Тёмный

38ኛ ኤፍታህ live! ስለ እፀመሰውርና አቃቤ ርዕስ ሴራ እንወያይ 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 153 тыс.
Просмотров 33 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 171   
@alextakele
@alextakele Месяц назад
መምህር እኔ ሰንበት ተማሪ ነኝ ግን ትምህርትህን ማዳመጥ ከጀመርኩ 3 አመት ሆኖኛል ለቅዱስ ቁርባንም በቅቻለው:: ይህንን ያልኩት ብዙ Video ላይ ሰንበት ተማሪዎች ተኝተዋል ትምህርቴንም አያዳምጡም ይቃወሙኛል ስትል ስለሰማሁ ነው:: ነገር ግን መምህር እኔና ሌሎች ብዙ ሰንበት ተማሪዎች እናዳምጥሃለን ለማለት ነው::
@user-mikias12
@user-mikias12 Месяц назад
ሰንበት ተማሪዎች ከወንጌል ትምህርት ጋር ስለ መንፈስ ሴራ ስታውቁ ቤተ ክርስቲያን ትልቅ ደረጃ ትደርሳለች
@emafikirlijoch1898
@emafikirlijoch1898 Месяц назад
በጣም ደስ ብሎናል ተባረኩ ሁሉም እንደናንተ ቢሆን
@alextakele
@alextakele Месяц назад
@@user-mikias12 እውነት ነው; እግዚአብሔር አገልጋዮች ነን ለምንል ለኛ ልቡና ይስጠን ፀልዩልን እባካችሁ::
@dmulugeta
@dmulugeta Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ ሌሎቹንም አበርቱ !
@user-gt7hy3nf2o
@user-gt7hy3nf2o Месяц назад
በርቱ
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v Месяц назад
እንኳን ለቅዱስ በአለ ወልድ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አቤቱ አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድርልን ተሥፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ ከተማሪዎቹ ጠብቅልን አባቶቻችን አንድ አርግልን አቤቱ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን አሜን
@DawitTub.
@DawitTub. Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አረሰን
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u Месяц назад
Enqienabro❤aderesen❤
@user-gq4fm8ip3h
@user-gq4fm8ip3h Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እኴን አብሮ አደረሰን
@mdkkssns5053
@mdkkssns5053 Месяц назад
የዛሬው ደግሞ በጣም የሚገርምነው የደብተራን መንፈስ ያጥፍልን የደብተራ ቅጠላቅጠል ከ3በላይ ወስጃለሁ ሶስተኛ ልሞት ነበር መተት አለብሽ ተብዬ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለመምህር ግርማ እንዲሁም ለመምህር ተስፋዬ እድሜያቸውን ያርዝምልኝ❤
@saniatube2360
@saniatube2360 Месяц назад
ነገ የሚከበረው አባታችን ቅዱስ በዓለ ወልድ ሆይ እንደነዚህ ያሎት አባቶች ቤተክረሰቲያናችንን እያቆሸሹብን ነው መጥርህ ለይተህ ታወጣቸው ዘንድ,,,,እኛ ሀጤያተኞች ልጆችህን እንማፀናሃለን
@teyonetameri4649
@teyonetameri4649 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን❤❤
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 Месяц назад
ውዷ እህቴ የክርስቶስ ፍፁም ሰላም ከአንቺ ጋር ይሁን። በተለምዶ የምንላቸውን ነገሮች እያስተካከልን እንሂድ ለማለት ነው። ''በዓለ ወልድ'' በሚል ይስተካከል። የወልድ በዓል ለማለት ነው።ከአብ ከወልድ ከመንፈስቅዱስ ውስጥ ቅዱሱ እግዚአብሔር ወልድ የሚታሰብበት በዓል ለማለት ነው።
@saniatube2360
@saniatube2360 Месяц назад
@@manofzmatch4318 ከሁላችንም ጋረ ይሁ እህቴ አመሰግናለሁ እሺ🙏
@NetsAnetfkirteggBrhanu-dm1mm
@NetsAnetfkirteggBrhanu-dm1mm Месяц назад
😊​@@teyonetameri4649
@maboalemu3145
