Тёмный

25ኛ ኤፍታህ live እንወያይ ከገጠመኝ ጋር( 0927 580758 ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 43 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 389   
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 месяца назад
እኔ ጠራሞ ደራሞ በጣም ነበረብኝ አርጋኖን በኦዲዮ እና መልካአ ሚካኤል ፀሎተ ባርቶስ እየሰማው ስራም ስሰራ በገና ብቻ መዝሙር በመስማት እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በወር አንዴ ቢፈታተነኝነው በተለይ የሌሊት ዘጠኝ ሰአት ፀሎት ትጉ
@yeshiharegeshetu1225
@yeshiharegeshetu1225 Месяц назад
ጠራሞ ደግሞ ምንድን ነው?
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Месяц назад
@@yeshiharegeshetu1225 ለፀሎት ልትነሺ ስትይ የሆነ ነገር ይመጣና ዝፍዝፍ ይልብሻል ምንም ማድረግ እዳትችይ ከባድ ሸክም እና ከመኝታሽ እዳትነሽ እዛው መጫን የማመጣ ስሜት ማለት ነው
@xegabrhan5748
@xegabrhan5748 Месяц назад
የኣፍዝ ኣደንዝ መንፈስ ​@@yeshiharegeshetu1225
@DugDhx
@DugDhx Месяц назад
ጠራሞ ማለት ጭቀትነው ወይሰ?
@ESHETUBE8790
@ESHETUBE8790 Месяц назад
ኢትዮጵያ ታበፅህ እደዊሃ ሀበ እግዚአብሔር መምህር ወዳሴ ከንቱ አይደለም ከእግዚአብሔር እና ከቅዱሳኑ በመቀጠል አንተ እና አባታችን መምህር ግርማን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይውጠን እንደሆነ ሳስበው እጅጉን ያሳዝነኛል ነገር ግን እግዚአብሔር አዋቂ አባት ስለሆነ መምህራን ሰጠን እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ይስጥህ ደግሞ ሰጥቶሃልም የተመሰገነ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌸🌸🌷🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌼🌻🌻🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌼🌻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 месяца назад
እንኳን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ራጉኤል ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ምልጃው አይለየን የጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያስታርቀን የሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን አሜን❤
@mulubelay3831
@mulubelay3831 2 месяца назад
ቅዱስ ዑራኤል ሳይሆን ቅዱስ ራጉኤል ነው እህቴ ቅዱስ ዑራኤል በ22 ነው በ1 አይደለም
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 месяца назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 месяца назад
​@@mulubelay3831ዑራኤል ራጉኤል አንድ ናቸው ኮ
@birtukantadese
@birtukantadese 2 месяца назад
Ameen Ameen Ameen
@user-rj7dr6ts9e
@user-rj7dr6ts9e 2 месяца назад
@@mulubelay3831 ራጉኤል ለማለት ነው በስተት ኡራኤል ያልኩት አመሰግናለሁ👏
@user-hv7st8gf7i
@user-hv7st8gf7i Месяц назад
ኢግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እኔ እጅግ በጣም የተናቅሁ ጎስቃላ የተዋረድኩ ነኝ እኔም ብዙ ምስክርነት አለኝ ኢግዚአሔር የፈቀደ ቀን እመሰክራለሁ በጸሎት አስቡኝ -*--ወለተ ጻድቅ
@user-vl6zt6is6d
@user-vl6zt6is6d 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበልኝ እኔም ልጃ አሶረጃለሁ አቅም የለኝም ነበር በጣም ድሀ ነበረን እኔ እንኳን የመበላው የለኝም ነበር እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ግን አሁን በጣም ነው የሚፀፀተኛ 😢😢😢 እግዚአብሔር በጣም ነው የበደልኩት
@user-jr3hg4ck7m
@user-jr3hg4ck7m 2 месяца назад
እኔም😢😢😢😢😢
@user-qj9qu9iw9z
@user-qj9qu9iw9z 2 месяца назад
