Тёмный

2ኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ( ይህን መጽሐፍ ብላ )፦ በመምህር ተስፋዬ አበራ 

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Подписаться 159 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 212   
@eleniasmamaw4030
@eleniasmamaw4030 2 года назад
የኔ እንቁ መምህር ፈጣሪ ይጠብቅልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@samritakabarow3386
@samritakabarow3386 2 года назад
መምህሬ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልኝ
@ኢትዮጵያእናቴናት
@ኢትዮጵያእናቴናት 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🙏🙏🙏
@MekoyaGetyeChernet
@MekoyaGetyeChernet Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@keroskeros5466
@keroskeros5466 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን የእግዛብሄር ስም የተመስገነ ይሁን መምህር ቃለሂወት ያስማልን እናንም የራማዉ ሉኡል የወንቅሸቱ ቁዱስ ገብርኤል ማስተዋሉ ይስጠን እዝነ ልቦናችን ይክፈትልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን።
@netsanetbirara2453
@netsanetbirara2453 2 года назад
Amen Amen Amen memihr kalehywet yasemaln temiten yeminawukbet yadrgln
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 2 года назад
Amen amen amen egziabhere yimesgen enkan be selam metah enku memeherachin Kale hiwot yasemalin 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏💐💐
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን♥♥♥
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 года назад
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🤲🤲
@አሰቴርመርተ
@አሰቴርመርተ 2 года назад
Egizabeher yimsegen memeherachen Qale Hiwote Yaseamlen Amen Amen Amen
@zinashhailu2462
@zinashhailu2462 2 года назад
Erzegebeher yemng mermerhirich qalhiyot yeasnmni 🙏🙏🙏💒💒💒🤲🤲🤲
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 года назад
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir Zamare Malaktan Yasamaln
@fikrtetadele4147
@fikrtetadele4147 2 года назад
Egziabehr yemasegen memehir kale hiwoten yasemalen 👏👏👏👏👏 Zemerey melykten yasemalen 🌻🌻🌻
@زهراءز-ث1ي
@زهراءز-ث1ي 2 года назад
ሰላምህን ብዝት ይበሊን ዊዲ መምህራቺን ደሰዪላላ እግዚአብሔር ፂናኣቱይሰጢህ💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እናመሰግናለን
@kdest____6070
@kdest____6070 2 года назад
አሜን፫ ቃለ ህወትን ያሰማልን💖🙏 እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ
@የድንግልልጂ-ረ5ሐ 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አይብሮይን ክፈትልኝ🙏🙏🙏
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
ሰላም እግዚአብሔር ታይሁን መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን 👏👏👏አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏
@fikeradisegezabhertalkinew4412
@fikeradisegezabhertalkinew4412 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የሰማንውን በልቦናችን ይደርብን አይምሯችንን ቅዱስ ዑራኤል ይክፈትልን
@androksguest5909
@androksguest5909 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ያገለግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@tewahdotube300
@tewahdotube300 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@sara.a3214
@sara.a3214 2 года назад
Amen amen amen kale hywet yasemalng amen
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በምህረት በቸርነቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ኪሩቤል ሥለ ሡራፌል ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ነብያት ሥለ ሥለ አብርሀም ይሥሀቅ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ነብዪ ዳንኤል ሥለ አናንያ አዛርያ ሚሣኤል ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሠባቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነአሮን ሥለ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም መንተእፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት ሀና ሥለ ቅሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን አሜን አሜን አሜን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 года назад
በጣም ደሰ ይላል መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
@ወለተማርያምእማተዋሕዶ
አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲
@emabet5344
@emabet5344 2 года назад
Ameen Ameen Ameen qalhiwot yasamaalin mamirachin🙏🙏🙏
@አርሴማእናቴነሽ
@አርሴማእናቴነሽ 2 года назад
መምሕር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለሕወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@saragirma5196
@saragirma5196 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህረች 🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿
@yqjq8390
@yqjq8390 2 года назад
በእውነት በጣም እፁብ ድቅ የሆነ ትምህርትነው መምህር ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ቀጥል መምህር
@asasasss860
@asasasss860 2 года назад
ቃለ ሒይውት ያሠማል እንቁ መምህራችን🙏
@hamdansalem7967
@hamdansalem7967 2 года назад
Amen Amen Amen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ወለተእግዚ
@ወለተእግዚ 2 года назад
አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን መመህር
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን ሊቀ መላእክት ቅዱስ ዑራኤል አይነ ልቦናችንን ይክፈትልን የሊድያን ልቦና የከፈትክ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የኔንም ልቦና ክፈትልኝ ቅዱስ ቃልህን ለመስማት የበቃው የተዘጋጀው አድርገኝ አሜን እናመሠግናለን መምህራችን
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 2 года назад
Amen Amen Amen. Kalayotene yasamalene.