@maboalemu3145 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s Месяц назад
የዛሬው በጣም ጠጠር ያለ ቪድዮ ነው እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቅዱስ በዓለ ወልድ በምህረቱ አይለየን
@user-gy7ub1js5k
@user-gy7ub1js5k Месяц назад
አቤቱ አባት ሆይ ና ቤትህን ጎብኝ እጅህን ልከህ ቤትህን አጽዳ 😭እኛ ልጆችህ ስንጠፋ ግድ አይልህምን😭 ተስፋችን አንተ ነህና ጌታሆይ ናልን በምህረት ተመልከተን ስለ ጻድቃናት ስትል 🙏
@geni-dl7jn
@geni-dl7jn Месяц назад
ወይኔ መምህር የኔባልም ካላሰራውት እያለኝ እኔ ተው የሴጣንነው ብለውም አልሰማም ብሎኝ እያለ ልክ ሊያሰራብሎ ታሰረ ።እናም በመታሰሩ ግን በጣም አልቅሼአለሁኝ ግን ፈጣሪ ደግሞ እንዳያደርገው ከልክሎት ይሆናል እናም እህት ወንድሞቼ አሁንም ከእስር አልወጣም እናም እባካችሁ ሁላችሁም በፀሎት አስቡልኝ ዥወልደ ሰንበትእያላችሁ።ልብይስጠው ከዚህም አስተሳሰብ እንዲወጣ😢😢😢😢
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 Месяц назад
Amen ayzosh ehte le bego new egzeabhar kiesr yasfetaw leyastemerew yefelegw neger ale
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 5 дней назад
እግዚአብሔር ያስበው ወንድማችንን አንቺ በርች በፀሎት እሱንም ቀስ ቀስ እያልሽ ትምህርቱን እንዲያዳምጥ አድርጊው እግዚአብሔር ይረዳሻልአይዞሽ እህታችን
@user-sy8ot2jo5v
@user-sy8ot2jo5v Месяц назад
የዛሬው ለየት ያለ ነው የምር ፈርቼ ወደ ፀሎት ቤታዬ ሂጄ ነው የተቀመጥኩት በጣም ለጭቅላት እሚከብድ ነገር ነው እግዚአብሔር ከዚህ አይነት ነገር ይሰውረን ይሰውራቹህ ብዙ ነገር ነው የተማርነው እኔ በፊት ማጂክ ምናምን እያሉ ዘ ቮይስኬት ላይ ሲያቀርቡ ምናለ እንደነሱ ሀይል ቢኖረኝ ታድለው እል ነበር እኔ ሚመስለኝ በተፈጥሮ የተሰጣቸው ነው ለካ አጋንንት ተዋርሰው ነው በዲማው ጊዮርጊስ የሚያስፈራ ነገር አይቼ ስተኛ በህልሜ ይመጣብኛል እኔ ብቻ ነው ወይስ እናንተም አጋጥሟቹህ ያውቃል ምእመናን 👏
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u Месяц назад
Tkklnesh❤eniem❤bevoyskiet❤siykerbu❤tegermie❤eketatelachw❤neber❤ahunma❤gebagni.❤edmie❤lememhranochachn❤
@Orthodox72112
@Orthodox72112 Месяц назад
ገና አሁን እያየሁኝ ነዉ አስፈራራሽኝ እኮ🙈🙈😁
@biniyammesfin4907
@biniyammesfin4907 18 дней назад
አይዞኝ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው የምን መፍራት
@Tsi541
@Tsi541 Месяц назад
በእየሱስ ስም የዛሬው ደሞ ጉድ ነው በጣም ግራ የተጋባንበት ዘመን አቤቱ ተለመነን ማረን ታረቀን 😔😔😔😔የሰማነውንም በልቦናችን ያሳድርልን
@fyry8481
@fyry8481 Месяц назад
መምህር ሰላምህ ይብዛልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ የዛሬዉ የለኛን ማርያምን
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x Месяц назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ለቅዱሰ ባአል ወልድ አደረሰን አሜንንን🙏❤🙏
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Месяц назад
መምህር የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደስ የሚል ወይይት ነበር ❤❤
@Igifugjc
@Igifugjc Месяц назад
🥹🤭እኔ ሰፈራችን የማቀው ሰው ነበር ከሰው ጋር በቁማር ተጣልተው ከዛ ሊገለው መስመሩን እያዞረ ሲተኩስበት አልሞት አለው ትቶት ሲመለስ በጣም ተገርመን ፈጣሪ እረዳው ተባለ ከዛ እሱ ላባቴ እኔኮ ጥይት የማያስመታ ድግምት አለኝ አለ አባቴ ዋው በጣም ጥሩ ነው ታድለህ ጎበዝ አለው እኛም ደስ ይላል አልነው ሰውየው ግን ሁሌም ሰው መግደል ይፈልጋል ገሏልም ልቦናውን ይመልሰው አሁንም ያው ነው መምሕር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኛ ወርቅ የኔ ወንድም መካሪዬ🥰🥳