አያቴ ለቅሶ እሬሣ ያለበት ቤት ስገባ ያስጮህኛል ይጥለኛል ስትል ልጅ ሆኜ እሰማ ነበር
@Mahdermaryam-df2ql
@Mahdermaryam-df2ql 2 месяца назад
እኔ ደሞ በልጅነቴ ከአባቴ ጋ ደብተራ ቤት ሄጄ ደብተራው የመጀመሪያ ልጅሽ ይሞትብሻል ሲለኝ በሀሣቤ ወልጄ ከሚሞትብኝ አስወርደዋለሁ ብዬ ተመኝቻለሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ በእውነት ንሠሀ ገብቼበታለሁ
@GodOnlySaves
@GodOnlySaves 2 месяца назад
እግዚአብሔር ግን ቸር ነው መልሶ ልጅ ይሰጣል::
@DugDhx
@DugDhx Месяц назад
እኔደሞ ወደሣውድ አረቢያ ሳስብ ደፍተራቤት ሄጅና ጠይቄ ብለውኝ😢😢😢 ከዛ ሰሄድ መጠባበቂያ ያሰፈልግሻን ብልኝ😢😢😢😢😢😢 ከዛ መጠባበቂያውን አልቦ ከሄድሽ ደበረ ትሞቻለሽ ሲለኝ እሽ ብየ😢😢😢 አሰራሁ ግንኮ እሰይ ለኝውን ሁሉ አድም አላገኝሁ😢😢 አምላኪ ሀጢያቴን ይቅረይበለኝ 😢😢ሀጥያት ያቴ ብዙነው የንሰሀ ሞት ያብቃኝጅ😢😢
@saniatube2360
@saniatube2360 2 месяца назад
""እንኳን ለበዓታ ማረያም አደረሳችሁ በእውነት ገጠመኙ በጣም እሚገረመው እሚያሶረዱት ለካ በንደነዚህ ምክንያት መሆኑን መች አወቁት አምላኪ ሆይ ይቅረ በላቸው ❗️ራዕይ ማረያም ላይ ያለውን ያሰፈራኛል መምህረዬ ዛሬ ሚድያውን የተቁጣጠረው የሓሰት ወሬ ከዚህ ይሔድልህ የኔ አባት ምንም አትሁንብን
@roziawoke1301
@roziawoke1301 2 месяца назад
ቲክቶክ ላይ ታስሯል ብለው ለቀው ምን አይነት ውሸት ነው 😢😢😢
@mulumekonen3649
@mulumekonen3649 2 месяца назад
መምህራችን ሽ አመት ኑርልን ልቤ እንዴት ቀጥ እንዳለች ቲክቶክ ላይ አሰሩት ብለዉ እግዚአብሔር ይመስገን ስመ መኩሸ ስለሆነ በስተት ነዉ አሉኚ እሱም ተፈቶል ተመስገን❤❤❤🙏🙏🙏
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 месяца назад
እኔራሱ በጣም አዝኜ ነበረ የጥላት ወሬ መሆኑ ጥሩነው እኳን እውነት አልሆነ
@SelamSelam1621G
@SelamSelam1621G 2 месяца назад
መምህርየ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የማቱሳላን እድሜ ከጸጋ ጋር ይስጥልን ማንነታችንን እንድናውቅና በንስሀ ጎዳና እንድንጓዝ እረዳኽን ውለታህን መድሀኒአለም ይክፈልህ😢 እናቴ በህመም እየተሰቃየችብኝ ነው ወለተ ስላሴ እያላችሁ በጸሎት አስቡልኝ😢🙏
@SelamSelam1621G
@SelamSelam1621G 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን😢እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 2 месяца назад
ወላዲተ አምላክ ወለተ ስላሴን አስቢልኝ።
@user-ur5hg6hl7w
@user-ur5hg6hl7w 2 месяца назад
ቅዱስ ሩፋኤል ወለተ ስላሴን ይፈውስልን🙏
@user-xs6uj9ye1s
@user-xs6uj9ye1s 2 месяца назад
እግዚአብሔር ያስብልን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 2 месяца назад
ወለተስላሴእግዚአብሄርያስብሽ
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ውይይት ገጠመኝ ነበር ቃል ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን 🤲እድሜ እና ጤና ይስጥህ አባቴ❤❤❤በፀሎት አስበኝ አባቴ የአባቴ ልጆችም ሁላችሁ ወለተ ፃድቃን ብላችሁ ቅዱስ ሩፋኤል እኔም ይረዳኝ ማህፀኔ ተቆራኝቶኝ ያለ ዛር እና የአይነጥላ እንዲሁም ሾተል እርኩስ መንፈስ 😢😢😢ሁላችሁ በፀሎት አስብኝ በእማ ፍቅር ስም 🤲🤲😢
@user-dc6jg2dp7q
@user-dc6jg2dp7q 2 месяца назад
መምህር ማሪያምን በህልሜ አየሁህ በጨለማ ብታ ይመስለኛል ግን አተ ስታማትብበት ብረሀን ይሆናል😢😢😢😢😢
@hawashasefa5016
@hawashasefa5016 2 месяца назад
የተዋህዶ እንቁና የመተቶኞች መዶሻ የደብተራዎች ራስ መታት የሆክን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ በእድሜና በጤና ይጠብቅህ አይዞህ ቀጥልበት በትምርትህ ስንት ሰው ህይወቱ ለውጦ ተባርክዋል እንወድሃለን
@user-cl4vw9qs7v
@user-cl4vw9qs7v 2 месяца назад
የእርግማን መንፈስ በእግዚአብሔር ስም ታሰር
@elshuTsegaye
@elshuTsegaye Месяц назад
ይህንን ቪዲዮ የምናይ ሰዎች የመምህር ተማሪ የሆንም ያልሆንን እንደመብዛታችን ለምድነው ላይክ የማደርገው?
