Тёмный
No video :(

36 - ሔርሜቲሲዝም (Hermeticism) ምንድነው? (በ ዶ/ር መስከረም ለቺሣ) 

Utopia
Подписаться 51 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

ዋቢ መጻሕፍት፦
መስከረም ለቺሣ (ዶ/ር)።የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት፤ 2014።
“መጽሓፈ ሔኖክ፤ ከጥንት አባቶቻችን ሲወርድ ሲዋረድ የተቀበልነው የአንድምታ ትርጓሜ።” አዲስ አበባ፥ ትንሣኤ ማሳተሚያ ድርጅት፤ 2011።
ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)። ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው፤ የተዋሕዶ አንበሣም መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። (አዲስ አበባ፥ 1988)
_______________። የቢ.ቢ.ሲ. (B.B.C.) የጥያቄ ጥበቦችና የአባ ተስፋ ሥላሴ የምሥጢር መልስ። (አዲስ አበባ፥ ንግድ ማተሚያ ድርጅት፥ 1993)
“ድርሳነ ጽዮን ማርያም።” ባሕር ዳር፡ የጣና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶችና የእናቶች አንድነት ገዳም፤ 2011።
ሥርግው ገላው (ተርጓሚ፥ አዘጋጅና አርታዒ)። ክብረ ነገሥት፤ ግእዝና አማርኛ። (አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፥ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማእከል፡ 1994፥ 19)
Doreal, Maurice. EMERALD TABLETS OF THOTH THE ATLANTEAN. Source Books Incorporated, 1994.
Ebeling, Florian. The secret history of Hermes Trismegistus. Cornell University Press, 2011.
James, George GM. "Stolen legacy: the Greeks were not the authors of Greek philosophy, but the people of North Africa, commonly called the Egyptians." (1954).
Marquis, Pierre, Odile Papini, and Henri Prade, eds. A Guided Tour of Artificial Intelligence Research: Volume I: Knowledge Representation, Reasoning and Learning. Springer Nature, 2020, 7.
Pfanku, Kristin. “Ancient magic: A survey of the technical hermetica.” Rosicrucian Digest, no 1 (2011): 46-53.
Roberts, David. (1846). Egypt and Nubia. Retrieved July 17, 2024 from www.rosicrucia...
Van Bladel, Kevin. The Arabic Hermes: from pagan sage to prophet of science. Oxford University Press, 2009.
***
የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦
አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ።
ስልክ፦ 0978212223
የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
(ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia
ደቂቀ እስጢፋ

Опубликовано:

 

5 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 268   
@helengmedhin3736
@helengmedhin3736 Месяц назад
ዶ/ር ካንቺ ብዙ ተምረናል የምናየውን የምንሰማውን ነገር ሁሉ መርምረን በሚገባ እንድናስተውልና እንድንነቃ እያደረግሽን ስለሆነ ቅዱስ እግዚአብሔር ጥበቡን ዕውቀቱንና ማስተዋሉን ይጨምርልሽ።እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረድኤቷ በአማላጅነቷ አትለይሽ።በርቺ ውዷ እህታችን ❤❤❤
@Snowy-vn1ez
@Snowy-vn1ez Месяц назад
እኔ ኮ የሚገርመኝ እሷ ምናት እና ነዉ ሐይማኖትፀ ም ይሑን any concept ዝቅ አድርጋ እዲያዉም ስሕተት ነው የምትለዉ? ኤርሚስ የግሪክ ፈላስፋ ነው እሷ ነች ለሱ አስተያየት የምትሰጠዉ? ትንሽ ናት።
@D8xiixix
@D8xiixix Месяц назад
አንቲ፡ውእቱ፡መሰላለ፡ አንስት ወተበዓተ፡ ኢትዮጵያ። ሀገራችን ሊነጋላት ወደ ማንነቷ ልትመለስ ለመሆኑ ማመላከቻ ነሽ። የሀገራች ትንሳኤ ለማየት ያብቃን አሜን።
@afro90s78
@afro90s78 Месяц назад
ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝልሻለው በመላው ኦርቶዶክሳዊ ስም!!
@azebbekele4300
@azebbekele4300 Месяц назад
ዶክተር መስከረም ያንቺን ትምህርት አንዴ ብቻ ማዳመጥ ሳይሆን በተደጋጋሚ መስማት ይጠቅማል ተባረኪ❤❤
@yednek30tessema
@yednek30tessema Месяц назад
ሃምሳ ሺህ ተመዝጋቢ ተከታታዮች እንዲኖራት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Snowy-vn1ez
@Snowy-vn1ez Месяц назад
ይገባት ነበረ ግን እዉቀቷን ከሐይማኖቷ ጋ እያነፃፀረች ሳይድ ይዛ መተረብ ነው የተያያዘችዉ she mix vocabulary.
