Тёмный

25 አመታት በቤሩት የቤት ሰራተኛ ሆና ልጇቿን አስተምራ ለቁምነገር ያበቃች ምርጥ እናት ናት ... ረዳት አብራሪ ኪሩቤል| ክፍል 2 Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 492 тыс.
50% 1

25 አመታት በቤሩት የቤት ሰራተኛ ሆና ልጇቿን አስተምራ ለቁምነገር ያበቃች ምርጥ እናት ናት ... ረዳት አብራሪ ኪሩቤል| Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

4 ноя 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,7 тыс.   
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 7 месяцев назад
አረብ ሀገር ተሰዳ ቤተሰቦቿን የረዳች, ወንድሞቿን ያስተማረች,ልጆቿን ያሰደገች ሴት ሁሉ መልካም ህይወት ይገባታል እንኳንም እግዜር ረዳሽ እህቴ ከዚህም በላይ ለማየት ያብቃሽ🙏🙏
@feker122
@feker122 7 месяцев назад
Ameeen
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 7 месяцев назад
በትክክል
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤
@harlove2985
@harlove2985 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@shawaye5579
@shawaye5579 7 месяцев назад
Ewnate new Amen Amen Amen 😢😢❤
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 7 месяцев назад
እናት ያላቹ ሺ አመት በጤና ያኑርላቹ🙏🙏❤😍
@hanihusen9131
@hanihusen9131 7 месяцев назад
አ ሚን ወድም❤❤
@AskalDejene
@AskalDejene 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@matiwosabera6137
@matiwosabera6137 7 месяцев назад
❤❤❤
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@kblovers9284
@kblovers9284 7 месяцев назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 😢
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 7 месяцев назад
ክብር በጀርባቸው እንጨት ተሸክመው ሸጠው ልጆቻቸውን አስተምረው ትልቅ ደረጃ ለሚያደርሱ እናቶች
@seadaseada1524
@seadaseada1524 7 месяцев назад
የኢትዮጵያ እናቶች እኮ የልዩ ልዩ ናቸው 😊 አላህ ሙሉ አፊያ ከረጅም እድሚ ጋር ይወፍቃችሁ ❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 7 месяцев назад
እናቴ ወላድት አምላክ ስምሽ ስጠራ ሰውነቴ ውርር ያደርገኛል የኔ እናት እመዋ የኔ ፍቅር የስውሯ የኔ እናት የጊሸኗ ክብር ይገባሻል የጌታየ እናት
@tsigetube7178
@tsigetube7178 7 месяцев назад
Amen
@Mariamenati
@Mariamenati 7 месяцев назад
እኔም
@user-lw9zz6sy6c
@user-lw9zz6sy6c 7 месяцев назад
Amne
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 7 месяцев назад
አሜን!!
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 7 месяцев назад
ክብር ልጆቻቸውን በስደት ደክመው ለሚያሳድጉ እናቶች እንኳን ደስ አላችሁ ።
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign🎉🎉🎉
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 7 месяцев назад
Enatoch misgana yegebachewal..gin enjera lijochachewnim yenkebakebu...egzer ayiwedimna
@ayudawudtube
@ayudawudtube 7 месяцев назад
አሜን 🙏
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 7 месяцев назад
አሜን🙏
@TruthEz
@TruthEz 7 месяцев назад
@@user-nq5ne9ik2d ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾
@asenakubelete51
@asenakubelete51 7 месяцев назад
የስደት ሀገር እህቴ ደስታሽ ደስታዬ ነው እንኳን ልጆችሽን ለቁም ነገር አበቃልሽ እንኳንም በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ ይገባሻል የኔ እናት❤❤❤
@giyontube_
@giyontube_ 7 месяцев назад
የድንግል ማርያም ልጅ ባላችሁ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ሆይ እንደ ቸርነትህ በጣም ነው የምናመሰግነው ጀግና እናት
@user-xi9gf4ri1d
@user-xi9gf4ri1d 7 месяцев назад
ሁሉንም እናቶች ልጆቻችን፣ውጤታማ ሆነው እግዚአብሔር፣ ያሳየን።
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 7 месяцев назад
አሜን
@user-vi6wb2uc6m
@user-vi6wb2uc6m 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-vi6wb2uc6m
@user-vi6wb2uc6m 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@zabibam7335
@zabibam7335 7 месяцев назад
አሚን
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign
@AskalDejene
@AskalDejene 7 месяцев назад
እንደኔ አረብ አገር ልጅ ትታችሁ የተሰደዳችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሄር አምላክ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ የልጅ ናፍቆት ከባድ ነዉ😢
@salamkk6157
@salamkk6157 7 месяцев назад
አሜን 😢
@HubiSeid-ud2yp
@HubiSeid-ud2yp 7 месяцев назад
አሚን ያረብ አሚን ያረብብብብብ
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 7 месяцев назад
አሚንያረብ
@rahmivlogs8457
@rahmivlogs8457 7 месяцев назад
Ameeen yareb
@user-we6mx9yf3m
@user-we6mx9yf3m 7 месяцев назад
Amennn❤❤
@milan8639
@milan8639 7 месяцев назад
በዚህ 5 አመት ውስጥ በሀገራችን ካየሗቸው ነገሮች ጥሩ ነገር ይሄ ብቻ ነው!wow what a beautiful mom inside en out! She looks his sister or his wife by the way.
