተሰፈስላሴ አባታች በረከታችዉ የደረበን ዝማሬ መልአከትን መማህርዬ እኝም አደለኝም ነን እሔንን መናደመጥ አሜን ሀይል እግዚአብሔር ወለተስላሴ እህት ማረያም ወለተማረያም ሀብተስላሴ ፍቅርተ ስላሴ ወለተስሎሜ ወለተ ገብርኤል አስከልስላሴ
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 2 года назад
ወለተ ስላሴ ወለተ ስማይት ወለተ ጊርጊዩስ ወለተ ሀነ
@user-bc7mo6qt2q
@user-bc7mo6qt2q 2 года назад
በፀሎት አይርሱኝ ፍቆርተ ስላሴ ገብረ መድህን ወለተ ፃዲቅ ሀይለ ጊወርጊስ ተክለ ወልድ መላ ቤተሰቦቼን በፀሎት አይርሱኝ
@user-xo7es7rj2n
@user-xo7es7rj2n 2 года назад
አሜን የአባታችን ፀሎት ይደርብን!!!!ወለተ ጻድቅ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝ!!!
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p 2 года назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን አባታችን በረከታቸው ይደርብን
@adhanethabteyes6686
@adhanethabteyes6686 2 года назад
Amen aman amen qal hiwet ysemalena aboena
@jesuslove3550
@jesuslove3550 2 года назад
Amen amen amen
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 года назад
ደስ ይላል ልብ ይሰብራል ያሳዝናንል
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 2 года назад
የአባታችን በረከት እረድ ኤት ይደርበን አሜን ሁለተ ማርያም ከነቤተሰቤ ያስቡን
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 года назад
መምህር እንደት አይነት ልብ የሚናካ ትምህርት ነው የአባታችን በርከት ይድረበን ቃል ሂወት ያሰማልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-kt8lv5rq8g
@user-kt8lv5rq8g 2 года назад
የአባታችን ፀጋ በረከታቸው ፀሎታቸው አይለየን አንተንም ልኡል እግዚያብሔር ይጠብቅልን ልበ ንፁኃን አባቶችን ያብዛልን
@fikertewahedo
@fikertewahedo 2 года назад
እነዲህ ያለ አባት እግዘብሔር ያበዛልን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቤተሰቦቼን በጸሎት ያስቡልን እህተ ገብርኤል እህተ ማርያም ኃይለ ኢየሱስ ኃይለ ማርያም ብስራተ ገብርኤል እህተ ማርያም ፍቅርተ ስላሴ ክንፈ ገብርኤል ሀብተ ማርያም እኔንም ኃይለ ሚካኤል
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 2 года назад
አሜን 🤲 የአባታችን በረከታቸው ይደርብን 🤲 ስለ ቅዱሳን አባቶቻችን ብሎ ይቅር ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🤲 ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ከኔ የበረታችሁ 🤲
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 2 года назад
የመምህሬ ቤተሰብሊቀመላኩ ቅዱስሚካዔል በያለንበት ይጠብቀን ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን
@keedaw6764
@keedaw6764 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በፅሎታችሁ አስቡን አስካለ ማርያም ወለተ ሰማይት ወለተ አማኑኤል ወለተ ኪዳን ወለተ ኪዳን ወለተ መድህን እህተ ማርያም ምህረተ ስላሴ ተክለ ስላሴ ሀይለ እየሱስ ተክለ ሀና ተክለ ዮሀንስ ገብረ አማኑኤል ገብረ ማርያም ገብረ ዮሀንስ ሀይለ እየሱስ ሀይለ እየሱስ ወልደ ሰንበት ሁላችንንም በፀሎታችሁ አስቡን!!!💞
@user-vz8yi4rf1k
@user-vz8yi4rf1k 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን" የአባታችን ፀሎት ይርዳን" ላንተ የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ክብር እና፣ ምስጋና፣ ይሁንለ ፣አምላችን"
@kebenag3527
@kebenag3527 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን ፀሎታችውን ልመናቸውን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
@user-nv9nh5vu3t
@user-nv9nh5vu3t 2 года назад
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ።የአባታችን በርከት አይለየን አሜን
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 года назад
አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-wj6nw7gs2m
@user-wj6nw7gs2m 2 года назад
