Тёмный

230 ሚሊዮን ብር የሚሸጥ የመኖሪያ ቤት በ አዲስ አበባ  

ETHIO ADVERT
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 134 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 287   
@martha1043
@martha1043 8 месяцев назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ዚጀመር በዚህ ሁሉ ብር ቤት ገዝቼ አልኖርም ገና ከቤትህ ስትወጣ ስንት የተቸገረና የተራበ ህፃናት እናቶች አባቶች እያየሁ ምንም አይነት ደስታ አይሰጠኝም
@shegerketema6622
@shegerketema6622 8 месяцев назад
KKKKKKKK
@habtamuabaye7629
@habtamuabaye7629 8 месяцев назад
Sinori mecha endza telale
@yoakob-777
@yoakob-777 8 месяцев назад
እውነት.😮😮😮😮
@hailu7799
@hailu7799 8 месяцев назад
Sellelh new ante tebese nebr
@Nunush123
@Nunush123 8 месяцев назад
Yeah plus in Texas you can buy 4 houses by this price
@zuriyashseifeyared1897
@zuriyashseifeyared1897 9 месяцев назад
ወይ ጉድ ገንዘብ መቀለጃ ሆነ እኮ በሰለጠነነው አለም ስንት የሚያምር ቤተ አለ በረከሰ ዋጋ አሁን ይሄ ምኑ ነው 230,000,000ሚሊየን የሚያወጣው
@lozamesganaw3255
@lozamesganaw3255 8 месяцев назад
Lemen gojo sereteh atenorem ante hhhh
@user-hi5px2dq7f
@user-hi5px2dq7f Месяц назад
አይግረምህ የተሰረቀ የህዝብ ገንዘብ ና የአሳፋሪ ደላላወች ዉጤት ነዉ ወድሜ
@the_enun1981
@the_enun1981 9 месяцев назад
የሃገሪቷን ኢኮኖሚ በደላላዎች እየተመራ እንዳለ አንዘንጋ፣ ቁጥር መጥራት እንጂ ቁጥር ሂሳብ መሆኑን አያውቁም፣ በዶላር 4.2M!
@user-hi5px2dq7f
@user-hi5px2dq7f Месяц назад
ደላላወችን ሰብስቦ አዉሽ አርባ ቢየአጉሯቸዉ አመነኝ 10 million የሚባል ጥሪ አይኖርም ነበር ደላላ አደ ካንስር ናቸዉ
@genetawake4305
@genetawake4305 9 месяцев назад
ከላይ አንድ ወንድሜ እንዳለው የመዘበራረቅ ነገር ይሰማል: ስትጀምር 490 ካሪ አልክ ስትጨርስ 290 ካሬ አልክ። መብራት እየበራ ጨለማነው አልክ አልከን። G +3 ብለኸን ከትንሽ ቆይተህ በኋላ G+4 አልክ። ቤቱ የሚገኘው አራራት ሆቴል ጀርባ ቱርክ እንባሴ ፊትለፊትነው ነው ሀይሌ ግራንድ አጠገቡ ይታያል አንተግን ካራነው ያለው ትላለክ????
@karozimathestar929
@karozimathestar929 8 месяцев назад
መርቅኖ ይሆን😂😂😂
@solomonkebede3512
@solomonkebede3512 8 месяцев назад
እውነት ነው በጣም ነው የገረመኝ እኔ እራሱ መረጃውን አጥርቶ አይደለም ሲናገር የነበረው ከካርታው ጀምሮ በዛ ላይ ከ location አንፃር it's not worth buying 250M etb tho
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 9 месяцев назад
መኖርያ ቤት ሳይ ሆን ሞል ነው የሚመስለው 😂😂 ምንም አያምርም😜😜
@rasayifat5726
@rasayifat5726 9 месяцев назад
Kkkkkkk....የኛ ጎጆ የበለጠ ታምራለች
@fasikaabel1676
@fasikaabel1676 9 месяцев назад
ድምፁን አጥፍቼ ባየውስ 😊
@user-wk2yh8ks8p
@user-wk2yh8ks8p 9 месяцев назад
መሬት ገዝቼ ብሰራው 100 ሚሊዮን አይፈጅም።
@bubububu9282
@bubububu9282 9 месяцев назад
Exactly
@Hkim185
@Hkim185 8 месяцев назад
​@@bubububu9282ሁለታቹሁም 100ሚሊዬን አላቹህ?
