Тёмный

252ኛB❤ ፈተና ገጠመኝ፦የገጠርና የክፍለሀገር ወጣቶች በቱሪስት ጎብኚዎች የሚደርስባቸው የመታለል ድርጊት ማን አስተዋለው 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 36 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 538   
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 18 дней назад
ዛሬ ትንሽ ተከፍቻለሁ አንድ ምስኪን ጎረቤቴ የመምህር ግርማ ጉባኤ ላይ የማይጠፉ ብርቱ ባልና ሚስት ልጆች ያልወለዱ ደጅ የሚጠኑ ባልና ሚስት ባልየዉ ድንገት ከታመመ ሁለት አመቱ የዛሬ ወር በአመቱ ኡራኤል ማታ ጉባኤ በቅዱስ ኡራኤል ፅላቱ ያለበት የቅድስት ስላሴ ቤ/ን ጧፍ አብርቶ አይቼዉ መልአኩን አመሰግኘዉ ነበር በወሩ ዛሬ አረፈ። በፀሎት አስበዉ ነበር በመዝገበ ፀሎቴ ፅፌ የመምህር ተማሪዎች የገብረ እየሱስን ነብስ ይማር ብላችሁ በፀሎት አስቡት ነብሱ በሰላም ትረፍ
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 18 дней назад
ገብረ ኢየሱስ ነፍስ ይማር
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 18 дней назад
@@user-io8uo2zj8tአሜን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 18 дней назад
ገብረእየሱስ ነፍሰይማር😢😢😢😢
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 18 дней назад
ገብረ፡ኢየሱስ፡ነብስ፡ይማር
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 18 дней назад
ገብረ ኢየሱስ ነፉስ ይማር ከቅዱሳኖች ጎን ያድርግልንነፉሱን
@user-he9ng5ir3w
@user-he9ng5ir3w 18 дней назад
የመምህር ተስፋዬ ወዳጆች ስርጉተ ገብርኤል በፀሎት አስብኝ አሜን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 18 дней назад
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን
@abc12452
@abc12452 18 дней назад
እጅግ ግሩምና ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ😢😢 አልገባንም እንጂ ድሮ ነዉዐግብረሰዶም የሆነዉ ገጠር ያደኩበት አካባቢ ወንዶች መሬት ቀደዉ ይገናኛሉ,ከረባት የሚባል ቅጠል አረፋ አለዉ ወቅጠዉ ብልታቸዉን ያሻሉ,ህፃናት ነን ግን በየ ጫካዉ በየ ሽንት ቤቱ ከእኩዮቻችን ጋር ግንኙነት እናደርጋለን የሚገርመዉ የወር አበባ እንኳን ሳናይ እኮ ነዉዐኢሄን ሁሉ ነገር የምናደርግ even እራስን ማርካት እራሱ ሃጢያት መሆኑን ሳናዉቅ እናደርጋለን 😢😢አቤት የኔ ጌታ እባክህ ለደጅ አብቅተህ ፈውሰኝ በሰላም ከስደት መልሰን!!!ለወንድማችን የደረሰ አምላክ ይድረስልን አቤቱ ማረን
@sarafekadu1751
@sarafekadu1751 16 дней назад
yene eht, yheen tmrt dro lemtawkiyachew guadegnochsh lakilachew kechalsh
@abc12452
@abc12452 6 дней назад
@@sarafekadu1751 እህቴ ገጠር ነዉ ሆኖም አንዱን የመምህርን አድራሻ ሰጥቼዉ ብር ልኬ ፍላሽ አስጭኖ ሰጣቸዉ ግን ለዉጥ የለም እግዚአብሔር ይርዳኝና ሀገር ስገባ እሞክራለዉ
@saniatube2360
@saniatube2360 18 дней назад
"ነገ" ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮረጊሰ ነው❤️💚💛 #ቅዱሰ ጊዮረጊሰ ሆይ ና ወደኛ//7// #ሌቀ ሰማዕት ሆይ ና ወደኛ//7// #ቅዱሰ ጌዮረጊሰ የክረሰቶሰ ወታደር//7// #ቅዱሰ ጊዮረጊስ የደካሞች መከታ//7// እንኳን አደረሳችሁ# መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ ❗️ሼር👈አረጌ ልመለስ
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 17 дней назад
አሜን አሜን አሜን❤❤
@sarafekadu1751
@sarafekadu1751 16 дней назад
Amen (3)
@እናቴህይወቴ-ዠ6ጠ
@እናቴህይወቴ-ዠ6ጠ 17 дней назад
እባካችሁ እናት አባቶቼ እህት ወንድሞቸ እህተ ገብርኤል በፀሎታችሁ አስቡኝ እምኖረው በስደት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LemlemDegesa
@LemlemDegesa 17 дней назад
እንደው መምህር ጉዳችንን እኮ ነው የተሸከምከው በጆሮ መስማትና በአካል መስማት ይለያያል ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ❤❤❤❤❤👏👏👏
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 18 дней назад
ጌታ ሆይ ታሪኬን ቀይረው ወንድማችን በረከትህ ይደርብን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እኔንም ጎብኝኝ የታደለች ነፍስ መጨረሻዋ አማረ የእግዚአብሔር ሙሺራ ሆነች እልል መምህርየ እንኳን ደሰስ አለህ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለና
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 18 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ለመምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
@Tewodrosegebire
@Tewodrosegebire 18 дней назад
ስብአት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ!