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን::ኃ/ሚካኤል ወ/አማኑኤል አክሊለ ማርያም እህተ/ገብርኤል እህተ ኡራኤል ጥበበ ስላሴ ብርሀነ ማርያም ቃለ ስማይትን በፀሎት አስቡን::ቃለህይወት ያሰማልን::
@hiwot8723
@hiwot8723 2 года назад
እህተ ማርያም አጸደ ማርያም ወልደ ገብርኤል ወልደ ሚካኤል ወልደ ዮሐንስ ብለው በጸሎት ያስቡን አባታችን በረከታቸው ይደርብን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@salemsalem5503
@salemsalem5503 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያስርዝምልን መምህራችን ሁለተ አረጋዊ
@samidereje3806
@samidereje3806 2 года назад
I have never seen such a teacher in my life. Thank you. May God grant me life and health
@konjetgetachew8212
@konjetgetachew8212 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጥልን መምህራችን 👏👏👏🙏🙏🙏
@addisalam5158
@addisalam5158 2 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🙏 ፅጌ ማርያ ቤተባቼን በፀሎት አሰቡን
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 года назад
አምላኬ ሆይ እንደ በደሌ ሣይሆን እንደ ቸርነትህ ማረኝ ይቅር በለኝ መንገዱን ያሣየን የአባቶቻችን አምላክ ይርዳን ወለተ ኪዳን ወልደ ፃዲቅ አሥቡን የአባ ሀይለየሡሥ አምላክ መጨረሻችንን ያሣምርልን አሜን
@mhretgoitom2134
@mhretgoitom2134 2 года назад
በጣም ደስስ የሚል ትምርት ነው ና በፀሎታቹ ኣስቡኚ ወለተ ማርያም ብላቹ እና ኤሄታች ደም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የአብታችን በረከት ይደርብን ሁላችንም
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።የአባታችን በረከት አይለየን።
@rahelmandefro735
@rahelmandefro735 2 года назад
የእባታችን የአባ ሀይለኢየሱስ በረከት ይደርብን። መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ አሜን
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በረከታቹሁ ይደርብኝ
@user-wo3jr6uz4t
@user-wo3jr6uz4t 2 года назад
አባታችን በረክቶ ይደርብን ለኝ ለሀጥያቶኞች👏👏👏👏👏👏
@Hanahana-sq3dv
@Hanahana-sq3dv 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉነገር ሁሉ ይጠብቅህ የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 года назад
የአባታችን በርከት ይደርብን ወለተ ማሪያም እያላቹሁ በፀሎት አስቡኝ
@genetlobe8506
@genetlobe8506 2 года назад
በጣም ደሰ የሚል ነው ።መመረጥ እደዚህ ነው በዚህ ዘመን ። ቃለህይወት ያሰማልን መምህር።ወለተ እየሱስ ነኝ በፀሎት አስቡኝ
@shimalshimal-wi6yr
@shimalshimal-wi6yr 2 года назад
እባከህን፣እራሠህን፣ጥብቅ፣ታሠፍልግናልህ።
@meazaberhane5763
@meazaberhane5763 2 года назад
መምህር የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ እኛነም በፀሎት እንዲያስቡን ለአባ ስጥልን ፍቅርተገብርኤል ብርሃነገብርኤል እሴተገብርኤል ብለህ አንተም በፀሎት አስበን መጥተን ከአንተ ምክር ማግኘት እንፈልጋለን
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 2 года назад
አባታችን በረከቶን ይደርብን አሜን አሜን አሜን💒💒👈👈
@tube4569
@tube4569 2 года назад
የአባታችን በረከት ይደርብን ሰብለ ሚካኤል በፀሎት አስቡኝ
@mariamdaud3105
@mariamdaud3105 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን በጸሎት ይማረን አመተ ማርያም በጸሎት አስቡኝ
@seleamwitseleamwit513
@seleamwitseleamwit513 2 года назад
ቃልህይውት ይሰማልን መምርጥ እንዲህ ነው በርከታችው ይድርብኘ በፀሉት ይሰብን ወለተፂዴቅ ሳለመድን አሰካለማሪይም ፀጌማሪይም አፀድማሪይም ወልድኪዲን ሀይለጊሪጊሲ ወለትሰላሲ ሀይለበርሀን ይማንብርሀን ሀይለማሪያም ዲይቆንህፀህይውት ገበርህይውት አባነሺ ሻንበል ከነቤተሰባቸው ሁሉንም አሰብን እግዚአብሔር ፀጋውንይብዛላችሁ
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን በፀሎት ያስቡን ወለተ ፃዲቅ ብለው አባታችን