@Memialemu24
@Memialemu24 Месяц назад
መምህር በጣም ላመሰግንህ እፈልጋለሁ ህይወቴን እንድፈትሽ ረድተኸኛል በእዉነት አንተን ለማመስገን ቃላት ያንሰኛል እግዚአብሄር በአንተ ላይ አድሮ አስተምሮኛል በጣም አመሰግናለሁ የምኖረዉ አሜሪካ ነዉ እና ከዚህ በፊት የሆነ ቪዲዮ ላይ ስለ free confrence ስትናገር ሰምቼህ ነበር መቀላቀል ፈልጌ ስሞክር አልተሳካልኝም እንዴት እንደምቀላቀል ብታሳዉቀኝ በጣም ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ🙏
@gro7699
@gro7699 Месяц назад
መምህር ስለትምህርቶችህ ቃል የለኝም እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ❤
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የእውነት በጣም ድንቅ ግሩም የሆነ ማብራሪያ ነው የሰጥከን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ግራ የሚገባኝን ነገር ነው ትንትን አድርገህ ያስረዳከን
@meryhanne2
@meryhanne2 Месяц назад
እግዚአብሔር ይጠብቀን። መፍትሄው በፀሎት መትጋት ብቻ ነው።
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 Месяц назад
መምህር ለበተስክናችንን በጣም አ ችግር ውስጥ ናት እግዚአብሔር ጵድት ያለች ናት እና እግዚአብሔር ጠለላ ይሆናታል አሁን ከገበያ ማጥፋት ነው መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fasiqa470
@fasiqa470 Месяц назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ከዚህ በልይ እውቀቱን ጥበቡን ይግለፅልህ አሜን
@rahelmehari1991
@rahelmehari1991 Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል መምህርየ ጸጋክን ያብዛልክ ይምታድርጋቸዉ ሁሉ ልብ ይነካል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zc4mi8xz3g
@user-zc4mi8xz3g 25 дней назад
መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ደስ የሚል ትምህርት ያለው ውይይት ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን
@LifeSoul5G
@LifeSoul5G Месяц назад
ጌታ ኢየሲስ በደሙ ይሸፍንህ መምህር ከነመላ ቤተሰብህ። ለአጋንንት አሰራሮች ከልብህ የተጠየፍክ ነህና የእግዚአብሄር ነፍሳትን እንድትናጠቅለት ጌታ ኢየሱስ በኢፋ ይምረጥህ ይሹምህ እላለሁ።
@elroitube27
@elroitube27 Месяц назад
ሰሜን ሸዋ ወደ ኤፌሶን ሁሌም ጦርነት አለ እዛ አካባቢ አንድ ሰው አለ በፊት ኦርቶዶክስ ነበር አሉ አሁን ሰልሞ ሸኔን ተቀላቅልዋል አሉ እና እሱ ጥይት አይመታውም ልክ እንደነዚህ ሰዎች እያሉ ሲነግሩኝ ነበር እግዚአብሔር ይማረን እናመሰግናለን ሰሞኑን ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረን እየረዳህን ነው
@Sewemehon12
@Sewemehon12 Месяц назад
ዋው ድንቅ ነገር ነው ያስተማርከን ቀጥልበት መምህር መፍትሔ ሥራ ብለው በስተት ጎዳና የሄድም አሉ የአንተን ትምህርት የሚከታተሉ ግን ዛሬ እንዳሳየህን የእግዚአብሔር ቃል ነው የሚጠራው ቅድሳን ናቸው የሚጠሩት መፍቴ ነው የሚሰጠን እያሉ ከጸበልና ከቅድስ ቁርባን በልጦባቸው አባቶች አባቶች እያሉ ስንቱ ደብተራ ስር ማስሽ ቅጠል በጣሽ ላይ ወድቀዋል ግን ያንተን አስተምሮ የመምህር ግርማን አስተምሮ ይቀበላሉ ግን በዝች በመፍትሄ ስራዋ ላይ ግን ካንተም ጋራ ከመምህር ግርማ ጋር አይስማሙም እናም ህይወታቸውን ስትመለከት ደሞ ስቃይ እና ለቅሶ የበዛበት ካንድ ችግር ወደ አንድ ችግር የሚሸጋገሩ በቀ ለዚህ ችግር ሲሉ ያልገቡበት የአባቶች ቦታ የለም እባክህን በዚህ ዙሪያ አጥብቀህ ሥራ ምክኒያቱም ሁለት ቦታ ናቸው በየዋህነት ይሁን አጅሬው ዛር ይሁን እየነዳ እንዲህ ቦታ የሚወስዳቸው