Тёмный
No video :(

287 እየሰገደች ያሸነፈችው የአስር ዓመቷ ህጻን ድንቅ ፈውስ! ክፍል 103። 

Kesis Henok Tefera
Подписаться 116 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@kesishenoktefera835
@kesishenoktefera835 3 месяца назад
በመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ለሚሰራው 44ቱ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የጸበል ስፍራ ግንባታና ማስፋፊያ የበረከት ስራ ለመስራት ( የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000530374158 ሄኖክ ተፈራ አለሙ።) የፍኖተ ሕይወት ጉባኤ የጸበልና የቅብዐ ቅዱስ አገልግሎት ቀናቶች ዘወትር እሮብ፣ሐሙስ፣ቅዳሜ፣እሁድ እንዲሁም የቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ዕለቶች ከጠዋቱ 12:00-3:00 ሰዓት ይካሄዳል። አድራሻ፦አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ የጎተራ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን። የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86 የመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦ t.me/kesishenokLive የቻናል ሊንክ፦ t.me/kesishenoktefera
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 3 месяца назад
💐💐💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐💐
@yesilaselij7662
@yesilaselij7662 3 месяца назад
❤❤❤ እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ክዳነምህረት እድሜና ጤና ይስጥልን እንቁ አባታችን። ሼር400k እንድንደረስ
@amanuel5687
@amanuel5687 Месяц назад
ላንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረስልን ለአባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት በዕድሜ በጤና ይጠብቅዎትሳላን ወልድ አማኑኤል በፀሎት አስቡኝ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 3 месяца назад
.አሜን አሜን አሜን ክብሩ ይስፋ ለድንግል ማርያም ልጅ መፈሳዊ ሀኪም አባቶች ስለሠጠን እመብርሐን አባቶቻችነን ትጠብቅልን ሚጣን አይቸ በራሴ አፈርሁ በእዉነት ሠሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦናን ስጠን አንተን የፈወሰች እመብርሐን እኔንም ትፈዉስሽ በሉኝ ወለተሠመአት ገብረየሡስ ብላችሁ አስቡን::
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu 3 месяца назад
አባቴ መድሃኔአለም ፀጋውን አብዝቶ ይጨርሎት እማ አምላክ ዋስ ጠበቃ ትሁንልሎት ረጅም ና ጤና ይስጥልን አሜን 🙏
@user-tw9hg7hk3p
@user-tw9hg7hk3p 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልል ክብርለቅድስት ስላሴ ይሁን ለናታችንን ለመብርሀን ይሁን ለናተ የደረሰ ቅዱስ እግዚአብሄር ለኛም ለተያዝነው ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን ለአባታችንን እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይሥጥልን እለሱ ያኑርልን በእውነት
@user-lx5ze6kf1c
@user-lx5ze6kf1c 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ,ሰዉ እንደዚህ ከስራቱ ተፈትቶ ሲደሰት ከማየት በላይ እርካታ የለም እዉነት,እመ አምላክ አባቶቻችንን ትጠብቅልን ለኛ የደረሰ ልዑል እግዚአብሔር ለሁሉም ይድረስ አሜን!!!