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እፁብ ድንቅ ታሪክ የዘመናችን ቅዱስ አባት ናቸው በእውነት የአባታችን የሐይለ እየሱስ እረድኤት በረከት ይደርብን አሜን ፫/// እልልልልልዝማሬ መላህክት ያሰማልን ወምህራችን እና እህታችን በቤቱ ያፅናልን አሜን፫// መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤናጋር ሰጥቶህ የእድሜ ባለፀጋ ሁነህ በጣም ሸምግለህ ሽማግሌ ሁነህ በምርኩዝ እየሔድግ ማየት በጣም ነው እምፈልገው ምኞቴም ነው ፆለቴም ነው እድሜ ይስጥልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@netiababu3953
@netiababu3953 2 года назад
መምህር አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አንተንም ፈጣሪ ያበርታህ እህተ ማርያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ አሜን
@user-eq6mt4to1b
@user-eq6mt4to1b 2 года назад
*አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን* *የአባታችን በረከታቸው ይደርብን* *ወለተ ቄርቆስ እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ ወገኖቼ*
@stellababe527
@stellababe527 2 года назад
my dear memhirey. may the lord bless you even more. stay blessed and never look back. the lord is with you. stay strong dear
@mickeygermemsekie1472
@mickeygermemsekie1472 2 года назад
ኣቤቱ ኣምላክ ሆይ ለንስሃ ያብቀን የ ኣባታች ፅሎት ኣይለየን ወለተ ፃርቃን
@sakanasakana3216
@sakanasakana3216 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህርችን ቃለ ህይወት ያስማልንያባታችን በረከት ይደርብን አንተንም ጸጋውን ያብዛልህ ወድ መምህርችን በፀሎት አስብኝ (ሁለተ መዲን
@vhhh8480
@vhhh8480 2 года назад
በእዉነት መምህራችን አንተ ከእግዚአብሔር የተላክ ነህ ለኛ ለማዳን ቅድስ ኤልሻዳይ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠበቅህ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ
@user-hq8df2yu7w
@user-hq8df2yu7w 2 года назад
አሜን በረከታቸው ይደርብን አባታችን ሉኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን
@asefashyimam4102
@asefashyimam4102 2 года назад
የአባታችን የአባ ሃይለ ኢየሱስ በረከታቸው በእኛም ላይ ይደርብን መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ እግዚአብሔር ስለአባቶቻችን ፀሎት ስለፃድቃን ሰማእታት ብሎ አገራችነን ኢትዬጲያውያን ሰላም ያድረግል ጦርነቱን ራሐቡን መፈናቀሉን ያሰወግድልን ይችል መሞህ በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ኢየሱስ
@masigirma5030
@masigirma5030 2 года назад
አሜን መምራችን ቃለ ህይውት ያስማልን የእባታችን ብርክት ይድርብን🤲
@user-jn3hd2rl9b
@user-jn3hd2rl9b 2 года назад
አባቴ በርኮቱ ይደርብኝ አሥካለ ማርያም ከነቤተሠቦቼ በፀሎት አሥብኝ
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 года назад
የአባታችን በረከታችው ይደርብን ሁለት ስላሴ ብላችው በፀሎት አስቡኝ
@Adne_
@Adne_ 2 года назад
የአባታችን በረከት ይደርብን አሜን በእውነት በአሁን ዘመን እንዲህ ያሉ አባት ማግኘት መታደል ነው የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መቸስ እንደኛ ሀጢያት ሳይሁን እንደቸርነቱ ስለ የወሀኖችን ያብዛልን
@judjud4209
@judjud4209 2 года назад
እድሜክን ያርዝምል መምህር ሀና ማሪያም በጸሎት አስብኝ
@joniketema5693
@joniketema5693 2 года назад
ሃይለመስቀል ነኝ አባታችን በፀሎታቸው ያስቡኝ ይህን ያሰማኝ እግዚአብሔር ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን መምህር አንተንም ስለመረጠህ እግዚአበሔርን አመስግነው
@elizabethgessese5529
@elizabethgessese5529 2 года назад
መምህር አንተ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ይወድሃል ለኛም ተርፍከን የአባታችን በረከት ይድረሰን ባሉበት በፀሎት ያሰቡን አፀደማርያም፣ክንፈሩፋኤል፣ገብረህይወት፣ሐብተማርያም፣አስካለማርያም፣ክንፈገብርኤል፣ገብረመድህን፣ኃይለሥላሴ ፣ወለተማርያም ብለህ በፀሎታቸው ያስቡን ለአባታችን አድሜ፣ጤና፣ፀጋውን ያብዛላቸው አሜን።
@yilkalhailu9810
@yilkalhailu9810 2 года назад
ሃይለ ገብርኤል እና ፅጌ ማርያም ብለው በፀሎት ያስቡን አባታችን !!!
