Тёмный

Ethiopia | ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ እንዴት ይነገዳል? በዚህ ቪዲዮ ይወቁ ትርፍ | Dubai business Kef Tube Popular Video 2019 

kef tube
Подписаться 178 тыс.
Просмотров 28 тыс.
50% 1

Ethiopia | ከዱባይ ወደ ኢትዮጵያ እንዴት ይነገዳል? በዚህ ቪዲዮ ይወቁ ፤ ትርፍና ኪሳራዉ Kef Tube Popular Video 2019
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Ethiopia አዲስ መረጃ ስለገዳዩ ቫይረስ መተላለፊያ መንገዱ በየጊዜዉ እየጨመረ ነዉ ማወቅ የሚገባችሁ አስፈላጊ ነገሮች kef tube travel "
• Ethiopia አዲስ መረጃ ስለገዳዩ...
~-~~-~~~-~~-~

Опубликовано:

 

17 окт 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 163   
@gebeyamedia
@gebeyamedia 4 года назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
@rakrak5255
@rakrak5255 4 года назад
የዘወትር ጥያቄየ ነበር እናመሰግናለን ወንድም
@elsaelsa9147
@elsaelsa9147 4 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እኔም ለማወቅ እፈልግ ነበር ለመስማት ዝግጁ ነኝ ተባረክልን
@keftube
@keftube 4 года назад
ዉድ ተመልከቾቻችን ጥያቄዎች ካላችሁ ኮመንት ላይ ጻፉልን
@wollomedia8719
@wollomedia8719 4 года назад
ከፍ ቲዩብ ምርጫዬ ነው እውነት ለመናገር የምታቀርባቸው መረጃዎች ኢትዬ ሂዶ የመኖር ተስፋዬን ይጨምረዋል እናመሰግናለን ወንድማችን
@frehiwotberisso1547
@frehiwotberisso1547 4 года назад
Wy at lij brk bl ...mn atln zmnk bGeta Eysus dm yshfn!!!
@ethiolove8791
@ethiolove8791 4 года назад
እንዴት ለጉብኝት የ 3 ወር ቪዛ እናገኛለን
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 4 года назад
ትክክል ወንድ አቤት የመትናገርው ቃላት ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን
@enatfantaergoya
@enatfantaergoya 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-wo8ik7zk2i
@user-wo8ik7zk2i 4 года назад
*በጣም እናመስገናልን ወንድማችን ብረታልን*
@tisgaradakabada5472
@tisgaradakabada5472 4 года назад
ለሰጠሀን መረጃ ከልብ። እናመሰግናለን በርታልን
@tiztamekasha9300
@tiztamekasha9300 4 года назад
Kef betam enamesegnalen yeena asteway betam ewedehelew kef
@azooz7923
@azooz7923 4 года назад
Thank you
@salesale5371
@salesale5371 4 года назад
የምፈልገው ቪዴወ አመሰግናለሁ
@user-rt4oc2rg9b
@user-rt4oc2rg9b 4 года назад
ዎውውውው ከፍዬ የምፈልገው ነገር ነው ይህን ነገር እናመሰግናለን
@amenamohamed5842
@amenamohamed5842 4 года назад
ሰላም ነው ጥሩ ጥሩ ነገር ለምን ታደርገው እናመሰግናለን
@BabuBabu-zd9yo
@BabuBabu-zd9yo 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
@abigailtemsegen1526
@abigailtemsegen1526 4 года назад
thanks
@helenhalen6926
@helenhalen6926 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን የኛ ትሁት
@gtcell1725
@gtcell1725 3 года назад
Betam mrta meraga you are nice
@zarymam3945
@zarymam3945 4 года назад
እናመሠድናለን ወድማችን ወላሒ ብዙ ካተ ተምሬአለዉ አላሕ መጨረሻክን ያሣምርልክ
@yezidneja876
@yezidneja876 4 года назад
በሁለት ሻንጣ ልብስ ምን ያህል ሊተረፍ ነው በዛ ላይ የገዛከው ሁሉ ይሸጣል ማለት አይደለም ።እንደውም ይሄ ስራ ሳይሆን መደበሪያ ይመስለኛል
@ethiopialove3536
@ethiopialove3536 4 года назад
እናመሰግናለን ከፍ ዩቱብ
@user-ie1ky5bx7g
@user-ie1ky5bx7g 9 месяцев назад
ጥሩ መረጃ ነው
@kasayegezie4340
@kasayegezie4340 2 года назад
ምፍልገውን መረጃ ስላቀረብክ እወድሃለሁ ሰላምህ ይብዛ
@samiramohamed2280
@samiramohamed2280 6 месяцев назад
ይመቸህ ወድሜዋ
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 3 года назад
Ye plane ticket wechi lemen alasebkewem??
@hiwotgonfa9893
@hiwotgonfa9893 4 года назад
ሰላም ይብዛ ቆንጆ ።ሰላም ሜሮች እንድት ናቸው ሰላምችሁ ብዙ ይሁን እህቶች ውድድድድድድድ