@Tube-lr1tg
@Tube-lr1tg 2 года назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር. ሰሞኑን ከኦላይ ጠፍቸ ስለነበር ክፍል አንድ አመለጠኝ ሌሎችም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን. ውድ. የክርስቶስ ልጆች ሁላችሁም ወለተ መድህን እያላችሁ ብጸሎት አስቡኝ. ምማረውን ምሰማውን. እረሳለሁ. ጭቅላቴ. አክቲብ አይደለም. ቅዱስ ዑራኤል ሃይምሮየን ይከፍትልኝ ዘን አስቡኝ
@ወልደሰማያት
@ወልደሰማያት 2 года назад
የኛ እቁ መምህር 😘😘😘
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሠማል መምህር 🥰🥰🥰🥰
@asmeretghirmatsion5571
@asmeretghirmatsion5571 2 года назад
እጋዛብሄር የኣገልግሎት ዘመንካ ይባርኽ
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ውድ መምህሬ ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልንያ
@KidusAfnin
@KidusAfnin 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@genetguta956
@genetguta956 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እውነት በጸሎት አስባኝ እኔ ምን አይ ጋበኘን ወለተ መድህን አሜን
@የማረያምልጅአዲሰአለም
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር🙏
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 7 месяцев назад
እድሜህን ያርዝመው ወንድሜ
@ሰርካምነኚአበሻዋ
@ሰርካምነኚአበሻዋ 2 года назад
ፀጋዉን ያብዘልህ የኔ እቆ መምህረ
@ወለተሚካኤል-በ4ፐ
@ወለተሚካኤል-በ4ፐ 2 года назад
እንኳንደህናመጣህልን መምህራችን
@alagssff2068
@alagssff2068 2 года назад
Mamaharchin inkuwan basalam maxu salaqalu igzihaber qalhiyot yasamalin🙏💒👏
@bizuayehuwakene3733
@bizuayehuwakene3733 2 года назад
እናመሰግናለን መምህር ለኛም ለምን ሰማው ቅዱስ ዑራኤል አይምሮአችን ይክፈትልን።
@destasoriamen6899
@destasoriamen6899 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏 kale hiwot yasemalen
@የመምህሬተስፈይኣበራፍሬነ
እንኮን ብሰላም መጣሃለኝ የኔ እንቁ መምህር🙏🙏🙏🥰
@SuzanneEfrem
@SuzanneEfrem 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@derbyderby2124
@derbyderby2124 2 года назад
Ameen memehirchn enken dena matuln Baewnet yedengel lej kirstosi tsagehun yabezaln babetu yatsanen memerye 💒✝️🥰🥰🥰
@የደንግልማረያምልጀነኝ
አሜን አሜን አሜን ቅል ህይውት ያሰማልን መምህረችን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
እግዚአብሔር ይመስገን
@የራማዋንግስትጠብቂኝ
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እያመመኝነው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ እያላችሁ ልቤን እያፈነኝ መንፈስ እየተቸገርኩነው ለሀገሬ ለንስሀ ሞት እንዲያበቃኝ አስቡኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sanamafthama1585
@sanamafthama1585 2 года назад
ወላዲተ አምላክ ታስብሽ እህቴ ሆይ
@የራማዋንግስትጠብቂኝ
@@sanamafthama1585 አሜን አሜን አሜን
@yeqidusemikayeleliji5545
@yeqidusemikayeleliji5545 2 года назад
@@የራማዋንግስትጠብቂኝ እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
@nahombekayoyo
@nahombekayoyo 7 месяцев назад
እህቴ ከአንድ አመት በሗላ እየጠየኩሽ ነው አሁን እንዴት ነሽ እባክሽ አሳውቂኝ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
መምህር ጥቅሱን ድገምልንን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 года назад
መምህር እኳን በሰላም መጣክልኝ አንቂያችን መልካም መምህራችን !
