Тёмный

230ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ሌባው ከሰረቃቸው ሞባይሎች ውስጥ አንዱ የማን እንደሆነ ስትሰሙ እናንተም ታደርጉታላችሁ 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 275   
@user-dc8zw9ub7g
@user-dc8zw9ub7g Месяц назад
መምህር እኔም የ11ዓመት ልጁ እያለሁኝ ቤተሰቦቼ ደብተራ ቤት ይሄዱ ነበር እና ከትኩስ መቃብር ላይ አፈር አምጡ ተብለው ከዛ ወሰዱለት ከዛ ደግሞበት መልሶ ሰጣቸው እና እኔ ይዤው ምንዱነው እያልኩ ከዛ አዩኝና እሩጠው ቀሙኝ ግን ከዛ በኃላ በጣም ሌባ ሆንኩኝ እራሳቸውን ብር እሰርቃቸው ነበር እና ት/ቤት ፓስቲ እበላበት ነበር እና ሱቅ ነበራቸው የገበያ ደግምት አስደግመውቡኝ ነበር እና እንደ ምሰርቅ አውቀው ግን ሱቅ መልሰው ሺጪ ይሉኝ ነበር እና ከአደኩ በኃላ እንጦጦ ማርያም ሂጂ አልቅሼ ተስይ መጣው ከዛ እርግፍ አርጌ ተውኩ ክብር ለድንግል ማርያም መምህር አንተን ያወኩህ ቤተሰቦቼ የሚሄድበት ደብተራ እዬሀ የሚባል ፕሮግራም ለይ ቀርቦ ያሳለፈውን ሲናገር አየሁት ከዛ ኮሜት ሳነብ ሁሉም እድሜ ለመምህር ተስፋዬ ሲሉ አይቼ በስምህ ሰርች ሳረግ አገኝውህ እና እግዚያብሔር ይመስገን ቤተሰብ እንደሌለኝ አውቆ መንገድ የሚያሳየኝ ወንድም እንደሌለኝ እውቆ ህይወቴ እንቆቅልሽ ሲሆንብኝ እግዚያብሔር አንተን ሰጠኝ ። መምህር እንጦጦ ማርያም እየሄድኩ እናቴ አንቺነሽ እባክሽ መንገድ ምሪኝ እኔ አቃተኝ ብያት ነበር አይገርም አይዞሽ ልጄ አለች ልዩናት የእኔ እናት እግዚያብሔር ይመስገን
@user-fo8gg3zs1k
@user-fo8gg3zs1k Месяц назад
Tamesen. Egezehbare. Yekebare
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳንም ነቃሽበት በርቺልን❤መምህራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን❤
@SelamawitAntneh
@SelamawitAntneh Месяц назад
እግዚያብሄር ይመስገን❤❤❤❤
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Месяц назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v Месяц назад
እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፀሎት ምልጃው አይለየን አሜን ምእመናን ስትገቡ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳትረሱ ትውልድ ይዳን ያልነቃ ይንቃ መታዘዝ ከሰነፍ መስዋእትነት ይበልጣል ለምታደርጉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 Месяц назад
የሰኔ ፆም መቼ ይገባል
@MKB872
@MKB872 Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አድረስን❤
@Aiyda2023
@Aiyda2023 Месяц назад
ሰኔ 17 ይገባል
@kingyehenew4574
@kingyehenew4574 Месяц назад
አሜን።
@user-rd5xh7ck3x
@user-rd5xh7ck3x Месяц назад
አሜን እንኳን በሰላም አደረሰን።
@AlemSamuel-zx9wz
@AlemSamuel-zx9wz Месяц назад
መዳህኔያለም የስማሁትን ቃል እንድለወጠበት እርዳኝ ጠማውን የምታስተካክል ጎባጣውን የምታቀና አምላክ እኔም ስደተኛ ልጅህን የተጣመመ ህይወቴን አቅናልኝ 😢😢😢 በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል ብላችሁ
@WoynshetWoynshet-oi4rt
@WoynshetWoynshet-oi4rt Месяц назад
መምህር አንተ የምታቀርብል ነገር ሁሉ ጠቃሚና ትምህርት ሰጪ ነው
@brkti_tube
@brkti_tube Месяц назад
የመምህር ተማሪዎች ወንድሜን በፀሎት ኣስቡልኝ ተስፋማርያም
@zezumeke1689
@zezumeke1689 Месяц назад
የምታቀርብልን ለእኛ ይሆናል ብለህ ምታቀርበው ሁሉ እኔ ሳዳምጥ የሰፈር ሰወችን ሁሉ ነው ምዳስሰው ሁሉም ቤት ይንኳኳል እዚህ ቤት ብቻ ሳይሆን እና በርታልን ኑርልን
@atalay6517
@atalay6517 Месяц назад
መምህር እንኳን አደረሠህ እኔ ከውጭ ሀገር በቬሎ ላገባ ነበር የመጣሁ ነገር ግን በቅዱስ ሚካኤል ምልጃ እና በእግዚአብሔር ፈቃድ በቁርባን አግብቸ ተመለስኩ እባክህ እረጅም ጊዜ ፈልጌ አጣውህ ላግኚህ እና ታረኬን ላካፍልህ
@hhhvj
@hhhvj Месяц назад
ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ቅዱስ የሆነ ትምህርት እዳዳምጥ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለሁ በሰማሁትም ቃል ወደሂወቴ አስገብተህ የተግባር ሰው አድርገኝ🙏
@tsediloveworku1646
@tsediloveworku1646 Месяц назад
የመምህር ተማሪዎች በፀሎት አስብኝ ፀዳለ ማርያም
@HanauNew
@HanauNew Месяц назад
እንኳን ለመላክት ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሳች መምዕናን መምህር እንኳን ደህና መጣህ
@AlemSamuel-zx9wz
@AlemSamuel-zx9wz Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እንኳን ለአብሳሪው መላአክ ቅዱስ ገብርኤል ወረሀዊ ባዓል በስላም አደረሳችሁ አደረስን ።መህራችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ ከነቤተስቦችህ ❤❤❤❤
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Месяц назад
እግዚአብሔር ይህን መንፈስ ይግፅፅ, እኔም ደብራ ሊባኖስ ገዳም እጄ ጫሜዬ ተውስዷ ያላ ጨማ ተመለስኩ እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ, እግዚአብሔር ይግፅፅ ክንፉ መንፈስ. መምህራችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ ❤️
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Месяц назад
የመላኩ የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁን 👐 የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 👏
@saniatube2360
@saniatube2360 Месяц назад
"ሠላም"መምህርዬ እንኬን ደና መጣህ እግዚአብሄር ይመሰገን የትላንትናው ላይቭ ደግሜ እያዳመጥኩ ነበር #ገጠመኝ ተለቋል =ኑ= ተማሬዎች አብሳሪው ወድንግል ቅዱስ ገብረኤል በረከቱ ያሳድረብን🤲🤲🤲
@mulureta8500
@mulureta8500 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@fkarlij6004
@fkarlij6004 Месяц назад
አሜን❤❤❤❤❤
@kalme7381
@kalme7381 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉
@user-pp9uw3uk2u
@user-pp9uw3uk2u Месяц назад
❤❤❤
@ERMY-1972
@ERMY-1972 Месяц назад
መምህር ዘመኑን የሚዋጅ መሬት ላይ የለው ትውልድ ልካምነትን የሚያስተምር የሚቀይር ፕሮግራም ነው።እግዚአብሔር ይስጥልን
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 Месяц назад
😂ሌቦች 😀👌 ለማንኛውም መምህር እኔ የሚሰማኝ ሁላችንም ሌቦች ነን።።።።።።! ለምን መሰለህ የሰው ንብረት ብቻ አደለም የአምላካችንን ብዙ ነገር ሰርቀናል🥺💔
@user-zj8eh1be1q
@user-zj8eh1be1q Месяц назад
ቅዱስ ገብርኤል ረዳት ይሁንልህ🙏 መምህራችን
@user-cc4iy6tj1l
@user-cc4iy6tj1l Месяц назад
የመምህራችን ትምርት በጉጉት ከሚጠብቅት አንዱ ነኛ ብዙ ተምሬ አለው ለአራት አመት ተመስገን ያለ ማቃረጥ ተመስገን መምህራችን ከነበተሰቡ እድሜ እና ጠና ይስጥልን
@user-ws6wu4du7d
@user-ws6wu4du7d Месяц назад
አሜን አሜን ❤❤❤
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ❤ፍቅር ኪዳነ ምህረት እናቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@YeabsraWesenie-so2rf
@YeabsraWesenie-so2rf Месяц назад
የሁላችንም ህይወት ተቀይሯል እግዚአብሄር ይስጥልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@jgdyiifehtdjuddt5411
@jgdyiifehtdjuddt5411 Месяц назад
መድሃንአለም ኣባቴ❤❤❤ መምህር ተስፋዬ በጣም ትልቅ ትምርት ነዉ👏❤
@user-qk2zq4pi7h
@user-qk2zq4pi7h Месяц назад
የእግዚአብሔር ስራ እጽብ ድንቅ ነው በእውነት እኛም ልባችን ይመልስልን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Месяц назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰበቼ እንኳን ለሊቀ ለሀያሉ ለሊቀ መላአኩ ለቅዱሰ ገብርኤል አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@Eskiyalfyalefal
