Тёмный

237ኛ ገጠመኝ፦ የእናቷን የመተት ገመናና የቤተሰቦቿን ከባድ ችግር ከጎዳና ልጆች መፍትሔዋን ያገኘች እህት 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 213   
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 2 года назад
መምህር እድሜ ይስጥልን ተመስጌን አድቀን የኔም ታሪክ ይቀርባል ተመስጌን እድ ሙስሊም እህቴን ወድክርስትና መታልኝ አለች በምክር ፈጣሪን አመስግኑልኝ ወለተ ማረያም ነኝ በፀሎት አስቡኝ
@Abuyesolomon1
@Abuyesolomon1 7 месяцев назад
❤❤
@መንበረጊዮርጊስየሰማዕቱ
እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን የቀየረ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በመንገድ ላይ እንዳቺ የሚንገላቱትን የሁላችንንም ሂወታችንን ይቀይርልን አሜን፫
@የአርሴማዋብላቴና
@የአርሴማዋብላቴና 2 года назад
የኔ አባት ከምታስተምራቸው ተማሪወችህ እደኔ የሚወድህ ይኖር ይሆን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን ❤️❤️❤️❤️
@galxya1162
@galxya1162 2 года назад
ቦታ ለመያዝ ነው ክርስትና እኮ እምነትና ፁናት ብቻ ነዉ የሚፈልገዉ በእግዛአብሔር ሁልዉም ነገር ይቻላል መህምርዬ ተባረክ የእናታችን የባንክ ቁጥር ቤተሰቦቸ ላኩልኝ እስኪ በፀሎታችሁ አስብኝ 🙏
@Tube-uq8xw
@Tube-uq8xw 2 года назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ይህ ገጠመኝ ከጥምቀቱ በፊት ነበር ያዳመጥኩት።መምህራችን መግቢያ ላይ ያስተላለፈው መልዕክት እውነት በአይኔ አይቻለሁ እግዚአብሔር የንሰሀ ሞት ያብቃን የኢትዮጵያ ጠላቶች በተለይም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ጠላቶች እግዚአብሔር ይገስፃቸው።
@abayeummatrust7004
@abayeummatrust7004 2 года назад
Memeher tesfaye enkuanen lezihe ken adersen temehertehen adametalehu betseloteh hulu asebegne anndd kene yachiken keken amelake yefekedelegne.
@አጣዬሽዋ
@አጣዬሽዋ 2 года назад
ሰላም. መምህር. እንዴትነክ. የክርስትና አባቴ. ታሞብኛል. ሊሞት. እየተጠበቀነው አቁርቡት ቢባሉ. እቢአለ. አምላክ ሆይ ስጋና ደሙን. እንዲበላ ና መንግስትህን እንድ ውርስ ፍቀድለት. ፀልዩልኝ ቤተሰብ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
አቤቱ ፈጣሪያችን እምነታችንን አንተ ጠብቅልን በወይባ ማርያም የሞቱትን ወንድሞችችንን አንተ ደማቸዉን የፈሰረዉን ተበቀል እኛ አቅም የለንም 😭😭😭😭😭😭😭💯
@Tekle-f1f
@Tekle-f1f 10 месяцев назад
😊àlàa
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 года назад
እኳንም በሰለም መጣህልን መምህርዬ በጣም ነፍቀህን ነበር በጣም ጠፍህ 😍😍 ኤፍታህ በለኝ ጌታ 🙏🙏🙏
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጣክ አቤቱ የንስሐ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ሆይ ተዋህዶ አስባት😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@selefilm2
@selefilm2 2 года назад
ሀጥያትን እንጂ ሀጥያተኛን ለማይጠላ የቅድስት ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባው አሜን፡፡ ቤተሰቦቼ የክርስትና ስም ሀይለ ገብርኤል ና ገብረ ስላሴን በፀሎት አስብን
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለአቡነ አረጋዊ ወርሃዊ መታሰቢያ አደረሳቹሁ አደረሰን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
#አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻💚💛❤🤲
@yqjq8390
@yqjq8390 2 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አሜን መምህር በእውነት እኔ ከትላት ወዲያ ቤተ ክርስቲያናችን በተከሰት ክስተት አተን አስታወስኩህ ለምን ቢባል ጥምቀት ከመድረሱ በፊት ያስተማርክን ትምህርት ተዝጋጃችህ ወይ ንሳሀ ገባችሁ ወይ ያልከውን ነገር ወድሞቻችን መቱ ሲባል አተ ያስተማርከው ትምህርት አስታወሱኩኝ በእውነት ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን አሜን የወድማችን ጠላት ያእግሩ መረገጫ ያድርግልን አሜን እህታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ሁላችንም እግዚአብሔር ይጠብቅን አሜን
@selam801
@selam801 2 года назад
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን ሰጠብቅህ ነበር በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛልህ ኑ አብረን እንማር የተዋህዶ ልጆች
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 года назад
እሸ አለን ኑኑኑ🙋🙋😍😍😍😍
@ጓልተዋህዶእየ
@ጓልተዋህዶእየ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን
@yemariam
@yemariam 2 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ። ስለጥምቀት የሚሰማው ነገር በጣም አዝነናል እመብርሀን ቅድስት አገራችንን ጥጠብቅልን 💚💛❤️💐🙏