እራሳቸውን እንዲፈትሹ እናም ትምህርት የሚከታተሉ ግን በዚህች መፍቴ ስራዋ ላይ ግን ሙጥኝ ያሉ ናቸው እናም የያዙት የጸሎት መጽሐፊ በእምነት ከጸለዮ እና ንስሀ ከገቡ ቅድስ ስጋውን ክቡር ደሙን ከተቀበሉ በእምነት ለስጋቸውም ለነፍሳቸውም መዳን እንዳለ አስረግጠህ አስተምርልን እባክህን መምህር ከልብ አመሰግናለው የዛሬው ትምህርት እጅግ ግሩም ነው በዚህ ዙሪያ ሲከራከሩኝ የነበሩ ነበሩ እናም ለዚህ መልስ ነው የሰጠህልኝ እናም እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ላይ አድሮ እንዲህ ብትንን አድርጎ እንዴት እንዳስተማረን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@zenashzenash8778
@zenashzenash8778 Месяц назад
እንኳን አድሳችችሁ ለባአለወልድ ባለንበት ጥበቃው አይለየን ከሚሰማው ከሚታየው ነገር ክፉ ነገር ሁሉ በገባላቸው ቃልኪዳን ይጠብቀን ምህርትን ይሰጠን እንኳን በሰላም መጣክልን መምህራችን ትምህርትክን ስሰማ ውስጤ ስላም ይሰመዋል ባንተ ላይ አድሮ ያሰተማርን የመከርን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
@user-qv4zp1fm1n
@user-qv4zp1fm1n Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ዋዉዉዉ እልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐♥️♥️♥️♥️♥️♥️👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 Месяц назад
መምህር ባወራክ ደስይለኛል አማውቀት ወዳጄ አለ ገን እቤታቸው የአውደ ነገስት መጽሔት አለ ሲቀጥል እንደነገረኝ ደብተራ እቤታቸው ሁሉም የተዋረሱት መንፈሶች አሉ ። እኔ በገባኝ መጠን ለወዳጄ ስነግረው አይሰማኝም ጥበብ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ይለኛል ስገድ ጸልይ ስለው አይሰማም ብቻ በአጠቃላይ ዝብርቅርቅ ያለ ነው እባክህ መምህር ምክርክ ያስፈልገኛል አሉን በቴሌግራም መልእክት አስቀምጥልሀለሁ።
@MikaelTemesgen
@MikaelTemesgen Месяц назад
መ ምህር ተሰፋዬ ጀግና ነህ በርታ ሕግዛብሔር ያግዝህ በጠም አንወድአለን
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o 18 дней назад
በጣም የዛሬው ትምህር ብዙ መልስ ያገኘሁበት ነዉ።❤❤❤እስከ 52ደቂቃ ነዉ ሰምቼ ኮሜት የማደረገዉ ❤❤❤
@fantofanto5737
@fantofanto5737 Месяц назад
Ameen Ameen Ameen Waaqaayo Saagalee jireenyaa issin haa dhaageesiisuu AMEEN Faaruu Ergaamotaa isiin haa dhaagesee Gaabre menfas Qiiduus❤❤❤❤Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤
@Rehawa
@Rehawa Месяц назад
መምህር ስለ ደቂቀ እስጢፋኖስ ንገረን
@user-ik3eu3gf4y
@user-ik3eu3gf4y 21 день назад
❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h Месяц назад
አር መምህር አዲስ አበባ ውስጥ አድ ፈላ ተፈጥሮል ማጅክ እየተባለ በየሚዲያው እያቀርቡ ምን አይነት ጥበብ ነው እየተባለ አጋንቱን ግን መዋርሱን አላወቁም
@mimibeyene5730
@mimibeyene5730 Месяц назад
Enem aychewalhu hizebe egzeabher yehunew le asmat yalew adnakot yegrmgnal min yahel yeslabi mnfes eyasgebu endhon ayawkum mawekim yemayfelhu alu ljun afemsut yehe let seytan eysab mihonun endet maewk ysanewal egzeo edme le mimher yenkan niktenal mastwal yseten hezebe ewket kimatatu yetmesa teftwal
@edenwoldie7578
@edenwoldie7578 Месяц назад
Memher, please do the live program as it used to be. The live program has changed the lives of many people.
