Тёмный

41 አዳኝና ታዳኝ - Gold Digger 

Tseday Kaldis
Подписаться 54 тыс.
Просмотров 63 тыс.
50% 1

👉 የሚገርም አስተማሪ ታሪክ ስለ ጎልድ ዲገር እና ስለ ቦስ (አለቃ)
አዳኝና ታዳኝ - ጥቅመኛ ሴት
Blind date Gold Digger
Ethiopian Series Drama
41 🔴 አዳኝና ታዳኝ - Gold Digger 👉 • 41 አዳኝና ታዳኝ - Gold Di...
40 🔴 መፋቀር እንዳለ መጣላት ስላለ..... - Love and Heartbreak.. 👉 • 40 መፋቀር እንዳለ መጣላት ስላለ....
39 🔴 መግደል ወይስ ማዳን ? - Killing or Saving ? 👉 • 39 መግደል ወይስ ማዳን ? - K...
38 🔴 በሬ ካራጁ ይውላል - Household Enemies 👉 • 38 በሬ ካራጁ ይውላል - Hou...
37 🔴 ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ - Priorities matters 👉 • 37 ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀ...
36 🔴 መገፋት - Extortion 👉 • 36 መገፋት - Extortion
35 🔴 ፍቅሬን ላለማጣት.... - I don't wanna lose my Love 👉 • 35 ፍቅሬን ላለማጣት.... - I ...
34 🔴 ሹገር ዳዲ - Sugar Daddy 👉 • 34 ሹገር ዳዲ - Sugar Daddy
33🔴 የማይገባኝ ቦታ ተገኝቼ - A humble man in the wrong place 👉 • 33 የማይገባኝ ቦታ ተገኝቼ - ...
32🔴 ጉድ ሆንኩኝ ... - I was shocked ... 👉 • 32 ጉድ ሆንኩኝ ... - I w...
31🔴ትዳር የጋራ ነዉ - Marriage is Partnerships 👉 • 31 ትዳር የጋራ ነዉ - Marria...
30 🔴 እሱም እንዳባቴ ... - Just Like My Father ... • 30 እሱም እንዳባቴ ... - Ju...
29 🔴 ሴት ልጅ በራሷ... - She's her own woman... • 29 ሴት ልጅ በራሷ... - She...
28 🔴 የልጄ ሞግዚት ... - My son's nanny ... 👉 • 28 የልጄ ሞግዚት ... - My...
27 🔴 ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ - Ungratefulness 👉 • 27 ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ - ...
26 🔴 የተባረከ ልጅ - A blessed boy 👉 • 26 የተባረከ ልጅ - A blesse...
25 🔴 እውነተኛ ደስታ ከውስጥ ነው - Real happiness flows from within 👉 • 25 እውነተኛ ደስታ ከውስጥ ነው ...
24 🔴 መፅሀፍን በሽፋኑ ሰዉን ባለባበሱ.... - Don't judge a book by its cover 👉 • 24 መፅሀፍን በሽፋኑ ሰዉን ባለባበ...
23 🔴 ሳይቃጠል በቅጠል - Say it Before It's Too Late • 23 ሳይቃጠል በቅጠል - Say it...
22 🔴የወላጆችን ህልም ልጆች አይኖሩትም - Don't Impose Your dreams on Your Kids 👉 • 22 የወላጆችን ህልም ልጆች አይኖሩ...
21 🔴 ሰውን ማመን ቀብሮ ነው - Life is Full of Fake People 👉 • 21 ሰውን ማመን ቀብሮ ነው - Li...
20 🔴መቻቻል - Tolerance • 20 መቻቻል - Tolerance
19 🔴ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል - You reap what you sow 👉 • 19 ሁሉም የዘራዉን ያጭዳል - Yo...
18 🔴 እኔስ ምን አደረኩ? - What did I do? 👉 • 18 እኔስ ምን አደረኩ? - What...
17 🔴አማትና ምራት - The in-laws 👉 • 17 አማትና ምራት - The in-laws
16 🔴ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው - Easier Said Than Done 👉 • 16 ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው - ...
15 🔴 ልጆች እና ፍቺ - Children and divorce 👉 • 15 ልጆች እና ፍቺ - Childr...
14 🔴 አከራይ እና ተከራይ - Landlord and tenant 👉 • 14 አከራይ እና ተከራይ - La...