@shamsihserag5967
@shamsihserag5967 9 месяцев назад
ለዱኒያ ንሮ ምን ይሰራልኛል እደዉ ባላሃብት ብሆንካን የቅሜን ቤት ገዝቸ ከዛ ምሰክንን መርዳት እናት ኣባት የለላቸዉ እነሱን ማሰተማር ማሳደግ ነዉ እምፈልገዉ ምኞቴን ያሳካሌኝ
@lildanybusy
@lildanybusy 5 месяцев назад
አሜን
@Eyob797
@Eyob797 9 месяцев назад
ትልቅ ቤት ሰፊ ጊቢ ያስፈልገዋል። ይህ ጊቢ የለውም።
@Hkim185
@Hkim185 8 месяцев назад
እንጂ ትገዛ ነበር ጎንደሬዉ ጀግና ነሸ
@abichuabi850
@abichuabi850 9 месяцев назад
ወንድሜ "ማለት ነው" የሚለውን አባባልህን ስንት ጊዜ እንዳልከው ቁጠረውና ምን ያህል እንዳሰለቸህን ትረዳዋለህ:: ከዋጋው ይልቅ ያንተ "ማለት ነው" ነው እስከመጨረሻው ማየት ያልቻልኩት
@bobolala1974
@bobolala1974 9 месяцев назад
እንደ እኔ ድምፁን አጥፍተህ ማየት 😂
@habtamunigussie
@habtamunigussie 9 месяцев назад
ማለት ነው😂
@jaferinfotech2680
@jaferinfotech2680 9 месяцев назад
​@@bobolala1974እኔም ድምፁን አጥፍቼ ነው ያየሁት
@fun-loving7625
@fun-loving7625 9 месяцев назад
ወንድሜ ለምን ጥሩ አታስብም ወንድሜ በወር ስንት ታገኛለህ ወንድሜ
@fiklo7
@fiklo7 8 месяцев назад
Ere ante erasu wendime 😂😂😂😂😂
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 9 месяцев назад
buying a property in 220 million birr is just a waste of money ‼️ A House where there is no peace is just senseless 🛑 peace must be maintained first ❗️That is the corner stone for any investment ‼️
@yimm9742
@yimm9742 8 месяцев назад
230 millions not 20 millions!
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 8 месяцев назад
@@yimm9742 I know so many people who changed their mind to buy property in Ethiopia after the erratic decision to attack the Amhara people by using DRONES and Airforce❗️
@peace3791
@peace3791 9 месяцев назад
ምንም ለዋጋው የሚመጥን አይደልም:: ግቢ እንኩዋን የለውም
@ethiopia3237
@ethiopia3237 9 месяцев назад
በጣም ነው የወደድኩት የምትለወ ነገር ያስቃል እና ላትወደው ነው አቡሽ እኛም ወደነዋል 😂😂😂😂
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 месяца назад
😂😂ደላላ መሆኑ አንዘንጋ ቤቱን ወድጄዋለው ጸባይዋ ጥሩ ነው.....እያሉ ነው ህዝቡን መከራ የሚያሸክሙት
@estegnetastaw70
@estegnetastaw70 9 месяцев назад
እኔምለው በዚህ ያህል ብር ቤት ነው ወይስ አገር ነው የምንገዛው!!! ሰውን ተናጋሪ አታድርጉ
@rosehabesha4822
@rosehabesha4822 8 месяцев назад
😂😂😂😂
@tzitab8961
@tzitab8961 9 месяцев назад
አደዉ እመንግስት ካዝናዉስጥ ይህብር አለዴ ይህብር በዉጭ ሀገር አራት ቤት ከነመኪናዉ ይገዛል 😮😂
@igo1071
@igo1071 9 месяцев назад
ትክክል ምድረ ሌባ ተስብስቦ ህግ የሌለበት ሀገር ያውራ ዝም በሉት
@Hkim185
@Hkim185 8 месяцев назад
ይህ እኳ የዉጭ ሀገር ቤት አዲሳባ ተተክሎ በይዉ ሁሉ ነገሩ ከዉጭ መጥቶ ነዉ
@hagosalem5144
@hagosalem5144 9 месяцев назад
መጀመሪያኮ 490 ካሬ ነበር ያልከው አይተን ስንጨርስ 290 ትላለክ እንዴ😂
@ayshamohamed8912
@ayshamohamed8912 9 месяцев назад
Wow, very beautiful and a very expensive
@solomonkebede3512
@solomonkebede3512 8 месяцев назад