@mekdi21tube
@mekdi21tube Месяц назад
መምህር በአንተ ትምህርት ምክንያት ደብተራ ከማግባት ተረፍኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@fdgf9922
@fdgf9922 Месяц назад
ይ ህ አስተሳሰብ አለ እውነት ነው መምህርየ በኛም አለ
@user-ux4wj5qr4u
@user-ux4wj5qr4u Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላይከትን ያሰማልን
@user-yb6ep5he9i
@user-yb6ep5he9i Месяц назад
መምህርዬ እንዲሁም ከኔ የተሻላችሁ እህቶቸ ወንድሞቸ እናቶቸ አባቶች እባካችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ ደካማዋ እህታችሁ ትርሲተ ድንግል እያላችቹ የሰማሁት መንፈሳዊ ነገር ለሰከንዶች እንዃን በአእምሮዬ አይቀመጥም እሰማለሁ ከመንፈሳዊ ውጭ አስቤበት ማዳምጠው ነገር የለም ግን ወዳው ይሰወርብኛል እስኪ ምክርም ያላችሁ ምን ላድርግ
@GalaxyGalaxy-rc1zl
@GalaxyGalaxy-rc1zl Месяц назад
ኢትዮጵያ ዉስጥም አለ ዴቡብ ዉስጥ ምዛን ቴፒ አለ ጥይት የማይመታቸዉ ሰዎች አሉ
@user-fx2vi3jv8u
@user-fx2vi3jv8u Месяц назад
አው የኔውድ ለባለቤቴ ሰቶት የምድነው ስለው ዝብለሽ አስቀምጭው ብሎኝ እኔጀዝባ የሆንኮ ሳጥንውስ አስቀምጪ ነው የሰው ሀገር የመጣሁት ባሊም ፋኖ ገብቱ ተመቱ እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ተሽሎት እያለ ተመልሶ ገባ የኔ ፍዳ አይጣል
@asnehiwai3248
@asnehiwai3248 Месяц назад
Amen amen Amen qale hiwat yasemalen mameher bewanet tegowen yabzalik❤❤❤❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Месяц назад
መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ በርታልን
@Igifugjc
@Igifugjc Месяц назад
🥹🤭እኔ ሰፈራችን የማቀው ሰው ነበር ከሰው ጋር በቁማር ተጣልተው ከዛ ሊገለው መስመሩን እያዞረ ሲተኩስበት አልሞት አለው ትቶት ሲመለስ በጣም ተገርመን ፈጣሪ እረዳው ተባለ አዛ እሱ ላባቴ እኔኮ ጥይት የማያስመታ ድግምት አለኝ አለ አባት ዋው በጣም ጥሩ ነው ታድለህ ጎበዝ አለው እኛም ደስ ይላል አልነው ሰውየው ግን ሁሌም ሰው መግደል ይፈልጋል ገሏልም ልቦናውን ይመልሰው አሁንም ያው ነው መምሕር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የኛ ወርቅ የኔ ወንድም መካሪዬ🥰🥳
@user-co4hp9xd3q
@user-co4hp9xd3q Месяц назад
Amen Amen Amen mamirachin egzaber amalk yexabiqelin kana betasbu caru madanelm yexabiqelin ❤❤❤❤
@user-rw4fc7uk7m
@user-rw4fc7uk7m Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማልኝ መምህራችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey Месяц назад
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 Месяц назад
ሰላም ለኢትዮጵያ እኔ አዴስ ነኝ ለዚህ ቤት❤
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን, አንተ ላይ ሆኖ የአስትማረን የመከረን, የገፀፀን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን. መምህራችን እግዚአብሔር ይጥብቅህ ❤️
@Nunyat-zs2hh
@Nunyat-zs2hh Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🇪🇹 እድሜ ከጤና ይስጥሕ ትምህርት ጥሩ ነው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@amanuelambaw9566
@amanuelambaw9566 Месяц назад
ጠላቶቻችንን እግዚአብሔር ይገስፃቸው።
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 Месяц назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሕ ትምህርት ጥሩ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g Месяц назад
Amen amen amen klak hiwet yesman yene konjo egzebr rjem edme ke tenet gre yesth yene Abet merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eftah21
@eftah21 Месяц назад
ሠላም ሠላም ረቡኒ ❤❤❤ እኔ የደብተራ ልጅ ነኝ ፡ብዙ መስክር ነበረኝ በምንላግኝህና ልመስክር😢😢እግዚአብሔር ይመስገን ❤ከስራቴ ተፈትቻለሁ😢ጥበብ ለሚመስላቸዉ እንዳይሰናከሉ
@DawitTub.