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 2 года назад
በረከታቸው ይደርብን ሃይለዮሐንስ ወለተሚካኤል በፅሎት አስቡ መምህር እረጅም እድሜን ያድልልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@user-qq2qw9iz8k
@user-qq2qw9iz8k 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎት አስቡን ወለተ ማሪያም ወለተ ሩፋኤል ወለተ ሚካኤል ወለተ ስላሴ ወልደ ሚካኤል ወልደ ጊዮርጊስ ገብረ ስላሴ ወልደ ስላሴ ፀጌ ማሪያም አፀደ ማሪያም ወለተ ማሪያም ወለተ ስላሴ
@tigestmaru9643
@tigestmaru9643 2 года назад
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ሀገራችን ስላም ንይመልስልን በፅሎታችሁ አስብን ወለተ የኃኔስ ወልደጌወርጌስ ወልደ ሩፋኤል
@maezatadesse3372
@maezatadesse3372 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው የደርብን ወለተ መድህን
@fikrtekassa593
@fikrtekassa593 2 года назад
የአባ ሀይለኢየሱስ በረከት ይደርብን አባ እንደሚሰሙኝ አምናለሁ እህተ ማርያም ፣ ሀይለ ማርያም ፣ፍቅርተ ማርያም ፣ ሀይለ ሚካኤል ፣ ስህነ ማርያም ፣ ሀይለገብርኤል እና ልጆቻቸውን በፀሎት አስቡን አሜን
@sarasara5647
@sarasara5647 2 года назад
ወለተሚካኤል እባታችን በርከታችው ይድርብን
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 2 года назад
መምህርዬ እባክህ ብዙ ዶክሜንቶች አሉኝ አትበል እኔስ በጣም ታሳስበኛለህ እራስህን ጠብቅ ቅዱስ ሩፋኤል በክንፉ ይከልልህ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን🙏የአባ ሀይለ እየሱስ በረከት በኛ ለሰይ ይደር የአባ ፀሎትና ልመና ይርዳን ከአምላከችን ጋር ያስታርቁን የኛ ሀፂያት ምን ያህል አባቶቻችንን እደሚያዛዝን ተገንዝቤበታለሁ
@user-vb9oh4qs5c
@user-vb9oh4qs5c 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን መምህር በፀሎት አስበኝ የክርስትና ስም ወለተ ትንሣኤ ነው 🙏🙏🙏
@amsalemamo9132
@amsalemamo9132 2 года назад
አሜን አባቴ በረከትዎ ይድረሰኝ ይደረብኝ ክርስትና ስሜ አፀደ,ማርያም መምህር ስጥልኝ ክርሰትና ስሜ አቤት ጉዳችን ባካችሁ በእንባ በፀሎት እንመልሰ ወደ ከርሰቶሰ ሳንቀደም ወዮልን ይች ከቱ አለም አርትፍሻል ወየው አባቴ የእርሶን ያድለኝ
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 2 года назад
በእውነት በታደል ነው በዝህ ዘመን እንዲህ አይነት አባት መኖር ማለት በጣም መመረጥ ነው አባታችን በረከቶ ይደሪብን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ከእነ ቤተሰቦችህ ያቆይልን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እልልልልል እልልልልእልልልል
@ayalneshtube8588
@ayalneshtube8588 2 года назад
ያባታችን በረከት ይደርብን በፀሎታችሁ አስብኝ ወለተ ገብሬል ብላችሁ
@user-um3gy3rz7h
@user-um3gy3rz7h 2 года назад
በንባ ነው የጨረስኩት እዳው የሚመጣብን ምአት ሲያስነው አቤቱ ማር እግዞ ምሀረነክርስቶስ አቤት እዴት ልታረገነ ነው
@shitawshitaw6797
@shitawshitaw6797 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የአባታች የአባ ሀይለእየሡስሞአ በረከታቸው ፆሎታቸው ይደርብን ለመህራችንም ቃለ ህይወት ያሠማልን
@weinshetadmassu3089
@weinshetadmassu3089 2 года назад
የአባ በረከታቸው ይደርብን እኛንም ባንተ አድሮ ይህንን ድንቅ ገጠመኝ ያሠማን አኮ አንደ ድካማችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ የካባዶን መጋቦትነው(አሰካለማርያም ና ወልደክዴን)
@tsedalegera1434
@tsedalegera1434 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡን ተጠምቀ መድሕን ወለተ መድሕን ሥርጉተ መድሕን ተክለ ወልድ ብሥራተ ገብርኤል ገብረ ማርያም
@adisedegual695
@adisedegual695 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አባታችን በርከታቸዉ በሁላችን ይደርብን አሜን
@user-fs8gy7md3s
@user-fs8gy7md3s 2 года назад
መምህር ቃልህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታቺ በረከቶ ይደሪብን አሜን
@sarakahsu4928
@sarakahsu4928 2 года назад
ኣባቴ ወለተ ኪሮስ በፀሎት ያስቡኝ
@user-nh9bc3xk8i
@user-nh9bc3xk8i 2 года назад
ያአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን መምህራችንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏💓💓💓
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 2 года назад
የአባታችን በረከት ይደርብን! ቃለህይወት ያሰማልን! ዝማሬ መላአክት ያሰማልን!!