@mekiyasiraj5107
@mekiyasiraj5107 7 месяцев назад
😂😂😂😂
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 7 месяцев назад
የደስታ እምባ 😢❤ ጌታ ሆይ በዚህ ሰአት ይህን የመሰለ ፍቅር ስላሳየኸኝ አመሰግንሀለው ❤❤❤ የሚያስቀኑ እናት እና ልጅ ❤❤❤
@user-xu6vx6ik1g
@user-xu6vx6ik1g 7 месяцев назад
ይሄ ታሪክ የአንድ እናት ታሪክ አይደለም ሚሊየን የኢትዮጲያ እናቶች ሳይበሉ አብልተው ሳይማሩ አስተምረው ትላልቅ ቁም ነገረ አድርሰዋል ክብር ለሚስቴ ክብር ለእናቴ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 7 месяцев назад
ሚስህንና እናትህን ስላከበርክ እግዚአብሔር ያክብርህ
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 7 месяцев назад
ማሻአላሕሚሰቱንነእነቱንየሚያከብረመጣተመሠገንአላሕያክብረሕወንድማችን❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 7 месяцев назад
ዋው ከናቲቱ ልፋት በላይ የልጆቹ በስርአት በእምነት በግብረገብ ያሳደጓቸው ቤተሰቦችሽም ክብር ይገባቸው የናታችሁን ደካም ወደ ውጤት የቀየርክ ጀግና ልጅ ተባረክ ኪሩቤል እረዠም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤❤❤❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 7 месяцев назад
በጣም ትክክል
@user-jv8or3ve2v
@user-jv8or3ve2v 7 месяцев назад
በእውነት አነቺ በጣም እድለኛ እናትነሽ የብዙ እናቶች ልፋትና ድካም ከንቱ ቀርቶአል እነዲህ የናቱን ልፋት በእጥፍ የሚመልስ ልጅ መሆን ደግሞ መታደል ነው እግዛብሄር ይመስገን
@user-dp6id5ye8m
@user-dp6id5ye8m 7 месяцев назад
ልፋትሽን የቆጠረልሽ መድሀንያለም ይመስገን ልጆችሽ ልፋትሽ ማሰባቸው ደሞ በእውነት እግዚአብሔር ሰምቶሻል ልጆቻችን ልፋታችን ሚገባቸው ልጆች ይሁኑልን
@Mariamenati
@Mariamenati 7 месяцев назад
እናቴ እመብርሀን ስሟ ሲጠራ ሆድ ይብሰኛል አለቅሳለሁ የጌታየ እናት ክብር ይገባሻል🙏❤
@weyneshetkorcho6698
@weyneshetkorcho6698 7 месяцев назад
My life Maryam Maryam Maryam Maryam 💔✝️✝️🛐🙏😢😩😭🤲🤲
@yenantw21
@yenantw21 7 месяцев назад
እውነት ነው
@besufkadgirma6924
@besufkadgirma6924 7 месяцев назад
እውነት ነው ለ ተማፀናት አማላጅ እኮ ነች ❤🙏❤
@eyerusalemdemewez4534
@eyerusalemdemewez4534 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 7 месяцев назад
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም እማ ፍቅር ብሀር ቀለም ሁና ምድር ወርቀት ሁና እንኳን ክብርሽን እናትነትሽን ተጽፌ መጨረስ አይቻልም እናት ፍቅር ሁሉ ነገር እኮነሺ የኔ ውድ እናት ድንግል ማርያም እማ ፍቅር እኮ ነሽ ሀገራችነን ሰላም አድርጊልን እማየ ከዛም ከስደት ሰብስቢን እመዋ
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 7 месяцев назад
😢😢አሜን አሜን
@Ffrita2068
@Ffrita2068 7 месяцев назад
Ayzon tesemashe, 🎉🎉🎉ene saletheyekat yesemachegh enchinem tesmash
@btafe
@btafe 7 месяцев назад
ማርያም ሰዉ ናት ሞታለች ፈጣሪ አደለችም ማዳንም መጠበቅም አትችልም ...ይሄ ጣኦት አምልኮ ገና ብዙ መአት ያወርድብናል
@dagimmekonnen6640
@dagimmekonnen6640 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@masasafu6851
@masasafu6851 7 месяцев назад
አሜን
@user-qi7eq6to2s
@user-qi7eq6to2s 7 месяцев назад
ጀግና እናት ነሽ ቀሪ ዘመንሽ በደስታ ይለቅ ።ልጆችሽ የበለጠ ይባረኩ ምርጥ ኢትዮጲያዊ እናት😍😍😍😍😍
@frehiwotlemma4437
@frehiwotlemma4437 7 месяцев назад
ለሁሉም እናቶች የልጆቻቸው ፍሬ አፍርተው እንዲያዩ ያድርጋቸው እናት ሺ አመት ትኑር ደስ ሲል ለግዚው የኔ ንግስ እናቴ ነች ከዚህ በላይ ምን አለ እግዚአብሄር ይመስገን ጀግኒት እናት ቀሪው ጊዜሽም ያማረ ይሁንልሽ♥♥
@emebetchoquet8206
@emebetchoquet8206 7 месяцев назад
የኢትዮጵያ እናት ማሳያ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶች ልጆችሽን ዳሪ የልጅ ልጆችሽን ያሳይሽ❤️
@ririalriri3816
@ririalriri3816 7 месяцев назад
Yeene enat unkean dasialesh mami
@addysam1271
@addysam1271 7 месяцев назад
Moms all over the world are the same
@afroethio7066
@afroethio7066 7 месяцев назад