@Eskiyalfyalefal Месяц назад
ሰላምህ ይብዛ መምህር እሚገርም ትምህርት ነዉ እና ፀሎት አርጉልኝ መምህርም የመምህር ተማሪወችም ወለተ ሰንበት
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 Месяц назад
መምህሬ መካሪዬ የኔ እቁ❤ ወለተ ጊወርጊስ ፀጌ ማርያም ወለተ ሚካኤልን በፆሎት አስቡን በስደት ነው ያለነው የመምህር ፍሬዎች❤
@user-ur4rf3ss8e
@user-ur4rf3ss8e Месяц назад
ዛሬ ደግሞ የምገርም አባባል ነው መምህር ይዘህ የመጠሀው ።እንኳነለእመቤታችን ድንግል ማሪያም አመታዊ በኣል አደረን !
@bamlakabebe4438
@bamlakabebe4438 Месяц назад
እንደኔ ትምህርት ካልሰማ የሚደብርው ቀኑ የማያልቅለት ሰው አለ! በእውነት እድለኛነን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Месяц назад
የሚገርምነው መምህር ያልከውእውነትነው❤አወ የጭዋላባ ትክክልነህ ፈጣሪይማረን
@luletkabadekabadegabrmaram2112
@luletkabadekabadegabrmaram2112 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን በጣም ይገረማል እግዚአብሔር ይመሰገን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Aynalem-kb3nv
@Aynalem-kb3nv Месяц назад
ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ቤትም እንዴት አድርጎ ያስተምራናል ዋነው እኛ ለመለወጥ ዝግጁ ማሆን ነው መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f Месяц назад
እግዚሐብሄር ይመስገን ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ይግባው መምህር እኳን ደና መጣክ❤❤❤
@asmarech591
@asmarech591 Месяц назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እኛ ባንተ ትምህርት እየተለውጥን ነው እስክትመጣ በጉጉት ነው የምንጠብቅህ እድሜ ጢና ይስጥልን 👏
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Месяц назад
.መምህር እመብርሀን በእድሜ በፀጋ ትጠብቅህ ልኡልእግዚያብሔር በአንተ ላይ በአባቶቻችን ላይ አድሮ የሚያስተምረን ይቅርታ ምህረት የሚያረግልን ክብር ምስጋና ይድረሰዉ አሁን ም ንፁህ መፈሳዊ ፈሪሀእግዚያብሔር ያሳድርብን አሜን ለመዝሙሩ ዝማሬመአላአክትን ያሠማልን ተስፋመግስተሠመአትን ያዉርስልን አሜን
@rughbsnsngusbsj6668
@rughbsnsngusbsj6668 Месяц назад
ብጣም ይገረማል ሰራ እግዝአብሔር ድንቅ ነው እግዝአብሔር ይመሰገን ንሁሉ ግዘ አለወ ሰብሃል እድዝህ ነው❤
@AlamuAbra
@AlamuAbra Месяц назад
ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ያንተን ትምህርት መስማት በጣም ደስ ይለኛል ለምን እንደሆነ አላውቅም ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ❤❤
@getahoy3619
@getahoy3619 Месяц назад
እግዚአብሔር ይርዳህ
@user-zc4mi8xz3g
@user-zc4mi8xz3g Месяц назад
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት ከዚህ በላይ ውቀቱን ጥበቡን ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ያድልህ በርታልን በእውነት የወድሞቻችንን ልቦና የመለሰ ሌሎቹንም እዲህ ይመልሳቸው
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Месяц назад
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን የመምህር ተማርዎች ኑ አብረን እናዳምጥ❤❤
@tymordoha
@tymordoha Месяц назад
አሜን አሜን አሜን የአምላካችን ስም የተመሰገኔ ዩሁን በጣም ደስ የምል ገጠመኝ ነዉ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@wubalemyurgu3457
@wubalemyurgu3457 Месяц назад