13 🔴 የመስጠት ደስታ - The 👉 Joy of Giving • 13 የመስጠት ደስታ - The Joy...
12 🔴 የወላጅነት ሚና - The Role of Parenthood 👉 • 12 የወላጅነት ሚና - The Rol...
11 🔴 ትዳር ሲፈተን - Challenges of Marraige 👉 • 11 ትዳር ሲፈተን - Challeng...
10 🔴 ዘላለማዊ ፀፀት - Everlasting Regret 👉 • 10 ዘላለማዊ ፀፀት - Everlas...
9 🔴 ፍቅር እንጂ ደም ቤተሰብ አያደርግም - Blood doesn’t make family, love does 👉 • 9 ፍቅር እንጂ ደም ቤተሰብ አያደር...
8 🔴 የሴቶች ፈተና - Women's Struggle 👉 • 8 የሴቶች ፈተና - Women's S...
7 🔴 ሠራተኞች ዋጋ አላቸው - Employees are valuable 👉 • 7 ሠራተኞች ዋጋ አላቸው - Empl...
6 🔴 አንድ አንዴ ዕድል አይደገምም - Sometimes there is no second chance 👉 • 6 አንድ አንዴ ዕድል አይደገምም -...
5 🔴 ንቦችና ዝምቦች - Bees and flies 👉 • 5 ንቦችና ዝምቦች - Bees and...
4 🔴 ለማኝ አይባልም የኔብጤ ነው - It's called "LIKE-ME" not beggar 👉 • 4 የኔብጤ ... - My kind....
3 🔴 ነግ በኔ - What goes around comes around 👉 • 3 ነግ በኔ - What goes ar...
2 🔴 የጠወለገ ትዳር - A withered marriage 👉 • 2 የጠወለገ ትዳር - A wither...
1 🔴 አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው - Live according to your means 👉 • 1 አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው -...
Music from Uppbeat (free for Creators!):
uppbeat.io/t/a...
License code: HF8XUB7DROGNE6WI
Music from Uppbeat (free for Creators!):
uppbeat.io/t/r...
License code: 8HGBLGREYXPNJPF3
👉🏽 Hi, Thanks for watching my video!
I and my multidisciplinary team, at our Studios, already started creating video content about:
👉🏽 Goodness ስለ መልካምነት
👉🏽 Parenthood ስለ ወላጅነት
👉🏽 Leadership ስለ መሪነት
👉🏽 Marriage partnership. ስለ ትዳር አጋርነት
We will continue to produce 1 Short motivational videos per week, focused on life, business, and relationships . Our mission is to help in changing people’s lives, based on inspiring true stories. I am hopeful that the video content I create will resonate so much with millions people around the world.
I am not just telling stories, using my own and others’ experiences of success and failure, my aim is to create powerful messages with a positive impact that resonate with global audiences. So please help my videos change more lives by SHARING!
#Tsedaykaldis #Enimamar #እንማማር

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 164   
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 2 года назад
የሚገርም አስተማሪ ፊልም የሚመስል ግን እውነት የሆነ ታሪክ ዋው!! እህቴ እናመሰግናለን ።
@samuelnegash5663
@samuelnegash5663 Год назад
በነገራችን ላይ በጣም ታምሪያለሽ። እጅግ አስተማሪ የሚያስተውል ይማርበታል እናመሰግናለን ።
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 года назад
በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው ፀዲ እናመሰግናለን።
@danidan7191
@danidan7191 2 года назад
እጅግ ውብ እና አስተማሪ ነው ... በዚሁ ቀጥሉ ... ብዙ ሰው እንደሚማርበት አምናለው ።
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 года назад
ጸዲ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን እህታችን በርቺልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 2 года назад
እውነት በጣም አስተማሪ ነው ፅዲ በርቺ ቀጥይበት
@samiclick6753
@samiclick6753 2 года назад
ፅዲ ትክክል ምርጥ አስተማር ሀሳብ ነው ። ትለያልሽ