@user-pw4vu9kw5y
@user-pw4vu9kw5y 3 месяца назад
ምስጋና ክብር ለስላሴ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 3 месяца назад
እልልል ክብር ለመዳኔአለም የእኛንም ድል ታድርግል ድንግል ማርያም
@yilma4711
@yilma4711 3 месяца назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝመዉ❤❤❤
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 3 месяца назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን❤❤
@roziawoke1301
@roziawoke1301 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አባታችን በእድሜ በጤና ያቆዮዎት ይሄ ታምር ለእኔ ነው እኔ ለፀሎት ለስግደት ምክንያት አበዛለሁ ምክንያቴን አሸንፌ ስቆም ትንሽ እደፀለይሁ በውስጤ በቃሽ በቃሽ ይለኛል😢😢😢😢
@SelamawitAyele-lp2kg
@SelamawitAyele-lp2kg 3 месяца назад
በጣም ደስሚል ነዉአባታችን እድሚና ጤና ይስትልን ክብር ለመዳንያለም
@SelameSelam1621
@SelameSelam1621 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ላንተ የደረሰ አምላካችን ለእኛም ይድረስልን አባታችን እድሜ ይስጥልን🤲🤲🤲
@BiriEshetu
@BiriEshetu 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቀላል ሂወት ያሰማልን ረጅም እደም የስጥል አባትች 👏👏👏👏♥️♥️♥️
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 3 месяца назад
በጣም ይገርማል እኔ እኳን 30አመቴ ይህን አክል አልሰግድም ህፃና እግዛብሄር ያሳድግሽ😢😢😢😢😢😢😢
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 3 месяца назад
እልልል ለእግዚያብሄር ምን ይሳነዋል❤ሚጣ እግዚያብሄር ያድግሽ የኔ ወርቅ❤ክርስቶስ አባቴ እኔን ባሪህን 3 እና 1 ለመስገድ የምሰለች ሰዉ እኮ ነኝ😢ህያዉ እግዚያብሄር ሆይ ስንፍናዬን አስወግድልኝ አሜን
@user-iw2ru9fp4z
@user-iw2ru9fp4z 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@KidusAfnin
@KidusAfnin 3 месяца назад
ደስ ሲል እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜናጤና ይስጥልን አባቶቻችን ክበሩልን ፀጋው ያብዛላቹ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 3 месяца назад
መታደል ሥላሴ ሁላችንንም ይባርኩን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@user-lc2lw9fi7k
@user-lc2lw9fi7k 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ለቤትህ አብቃኝ አምላኬ ሆይ ከጭንቀት አውጣኝ ፈጣሪ ያስበን ሁላችንንም❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እድሜ ከጤና ይሰጦት
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 3 месяца назад
እንኳን ደና መጡን አባታችን
@user-rt9xr8hu7l
@user-rt9xr8hu7l 3 месяца назад
አባታችን እድሜውን ያራዘመው
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 3 месяца назад
አልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ለእናቴ የድርሰው እግዚአብሔር ለሁላችን ይድርስልን አሜን... ኡፍፍፍፍ አባታችን ወልድ ሰንበት ብላችሁ ወንድሜን በጸሎት አስቡልን አባታችን 😢
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 3 месяца назад
መምህራችን ሄኖክ እኳን በሰላም መጣህ እደሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@rishane9576
@rishane9576 3 месяца назад
ሰላም ባታችን እንካን ደህና መጡ ፈጣሪ ጸጋው በረከቱ ያብዛሎት የኣገልግሎት ዘመንዎ ረጅም ያድርግሎት ክፉ ሁሉ ኣይንካዎት ከነቤተስብዎ እድሜና ጤና ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለኔም ሃጥያተኛዋ ቦታው ለመርገጥ ያብቃኝ ኣሜን ❤❤❤
@user-os7ns9tw2g
@user-os7ns9tw2g 3 месяца назад
እግዚአብሄር፡ይመስገን፡እድሜ፡ጤና፡ይስጦት፡ፀጋዉ፡ይብዛሎት፡እግዚአብሄር፡በፀጋ፡ያሳድጋት፡፡
@NetsiNetsiA
@NetsiNetsiA 2 месяца назад
እግዚያብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 месяца назад
Edmena Tena yistot yinurulin abatachin Amen bereketo yideribin!!!
