Тёмный

252ኛC ❤ ፈተና ገጠመኝ ፦የገንዘብና የእድሜ አባካኝነት ፀባይ ከየት የሚመጣ ይመስላችኋል ከልብ አዳምጡ 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 48 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 560   
@mekonnenwagaw4844
@mekonnenwagaw4844 16 дней назад
የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች እባካችሁ ህጻን ገብረ እየሱስን በጸሎት አስቡልኝ።
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 16 дней назад
እግዝአብሄር፡ያስባት
@user-ro7sp5hv6i
@user-ro7sp5hv6i 16 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ያሰበው
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 16 дней назад
እግዚአብሔር ያስብልህ
@adanishtadese4644
@adanishtadese4644 16 дней назад
@@mekonnenwagaw4844 ቅዱስ እግዚአብሄር ያስባት🙏
@የራያዋመሲ
@የራያዋመሲ 16 дней назад
እግዚአብሔር ያሰብህ 🙏🙏🙏
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 16 дней назад
እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት በአለ እረፍታቸው አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ በረከት ረድኤት ጸሎትምልጃቸው አይለየን አሜን ኤፍታህ ብለን ጀምረናል
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 16 дней назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🤲🤲🤲🤲
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 16 дней назад
አሜን አሜን አሜን እካን አብሮ አደረሰን
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 16 дней назад
አሜን የኔ እህት
@kisanetweldegebreal2215
@kisanetweldegebreal2215 16 дней назад
Amen Amen Amen 🙏
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 14 дней назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከታቸው ይደርብን
@GeniGeni-ko7kp
@GeniGeni-ko7kp 16 дней назад
እንኳን ለፃድቁ ለአቡነ ተክለሀይማ የእረፍታቸው መታሰቢያ እለት አደረሳችሁ አሜን በረከታቸው አይለየን አሜን 🙏መምህር እንኳን ደህና መጣህ🙏🙏🙏🙏
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 14 дней назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-ux4wj5qr4u
@user-ux4wj5qr4u 16 дней назад
የመምህረ ተማሪዎች እባካችው እሕቴ ምጥ ላይ ናት በፀሎት አስቡልኝ በእመብሪሓን
@evacell1380
@evacell1380 16 дней назад
እመብረሀን በሰላም ትገላግላት
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 16 дней назад
አባቴ ፈታሔ ማሕፀን ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ሩፋኤል ምጧ ያቅልላት አቅፋ ለመሳም ያብቃት እህታለምዬ መልክአና ድርሳን ከቻልሽ ጸልይላት❤
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 16 дней назад
ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግላት ምጥዋን ታቅልልላት
@kisanetweldegebreal2215
@kisanetweldegebreal2215 16 дней назад
Dingil Mariam Beselam Tigelagilat.
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 16 дней назад
እመብርሃን ትፍታት
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 16 дней назад
የመምህር ልጆች በፀሎት አስቡኝ የጀመርኩት ህይወት ፍፃሜው እንዲያምር ወለተገብርኤል
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 16 дней назад
እግዚአብሔር ያስፈፅምሺ አሜን አሜን አሜን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 16 дней назад
ቅዱስ ገብርኤል አይለይሽ
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r 16 дней назад
እግዚአብሔር ያስብሽ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 16 дней назад
@@AbrahamTaspo አሜን አሜን አሜን
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 16 дней назад
@@Kidist-rn2xc አሜን አሜን አሜን
@diye2138
@diye2138 16 дней назад
ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ መምህር ተስፈዬም ብዙ ጊዜ ተገናኝተን እየመከረኝ ስለነበር ብቻ ምን ልበላችሁ ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ ዲግሪዬን በማዕረግ ተመርቄ ከድንግል ጋ ነገ ቅዳሜ ማስተርሴንም በማዕረግ እንድመረቅ ለረዳችኝ እመቤታችን አመስግኑልኝ እንኳንመ አደረሰህ በሉኝ በትምህርት አዕምሮዬ እንደተከፈተ በመንፈሳዊ ህይወቴ በጣም እንድጠነክር እግዚአብሔር እንዲያግዘኝ ፀልዩልኝ።
@TadelechEsubalwe
@TadelechEsubalwe 16 дней назад
Mamhren emagybte mngde ngerye kcalke tebabreye chger west ny
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 16 дней назад
እልልልልልልል ክብር ለድንግል ልጅ ምስጋና ለእመአምላክ ለአንተ የደረስ ለወንድሜ ይደርስለት በኬሚካል ኢንጂሪንግ ከተመረቀ 7አመት ሆነቷል ስራ ካገኘ ገንዘቡ ለኃጢያት ነው የሚያውለው ከዛ ከጨረሸ በኃላ እንደገና ስራ ይፈልጋል ብቻ አሁን ስራ የለም ብር የለም በጣም ችግር ውስጥ ነው ግራ ገባን😢
@diye2138
@diye2138 16 дней назад
@@ኣቤየተዋህዶልጅ ከተቻለ እንዲሰግድ አድርጉት የማይሆን ከሆነ በክርስትና ሥሙ ስገዱለት ስለት ተሳሉለት አብራቹ የምትኖሩ ከሆነ ፀበል እንዲጠጣ በሚበላው ነገር እምነት ጨምራቹ ስጡት
@diye2138
@diye2138 16 дней назад
@@TadelechEsubalwe እህቴ አይዞኝ ሁሌ ከቻልሽ ፀልዪ ስገጂበት በተቸገርሽበት ነገር እግዚአብሔር እንዲረዳሽ ጠይቂው። ንዋየ ቅድሳት የሚሸጥበት ሱቅ ከሄድሽ ታገኚዋለሽ አአ ከሆንሽ
@tigisit2534
@tigisit2534 16 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🌺
@ZemenYibrah
@ZemenYibrah 16 дней назад
እኔም በጣም ቅናተኛ ነበርኩ በእውነት ግራ ነው የምገባኝ በሰው በጣም ነው የምናደደው ለምሳሌ ምስት ያለችው ባል ሌላ ይሄዳል ከሰማሁ በሰው ህይወት ቅጥል ይል ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የመናፍስ ሴራ ካወቅኩ ትቸዋለሁ የናንተ የሰጠን ፈጣሪ ስሙ ይክበር ይመስገን የመምህር ተማሪዎች በጸሎታቹ ኣስቡን ወለተ መድህን ከነቤተሰቦቼ
@hayuw7597
@hayuw7597 16 дней назад
የአባታችን የፃዲቁ ተክለ ሀይማኖት በረከተቸው ይደርብን የእናታችን ክርስቶስ ሰምራ ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 14 дней назад
አሜን አሜንአሜንመምህር እዉነትህ ነህ እንደዚህ የሚያረገን የቤተሰብ ችግር ነው አረብ አገር ሆነ ምንም ልነሳራ አልቻልንም በፀሎታችው አስብኝ ወለተ ስላሴ አፀደ ማርያም እህተ ሰንበት
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v 16 дней назад
ምእመናን ሆይ ኃጢአት መነሻ አለው የመግደል መነሻው ምንድነው ካልን ቁጣ ነው ቂም ነው የመስረቅ መነሻው ምንድነው ካልን ስስት ነው የዝሙት መነሻው ምንድነው ካልን ምኞት ነው። የሴሰኝነት እና የዝሙት መነሻው ምንድነው መደንዘዝ መደንዘዝ ደሞ መነሻው ከእግዚአብሔር መንገድ መለየት ነው። ስለዚህ ለኃጢአት መነሻ አለው እግዚአብሔር ከ ኃጢአት ህይወት ያውጣን🙏
@habetamkassa3729
@habetamkassa3729 16 дней назад
አሜን እህቴ❤
@LemlemDegesa
@LemlemDegesa 16 дней назад
❤❤❤አሜን አሜን አሜን መድሀኒአለም ያውጣን ይጠብቀን👏👏👏👏👏
@user-to6ly2rs7l
@user-to6ly2rs7l 16 дней назад
አሜን
@firewoingebrehailu2695
@firewoingebrehailu2695 16 дней назад
አሜን
@Almaz-fi4gi
@Almaz-fi4gi 16 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@MiseMi-u4w
@MiseMi-u4w 14 дней назад
መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ከጨለማ ሂወት ወጣዉ የተ ትምህርት ሀጢያት ስጀምር ዘማዊይ ነበርኩ ከዛ ግብረ ሰዶም ሁንኩ አሁን በአንተ ትምህርት ተመለስኩኝ ንሰሀገብቸ ቁዱስ ቁርባን ተቀበልኩ እግዚአብሔር ይመስገን ፈተነዉ ከባድ ነበር እልልልልልልልል ብላችሁ አመስጉኑልኝ እግዚአብሔርን ትናት በአባታችን በፃዲቁ በአቡነ ሐፍተማሪያም ቀን ተቀበልኩ በጣም ታምሜ ነበር ሲነጋ ደናነኝ አሁን ሁለተኛ እየሱስ ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@tigistzeleke8964
@tigistzeleke8964 12 дней назад
እልልል እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ ደስ የሚያሰኝ ምንም ነገር የለም
@KaseyGato
@KaseyGato 16 дней назад
የብኩን መንፈሥ የኔም የሴት ጓደኛየም ከቤተሠባችን የመጣ ነዉ ሥደት አለን አሥራ ምናምን አመት ወይ ቤተሠብ አልተቀየሩ ወይ እኛ አልተቀየርን የኔዎችማ አይጣል ነዉ የረባ እቃ ቤትዉሥጥ እንኳ የለም ኡፍፍፍፍ እድሜያችን ይነጉዳል ገንዘብ የለ ንብረት የለ ፍቅር የለ ከወር እሥከወር ደሞዝ አለ የት እንደሚገባ አናዉቅም እኔግን በጣም ደከመኝ እድሜየም በጣም ሔደ የልጅነት እድሜየን ዉበቴን መልኬን ጉልበቴን ሐሣቤን ቅርጥፍ አድርጎ በላዉ😢😢😢😢 ብቻ ተመሥገን ብያለሁ ቢያንሥ ምንም ባይኖረን እኔም ጓደኛየም ሙሉ ጤነኛነን አናማርርም መምሕር ተሥፋሥላሤ እግዚአብሔር ጠላትን ይያዝልክ በፆለታቹ አሥቡን ወለተመሥቀል&ወለተ ሩፋኤል ብላቹ😢