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለመ ተመመስገን ስለሁሊም ነገር መምህር
@fasiqa470
@fasiqa470 Месяц назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በውነት ቀለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሚገርም ገጠመኝ ነው
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k Месяц назад
የእግዚያብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል መምህሬ ❤❤❤❤
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ድቅ ታምር ነዉ ፈጣሪ ባድም በሌላም ይናገራል ሰዉ አያስተዉልም ገርሞኛል የሌባዉ ነገር
@WoynshetWoynshet-oi4rt
@WoynshetWoynshet-oi4rt Месяц назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ የነእዛ የቆንጆዎቹ ልጆች አባት እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በበረከት ይሙላህ ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ 🙏💙
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእዉነት ይገርማል የዛሬው ገጠመኝ ሲስተሙ የተሰራቅዉ
@zezumeke1689
@zezumeke1689 Месяц назад
እኔም ልክ ስጀምር መዳም ጋ ሄዶ ተንኳኳ በጣም ተንኳኳ እጣኑን ገማኝ ስትል ሻማው ገማኝ እያለች ጭራሽ ስዕል አድኖውንም አንሺው ሻንጣሽ ክተቺ ብላ እኔም አፄ በጉልበቱ በድርቅና በቃ ተያይዣለው እና መምህር ኑርልን በተለይ አባታችን መምህር ግርማን እድሜ ይስጥልን አሜን
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o 27 дней назад
ተቃጥሎ ነው እማየ
@aberhameawoke3145
@aberhameawoke3145 21 день назад
መምህር በጣም የሚገርም የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ❤❤❤❤❤
@user-uj4jh9rh4u
@user-uj4jh9rh4u День назад
መምህራ ላገኛሂ እፈሊጋለዉ ትምህራት በጣም ደስ ይላሊ
@Fuuguf
@Fuuguf Месяц назад
እህት ወድሞቼ እናቴ ታማብኛለች እኔ ያለሁት ሥደት ነዉ አጠገቧልሆን አልቻልኩም በፀሎታችሁ አስቧት ወለተ ወልድ እያላችሁ
@lidiayuhanes4071
@lidiayuhanes4071 Месяц назад
እመብርሀን ታስባቸው እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ❤
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 Месяц назад
እግዚአብሔርን ያስብልሽ
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc Месяц назад
እመ ብዙሃን ታስባት
@user-ip7iz4qg7e
@user-ip7iz4qg7e Месяц назад
መምህር ተስፋዬ የአንተን መንፈሳዊ ትምህርት በቀን በቀን እከታተላለሁ ብዙ ጠቃሚ እውቀት አግኝቼበታለሁ ማለትም የመንፈስ የውጊያውን ስልት እና ያለብንን ከባድ ፈተና እንዴትስ አድርገን እንድምንቃበት ያስተምረናል
@markanhenokalemayehu9963
@markanhenokalemayehu9963 Месяц назад
ክብር ለአምላካችን ለድንግል ማርያም ልጅ ሰላም መምህችን በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ።❤❤❤❤❤❤❤
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Месяц назад
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያኖህ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Месяц назад
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏እልልል🎉🎉🎉
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 24 дня назад
አሜን በእውነት ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Месяц назад
በጠም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እሄንን ያደርጋው ሉዕል እግዚአብሔር የተመስገኔ ይሁን
@FikruChane
@FikruChane 25 дней назад