23 አመት !ለአሰሪዎችዋም ምስጋና አቅርቦላቸው ሰይፉ,ስለቅንነታቸው🙏👍🏿
@user-jo3lc3wh1r
@user-jo3lc3wh1r 7 месяцев назад
ለሁሉም እናቶች ክብር ምስጋን ዪሁን የእዉነት በጣም በንካራ እናት ናት አሁንም የምታምኑት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ልዉል እግዚአብሔር ዪጠብቃችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 7 месяцев назад
ለእናት ሁሉም ነገር ይገባታል ይቺ ጀግና እናት ደግሞ ትለያለች እግዚአብሔር ይመስገን ሀሳቧ ተሟልቷል ቀሪው እድሜዋን ከምትወዳቸው ልጆቿ ጋር በሠላም በጤና ያኑራት❤❤❤❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 7 месяцев назад
ሰይፉ በጣም ነው የምናመሰግነው እንድዚ አይነት ሰዋች ስላቀረብክልን የእናት ክብርን አሳየህን በተለይ ስደት ላይ ላሉ እናቶች:: ትልቅ ክብር ነው::
@baerhnmtiku
@baerhnmtiku 7 месяцев назад
ምንኛ እድለኛ እናት ነሽ❤❤❤❤ ልጁ አስተዋይ በደስታ በእምባ ጨረስኩት😢😢😢 የኛንም ፍፃሜያቸውን ያሣምርልን
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign🎉🎉🎉🎉
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 7 месяцев назад
አሜንአሜንአሜን
@tirhasshishay9199
@tirhasshishay9199 7 месяцев назад
Me too
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 7 месяцев назад
እናመሰግናለን ተባረክ
@senaysenayet775
@senaysenayet775 7 месяцев назад
መልካም ቤተሰብ ጌታ ይባርካችሁ እናት ጀግና ነሽ። ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን።ልጆችሽ ሳያገቡ enjoy አርጉ። የኔ እናት ቆንጅዬ ደርባባ ነሽ enjoy the rest of your life remain bless
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤ውይ ማነው እንደ እኔ ይችን ጀግና እናት እዚህ ሾው እንድትቀርብ ሲመኝ የነበረ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስሽ እናቴ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign
@BetelhemAbrham
@BetelhemAbrham 7 месяцев назад
እመቤቴን ያመነ መቸም አያፍርም ክብር ለእናት ና ልጁ ❤❤❤❤ተመስገን
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤❤❤❤
@user-nk6em5ed6j
@user-nk6em5ed6j 7 месяцев назад
Masha allah
@meazaworku6870
@meazaworku6870 7 месяцев назад
ያከበሩትን የሚያከብር ጌታ ስሙ ይክበር!! ይገባሻለል!! ወጣትነትሽን ሰውተሻል!!! አአሁንም ድመቂ!! አንተም ወልደህ በልጆችህ ኩራ ተባረኩ!! በደሙ ተሸፈኑ!!!❤❤❤❤
@user-bl6ir7uk4b
@user-bl6ir7uk4b 7 месяцев назад
እናት እኮ አምሳያ የላትም ለሁላችንም እናቶቻችን ከብር ❤️ እንቺ ጀግና እናት ነሺ እግዚአብሔር እንኳንም የልፍትሸ ዋጋ ፍሬ አፍርቷል እግዚአብሔር ይመሰገን !!!!😍
@user-or4wf1gd8g
@user-or4wf1gd8g 7 месяцев назад
እመቤቴን እመብርሃንን ይዞ ያፈረ የለም የኔ እናት የልቤ ሰላም ምን ብዬ ብገልጻት እጠግባለሁ ❤❤❤😢
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤❤❤❤❤
@user-or4wf1gd8g
@user-or4wf1gd8g 7 месяцев назад
@@user-nq5ne9ik2d እሺ
@weyneshetkorcho6698
@weyneshetkorcho6698 7 месяцев назад
My life Maryam Maryam Maryam Maryam Maryam Maryam Maryam 💔✝️🛐🤲🤲🙏😢😩
@SarahSarah-io4pj
@SarahSarah-io4pj 7 месяцев назад
በትክክል❤❤❤❤❤❤
@radetkonjo4231
@radetkonjo4231 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እናቴ ወላዲት አምላክ ክብር ምስጋና ይገባሻል ተመስገን❤❤❤❤❤
@bereketkebede3369
@bereketkebede3369 7 месяцев назад
Wow Wow I'm very much excited . Bless U Mother & Son. Seifesha Thank U
@tigistya
@tigistya 7 месяцев назад
ጀግና እናት እና ልጅ ❤️ እኔም የዛሬ ሳምንት ነው የመጀመርያ ልጄን ያስመረኩት ክብር እና ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ🙏❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abuahmed6265
@abuahmed6265 7 месяцев назад
አሜን፫❤❤
@user-uh9fj5ri9d
@user-uh9fj5ri9d 7 месяцев назад