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 года назад
መምህራን እንኳን በሰላም መጣህ እናታችን አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ ይፈቅደዋል ያቅማችንን እናግዛለን
@asfc7228
@asfc7228 2 года назад
መምህራን እንኳን በስላም መጣህ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እናመሰግናለን እኽታችን ታሪክሽን ስላካፈልሽን ጎበዝ ልጅነሽ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ብሓቂ ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክልህ
@fuff9372
@fuff9372 2 года назад
በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው እህታችን ከዚህም በላይ እግዚአብሔር በበርከቱን ያብዛሽ እነረዳታለን መምህር
@መታደልበላችዉ
@መታደልበላችዉ 2 года назад
በሰማነዉ ተጠቃሚያድረገን እግዚአብሔር መምህራችን
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ አቤቱ ምህረትህ የበዛ እግዚአብሔር ሆይ በበደላችን ስላልፈረክብን አመሰግናለሁ😭😭😭😭መምህር እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን እግዚአብሔር የሁላችንንም ቤት ይጎብኝ ይማረን የይቅር በለን🙏
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር👏👏 ቅድስት ተዋህዶን ይጠብቅልን 👏 እናታችን (እህታችን ) ለዚህ በመብቃትሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ያደረጋችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ 👏👏
@ry8319
@ry8319 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይውት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ የበርክልህ አሜን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው 👏👏
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 7 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን ኦአምላኬ ለሰው የምተርፍአድርገኝ ልቤን ክፈትልኝ እንደ እህታችንደስይላል የእግዚአብሔር ድንቅስራ በርታ ምምህርዬ በፆለት እናስብሀለን 💗💗
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 2 года назад
እግዚያብሔር ይመስገን መምህራችን ❤❤❤
@yitqedes
@yitqedes 2 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን !! መፅሀፈ መነኮሳትን መፅሀፍ ስጠኝ እስቲ ላነበው ምፈልገው መፅሀፍ ነው
@ipip2532
@ipip2532 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡ👏👏👏👏👏👏👏
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 года назад
የህ video 2ኛ ጊዜ ሰመዉት, መምህር ኑርልን ❤p
@azeb8708
@azeb8708 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን።መምህር እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ
@merymain5649
@merymain5649 2 года назад
ውድ መምህራችን እንኳን መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን
@uae1023
@uae1023 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች እንኳን በሰላም መጣህልን🙏❤🙏
@kalkdan4521
@kalkdan4521 2 года назад
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መምህ ር አንኳን ደና መጣህ
@devan8265
@devan8265 2 года назад
እግዚኣብሔር ይመሥገን መምህር ሰላምህ ይብዛልን አሜን እስኪ እንሥማና እንመለሳለን ተማሪዎች ኑኑኑ እደኔ የመዳም ስራ ያዘገያችሁ ኑ እንማር እንለወጥ ሠላም እና ፍቅር ለሐገራችን ለኢትዮጵያ ይሁንልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ውድድድድድ መምህር ስጠብቅህ 🥰እንኩዋን በደህና መጣህልን ሌላ ምን እላለሁ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልኝ 😘🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@fentabdisa9353
@fentabdisa9353 2 года назад
🙄
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
@@fentabdisa9353??? 🙄🙄
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ሠብለየእማፍቅርልጅዮቱብ
አሜን ስለሁምነገር የድንግል ማርያም ልጅ ለኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን መምህር በጣም አስተማሪ ገጠመኝነው ለኛም መጨረሻችንን ያሣምርልን ለቅድስት ሀገራችን ያብቃንና ለንስሀና ለቅዱስ ስጋ ለክቡር ደሙ ያብቃአ አሜን
@ሁሉምበእግዚአብሔርይሆነና
እግዚአብሔር ይመስገን ያንተን ትምህርቶች በጣም ነው የማዳምጥ እና የልጀ መጥፎ መንፈስ አለባት በቤተሰብ እየተመሰለ መጥፎ ነገር በጀሮዋ ያሾከሹካታል እና እናት ቤተሰብ ጠቅላላ አስጠልቷታል በመምህር ተስፍየ አበራ ስም እሂን መንፈስ ከራሷ ላይ ይመታ ወለተ ማሪያም በፆለት አስብልኝ