@LileTufa
@LileTufa 18 дней назад
እውነት ነው የምለው እያለቀስኩ የሰማሁት ገጠመኝ ነው የእግዚአብሔር መሀሪነት ቸርነት ደግነት ነው መምህር እግዚአብሔር ያክብርህላንተ ቃላትየለኝም እኔይሄንንትምህርት የምትቃወሙበካባና በቆብ ውስጥ የተደበቃችሁ መምህራን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ አስቡት ዲያቆን ሌዝቢያንስ የሚለውን ቃል መስማት ምን ያክል እንደሚከብድ
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 18 дней назад
አቤቱ ጌታ ሆይ የዚህን ልጅ ታሪክ እንደ ቀያርክ የኔንም ቀይርልኝ የተበላሽ ህይወቴን አስተከክልልኝ እህተ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎት አስብኝ
@tigistgurmu3580
@tigistgurmu3580 18 дней назад
መምህር እኔ ከልጅኔቴ ጀምሮ ቤተ እግዚአብሂር እመላለሳለሁ ነገር ግን የእኔ ህይወት ሳይቀር በፈተና የተሞላ ነው አሁን ጎልማሳ ሆኛለሁ የመንግስት ሰራተኛ ነኝ ነገር ግን ክፍተት የበዛበት ሰው ታወቃለህ እስከነቤቴሰቦቼ አምልኮ እኔ እስከማውቀው ጨሌ እና ቦረንቲቻ እያሉ የመልኩ ነበር ነገር ግን በአመጽ ከተጣለ ቆይቶል በነገራችን ላይ እናቴ ቆርባ ነው የሞተችሁ አባቴም ቆርቦል ነገር ግን አሁንም ታላቅ ወንድሜ አላገባም ትርምስምስ ያለ ህይወት ታቃለ መምህር እንዳልሰግድ እግሬን ይመኛል ምን ማድረግ እንዳለብን አላውቅም እባክህን በጸሎት አስበን የፅጌ ማሪያምን ቤተሰብ አስብብለህ አንዲት አባታችን ሆን በልልን እባክህን የአንተ ቤተሰብ በሙሉ ተስተካክሎ እግዚአብሂር የእኔንም ቤተሰብ እንደአንተ ቤተሰብ ታስቦ ያን ቀን አመጣለሁ፡፡ የአንተ ቤተሰብ ማለቴ በዩተብ የሚከታተሉ ማሌቴ ነው ፡፡
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 17 дней назад
እናቴ እመብዙሃን ታስብህ አይዞህ እሷን ይዞ ያፈረ የለም ❤❤❤
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 16 дней назад
Egziabher yasbachihu esu yemisanew neger yelemna tarikachihun yikeyirew♥♥🕊
@MisganaIdosa
@MisganaIdosa 16 дней назад
አይዞሽ የኔ እህት
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 18 дней назад
የሚገርም ነው የእግዛብሔር ድንቅ ስራ ከግብረሰዶምነት ወደ ቅድስና መብቃት እና ሊቀ መላኩ ቁዱስ ሚካኤል ሲገለጥለት ደግሞ እንዴት የተባረከ ልጅ መሆኑ ነው። እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን። ከዚህ ገጠመኝ የእግዛብሄር ቸርነት ምህረት ወሰን እንደሌለው ያሳየናል።
@AshuL9395
@AshuL9395 18 дней назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ፓርት 2/B ገጠመኝ ከፍል 52 ተለቀቀ ቶሎ ቶሎ ገባ ገባ በማለት ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ እሼር እንዲሁም ለዚህ ግሩፕ አዲስ ከሆንን ሰቭስክራይብ እናድርግ እላላሁ።
@elsyhaddad2656
@elsyhaddad2656 18 дней назад
በፀሎታቹ አስቡን አስካለ ማርያም ገብረ እግዚአብሔር 🙏
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ እህት ወንድሞች መምህራችን እሽ እናዳምጣለን መምህራችን❤❤❤❤ መምህር እንዳው ወልድ ዮሐንስ ቤተስብችን አስቡልኝ በፆሎታችሁ በጥረነቱ ምክኒያት ቸገር ላይ ናችሁ እናም አስባችሁ እንዳው በማርያም አሁንስ ጨነቀኝ ምን ላረገ❤❤❤❤❤❤❤
@altubeti7567
@altubeti7567 17 дней назад
መምህር በቀደም ይከብዳል ስትል ገምቼ ነበር ሰውነቱም የከሳ ነው ስትል እግዚአብሔር እንኳን መለሰ🤲🥰እህታችን በፍሬ ይባርካቹ የኔ አባት ቅዱስ ሩፋኤል🤲
@Fafi-yq4wn
@Fafi-yq4wn 18 дней назад
ሰለማይነገር ስጦታ እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እኳን ደህና መጡልን❤❤❤❤
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 18 дней назад
በስመ ስላሴ እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን ❤❤
@AemteMaryame-qu7gl
@AemteMaryame-qu7gl 18 дней назад