ይሄን ብር ስትጠራ ዕኮ only location matters እኮ ብስራተ ገብርኤል ወይም ቦሌ ላይ ቢሆን ያስኬዳል ዋጋው በዶላር ለ guest house መከራየት ስለሚችል ዲዛይኑ የ ቤት አይመስልም ሲጀመር በዛ ላይ proportional area እና built up area ስትናገር በጣም ለገዢ ያሳስታል መረጃው ይጥራ ሌላው it's not worth it 230M birr በዚህ ሰአት የገንዘብ flow እና የባንክ የማበደር liquidity ስላለ ቤቱ ገዢ አያገኝም ።
@s.h.9640
@s.h.9640 9 месяцев назад
Beautiful house 😮
@jimihune9650
@jimihune9650 9 месяцев назад
ለመኖሪያ ሳይሆን ለመሸታ ቤት ነው ዲዛይኑ
@yuosufmusa8376
@yuosufmusa8376 9 месяцев назад
ክክክክክ
@astertegegne5777
@astertegegne5777 9 месяцев назад
ኤሌክትሪክ እንኳን በደንብ የለለበት ሀገር ቤት ውስጥ Elevator 😂
@yousufaden2401
@yousufaden2401 8 месяцев назад
😂😂😂
@robela.5010
@robela.5010 8 месяцев назад
He said the house has its own generator. That means there will always be electricity
@coffeerelax3455
@coffeerelax3455 9 месяцев назад
a house with no elevator and swimming pool cant say it is luxury😅😅
@ashenafilegesse6577
@ashenafilegesse6577 9 месяцев назад
swiming pool የሌለው ቤት
@th-ef6me
@th-ef6me 9 месяцев назад
በጣም ያምራል
@EndalewEndalew73-tx5vh
@EndalewEndalew73-tx5vh 8 месяцев назад
መዋኛ የት አለው እሺ?
@abdeshokra5688
@abdeshokra5688 9 месяцев назад
በሰላም ነው ቁጥር አታውቁም የህንጻ ዋጋ
@user-yp6xw5ht8e
@user-yp6xw5ht8e 9 месяцев назад
ተመስገን በሩ ግን በጣም እረከሰ
@user-yp2nm5uf4k
@user-yp2nm5uf4k 8 месяцев назад
Thank U my brother 🙏🙏🫶🫶👌
@rahelamare9877
@rahelamare9877 9 месяцев назад
ዋው ኸረ ውጭ ሀገርም እንዲህ ጠራ ያለ ቤት አላየውም ዋጋው ግን አይነካም
@All.don2024
@All.don2024 9 месяцев назад
10 የፅዳት ሰራተኞች መቅጠር የሚችል ይግዛ ።
@bubububu9282
@bubububu9282 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@amilotaass9182
@amilotaass9182 8 месяцев назад
ፈጣሪዬ ለአንድ ሳምንት እንኳን እንደዚ አይነት ቤት ቢሰጠኝ😂
@lildanybusy
@lildanybusy 5 месяцев назад
ምንታደርገዋለህ ከአንዱ ክፍል ወደ አንዱ ከፍል ከመሽከርከር ውጭ ምነረም እምታደርገው ነገር አይኖርም
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 9 месяцев назад
No swimming pool no ground tennis area no no basketball area no car garage olso I didn't see Bugatti Lamborghini Ferrari no security boots for what come on bro price crazy ohhhh ohh
@bizuneshtene5444
@bizuneshtene5444 9 месяцев назад
የምር ከልብ ቤት ነው በጣም ያምራል ❤
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 9 месяцев назад
ቤትስ በጣም ነው ሚያምረው ግን ብሩስ የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር ደብል ነው
@ZionPictures
@ZionPictures 8 месяцев назад
I don't pick it as my home. It look like office or hotel building. Lots of unused space on the stairs and walk ways...
@yosefayalew6338
@yosefayalew6338 9 месяцев назад
What a house?