እውነት እንዸዛሬ በዚህ ፕሮግራም ላይ ተደስቼ አላውቅም እናት ባደባባይ ስትደሰት ማየት ሁለተኛው ደግሞ እመቤቴ በእለም ስትከበር ማየት ለኔ ከደስታ በላይ ነው ።❤❤❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 7 месяцев назад
ትክክል
@user-sg3sh7ps3m
@user-sg3sh7ps3m 7 месяцев назад
እውነት ነው
@user-gv8xx3dg3d
@user-gv8xx3dg3d 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም ትጠብቃቹህ
@atinasya37
@atinasya37 7 месяцев назад
ሁላችንም በስደት ልጆቻችንን የምናሳድግ እናቶች ልጆቻችንን የድግል ልጅ መድሃኒያለም ትልቅ ቦታ ያድርስልን ለዚህ ያበቃችሁ ልኡል እግዚያብሔር ክብርና ምስጋና ይባው❤❤❤
@memeaddis7928
@memeaddis7928 7 месяцев назад
የድንግል ማርያም ልጅ ባላችሁ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ 🤲አሜን እልልልልልል
@user-ii1no4if8w
@user-ii1no4if8w 7 месяцев назад
አሜን አሜን
@senaitoljira
@senaitoljira 7 месяцев назад
አንድ ነገር ብቻ ገብቶኛል ፡እግዚአብሔር እድልን ሰጥቷችኋል ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን!!አሜን
@TenayeDemeke
@TenayeDemeke 7 месяцев назад
አሜንንን አሜንንን ይሁንላት 🙏🙏
@hanidinku1398
@hanidinku1398 7 месяцев назад
እናት ያላች ታድላችሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥላችሁ የኔ እናት አንቺ ጀግና ነሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@riyadmuktar8191
@riyadmuktar8191 7 месяцев назад
respect full
@merryyosef9727
@merryyosef9727 7 месяцев назад
አቤት ልጁ ስነስራቱ እመበብርሃን ትጠብቅህ ባንተ ውስጥ ልጄን አየውት ወንዶች ልጆች እናታቸውን ይወዳሉ እናትየውንም ፈጣሪ ደስታሽን ያብዛልሽ እድሜ ይስጥሽ ኑሪልን የኔ ጀግና እኔም ቡአሩት ነበርኩኝ❤
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 7 месяцев назад
ትክክል የኔ ልጅ በጣም ነው እሚወደኝ 6 አመቱ ነው ግን ከአቅሙ በላይ ነው እሚያዝንልኝ
@ummlky1994
@ummlky1994 7 месяцев назад
የኔ እናት እኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ 🙏🙏🙏 እኔም አረብ ሀገር እየሰራሁ ልጀን አስተምሬ አስመርቄ አሁን ስራ ይዞልኛል እግዚአብሔር ከፈቀደ በቅርቡ እኔም ወደ ሀገሬ እገባለሁ 11 አመት በስደት እያሳለፍሁ ነው ተመስገን 🙏🙏🙏
@elaybright8884
@elaybright8884 7 месяцев назад
አይዞሽ ይርዳን ስደተኞችን።
@ummlky1994
@ummlky1994 7 месяцев назад
@@elaybright8884 አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ ውዴ ❤️❤️❤️
@user-jz6jw6fx1w
@user-jz6jw6fx1w 7 месяцев назад
ውይይይይ ከብዙ ልፋት በኋላ እናት በልጆቿ ስትደሰት ማየት ትልቅ ነገር ነው ክብር ለእናቶቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@butterfly2349
@butterfly2349 6 месяцев назад
❤❤
@bbhh211
@bbhh211 7 месяцев назад
ውይ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ ልጆችሽ ሽህ ይሁኑልሽ ቀሪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ጠንካራ እናት ልጆችም የተባረካችሁ ናችሁ ተባረኩ
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 7 месяцев назад
ልጅ የቤተሰቡን አርአያ ይወስዳል የልጁ ትህትና እንዴት ደስ ይላል❤የእናቱን ድካም ከቁም ነገር ያደረሰ ጀግና ልጅ ❤እግዚአብሔር ለእናትህ እድሜና ጤና ይስጥልህ ❤❤❤
@eyerusalemdemewez4534
@eyerusalemdemewez4534 7 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Alex-kx4fw
@Alex-kx4fw 7 месяцев назад
እናት በዚህ መልኩ ክብር ስታገኝ ማየትን የመስለ ነገር ምን አለ ጀግና እናት ነሽ የእናታችን ድንግል ማርያም ክብራም ምልጃዋም የተገለፅበት ድንቅ ጊዜ ተባረኩ
@lemlemabore233
@lemlemabore233 7 месяцев назад
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ እናትህን እመብርሀን ከክፉ ነገር ይጠብቅልህ እህቴ የምር ጀግና እናትነሽ ክብር ለእናቶች
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 7 месяцев назад
የስጦታዎች በላይ የሆነውን የእመቤታችንን ስዕል ስለሰጠሀት አከበርኩህ እንባዬን መቆጣጠር እቃተኝ ትንሽ ቅር ያለኝ እመቤታችን ንግስት ናት እና በደንብ በሚያምር ፍሬም ብታሰራት ጥሩ ነበር