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 14 дней назад
አይዞን ከድመወዝሽ ላይ አስራት አውጭ እኔም እዳች ነኝ😢
@KaseyGato
@KaseyGato 14 дней назад
@@MekdsMulugata አሽ
@almasbh6100
@almasbh6100 12 дней назад
😭😭😭😭😭😭
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 14 дней назад
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን እግዚአብሔር ይመሰገን እልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ ወንድሜ በየመን በረሐ ታሞብኝ በጸሎታችሁ አስቡልኝ ብያችሁ ነበር ጸሎታችሁ እረድቶኝ እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ከቤተሰቦቹ ጋር ደርሶልኛል ለቅዱስ አብነ እጨጌ ዮሐንስ ነግሬያቸው እመሰክራለሁ ለአቡነ መብአ ጽዮንም ነግሬያቸው እመሰክራለሁ በየ ነበር ይሄው ስእለቴ ደርርሶልኝ ለመመስከር አብቅቶኛል ሳይገባኝ ይህን ላደረገልኝ ለአምላከ ቅዱስሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን ተመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 16 дней назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ እውነት ይህ ገጠመኝ የእኛ ቤተሰብ ህይወት ነው እኔ በጣም ተቸግሪለዉ ገንዘብ መያዝ አልቻልኩም አስራት አወጣለሁ ግን በቃ በረከት የለውም ገንዘቤ ያልጠበቁት ነገር ይመጣኛል በፀሎት አስብኝ ወለተ ፃድቃን እያላችሁ በመምህርዬ የመምህር ተማሪዎች ሁላችሁ አስብኝ🤲🤲🤲
@YaLijያልጅ
@YaLijያልጅ 15 дней назад
የመምህር ተማሪዎች ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቃቹ።እባካቹ ጓደኛ በጣም ነው የምፈልገው።ግን የምሰራ ቋሚ ስራ እንኳን የለኝም።በጣም ሰው አክባሪና በጣም ታማኝ ነኝ።አግዙኝ።ፀልዬልኝ ሰይፈ ገብርኤል ።
@annahanna8932
@annahanna8932 16 дней назад
የመምህር ተማሪዎች ወለተማርያም በፀሎታችሁ አስቡኝ🤲🤲😥እኔም በመተት በቡዳ መንፈስ እየተሰቃየሁ ነው 😢😢እንደኔ ጊዜ የሚያባክን እና ገንዘብ የሚያባክን ያለ አይመስለኝም ነበር ለእኔ ብየ ሳስብ ልብሴን እንኳ ለመቀየር ይጨንቀኛል ለሌላ ከተባልኩ ግን በውድ ዋጋ ቢሆን እግዛላቸዋለሁ አይ ከንቱነቴ😢😢😢😢😢
@sebli5075
@sebli5075 16 дней назад
የእኔን የምታወሪ ያህል ነው የተሰማኝ
@Tigst-h7o
@Tigst-h7o 13 дней назад
እኔም
@MesiMesi-ib3bt
@MesiMesi-ib3bt 5 дней назад
እኔም ነኝ እህቴ 😭🙏
@meseretdibeno-q9q
@meseretdibeno-q9q 12 дней назад
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ገጠመኙን ላቀረቡልን መምህራችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት ይህ አለማደቅ አለመለወጥ እኔ ጋርም አለ እኔ ቢያንስ ስደት ከመጣው 11 አመት እንደዚህ ሆኖኛል በእውነት መዝ ያልቻልኩም እንኳን ለላ ቀርቶ ባዶ መረት እንኳን አልገዛውም ብቻ የልዑል እግዚአብሔር ፍቃድ ቢሆን አንድ ቀን አገኝቸ ባወራ ደስ ባለኝ
@Sara-mc3ce
@Sara-mc3ce 16 дней назад
በዚህ ገጠመይ እራሴን እያየሁ ነው ቤተሰብ ለህህቴ ለትዳሮ ስል ያልሆኩትን ሁኛለሁ ብየ ዋሸው ውስጤ ሰላም አጣ በጣም ጨነይይ የተመኘሁት እዳይደርስብይ በፆለት አስቡይ የዋሸውትም ለመልካም ነው
@user-mg4sq7rd1v
@user-mg4sq7rd1v 16 дней назад
ሰለም መምህር እበችሁ በሀገረችን ውስጥ በመረቆ እና ያመስቀን ግጭት ምክንያት ያህፀን ያእናቶች ደም እያፈሰሰ ነው በፀሎት አስቡት በፈጠረቹ እንደተልፉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fitsumbekele6115
@fitsumbekele6115 16 дней назад
የመምህር ተማሪዎች ወለተ ማርያምን ክነቤተሰቤ ክነልጆቼ በጸሎታችሁ አስቡኝ በጣም ደክሞኛል ፈተናዬ በዝቱአል
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 16 дней назад
እግዚአብሔር ያስብሺ አይዞኝ ሁሉም ለበጎ ነዉ ያልተፈተነ ያፈራም ፀልይ ጠክሪ 💪💪💪💪
@haymanotderribe8843
@haymanotderribe8843 16 дней назад
እግዚአብሔር የስብሽ
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 16 дней назад
እንኩአን ለሰማእቱ ቅዱስ መርቆርዮስ ክብረ በዓል አደርሳቺሁ መምህር እንኩአን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ትምህረት እንዳዳመጥ ያረከኝ
@Abri.T-i5k
@Abri.T-i5k 15 дней назад
መምህር ብዙ ነገሮች በሒት ውስጥ አስተማረከኝ እኔም ሒወቴ እጅግ ብኩን ሆን መክራያን አይቼ Engineering ተምሬ ስራ አጣሁ ከዛም ተራ እና ቆሻሻ የታክሲ ሹፌረ ሆንኩ ብዙ ቆየሁ አሁን አስተማረከኝ አዲስ አበባ ገብቼ አንድ አዲስ እየታገልኩ ነው ሱቅም በተደጋጋሚ መጥቼ አቃለወ ባላገኝህም አንድን አንድ ምክሮችም አና መጸሐፍቶች ወስጀአልወ .....ምንም እውቀት ሳየንሰኝ እደሜ ሁሉ በሚገረም ሁኔታ ባክነ በጣም ይቆጨኝል ነበረ ዛሬ ተመስገን ደስተኝ ነኝ አንደቀን አጊንቼህ በደንበ አመሰግናለሁ.