@fasika9507
@fasika9507 20 дней назад
@@Snowy-vn1ez ትምህርቷ በደንብ አድርጎ ነካክቶሀል/ሻል ማለት ነው🤔
@Snowy-vn1ez
@Snowy-vn1ez 8 дней назад
@@fasika9507 ክክክ መልክትሕ ን ለሰዉ እንዲረዳ መፃፍ ሞክር።
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c Месяц назад
ዶክተር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ ብሩክ ሁኚ ከእውቀትሽ ስለምታጠግቢን እጅግ አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር አንቺንና ቤተሰብሽን ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ በየጊዜው የምታቀርቢልን ትምህርቶች ዘመኑን የሚመጥን ምርጥና ጣፋጭ ትምህርት ነው የምእራብውያንን ሴራ በማጋለጥ ጥንቃቄ እንድናደርግ የሚረዳን ነው። እኔ በበኩሌ በጣም ጠቅሞኛል በድጋሚ ከልቤ አመሰግንሻለሁ ።❤
@user-zx8go1rj1c
@user-zx8go1rj1c Месяц назад
ዶክተር መስከረም ልቸሳ አዉነት አልሻለሁ የምታስተምርውም ይሁን መትሻፍቶችሽ የሚሰጡት አዉቀት በዉነት የሚገርም ነው ::አንድያው አግዚአብሔር ብያድለኝ መአበኛ ትምህርት ባንች ብማር አጅግ በጣም ደስ ባለኝ ::መምህር ካንቺ ሊማሩ ይገባል አላለሁ የአነጋገርሽ አና የአገላለፅሽ ዘዴ የሚገርም ነው ::በጣም አናደንቅሻለ አናመሰግናለን :: ሌላው ደግሞ በሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁ የኢትዮጵያን ትንሣኤ የምትጠብቁ ሰዎች የመምህሯን ትምህርት አንደመደበኛ ተከታተሉት አንዲሁም መፅሐፍንም አንብቡ በተለይ ደግሞ የኦርቶዶክስ አይማኖት ተከታዮች በደንብ በመከታተል የተከታዩአን ቁጥር ከፍ አናድርገው ::ይህን የምላችሁ ዝም ብዬ አይደለም ስለውደፊቱ የተነገረኝ አና ከአስር ዓመት በላይ ስከታተለው የነበረው ትቢት ጊዜው አየደረሰ በመምጣቱ ነው ::
@mekrez.0834
@mekrez.0834 Месяц назад
ዶ/ር ቃለሕይወት ያሰማልን ተባረኪ...ሃገሬን ኢትዮጵያን ሐይማኖቴን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የካህኑ ዮሐንስ ሃገር በደንብ እንዳውቃት ስላደረግሽኝ አመሰግናለሁ እድሜና ጤናን ከቤተሰብሽ ጋር እመኝልሻለሁ ክፉ አይንካሽ🙏🙏🙏
@user-gg4hq5uq4e
@user-gg4hq5uq4e Месяц назад
እውቀትን ካዋቂዎች ማወቅ አዋቂ ያደርጋል:: እድሜሽን ያርዝምልን ዶ/ር.