ፈጠራም ይሁን እውነት ጥሩ ትረካ ነው፣ መምህር ተስፋዬ ግን ስለ መጥፎ መንፈስና ስለደብተራዋች ስራ እውቅና እየሰጠህ ትገኛለህ፣ ልቦና ይስጥህ
@ferehwottekle6171
@ferehwottekle6171 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመሰፐን ቃለ ህይወት ያሰሚሌን
@emebetmelese1544
@emebetmelese1544 Месяц назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ
@rrrtuui2204
@rrrtuui2204 Месяц назад
መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ደስስስስ የሚል ገጠመኝ ብዙ ተምሬ በታለሁ
@HaymanotGumataw
@HaymanotGumataw Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በፀሎት አስብኝ
@gidu-em1sq
@gidu-em1sq Месяц назад
እህተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡን
@alemtekle506
@alemtekle506 Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንዳንተ ዓይነት ዕንቊ መምህር ስለሰጠን በእውነት እኔም እንድበረታ በደምብ ፍሬ እንዳገኝ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳኝ መምህር ተስፋዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ፈጣሪ አምላክ አሜን ❤️🙏❤️
@KidisitKidisit
@KidisitKidisit Месяц назад
መምህር ቃል ህይወቱ ይስማልን 🙏
@user-es9kg1eb9n
@user-es9kg1eb9n Месяц назад
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እድሜ አና ጤና ይስጥልኝ እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ❤🎉❤🎉❤🎉
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለህይወት ያስማልን አሜን
@YeabsraWesenie-so2rf
@YeabsraWesenie-so2rf Месяц назад
እግዚአብሄር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Месяц назад
ስለሁሉምነገር እግዚአብሔርይመስገን አሜን ፫ ❤❤❤
@bzuhangedefaw1907
@bzuhangedefaw1907 Месяц назад
ፍቅርተ ማርያም በፀሎት አስቡኝ 🎉🎉🎉
@user-sd9sz3xp9s
@user-sd9sz3xp9s Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን! እይ ከሰው ባንስርቅ የእግዚአብሔር ሰሀት ጊዜ ሰርቀናል ስለዚህ ቢያንስ ግማሾቻችን ሌቦች ነንብዬ አምናለሁ
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h Месяц назад
መምህርእግዚያቡሔርቃለይወትያሰማልን❤
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌿
@Tsgehaylay-ns8pv
@Tsgehaylay-ns8pv Месяц назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን አግዝኣብሄር ይመስገን መምህራችን ኣናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Месяц назад
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@elroitube27
@elroitube27 Месяц назад
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳቸው እና ተለወጡ የኛንም ህይወት መድኃኒአለም ይለውጥ
@AlemaAlema-bm1es
@AlemaAlema-bm1es Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤❤❤🙏🙏🙏
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 29 дней назад
እገዚያብሔር ይመስገን ይገረማል እውነት ነው❤❤❤
@tegbarabwa6878
@tegbarabwa6878 Месяц назад
አዉነት ነዉ መምህር እኔም ወስደዉብኛል
@user-xm3bj4hm7o
@user-xm3bj4hm7o Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤
@user-zy2kn5ih6j
@user-zy2kn5ih6j Месяц назад
ስለ ሌብነት ካነሳህ አይቀር እኔም አጋጥሞኛል የማልጠብቃት ሴት በፀበል ቦታ የሚለበስ ልብስ ተወስዶብኛል ጥሩ ገጠመኝ ነው የምንማርበት ነው