@ethiopiaabsinya6300
@ethiopiaabsinya6300 16 дней назад
መምህርዬ እንኳን ለአባታችን ለተክለ ሀይማኖት አመታዊ በአል በሠላም አደረሠህ ከነቤተሠቦችህ
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 16 дней назад
እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ መምህረ ፀጋውን ያብዛልን ፈጣሪ የምናዳምጠውን በልቦናችንን ያሳድርብን መምህረ መስማት ለተሳናቸው አንድ ገጠመኝ በምልክት ልቀቅልን ሰው ፈልግና❤
@saniatube2360
@saniatube2360 16 дней назад
ሠላም ውዱ መምህራችን እንኳን ደና መጣ እግዚአብሄር ይመሰገን#የአባታችንን የአቡነ ተ/ሀይማኖት በረከት ያሳድረብን የምንማረውን ይባረኩልን ልቡናችንን ይክፈቱልን እንኳን አደረሳች🤲በሰምዓብ ሰንት ነገር አሰታማረችን ይቼ ልጅ❤
@binodkarki5127
@binodkarki5127 16 дней назад
እንኮን ለፃድቁ አቢነ ተክለሀይማኖት እና ለእታታችን ለክርስቶስ ስማራ የአረፍታቸዉ መታሰቢያ እለት አደረሳችሁ አሜን በረከታችዉ እረድኤታቸዉ አይለየን አሜን🙏 መምህሬ እንኳን ደጣህልን የእነብሲ ዋጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እስከ ቤተሰብችሁ አለም 🙏❤️
@suheirmustafa2995
@suheirmustafa2995 16 дней назад
እንኳን ለተክልዬ በአል እረፍት አደረሳቹ
@suheirmustafa2995
@suheirmustafa2995 16 дней назад
🙏🙏🙏🌿🌿
@annahanna8932
@annahanna8932 16 дней назад
😮ይገርማል ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ እንድሰመው የፈቀድክልኝ የቅዱሳን አምላክ የተመሰገነ የከበረ ይሁንልኝ❤
@Workqwha
@Workqwha 16 дней назад
እኳን ለፃድቁ አባታችን ለአቦነ ተክለሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዐል አደረሳቹ
@ethielezayina701
@ethielezayina701 16 дней назад
እንኳን ለአባታችን ፃድቁ አቡነ ተክሌሐይማኖት ዓመታዊ ክብሬ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን የዓመት ሰዉ ይበለን።
@belibeli8619
@belibeli8619 16 дней назад
እንኳን ደና መጣህመምህራችንእህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ ማርያምን በጣም ደከመኝ ስደት በዛላይ ጀሮየን አያመመኝ ነው ወለተ እየሱስ ነኝ ደካማዋ እህታቹ ሁነኝ😢😢
@TsgeredaAssfa
@TsgeredaAssfa 16 дней назад
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ያስብሽ
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 16 дней назад
ኣይዞሽ እህቴ እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ከዚ ባእድ ኣገር እቅፍ ድግፍ ኣርጋ ለቅድስት ሃገራችን ታብቃን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ከተጠሩ ሳይሆን ከተመጡ ያድርገን ኣይዞሽ እማ ለበጎ ያድርግልንእማ ፍቅር ረድኤት በረከትዋ ምልጃዋ ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@belibeli8619
@belibeli8619 16 дней назад
@@TsgeredaAssfa አሜን የኔ ውድ
@belibeli8619
@belibeli8619 16 дней назад
@@user-io8uo2zj8t አሜነ አሜን አሜን የኔ ውድ❤🙏
@Mmmm-h7g2g
@Mmmm-h7g2g 16 дней назад
ወይ ግሩም ይህ የኔ ታሪክ ነው ስለእውነት ስንት አመት ሰርቻለው ይገርማል ሂወቴ ከእጅ ወደ አፍ ነው አይ ይሄን አታሳጣኝ ብዬ እጽናናለው። ከኔ በኋላ ስራ የጀመሩ የት ደርሰዋል ይህው ዛሬ መልሱን አግኝቻለው። በጸሎት አስቡኝ ወንድሞቼ። መአዛማርያም ግን ቤተሰቦቿ ብላቹ።
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 16 дней назад
እኔም እንዳንች አለቅስና እንደገና ይቅር በለኝ እላለሁ
@jhgfgg1610
@jhgfgg1610 16 дней назад
የእኔም ታሪክ ነው ገንዘቤንም እድሜን በሰው አገር አባከነብኝ
@godolyas306
@godolyas306 16 дней назад
የመምህራ ተስፍዬ ትማሪዎች እባካችሁ እናትን በጸሎት አስቡልኝ ወለተ ህይወት ብላችህ
@ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ
በጣም ድንቅ ግሩም አስተማሪ ገጠመን እኔም ኮ በግዜ በብሪ በስደት ባከንኩ 🥹ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ🤲ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰
@tigisit2534
@tigisit2534 16 дней назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን
@HananHanan-sc1ys
@HananHanan-sc1ys 16 дней назад
መምህርዬ ተባረክ እማምላክ ጥላ ከለላ ትሆንክ ለኛም የትዳር ወግ ማረግ እንዳናይ የዘጋብንን መንፈስ እማምላክ ትሰርልን በፀሎትክ አስበኝ መምህሪ❤❤❤
@user-fp3im4bk1u
@user-fp3im4bk1u 16 дней назад
Amen... hulachen amelak yaseban
@genetzewdu4734
@genetzewdu4734 15 дней назад
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም
@Sara-b3i2k
@Sara-b3i2k 13 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን. አሜን መምህራችን ላስተማሩን ለመከሩን ለግስፁልን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማይልን አሜን ፀጋ በረከቱ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን በእውነት በጣም እናመስግን