@DawitTub. Месяц назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋው ያብዛልህ ደስ የሚል ውይይት ነበር ደህና እደሩ ምእመናን ✝️🕊
@tigistmelaku8644
@tigistmelaku8644 Месяц назад
በእውነቱ ለሁሉም ልቦና ይስጣቸው
@DanielSisay-qd2dx
@DanielSisay-qd2dx Месяц назад
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን
@kedestmegersa7701
@kedestmegersa7701 Месяц назад
መምህር እናመስግናለን ብዙ ነገር ተማርን ቃለህይወትን ያስማልን ኑርልን ከነቤተሰቦችክ ከእድሜና ጤና ጋር
@zdtube5432
@zdtube5432 Месяц назад
አቤቱ አምላካችን ሆይ የድንግል ማርያም ልጅ ከዳቢሎስ ሴራ አንተ ጠብቀን እኔስ ለማየትም ፈራሁ ሲወራ ስሰማ ውሸት ነበር የሚመስለኝ 😢
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 25 дней назад
🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc Месяц назад
መምህር ፓለቲካ ውስጥ ለመግባት ሳይሆን ያየሁትን ልናገር የባለፈው የህወሃት ጦርነት ከአማራ ጋር ስዋጉ የትግራይ ወታደሮች በሙሉ ከአንገታተው ትንሽ ፌስታል የተቋጠረች ነገር አስረው ነበር እና ምንድነው ሲሏቸው አምነትነው ብለው ተናግረዋል በአይኔ አይቻለሁ ምን እንደሆነ እግዚአብሔር ያውቃል::
@Feunti
@Feunti Месяц назад
ፈራው አባታችን በሰመ ሥላሴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እንዴት ልተኛ ነው
@user-ii5qc1fm7n
@user-ii5qc1fm7n Месяц назад
Fetari yitebeq
@user-ib4xu7gb3o
@user-ib4xu7gb3o Месяц назад
መምህር የኔ አያት ቄስ እንደሆኑ ነው የማውቀው ግን እሳቸውም ጥይት አይመታቸውም በጩቤ የራሳቸውን ሰውነት ወግ ተው ያሳዩን ነበር ግን ምንም ጭረት እንኳን የለባቸውም እና አሁን አንተ ስታስተምር ምን እንደሆነ ገባኝ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Месяц назад
ይገርማል እኔ የማውቃቸው ደግሞ ጥይት እንዳይመታቸው አገብተው በጥይት ነው የሞቱት ይገርማል
@munaalmazi3302
@munaalmazi3302 Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@user-xh9yl2up6t
@user-xh9yl2up6t Месяц назад
ኧረ መምህር እኔ ቤት ተከራይ አሉ የፋሲካ ዕለት አገራችን በፈርስ እንታጠባለን ብለው ታጠቡ በንጋታው እኔ ከልጄ ተጣልተን ከቤት ካልወጣው ብላ በመከራ ነው ያስቀረዋት አሁን ስሰማ በጣም ነው የገረመኝ
@saronisrael752
@saronisrael752 Месяц назад
የመምህር ተማሪ ከሆንሽ ሁሉ ግልጽ ነው ትጊ አንድ እናት በተከራይ ተጎድተዋል ችግር ሊኖርባቸው ስለሚችል ትጊ
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj Месяц назад
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን
@genetmekonnin4165
@genetmekonnin4165 Месяц назад
በየሱስ ክርሰቶሰ ሰም
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Месяц назад
እኳን ደህና መጣህልን❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Месяц назад