@zekariasayele4879
@zekariasayele4879 Месяц назад
ከዚየበለጠ እውቀት ሥላሴዎች ይጨምሩልሽ
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Месяц назад
እንኳን ደህና መጣሽልኝ እህቴ ዶክተር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ሰላምሽን ያብዛልሽ ለሀገራችንም ሰላም ያድርግልን ቤተክርስቲያንን ከተኩላዎች ያጽዳልን አሜን፫
@AscheKibew
@AscheKibew Месяц назад
Dr ሁልጊዜ በጉጉት ነው የምንጠብቅሽ እንኳን በሰላም መጣሽልን፡፡ብዙ የማናቃቸው መንፈሳዊ እና ሀገራዊ እውቀቶች አሉን Dr አስተምሪን፡፡ትልቅ ላይብረሪዬ ነሽ thank you ❤❤❤❤❤
@garchotub4652
@garchotub4652 Месяц назад
ዶ/ር መስከረም ስለ እርስዎ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ እኔ ፕሮቴስታንት ቤተሰብ ውስጥ ነው ያደኩት እና ዕድሜ እስከፈቀደ ድረስ ሁሉን አውቃለሁ ከእርስዎም ብዙ ተምሬያለሁ አሁንም እግዘብሔር ይባርክሽ እና ወደ ጉዳዬ ስገባ ከዚህ በፊት ስለ መንግስት ጣና ዙሪያ ያደረጉትን ጉብኝት መሳል ግን አጀንዳው ሌላ እንደሆና ትቂት ሰው ብቻ ነው የሚያውቀው እና እኔ የማውቀውን አጋልጣለሁ እና የኢትዮጵያ መንግስት Protestant nw ወይም ጴንጠቆስጤ ነው ይለሉ ወይም እንደ እኔ እና ከሱ ሹመት እስከ ክልል ድረስ ቢታይ Protestant ናቸው ግን ለምን????..... ሁሉ ኹኖ ግን አንድ ወሳኝ ሰው አለ ዳኔል ክብረት እሺ ለምን የአብይ አማካሪ ሆነ??? እንቀጥል ጣና ለጉብኝት ዳኔል ክብረት ነበረ እንዴውም የጎበኙት ቦታዎች በጣም ወሳኝ ቦታዎች ናቸው እንዴው በvideo እንዳየሁት ዳኔል ክብረት የጥንት መፅሐፍ እየገለበጠ ያነብ ነበረ ። ግን መንግስት በዚህ ደረጀ ለምን ያን ቦታ ሄደ እና ለሚፈልጉት ነገር እና ለግዕዝም ዳኔል አለ ማለት ነው ለአብይ እሺ እንቀጥል ሰሜን ለም ጦርነት ላይ ሆነች በተለየ አማራ እና ትግሬ ይህ አጀንደ ነው በጦርነቱ ሰበብ ብዙ ቅርሶች እየተጋለጡ ነው እና ይሄን በእግዚአብሔር ብዬ አደራ እላለሁ እንደገና ቢታይ እና ለህዝቡ እና ቤተክርስቲያን በዚህ በወጀቦ ሰአት እራሷን እንድጠብቅ የሚለውን መልዕክት አስተላልፋለሁ አመሰግናለሁ ።
@addisuzemen15
@addisuzemen15 Месяц назад
Betam yasazenal 😭😭😭😭😭 enersu kefaten yezew new yeminkesakesut demo Semenu be keresetenaw tenker yale selehonena bezu tentawi ye brana methehafoch eza yegegnalu .....yehenen demo matefat yemichelut be tornet sebeb new .....💔💔Egziabeher Amelak becha Hagerachenen Hazebachenenna B/ kerestiyanachenen yetebekelen 🙏
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Месяц назад
Enikuan dehina metash Dr Meskerem eniwedishalen fetari ke kifu hulu anchinim betesebochishinim yitebik. 💚💛❤️🙏🙏🙏
@user-cz7jx7zu9c
@user-cz7jx7zu9c Месяц назад
የኔ ዉድ እህድ እንዴት እንደምወድሽ ጌታ ይጠብቅሽ እዊቀቱን ያብዛልሽ ዘሮችሽ ይባረኩ ከመናፍቃን ክፋት ይጠብቅሽ🎉🎉❤❤
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 Месяц назад
መስኩዩ ከእና ቤተሰብሽ ዕድሜ እና ጤና : ፀጋና እና በረከት ይስጥልን።
@AbbaHenokMamo
@AbbaHenokMamo Месяц назад
በቅድሚያ በጻዱቁ አባታችን ስም አመሰግናለሁ።ግን የመሪ ራስ ዐማን በላይ መጽሐፍ አስተሳሰብ መንፈሳዊ ነት ይጀምርና ወደሌላ ስለሚወስድ አንድቀን አስተያየት በስጭበት ደስ ይለኛል ዶክተር ከይቅርታ ጋር።
@yodaheyoo-18
@yodaheyoo-18 Месяц назад
እጅግ በጣም እግዚአብሔር ያክብርልን ዶክተር መስኪ🙏
@Frehiwot-d4w
@Frehiwot-d4w Месяц назад
በጣም በጣም ነውየማደንቅሽ ጀግኒት ሴት ሰፋ ያለ እውቀት ነው የምታሳውቂን በርቺ
@abeldemisse6390
@abeldemisse6390 Месяц назад
Hi Dr. I just want to thank you for doing what you doing, revealing the truth. እግዚአብሔር መልካሙን ሐሳቦችሽን ያሳካልሽ.