@alemenattigabe960
@alemenattigabe960 16 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለፃዲቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አመታዊ ክብረ በአል አደረሰህ እደረሰን
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
ቃለህወት ያሰማልን መምህር ❤ የምገርም ገጠመኝ ነው ይህን ነገር በኛ ቤት ያለ ነው በተለይ እናታችን አይደለም ብዙ ገንዘብ አግንታ 10 ካገኘችም ለራሷ ትታ ለሰው ትሰጣለች መምህር እናቴ ትንሽ ለመክና የምሆን ብር ካላት ለሰው ሰጥታ እሷ በእግሯ ትሀዳለች እኔም በእጄ ገንዘብ ከያዝኩ የማይጠቅም ነገር ነው ምገዛው😢
@mulufker1052
@mulufker1052 16 дней назад
ሰላም መምህር እንኮን አደረሰህ ለፃድቁ አባቴ አቡነ ተክለ ሃይማኖት❤❤❤
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 14 дней назад
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ጸዳለ
@ጸዳለ 16 дней назад
ለጸሎት ስትቆሙ አስቡኝ በጸሎታችሁ ጸዳለ ማርያም
@LileTufa
@LileTufa 16 дней назад
ቡዳዛር መንፈስና የእርግማን መንፈስ እያሰቃየኝ ነው በፀሎት አስቡኝእባካችሁ
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 16 дней назад
ለጸሎት በምትቆሙበት ጊዜ በጸሎታችሁ አስቡኝ።(ተወልደመድህን)
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 16 дней назад
ይረዳኛል
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 16 дней назад
እግዚአብሔር ያስብህ
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 16 дней назад
አሜን​@@AbrahamTaspo
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 16 дней назад
መምህርዬ የእኛ አባት❤እኳንም ለፃዲቁ ለአባታችን ተክለሀይሣኖት አመታዊ ክብርበአል በሰላም አደርሳቹሁ🙏🙏 እባካቹሁ የመምህርዬ ልዶች ወለተ ጊወርጊስ ፀጌ ማርያም ብላቹሁ በፀሎታቹሁ አስቡኝ በስደት በጭንቀት ልሞትነው😢😢😢😢
@sun.love8575
@sun.love8575 16 дней назад
ሰላም መምህር እንኩዋን ደህና መጡ እንኩዋን አደርሳቺሁ ለፃድቁ አባታችን በሰላም አደረሳችሁ መምህር b ን ስጠብቅ ነበር ወይስ ከገጠር ወደ ከትማ ከ ፈርጅ ጋር የመጣው ወጣት ታሪክ ነው b የሚሆነው አልቸረስኩም አጋጣሚ በሥራ ምክንያት
@Aziza-lq1rk
@Aziza-lq1rk 16 дней назад
251bየልጅቷባል
@LileTufa
@LileTufa 16 дней назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፃድቁ አባታችን ተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ
@adanishtadese4644
@adanishtadese4644 16 дней назад
መምህርዬ ሰላምህ ይብዛ መምህርዬ በህልሜ አየሁህ ዛሬ እዚህ ያለሁበት ቤት መጥተህ ላይቭ ስታስተምር እኔ ቤት እያፀዳሁ ስከታተልህ አንተ ደሞ እኔ የማፀዳውን እያየህ ነበር እና አልጋ ስር በደንብ ሳላፀዳው ቀርቼ አየኸኝና የቀረውን ቆሻሻ ስታፀዳ እኔ አፀዳዋለሁ ስልህ ዝም በይ ትለኛለህ ትምህርቱንም እያስተማርክ አልጋ ስርም እያፀዳህ አየሁ መምህር
@adanishtadese4644
@adanishtadese4644 16 дней назад
መምህር በህልሜ አራት ጊዜ አየሁህ
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 16 дней назад
ጥሩ ነዉ
@ኣቤየተዋህዶልጅ
@ኣቤየተዋህዶልጅ 16 дней назад
ጥሩ ነው እህታለም❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 16 дней назад
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ አዎ ብኩን መንፈስ እኛ በአረብ ሀገራት ያለን ብዙ ነገር ነው ያምያበላሽብን እግዚአብሔር ይገስፀው ደግመህ ብንማርበት ጥሩ ነው መምህርዬ ወሳኝ ነገር ነው
@user-ex5uh4ug6p
@user-ex5uh4ug6p 16 дней назад
አዎ መምህር ይሄ ችግር እኔም ጋር አለ የአባካኝነት መንፈስ በገንዘብ በጌዜ እና በትምህር ም ላይ እንደዚሁ .እኔ ግን የሚመስለኝ የነበረው የገንዘብ ብክነት የያዘኝ ብቻ ነበር የመሰለኝ አሁን ግን ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት እንዴት የብክነት መንፈስ በሁሉም ነገር ላይ እንዳበካከነኝ ነዉ ........ወይኔ ባለመንቃቴ .......እናቱንና ይህ መንፈስ ተጫወተብኝ
@Wedensh
@Wedensh 16 дней назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ታመሰጌን አምላኬ በጣም ደስታኝናኝ ምክነቱም የመምህር ተስፋዬን ትምህርት ልአደምጣ ልጅምር ሌላ መይጣቃም የቃልድ ቪዶችን እየያው ነበረ ምያሳለፍ ግን አሁን ፈጣር ይመሰጌን ሕወቴን ከቢዙ ስታት እየታመላስኩ ነኝ በፀሎታቹ አስብኝ ወለተማርያም እየለቹ የመምህር ልጆችን😢😢 በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በሰምን ትምህርት ፀናትን እንድንቁም ፈጣር ይርዳን አሜን🙏🙏🙏🙏
@FasilAbebe-jj6fx
@FasilAbebe-jj6fx 16 дней назад
መምህር እድሜ ጤነ ይስጥልን ያስተማረንን በልባችን ያስቀምጥልን በጣም ጥሩ ነገር ተምሬበታለው እኔም የወድሜን ህይወት ተመልክቼበታለው እነመሰግነለን
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 16 дней назад