.መምህርየ ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት ልኡልእግዚያብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እኔም 1ጓድኛየ ማለት የሠፈሬ ልጅ ነዉ አባቱ ደፍተራ እሡ ዳቆን ነበር እና አባቱ ሲሞት በሂደት እሡም ተዋረሰ እዳዉም ከአባቱ የበለጠ እደት እደምመልሠዉ እያሠብሁ ነዉ 1ዳንድ ትምህርቶች እየላኩለት ነበር ግን መልስም አልሠጠኝ ሌላ ሠዉ ደግሞ ለ18አመት የቀደሠ ሠዉ ሁሉን ትቶ ጥቆላ ጪራሽ ሢጋራ ጫት እና አሁን ላይ ትምህርቱ ሢገባኝ አቀጠቀጠኝ ጌታሆይ አቤት ምረት ይቅርታዉ ብዙ ነዉ ወደልቦናቸዉ ይመልሳቸዉ
@serkalemabate4691
@serkalemabate4691 Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@AyniAlain-df8ib
@AyniAlain-df8ib Месяц назад
Kale hewotin yasemalin memiherachin antena betsebochin fetari yetbekachu🙏🙏🙏
@user-qq8yy3wh8b
@user-qq8yy3wh8b Месяц назад
ድምፅህ ይሰማል መምህር
@user-wg9ki3ms7k
@user-wg9ki3ms7k Месяц назад
ማጂክ አስማት ሰሙ እራሱኮ ግልፅነው እውነትም ጠባብነት ይዝዋቸው ነው እንጂ 😂 መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን እመ አምላክ ትጠብቅልን❤❤❤
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 Месяц назад
Zmare melaktn yasemalen lehtochachin tsegawn yabzalen bebetu yatsnachihu
@user-ux4wj5qr4u
@user-ux4wj5qr4u Месяц назад
ድምፅህ ይሰማል
@zaritushawaa3380
@zaritushawaa3380 Месяц назад
ameen ameen ameen
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no Месяц назад
❤❤❤❤❤
@asterasefa3076
@asterasefa3076 Месяц назад
እውነት ለመናገር በአምላክ ጥበቃ ነው እንጂ የዚህ አለም ነገር በጣም ከባድ ነው ምንም ዋስትና የለም ከእግዘብሄር በስተቀር የጥንቆላው ነገር ደሞ ሌላ ታሪክ ነው ምን እንደሚሻለን ጠልሰም ከሚጠለስሙ እንጨት ከሚጠርቡ ጠጠር ከሚጥሉ አምላክ ይጠብቀን ::
@RahelTariku-dm2oh
@RahelTariku-dm2oh Месяц назад
@shiteerbalo1637
@shiteerbalo1637 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@yeshialemayuh7166
@yeshialemayuh7166 Месяц назад
እኛ በት ሀይተም አለቃ ነው ምባለሁ 😢😢
@Free-hf8fc
@Free-hf8fc Месяц назад
በስላሴ ስም የዛሬውስ ይለያል
@RiseUpAddis
@RiseUpAddis Месяц назад
❤❤❤❤
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu Месяц назад
ወይ ታኣምር ሰንት ጉድ ኣለ መምህር እናደሞ ሃለቃ ማለት ዓለማዊ ያለሆነ ወይ የቆሎ ተማሪ ማለት ነው
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g Месяц назад
ማታ ፈርቼ ተውኩት አሁን ልየው🙏
@yosiefmelake7818
@yosiefmelake7818 Месяц назад
Memmher Tesafay lemindenow Debtera magalexe yaserhal ebake atferhe
@edenhailu2852
@edenhailu2852 Месяц назад
😭😭😭😭😭😭
@SaraHabsh-lx8tz
@SaraHabsh-lx8tz Месяц назад
ሰሙኑን. ቴክቶክ ላይ ወንበሩ ሳብ እያደረገ ነበረ
@user-pq1vy5pi2w
@user-pq1vy5pi2w Месяц назад