@HenokLema-jj9iw
@HenokLema-jj9iw Месяц назад
በሀይማኖቴ ደካማ ነበርኩ የአንቺን መፀሀፍ ማንበብ ከጀመርኩ ጀምሮ ኦርቶዶክስና ኢትዮጵያ ምን ያህል ሀያል እንደሆኑ በመረዳቴ ፊቴን ወደ ቤቴ አዙሪያለሁ።እድሜሽ ይርዘም
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Месяц назад
ጨምረህ የእግዚአብሔር ቃል የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ።
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba Месяц назад
እግዚአብሔር ሲመረጥ እንዲህ ነው ዶ/ር መሰከርም እናመሰግናለን
@genetteklu7300
@genetteklu7300 Месяц назад
ዶክተር መስከረም ተባረኪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@Ethiopia928
@Ethiopia928 Месяц назад
ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ይስጥሽ ብዙ ነገር እያስተማርሽን ነው ተባረኪ ክፉ አይንካሽ
@kienfemichaeltemesgen9168
@kienfemichaeltemesgen9168 Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye Месяц назад
ዶ/ር ጌታ መድሐኒያለም ፡ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ
@yadituluu4574
@yadituluu4574 Месяц назад
Abet metadel, knowledgeable ❤
@geletawaka
@geletawaka Месяц назад
ስላካፈልሽን እውቀት እናመሰግናለን ዶር በርቺልን::
@tewodros6834
@tewodros6834 Месяц назад
ዶክተር በጣም አንጀት አርስ። በስተመጨረሻዉ ትምህርትሽ ግልፅ እያለ ሚመጣዉ ነገር ሁሌም ደስ ሚለኝ ፓርት ነዉ። እናመሰግናለን፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@sisay-jz5cl
@sisay-jz5cl Месяц назад
በትክክል
@user-nv3ym1dz5x
@user-nv3ym1dz5x Месяц назад
ሰላምሽ ይብዛልን ✨አዴት ሰነብትሽ ዉድ አህታችን ✨
@mekushanigus
@mekushanigus Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ። አዲስ ነገር መርምረሽ አጥንተሽ ማራኪ በሆነ አቀራረብና ገለፃ ሰለምታቀርቢልን እናመሰግናለን።
@dmulugeta
@dmulugeta Месяц назад
"The Awakening Lecture Series" by Dr. Meskerem Lechisa ❤
@deresemekonnen5073
@deresemekonnen5073 Месяц назад
ዶ/ር ፡ መስከረም ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ ከሚያሰኙኚ ፡ ምርጥ ፡ ኢትዮጵያዊውት ፡ ምሁራን ፡ አንዷ ፡ በመሆንሽ ፡ ስላንቺ ፡ እግዚአብሔርን ፡ አመሰግናለሁ። ብዙ ፡ እውቀት ፡ ተምሬያለሁ። በጣም ፡ አመሰግንሻለሁ። ደረሰ ፡ እባላለሁ ፡ ከኤሞሪቪል ፡ ካሊፎርኒያ።።።። በተለይ ፡ ዩቶፒያ ፡ የሚለው ፡ ፅንሰ ፡ ሃሳቡ ፡ ሁሌም ፡ይኮረኩረኝ ፡ ነበረ። ካንቺ ፡ ማብራሪያ ፡ ስሰማ ፡ እውነታው ፡ ታየኝ። በርቺ።
@NazrawiwNeba
@NazrawiwNeba Месяц назад
በጣም ነው ምወድሽ "ዩቶፕያ" የሚሰኘውን መፅሐፍ 2012 ላይ ገዝቼ አንብቤው የቶማስ ሞርንም ባዮ ግራፊ እንድመረምርና ከብዙ ሰዎች ጋር ጥብቅ ውይይት እንዳደርግ መነሻ ስለሆንሽኝ በጣም ነው ማከብርሽ እንዳንቺ ያሉ የጥናትና የምርምር መፅሐፍት ፀሐፊዎችን ያበዛልን ዘንድ ዋና ምኞቴ ነው Big Respect 🙏🙏🙏
@tsamateklerisom7335
@tsamateklerisom7335 Месяц назад
I was drinking your teachings like water. THANKYOU VERY MUCH. will be joyfully waiting for your the next episode
@user-tv2cl3du3y
@user-tv2cl3du3y Месяц назад
ድንቅ ነው ኪዳነምህረት ትባርከሽ !
