Тёмный

3ቱ ዛሮች ግብር ሳቆም እግሬ ተቆረጠ አስተማሪው ሰላምና በረከት አጣሁ አስገራሚ ፈተናዎች || ፈውስና ትምህርት በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ 

Nku tamirtsion
Подписаться 433 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

Memehir Girma Wondimu የዘመኑ መንፈስ ሼር sebscrib ማድረጉን አትርሱ ላልሰሙት አሰሙ

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 180   
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን 🙏
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Год назад
❤❤❤❤ፀጋዉን ያብዛላቸዉ የመናፍስት ክፋት በስጋም በነፍስም አይ የአዳም ዘር።
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Год назад
አሜን አባታችን ሺአመት ያኑርልን
@Sara-yk8hj
@Sara-yk8hj Год назад
ያባታችን አድራሻ የት ነው ሚገኞት በማርያም ንገሩኝ
@ሂሩተስላሴ
@ሂሩተስላሴ Год назад
የት ነው አሁን አገልግሎት የሚሰጡት
@susuethio8753
@susuethio8753 Год назад
የኔ ውድ አባት እንኳን ደህና መጣችሁልን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን እርሰወን ስለ ሰጠን ❤
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ
@lizashewa851
@lizashewa851 Год назад
እንቁ አባታችን መላከመክራት መምህር ግርማ የኢትዮጲያ እንቁ አባታችን በረከቶት ይደርብን፣በፅሎቶት አሰቡን አባቴ
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Год назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ጸጋውን ያብዛልዎት በረከቶ ይደርብን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Год назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 Год назад
አቤቱ እግዜአብሔር ሖይ አንተ ድረስልን
@merkbeitadesse598
@merkbeitadesse598 Год назад
ቅድስ እግዚአብሔር አብ የኔንም ክፉ መንፈስ ይጋልጥልኝ ከእግሬ በታች ያውልልኝ😢😢😢
@IsayasBrhane-s8z
@IsayasBrhane-s8z Год назад
በማርያም ስም አባቴ እድሜዎትን ያርዝምልኝ
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 Год назад
አባታችን እግዜአብሔር ይጠብቅሁት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Год назад
አሜን🙏
@ayuwwuwhhwsus3495
@ayuwwuwhhwsus3495 Год назад
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ቸሩ መድሀኒያለም አሜን አሜን አሜን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Год назад
አባ በርክትውት ይደርስስልን እግዚአብሔር ይመስገን
@mesfinkebede-d1f
@mesfinkebede-d1f Год назад
አሜን አሜን አሜን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ።
@helenhain5267
@helenhain5267 Год назад
elelelelele elelelelele elelelelele edemana tenawen yesetote abatachene❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@wensht1459
@wensht1459 Год назад
❤❤❤❤ አቤቱ ማርን እቅርበለን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 Год назад
እንኳን በደህና መጡ የኛ ውድ አባት ጠፍተውብን ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀወት በርከተወ ይደርበን ርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ Год назад
አባቴ እንኳን በሠላም መጡልን በረከተዎ ይደርብን✝️🤲🤲 እኛም ለዚህ ቀን ያብቃን😢
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 5 месяцев назад
እንካን በሰላም መጡ እንቁ አባታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን።🤲🤲🤲
@tegestmiss5880
@tegestmiss5880 Год назад
መድሀንአለም እሬጅም እድሜ ይስጥሎት አባታችን።።
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Год назад
.እግዚኦ.ማረነክርስቶስ.እኚህን.አባት.ልኡል.እግዚያብሔር.ባይሠጠን.ኑሮ.ምን.ይበቃን.ነበር.ይችን.ቀን.ከስደት.ተመልሸ.እዳገኛት.ፀሎት.ልመናየ.ነዉ.ለአባታችን.ረጅም.እድሜ.ይስጣቸዉ.ጌታመድሀንያለም
@misrakasmare136
@misrakasmare136 Год назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሱችሁ ወገኖቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ለናተ የደረሰ አምላክ ቅዱስ ገብርኤልን ለሁላችንም ይደረሰልን አሜን ለአባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን
@helansila1956
@helansila1956 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 Год назад
እፍፍፍ ታድላቹሁ እኔም ይህን ክፉ መንፈስ ቸሩ መዳሃኒያለም እንዲያላቀኝ በፅሎታቹሁ አስቡኝ ወለተማሪያም ስደተኛ እህታቹሁ ነኝ
@TringoAbab
@TringoAbab Год назад
አባታ እንኮን ደህነ መጡ ጤና እና እደሜ ይስጥልን ለኛም በረክትወት ይደረብን አባታ ችን❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ይባርክህ
@lizashewa851
@lizashewa851 Год назад
አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እርሶን ለሰጠን አምላክ ክብሩን እሱ ይውሰድ አሜን የኢትዮጲያ አምላክ ከኋላ ከፊት ይከተሎት እንቁ አባታችን አሚን
@Mariyaamariyaam-rm6wb
@Mariyaamariyaam-rm6wb Год назад
Qalehiwoot yasemalin abatachin Bee idme bee Xena yixebiqilin 🤲🥰🥰🥰🥰
@biniam2451