እንኳን በሰላም መጣህልን መምርዬ እንዴት ናቹ የእግዝአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለፃድቁ አባታችን ለተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን ተክልዬ አባታችን ከሚናየውና ከምንሰማው ክፍ ነገር ይጠብቁን❤ ገጠመኙን በሰመአብ ብለን ጀምረናል ቅዱስ ዑራኤል አእምሮአችንን ይክፈትልን❤🙏🙏🙏
@Abraham-t9h
@Abraham-t9h 16 дней назад
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንኳንም ለ 2017 በሰላም አደረሰህ ከነ ቤተሰብህ እንዲሁም አድናቂዎችህን ጨምሮ እባካችሁ ለረጅም ጊዜ ወገቤን ያመኛል ጨርሶ ይማርህ በሉኝ ። አመሠግናለሁ
@user-ex5uh4ug6p
@user-ex5uh4ug6p 16 дней назад
ፈጣሪ ይጠብቅክ መምህር ❤
@AemteMaryame-qu7gl
@AemteMaryame-qu7gl 16 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ይሄ ገጠመኝ ለኔ ነው የመስለኝ በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ በእውነት በርታልን የኛ ወርቅ እንቁ መምህራችን
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 16 дней назад
አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህዎትን ያሰማልን መምህር ❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉❤️🎉👍👍🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏
@hayuw7597
@hayuw7597 16 дней назад
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ሰላመ እግዚብሄር ለሁላችንም ይብዛልን መምህር አባታችን ሄናክ ፈልጌአቸው ነበር ቄደር ጥምቀት የሚጠመቅ ሰው ነበር❤❤❤❤❤
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 16 дней назад
የመምህር ቤተሰቦች እንኳን ለቅዱስ አባታችን አቡነ ተክለሀይማኖት የእረፍት በዒለቾ እና የእናታችን ቅድስት ክርስቶስ ስምራ በዓል እራፍት አደረሰቹ አደረሰን የዛሬው የቡዙዎቻችን ችግር ነዉ እኔም የበከናና የፋዛዛ ቤተሰብ አለኝ ለስሙ የመጀመራ ልጅ ነኝ ተናናሾቼ ከኔ የበሱ አዝመሞች ነቾ ኑራችን እዛው ተቦከ እዛው ተገገራ ነገር ነዉ አንድውን ገናበውት ስል በሌላ ይፋርሰል የራሴን ኑሮ ሰልኖር በሰው ሀገራ እድሜ በከንቱ አለቃ ዛሬ በጣም ታገርሜበታሎ መምህር ሰላውቅ ቤተችን ገበ ብዬ ዛሬ የመንቃደውል ጭሀብብ መምህር ቀንበቀን አድስ ትምርት እዬመገብከን ነዉ በተላይ ስተብራራ በጣም ከምዎዱት ሰዎች ነኝ ብቻ ክበር ልኝ ቃል አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AhammadAhammad5-v1h
@AhammadAhammad5-v1h 11 дней назад
መምህርየ እድሜ ከጤና ይስጥህ አምላኬ ሆይ ይህን ገጠመኝ ክፍል አንድ እስከ ሶስት እድስማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሀለሁ አቤቱ ሰሚ ብቻ እዳልሆን እርዳኝ ጌታየ የተግባር ሰው አድርገኝ ታውቃለህ አምላኬ ግማሹ እድሜየ ስደት ላይ እደሆነ ብኩን ልጅህን ኤፍታህ ብለህ በበረከትህ ባርከኝ እስከቤተሰቦቸ ብኩን ነኝ
@user-gi4tb8sn5g
@user-gi4tb8sn5g 16 дней назад
እንኳን ለአቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ መታሰቢያ በአል አደረሰችሁ። የመምህር ልጆች ወለተሃና ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ። ለዘመናት የምፀልይበት የምጨንቅበት ጉዳይ አለብኝ። ከናንተ መሃል እግዚአብሔር ፀሎቱን ፈጥኖ የሚሰማው ይኖራልና አስቡኝ አደራ ❤
@ስናይትአዳነ
@ስናይትአዳነ 16 дней назад
ቃለህይወትንያሠማልን፣የወነት፣፣የኔ፣፣ህይት፣ታሪክነው፣ይህ፣፣ጎድ፣፣፣፣ሁላችንም፣ታሥርናል፣፣እመቤቴ፣ቅድሥቴ፣ድንግል፣ማርያም፣፣እባክሺ፣፣ክእሥራታችን፣ፍችን፣፣፣የምህር፣ተማሪዎች፣በፁለት፣እንተሣሥብ፣እሥኬ፣ደካማ፣እህታችው፣ከለተሚካኤልነኝ❤❤❤
@ba7359
@ba7359 16 дней назад
መምህር አንተማ ምርጥ ነህ በስጋም በነፍስም እግዚአብሔር የሚወደውን እየሰራህ ብኩን እኔና የኔ መሳዬቼ ነን ያላውቅንበት መቼም ለማትሞላ አለም መታከት ብቻ
@SaraTekelmariyam
@SaraTekelmariyam 8 дней назад
አሜንንንንን ቃለህወት ይስማልን መምህራችን ❤❤❤እውነት ይህ ህወት ልክእደን መምህናችን በፀሎህ አስብኝ አመት ጻደቃን ብለው
@ዮሐናን-ቸ3ዐ
@ዮሐናን-ቸ3ዐ 16 дней назад
እንኳን ሰላም መጣህ መምህር
@nuhaminaron
@nuhaminaron 16 дней назад
መምህር እንኳን በሰላሞ መጣህ ለጻድቁ ለአብነ ተክለሀይማኖት አመታዊ ክብረበአል አደረሰህ
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s 16 дней назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 16 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሁንከን ባሰላም መጣልን ዉድ የተዋህዶ ሁንቆች ሁንከን ላአባታቺን ፀርቁ ዓቡና ተቀላማሃኖት ክብራዊ በኃላ አዴረሳችሁ አደረሴን
@serkalemaweke100
@serkalemaweke100 16 часов назад
በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር እናመሰግናለን በከፋል የራሴ ህይወት ነው 😢በ C ክፍል ውስጥ ያለው ብዙ እንዳስታውል አድርጎኛል ወለተ ፃዲቅ ነው በፆለታችሁ አስቡኝ
@HelenMulash
@HelenMulash 16 дней назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መሞህር
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