@biruktayitsisay7011
@biruktayitsisay7011 Месяц назад
EGZIABEHER yimesgen anchi legna le enkelfamochu yesten amelak yemesgen .Keri zemeneshen dengel MARIYAM tekumelesh ehetachen
@agerenewu8397
@agerenewu8397 Месяц назад
እንኳን ደህና መጣሽልን መስኪ
@rasbahiru5303
@rasbahiru5303 Месяц назад
በእውነት ድንቅ መገለጥ ነው መምህርታችን ዶክተር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር ይባርክሽ ። ሀገር ቤት ባልሆምን ሁሉንም መፃህፍቶችሽን በፍጥነት ማግኘት ችያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ። የነ አባ ተስፋ ሥላሴን ፣የነ አለቃ አያሌውን እና የመሳሰሉትን የእውነት ና የእግዚአብሔር ወዳጆች መፃሕፍት በመደብርሽ ለገበያ ብታቀርቢልን ደስታችን ወደር የለውም ። እናመሰግናለን ክበሪልን !!!
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ❤🎉 ተባረኪ
@qorontosmedia
@qorontosmedia Месяц назад
ዶ/ር መስከረም እንኳን ደህና መጣሽ፣ በናፍቆት የምጠብቀው ትምህርታዊ ገለጻ ነው። ብዙ የተወሳሰቡና በግለሰባዊ ፍላጎት የተዛቡ አስተሳሰቦች ግልጽ እንዲሆኑ አድርገሻል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምን ያህል ዘመን ተሻጋሪና ዕውነተኛውን የክርስቶስን አስተምህሮ ይዛ የቆየች መሆኑን እንድንመረምር እና የበለጠ እንድናውቅ አደርገሻል። ህያው ልሳን ያላት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነች፣ እግዚአብሔር በጸጋ ይጠብቅሽ በርችልን አመሰግናለሁ።
@mulutereftv3202
@mulutereftv3202 29 дней назад
ተራ የመንደር ወሬ እያስመሰልሽ የዓለምን ሚስጥር ገላለጥሽልን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ይግለጥልሽ እናመሠግናለን ዶክተር መስከረም ለቺሳ ተባረኪ 💚💛❤️
@surafelshenkut
@surafelshenkut 13 минут назад
ዶክተር ብዙ ነገሮችን እንድመረምር አድርገሺኛል እንደአዲስ ነው የተወለድኩት
@ElsaKetema
@ElsaKetema Месяц назад
መስኪ እናመሰግናለን ረጅም ዘመን ፀጋውን ጨምሮ ያኑርልን ለኛም ማስተዋልን ይስጠን እናመሰግናለን
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Месяц назад
መስኪ እስኪ ስለ አባተስፋ ስላሴ ሞገስ ንገሪን ከስንዱ ጋር ታመዉ እያለ አብራቸዉ የተነሳችዉ ፎቶ አየሁ የሆነ ሴራ እንዳለ እየተሰማኝ ነዉ
@babyboy10--
@babyboy10-- Месяц назад
ቃለህይወት ያሰማልን ዶ.ር
@elsabethlakew2676
@elsabethlakew2676 Месяц назад
ውድ ዶክተር ስለትምህርታዊ ገለፃሽ በጣም እናመስግናለን እጅግ ድንቅ ነው። አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ :: ካንቺ ብዙ እንጠብ ቃለን ። በርቺልን
@kassahuntesfaye3459
@kassahuntesfaye3459 Месяц назад
Amesegnalew Dr.
@SaraNatan-cc3fl
@SaraNatan-cc3fl Месяц назад
The queen is here❤
@meserettesfaye3309
@meserettesfaye3309 Месяц назад
Dr. Mesik kale hywet yasemaln
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Месяц назад
እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልሽ ብዙ ነገር ነው እያስተላለፍሽ ያልሽው እውነት ምን ልበል በች እናመሰናለን🎉❤
@temesgenaylawu706
@temesgenaylawu706 Месяц назад
እረ በእግዚአብሔር ምን አይነት እዉቀት ነዉ አንደኛ ነሽ
@LeulH-gz1rb
@LeulH-gz1rb Месяц назад
Betam amesegnalew kebzu amelekaket eyetebekshn new
@helengmedhin3736
@helengmedhin3736 Месяц назад
እንኳን ደህና መጣሽ ዶ/ር መስኪ
@Orthodoxtewahedo-11
@Orthodoxtewahedo-11 Месяц назад
ጠቃሚና ወቅታዊ መረጃዎችን በየጊዜው ስለምታደርሺን ከልብ እናመሰግናለን ዶ/ር በርቺልን!!