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 2 года назад
እናመሰግናለን በጣም ነዉ የምወድሽ ጀግና ሴት መልካም ለእናቶች ቀን አደረሰን ከዚህም በላይ ፀጋ ይብዛልሽ ።
@zekiyanure8138
@zekiyanure8138 2 года назад
እውነት የራሴ ታሪክ እስኪመስለኝ በግርምት ነው ያየሁት ። በጣም ደስ ይላል
@samerwitmoges3268
@samerwitmoges3268 2 года назад
እናመሰግናለን ፀዲ እኔ ብዙ ተምሬበታው ሰውን በማየት መገመት አይቻልም
@Gebriela19
@Gebriela19 2 года назад
አው እውነት ነው ሁሉም የዚህ ታሪክ ተጋሪ የመሆን አጋጣሚ አለው በጣም አስተማሪ ነው
@yodit
@yodit 2 года назад
Tsedeye jegna ewnetesh new yesew lij kelayu lay ayto mawek atchalem. betam astemari new...thank you
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 года назад
በጣም የሚገርም አስተማሪ፡ነው፡እውነት፡ብለሻል፡ፀዲ፡እናመሰግናለን
@asdfjkm4435
@asdfjkm4435 2 года назад
በጣም ነው የሚያስተምረው በርቺልን
@habtamdemise7494
@habtamdemise7494 2 года назад
በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው !! ክበሪልን 😘😘😘
@fikirtealemu7757
@fikirtealemu7757 2 года назад
ፀድዬ ሲበዛ አድናቂሽ ነኝ የውሸቱን አለምን ለማስተማር ቁርጠኛ ነሽ ። በማስተማር የሚገኘው ርካታ ብቻ ነው ።በርቺ ካንቺ ብዙ ጠብቃለው። አዋጅ አዋጅ አዋጅ አጉል አራዳ ሴት ንቂ።
@belihun6879
@belihun6879 2 года назад
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን።
@samm5903
@samm5903 2 года назад
እዚህ ፕሮግራም ላይ የሚሰሩትን ተዋናያኖች በሙሉ ሳላደንቅ አላልፍም ሁልጊዜ አሪፍ አርገው ነው የሚጫወቱት
@tametame3211
@tametame3211 2 года назад
Tsedey I don't have words to describe your contribution for the society. Thank you for your efforts.
@Motivate2ethiopia
@Motivate2ethiopia 2 года назад
ዛሬ ያንተ ነው! እኔና ፈጣሪ በቂ ነን ብለህ ማሰብ አለብህ፤ ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ በል! ቁጭቱን አቁም! ራስህን መውቀስ የለብህም ምክንያቱም ያኔ በነበረህ ዕውቀትና አረዳድ መወሰን ያለብህን ወስነሀል አለቀ! ትላንት ላይመለስ አልፏል ነገም አስተማማኝ አይደለም፤ ዛሬ ግን ያንተ ነው!🔥M2E 👈
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 2 года назад
ምርጥ አስተማሪ ድራማነው እጥር ምጥን ያለ ፀዲዬበርቺ
@ወለተማርያም-በ6ኀ
@ወለተማርያም-በ6ኀ 2 года назад
ፀዲየ እናመሰግናለን እጥር ምጥን ያሉ ቁም ነገር አዘል አስተማሬ ናቸው እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ ፀዲየ በጣም ነው ምወድሽ ማደንቅሽ
@mintesnotmiyaza4932
@mintesnotmiyaza4932 2 года назад
ፀደይ በጣም ምርጥ ስራ ነው
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 года назад
በምታቀርቢልን ዝግጅቶችሽ በሙሉ ትህምርት እያገኘንበት ስለሆነ እናመሠግናለን
@ephremtulu1846
@ephremtulu1846 2 года назад
እናመሰግናለን ይገርማል የጒደኛኤ ታሪክ ነው
@betyzewde6308
@betyzewde6308 2 года назад
እናመሰግናለን ሁሌም የምታቀርቡት አስተማሪ ፊልምነው በርቱ 👍
@henokachalu
@henokachalu 2 года назад
betam nice new tsediye temrebetalew lewendmochm lehtochm yemihon konjo memamariya new amesegnalew
@Tube-gt3qq
@Tube-gt3qq 2 года назад
በርቺልን ፀዲ ዛሬ ሁለተኛ comment ሰጪ ሆንኩ መሰለኝ አንደኛ እስክሆን እተጋለው Dahar man በጣም እከታተል ነበር በሀገሬ ልጅ በ አንቺ ይሄንን ማየት ስለቻልኩ Am proud
@semharegebrselasiaie9058
@semharegebrselasiaie9058 2 года назад
Yemtakerbw sera konjo bihonem Serawu gen ye dhar mann new yesew sera endale copy aydergem
@semharegebrselasiaie9058
@semharegebrselasiaie9058 2 года назад
Hulu yemtakerbew ye dhar mann new tikikl meslo selatayehn new
@ermiasbeyene4547
@ermiasbeyene4547 2 года назад
What a story again , it's fun to watch as it is so educational.