@biniam2451 Год назад
🙏🙏🙏 Egziabher Edme yhabkum abona
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል Год назад
አባታችን እንኳንም በሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Ashenafi-je3dv
@Ashenafi-je3dv Год назад
ስለ ሁሉም ነገር አግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ✝️💒💚
@ትግራይዓደይመዓረይ
😢 ታድላችሁ ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስልን በእውነት ። አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff Год назад
አሜንአሜንአሜን
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ
የአባታችን በረከታቸው ይደረብን የኔ አባት ፣እድሜ ጤና ይስጦት አባታችን🙏
@emmabet5594
@emmabet5594 Год назад
አባ አድሜና ጤና ይስጦት .መቼ ይሆን የኔ አድል ደርሶ የመገኞት እመቤቴ ትርዳሽ በሉኝ
@SalamSalAM-vc3fx
@SalamSalAM-vc3fx Год назад
በረከተዎ ይደርብን አባታችን🙏❤️
@aberaalemu8209
@aberaalemu8209 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልን
@MekdesMekdes-bf3ph
@MekdesMekdes-bf3ph Год назад
እግዚአብሔር ራጂም አዲሜ የስልጣን ❤❤❤ አባታችን
@janetareda2577
@janetareda2577 Год назад
እንቁ አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤናውን ያድሎት
@yekidanemehretlegamen860
@yekidanemehretlegamen860 Год назад
የምወዶት ኣባቴ አባትነት ፍቅር እርስዎ አስተማሩሞኝ እግዚአብሔርን ማመስገን ማምለክም አስተማሩኝ በጣም ነው የምወዶት ኣባቴ ኑሩልን
@KiyuKiyu-lk9yl
@KiyuKiyu-lk9yl Год назад
የልቤን ገለጽክልኝ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Год назад
ወለተ ማርያም የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ጎዶልያስ አባታችን እግዚአብሔር በ ጤና በእድሜ ይጠብቅልን
@semenawit8438
@semenawit8438 Год назад
"Egziabher" Yemesgen. Ye Mecheresha Yargelachu Amen 🙏 Geta Hoy Asebn 🙏 Abatachn Edema Tena Yestot
@lensashawatube2596
@lensashawatube2596 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@birktisysay6313
@birktisysay6313 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ድርስልን
@kwkw2678
@kwkw2678 Год назад
በያቱ ሁሉም ማከራ አላባት አምላኬ አንታው ማራን ቻሩ ማደኒያላም አባ እድሜ ይስጥልን
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Год назад
አባታችን እረጅም እድሜ ከቴና ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን
@FentayeEshetie
@FentayeEshetie Год назад
ተመስገን ከክፉ መናፍስት እንኳን ተፈታችሁ አባ እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልዎት አቤቱ ጌታየ የአለም ቤዛ ክርስቶስ ከእስራት ከአጋንት እስራት እፈታ ዘንድ ፍቃድህ ይሁንልኝ
@zenabuethiopia5608
@zenabuethiopia5608 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል አይውት ያሰማልን
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ላዳነን መዳንን የማይወዱ ምቀኞችን እግዚአብሔር ሆይ ሰውርልን
@Orthodoxlikemaew
@Orthodoxlikemaew Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏
@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
አባታች እንኳን በሠላም መጡልን ይፍቱን❤❤❤❤❤
@titititi-xu3ln
@titititi-xu3ln Год назад
አባታችን በረከታችው ይደርብን አባታችን
@bezawondmkun3555
@bezawondmkun3555 Год назад
ሰላም እግዚአብሔር ከናተ ጋር አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አሜን
@mametohem7990
@mametohem7990 Год назад
አቤቱጌታዪ እግዚአብሄር እድሜወትን ያርዝምልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ፍርድን የስፕጠን እድሜና ጤና ይሰቶት
@updatewithfilmon
@updatewithfilmon Год назад
እግዚኣብሄር ይስጥልን ኣባታችን❤
@nkutamirtsion
@nkutamirtsion 9 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይባርክልን
@የማሪያምልጀ
@የማሪያምልጀ Год назад
ያገልግሎትዘመናቸዉንያረዝምልን
@እፍታህወለተመድህንእማፍቅ
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ኣባታችን
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከታቸው ይደርብን
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏አቤቱ ማረን😢🙏
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Год назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት ይገርማል
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Год назад
የኔ አባት:ከጊዲህ:ቁረቡወደጠቀቐይ:እዳይገብሩ
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Год назад
አምላኬ:ከክፉጠብቀን:ከነቤተሰቤ:አደራ:የድግልማርየመምልጅ:እየሱስክርስቶስ:አባለኛለሀጢያተኞችሲል:እርሶንየሰጠን:አምላክ:ይክበርይመሥግን:ሺአመትኑሩልን
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Год назад
አባቴ ኑሩልኝ እርሶ በመኖሮት እግዚአብሔር አምላክ በርሶ ላይ አድሮ ድንቅ ስራውን ይሰራል እርከን የኔን ውድ አባት የሰጠኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ግራ የገባው ኡፈይ ብሎ የሰላም ኦቅልፍ ይተኛል ተመስገን