እር መምህርየ እኔ አቃለሁ አህያ እሚገናኝ ሰው 😢😢😢 በስላሴ ስም በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ እውነት እሚገርም ነው እግዚአብሔር እኮ እውነት የፍቅር አባት ነው ምንም ብንቆሽሽ በሰው ላይ አድሮ አንፅቶ በፍቅር ይመልሰናል እውነት. እግዚአብሔር አባቴ መድኃኔዓለም አብሮኝ እናዳለ የተረዳሁት ያንተ ተማሪ ስሆን ነው ከበፊት እውነት አለህ እኔ ልጂ አይደለሁም እንዴ እያልኩ እሞገት ነበር😢😢😢ዛሬ ያንተ ተማሪ ስሆን ገባኝ አብሮኝ እንዳለ እንደማይተውኝ ውይ መምህርየ ሲያፍ ጥሩ ነው በጣም ከባድ ጊዜ አሳልፊያለሁ ዛሬ ግን ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ ባንተ ላይ አድሮ አስተምሮኛል የኔ እንቁ ወርቅ መምህሬ አባቴ በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ ኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤ የአርብ ሀገር መታ እንዲዚህ አይነት ህይወት ስለጀመረች እኔ የጀመርኩ ነው የመስለኝ ውስጤ በጣም ደስ አለው በረከታችሁ ድረሰን ከስደት መልስ ምኞቴ ነው ትዳር በፍቃዱ
@BanchuShifarawGelaw
@BanchuShifarawGelaw 18 дней назад
ወገኖቸ ሀገሬ ልገባ ነው ፀልዩልኝ😢😢😢😢😢😢
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 18 дней назад
በሰላም ግቢ የኔ ናት እመብርሃን በ ዘርፋፋ ቀሚስዋ ትከልልሽ የኔ ናት❤❤❤🥹💕😍🥰🙏🏾😇✝️✝️✝️
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
እመቤታችን ትቅደምልሽ🎉❤
@HaregwoinTesfa
@HaregwoinTesfa 17 дней назад
መምህር ልመጣነው አትበሉ ይላል እማ ፍቅር ትጠብቅሽ
@user-zh5lj4ex3k
@user-zh5lj4ex3k 17 дней назад
መምህር ያለንን እየፈፀምን ውዶች በቀጥታ ወደፀበል ውዴ ከቤተሰብ በፊት❤
@Itopeya222Itopeya
@Itopeya222Itopeya 16 дней назад
በሰላም ግቢ እናቴ ሁላችንም ለሀገራችን ያብቃጥ የተማርሽውን በዙሪያሽ ላሉ አስተምሪ
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 18 дней назад
መምህረ እንኳን ሰላም መጣህልን B በጉጉት እየጠበኩ ነበር እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ መምህረ እንደ ሀሳቢ ከጠቀመህ መስማለት ለተሳናቸው አስተርጓሚ አገኝተክ ብታቀርብ እንድህ ያለን ገጠመኝ እኔሱን በትልቅ አድርገህ አንተም ደሞ ከጉን በድምፅ አንድ ገጠመኝ አቅርብና እንየው እስቲ መስማት ለተሳናቸው በቲቪ ብከፈትላቸው ይረዱታል ብየ አስባለው ለእኛ ለምንሰማው ደሞ እንድል በድምፅ እና ደሞ አንተ በትንሹ ቨቩድ እያየን እናዳምጣለን እስት መመህር እንዳየው ላይክ አርጉኝ ቤተሰብ ❤
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 18 дней назад
መምህር እኳን ደና መጣክ ።በስመአብ እኔ ገጠመኙን ሳዳምጥ በጣም ነው ያሳዘነኝ እግዚሐብሄር ይመስገን ለዚ ክብር ያበቃው ወደ ፈጣሪ የምንመለስበትን ልቦናችንን ያብራልን።ለሐገራችን ሰላሙን ያምጣልን መዳኒአለም
@wlete.mekale
@wlete.mekale 18 дней назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እቁአችን ኑርልን ለወድማችን መገድን ያሳየ መድሀኔት አለም ለኛም ያሳየን
@Sara-b3i2k
@Sara-b3i2k 18 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለገስፁልን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማይልን አሜን አገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔርይባርክህ የኛም የሰማነው በልቦናችን ይሳድርብን አሜን አሜን
@mulukuwait6886
@mulukuwait6886 17 дней назад
በሰላሴ ስም ባለፈዉ በእስርቤት የተረገዉ ገጠመኝ ገርም አለኝ አሁን ደግሞ የዚህ ልጅ ሂወት በጣም ድቅነዉ አጀን ባፌ ጭኘ ዝምነዉያልኩት በረከቱ ይደርብን🙏
@ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ
በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን ነው እንካን እግዚአብሔር ከዝ ክፉ መንፈስ ገላገለህ በረከትህ ይደርብን ወንድም ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህር 🥰🥰🥰
@tigisit2534
@tigisit2534 18 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ ❤️❤️❤️❤️ልክ መለቀቁን ለማየት ስገባ ግጥምጥም 😮
@tigibeki8710
@tigibeki8710 18 дней назад
እባካችሁ የመምህር ተማሪዎች ወለተ ሠንበት ብላችሁ በፀሎት ጊዜያችሁ ለአንዴ አስቡኝ ከእግዚአብሔር እንዴት ሞት ይለመናል በህይወቴ ተስፋ ቆርጫለሁና ተስፋን ከሚቀጥለው አምላክ ለሠከንዶች አሳስቡልኝ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 18 дней назад