@brookyilma9850
@brookyilma9850 2 года назад
Nice Thanks
@lulitemengiste8638
@lulitemengiste8638 2 года назад
It is amazing good lesion !!
@youtubered3554
@youtubered3554 2 года назад
ፀደይ ለምታስተላልፏቸው ማህበረሰብ አንቂ ና ለምትሰሯቸው ድንቅ ስራዎች የልብ አክባሪያችሁ ነኝ ነገር ግን አንድም መልእክት ስታስተላልፉ ልታስተላልፉ ያሰባችሁት በምን መንገድ እንደሆነ ወይም ሌላ ጉዳት የሚያስከትል አለመሆኑን ለሙልከት ሞክሩ ለምሳሌ ሁሉም የኢትዮጵያ ፊልሞች ላይ ሰው ሰክሮ መኪና ያለምንም አደጋ በሰላም ነድቶ እንደሚገባ ያሳዩናል ጠጥቶ መንዳትን ያበረታታሉ ይህን ችግር በእናንተም ድራማ ላይ ተመለከትኩ ያውም አንቺ የአሜሪካንን ህይወት ያየሽ እንስት እባካችሁ በሚቀጥለው አስተካክሉ ለድራማዎቻችሁ ልዩ ፍቅር ስላለኝ ነው ይህን ያልኩት ሰላማችሁ ይብዛ አምላክ ቅድስት ሐገራችንን ኢትዮጵያን ይባርክልን ይጠብቅልን
@Mariam-zh2ie
@Mariam-zh2ie 2 года назад
ፀዲዬ የእውነት ተምሬበታለሁ አንቺ ከምታቀርቢያቸው ነገሮች ያለመማር አይቻልም ተመችቶኛል በርቺ እህቴ
@alazarmeri6141
@alazarmeri6141 2 года назад
አንዳድ ሀብታሞች ብራቸውን አልባሌ ቦታውች ያጠፋሉ አንቺ ግን ብርሽን ህብረተሰቡን እያስተማርሽ ነው ይሄ ማለት ኮሌጅ ከፍቶ ተማሪዎችን በነፃ ማስተማር ማለት ነው እናመሰግናለን
@ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ
እናመሠግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 года назад
መጠጥና ሲጋራ ባይገባ ሀሪፍ ነው ልጆችና ወጣቱ እደመልካምነት ወስደውት እዳይጠቀሙት
@chilotawalehegnbetamtrunew2301
@chilotawalehegnbetamtrunew2301 2 года назад
gn rezem argut sespens argoy tefabgn tru new ewnetm enmamar
@meseretgrima5135
@meseretgrima5135 2 года назад
ወይ ግዜ የምር የሚያስጠላ ሰአት ደርሰናል ፈጣሪ ይባርክሽ አሪፍ ትምርት የው
@merawit3
@merawit3 2 года назад
Thank you so much I learn a lot of things
@betyayele582
@betyayele582 2 года назад
በጣም አስተማሪ በርቺ ፀዲዬ
@deelegend4181
@deelegend4181 2 года назад
thank you
@አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ
እናመሰግናለን እህት ወይኔ ሲያስቅ ሲያስተምር
@fy5976
@fy5976 2 года назад
Has been a while since you posted new video? Hope it is coming
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 2 года назад
እናመስግናለንፀዲ
@samirasamira2470
@samirasamira2470 2 года назад
እጅግ አስተማሪ ነው በርቱ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
ፀድዬ እናመሰግናለን እማ
@selamabera7256
@selamabera7256 2 года назад
Thank you for helping us to think
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
Any time!