@tarikuatafesefeleka5708
@tarikuatafesefeleka5708 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 3 месяца назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 3 месяца назад
Please! Don't forget to Subscribe 🎉 Like 🎉 Share 🎉
@MebratgebruGenresilasie
@MebratgebruGenresilasie 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎ ያገልግሎት ዘመንዎት ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@berihumehari287
@berihumehari287 3 месяца назад
ደሰ ስል እግዚአብሔር ይመሰገን
@Yayeshe
@Yayeshe 3 месяца назад
ክብር ለእግዛብሄር
@user-hr3uu7sl3p
@user-hr3uu7sl3p 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይህን ያደረገል በቼርነቱ ህፃኗ እህቴ አስቀናሺኝ በራሴ አፍርኩ በርቺ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤ ፀጋውን ያብዛልዋት አባታችን በእናንተ ነው እየተማርን የነቃነው ❤
@GeniTadesse-qd3uo
@GeniTadesse-qd3uo 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃላት የለኝም አባቶቻችን ያብዛቹ ክርስቶስ በደሙ ከጠላት ይሸፍናቹ
@rahelyishak1911
@rahelyishak1911 3 месяца назад
እልልልልል እሰይ ወንድሜ ጀግና የተዋህዶ ልጅ እንዲህ ነው ክርስቲያን ኮራሁበት ተባረኩልን ውድ እና እንደ አይናችን ብሌን የምንሳሳላችሁ የህይወት መሰረት ኑሩልኝ የማንቂያ ደወላችን ናችሁ መንፈሳዊ ውጊያ ካወቅኩ ጊዜ ጀምሮ አልተኛለትም ዘመኔን የበላ መንፈስ ቀኑ ደርሶ እስኪሸኝ ድረስ እየተቀጠቀጠ ነው እግዚአብሔር የመከራውን ቀን ያሳጥርልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤በርቱልኝ እባካችሁ ህዝበ ክርስቲያን ሆን ንቁ እርምጃ ውሰዱ ብልጥ ሰው በሰው ህይወት ይማራል
@MikiMiki-lt7ei
@MikiMiki-lt7ei 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@user-vn8sf1lz8h
@user-vn8sf1lz8h 3 месяца назад
ቃልሂወት ያሰማልን
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 3 месяца назад
እግዚአብሔር: አምላክ: ይጠብቅልን::
@liya7235
@liya7235 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲💕💕💕
@mariyamzxcv7982
@mariyamzxcv7982 3 месяца назад
እግዚአብሄር ላጋዝተ ሥላሤ❤❤❤❤
@Nenyt-vo3oj
@Nenyt-vo3oj 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@tawakasu1815
@tawakasu1815 3 месяца назад
🥰🥰🥰አሜን አሜን አሜን
@SAMERAWETI
@SAMERAWETI 3 месяца назад
Ameni ❤❤❤❤❤❤❤ qedesiti silase Leyignami yidireseni
@selamgh3379
@selamgh3379 3 месяца назад
egeziabher yemesgen 🙏🙏🙏
@user-ox5pc3xe3t
@user-ox5pc3xe3t 3 месяца назад
እኛንምለመዴንያብቃን
@user-td1hr6vh3o
@user-td1hr6vh3o 3 месяца назад
Egzabher chemiro chemamiro kibretun yistilign yene abat..
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 3 месяца назад
ንኣባ አደመን ጠናን ነዌሕ አድሜ 🤲🏾
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 3 месяца назад
this young man is the luckiest one GOD loved you so much
@seyoumyohannes4274
@seyoumyohannes4274 3 месяца назад
dersulen aba alkenal
@user-hq9dk3dn3h
@user-hq9dk3dn3h 3 месяца назад
እግዚአብሄር ይመስገን
@user-tl3ye3mx1q
@user-tl3ye3mx1q 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
@Asmi715
@Asmi715 3 месяца назад
Kale hiwet yasemalen
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 месяца назад
Amen Amen Amen
@user-cd9gp7fq9l
@user-cd9gp7fq9l 3 месяца назад
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤እእእልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤እግዚአብሔረይመሰገንክደየምህረትእድሜናጤናይሰጥልንእንቁአባታች
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 3 месяца назад
Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
@marthahagos1762
@marthahagos1762 3 месяца назад
Tadlachu
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 3 месяца назад
👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@Merte-lb1fg
@Merte-lb1fg 2 месяца назад
👏👏👏👏👏
@user-oj8om7yq2c
@user-oj8om7yq2c 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mak9553
@mak9553 3 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg 3 месяца назад
❤️❤️❤️❤️❤❤❤🤲🏾
@MamuseMale
@MamuseMale 2 месяца назад
የት ቦታ ነው 😮
@Nenyt-vo3oj
@Nenyt-vo3oj 2 месяца назад
ስልክ ቁጥር እህቴ ታማብኝ ነው
@SelamawitGod-gl2we
@SelamawitGod-gl2we Месяц назад
Eheta Addis Ababa kahonesh negaregh ena botawe ewasedeshalawe
@promobile83
@promobile83 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigestNigussie-dc4oj
@TigestNigussie-dc4oj 3 месяца назад
Abatachin Erejinm edeme kee tena gar yesixelin❤❤❤❤❤
@user-pw4vu9kw5y
@user-pw4vu9kw5y 3 месяца назад
ምስጋና ክብር ለስላሴ
Далее
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Просмотров 14 млн
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13