ቲጅየ ይሄን የማማረር ሀሳብ ከአፍሽ ለማዉጣት እኮ ነዉ አጅሬዉስ የሚፈትንሽ አላማዉ እሱ ነዉ እስኪ ቢመር እንኳ ስለሰጠኸኝ መከራ አመሰግንሀለሁ በይዉ እመቤቴን በዚህ እኔ ምስክር ነኝ። አማራሪ ነበርኩ አሁን እንደዛ ስል በሴኮንድ ነዉ በአወንታ የሚቀየረዉ ጠላትሽ ተሰወፋ ይቁረጥ ብዙ ጊዜ እንደዛ ስፈተን የማዳምጠዉ መዝሙር ያበረታኛል የዲያቆን ናትናኤል መዝሙር “ ለምን አትባል ለምን በሆነዉ ባልሆነዉ ነገር እግዚአብሔር ለዘላለም አንተ ነህ ልክ ኤልሻዳይ ስለሆንክ ብየ ተንበርክኬ እንባየን አፍስሼ አመስግኜ ስነሳ አቤት መፅናናትና ብርታት መልሱን ወዲያዉ ታገኝዋለሽ። ሌላዉ መዝሙር “ለዚህም መልስ አለዉ እግዚአብሔር መልስ አለዉ ….እዉነት እልሻለሁ በማግስቱ መልስ ይሰጠኛል ሞክሪዉ
@marimmo8627
@marimmo8627 18 дней назад
እህታችን ወለተ ሰንበት እመብርሀን ታስብሽ አይዞሽ እራስሽን አታጨናንቂ መዝሙሮችን አዳምጪ እሺ የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል እሺ የሚያጨናንቅ ነገር ወደ አእምሮሽ አታስገቢ ወድያውኑ ፀልይ ትምህርት አዳምጪ እሺ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 18 дней назад
ቅድስ ኡራኤል ያግዝሽ❤❤❤
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 18 дней назад
እህታለምዬ የቅዱሳን መንፈሳዊ ፊልሞች ብትመለከቺ፣መዝሙር አዳምጪ እምባሽ ለሰይጣን ግብር ሳይሆን በእግዚአብሔር ፊት አፍስሺ እሺ።እመብርሀን ታበርታሽ🎉
@haymanotderribe8843
@haymanotderribe8843 18 дней назад
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታለም አይዞሽ መልካ ዑራኤልን ፀልይ ሀይምሮሽ ላይ ቁጭ ብሎ የሚያስጨንቅሽን ያርቅልሻል
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 17 дней назад
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር በጣም ደስ የሚል እግዚአብሔር ክብሩን የገለፀበት ስለሆነ ገጠመኙ ሴኬታማ ታዓማኒነት ያደርገዋን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጎዶልያስ
@Vdh-h8r
@Vdh-h8r 18 дней назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ከሀጢያት ወጥመድ መደሀኒ አለም ይፍታን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወገኖቼ ወለተ አማኑኤል እያላችሁ
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 16 дней назад
አቤቱ ወይ ሀገሬ አምላክ ቅዱሳን እሄ የጥፋት መንፈስ በስው ልጅ ላይ አድሮ ተውልዱን የሚጨረሰውን ጠራርጎ ከሀገራችን ከመላው ምድራችን ጠራርጎ እንጦሮጦሰው ያውረድልን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እህታችን ዘመምሽ ይባረክ በሄድሽበት እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንሽ መምህር አንዳንዴ የእግዚአብሔር አምላክ በቅዱስ መንፈሱ እያጠረህ እንጂ ከእንዚህ የሚመጣው መንፈስ ያልተበቀል ክብር ለመድኃኔዓለም ይሁን ወንድሞቻችን እንኳን ከጥፋት ጎና ተመላችሁ ክብር ስለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አፀደ ማርያም ነኝ በፀሎትህ አሰበኝ ወንድሜ
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 18 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ አባታችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@hanazenebeasefa4241
@hanazenebeasefa4241 18 дней назад
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላም አመሻችሁ እንኳን ለቅዱስ ዑራኤል አደረሳችሁ አደረሰን መምህር Bን በጉጉት እየጠበኩህ ነበር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 18 дней назад
እግዚኣብሔር ይመስገን እንካን ኣብሮ ኣደረሰን❤❤❤
@mdnasit55
@mdnasit55 13 дней назад
@@user-io8uo2zj8t Selam
@mdnasit55
@mdnasit55 13 дней назад
Selam
@mdnasit55
@mdnasit55 13 дней назад
Selam
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 18 дней назад
እግዚኣብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ኤፍታህ ይበለን ኣሜን ገብረ ኢየሱስ ከነቤተሰቦቹ ኣፀደ ማርያም ብላቹ ኣስቡኝ እህት ወንድሞቼ እግዚኣብሔር ይርዳን
@ሰለም