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 7 месяцев назад
እማየ ወለላይቱ ድንግል ማርያም እንኳን ለዚህ ክብር አበቃችሽ እናትዋ እማምላክ የኔ ንግስት የጌታየ እናት አንችን ለምኖ እንኳን በእናትነትሽ የማምን ለማያምን እንኳን የምትለምኝልን እኮ ነሽ
@haregmak1519
@haregmak1519 7 месяцев назад
እመቤቴ ማርያም ክብር ሁሉ ለአንቺና ለልጅሽ ይሁን😢😢😢🙏🙏🙏 የተዋዕዶ ልጆች❤❤❤❤
@BuzeZeleke-rk1fm
@BuzeZeleke-rk1fm 7 месяцев назад
ጠንካራ እናት የአመቱ ምርጥ እናት ነሽ ሰይፍሻ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን እናት እና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ እናት እኮ አምሳያ የላትም እናት ሺ አመት ትኑር 🌹🌹🌹
@user-ex4ln2ud1l
@user-ex4ln2ud1l 7 месяцев назад
ጌታ ይባረክ
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 7 месяцев назад
ጀግና እናት 💗😘 ያላገባን የተባረከ ትዳር ይስጠን ፈጣሪ እና እናት አባቱን አስመስጋኝ ልጅ ይስጠን ❤ ልጇ ኘሌን አብራሪው እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ከፊትህ ይቅደም ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ 😊
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign
@meronebekele6772
@meronebekele6772 7 месяцев назад
አሜን አሜን ቤተሰብ ብለን የላገባን ያልወለድን ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@clickcell4333
@clickcell4333 7 месяцев назад
አሜን🤲🤲🤲🙏
@hanajad1416
@hanajad1416 7 месяцев назад
Amen Amen Amen
@maqaram8997
@maqaram8997 7 месяцев назад
ከስደት መልስ እቅዴ ነዉ አሜን ቤዬ ተቀብዬሻለዉ
@user-ci7xr8pn9b
@user-ci7xr8pn9b 7 месяцев назад
በዓለም ላይ ያሉ እናቶች እግዚአብሔር አምላክ ጤናና እድሜ ይስጣቸዉ አሜን 🙏🙏
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign
@ayudawudtube
@ayudawudtube 7 месяцев назад
አሜን 🤲🤲🤲
@HdhddhJrjfj-ll6ye
@HdhddhJrjfj-ll6ye 7 месяцев назад
ተባረክ
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 7 месяцев назад
የኔ ልእልት እግዚአብሔር የወደደሽ ልዩ ሰዉ ነሽ አበባ ነሽ መልካም በስነምግባር ስላለሽ ፣ የተለየሽ ጨዋ እናትሽን ለያገዙሽን ላመሰግንሸ እወዳለዉ፣ ልዩ ሰዉ ነሽ ፣ አትጠገቢም ፣ ልጆችሽን ያሳደጉት እናትሽን ና የረዳሽን እግዚአብሔር የተከበረ የተመሰገነ ይሁን
@rabeyasweet3534
@rabeyasweet3534 7 месяцев назад
25አመት ማለት ስንለዉ ቀላልነዉ ግን ምንያህል መሰዋትነት እደከፈለች እሳብችነች የምታቀዉ አረቢአገር 1አመት ከባድነዉ 😢😢😢😢❤❤❤❤ጀግና እናት ነሽ
@mulatuj
@mulatuj 7 месяцев назад
በጣም ከባድ ነው ልጆቹም አላሳፈሯትም
@aberashayele66
@aberashayele66 7 месяцев назад
ሰይፉ ሁል ገዜ መልካም እና ቁም ነገር ስለምትሠራ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 7 месяцев назад
እምነታችሁ በራሱ ያኮራል ክብሩን የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽንም ከዝህ በላይ ያድርግልሽ ❤
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 7 месяцев назад
ዛሬ ገና ሰይፉ ሾው ምርጥ ሆነ።
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 7 месяцев назад
ጠንካራ እናት የአመቱ ምርጥ እናት ነሽ ልጆችሽ በስርአት ነው ያደጉት አነጋገሩ ደስ ይላል ጨዋ ወልዶ ያሰደገው እንደዚህ ሁሉ ነገር ያምርለታል እግዚአብሔርን ከአፉ አይጥለውም እናትን አያትን ማመስገን መስማት አንደዚህ የሕይወት መንገዳችን ያምራል ፈጣሪ በመንገድሕ ሁሉ ይቅደምልሕ🙏🙏🙏 ተባረክ 🙏🙏🙏
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign
@user-ex4ln2ud1l
@user-ex4ln2ud1l 7 месяцев назад
አሜን አሜን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 7 месяцев назад
እናት ሺ አመት ትኑር ክብር ይገባታል ልጆቹም የናታቸውን ምክርና ደካም ሰምተው ለዚህ ለበቃችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ🎉🎉🎉🎉❤
@MastewalTamru
@MastewalTamru 7 месяцев назад
ካፒቴን ኪሩቤል እናትህን እና አንተን መላው ቤተሰባችሁን የድንግል ማሮያም ልጅ መድሀኒአለም ይጠብቃቺሁ ❤❤❤❤❤❤