@enderyasakalu5229
@enderyasakalu5229 Год назад
ፀዲ1ኛ
@simegnmenge8201
@simegnmenge8201 2 года назад
ዋው አስተማሪ ነው
@Kidusyared64
@Kidusyared64 2 года назад
This interesting keep it up.
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
Thanks, will do!
@tewodrosehailu4998
@tewodrosehailu4998 2 года назад
መልካም እየታ ነው እናመሰግናለን
@edenalem8386
@edenalem8386 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ፀዲየ
@sarahgirma9159
@sarahgirma9159 2 года назад
I am addicted to these videos...keep it up.
@amirkebede2313
@amirkebede2313 2 года назад
stole the words from my mouth, you seem like a real nice person.
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
በጣም ምርጥ ድራማ 💝ብርክ በይልን
@kifleghiorgiesjoseph884
@kifleghiorgiesjoseph884 2 года назад
በኡነት እውነትሽነው ፀድየ፡ ትልቕ መልእክት ኣላት፡ እግዚኣብሔር ዕድሜና ጢና ይስጥሽ፡ አነን ይህ ኣቀራረብሽ በጣም እወድሃለው..🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@yodit587
@yodit587 2 года назад
Thank you 🙏
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
You’re welcome 😊
@fefeff6244
@fefeff6244 2 года назад
Tnx
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 года назад
እራሳችን መሆን አቅቶን ስንቶቻችን በሰው የምንመራው በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በተለይ ለሴቶች
@ad1187
@ad1187 2 года назад
እጅግ ድንቅ መልክት ነው ።
@yeshiget8602
@yeshiget8602 2 года назад
ምርጥ አስተማሪ
@elsabethgirma2789
@elsabethgirma2789 2 года назад
በጣም እናመሰናለን ፀዲዬ ቆንጆ
@Mebrat146
@Mebrat146 2 года назад
እናመሰግናለን ፀዲ
@hana967
@hana967 2 года назад
ፀዲዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ትልቅ ትምሕረት ነው
@hanabitwoded2241
@hanabitwoded2241 2 года назад
ፀድየ በጣም አስተማሪ ነው
@adissdej2717
@adissdej2717 2 года назад
Thnek you so much sister 🙏 🙏
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
Most welcome 😊
@samira5619
@samira5619 2 года назад
እናመሰግናለን
@rabehcall5855
@rabehcall5855 2 года назад
በጣም የምወዳቸው ምክራቸውን ማር ነዉ አይጠገብም ሰዉ የለማገልገል እና ለገንዘብ መስራት ይለያያል ብቻ ሰላምችሁ ይብዛላችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምሸ ይብዛልሸ እናቴ ሀገሬ አሜን 🥰🥰🥰
@shewitsium5514
@shewitsium5514 2 года назад
Xedye enamesegnalen berchi.
@ራያራዩማ-ሸ3በ
@ራያራዩማ-ሸ3በ 2 года назад
ፈጣሪ ይባርክሽ
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 года назад
እናመሰግናለን እህትአለም በጣም አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው ኮሜንት አድርጌ አላቅም እንጂ አንድም ቀን አልፎኝ አያቅም በጉጉት እየጠበቁኝ ነው የማየው ተባረኪ እርጋታሽና ትህትናሽ እራሱ መንፈስን ያድሳል youtube ላይ ካሉት ሁሉ አንች ትለያለሽ ማርያምን በጣም ውብ ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@afem9862
@afem9862 2 года назад
Hi Konjo, I find it Interesting. To me the drama actually fused two independent stories into one. I give you a thumbs up for that. The drama combined a gold digger and people who pretend to be wealthy but leave in darkness. Well done! Ewedeshalehu.
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 2 года назад
እንደተለመደው ምርጥ ነው ፀዲ ላንቺም አብረውሽም ለሚሰሩት አመሰግናለሁ ።
@fatumamuhammad1334
@fatumamuhammad1334 2 года назад
👍👍👍👍💚አስተማሪነው👍
@BBMakes
@BBMakes 2 года назад
Thank you you are amazing !!!
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
Thank you too!