@mahderekinfemicheal8407
@mahderekinfemicheal8407 2 года назад
በፀሎት አስበኝ ማሀደረ ማርያም ፣እሴተ ገብርኤል ።እግዚያብሔር ይስጥልን
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 года назад
🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህ አድምጬ ትምህርቱን የተማርኩነትን እፅፋለሁ
@selamtube958
@selamtube958 2 года назад
መምህሬ እኳን ደና መጣክ እናመሰግናለን የምታስተምረን የሂወት ትምርት በርታልኝ ፈጣሪ ይጠብቅክ
@melkamtamir5497
@melkamtamir5497 2 года назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ጸጉሬ መታ ተኝቸ ስነሳ አልፎ አልፎ ተመለጦ አገኘሁት ወይም በክፍለ ሀገር አጠራር ላሽ በልቶኝ ይባላል በጣም ጨነቀኝ የበለጠ እንዳይመልጠኝ ወለተ ማሪያም ነኝ በጸሎት አስበኝ
@burtikanburtikankabadaadas1447
@burtikanburtikankabadaadas1447 2 года назад
Amen Amen Amen
@konjitayane5252
@konjitayane5252 2 года назад
3rd 3
@nakstaaaa5924
@nakstaaaa5924 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣ
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 года назад
መምህር በጣም እናመሰግናለን አምላክ ጠገዉን ያብዛልህ እድሜ እና ጠጋ አብዝቶ ይስጥልን አሜን
@weletmariyamwebalem9400
@weletmariyamwebalem9400 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@tsfhuiwguhf4173
@tsfhuiwguhf4173 2 года назад
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን መምህሬ እድሜህን አብዝቶ ይስጥህ ኑርልን
@ቲጂየተዋሂዶልጂ993
@ቲጂየተዋሂዶልጂ993 2 года назад
በእውነት መህምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅል እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን በእውነት እኛም ለዚህ ያብቃን በእኛቤት ሁሉም ነገር አለ ሁላችንነንም ለምስክርነት ያብቃን በሰው ፊት የመሰገረልኝ በሰማያዊ በአባቴ ፊት እመሰክርለት አለሁ ብላን ጌታችን መድህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ መህምራችን እመ አምላክ ትጠብቅልን ☦️🤲
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx 2 года назад
እግዝአብሔር ይመስገን ሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ሰላምህን ይብዛልን👏👏👏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
😭😭😭😭😭😭ፉፉፉፉፉፉ እዉነት ነዉ መምህር እኔም የምገምተዉ ይህንን ነዉ ፈጣሪ የገደሉሉትን እጅ እግራቸዉን ሽባ ያርግልን አሜን
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад
እንዲህ አይባልም እህቴ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን ነው ሚባል ።
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
@@ሐናሐና-ቘ3ከ ልክ ነሽ ግን ምን ላድርግ ስንሰማ ያማል እነሱ ሽባ ካልሆኑ ኘገም መግደል ኦርቶዶኮስን ማስለቀስ አያቆሙም
@genisyum4447
@genisyum4447 2 года назад
ድጋሜ ነው አስተማሪ ስለሆነ ደግሜ ሰምቼዋለው እናመሰግናለን መምህር
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
@saniatube2360
@saniatube2360 2 года назад
ቀደምኳችሁ አዳምጪ እኮምታለሁ ለምዶብኝ ነው መምህር እንኳን ደና መጣህ በላይክ ገቡ
@besttube8710
@besttube8710 2 года назад
መምህር እባክህ እስቲ ስለመስተፋቅር መንፈስና ጠባይ እንዲሁም መፍትሔ የመሳሰሉትን የሰራህበት video ካለ ብትጠቁመኝ እና እስከዛሬ ካልሰራህ ደግሞ ብትረዳን ጓደኛዬ በጣም እየተሰቃየች ነው
@Hulubesuhone
@Hulubesuhone 2 года назад
እግዚአብሔር ክብር ምሰጋና ይመሰገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን አይዞሸ እግዚአብሔር ይርዳሸ ተምረን 30,60,100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 2 года назад
መምህራችን እኛ እንቁ እንኳን በሰላም መጣልን ❤❤❤
@alemsere5864
@alemsere5864 2 года назад
እግዚሀብሄር ይመሥገን መምህራችንእንኳን ሠላም መጣህ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
መምህር እንዃን ደና መጣህ ከህታችን ብዙ ተመረናል እህታችን ገጠመኝሽ ስላካፈልሽ እናመሰግናለን ግን ይሄ ገጠመኝ ትላንት ተለቋል አይደል
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
አዎ ተለቆ ነበር
@timnitteshome8922
@timnitteshome8922 2 года назад
😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲
@tseyongebrekidan3265
@tseyongebrekidan3265 2 года назад
ድጋሜነው እንዴ?