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 7 месяцев назад
አየህ ሰይፉ እኛ የማዳም ቅመሞች ያልተዘመረልን ሰዉነን በራሳችን የምንተማመን በሰራ የምንወጠረ የራሳችንን ህይወት ትተን ለሌላ የምንኖረነዉ እወቁልን
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 7 месяцев назад
@@user-nq5ne9ik2d እሺ
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 7 месяцев назад
እጅግ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አንቺ ጅግና እናት ነሽ❤❤❤
@nanibelete8583
@nanibelete8583 7 месяцев назад
ሁላችንም እናቶች በስደት ልጆቻችንን ምናሳድግ ፈጣሪ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስልን ሁላችንም እናቶሽ ጀግኖች ነን❤❤❤❤❤እንካን ደስ አለሽ የቤሩት ጀግና ❤❤❤
@zeynebademsse4862
@zeynebademsse4862 7 месяцев назад
አሚንን ያረብ
@everythinghappensforarease9121
@everythinghappensforarease9121 7 месяцев назад
አሜን መጨረሻችንን ፈጣሪ ያሳምረው።
@ida939
@ida939 7 месяцев назад
አሜን
@shawaye5579
@shawaye5579 7 месяцев назад
Amen Amen Amen 😢😢😢❤❤
@user-ox8yy3ze7k
@user-ox8yy3ze7k 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@zuzu4528
@zuzu4528 7 месяцев назад
ሰይፍሻ ወቅቱን እና ግዜውን የጠበቀ እንግዶች ስላቀረብክልን እናመሰግናሐን ❤ እናት እና ልጅ እንኳን ደስ አላችሁ ❤
@saradezi8588
@saradezi8588 7 месяцев назад
የኔ እናት አሁንስ ይብቃሽ ልጆችሽን እቅፍ አርገሽ አገርሽ ቁጭ በይ::❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽የኔ ጌታ ልክ ነህ ማግባቱን ትደርስበታለህ አሁን ግዜህን ለናትህ ስጣት::🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-py8jh8zp7r
@user-py8jh8zp7r 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ እንደ ቸርነትህ ከማስፈራኝ ነገር ሁሉ የስደት ስጦታዎቸን በስድስት የሰጠኽኝን ልጆቼን ከዚህ አስከፊ ዘመን ጠብቀህ አሳድገህ ለቁም ነገር አብቃልኝ አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@enathagertube4619
@enathagertube4619 7 месяцев назад
አሜን🙏🏽
@BemechalTsegaye-ib7dd
@BemechalTsegaye-ib7dd 7 месяцев назад
Thank you bro, god bless your future life
@butterfly2349
@butterfly2349 6 месяцев назад
Amazing
@merrymegra
@merrymegra 7 месяцев назад
እውነት ነው እኔም ልጆቼን አስተምሬ ሴቷ ልጄ ዘንድሮ ትመረቃለች በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወንዱ ልጄ ደሞ ዘንድሮ ማትሪክ መቶለት ሴንት ሜሪ አስመዝግቤዋለው እግዚአብሄር ይመስገን 39 አመቴ ነው still ዱባይ ነኝ ምርጥ ቤት ሰርቻለው እግዚአብሄር ይመስገን
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 7 месяцев назад
ጎበዝ ቀሪውን ግዜ ለሀገርሽ አብቅቶሽ ከልጆችጋ እግዚአብሔርን ለማመስገን ያብቃሽ
@merrymegra
@merrymegra 7 месяцев назад
@@user-qr4hi3zq5p አሜን የኔ ውድ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 7 месяцев назад
እንኳን እግዚአብሄር ረዳሽ
@merrymegra
@merrymegra 7 месяцев назад
@@almaz-rudy8793 አሜን
@semiraseid4588
@semiraseid4588 7 месяцев назад
አሰብኩት 25 አመት በሰው ቤት ያረህማ አደራህን በስደት እድሜየን እዳታስጨርሰኝ የኔ እናት ወሏሂ ጎበዝ ነሽ ጀግና አነጋገርሽ ለራሱ ማሻ አሏህ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 7 месяцев назад
ለአላማ፡እስከሆነ፡ድረስ፡በዛላይ፡አሰሪዎቿ ጡሩናቸው፡ፈጣሪም፡አግዞታል፡ፈጣሪ፡ይመስገን
@semiraseid4588
@semiraseid4588 7 месяцев назад
@@saraaamarech5920 ኧረ ቢሆንም አስበሽዋል 25 አመት እኔስ አሏህ ይጠብቀኝ አሏህየ ወጣትነቴን በሰው ቤት የሰው አናናሪ ሆኘ እድሜን መጨረስ በአተ እጠበቃለሁ ገዘብ እድሜ አይወስነውም ሲመጣ ሲሄድም ወጣትነት ግን አንዴ ካመለጠ አመለጠ
@jamiendris9454
@jamiendris9454 7 месяцев назад
በዛ ላይ የሊፓኖሰ ደመወዝ ዝቅተኛ ነው እኮ ማር
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 7 месяцев назад
@@jamiendris9454 ሊባኖስ ቤሩት ማለትነው?
