Тёмный

4ኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ( የብዙ መጻሕፍት መነሻ ) 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 154 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

9 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 96   
@user-cx1tm6sq2q
@user-cx1tm6sq2q 2 года назад
*_እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባዬ ሰላምሁ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን_* _*በእውነት በአባዬ ላይ አድሮ ያስተማረን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ የክበር ይሁን አሜን*_📖📚📚 _*እኛም ቃሉን ሰምተን 30//60//100//ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን መልካም ፈቃድ ይሁን አሜን*_🍃📚 _*በእውነት አባዬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ አሜን*_🌾🌾🌾
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለመምህራችን🤲🤲🤲ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💞💐👏👏👏እልልልልልል
@saniatube2360
@saniatube2360 2 года назад
ቃለ ህይውትን ያሠማልን የተማረነውን በአይነ ልቦናችንን ይቅረፅልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌾🌾🌾🌾🌾🌾👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 года назад
የሰማነው የነብስ ምግብ ያርግልን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን
@kdest____6070
@kdest____6070 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋ በረከቱን ያብዛህ እግዚአብሔር የተማርነውን ለፍሬ ያድርግልን አሜን፫🌿
@user-ck4uk9km5i
@user-ck4uk9km5i 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል ህይወት ቃል በርክት ያስማልን እኛንም የስማንው ለህይውት ያድርግልን ጅማርየ ሳይሆን ፍፃምያችን አሳምርልን አሜን አሜን አሜን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 года назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን
@martabrhanu798
@martabrhanu798 2 года назад
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማንውን በልቦናችን ያሳድርልን እልልልል
@asilphone9368
@asilphone9368 2 года назад
Kanye Hiyote Yasmlen Mahmerachin Ameen
@genigirma72
@genigirma72 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን❤️በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር እናመሰግናለን✝️
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን አሜን 🕊
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 2 месяца назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@Embete-
@Embete- 2 года назад
የማይጠገብ የሰማይ ማርና ወተት ቅዱስ ወንጌል❤
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 2 года назад
ሠላምህን ይብዛልን መምህራችን ብዙ እዉቀንበታት ቀሪዉ ዘበንክ በቤቱ ይለቅ መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን
@user-xf2rx3ex9y
@user-xf2rx3ex9y 2 года назад
ቃል ሕይወትን ያሰማልን መምህር በእውነት አምላክ ይጠብቅልን
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምራችን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ጥሩ ነው ኑርልን
@user-ns9cg9uk4x
@user-ns9cg9uk4x 2 года назад
ቃል ህይወት ያስመዐልና ክብር መምህረና ጸግኡ የብዝሐልኪ እግዚአብሔር አምላክ
@merymain5649
@merymain5649 2 года назад
ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 года назад
በጣም ደስስስስ የሚል ትምህርት ነው እመብርሀን አንደበታችሁን ታለመለምልን መምህሬ እናመሰገናለን በእውነት
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 года назад
በጣም ድንቅ ትምህርት ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 💞💞💞💞
@user-gm3sm6eq4l
@user-gm3sm6eq4l 2 года назад
መምህር ቃለሒወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 2 года назад
መምህረ በእውነት እናመሰግናል በጣም ጥዑም ነው ትምረቶዎ እግዚአብሔር ያክብረልን ቃለህወት ቃለ በረከትን ያሰማልን
@user-pk3xr2qw2s
@user-pk3xr2qw2s 2 года назад
እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@user-qh3mm6ku8g
@user-qh3mm6ku8g 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል
@user-lw4hz8eb7n