@zenebechdemessia7852
@zenebechdemessia7852 Месяц назад
ልእልት ቃለሕይወት ያሠማልን ዘመን ይባረክ
@bamatube7
@bamatube7 Месяц назад
እንኳን ደህና መጣሽ ዶር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤛🤛🤛🤛🤛
@BurukSolomon-qm8hf
@BurukSolomon-qm8hf Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Месяц назад
Thank you ❤🎉
@Crisiuuuuuronaldo
@Crisiuuuuuronaldo Месяц назад
እንወድሻለን❤❤❤
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Месяц назад
እናመሠግናለን ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-vs6ef4vd4k
@user-vs6ef4vd4k Месяц назад
እውቀቱን ይጨምርልሽ እናመሰግናለን መስክዬ ❤️💋💅🏻🙏🏻
@user-zj8eh1be1q
@user-zj8eh1be1q Месяц назад
እንኩዋን በሰላም መጣሽ ዶክተር
@tesfushegaw8143
@tesfushegaw8143 Месяц назад
Wow interesting I am waiting for your next program
@tegistnigussie2769
@tegistnigussie2769 Месяц назад
EDr. Really I appreciate you. Good taker u.
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal Месяц назад
ዶክተር ድምጽ አይሰማም በደምብ ዩቲዩብ ላይ😮
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 Месяц назад
ቃለሕይወት ይሰሚልን:: በርቺ:::
@samuelhailu4609
@samuelhailu4609 Месяц назад
Great things ever...and forever...Meski...thank you for the lessons...
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. Месяц назад
Thank you for persuasive and engaging presentation. Your attractive!!!
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 Месяц назад
እግዚአብሔር ያክብርልን
@yimernone4387
@yimernone4387 Месяц назад
thank you for this talk. it is also good to tell that the 16th Renaissance thought was underpinned by the hermeticism.
@utopia3386
@utopia3386 Месяц назад
True!
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 Месяц назад
የእግዚአብሔር ኣምላክ ጥበቃና ድጋፍ የድንግል ማርያም ምልጃ ካንቺ ጋር ይሁን❤!
@dagsol9364
@dagsol9364 Месяц назад
መስኪ እባክሽ ስለ አኑናኪ ሙሉ ታሪካቸውን ወዲ በይን ያስፈልገናል 🙏
@hewantesfaye2071
@hewantesfaye2071 Месяц назад
የነካሽ ያይናችንን ብሌን እንደነካ ነው!
@girummolla6555
@girummolla6555 Месяц назад
እናመሰግናለን
@user-yc1je7gb6k
@user-yc1je7gb6k Месяц назад
ዶክተር እረጅም ዘመን ኑሪልን
@SamuelMekonnen-qx2rq
@SamuelMekonnen-qx2rq Месяц назад
How are you Dr. Mekerem .I like all your discussion . That was my question.
@kidusgirum323
@kidusgirum323 Месяц назад
Kura aydelem , Ibis yimitbal wef nat mesaliyawi nat lebebeghnetu enji yewnet melku aneberem. Ganelem aydelem .
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de Месяц назад
መስኪኪኪኪኪኪኪኪ ያበርታሽ። 🙏🙏🙏🙏 ይህን ደጋግሞ መስማት ነው።
@tesfayegizwe3141
@tesfayegizwe3141 Месяц назад
እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ
@yaredsnow
@yaredsnow 27 дней назад
ዶ/ር በፒራሚዶች ውስጥ በገና ክራር ፅናፅን አይቻለሁ። የሚገርመው አሁንም በገጠሩ ክፍል የምንጠቀምበት ወፍጮ ሳይቀር አይቻለሁ። ስለትምህርቱ እናመሰግናለን።
@utopia3386
@utopia3386 27 дней назад
"አይቻለሁ" ያልከው፡ ቢብራራ? ሥዕሎቹ ግድግዳዎቹ ላይ አሉ ለማለት ነው?
@Thenew5087
@Thenew5087 Месяц назад
ጎበዝ በርቱልን መምሕርት ወሊቅ ወይዘሮ መስከረም ለቺሳ!
@mulushewakibret5928
@mulushewakibret5928 Месяц назад
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ትምህርቶችሽ በጣም ጥሩ ሆነው ሳለ ግን መሃል መሃል ላይ የሌሎች ሀሳብም ቢሆን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እና ስለ ቅድስ ድንግል ማርያም ከእኛ ከኦርቶዶክሳውያን አስተምህሮ ውጭ የሆኑ ነገሮችን ስትናገሪ "ክብር ምስጋና ይግባውና" ብትይ ብዬ አስባለሁ።
@woldetewolde9193
@woldetewolde9193 Месяц назад
Wonderful explanation
@kidusgirum323
@kidusgirum323 Месяц назад
Ketawot gar aygenegnm , Yehonek sireat new.