@almajaber2074
@almajaber2074 2 года назад
Amen Amen Amen kidus hurael aymiroachin ykifetiln
@zenieanagaw3609
@zenieanagaw3609 2 года назад
Memahr mgebeyaw Amletognal Kal heye yasemalen
@ኤፍታሕወለተኪዳን
@ኤፍታሕወለተኪዳን 2 года назад
እናመሰግናለን መምህር ሰለተጀመረ በጣም ደስ ብሎኛል ቃለ ህይወትን ያሰማልን 💚💛❤
@asefumesele7875
@asefumesele7875 2 года назад
Amen Amen Amen
@atsedemariyam5125
@atsedemariyam5125 2 года назад
መምህራቸን ቃለ ህወሃት ያስማልን
@ዘማሪትምህረትይርጋ
መምህር እንኳን ደና ጣህ እናመሰግናለን በርታልን በጉጉት ነው ምንጠብቅህ እንዳይቋረጥ
@tigist3240
@tigist3240 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@meseretmatron-zh5uo
@meseretmatron-zh5uo Год назад
መምህር እ/ር ይባርክህ
@sraself7813
@sraself7813 2 года назад
Amen amen amen 🤲🤲🤲👏👏👏👏🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾💖💖
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱ ይስጥልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መህምህራችን
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ✝️
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አጥት የሚለመልን መዝሙር ትምህቱን ተመልሸ እሰማዋለሁ ይህ ርኩስ መንፈስ ግማሹን እደሰማውት አስተኛኝ ከኔ የበረታችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ገብረ ኣረጋዊ ወልደ ሚካኤል ወለተ ኪዳን ወለተ እሩፍኤል ወለተ እየሱስ ገብረ መድን
@eyorikaeyorika2355
@eyorikaeyorika2355 2 года назад
እናመሠግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
@ኤደንብርሀን
@ኤደንብርሀን 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@konjitayane5252
@konjitayane5252 2 года назад
Amen ameen Ameen 🤲 🤲 🤲
@almajaber2074
@almajaber2074 2 года назад
Egzyabiher ymesgen enkuwan beselam mexah memihr
@ወበእንተዝናፈቅረኺማርያመ
አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የብቃን የተዘጋጀን አድረገን📚📚📚📚💦 ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን 📚📚📚 እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜንለ ለህወት ያስማልን📚📚📚
@aklilferda4853
@aklilferda4853 2 года назад
በጉጉት ስጠብቅ ጭራሽ ክፍል ሁለት ወይኔ ብቻ ደርሻለሁ መምህሬ እግዚአብሔር ጉልበትና አቅምን ይስጥለን በርታ ።
@tagistwnadwasen6677
@tagistwnadwasen6677 2 года назад
አሜን
@zufangrmay3538
@zufangrmay3538 2 года назад
አሜን ፫ መምህርየተዘጋብን ሁሉ ይክፈትልን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 года назад
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።ኣሜን ኣሜን ኣሜን የእውቀት መልኣክ ቅዱስ ኡራኤል ኣእሙራችን ይከፍትልኝ 🙏🙏🙏
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 года назад
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህር
@አርሴማእናቴነሽ
@አርሴማእናቴነሽ 2 года назад
እንኳን በሰላም ጣክ መምሕር 💐💐💐
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 💚💛❤🙏*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
ቃለ ከወሰን ያሰማልን
@tegest2826
@tegest2826 2 года назад
Amen amen kale heywet yasemalen
@bere2532