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@@tseyongebrekidan3265 አዎ አድምጡ
@tseyongebrekidan3265
@tseyongebrekidan3265 2 года назад
@@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ እያደመጥሁነው
@ወለተተክለሃይማኖትነኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን ፀጋው ያብዛልህ ከክፉ ሁሉ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን አሜን መምህሬ እንዲሁም የመምህር ቤተሰቦች ወለተ ተክለሃይማኖት እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🤲🤲🤲
@አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
እግዚአብሔር ይመስገን የስማነውበልባችን ያሳድሪብን እኛም ለመቅረብ ለመለውጥ ያብቃን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን
@saraT22
@saraT22 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏ደስ የሚል ታሪክ ነው አስተማሪ ነው የሁላችንንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን🙏🙏🙏እህታችንም እግዚአብሔር እንኳን ጎበኘሽ አሁንም ከነልጆችሽ የተመኘሽውን ማረፊያ ቤት እመብዙሀን ትስጥሽ የሚሳናት የለም።
@klatebrhne2175
@klatebrhne2175 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በፀለትህ አስበን አመተፅየን እያልክ ፍቅረኛየ ገረመኝ ካኤል እያልክ መምህር
@MMm-pr9nq
@MMm-pr9nq 2 года назад
በስመ ስላሴ እንኳን ደህና መጣህ መምህር ጤነኛ ኘኝ አይደል ይሄን ገጠመኝ ከአሁን በፊት ተለቋል መይስ ቃዥቼነው በእመቤቴ
@bezawerklakew5141
@bezawerklakew5141 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@eritreatebareki4750
@eritreatebareki4750 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን ተባረክ ብሩክ
@ሰላምወለተፃድቅ
@ሰላምወለተፃድቅ 2 года назад
እርሜጤና ይሰጥልንመምህር ሂውቲ ባተነው የተቀየርው በተሰብላይ ቡዙችግር አልብኝ በጣም እዳውም ክሁሉም የኛቤት ይብሰይመሰለኛል መምህር
@addismazengiya4328
@addismazengiya4328 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ
@hamlmal_12
@hamlmal_12 2 года назад
እንኳን ደና መጣህ መምህር እህታችን እማምላክ ትድረስልሽ
@tsigeredaderebe6951
@tsigeredaderebe6951 2 года назад
✝በእውነት ያስተማረን የመከረን የገሰፀን የቅዱሳን አምላክ የእኛም አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን// 🌿🕊🌿🕊🌿🕊🌿🕊 🌿🕊🌿🕊🌿🌿🕊🕊በእውነት ለመምህረችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን🕊 🕊🌿🕊🌿🕊 እኛም 🌿🌿የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይፃፍልን አሜን አስተዋይ ልቦና ያድለን አሜን✝✝🍀🍀🍀🍀 🍀🍀🍀🍀🍀 የእመቤታችን ፍቅሯ ረደኤቷ በረከቷ ይደርብን አማላጂነቷ አይለየን አሜን 🤲⛪️⛪️⛪️✝🍃🍃🍃
@ertaerta726
@ertaerta726 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ምርጥ ትህምርትነው
@azmiazmi1511
@azmiazmi1511 11 месяцев назад
ቃለሂወት ያሠማልን ለነሱ የደረሰ አምላክ የኛንም ቤት ይጎብኝልን መምህርየ በእውነት ላንተ ቃል የለኝም ጸጋውን ያብዛልን
@bezaeuale1611
@bezaeuale1611 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን
@መሠረትአህመድ-ፐ9ጘ
@መሠረትአህመድ-ፐ9ጘ 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ግሩሙ ነው ያተ ስራ
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭 😭😭😭😭😭😭😭
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሳነሳህ ነበር መጣህንል እግዚአብሔር አምላክክክ ይጠብቅህህህህ
@alemenattigabe960
@alemenattigabe960 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@وديكاتما