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 7 месяцев назад
በጣም ፣ስደት ፣በጣም ከባድ ነው ፣እንኳን 25አመት ፣ይቅር ፣እና እኔ 6አመት ፣በጣምነዉ፣ያስጠለኛ፣ስደት 😢😢እናታችን ፣ጀግና ፣እናት ❤❤💪💪
@abduomer4736
@abduomer4736 7 месяцев назад
እኛ ኢትዮጵያን እኮ ለሁሉም ሰው ክብርአለን ግን መሪአጣን😢😢😢አላህ ጥሩመሪ ይስጠን የወፍልጅ እንኳ ሲሞት የሚቀዝፈው ይምጣ የሰውህይወት እሚያጠፋውንያጥፋልን😢
@sifenshume7726
@sifenshume7726 7 месяцев назад
ድንቅ እናት ነሽ እውነት እግዚአብሔር እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ የተባረኩ ልጆች ሰቶሻል እግዚአብሔር ይመስገን ድካምሽ ልፋትሽን ሁሉ እግዚአብሔር ለቁም ነገር አድርጎልሻል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ክብር ይገባሻል ቤተሰቦችሽም በጣም ሊመሰገኑ ይገባል በጣም ትልቅ ቤተሰብ ናቸው ተባረኩልኝ 🙏🥰
@Rozy972
@Rozy972 7 месяцев назад
አቤት እርጋታ አቤት ስነምግባር አቤት ትህትና ከእምነት ጋር እንዴት ደስ ትላላችሁ ልጅና እናት እ/ር ይመስገን የልፋትን ውጤት ማየት እንዴት ደስ ይላል🤗
@user-ry5zk8ru1t
@user-ry5zk8ru1t 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊ ሙሉውን
@kidistbelay8669
@kidistbelay8669 7 месяцев назад
I can't control my tears... የኢትዮጵያ እናቶች ሁሉ ማሳያ!
@addisukeleb2290
@addisukeleb2290 7 месяцев назад
Me too
@senai974
@senai974 7 месяцев назад
@ProBiniyamjesus-ol2ho
@ProBiniyamjesus-ol2ho 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ እወዳቸዋለሁ በእንባ ነው ያየዋችሁ ።❤❤❤❤ ሞም ጀግና ናሽ የኔ እናት አንች የኢትዮጵያ ኩራት የሀገር እናት ነሽ
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 7 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል እውነት በጣም ጠንካራ እናት ናት እግዚአብሔር የልጆችሽን ወግ ማረግ ያሳይሽ እናቴ❤❤❤
@ayiniyegetachew6830
@ayiniyegetachew6830 7 месяцев назад
ጀግና እናት ነሽ ክብር ለ ኢትዮጵያ እናቶች።
@eldanawedajo7293
@eldanawedajo7293 7 месяцев назад
እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ስምሽ እዴት ይጣፍጣል 😘😘😘 እግዚአብሔር አምላክ አሁንም በመንገዳቹ ሁሉ ይቅደም እናትና ልጅ
@amiwoldeyesus2304
@amiwoldeyesus2304 7 месяцев назад
እመብርሀን ትባርክህ የናትህን ልፋት ውጤት ያሳየህ የዘመናችን ጀግና ልጅ ነህ በውነት ስንቶች ተለፍቶባቸው እናቶቻቸውን ያሳፈሩ ብዙ አሉ የዘመኑ ክፋት አስጥሟቻ በሱስ የተጠመዱ እመብርሀን ጣውጣቸው
@samerass4680
@samerass4680 7 месяцев назад
ቃላት የለኝም እረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድም የሰዉ ሀገር የምንኖረዉ ነን የምናዉቀዉ እናትህን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 7 месяцев назад
ዋዉ የደስታ እንባዬን እያነባዉ ጨረስኩት እጅግ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ፈጣሪ ከዚህ በዃላ ከልጆችሽ ጋር አብረሽ ለማሳለፍ እድሜና ጤናዉን ይስጥሽ ይስጣቹ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሑን ማሮቼ ♥🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 7 месяцев назад
ውይ ሊባኖስ የፍቅር ሀገር እውነቶን ነው ጥሩ ሰው ሲገጥም እንደ ሰራተኛ ሳይሆን እንደ ቤተሰብ ነው የሚያዩት እኔም ከሊባኖስ ስወጣ ከእናቴ ቤት እንደውጣው አልቅሼ ነው ወደ ሀገሬ የገባውት ልብናን የፍቅር ሀገር ናት ጀግና ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤❤
@almanal9894
@almanal9894 7 месяцев назад
Tkkl nesh eza serech ahun dubai melemed alchelkum
@Saralove563
@Saralove563 7 месяцев назад
​@@almanal9894enem berut lemije dubai kebedegn 😢