@warkywaky6824
@warkywaky6824 Год назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ ይቅርበለን ማሀረን አድነን አምላክ እጠበኝ መሐረኝ ቆሸሻ ለሑ እኔጠፍቻለሑ አሜን አሜን አሜን 😭
@fikrutadesse7659
@fikrutadesse7659 Год назад
አባታችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን። እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት።
@fafi2887
@fafi2887 9 месяцев назад
አባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሄር እድሜዎን ያርዝምልን ጸጋዎን ያብዛልን ይፍቱኝ አስቡኝ
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው Год назад
አባታችን ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@MuluKebedu
@MuluKebedu 3 месяца назад
Amenamen🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤗🤗🤗🤗
@emuye5012
@emuye5012 Год назад
አባቴ እኔን የመለሰ ልሉእግዜብር ይመሰገን የርስወን ትምርት 2 በኋላ ገባኝ አባቴ የጀራእናቴ ቤተሰቡ በሙሉ ተቸግሯል አባ ፀለዩልኝ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Год назад
እግዚያብሔር ይመስገን
@haniiasfaw6159
@haniiasfaw6159 Год назад
Unkan denaa metulen abbatachrn barakatachew yederben
@LijMati
@LijMati Год назад
አባታችን እንኳን ደህና መጡ።
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад
አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈውስ ድህነት ለህዝበ ክትስትያኑ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@yemariyamlij4988
@yemariyamlij4988 Год назад
ena chele aimu stra ersu ystelagle abatachn edmena tena ystlen ❤❤🙏🙏
@bisratgrmay8102
@bisratgrmay8102 Год назад
Abaye enkan dehana metulen xegan tenan yhabkum bexelot hasbuni lemelae betesebe adera
@hayhay9005
@hayhay9005 Год назад
አባ በፀሎት አስብኝ ተሰቃየሁ
@yab3697
@yab3697 Год назад
አባታችን እንኮን ደና መጡ በረከትወት ይደርብን
@taybaa8158
@taybaa8158 Год назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት❤❤❤
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@Eyob797
@Eyob797 Год назад
እግዚአብሔር ከዕርሶ ጋር ይሁን መምህር።
@astercailler8709
@astercailler8709 Год назад
Egzhaber yimsegen abatchen edmena tena yistote berketote yiderben
@RESPECT-cd7nf
@RESPECT-cd7nf Год назад
GOD BLESS OUR FATHER LONG LIVE AND GOOD MORE AND MORE
@selamfesehaye6210
@selamfesehaye6210 Год назад
Egziabhier tsega yabzalachu.
@fantahuneteferie7650
@fantahuneteferie7650 Год назад
ምነው ጠፉብን አባ በሰላም ነው አድሜ ይስጥልን
@የደንግልማረያምልጀነኝ
አቤቱ እግዝአብሔር ሆይ ክዝህ ክፈ መንፈሰ አደነና አውጥኝ 😢😢😢😢 አቤቱ ደንግል ማርያም ሆይ በሰደት ያልን ህልችንም ጥል ክልላ ህንልኝ አባታችን በረክታችው በጸጋ መንፈሰ ቅዱሰ ይደረሰበኝ አሜን 🤲🤲🤲
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
#የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻 💚💛❤
@selam801
@selam801 Год назад
እንኳን በደህና መጡ ውድ አባታችን❤
@cinderellalulu6215
@cinderellalulu6215 Год назад
Memhre enkwan egziabher eredah
@hlinaheylu1364
@hlinaheylu1364 Год назад
አባታችን እግዚ አብሔር እድሜወትን ያርዝምልን ❤
@saronisrael752
@saronisrael752 Год назад
በረከቶ ይደርብኝ
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 Год назад
Abatateb Amelake ytekeberelene
@burta9583
@burta9583 Год назад
Egzabher yemsegen enkwan beselam metalen abbatachen nurulen abbate tsalotachen yedersen Niku abbat edme yestot nurulen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdelawitbayer9145
@mekdelawitbayer9145 Год назад
ke egzabher betach hulu ngere Astmary abatachen enkuwan aynot.berkto yedrben
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Год назад
Abaye nurulin❤❤❤❤
@eqziabharifkr4061
@eqziabharifkr4061 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌
@saraabi7780
@saraabi7780 Год назад
Edmea yestote abatachen
@ameeraa4257
@ameeraa4257 Год назад
በኣባታችን ፀሎት ከኔ ያቱን መናፍስትም እንዲርቁልን እማፀን ኣሉ
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 Год назад
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት አባታችን 🙏አባታችን የእርሶን የፈውስ አገልግሎትን እና ትምህርቶትን ስሰማ ውስጤ በተስፋ ይሞላል በክፉ መናፍስት ታስሮ ተሰልቦ እየተንከራተተ ያለውን ቤተሰቤን በጆ እንደሚፈታ እንደሚባርክ ሙሉ እምነት አለኝ ።አባታችን በፀሎት አስቡኝ ከነ ቤተሰቤ ወለተ መድህን ብላች 🤲🤲🤲
Далее
Memehir Girma Wondimu Video 324  የጓደኛ መተት
22:40