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ላዚች ቄን ላ አደርሰን እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልል ዝማሬ ሜላክት ያሰማልን አዎ ሁኔታ ነው መመህር አባቴም አይሄድም ሌቅሶ ቤት ጊን ዴከመኝ ንሰሃ ግቡ ብያችሆ እኔ ባስግደት ሃጌር ኔኝ ያለሁት
@godolyas306
@godolyas306 2 месяца назад
መምህራችን ሽ አመት ኑርልን እውድህለን ነፍስንም ስጋይንም የድንኮት በአት ነው 😢
@ftr5908
@ftr5908 Месяц назад
ገጠመኞቹ እጅግ በጣም አስተማሪ ናቸው እግዚአብሔር ይስጥልን። ሆኖም በኔ አስተያየት የመረሐ ግብሩን 50 እና 60 በመቶ የሚሆነውን ሰዓት የሚሸፍን በመሆኑ እጅግ በጣም ጊዜ የሚሻማ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ገጠመኝ በየቀኑ ወይም በየሁለት ቀኑ እራሱን ችሎ የሚቀርብ በመሆኑ ለስልክ ውይይት ቅድሚያ ቢሰጥ የሚል አስተያየት አለኝ
@honeymekone2677
@honeymekone2677 Месяц назад
የኔም ሓሳብ ነዉ እንወያይ ፕሮግራምን በጉጉት ስለምጠብቀዉ ምንም ነገር ግዜ እንዲሻማዉ አልፈልግም ። ገጠመኝ የራሱ የግዜ ሰዓት አለዉ እንደ እግዛብሔር ፍቃድ ቢስተካከል
@MelhemCell-zs3si
@MelhemCell-zs3si 17 дней назад
መምህሬ እኔ እናቴ ሁሌም ትረግመኝ ነበር ሁሌም ከጓደኞችሽ በታች ሁኚ እያለች ትዳር አልሳካ አለኝ ስርቼ አያልፍልኝ ስደት ከወጣሁ አስራ ስምት አመት ሆነኝ ምንም የለኝም እናቴ ሞታለች ይቅር ልላት ግን አልቻልኩም ሁሌም አለቅሳለሁ ስትሞት አላለቀስኩም እና ሟርት እርግማን ይከተላል ሁሌም ሃዘንተኛ ነኝ
@mestawtambaw1955
@mestawtambaw1955 Месяц назад
አርብና እሮቡ ልቅሦቤት የማይሔዱና ሢባረክ ያላዩትን ሥጋ የማይበሉ ሠወች አቃለሁ እግዛብሔር ከዚህ እርኩሥ መንፈሥ ይሠውረን
@TrhasMichael-ol6nq
@TrhasMichael-ol6nq 2 месяца назад
.በጾሎትሽ አስቢኝ ወለተ ማርያም እና ስርጉተ ስላሴ ብለሽ,
@ZinashGebretsadik
@ZinashGebretsadik Месяц назад
ቸርነቱና ምህረቱ ለማያልቅ ለእግዚአብሔር ምስጋና የሁን። የዋሆችን ለሚጠብቅ ፣ ይቅርታ ለሚያደርጉ ልቦች እህቴ አንቺንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እኳን በሰላም መጣክልን እደጥላት ወሬ እኳንም አልሆነ ሰላምክን ያብዛልን የድንግል ማርያም ልጂ ❤❤❤
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋው ያብዛልህ
@makde171
@makde171 2 месяца назад
አሜን
@nuthiyehun8333
@nuthiyehun8333 2 месяца назад
አሜን አሜን።አሜን።
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት
@AbelGirmayHabtemariam
@AbelGirmayHabtemariam 2 месяца назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@yedawitlijeyesushoymaregn7439
@yedawitlijeyesushoymaregn7439 Месяц назад
Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin ❤
@aswmekonen3859
@aswmekonen3859 2 месяца назад
የኔ አያት ለቅሶ አትሄድም የወለደ ሰው ቤት አትሄድ ታም ሊሞት የሚያጣጥር በሽተኛ ሰው ቤት እራሱ አያስገባትም ነበር ዛሬ ገባኝ ሁሉም ነገር እሷም በሂወት የለችም ይሄው ያመሳቅለናል እስከ ልጅ ልጅ ድረስ ስታመልክ ኖራ በመጨረሻም ያሟሟት መጥፎ ነበር የሞተችው 😢😢😢
@MomehammedAhemed-rx9qx
@MomehammedAhemed-rx9qx 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስመዐልና መምህራችን ቅደስ ምካኤል ሁለየም ካንተጋረ ይሁን ገጠመኝዉ የምለይበተ የለም ሁሉሙ ስሰማ የኔ ህይወት የለለበት የለም እና የሶዉ ልጂ በጣም ይገረመኛል ህይወት ዉጣ ዉረደ ❤❤❤
@nasirim4492
@nasirim4492 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@user-zk1pr9sm5v
@user-zk1pr9sm5v 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤🙏
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማል መህምህራችን
@shashamulugeta5538
@shashamulugeta5538 2 месяца назад
Amen Amen Amen yihun yidergalen 🤲🤲🤲
@hhhhggghghgg1826
@hhhhggghghgg1826 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያስማልን
@fatma6932
@fatma6932 Месяц назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vx7pe9jk3z
@user-vx7pe9jk3z 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
@fatma6932