@ሰለም 18 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን ጥያቄ ነበረኝ በውስጥ እድያናግርኝ መምህር በጣም ስለከፋኝ ነው በእውነት ደሞ በፀሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ እያላቹሁ😢😢😢❤
@Hanan-jx1zp
@Hanan-jx1zp 17 дней назад
የዚች ልጅ በረከት ይደርብን ያስብላል የተባረከ ባል ከቅዱስ እግዚአብሔር ነው ለሁላችን ያድለን በእውነት
@WelansaGachena
@WelansaGachena 18 дней назад
እግዚያብሔር ይመስገን በዚህዘመን የንሰማዉ የሀጥያት አይነት የለም እዉነት ለመናገር በሩቅ በሰሚሰሚ የምንሰማዉ ሀጥያት ቀርቦ ቀርቦ ምናልባት ጎረቤ እስከመድረስ ደረጃ ደርሷል ግንሁለ መምህርየምትለዉ ነገር አለየማይታይ የተሸሸገ .....ነገርየለም ትላለህ እዉነት ነዉ እኔ አንድከባድ ሀጥያት ስሰማ ባደረገዉ ሰዉላይቶሎብዬ እፈርድ ነበር ያተን ትምህር ት ስማር ግን አትፍረድ ይፈረድብሀል የሚለዉን ህግ ተማርኩኝ እናሁሌ እፁብድን እያልኩኝ የምገረመዉ ነገር በቃላትም በፅሁፍም በመናገርም መግለፅ የሚያቅተኝ ነገር የእግዚአብሔር ትእግስቱና እሱ ለኛያለዉፍቅር ይደናቀኛል ምንምአይነት ሀጥያት ብንሰራም ያዉ ለኛያለዉ ፍቅሩ ዉለታዉ በእንባእንኳን ባመሰግነዉአይወጣልኝም ሁሌ በሶስት ነገሮች እደሰታለሁ በተዋህዶ ልጅነቴ በኢትዮጵያዊነቴ ሶስተኛ መምህርያንተን ትምህርት ተማሪ በመሆኔ ማንፈተና ቢገጥመኝ እነዚ 3ነገሮች ያበረቱኛል እንደተለመደዉ ቀንም ለሊትምለአንተናለቤተሰብህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኛለሁ እንደዉ መምህር አንተእዳታረጅ ሁሉእመኛለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Tigest-t2i
@Tigest-t2i 18 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዘአቤሔረ ይመሰገን ቃለይወት የሰመልን መማህረችን ሰለም ለመህ በዘት ይበልልንን ❤❤❤
@pharmtips8969
@pharmtips8969 18 дней назад
👍💓ሚገርም አቀራረብ ነውbzw, መምህር ማብራሪያ ሲኖረው በጣም ደስ ይላል እንደውም አጭር ነው አረዘመም ወንድሜ እንኳን እግዚአብሄር ረዳክ መልካም ጋብቻ!
@Godoliyas9898
@Godoliyas9898 18 дней назад
እግዚአብሔር የወደደውን ያደርጋል የሚሳነው ነገር የለም ክብር ምስጋና አምልኮና ዉዳሴ ከዘላለም እስከ ዘላለም ለምላካችን ይሁን አሜን ። ስለመናፍስቱ ውጊያና ጥቃት ለማወቅ አውቆም ተግባርያዊ ክርስትናን ሕይወት ለመኖር መማር ጠቃሚ ነው የታደለ ሰው ከሰው ውድቀት ይማራል ያልታደለ ከራሱ ውድቀት ይማራል ዝለዚህም ጢባጢቤ መንፈሱ ተጫዉቶብናል ትምህርቱ መልካም ነውና ባለመናቅ እናዳምጥ ባለጠግነት,ውበት,ዝና ሁሉ እንደ ጤዛና ጉም ነው እግዚአብሔር ከሌለበት። የባለ ታሪኮቹ ሕይወት አስተማሪ ነው ፍፃሜያቸውን ያሳምረው መምህር አንተንም ያፅና እኛንም ያበርታን አሜን
@CvbFgh-m8j
@CvbFgh-m8j 18 дней назад
ሰላም እግዚአብሄር ይመሰገን እኳን ደህና መጣህ መምህርዬ እኔ አሰታወሳለሁ ኢትዩ እያለሁ አድሰዉ ነበር በሰፈር እና ይቅርታ ለቃሉ እና ብልቱ ሴት አትችለዉም በለዉ ሴቶች ሁሉም ይሸሹታል እና ካህያጋ ነበር ወሲብ የሚፈጽመዉ እና አህያይቱ እራሱ ሞታለች እና በጣም ያለቅሰ ነበር ለምን ታለቅሳለህ ሲሉት ችላኝ ነበር ሰለበዛባት ነዉ የምተቺዉ እያለ ይናገር ነበር አምላኬሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን አሜን ❤❤❤
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 18 дней назад
ቃለህይወት ያሰማልን ጀማሬው ሳይሁን ፍፃሜውን ያሳሜርላቸው በውነቱ በርታልን መምህረዬ 👍👍👍👍👈አትርሱ ምእመናን
@user-ex5uh4ug6p
@user-ex5uh4ug6p 18 дней назад
መምህር በጣም በጉጉት እየጠበኩት ነበር አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@YeshiemebetTadesse
@YeshiemebetTadesse 18 дней назад
አሜን አሜን መምህር ቃለህይወ ያሰማልን አሰረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን ከነቤተሰብህ መድሐንአለም የሰጠብቅህ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 18 дней назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር የተዋህዶ ቤተሰቦቼ እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ አደረሰን አሜንንን ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን🙏❤🙏
@user-mk2td5gd7r
@user-mk2td5gd7r 18 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን !ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን !
@Sameera-fk3ho
@Sameera-fk3ho 18 дней назад
ብእውነት ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን ስለሁል ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 18 дней назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ቸሩ መድሃኒአለም ዕረዳት አድርጎ ቅዱሳንን ስለሰጠን ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እመ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜን
@user-jd9vc4iz7i
@user-jd9vc4iz7i 18 дней назад
አሜን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህርዬ
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 18 дней назад
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ወድሜ በፀልት አሰበኝ ፅግ ማርያም እያልክ ለናተ የደረሰው ቅዱስ ሚካኤል የኛንም ሂወት ይደርብን
@geneteden4343
@geneteden4343 16 дней назад
በጣም የሚገርም ትምህርት 🤔 ብዙ ወጣቶች የክፍለሀገር ተከተማም ብዙ በቱሪስት ለ 1(2ዶላር አእምሮቼው አካላቸው የተጎዱ መልተዋል 💔💔💔 በተለይ የደቡብ ወጣቶች 💔 ደቡብ (አዋሳ )በግብረሰዶም ተጠቅልቃለች 😨😨😨😨😨 እኔ ግን ይህንን የግብረሰዶም መጠለፍ የገንዘብ ችግር ብቻ ነው ብዬ አላስብም አጋንንታዊ ወይም እውቀት ማጣት ድፍረት ነው ብዬ አስባሎህ 😨😨😨😨
@user-zc4mi8xz3g
@user-zc4mi8xz3g 17 дней назад
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለህታችንና ለወድማችን ቀሪ ዘመናቸውን ይባኩላቸው ፡ አቤት ስቱን ጉድ ሰማነው ሴጣን ዲያቢሎስ ምን ያላደረገው አለ በኛላይ አድሮ ብቻ ፈጣሪ የመዳንን ጊዜ ይስጠን
@selamethpiya2504
@selamethpiya2504 18 дней назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህሪዬ በጣም እናመሰግናለን በእውነት በርግጥ እግዝኣብሔር ልባቸው እና ኣይምራቸው የከፈተላቸው ያንተን ትምህርት ኣዳምጠው ወደ ተግባር የሚገቡት ና እግዝኣብሔር ዓይነ ልቦናችንን ይክፈትልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣንተንም ፈጣሪ ይጠብቅልን ተመሰገን እንካንም ኣወቁህ መምህሪዬ ❤❤❤❤❤❤
@user-vb9oh4qs5c
@user-vb9oh4qs5c 17 дней назад
ሰሊም የመምህር ተማርዎች በጣም የምያሳዝንና ደስ የምል ገጠመኝ ነው መምህርዬ ወንድማችንን መጨረሻውን ያሳምርለት ለሁላችንም የሰማነዉን በተግባር እንድን ኖር የቅዱስ ጊዮርጊስ ፊቃዱ ይሁን ልን በሃይማኖታችን የፀናን ያድርገን 🙏
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 18 дней назад
አለወቅንምጂ ዛሩ ገና ድሮ ነዉ ሰዶማውነትን በሀገራችን ላይ መስራት የጀመራው አሁን በግልፅ ስለ መጣ ነዉ አቤቱ ማረን🙏🙏🙏
@hiwqatarhiwqatarlove2647
@hiwqatarhiwqatarlove2647 17 дней назад
መምህራችን ቃለህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤
@KabtamYifru
@KabtamYifru 18 дней назад
መ ምህር ይገርማል ይደንቃል መልካም አንደበት ያሰተማርከን ተባረክ ተባረክ ተባረክ
@DhJ-nk5wf
@DhJ-nk5wf 17 дней назад
እግዚአብሐር ይመስገን ጌታ ሆይ ታሪኬን ቀይረው ወንደማችን በረከትህ ይደረብን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እኔንም ሀጣተኝኛቱን በምረት ጎምኝ❤❤❤❤ እፁብ እፁብ ደንቅ ነው ምህራችን በዉነት ፀጋዉን ያብዛላህ ይገረማን😢😢😢
@hayuw7597
@hayuw7597 16 дней назад
ክብር ለአንድዬ ይህንን ያደረገ ክብር ይገባዋል ❤❤❤እኛንም ይጎብኘን በምህረቱ የነሱ የጎበኘ አምላክ ክብርለአንድዬይህንንያደረገክብርይገባዋልእኛንምይጎብኘንበምህረቱየነሱየጎበኘአምላክይጎበኘን
@GetishBirhan-ng1wc
@GetishBirhan-ng1wc 18 дней назад
አይ የእግዚአብሔር ምህረት እኔኮ በጣም በጣም ነው የሚገርመኝ ከመፍጠሩ በላይ የማዳኑ ጥበብ ❤❤❤ ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 18 дней назад
እናንተን ባይሰጠን መምህር ዘንድሮስ ማበዳችን ነዉ በገዛ ስልካችን የማየዉ ነገር ሁሉ ራስ ምታት ሆነብኝ ዮቱዮብ ነዉ የምጠቀመዉ መርጨ ለማየት ስለሚመቸኝ ግን ዮቱዮቨሮቹ አንድ መረጃ አንድ አይነት ነዉ የሚያጥለቀልቁት ስንቱን ላሳልፈዉስ ስሰማ ደግሞ እታመማለሁ እፉ መድሀኒአለም ይሁነን እንጅ በደላችን ሞልቶ ተርፏል ዉጤቱን እያየነዉ ነዉ።
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 18 дней назад
አንድም አልሰማም እህታለምዬ የምናደምጠው ስንት ትምህርት እያለ እምነታችን የሚያጠነክርልን።ለዚህ ሰአት የለንም።
@LileTufa
@LileTufa 18 дней назад
መምህር እንኳን ደናመጣህልን የትላንቱን ደግሜ እያዳመጥኩት ነበር የመጣከው የእግዚአብሔር ታምር ገርሞኛል
@SemratAraya
@SemratAraya 18 дней назад
እንቓዕ ስላም መፃካመምህር.
@ba7359
@ba7359 18 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እኛንም ካለንበት ችግር በቸርነቱ ይጉብኝን !!!