አረ መምህርዬ ቅናት በጣም መጥፎ ነው እኔ በፊት የፍቅር ጓደኛዬ ጋር አብረን መንገላይ ወክ እያረግን አንድ ባጃጅ የሚነዳ የአክስት ልጅ ነበረኝ እሱ ባጠገባችን ሲያልፍ አይቶኝ ክላክስ አርጎ ሰላም ብሎኝ አለፍ ታዲያማ መምህርዬ ዞር ከማለቴ ፊቴ ላይ ያረፍውን ጥፊ አትጠይቀኝ ውይ ውይ መቼም አረሳትም ማርያምን ያቺን ቀን አንደኛ መሃል መንገላይ ሲቀጥል የጥፊው ሃይል በጣም ከባድ ነበር ከእሱ ጋር እየሄድኩ ቀና ብዬ ወንድ አላይም ነበር ከፍለፊት ወንዶች ሲመጡ አቅፎ ይስመኝ ነበር እነሱ እንዳያዩኝ ሚገርመው ደግሞ እሱ ነው እኮ በውበት ሚበልጠኝ በጣም ሲበዛ ቆንጆ ነው እንደውም መቅናት ያለብኝ እኔ ነበርኩ ቅናት ፍቅር ነው ሚሉ ሰዎች አሉ እኔ ግን በሽታ ነው ሚመስለኝ እኔም ከዛ ልጅ እንደተለያየን እኔንም ጀምሮኝ ነበር ቅናት ግን ያንተ ተማሪ ከሆንኩ ወዲህ እየተለወጥኩ መጣው አሁን ላይ ፍጣሪዬን አመሰግነዋለው ያንን ልጅ ባለማግባቴ እራሱ በጌታ 😂😂😂😂😂
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ 16 дней назад
ወይኔ አሣቅሽኝ ይቅማ እብደትነው የኔማ ባል 8 አመታችን ከተጋባን ምንም አይቀና እናደዳለሁ ሥለማምንሽነው ይላል ቅናት የሚባል ነገር ተኝቸም ቤገኘኝ ይቀና አይመሥለኝ 🤔
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@@ፀጋየማርያምልጅ አረ አይቅና እናትዬ የምር እንደቅናት ሚያስጠላ ነገር የለም ጠባሳ ነው የሚሆነው
@GizawTebeka
@GizawTebeka 16 дней назад
ኧረ መምህር አዲስ ገጠመኝ ስለ የዘዎትር ፀሎት ትምህርት ስራልን ጠፋህብን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wj1mr9bm2q
@user-wj1mr9bm2q 16 дней назад
እግዚአብሔር ይመሥገን የሁላችንንም እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@TarikFekadu
@TarikFekadu 14 дней назад
መምህርዬ በፀሎት አሰበኝ አፀደማርያም እባላለሁ እንኳን አደረሳቹ ለአቡነ አብተማርያም
@BerkaBerkaBerkaberka
@BerkaBerkaBerkaberka 16 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህር
@user-vh4ne9jo1r
@user-vh4ne9jo1r 16 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ አሜን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ይሄ ችግር የኔም ችግር ነው የመሞህር ተማሪዎች ወለተ ተክለሃይማኖት እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 🤲🤲🤲
@user-bo7xq6ow4j
@user-bo7xq6ow4j 16 дней назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይገስፆው የብዳ መንፈስ ህይወት ህል ኮንቶ ኣረገኛ በፀሎታችው ኣስብኝ ወለተ መድህን እያላችው
@Sahlemariam
@Sahlemariam 16 дней назад
ስለ ትምህርቱ እግዚአብሔር ይመስገን፣ የአገልግሎት ዘመንህ በስላሴ የታየ ይሁን። ብኩነት የግሌ ነው። ከበፊት 35- 25 ጀምሮ በጣም ብኩን ነኝ። ገንዘቡ ካላለቀ ያመኛል ይጨንቀኛል። ገንዘቡ ሲያልቅ ደግሞ ምን ነካኝ ብዬ በጣም አዝናለሁ። ይህ በሽታ እስከ አሁን ድረስ ቢኖርም በተወሰነ መልኩ ቀንሷል ቢሆንም በሚስቴ ላይ ሆኖ እየፈተነኝ ይገኛል። ሳህለማርያምን በጸሎታችኹ አስቡኝ።
@kidan.gebregzabher4962
@kidan.gebregzabher4962 8 дней назад
እኔም ገንዘቡ በቶሎ ካላኩ ይጨንቀኛል ብጣም ይፈራልሁ ዋ ተመስገን❤
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 16 дней назад
መምህርዬ እንካን ለአባታችን ለተከለ ሀይማኖት አመታእመታዊ በአል በስላም አደርስህ ቤተስቦችህ
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 16 дней назад
ይገርማል የዛሬው ለኛ ቤት ጉድ ነው የምለያው ስናገኝ ውድምድም አናደርግም መምህር በተላይ መጨረሻ ላይ የልከው ለኔ መንቂያ ነው ያሰብኩትን ቀድሞ ነው ሚያበላሽብኝ እግዚአብሔር ይገስፀው በፀሎት አስቡኝ እህተ ገብርኤል ነኝ
@mdkkssns5053
@mdkkssns5053 16 дней назад
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን እንኳንም መጨርሻሽ አሳመርው ግን አረብ ቤት ሰርታ ይህን ያክል ብር አታገኝም እኔም አባካኝነኝ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ
@hanazenebeasefa4241
@hanazenebeasefa4241 16 дней назад
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦቼ እንኳን ለአባታችን ለተክለ ሀይማኖት አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን በጉጉት እየጠበኩህ ነበር ❤❤❤❤❤
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 14 дней назад
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በሙሉ ይሄ ታሪክ እኔንም ይመለከተኛል ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁበት
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 16 дней назад
እግዚሐብሄር ይመስገን መምህራችን እኳን ደና መጣክ እኳን አደረሰክ ለፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አሜን አሜን
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 16 дней назад
ሰላም ሰላም ሰላም አንኩዋን በደና መጡዉ የይኛ አንቁው ዉዲ መምህራችን አግዚአብሔር ያቀብርሊን 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏q