@Eyob797
@Eyob797 Месяц назад
እግዚአብሔር ዕረ(ጅ)ም ዕድሜ ይስጥ(ሽ) በር(ቺ) እህት።
@hit2579
@hit2579 Месяц назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ
@endalewzeleke1219
@endalewzeleke1219 Месяц назад
መጀመሪያ ምሥጋናዬ ይድረስሽ በውጭ የምንገኝ ካንቺ ዘንድ መጽሐፍትን የምንገዛበትን መንገድ ብታመቻችልን
@abebe7532
@abebe7532 Месяц назад
Selam Dr Meski 🌹🌹👍
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Месяц назад
Dr. Ye meedenk timihirt new! Min yidenkal le hulum ye satinael lijocb Sera new Egziabher Amlak yigesistilin ! Tebarekee!!
@etsegenetasfaw7974
@etsegenetasfaw7974 Месяц назад
Selam Dr
@user-si4ng3or8z
@user-si4ng3or8z Месяц назад
ዶ/ር ካንቺ ብዙ ነገር የተማርኩት እወድሻለሁ❤❤❤❤
@selaletube7121
@selaletube7121 Месяц назад
በርቺ ዶር
@LuluFrew
@LuluFrew Месяц назад
ዶክተር፣ሰላምሽ፣ይብዛ፣አባ፣ተስፍ፣ስላሴ፣ማወቅ፣የመኖር፣እንቅፋት፣ንው፣በሚል፣እርስ፣ቴሌግራምላይ፣ተመልክቼ፣ነበር፣ብታይው፣ደስይለኛል፣አመሰግናለው
@yedilgetachew4808
@yedilgetachew4808 Месяц назад
ዶ/ር ሰላምሽ ይብዛ ሥለ አኑናኪ ስለሚባለው እሳቤ ምን ትያለሽ
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@Engudaytube21
@Engudaytube21 Месяц назад
በርቺልን ዶር እንቁአችን ነሽ
@greftdr
@greftdr Месяц назад
በእርግጠኝነት እንዲህ አይነት ያልተለመዱ አስተምሮዎችን ለኛ ማህበረሰብ ማስተዋወቅ በጣም አስፈላጊም ጠቃሚም ነዉ። ነገር ግን ያለዉን እዉነታ የጥንቆላ ፣ የአጋንንት በሚል እሳቤ ማቅረቡ የሚፈለገዉን የእዉቀት ስርፀት ያጎሳቁለዋል። በሄርሜቲክም ሆነ በሌሎች አስተምህሮቶች ዉስጥ ክርስትናዉ የተለያዩ እሳቤዋችን ዘርፎ እና ጠልፎ የራሱን አስተምህሮ በመፍጠር ፣ስም በማጥፋት እዉነታን ለዘመናት ደብቆ ትዉልዶችን አሳስቷል። በዚህ በኛ ዘመን ክርስትናዉ እንዲሰወሩ ያደረጋቸዉን አስተምህሮዎችን በሳይንስ ፣በፍልስፍና አሁን ደግሞ በቴክኖሎጂ በመጠቀም ረቂቁን የስነፍጥረት እዉቀት ለዘመናት ከተደበቀበት ጉድጓድ በማዉጣት ለሰፊዉ ማህበረሰብ በማዳረስ የሰዉ ልጆች ሁሉ በተለያየ ደረጃ እንዲጠቀሙ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እየበረከተ ይገኛል። የዚህ አለም ዉቅር በተፃራሪ ሀይሎች ግብግብ የሚመራ ሲሆን በዘመኑ አይሎ የወጣዉ እሳቤ የጓላ አሻራ ቢያስፈልጉም ጠቀሜታቸዉን ግን አንዱን አጉልቶ አንዱን አሳንሶ፣ ስሙን አጠልሽቶ በማቅረብ የሚደረገዉ ተፅእኖ በከፍተኛ ፍጥነት እየተሸረሸረ በምጣቱ የሰዉ ልጅ እራሱ የሚጠቅመዉን መርምሮ ለራሱ መረዳት ማዋል በመጀመሩ ማስፈራራቱና መገዘቱ የመጨረሻዉ ምእራፍ ላይ የርሷል። መጪዉ የቅርብ ዘመን አስማት ሳይንስ እና ቴክኖሎጂዋች የሰዉን የመፍጠር አቅም በማላቅ ጥልቅ እሳቤዋችን በማዉጣት የሰዉ ልጅ ከምንጊዜዉም በላይ ችግሮቹን የሚፈታበት ከአጓጉል እሳቤዋች የሚላቅበት ዘመን ይሆናል። ክርስትናዉ ዉጪ የምስራቁ አለም አስተምህሮትም የአለምን አጠቃላይ ንቃተ ህሊና በከፍተኛ ደረጃ እየለወጠ ይገኛል። በዚህ የንቃተ ህሊና አስተምህሮት ዉስጥ እነደ ክርስትና እንቅፋት አስተምሮ በላይ ጋሬጣ የሆነ የለም። ክርስትና አስተምህሮ ሳይሆን አስተምሮዋችን መቆጣጠሪያ መሳሪያ እራሱን ማቆያ ስልት ብቻ ሆኖ ቀርቷል ብለዉ ይተቹታል።