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign🎉🎉🎉
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 7 месяцев назад
በጣም ጥሩዎች ናቸው
@twinklestar2448
@twinklestar2448 7 месяцев назад
ሊባኖስ የት ነዉ መልሱ
@munaahmed3868
@munaahmed3868 7 месяцев назад
ለሁሉም እናቶች ደስታቸውን እንጅ ክፉዋቸውን አታሳየን በውነት ጀግና እናት ነሽ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 7 месяцев назад
በእውነት ለብዙ እናቶች አምሳያ የምትሆኚ እናት ነሽ ትልቅ አክብሮት አለኝ ልጆችሽ እጅግ በጣም ነው የሚያስቀኑት እናትና አባት አጠገብ አብሮ ሳይኖር እንደዚህ በጥሩ ስነምግባር አድገው ትልቅ ቦታ በመድረሳቸው እመብርሃን ትጠብቅልሽ
@FatySam
@FatySam 7 месяцев назад
የእናቲቱም የልጁም ስነስርአት የሚገርምነው አላህ ያክብራችሁ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 7 месяцев назад
ጀግና እናት። ታሪካችሁ በጣም የሚነቃቃ እና የሚያስተምር ነው። Stay blessed!
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 месяцев назад
Wude subscribers adrgign
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 7 месяцев назад
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@LaughLyfeTV456
@LaughLyfeTV456 7 месяцев назад
ውድ ወንድሜ ሰይፉ በጣም አክባሪህና አድናቂህ ኢትዮያዊ ነኝ፡፡ አንተ በምትሳተፍባቸው የእርዳታ አሰባሰብ፤ትውልድ በማነጽ ስራህ እንዲሁም የምታይበት የኮሜዲ እይታህ ከሚደመሙ ሰዎች አንዱ ነኝ፡፡ ደስታ ደስ ይላል፡፡ መዝናናትም ደስ ይላል፡፡ ነገር ግን ብርቱ እናት መተኛት የማትችል ሰው ቢያጋጥምህ ፈጣሪን ምን ብለህ ትጠይቀዋለህ. . . መልስህስ ምን ይሆን፤፤፤፤ይህን ያልኩት በምክንያት ነው ይች ነርስ እናት እህታችን በደረሰባት ድንገተኛ ጉዳት ለ7 ዓመት ሳትተኛ ስትሰቃይ ቆይታለች፡፡ መከራዋ እጅግ ከባድ ነው፡፡ ከልጆቹና ከባለቤቷ በቀር ማንም ደጋፊ የላትም፡፡ልጆቿም ባለቤቷም ደከማቸው፡፡ዛሬ አደባባይ ወጥታ እርዱኝ . . . ያላቀፍኩት ልጄን መታቀፍ አማረኝ ትላለች፡፡ እንደው ከፈጣሪ ጋር አንድ ነገር ማድረግ ብትችል እስኪ በዚህ ሊንክ ተጭነህ ያለውን ችግር ለደጉ የኢትዮጵያ ህዝብ አቤት በልላት፡፡ ትችላለህ!!! ፈጣሪ ይርዳህ፡፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-RJ02psXiREY.html
@Kinmedia913
@Kinmedia913 7 месяцев назад
ስሜቱ ከባድ ነው ከደስታ ብዛት በእንባ ታጠብኩ አቤቱ አምላክችን ሆይ ለታመኑብህ ምነኛ ድንቅ ነህ!!
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 7 месяцев назад
MashAllah!!!Enat enkwan Allah lezih abekash.
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 7 месяцев назад
ለናተ የደረሰች ቅድስተ ቅዱሳን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የአምላክ እናት ስደታችን ድካማችን የልቦናችንን መሻት ትፈፅምልን አሜን
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 7 месяцев назад
አሜን አሜን amen
@freywoldu9901
@freywoldu9901 7 месяцев назад
አሜንን
@maqaram8997
@maqaram8997 7 месяцев назад
አሜን ለስደተኛ ከርታቶች በሙሉ
@Eritrea3
@Eritrea3 7 месяцев назад
Amen 🙏🏾 and Amen 🙏🏾 Amen 🙏🏾
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 7 месяцев назад
አሜን 🤲🙏
@aroza5670
@aroza5670 7 месяцев назад
አሜን አሜንአሜን
@user-gm6pz7ri5p
@user-gm6pz7ri5p 7 месяцев назад
በህይወት በጤና ኖረሽ ከልጅሽ አፍ ይሄንን ምላሽ እንድትሰሚ እድል የሰጠሽ ጌታ ስሙ ይባረክ ፡፡፡
Далее
Dragon Age: The Veilguard | Official Gameplay Reveal
20:23
А что если не умеешь играть?🥲
00:46
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
0:30
Просмотров 3,6 млн