@user-es1xf5qu2d
@user-es1xf5qu2d 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ሲል በጣም እድለኞች ነን እንዲህ ሀፅያት በነገሰችበት ዘመን እንዲህ ያሉ አባቶችን ያሳየን አምላክ ይክበር ይመስገን አባታችን በፀሎቶት አስቡኝ ወለተማርያም ከነ ቤተሰቧ ብለው
@kdest____6070
@kdest____6070 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መመህር ፀጋውን ያብዛልህ የአባታችን በረከቱ ይደርብን
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የአባታቻን በረከት ይደርብን መምህራችን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ ብላቹሁ ከነቤተሰቦቼ አሜን አሜን አሜን
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 2 года назад
ቃል ህይወት ያሠማልን 🤲 አሜን አሜን አሜን 🤲 የአባታችን በረከታቸው ይደርብን 🤲
@yonashabtom3013
@yonashabtom3013 2 года назад
በረከታቸው ይደርብን ፡ ገብረጻድቅ፡ ወለተ እግዚእ ከነበተሰባቸው፡ በጸሎት ኣስቡኝ ኣባቴ።
@weyinuasfawu9354
@weyinuasfawu9354 2 года назад
ወለተ ሥላሴእና ኃይለ ሚካኤል በፀሎት አስቡን እድሜና ፀጋሁ ያብዛላቹ
@user-zu5fw9tu1x
@user-zu5fw9tu1x 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጨና ጋራ የድልልን የአባታችን በረከታቸው ይደረብን አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኔም በጣም አጠታኝ ነኝ ግን ንሰሐ ለመግባት እውነተኛ አባት አለገኝውም አባታችን በጸሎት የሰብን እፀብ ድንቅ ነው መምህር እግዚአብሔር እኝንም አድሎነል ይህንን ለመሰማት አበቃን ክብረ ምሰጋና ለእግዚአብሔር ይሆን በጸሎት አሰብን ወለተ ገብርኤል ቤተሰቦች
@shitukumeladebesa6447
@shitukumeladebesa6447 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋዬ ፀጋውን ያብዛልህ እኛም በተማርነው 30 60 100 ያማረ መልካም ፍሬ እንድናፈራ የልዑል እግዚአብሔር ፈቃድ ይሁንልን የአባታችንን በረከት ያሳድርብን አሜን በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ነኝ
@Nwlulu
@Nwlulu 2 года назад
የትም የት ሆኑ እኚህ አባት እግዚአብሔር የሚሆነዉን ሁሉ ይገልጽላቸዋል ። የአባታችን የአባ ኃይለእየሱስ አምላክ ይቅር ይበለን አባታችን በጸሎትዎ አስቡን ቤተኡራኤል ኃይለገብርኤል ኃይለእየሱስ ማሕደረማሪያም ፍቅርተስላሴ
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን መምህራችን ላንተም ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር አባምታችን በፀሎታቸው ያስቡን # ወለተ ማርያም#ወለተ ሚካኤል# ገብረ ሚካኤል# በፀሎት ያስቡን
@user-et9uf7ie8w
@user-et9uf7ie8w 2 года назад
ከአባታችን በረከት ይደርሰ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ ሰንበት በፀሎታችሁ አስቡኝ
@weleteslase7657
@weleteslase7657 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የአባታችን ረደት በረከታቸው ይድረሰን ወለተ ስላሴ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@tsinat4105
@tsinat4105 2 года назад
የአባ ሀይለ እየሱስ በረከታቸዉ ፀሎታቸዉ ይደርብን መምህር አንተንም ቅዱስ ሚካኤል ከጎንህ ይቁምልህ መድሀኒያለም እረጅም እድሜ እና ጤናዉን ይስጥህ በሳኡዲ የምትሰቃዩ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይድረስላችሁ አይዞአችሁ እንኳን ከእስርቤት ከሲኦል የሚያወጣ አምላክ ነዉ ያለን ሁሌም በአምላካችን በፈጣሪያችን በመድሀኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ ተፅናኑ
@hailus7714