@fatma6932 Месяц назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mp6mf9tx4g
@user-mp6mf9tx4g 2 месяца назад
እግዛብሄር ይማረን ከዚህ አሰተሳሰብ
@user-vi5yk5zu1q
@user-vi5yk5zu1q 2 месяца назад
መምህር ቃለህይ ወትይሰማልን
@user-ds6jo1lj2p
@user-ds6jo1lj2p 2 месяца назад
አሜን
@user-ov3hi6tq6b
@user-ov3hi6tq6b 2 месяца назад
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር
@user-eo2xd6pp7d
@user-eo2xd6pp7d 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሠማልን❤❤❤
@Zeee-pg6fu
@Zeee-pg6fu Месяц назад
አሜንአሜን❤❤❤
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 2 месяца назад
መምህሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 2 месяца назад
እግዚያብሔር ይመሰገን ፈጣሪ አለ መምህር ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤
@kudusmikalaboy
@kudusmikalaboy Месяц назад
ኣሜን🙏
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን. ፫ ዝማሬ መላክት ያሰማልን. መምህራችን❤❤❤🎉🎉🎉
@selfiemobile2515
@selfiemobile2515 2 месяца назад
Amen amen amen yihunililn ida igzabeher fikd yidaragilin
@user-vk2ji8ez9u
@user-vk2ji8ez9u 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-kw7fk8vd4v
@user-kw7fk8vd4v Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ...
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 месяца назад
አሜን 🙏
@user-tk6xp8tp7b
@user-tk6xp8tp7b 2 месяца назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@yeshitaledetu-et9xb
@yeshitaledetu-et9xb Месяц назад
አሜን አሜን አሜን መምህም
@Marrtube88
@Marrtube88 2 месяца назад
Zemare malakten yasemalen tsegawun yabzalen amen amen amen ❤❤❤❤
@user-uq7bo6ck2y
@user-uq7bo6ck2y 2 месяца назад
ይሰማል መምህር
@sikosilo5368
@sikosilo5368 2 месяца назад
አሜን ❤❤
@MesrakMamo
@MesrakMamo 2 месяца назад
ተመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EmebatWedj-rz6wi
@EmebatWedj-rz6wi 2 месяца назад
Amen Amen Amen ዝማሬ መላእክተ ያሰማልን፡
@sablaayele8859
@sablaayele8859 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@aryamasmelash6560
@aryamasmelash6560 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 2 месяца назад
እኔ ምኖረው እስራኤል ነው ለቅሶ ቦታ በሄድኩ ቁጥር አስክሬኑ ሲመጣ በጣም ብዙ ሰው ሲያጓራ አያለው በተለይ ቤተስብ የሆኑ በጣም ያጓራሉ
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 2 месяца назад
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እህታችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-ji5rd2fb2h
@user-ji5rd2fb2h 2 месяца назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ፀጋውና በረከቱ ያብዛልህ መምህርዬ የኔ እንቁ የማርትና የእርግማን መንፈስ ሐይሉን እግዚአብሔር ኣምላክ ይስበርልን
@user-bi6nt3ts2p
@user-bi6nt3ts2p 2 месяца назад
መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@user-vi5yk5zu1q
@user-vi5yk5zu1q 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን መምህም መቤቴ ትጠብቅልን ትክፎነገር
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 2 месяца назад
መምህር እኳንም መጣህልን እመብረሀን ትጠብቅህ
@emwedishgebru3832
@emwedishgebru3832 2 месяца назад
እግዚያብሄር ከደዚህ አይነት ድርጊት ይጠብቀኝ
@user-wi6gd8kf1f
@user-wi6gd8kf1f 2 месяца назад
መምህሬ እኳደህና መጣህልን እመብርሀን ትጠብቅልን
@user-kf5ot8es4n
@user-kf5ot8es4n 2 месяца назад
❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን
@mazaadubai
@mazaadubai Месяц назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዝአብሄር ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hx6kp4fb1b
@user-hx6kp4fb1b 2 месяца назад
አሜን ቅዱስ አራኤል ይክፈትልኝ❤❤❤❤❤
@MierafHaile
@MierafHaile 19 дней назад
Amen amen amen memher
@user-uv7mg2my1x
@user-uv7mg2my1x Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@user-vl6zt6is6d
@user-vl6zt6is6d 2 месяца назад
መምህረዬ እንኳን ደህናመጣህልኝ ሽ አመት ያኑረልን
@AbelDemeke-xy7es
@AbelDemeke-xy7es 2 месяца назад
እግዛሔቤርከዚይማረን
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪመላአክትያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤ሺአመትያኑርልንየኛውድ
@debreworkmesfin9488
@debreworkmesfin9488 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይማረን
@user-oc4xx6kd1x
@user-oc4xx6kd1x 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን ዝማሬ መላእክት የሠማልን ፀጋውን ያብዘልህ መምህር
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክ መምህር ያኖርልን ከነቤተስብ❤❤❤❤
@user-mk1rp7ot6j
@user-mk1rp7ot6j Месяц назад
መምህርየ ገጠመኙን ተምሬበታለው ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ
@user-tt2ru9cl3k
@user-tt2ru9cl3k 2 месяца назад
እግዛብሔር ከዚሕ አይነት አስተሳስብ ይሰውረን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ 🙏🙏🙏
@wubetabay1782
@wubetabay1782 2 месяца назад
እግዚያብሄር ከደዚህ አይነት ድርጊት ይጠብቀን
@abebagebru1196
@abebagebru1196 Месяц назад
Amen Amen Amen 🙏 my brother may God bless you more and more everyday.
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 месяца назад
መምህሬ🙏
@ZeroA-yp8pp
@ZeroA-yp8pp 2 месяца назад
እልልልልልልልልል እንኳን በስላም መጣህልን መምህርየ እንኳን ለልድታ ማርያም አደርሳችሁ የተዋህዶ ቤተስቦች
@senaitghebredingl7503
@senaitghebredingl7503 Месяц назад
Amen Amen Amen 🙏.
@user-ed5ms5dl5j
@user-ed5ms5dl5j Месяц назад
መምህረይ እድሜና ጤና ይስጥህ❤🎉
@user-gy5fg2ez4e
@user-gy5fg2ez4e Месяц назад
መምህርእንኳንመጣህእድሜጤናይስጥልንሸአመትያቆይልን
@MihiratSolomon
@MihiratSolomon Месяц назад
Amen amen amen
@Rrahwa123-hy6qz
@Rrahwa123-hy6qz Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂየወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ🙏
@SameraSameraathiobia-lj2rt
@SameraSameraathiobia-lj2rt 2 месяца назад
ይሰማል.ወድማችን
@birtukantadese
@birtukantadese 2 месяца назад
Ameen Ameen Ameen .Qalee hiwtin yasemal
@tibletsnegussie8778
@tibletsnegussie8778 Месяц назад
Amen Amen Amen 🙏
@JoneelHany-tj1fv
@JoneelHany-tj1fv 28 дней назад
Amen amen
@user-kj9km4xv4x
@user-kj9km4xv4x Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ❤️❤️❤️❤️
@wageymolla6912
@wageymolla6912 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሐ‍ርን ይቅር ይበለን
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g 2 месяца назад
Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey embrhn Eent kefeu negr tebkeki yene Abet sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zabibaali9470
@zabibaali9470 2 месяца назад
Egzabhar kezih aynet astesasesab yisewuren 🎉
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 2 месяца назад
አሜንአሜንአሜን
Далее