@وديكاتما 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን እንኳን ደህናመጣህ
@Frg-d3g
@Frg-d3g 7 месяцев назад
እግዚብሄር ዮመስገን ቃል ሂወት ያሰሜልን ተባረክ ብሩክ❤❤❤❤
@danisolomun644
@danisolomun644 2 года назад
እንካን በሰላም መጣህልን መምህራችን
@መንበረጊዮርጊስየሰማዕቱ
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደኛ ሀጢያትና በደል ሳይሆን እንደቸርነትህ ብዛት ማረን ይቅር በለን አሜን፫
@misssara8313
@misssara8313 2 года назад
ተሥፋ ሥላሴ አምላከ እሥራኤል ይጠብቅክ አሜን ፫
@አባዲትበርሀ
@አባዲትበርሀ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሁወት ያስማልን ☘️☘️☘️☘️☘️💐💐
@ሃይሌገብርኤልነው
@ሃይሌገብርኤልነው 2 года назад
ገጠመኝ ማለት ፍንትው አድርጎ ህይወቴን ያሳየኝ እና ወደ ተግባራዊ ክርስትና የገባሁበት ነው። እኔን ገጠመኝ ከሌሎቹ በተለየ መልኩ የማዳምጠው በገጠመኙ ላይ ያሉት ሰዎች በተግባር ሞክረው ክትባት ሳይሆን መድኃኒቱን ስላገኙ ፣ እኔም በመድኃኒቱ ስለተፈወስኩ ነው። ስሰማው ምን ያህል ውስጤ እንደሚደሰት የማውቀው እኔ ነኝ። ህይወቴ በገጠመኝ የተነሳ ማስቀደስ፣ስብከት ገብቶኝ እያለቀስኩ መስማት፣መፆም መፀለይ የጀመርኩበት ነው በተለይ ስግደት። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@lolukhaliij8677
@lolukhaliij8677 2 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር
@tigsteeshetu3902
@tigsteeshetu3902 2 года назад
🕊🕊🕊Selame Memeher Endate Nehe Endate Walachehu Ye Egziyabhare Beteseboche Kale Hiwote Yasemalene Memeher Enamesegenalene 🕊🕊🕊💚💛❤🙏🙏🙏
@allaama9702
@allaama9702 2 года назад
እንኳን በደህና መጡልን መምህራችን እዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይሰጥልን ያገልግሎትን ዘመነወት ያርዝምልን አሜን አሜን
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
@ድንግልአዛኝቱ-ጐ5ፐ
@ድንግልአዛኝቱ-ጐ5ፐ 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@SaraAli-xx2rz
@SaraAli-xx2rz 2 года назад
መምህር በፊት መስማት ጀምሬ በማህል አቆምኩኝ እና በጣም ብዙ ፈተና በዛብኝ
@Sahai-o1c
@Sahai-o1c 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ይሆት ያሰማልን
@weletmariyamwebalem9400
@weletmariyamwebalem9400 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር
@ADwaMoviesandMusicsproduction
@ADwaMoviesandMusicsproduction 2 года назад
ሰላም የእግዚአብሄር ቤተሰቦች፤ እብድ ውሻ ሊነክሱን ሲያሳድድዱን በህልም ማየት የዛር መንፈስ ነው አይደል?
@እማፍቅር-ዸ1ሠ
@እማፍቅር-ዸ1ሠ 2 года назад
ሰላም መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏👏ቃለ ህይወት ያሰማልን
@aynalemaynalem6556
@aynalemaynalem6556 2 года назад
እንካን ደና መጣህ መምህር
@tinalemma2969
@tinalemma2969 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
በጣም አስተማሪ ነው የእውነት ፈጣሪ ይመስገን ስለሁልም ነገር ደፕተራ የስራክን ይስጥክ
@itayodose6116
@itayodose6116 2 года назад
Memhrachin..ecan..dehna..metah..bewunet..sle hulum..egziyabher
@awoketesera6239
@awoketesera6239 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@alamebekalebekele6233
@alamebekalebekele6233 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን መምህር እኔ ዛሬነዉ እምሰማዉ ከ2 አመት በፍት የተለቀቀነዉ ከምን ደረሰች እህቴ
Далее
PUBG MOBILE | Metro Royale: Fun Moments #4
00:16
Просмотров 132 тыс.