@user-kf5ot8es4n
@user-kf5ot8es4n Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh Месяц назад
አሜን
@jwbwhshak3150
@jwbwhshak3150 Месяц назад
እግዚኣብሄር ይመስገን እንካን በሰላም መጣህልን መምህራችን
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h Месяц назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@genetYasin-ck8dm
@genetYasin-ck8dm Месяц назад
እዉነት ነዉ በማዳሜጤ እድለኛ ነኝ።
@user-zo7bx8ix2r
@user-zo7bx8ix2r Месяц назад
amen.amen.amen❤❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Месяц назад
እግዝአብሔር። ሰም የተመሰግን። የሁን ቬር❤ላይክ❤አረጉ❤ ያሰቃልም የሰተመራል❤
@brye.goldesae
@brye.goldesae Месяц назад
እንኳን ደና መጣክ ረቡኒ ልብ ብለን እንድናዳምጥ አይነ ልቦናችን ይክፈትልን ልዑል እግዚአብሔር 🙏💝
@user-nz7yd9cd1t
@user-nz7yd9cd1t Месяц назад
የኔ መምህር❤ ቅድስት ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ❤❤❤
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Месяц назад
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ❤🎉
@avg4628
@avg4628 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ እንካን በሰላም መጣህልኝ
@fikirf295
@fikirf295 Месяц назад
በጣም ደስ ይላል😘😘በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ሰላምህ ይብዛ❤
@DawitTub.
@DawitTub. Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ☦️🕊
@user-me5rl4ii8r
@user-me5rl4ii8r Месяц назад
😢😢😢ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን
@Atifra1532
@Atifra1532 Месяц назад
አማኝ አማኝ እንመስላለን ብዙ ይቅር ያልተባለ ሀጥያቶች አሉብን ከብድር ማስቀረት እስከ እቃ ማንሳት፣ጉቦ መቀበል፣እንደውለታ ወሲብ መጠየቅ ማድረግ፣የሰው ንብረት ወደራስ ማዞር ወዘተ
@user-my6cz6vq9x
@user-my6cz6vq9x Месяц назад
ስለ ትምህርቱ ወገኔ እኔ ሌባ አይደለሁም አትበል አንድ ምክር ታገኝበታለህ ምሴጅ ታገባለህ አቃለሁ ነብስ ታድናለህ ቃለ ህይወት ያሰማልን. ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Месяц назад
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለመላኩ ለቅድስ ገብርአ በሰላም አደረሳችሁ ተስፋ ስላሴን ከነ ቤተሰቦች ቅድስ ገብርኤል ይጠብቅልን አሜን መምህራችን አኔ ተጠቅሜበታለሁ ማስተዋል ይስጥ አግዚአብሔር ልብ ይስጠን
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Месяц назад
መምህራችን ሁሉም በያቤቱ ሌባ ነዉ ጉደችን ስለ ታሸፋነልን ነዉ ጨወ ሌባ ያልከት ቃል በትክክ ይገልፀነል ፈጣሪ ይማረን🙏🙏🙏
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles Месяц назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ 🙏 እውነትህን ነው ገጠመኞችን እንድናዳምጥና የገጠመኙ መጨረሻም ደግሞ እጅግ ጥሩ ስለሆነ ፈጣሪ ስሙ የተመሠገነ ይሁን አሜን አንተንም ፈጣሪ ከነቤተሠቦችህ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅህ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Месяц назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን 🇲🇱🇲🇱 🕊🕊🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐 🕊🕊🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐 🕊🕊🕊🕊🕊🕊💐💐💐💐
Далее
Ayollar orzusidagi er😂😂
01:01
Просмотров 1,2 млн
КВН 2024 Высшая лига Четвертая 1/4
1:52:57