@bere2532 2 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ብርሃነ መስቀል፣ ወለተ ስላሴ፣ ማህደረ ማርያም ፣ፍቅርተ ማርታም፣ ወለተ ሚካኤል፣ ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚእ እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@ውለተሚካኤል
@ውለተሚካኤል 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በስላም መጣህ አሜን ቅድስ እራኤል አይነ ልቤናችን ያብራልን አሜን በእውነት
@tsehiyabreham58
@tsehiyabreham58 2 года назад
እንኮን በሰላም መጣሃክ መምህር
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 2 года назад
መማር ጀምሬኣለሁ በሰላም ያስፈጽመን፤
@girmachewyewendwesson5515
@girmachewyewendwesson5515 2 года назад
ሰላም መምህር ተስፋዬ፣ እንደምን ዋልክ? በጣም ጥሩ የሆነና ማንኛውም ክርስቲያን ነኝ የሚል ሰው ማወቅ ያለበትን ትምህርት እየሰጠኸን ስለሆነ ከልቤ አመሰግንሃለሁ። ወደፊትም ብዙ ዕውቀቶችን ካንተ እንቀስማለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። አሁን ይህንን አስተያየት ለመስጠት ያነሣሣኝ አንድ ነጥብ ነው። ወደፊትም ሌሎች መልእክቶችን ወይም አስተያየቶችን እልክልሃለሁ። ስለ መጽሐፈ ሄኖክ ስታስተምረን የሰጠኸን የዓመታት ቀመር ትክክል መስሎ አልታየኝም። ይህም ማለት መጽሐፍ ቅዱስ መጻፍ ከተጀመረ 4114 ዓመታት አልፈውታል ብለህ አስተምረኸን ነበር። መልካም። ነገር ግን መጽሐፈ ሄኖክ የተጻፈበትን ዓመት እና ጌታችን ተወልዶ እስከ አሁን ድረስ ያሉት ዓመታት ሲደመሩ ከላይ የተጻፈውን ዓመት ሊሰጥኝ አልቻለም። ያም ማለት 1486+2014 የሚሰጠው 3500 ዓመታትን ነው። ምናልባት ተሳስቼም ከሆነ እንድታርመኝ፣ ወይም ደግሞ የቁጥር ስህተት ተፈጽሞ ከሆነ እስኪ ተመልከተው እና በሚቀጥለው ትምህርት ላይ አብራራልን። በተረፈ በርታ ቀጥልበት እግዚአብሔር አምላክም ዕውቀትህን ያብዛልህ።
@xzioudxmaeron2615
@xzioudxmaeron2615 2 года назад
Selm memhrachn tekse lemyaze fetari yeredane
@zufangrmay3538
@zufangrmay3538 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን በስላም መጣክ መምህር
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ሰላማችሁ ይብዛ 🤲🤲🤲
@mahelet21
@mahelet21 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ልስልስ እያለ የሚገባ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ 🙏።
@ImaneImane-yv7ct
@ImaneImane-yv7ct 2 года назад
እንኳ በሠላም መጣህ መምህር
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 2 года назад
Mameur enkane salame matake qleuywtn yasmalen embatachne ymnmarwn balbachn bauymrochn tasqmxlen 🙏🙏🙏
@Adne_
@Adne_ 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባረክልን ያርዝምልን ጸጋ በረከቱን ጨምሮ ይስጥልን እኛም በሰማነው ቅዱስ ቃል 30: 60: 100: እንድናፈራ ያድርገን በልባችን ሰሌዳ ላይ ይጻፍልን አሜን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን ባሚሮአችን ያስቀርልን❤❤❤
@yoditressom847
@yoditressom847 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን እሜን
@meazaali659
@meazaali659 2 года назад
Enkoane dena metahe mamehrachien badogote setabkeh naber egziabiher yemasgean selame bezet yebalelne enmsgenalen segawene yabzalhe
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 2 года назад
Zemaramaleykit neyasemamalen 👏 ♥ ❤
Далее
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01