@user-lw4hz8eb7n 2 года назад
በእውነት በጣም ጠቃሚ ነው ቅጥልብት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ችሩ መድሀኔ አለም ውደ ቤታችን ይገባ አሜን አሜን አሜን
@user-zz4wh4iq8c
@user-zz4wh4iq8c 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@saramery1766
@saramery1766 2 года назад
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀውን ያብዛህ በርታልን መምህር እመብርኒ ትረዳህ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያድርልን በፀሎታችው አስቡኝ ወለተማርያም ነኝ እኔ ብሰማም በጭቅላተ አይቀመጥም ሰምቼ እዳል ሰማው ያድርገኛል በፀሎት አስቡኝ ስለማይነር ስጦታው እገዝአበሔር ይመስገንአሜን አሜን አሜን
@yqjq8390
@yqjq8390 2 года назад
እንቆ መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን በልቤ ውስጥ ማስበው የነበረ ትምህርት ነው የገኝሁት መምህር እዳይቆረጥ መምህር በርታ ሺ አመት ኑርልን አሜን
@androksguest5909
@androksguest5909 2 года назад
እናመሰግናለን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገለግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገነ መሞለህራችን ላዳምጠ 🤲🤲🤲🤲
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን ፫👏🕊💒❤🌹🌷🌻🌾አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👏👏👏👏🌹🌷🌾💒🕊
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 2 года назад
🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊✝️✝️✝️✝️
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@yodittesfasion1935
@yodittesfasion1935 Год назад
🙏🙏🙏✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@sraself7813
@sraself7813 2 года назад
Amen amen amen 👏👏👏👏👏🌾🌾💖💖💖🤲🤲🤲
@bere2532
@bere2532 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ብርሃነ መስቀል፣ ወለተ ስላሴ፣ ማህደረ ማርያም ፣ፍቅርተ ማርታም፣ ወለተ ሚካኤል፣ ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚእ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@masigirma5030
@masigirma5030 2 года назад
አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን
@user-vf8ox2lm9c
@user-vf8ox2lm9c 2 года назад
እግዚአብሔር ያክብልን ውዱ መምህራን 🙏
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir Zamare Malaktan Yasamaln
@BeteHohe
@BeteHohe 2 года назад
_መምህሬ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ውድ መምህራችን የእማ ፍቅር ወዳጅ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💖💖💖💖💖💖💖🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💖💖💖💖💖💖💖_
@user-sg3yk1kr2x
@user-sg3yk1kr2x 2 года назад
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲
@rozayegabriellij4717
@rozayegabriellij4717 2 года назад
Amen amen amen amen amen amen amen Waqaayyoo sagalee jirenyaa si haa dhagesisuu B/saa kenyaa umurii nuu dheerraadhaa🙏💯 Waan hedduu sii irraa baradhee🙏💯 Namni akkaa koo barussaa b/sa kenyaa jijjiramattaan like sher tasisafi✔️💯👌🙏
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 года назад
ምናለ መፃፍ ቅዱስን ብንወቅ ሌላ ወሬ ቢሆን ስንት ላይክና ሚልዬን ባዬው ነበር የእግዚአብሔር ቃል ሲሆን አንሰማም አይ አለመታደል😥😥😥😥
@jalaneegabayoo7119
@jalaneegabayoo7119 2 года назад
Ameen Ameen Ameen🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@srms7486
@srms7486 2 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን
@Helene-wq8bu
@Helene-wq8bu 2 года назад
ሰላም የእግዛብሔር ቤተሰቦች እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🌿💐🌺🌹🌺🌻🌸🌾🌼🌹🌷👏👏👏🌼🌼🌼🌿🌿🌿🙏🙏🙏🌺🌺🌺💚💛❤🌾🌼🌻🌹
@user-cm5wn8uw7y
@user-cm5wn8uw7y 2 года назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ይጠብቅልን ጥሩ ትምህርት ነው ስታስተምር እረጋ ያልክ አስተዋይ ለትውልዱ የሚመጥን አድርገህ ነው እናመሰግናለን. ሌላውማ መምህርና አባት ተብዬው ሻሹን ጠምጥሞ በቤተክርስቲያን ስም ምእመኑን ላይ ቡድን እየፈጠረ እኛን እሳት ውስጥ የሚማግድ መልካም አባቶችን በሚዲያ እየተሳደበና እያዋረደ ለሰዳቢ የሚሰጥ ነው በያለንበት ሃገር የሰለቸን ይሄ ነው ተሰቃየን መምህር..