@ayishaferejaabido1595
@ayishaferejaabido1595 8 месяцев назад
ግቢዉ እጂ ዉስጡ አየምርም መኖሪየ ቤት አይመስልም
@Bini_bilicho
@Bini_bilicho 9 месяцев назад
በሌላ ከለር የለም😂😂😂😂
@selambahca3513
@selambahca3513 8 месяцев назад
😅
@aamo5488
@aamo5488 8 месяцев назад
😂😂😂
@getuchina149
@getuchina149 8 месяцев назад
In a land where a lot of people are struggling for survival from day to day to buy and live in a such house that is so expensive is almost 'heartlessness'. If I were I would buy a medium house and share the rest of the money with the needy. Who is buying it? where the money is from? Is the money really 'clean?'
@karozimathestar929
@karozimathestar929 8 месяцев назад
የቤቱ ሳይዝና የግቢዉ ስፋት proportional አይደሉም። ልክ እንደ በጣም አጭር ሰዉ ባላ ግዙፍ ቦርጭ ነዉ ሚመስለዉ። ዋጋዉ በጣም ተጋኗል። የዉስጡም ዲዛይን ቢታሰብበት በደንብ ከዚህ በላይ ይሆን ነበር። አገሪቱ ዉስጥ ካሉት ቤቶች አንፃር በጣም ጥሩ ነዉ።
@sheeyfiniin
@sheeyfiniin Месяц назад
ahun achir , borcham bilo mesadebin min ametaw? beqa hule mesedeb alebin?
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 9 месяцев назад
አይይይ ብር ቢኖረኝ እኔነኝ ያለ ሆቴል እስከነ አልቤርጎው ነበር ምከፍትበት ብሩን ከየት ላምጣው😮
@danile7768
@danile7768 9 месяцев назад
!!!!!!!!!!!!!!!!!!በጣም
@abdukassa
@abdukassa 4 месяца назад
ሁሉንም አትስማቸው እኔ ግን አንድ አስተያየት ልስጥህ መጀመሪያ 490 ካሬ አልከን መጨረሻ ላይ ደግሞ 290 ካሬ አልከን የትኛው ነው ትክክሉ?
@mimiyilma9211
@mimiyilma9211 9 месяцев назад
I’m sorry it doesn’t empress me because people are struggling to get enough food and I don’t think it’s your fault but I just want to make a point I know you do the same anyway thanks for sharing
@eyob7549
@eyob7549 8 месяцев назад
Poor people are everywhere,
@CAPT2000
@CAPT2000 8 месяцев назад
Very nice design but poor finishing you can already see dumps around the corner.
@lildanybusy
@lildanybusy 5 месяцев назад
አይ ኢትዮጵያ 😢 በድህነት እሚበሉት ያጡ ህዝቦች እያሉባት አገር ላይ እንደዚህ አይነት ቤት መገንባት እማይከብደው ጭንቅላቱ ባዶ ሰውም አለ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ።
@user-nr1ig9bh6b
@user-nr1ig9bh6b 6 дней назад
ለዘመኑ ባለ ሥልጣን የኢትዮጵያ ሀብት ኦየዠረ£ ሰለሇነ አነሱ የገዛ ታል አአይዞህ ብዙ ተሠርቈል
@Volvod1324
@Volvod1324 9 месяцев назад
The house is good but a little bit expensive please contact if you r ready sell it around 220.000.000 birr
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 6 месяцев назад
With all due respect you better say on 2nd floor instead of on G+2 and so on; that’s exactly how we must communicate.
@onelove-zs7xu
@onelove-zs7xu 8 месяцев назад
አሪፍ ቤት ነዉ ግን እዚህ መኖር የቀብር ቤቴን የሚያዘናጋኝ ይመስለኛል ሳስበዉ አልገዛዉምጂ😊
@user-vz1sl2dc4o
@user-vz1sl2dc4o 9 месяцев назад
I'm FANO
@mahderekifleregassa1267
@mahderekifleregassa1267 8 месяцев назад
A very beautiful home. Really nice. the only comment what I have where is the GYM, steam and Sauna? Could be more nice when he /she will changes the 4th floor in to swimming pool.
@smilemaker6844
@smilemaker6844 8 месяцев назад
It is better to have swimming pool in the first floor in door-or out door. Building a swimming pool on the 4th floor will be a problem in the future. It might leak and destroy the house. Also finishing the residential elevator( lift) right away is better than waiting and building it later.
@abdukassa
@abdukassa 5 месяцев назад
THIS IS MY DREAM HOUSE. INSHI-ALLAH
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 месяца назад
It looks like an office complex turned into a residence. Nothing about it feels like HOME.