@netsimesfin
@netsimesfin 18 дней назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ የመምህር ልጆች ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰማዕት ብላችሁ
@EeEe-sw9kl
@EeEe-sw9kl 17 дней назад
አይ ይስጋ ነግርስ መምህር😢😢😢 በስድት እየኖርንንባልዉ ሁል ተስቁን ለንስሃ ሂወት ያብቃን የመምህር ተማሩዉች ብፀልተ አስብን❤❤
@muludegu2164
@muludegu2164 18 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@KidestTasioma-ep7kz
@KidestTasioma-ep7kz 17 дней назад
መምህር ከልብ እናመሰግናለን እግዚያብሔር በድሜ በፀጋ ያቆያልን
@Alemalem-v1n
@Alemalem-v1n 17 дней назад
ሰላም እህት ወንድሞቸ እንኳን ለአቡነ ተክለሀይማኖት ባአል አደረሰን አደረሳቹ መ/ራችን እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ እግዚአብሔር አንተን እንዳውቅህ ስላደረገኝ አመሰግነዋለው
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ 18 дней назад
በናዝሬቱ በድንግል ልጅ ከዚህ ሁሉ ነው የወጣው 😮 አምላከ ጊወርጊስ ስሙ ከፍ ከፍ ይበል🙏 በፀሎት አስበን🙏
@የገብርኤልወዳጅ
@የገብርኤልወዳጅ 18 дней назад
ብዙ ጊዜ ሰው ማስቀየም የማይወድ ሰው ለሰው ብሎ ነው እንዲህ አይነት ነገር ውስጥ የሚገቡት።እኔም በሰው ምክንያት እንደዚህ ያለ ህይወት ውስጥ ገብቼ ነበር እግዚያብሔር ታደገኝ እንጂ
@ጸዳለ
@ጸዳለ 17 дней назад
እህት ወድሞቸ እዴት ናችሁ በጣም ይጨቀኛል ትንሽ ነገር ያስከፋኛል ለማልቀስ ትንሽ ነው የሚበቃኝ ያለውት በስደት ነው ብቻ ብዙ ነገር እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ጸዳለ ማርያም
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 18 дней назад
.በስመአብ ወወልድ ወመፈስቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን በቅድስት ስላሴ እደት እደሚያስደነግጥ ግን እግዚያብሔር መልካም ነዉ እንኳንም አዳነህ ወድማችን ሚስቱ የሆሽ እህታችን በእወነት ንፁህ ነሽ አይ መምህርየ የአክስቴልጅ የፈረጅ ሹፌር ነዉ እና ጥንቁልና ሳይማር አይቀርም የሆነ ግዜ የሆነ ነገር አለኝ በነገረኝ በአመቱ አስታወስሁ ግን ስለመፅፍቅዱስ በደብ ነዉ የሚያወራን አቤቱ አምላክ ሆይ የጠፉትን ሁሉ መልስልን በስመአብ ሙሉ ታሪኩ አስደንግጦኛል አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርበለን
@fikirtedesalegn4657
@fikirtedesalegn4657 12 дней назад
ኦ አምላኬ ሆይ ይገረማል አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ሰው ሃጥያትን አበዛን እጅግ በጣም የተነጠቅነውን ማስተዋል መልስልን መድህኑ ማረንም እንደቸርነትህ
@hapashisara5897
@hapashisara5897 18 дней назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር የመምህር ቤተሰቦች እህት ወንድሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ከነ ቤተሰቦቿ ብላችሁ ቤተሰቦቼ የባዕድ አምልኮ አለ ተው ብላቸውም ሊሰሙኝ አልቻሉም እግዚአብሔር ልባቸውን እንዲያራራልኝ በፀሎት አስቡኝ😢
@ጎስዓልብየቃለሰናይ
@ጎስዓልብየቃለሰናይ 18 дней назад
እህት ወንድሞቼ በመንፈሳዊ ሂወት የበረታችሁ ወለተጎዮርጊስ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ በመንፈሳዊ ሂወቴ ሰንፌ አለሁ ለፀሎት ስቆም እግሬ ይበላኛል ያቁነጠንጠኛል ያፋሽከኛል,.ከባድ ነው በፀሎት አትርሱኝ ወገኖቼ😢
@geneteden4343
@geneteden4343 16 дней назад
እኔ ቅናተኛ አምላክህ ነኝ ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ አይኑርህ የሚል ቃል ነው ፕሮቴስታንት መመርያቸው እንጂ መላእክት አያውቁም ማለት አይደለም ::!!!!ስለ ሚስትየው ግን ሳላደንቅ ሳልባርካት አላልፍም ግብረሰደማዊ ለዛዉም ሴት የሆነው አግብታ ከኖረች እጅግ ፀጋ የበዛላት የተለወጠ አእምሮ ያላት በርሳቤህ ናት 🤔
@selamfiker-kn1kk
@selamfiker-kn1kk 18 дней назад
እመብርሃን ከልጇ ትለምንልን የሀጥያታችን ብዛት መስማት እራሱ ይከብዳል እኔስ ፈርቻለው ንሰሀ ሳልገባ እዳልሞት
@adeyabebatayeabebataye2559
@adeyabebatayeabebataye2559 17 дней назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ቤተሰ እንዴት አላችሁ እባካችሁን እኔ ያለሁት በስደት አለም ነው ባለትዳር ነኝ የአንድ ልጅ ምናት ነኝ መምህርን ያገኘሁት በስደት ነው በትምህርቱ ብዙ ተላወጫለሁ እግዚአብሔርን ወዳድርኛል ጠላቴንም እንዳውቀኛል እናም አሁን ባለቤቴሌ ሆኖ እየፈተነኝ ነው ብነግራውም አልሰማም ዘላለም ፀሎት ለማስበው እናም አሁን ባለቤት ያለው ታሟል የጸሎታቸው አስቡት ገብረመስቀል እያላችሁ እኔንም ወለተ ገብርኤል እያላችሁ አስቡኝ በጸሎታቸው አስቡኝ ስራ ማጥቻለሁ