ebakehe mameher salwek dabetra bate huja nabare nesahu gabechabat nabare gene sasebaw iymanyle wllatmdhen nany
@elizabethg4668
@elizabethg4668 Месяц назад
Memiher I been taking Ginseng herb as a vitamin supplements,
@KumeeQtr
@KumeeQtr Месяц назад
Basmam😢😮🙏
@user-rb1nt8bo8l
@user-rb1nt8bo8l Месяц назад
Esemale qexile
@user-vj4zq1zq4k
@user-vj4zq1zq4k Месяц назад
በእውነት መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህሬ እኔም ልጅ ሆኜ በእውነት የሆነ ሰው እኛቤት አድሮ ከዛን በጠርሙስ ውስጥ አሬቄ አድርጎ ከዛን እሱ ከለፈለፈ በኃላ ምን ይታይሻል ሰዎች ይታዬሻል ሲለኝ እኔንም እህቴንም ነበር ግን ሁለታችንም ምንም አልታየንም ግን ለምን እደዛ እንዳደረጉ ቤተሰቦቼ አላውቅም ለሊት ነበር ሰውየው ደሞ ከሩቅ አገር ነበር የመጣው ከዛን ምንም ሳይሳካለት እኛ ቤት ሄደ እውነት መንፈሱ ተዋርሶኛል ማለት ነው?❤
@user-dj6tc9fo4u
@user-dj6tc9fo4u Месяц назад
በስላሴ ስም አይች አላውቅም በጣም ነው የደነገጥኩት 😢
@TeferaYoseph
@TeferaYoseph Месяц назад
ምህር ስለወደቁት መላእክት ስታወራ የአለም ፍፃሜ የሜሆነው በወደቁት መላክት ቁጥር ልክ ቁጥር የሰው ቁጥር ልክ ሲሆን ነው የሜባ😊ለው ከቤተክርስትያን አስተምሮ እንዴት ነው
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u Месяц назад
Abietu.maren🤲🤲🤲egziomeharene.crstos
@zaritushawaa3380
@zaritushawaa3380 Месяц назад
eeeellllllleeeeellllleeee❤❤❤❤❤
@sarasara-cu8rs
@sarasara-cu8rs Месяц назад
🤭🤭እኔ እጎረቤት የማቀዉ ጠቋይ ነበር ልታስጠነቁል እደመጣች ደፈራት ይህም አልገረመኝ😢😢 ሚስቱ ከዉጪ ስትመጣ እዛዉ እጋቻዉ ጋር ነዉ የደረሰችባቸዉ ሚስትዮዋ ከበር ተመልሳ በጨለማ ጠፋች በዛዉም ቀወሰች ፀበል ሔዳ ለቀቅሁ አለ ወንቅሸት ሲወስዷት አሁንም ቀዉሷት ከበር ተመለሰች ያም አልፎ አሁን አልጋ ላይ ቀርታለች 😢😢😢😢😢 በዛላይ ሰዎቹ መምህርን መምህር ግርማን በጣም ብዙ መምህር ይቀወማሉ መቃወሙ ቀርቶ ቢማሩበት ይመረጣል መምህርዬ ካተ ብዙ ተማርሁ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤
@BanchiKefyalew
@BanchiKefyalew Месяц назад
አቀራረብህ ጥሩ ነው ቀጥልበት ያላየውትን ነገር ነው እያሳየኸን ያለኸው መናፍስታዊ አሳራርን በቪዲዮ አጋልጥ ቀጥል እባክህ ቀጥል እንደዛሬው እይነት ቀጥል እና ደሞ ሀሽማል ላይ ያለውን ታሪክ አብራርተህ ንገረን ቅኔ የሚያዘርፈው ውሀ ከምን አንፃር እንደሆነ ንገረን
@Fuad-kx6xm
@Fuad-kx6xm Месяц назад
መምህሬ ደናነክ ህልም ምግብ መብላት ምንድ ነዉ ገጠመኝ አለኝ ስለ ደብተራ ደዉልልኝ እሺ እጠብቀላዉ
@helengirma1006
@helengirma1006 Месяц назад
ስላም መምህር ተስፋዬ የልጆቼ ሀባት ምሴጅ ስልክልኝ ካነበቡኩት በሆላ እታመማለው? ያንተን ትምርት ማዳመጥ ከጀመርኩ አንደ አመት ሊሆነኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ሳይገባኝ ላዳነኝ ቁቁርባኑተቀብያለው ምንላርግ? Please 🙏 help
Далее
когда мучает жажда // EVA mash
00:58
Просмотров 1,4 млн
Only boys can do it? 🫢🤏
00:10
Просмотров 1,4 млн