@154messi
@154messi 2 месяца назад
ሥንት ሽልንግ ነው??
@Ethiolover100
@Ethiolover100 9 месяцев назад
2.3 million dollar እዚህ mansion ይገዛል።
@infinity325
@infinity325 9 месяцев назад
👍
@karozimathestar929
@karozimathestar929 8 месяцев назад
እኔጋ ደሞ ማሽን(machine) ይገዛል።
@abichuabi850
@abichuabi850 9 месяцев назад
Advert እኔ ወድጄዋለሁ ብለሀልና ከወደድከው ግዛው
@danielamare475
@danielamare475 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@TMG_studio
@TMG_studio 8 месяцев назад
better if z architect himself/herself explains it... nicely executed house but poorly explained... he speculate than what z rooms are for plus saying "በጣም" thousand time is a digrace. Kudos for z ppl who own, design & build it.
@yonatangirmay8592
@yonatangirmay8592 8 месяцев назад
Who is going to by it???
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 9 месяцев назад
Looks good . New normal house can you post thanks ♦️⭐️⭐️❣️
@robertrobert4768
@robertrobert4768 8 месяцев назад
Eshi oneg ante ema letgeza new kefelegk asawkegn menaynet endemetfeleg
@user-nr1ig9bh6b
@user-nr1ig9bh6b 6 дней назад
ወንድሜ በሁለት ሚሊየንሠሊሣ ሻ የምንኘዛ ከ😊ሇኘ መነሻ ሻወርና ፈጄኩዚውለምን በደንብ ቦከሱ ጋር አይገጠሞም
@rootsflex9331
@rootsflex9331 9 месяцев назад
Endeat gin yhen yemhal beat swimming pool yelewom
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 7 месяцев назад
ለምንድነው አገራችን በዶራል የምንገበያየው ?እዛው አሜሪካ ይሄው ቤት ዋጋው ከ10$ ሚሊየን አይበልጥም የሞኝ አገር ስላገኙ ነው
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 9 месяцев назад
ለ1 ሳምንት ለሠርግ አከራዩኝ
@abyudelyakem6449
@abyudelyakem6449 8 месяцев назад
With this money you can buy 10 similar houses in Nairobi
@user-hk4rr2iw9g
@user-hk4rr2iw9g 9 месяцев назад
229 yawatachewal?
@HeavenKingdom698
@HeavenKingdom698 8 месяцев назад
ኤሬ አታስቀን ሙሉ አ አበባን ነው የሚንገዛው?
@CairHabesha
@CairHabesha 8 месяцев назад
Brother በጣም ትወዱታላቹ ነው እያልክ ያለህው
@Hkim185
@Hkim185 8 месяцев назад
ምድረ ታክሲ ሹፌሮች ከDCበቅናት ሞታቹህ
@samso9413
@samso9413 8 месяцев назад
ማየት ባንገዛውም.
@tamiratwolde804
@tamiratwolde804 8 месяцев назад
እንኳን ካራ መሀል ቦሌ ላይ ይህን ያህል ሂሳብ አያወጣም ዋጋው ተጋነነ
@infinity325
@infinity325 9 месяцев назад
Not worth it that kind money💲 😡 Closet is fantastic beautiful unique ✅
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 9 месяцев назад
የሌለ ቤት በወርቅ ነው የተሰራው
@Sade948
@Sade948 4 месяца назад
አሊያ ሙህዲንን አጣብሱኝ እና
@user-sc5zk3bm4f
@user-sc5zk3bm4f 2 дня назад
ሕዝቦቹዋ ሁለቴ በልቶ ማደር ብርቅ በሆነባት የደሃ ደሃ ሀገር ውስጥ እየኖሩ እንደዚ አይነት በተምግስት ቤት ውስጥ መኖር ፌር አደለም ከ 60 ሚሊዬን ሕዝብ ለይ ከአፉለይ ዳቦ እደመቀማት ነው የሚቆጠረው ወይ ለቤቱ ሀገር ቀይሩለት
@Sami-lala
@Sami-lala 9 месяцев назад
አድራሻ ላመበረት አራራት ሆቴል ጀርባ!