@hailus7714 2 года назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ለተስፋስላሴ እና ለአባ ሐይለስላሴ አብዝቶ ይስጥልን:: መምህር የኔን የሀይለመስቀልን ስምም ለአባ አስተላልፍልኝ: እግዚአብሔር ሁሌም ካንተና ካድማጮችህ ጋር ይሁን::
@user-lk2iz8ir4s
@user-lk2iz8ir4s 11 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርየ የአባታችን ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-lp6sn4ld6w
@user-lp6sn4ld6w 2 года назад
ቃለሒውት ያሰማልን መምህራችን ፅጋውን ያብዛልህ የአባታችን በርከተው ይደርብን የክቴ አስካለ ማርያም ከነቤተሰቦቼ በፃሎቶው ያሰቡኝ
@meseretlema2028
@meseretlema2028 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን የአባ ሀይለሱ በረከታቸው ይደርብን አሜን ወለተኪዳን ብለው በፀሎቶት ያስቡኝ
@enanaabeje1660
@enanaabeje1660 2 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአባታችን በረከት ይደርብን ወለተ ማርያም ፀልዩልኝ፡፡
@etanuagegnehu3467
@etanuagegnehu3467 2 года назад
አሜን በረከታቸው ይደርብን መቅደስማርያም ብለው በፀሎት ያስቡኝ 🙏
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏💙
@meseret888salam7
@meseret888salam7 2 года назад
እግዚአብሔር ከሀጥያት ማጥ ያወጣኸኝ አመሠግንሀለው መጨረሻዬን አሣምርልኝ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 2 года назад
እሜን.አሜን አሜን ።መምህርችን ።ቃለህይወትያስማልን ።አመሰግናለሁ. አመሰግናለሁ. አመሰግናለሁ ።እባታችን ።እረጅ.እድሜና.ጤናይስጥልን።መምህራች ን።
@user-it3be7gl3p
@user-it3be7gl3p 2 года назад
የአባታችን በረከታቸዉ ይደርብን እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቸዉ እኛም በጣም እድለኞች ነን ይሄን የመሠለ ትምህርት በመማራችንና የአባቶቻችንን የእናቶቻችንን የእህት ወንድሞቻችንን ቅድስና በመስማታችን ግብፆች የቅዱሳንን ታሪክ በፊልም ሲያቀርቡ ስቀናባቸዉ ነበረ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን አንተን አስነሳልን ዉድ መምህራችን ሽ አመት ኑርልን ቤተሠቦችህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ
@user-di7ly1zq5g
@user-di7ly1zq5g 2 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን ወለተያሬድ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@HelenamanuAmanu
@HelenamanuAmanu 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እኔም አጣተኛዋን በጸሎቶ አስብኝ አባቴ ወለተኪዳን ህጻን ገብረ ጻድቅ
@betitefe6955
@betitefe6955 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን የአባታችን በረከት ይደርብን እህተ መላክ በጸሎት አስቡኝ
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 года назад
አባ ሀይለ ኢየሱስ በረከትወት ይደርብን ወለተ ኪዳን በፀሎትወት ያሰቡኝ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-sw2xc3zy2b
@user-sw2xc3zy2b 2 года назад
መምህር እመቤታችን ትፍቀድልህ በእውነት መልካም ሠው ነህ!!
Далее
Какую одежду я не ношу? 😱
00:13
Просмотров 444 тыс.
Make Up with Balloons 💄☺️🍓
00:23
Просмотров 3,1 млн
ГРАБИТЕЛЬ ИСПУГАЛСЯ МАМЫ
00:37
Просмотров 83 тыс.
Какую одежду я не ношу? 😱
00:13
Просмотров 444 тыс.