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 16 дней назад
አሜን ፫ ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና እስከመላው ቤተሰቦችህ ይጠብቃችሁ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ❤❤❤
@HasetMaya-e1y
@HasetMaya-e1y 15 дней назад
መምህረ እውነት መጨረሻ ላይ ያልከው የኔ ህይወት ነወ🙏🙏🙏 መምህራ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅህ
@SerkalemTibebu
@SerkalemTibebu 16 дней назад
መምሕርዬ እውነት ነው ቡዳ የሆነሰው አፍቅሬ ነበር እና በዚሕ ምክኒያት መጋባት አልቻልነም ከሱ ያለው መንፈስ ተጋብቶብኝ ይሆን ሊላ ማግባት አልቻልኩም እሱ አሁን ድረስ እንጋባ ይለኛን በዚሕ ምክኒያት መጋባት አልቻልነም ሊላም ማግባት አልቻልኩም ችግሩ ምን እደሆነ አላወኩም መፍትሄ ካለሕ መምሕርዬ ዝም አትበለኝ ምክርሕ ያስፈልገኛን
@AlemAssefa-c2y
@AlemAssefa-c2y 15 дней назад
እግዘብሔርን ይዘን ከዚህ ፈተና የምናመልጥ ያርገን ባለተሪኮንም እንኮን እግዚአብሔር ረዳሽ ቤተሰብሽንም እግዚአብሔር በቃችሁ ይበላቸው 🙏🙏🙏
@elroitube27
@elroitube27 16 дней назад
የኔንም ሁሉንም ነው ያባከነብኝ ለሁለት አመት ብዬ የተሰደድኩት ስደት እንኳን ይሔው ፲፪ አመቴ ገንዘቤ ለሰዎች እንጂ ለኔ ምንም አልገዛ ብሎኝ ይሔው አለ የሆነ ነገር ልገዛ አስባለሁ የሆነ ቀን ይመጣል ከዛ እልም ብሎ ይጠፋል አሁን ላይ ምርር እያለኝ ነው ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሤ እያላችሁ
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h 16 дней назад
መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋዉንና ጤናዉን ያብዛል❤
@Tsi541
@Tsi541 16 дней назад
እንኳን ለአባቴ ተክለሃይማኖት እረፍት አመታዊ መታሰቢያ ክብረበአል በሰላም አደረሳችሁ እጅግ ግሩም ቀን እና የሚገርም ፈተናአ ገጠመኝ በዚ ደረጃአ ማማሯን ሳስበው እኔ እራሱ ያላገባ ወንድም ኖሮኝ በዳርኳት አልኩ ተቀደምሻአ አትሉኝም የመምህር ተማሪዎች የእህታችን ቤተሰብ ልክ እንደእኔ ቤተሰብ ነው በጣም ከባድ ነው አትያዙ ቤተሰቦቼ የኔዎቹ ግን ክብር ለሥላሴ በስጋ ወደሙ ከብረውልኛል ተመስገን እኔ እና ታናሼ ነን እኛም ደሞ ለክቡር ቁርባኑ ያብቃን👐👐👐👐👐👐
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 16 дней назад
መምህራችን እንኳን በስላም መጣህልን ይሄ እማ የኔእና የቤተስቦቼ ታርክ ነው በተለይ የብኩነቱ የሆነ ነገር እንዳለ ስለ ገባኝ ስንት ግዜ ወደ አባ ግርማ ሄጄ አለሁ ገን የምስጢር ስልሆን ምንም የለም አሁን ገን እግዛአብሄር ይመስገን ወደ ሰምእቱ ቅዱስ ጊኦርጊ ተጋለጠ ሌላ ቀን እደወላለኡ መምህረየ❤❤❤
@EmebetYesuf
@EmebetYesuf 16 дней назад
መምህር እኔም በብዙ ጭንቀት ውስጥ ነኝ እንደው እግዜር ቢፈቅድና ስልክህን ባገኝ እና ባዋይህ ደስ ይለኛል
@yemariam
@yemariam 10 дней назад
መምህር እውነትህን ነው ቤተሰቦቸ ሙሉ ጉራጌ ናቸው አባቴም እናቴም !!ቤታችን ከ12 እስከ 15 ያህል ቤተሰብ ይኖር ነበር! እኛ 7 ስንሆን , ሌላው ዘመድ ነው 🙏🤲❤️🌼🇪🇹
@user-sv1kp4cu3i
@user-sv1kp4cu3i 16 дней назад
እንካን ብሰላም መጣህ መምህር እንካን አደረሳችሁ የወርሓዊ በዓል አቡነ መርቆርዎስ የመምህር ተማርዎች❤❤❤
@YeshiemebetTadesse
@YeshiemebetTadesse 16 дней назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እኔም ብኩን ነኝ ፃዲቁ አባቴ ተክልየ በበረከታ ቸዉ ይጓብኝን አሜን አሜን
@ShawaShani
@ShawaShani 15 дней назад
❤❤❤ቃለእዪወት ያሰማልኝ የመጨረሻዉ ትምህረት እኔን የሚያስተምር ነዉ መህምር እሰራለዉ አገኛለዉ እኔ አልጠቀምበትም በአደራ አሰቀምጬ በሉኝ ከአንድም ሁሉቴ ደግም ወንድሞቼ ካበደርኩ አዪመለስልኝም እኔም መልሱ በዬ ብጠይ ዪዘጉኛል እኔም አልቅሼ እተወዉ አለዉ ችግሬ ለሰዉ መናገር አልቺልም ዪጠፋብኛል ወንድ ክወነ ጭራሽ እፈራለዉ ምንም ልገባኝ አልቻለም ግዜዬን በስደት ጨረስኩት ቤተሰብም አያስብልኝም እነሱ የሚታያቸዉ ብር ብቻ ነዉ መምህርዬ እንድ እግዚአብሔር ፍቃድ ከአየእዉ በፀሎት አስበን ወለተ እየሱስ ነኝ አመሰግናለሁ❤❤❤❤
@user-jd9vc4iz7i
@user-jd9vc4iz7i 16 дней назад
እንኳን ለአቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ ክብረ በአል አደረሳቹ አደረሰን መምህርዬ እንኳን ደና መጣክልን የኛ እንቁ በየገጠመኙ የራሴን ህይወት አያለሁ ባንተ ትምህርትም ተቀይረናል ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቼ 😢
@Alemalem-v1n
@Alemalem-v1n 16 дней назад
እኔ እህታቹም በፀሎት አስቡኝ ትምህርት አዳምጣለው ግን ብዙም አልተቀየርኩም ደና እሄዳለው ግን በማኋል ጥፋት አጠፋለው እባካቹ በፀሎት አስቡን
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s 16 дней назад
መምህር በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን የምገርም ታሪክ ነው እኔ መምክር የሆነ ነገር ለማድርግ ስፈልግ ማለት በቃ እንደዚ አርግሉኝ ስላቸው እሽ ይሉና አያርጉም እኔ ደሞ ውጥልልል ነው የምለው በቃ ጸጸት ነው ሁሌ ደሞ እኮ የሚገርምኝ ለጸሉት ስቆም ነው የምያሳስብኝ በቃ ቡጣም እጨናቃለው ፈቴ ተባላሸ ሰውነቴ ደቀቀ እኔ ግራ ግብትትት ይለኛል 😢 ስደት ላይ ነኝ
Далее
Какой звук фальшивый?
00:32
Просмотров 184 тыс.