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ ይላል በርታልን ❤❤❤
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደናመጣህ መምህር 🙏
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻_*
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 года назад
*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾💚💛❤
@konjitayane5252
@konjitayane5252 2 года назад
Amen ameen Ameen ❤️❤️❤️🌹👈
@salamsalam2945
@salamsalam2945 2 года назад
መምህር. መምህርሄኖክን. እንኳን ድስ ያለህ አትለውም
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 года назад
ቃለሒወት ያሠማልን መምህራቺን❤❤❤👍
@eskedarberihun1053
@eskedarberihun1053 2 года назад
እግዚአብሔር ይመሠገን እንኳን በሠላም መጣህ ዉድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሠማልን የስማነዉን በልቦናችን ያሠድርልን አሜን አሜን አሜን
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን💚💛❤
@selam801
@selam801 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ነው እማ ፍቅር እቅፍ አርጋ ትጠብቅህ
@rahmanrobby6818
@rahmanrobby6818 2 года назад
ሰላምህ ይብዛልን ውዱ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ምፕምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን፫ ናወደ ቤቴ ግባ መዳኒያለም አባቴ ከምትወዳት እናትህ ጋ ከድንግል እመቤቴ ከሚካኤል ና ከገብርኤል ጋር ልትባርከኝ ና ቤቴ ግባ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@balove3947
@balove3947 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 2 года назад
Egzabure ymseaganw mameur salame qalauywtn ysmak tagaun yabezalk fatare 🙏🙏🙏🙏
@user-eq6wc4mk8t
@user-eq6wc4mk8t 2 года назад
ቃል ህይወት የስማልን
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 года назад
እንኳን በሠላም መጣህልን መምህራችን በእዉነት በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ የሠማንዉን በልቦናችን ያሣድርብን እማ ፍቅር እቅፍ አርጋ ትጠብቅህ
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🕊
@zainabhabato7278
@zainabhabato7278 2 года назад
ሰላም፥እኳንደህናመጣህመምህር በጣምስስስስስየሚልትምርትነዉ እግዝአብሄርፀጋዉንያብዛልህ መልካምቀን
@user-iw9ju7cy6q
@user-iw9ju7cy6q 2 года назад
ሰላም ለኩልኩሙ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 года назад
መምህረ በጣም እናመሰግናለን
@semhargrmay3492
@semhargrmay3492 2 года назад
ቃል ሂወት ያስማልን
@user-fo1om2lq9f
@user-fo1om2lq9f 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 года назад
Amen kal hiwet yasemaln
@wolde19
@wolde19 2 года назад
መምህር በጣም እናመሰግናለን። በዚሁ ቀጥልበት
@demozebekele8799
@demozebekele8799 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
@maritutigab4491
@maritutigab4491 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይደርብን 🌾🌾🌾
@almajaber2074
@almajaber2074 2 года назад
Egzyabiher ymesgen memihr enkuwan beselam metah
@wosenageru9723
@wosenageru9723 2 года назад
Kalehiwot yasemalen memehir
@sisitetkelmariam8378
@sisitetkelmariam8378 2 года назад
በጥሩ እየፃፍኮ ነዉ❤❤❤ አመሰግናለሁ ለሰዉም ማስተላለፍ እችላለሁ።
@asmeretghirmatsion5571
@asmeretghirmatsion5571 2 года назад
እግዛብሄር ብርታቱን ያብዛልህ
@meazaali659
@meazaali659 2 года назад
Selame edat nahe mamher enkon den metahe enamsgenalne egziabiher yestlne yetabkelne bawenat segawen yebzalhe kanbatesabhe
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 2 года назад
በጣም ደስስስ የሚል ትምህርት ነው እመብርሀን አንደበታችሁን ታለመለምልን መምህራችን በእወነት ቃለህይወትን ያሰማልን እናመሰገንልን
@rigbeefrem2064
@rigbeefrem2064 2 года назад
Selm memher nez timhirti bi hankewta ey zisbeya egzabiher edme tienan yihabika.
@weykun6471
@weykun6471 2 года назад
እኮን ደና መጣህ መምህር አቺን
@xzioudxmaeron2615
@xzioudxmaeron2615 2 года назад
Selm memehir
@user-cm5wn8uw7y
@user-cm5wn8uw7y 2 года назад
I did share it for others to learn.
@weykun6471
@weykun6471 2 года назад
መልካም ቀን ይሁንልህ
@romantup9195
@romantup9195 2 года назад
Enkan dana matak mamihir 🥰
@metimetiy5013
@metimetiy5013 2 года назад
Selam memeher
@BunaMedia
@BunaMedia 2 года назад
የመፅሐፍ ቅዱስ ትክክለኛው app ለሞባይል ብትነግረኝ? አመሰግናለሁ!
@weykun6471
@weykun6471 2 года назад
ከዉጪ ሡማሌ በግዳጂ ላይ ሁኘነዉ እየተከታተልኩት ያለሁት ትምህርትህ ቀለቢነዉ
@Ngsti123
@Ngsti123 2 года назад
ጥያቄ ? መምህር እንኳን ሰላም መጣህ ጥያቄ አለኝ 1ኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ላይ የትንቢት መጽሐፍት 16 ናቸው ብለሀናል እና የፃፍኩት ግን 23 ናቸው አልገባኝም እና ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል የመምህር ተማሪዎችም የምታውቁ መልስሉኝ ይቅርታ ስላልገባኝ ነው
@sara.a3214
@sara.a3214 2 года назад
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@BeteHohe
@BeteHohe 2 года назад
_ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን አሜን አሜን🌻🌿 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በቤቱ በቃሉ ያፅናችሁ የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን🌾💐🕊️_
Далее
Это реально работает?!
00:33
Просмотров 2,5 млн
Склеил девушку-курьера ❤️
01:00