@ገርባቲዩብገትባቲዩብ
ዋው ተባረኩ
@mulualemnega5583
@mulualemnega5583 2 года назад
በጣም ነው ምንማረበት አድማጭ ከእስራኢል ተላቪቭ በረቱ በጣም ነው የምንማረበት
@ethiopia7544
@ethiopia7544 2 года назад
አስተማሪ ድራማ ዋው ❤❤❤❤
@ድንግልማርያምእናቴናት
እውነትሽን ፀዲ ስንት ሰው አለ እንደነዝህ አይነቶች ቀላል የሚባል አይደልም እና ለሀብት ወይም ለዝነኛ ሳይሆን ለእውነተኛ ፍቅር እንኑር እላለሁ🙏
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
100%💓💓💓ፀዲ አሰተማሪ ነው
@robeltegene
@robeltegene 2 года назад
I have learnt a lot from this channel. Thank you and Carry on!
@rehimbaharu6857
@rehimbaharu6857 2 года назад
Good lesson Tsedi
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 года назад
ሴትነት ባንቺ ውስጥ አለ እንዳንቺ ለመሆን ዳግም መወለድ አለብኝ ደስ የምትይ ሴት ነሽ ❤❤❤👌
@bernabasayele1415
@bernabasayele1415 2 года назад
ፀደይዬ የኔ ቆንጆ ስወድስ ታገቢኛለሽ😘😍
@siparaadefres4859
@siparaadefres4859 2 года назад
ተባረኪ
@maryalem1890
@maryalem1890 2 года назад
Betam enamsegenalen yene enat ❤🙏
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад
ግሩም
@zizziz1501
@zizziz1501 2 года назад
Betamee. Ymewedewee. Programe.newee.Amsgnalhueee.
@nigussiem3178
@nigussiem3178 2 года назад
ሰላም ፀዲ እንማማር አሪፍ ፕሮግራም ነው አንቂ አንደበቶች ክፍል 11 አልተለቀቀም
@netsanetyeshitela5638
@netsanetyeshitela5638 2 года назад
Thank you🙏👏🏻
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
You’re welcome 😊
@strong1220
@strong1220 2 года назад
ገና ቦስ ነኝ ሲል 😂😂😂😂ጠርጥሬ ነበር በላው ብሎ መበላትም አለ😂😂😂እናመሰግናለን ውዴ
@ዮዳሄ-ለ3ዸ
@ዮዳሄ-ለ3ዸ 2 года назад
ሰውን በኣይን ኣይቶ መገመት ኡነት ነው ያብለጨለጨ ሁሉ ወርቅ ኣይደለም!!!
@burte6841
@burte6841 2 года назад
Enamesegenal tsedeye telek temeret new bereche
@የሳሪስልጅ
@የሳሪስልጅ 2 года назад
🙏🙏ፀድዬ አስተማሪ ነው
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 2 года назад
መኮመት እራሱ አቃተኝ በጣም አስተማሪም በብዙ እአእቶቻችን እኔን ጭምር ያጋጠመኝ እውነተኛ ታሪክ ነው እጅሽ ይባረክ ጸድ እወድሻለሁ
@sosnaasmelashi8208
@sosnaasmelashi8208 2 года назад
Bankerwa mrtee tewanayt benatsh hulum filmochsh amchyat tsediye pls she is sweetheart beteem now madenkat
@mashaelmounir9176
@mashaelmounir9176 2 года назад
Betam enamsegenalen
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 2 года назад
የምትሰሪው በጣም ጥሩ ነው በጣም እናመሰግናለን ያለውን ችግር በደንብ ጥሩ አድርጋችሁ ነው ከነመፍትሄው ያቀረባችሁት። አንድ ነገር ግን ቅሬታ አለኝ አርስቱን ስትፅፉ መጅመሪያ ከላይ አማርኛው ቢቀድም ጥሩ ነው። እኛ የኛን ካላከበርን ተንቀን እንቀራለን። ቋንቋ ደግሞ መግባቢያ እንጂ የስልጣኔ ምልክት አይደለም።
@TsedayKaldis
@TsedayKaldis 2 года назад
እሺ በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው
@chichi2468
@chichi2468 2 года назад
Great as always!
@4babyo
@4babyo 2 года назад
Nice sitdii
Далее
ዕንቁ (ክፍል 18)
30:23
Просмотров 104 тыс.
Handsoms😍💕
00:15
Просмотров 3,5 млн
ቲክቶክን ለስነ-ጥበብ
24:46
ዮአዳን (ክፍል 37 )
32:06
Просмотров 576 тыс.