Тёмный
No video :(

40% የባንክ ብድር የተመቻቸ ዘመናዊ መኖርያ ቤቶች | Apartment price in Addis Ababa | Gebeya 

Gebeya Media - ገበያ
Подписаться 396 тыс.
Просмотров 4,3 тыс.
50% 1

40% የባንክ ብድር የተመቻቸ ዘመናዊ መኖርያ ቤቶች | Apartment price in Addis Ababa | Gebeya
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@samibetsaida777
@samibetsaida777 6 месяцев назад
የአያት አክሲዮን 3 አመት በፊት ሙሉ ክፍያ ከፍዬ ገዝቼ የትርፍ ክፍፍሉን ለመስጠት መከራዬን እያበሉኝ ነዉ. ምክንያታቸው በጣም ብዙ ነዉ ይሄ ሁሉ ግን የማጭበሪያ ስልታቸው ነዉ አሁንም ቢሆን ገንዘባቺንን እንድታስገቡ እጠይቃለን.
@TesfanshMulgta
@TesfanshMulgta 6 месяцев назад
እንዴት ነው እሚያከፋፍሉት እስኪ ካወቅሽ ንገሪይ እኔም ገዝቸ ነበር አክሲወን
@kiyaaTube
@kiyaaTube 6 месяцев назад
የአረብ ሀገር እህቶችን ተጠቃሚ የሚያደር አማራጪ ብታቀርቡ
@lubabaawad4532
@lubabaawad4532 6 месяцев назад
የያንዳንዱን ሶስት ክፍል ያለው ስንት እንድሆነ ሁለት ክፍል ያለው ስንት ነው አንድ ክፍል ስን ት ነው ብላችሁ ብትናገሩና ያለቀ ቤት ካላችሁ ጠቅላላው ክፍያ በእንድ ጊዜ ለመክፈል ስንት ነው ብትናገሩ ጥሩ ነበር
@abrahamzekios5252
@abrahamzekios5252 6 месяцев назад
Great thanks so much keep up the good job from tigrayns USA 🇺🇸 ethiopia forward
@Musicforlife711
@Musicforlife711 6 месяцев назад
Pls do about dabo machine price update
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube 6 месяцев назад
ገንዘብ ሰርተን ሰው ጋር ከምናስቀምጥ እንደዝህ አይነት እድሎች በጣም ጥሩ ነው በተለይ አረብ ሃገር ያሉ እህቶቼ ቤቱን እንህዋን ባንችል አክስዮኑ ግን ምንም አይልም
@expresslausanne526
@expresslausanne526 6 месяцев назад
Housing market still expensive and it has to be more discount 2-3 million birr.
@BetiBeti-Elef
@BetiBeti-Elef 6 месяцев назад
Ye cmc-wosen site meche new mitasrekbut?
@azeriyam9502
@azeriyam9502 6 месяцев назад
የBlackpurpose kegeberew real-estate ሊጀመር ነው የሚባለው ነገር ምን መቼ እንደሚጅመር?
@alg7524
@alg7524 6 месяцев назад
አያት ሪል ኢስቴት 1) በሶት አመት ቤት ሠርቼ አስረክባለሁ ብሎ እስካሁን አምስት አመት እየጠበቁ ያላገኙ አሉ። 2) አልፋ የተባለውን ድርጅት በመሪነት ይዞ ለሼር ሆልደሮች በአመት 3% ወለድ መስጠት ያቃተው ሸፍጠኛ ድርጅት ነው። በተለይ በአልፋ ድርጅት ውስጥ የአክሲዎን ባለቤቶች መና ቀርተዋል። የድርጅቱ ገንዘብ ለቦርድ አባላት ደሞዝ መክፈያ ሆኗል።
@user-vp5nd3nv8t
@user-vp5nd3nv8t 6 месяцев назад
Wooooow🎉
@aynagirma3593
@aynagirma3593 6 месяцев назад
👍👍👍👍
@user-cr8ov6kt7p
@user-cr8ov6kt7p 6 месяцев назад
Yetesetewun comment sayew Ayat real estate tamagne endalhone new yegebagne so share megzatun tewukut.
@zebibamohammed733
@zebibamohammed733 6 месяцев назад
አድራሻ,ብትነግሪን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 6 месяцев назад
ቪዲዮ ላይ አለ
@yabsragebrehiwot652
@yabsragebrehiwot652 6 месяцев назад
አያት ታማኝ ነው ? እረ ማፈሪያ ናችሁ ።
Далее