@user-bd4hi6qw1x
@user-bd4hi6qw1x 9 месяцев назад
ዉችይ አለም ቢፈለግ የለም
@matusala8322
@matusala8322 8 месяцев назад
ደሃ እንዳያይ በሽቦና በትልቁ ድንጋይ ዙሪያውን ተከብቤህ ቅንጡ ቤት ትላላችሁ 😂😂😂 No matter how hard we try to deny but We are the reflection of our surroundings.
@biniam9156
@biniam9156 9 месяцев назад
megnita bietu gn betam beza betam chnk yalegn
@HenokpetrosHenok-ln3ux
@HenokpetrosHenok-ln3ux 2 месяца назад
ahun yigegnal
@khalidahmed9214
@khalidahmed9214 6 месяцев назад
Berecha bet yetun suggest taderegaleh
@Azergzm
@Azergzm 9 месяцев назад
ማለት ነው beza enji konjo video new
@mesfin9433
@mesfin9433 9 месяцев назад
ቁጥር አታቅም
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 9 месяцев назад
ለመኖርያ አልበዛም እኔ የምመስለኝ የአዳነች አቤቤ ወይም የብርአኑ ጁላ ይመስለኛል አብይ እንኳን አይዳፈርም
@mesidesign1136
@mesidesign1136 8 месяцев назад
አይ አለመታደል ። ይህንንም ቤት ሰው ጥሎ ይሞታል። በአንድ በኩል ድህነት እኮ ሰላም አላት። ለማንም ምንም ጥለን አንሄድ። 😊
@Hkim185
@Hkim185 8 месяцев назад
ጎንደሬ ነሸ
@eyob7549
@eyob7549 8 месяцев назад
Typical poor people mentality 😂
@aynalemkidane9800
@aynalemkidane9800 9 месяцев назад
የብሩ ቁጥር
@KnightTale765
@KnightTale765 8 месяцев назад
ena sefer naw
@samuelgiosue1017
@samuelgiosue1017 9 месяцев назад
ኑር በት ሰልህ ማለት ነዉ😂😂😂
@tutubevan932
@tutubevan932 9 месяцев назад
Is to much for residential no need who's gone clean this
@venatlove71
@venatlove71 8 месяцев назад
Betame konjo new gene beeru alaneseme🤔
@bilalhabeshatv
@bilalhabeshatv 8 месяцев назад
በጣም ርካሽ ነው።
@abrahamghetahun951
@abrahamghetahun951 9 месяцев назад
እንዴ ምንድን ነው ቤቱ ገነት ያስገባል እንዴ እንደዚ የተወደደው😅😅
@meronmammo6124
@meronmammo6124 9 месяцев назад
Mewagna yelewem garden yelew, gebi yelewem debari bet
@kquint9628
@kquint9628 8 месяцев назад
Luxurious and modern yes, but this is not a home. It giving air b&b or a guest house vibe. 230k ?, not worth it
@muluhagrehaile
@muluhagrehaile 9 месяцев назад
My price range …
@hananfaris5356
@hananfaris5356 8 месяцев назад
ሰፊ ሰፊ ትላለክ ለኔ ግን ጠቦኛል
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 8 месяцев назад
ይህ ልጅ በተገኜበት ተይዞ ቢታሰር ጥሩ ነው።
@saronabi1387
@saronabi1387 9 месяцев назад
Beruuu enedi meweredu yasazenal bekereb ametat yehe bet ke 1 millon belay ayeshetem neber . Betu gen teru bet new.
@Sigma_Quotes01
@Sigma_Quotes01 8 месяцев назад
betkekle hesabu betmen 20 million aybeltem
@yuosufmusa8376
@yuosufmusa8376 9 месяцев назад
የመስሪያ ቤት እንጂ የመኖሪያ ቤት ቅርፅ የለውም
@happyfamily4088
@happyfamily4088 9 месяцев назад
ወይ ቁጥር አለማወቅ አለ ክበበዉ ገዳ😆
@andukatube689
@andukatube689 8 месяцев назад
ቤቱ ሰፊ ነው እንጂ luxury አይደለም:: ፍሎሩ እንኳን እንጨት ቢሆን ምን ነበረበት? በአብዛኛው ፊኒሽ የተደረገበት በጣም በወረደ እቃ ስለሆነ 230 ሚሊየን አያወጣም::
Далее
እጅግ የሚያምር  B+ G+ 2 ቪላ ቤት
15:58
8 ወር የፈጀው ቀለበት
2:39:57
Просмотров 198 тыс.