@user-wt8sr9lc6n
@user-wt8sr9lc6n 17 дней назад
አቡነ ተክላይማኖት ረድሄት በረከት ምልጃቸው አይለየን🙏
@Arsema-o2k
@Arsema-o2k 18 дней назад
የኔም የቤተሰቤም ጠባቂ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን ካለንበት የእስራት ህይወት ያውጣን የኔም ህይወት ተቀይሮ ያሳየኝ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ 17 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ታሪክን የምቀይር አምላከ የኛንም ህይወት ይቀይርልት የመምህር ተማሪወች ወለተ ማርያም እያላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ፌቴን በጣም ይበላኝን እሚያሳከኝ በቀልፍ ልቤ ነው እናም ምክራችሁን ለግሱኘ።
@elroitube27
@elroitube27 18 дней назад
እንደዚህ እንደሚሆን ትናንት ያኛውን ስሰማህ የሚዘገንን ስትል ገምቼ ነበር እግዚአብሔር እንኳንም እረዳው
@AhammadAhammad5-v1h
@AhammadAhammad5-v1h 11 дней назад
የኔ ጌታ ይንን የመሰለ ገጠመኝ እድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለሁ አቤቱ አምላኬ የሰማሁትን በልቦናየ ፃፍልኝ አምላኬ ሆይ እባክህ ሰው አድርገኝ ግልፍተኛ ማንነቴ ሰልችቶኛን ከኔ ስሩን ንቀልልኝ ከሀጥያት ተጣብቄ መላቀቅ አቅቶኛን ሁሉ የማይሳንህ አምላኬ አላቀኝና ሰው አድርገኝ መምህሬን ተስፋ ስላሴን እስከነቤተሰቦቹ ከክፉ ነገር ጥርብቅልኝ አሜን
@Wedensh
@Wedensh 16 дней назад
ስለመይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ለመምህራችን ቃለ,ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ በቤቱ ይጠብቅልን በጣም ጉሩም ትምህርት ነው 🙏🙏🙏💞💞💞
@SaraAlyami-kp
@SaraAlyami-kp 18 дней назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይምስገን
@Alemnsh857
@Alemnsh857 18 дней назад
እኳን ደና መጣህ መምህርዬ በጣም የሚገርምነው በፅውነት ፀጋውን ያብዛልህ አወ መምህርዬ እኔም እደዝህ አጋጥሞኛል ቡና ልለቅም ወደ አትክልት ውስጥ ስግባ አህያ ሲገናኝ ደርሸበት የደነገኩት ድንጋጤ መቸም አይረሳኝም ዛሬ መፈሳዊ ሲገባኝ ምነው ባገኘሁት በህይወት የለም 😭😭😭😭
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 18 дней назад
እግዚአብሄር ይመስገን መምህር
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o 18 дней назад
ላይክ ያደርገችሁ የመምህር ተስፋየን ፔጂ እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 17 дней назад
መምህርዬ እድሜ ጤና አብዝቶ ያድልልን ወንድማችን ፍፃሜውን ያሳምርልህ በረከትህ ይደርብን በጾሎት ኣስቡኝ የእግዝኣብሔር ቤተሰቦች ወለተ መስቀል እያላችሁ
@mintamir4333
@mintamir4333 18 дней назад
መምህር እግዚአብሔር እረጁምእድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አሜን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሁላችንንም ይጎብኝን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤
@asadi1784
@asadi1784 18 дней назад
እህቴቼና ወንድሞቼ በፀሎታቹ ኣስቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹ
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 17 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መህምራችን❤
@user-se4kd9kv4k
@user-se4kd9kv4k 17 дней назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃልህይወት የስምዓልና እግዚአብሔር አምላክ ይባርክኻ
@user-pg9id8bz3g
@user-pg9id8bz3g 17 дней назад
መምህር ያንተስ ይለያል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ፀጋዉን መምህርያንተስይለያልእግዚአብሔርበቤቱያፅናህፀጋዉንያብዛልህ ❤
@user-qd1ou7rp6m
@user-qd1ou7rp6m 18 дней назад
ገብረ እየሡስ ነብስህን እግዚአብሄር ባፀደገነት ያኑራት
@burutayhlola5228
@burutayhlola5228 18 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታ🙏🙏🙏
@netsolo8225
@netsolo8225 17 дней назад
መምህርዬ በጣም ስለነጮች ጥሩናቸው ብለህ ያልከው አመለካከት በጣም የተሳሳተ አመለካኩት ነው መጀምሪያላይ የሰጠከው አስተያየት ማለት ነው አመሰግናለሁ ይላሉ ያልከው ጭምር ይቅርታ ግን አብሬ አቸው ስለኖርኩ ነጭን በፍፁም አታውቀውም
Далее
# funny#daily#vlog#family#prank
00:12
Просмотров 7 млн
q
1:54:00
Просмотров 10 тыс.