@utopia3386
@utopia3386 Месяц назад
ሲጀምር፡ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ውስጥ ያሉ በጎ እውቀቶች፡ ያለክርስትና እምነት አልተገኙም። ጎጅ እውቀቶች ደግሞ፡ ከወደቁት መላእክት ነው የተገኙት። እኛ የሰው ልጆች፡ ኹለቱን ቀይጠን እየተደናበርን እንገኛለን።
@greftdr
@greftdr Месяц назад
የግብፅ ፒራሚዶች የተሰሩት ክርስትና በነበረበት ዘመን አይደለም ለዛ ነዉ በርካታ በፅሁፍና በስዕል ያሉ ቅሪቶችን በማጥናት ፍቺያቸዉን ለማግኘት ከፍተኛ ማርምርና ጊዜ እየፈጀ የሚገኘዉ። ታዲያ አንቺ እንደምትዩዉ ክርስትና ዉጤት ከሆኑ መቼስ አዉቆ መድከም የሚፈልግ ባልነበረ ነገሩ ከክርስትና መስፋፋት ጋር ክርስትና ወርሶ የራሱ ያደረጋቸዉ አስተምህሮዎች በጊዜ ሂደት እየተጋለጡ ይገኛሉ እንጂ ክርስትና የሁሉ ነገር መግቢያና መዉጫ ነዉ ብለን ለምናምን ሰዋች ዱብ እዳ ነዉ። በተያያዘ ሁኔታ የሂንዱ ሀይማኖት ተከታዮች እምነታቸዉ 75000 አመታት ታሪክ እንዳለዉ ይናገራሉ ለዚህም ክርስትና ምንም ተፅዕኖ ዉስጥ ስላልተከላቸዉ የተለየ የህይወት መርሆዎችን ቀምረዉ ህይወትን ይመራሉ። ቻይናም ብትሄጂ እንዲሁ ታዲያ የቻይኖች ስልጣኔ ምንጩ ክርስትና የለበትም። ሄርሜቲዝም ከነኝህ ሁሉ የጠለቀና የረቀቀ የሩቅ ዘመን የሰዉ ልጆች ሁሉ መነሻ ዳራ ነዉ
@greftdr
@greftdr Месяц назад
ከክርስትናም ከክርስቶስም በፊት የሆኑ ኩነቶችን ለክርስትና መሸለም የሞራል ጥያቄ ያስነሳል። ከ12000 አ አ ክርስቶስ ልደት በፊት ሰዋች በእዝነ ልቦና በሚመሩበት ዘመን የለ መስተጋብር የሰዉ ልጅ የስልጣኔ ጉዞን ብቻ ነዉ የሚያሳየዉ። ክርስትና ከመጣ በኅላ ስላሉ ነገሮች በደንብ መማር እየተቻለ። ፒራሚዱንም ክርስትና ማንሳት ክርስቶስም አይወደዉም። በእርግጥ ፒራሚዶቹ የጥቁሮች ስልጣኔ አሻራ መሆናቸዉን ማስታወስ ተገቢ ነዉ። እሱም ቢሆን አሁን ላይ አስፈላጊነቱ እምብዛም ነዉ። ሁላችንም የሰዉ ዘሮች ስለሆንን ሁልጊዜም ግን ቁሳዊና መንፈሳዊ አስተምህሮቶችን የኃላ ታሪክ ባወቅንና በተረዳን ቁጥር የህይወትና መንፈሳዊ ብልፅግናችን እየተጠናከረ ስለሚሄድ በተቻለ መጠን ሚዛን መጠበቅ ትዉልድ እንዳይስት ያግዘናል። አደራ።
@sis-be1xz
@sis-be1xz Месяц назад
አዳዲስ እይታን እንድናይ እይታችን እንዲሰፋ ስለደረክሽ እናመሰግናለን፡፡
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Месяц назад
enkuan dehna metash wedua dr meskrem lechisa yeagninetu alem tenik yemeye Ethiopia yebisitua minem newer yelelbat azgnitua dingle mariam ena yelijua tikeklgnaw sehayu lijua eyesus kerstos lij!!!
Далее
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Просмотров 4,2 млн
La Tierra Robó El Anillo De Saturno #planetballs
00:14