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 2 года назад
ቆንጆ ሀሳብ ግን የትኬቷ ዋጋስ እና ወጯንም ጨምርበት እና ደግሞ አድስ ቪድዮ ይሰራ በዚሁ ጉዳይ
@enatewusitenat4402
@enatewusitenat4402 4 года назад
Enameseginalen
@goodwork5450
@goodwork5450 4 года назад
Arife mereja new Betleyi men Ensera lalin Sewochi
@user-iy1dn8di1b
@user-iy1dn8di1b 3 года назад
ድፍረትክ ባመጡት ዋጋ ካስረከቡ የትኬቱስ ነፃ ነው ሲቀጥል በዱባይ የሚያወጡት ወጪስ ዝም በል እስኪ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 года назад
Hulachum nu bate yelmekiniyat 😘
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 года назад
Selam welcome kefye
@user-xh7qv6xs1d
@user-xh7qv6xs1d 4 года назад
እምፈልገዉን መረጃ ስለሰጠህኝ አመስግናለዉ
@meskeremheylu140
@meskeremheylu140 4 года назад
የኢትዮ የሽቶ ዋጋዎችን ስራልን
@godismylifebdb1817
@godismylifebdb1817 4 года назад
Kef tube, selamih yibza ine yaligebagn neger hige wet weyim black market ga salihed tire dollar 3000$binoregn indet new mesirat yichalal????
@youtube5092
@youtube5092 4 года назад
ግን ሁለት ሻንጣ ልብስ ወይም እቃ ቢያመጡ ምን ያሀል ይጠቀማሉ ብዙም አያገኙም ዝም ብለህ ነው ብር የሚያገኘ አስመጪና ላኪወች ናቸው!!
@hiwottejene4722
@hiwottejene4722 4 года назад
SALAM new wendm tru gen hgawy New enday yemfalgauo hegawey new
@tsionzorthodox691
@tsionzorthodox691 4 года назад
ዱባይ ብራንድ ከሆነ ውድ ነው እንዴት እንደሚያዋጣቸው ነው ሚገርመኝ
@waliyawaliya8099
@waliyawaliya8099 4 года назад
እኔ ያልገባኝ ነገር በከዳማ ቪዛ እንደፈለግን መነገድ እንችላለን እንዴ
@kedijabintoumerCccc
@kedijabintoumerCccc 4 года назад
አሙሰግናለሁ ህልሙአለኝ ስኪ ያሳካልሽበሉኝ በላይክ
@zaburaendris3081
@zaburaendris3081 4 года назад
Yisaka
@mamababatube8011
@mamababatube8011 4 года назад
አሏህ ያሳክልሽ እኔም ህልሙ አለኝ ግን ስንት ካቢታል እንደሚያስፈልግ አላውቅም እንኪ ካወቅሽ ንገሪኝ
@azeebazeeb5140
@azeebazeeb5140 4 года назад
yeskalhse ehta
@user-tc9xd5xv7t
@user-tc9xd5xv7t 4 года назад
መልካም
@faizaweleyawa4894
@faizaweleyawa4894 4 года назад
Wendema betam asefelagi hasab new koy menzariya yemisetun lemesaliya dereham weyinm dolar yemenkebelew enedat new yet new benath aseredan
@ihyjbhu7567
@ihyjbhu7567 3 года назад
እኔ ምለው የትኬትና የቪዛ ጉዳይሽስ እዴት ይታያል
@sarahdubai9860
@sarahdubai9860 4 года назад
በህገወጥ የሆነ ነገረ ሢገኝ ከባድነው ወንድሜ እንደው ላገሬ ያብቃኝ እንጂ እምሠራው በጣም ብዙ እውቀት አለኝ አመሠግናለው ደግሞ አሁንላይ አረባገረም አገራችንም አንድ ነው አትሞኑ
@rabiamohammed1497
@rabiamohammed1497 4 года назад
Gobez Lij fetari yibarkh
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 года назад
Ney bate konjob
@khalilhamden5313
@khalilhamden5313 2 года назад
👍👍
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 3 месяца назад
❤❤
@norsakr2238
@norsakr2238 4 года назад
Unt.Tebark.Wedem💖💖💖 Salom🕊🕊🕊.lLOVE....u
@user-tc8cl3cz4t
@user-tc8cl3cz4t 4 года назад
Anamesegenaleni
@user-dh2ff5im8b
@user-dh2ff5im8b 2 месяца назад
እግዚአብሄር ይሥጥህ በቅንንነት ፣ጉዳትና ጥቅሙን ሥላሥተማርከን
@user-ie1ky5bx7g
@user-ie1ky5bx7g 9 месяцев назад
እንዴት ፣ ቲከትስ ምግብ አልጋስ አይታሰቡም ወይ ??
@user-yb6pm4pq7r
@user-yb6pm4pq7r 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ያለሁት ዱባይ ነዉ ግን የዳቦ ማሽን መግዛት ፈለገ ነበረ ከዚ ገዝቸ ልገባ ወይስ ከእት//ያ ልገዛ ምን ይሽለኛል እኔ ከዝ መዝጋት ፈልጌ ነበረ. ማሽኝ የት እንደምገዛ ኣላወቅኩም እባክህ አይተህ መልስልኝ ስለ ትምህረትህ በጣም እናመሰግናለን
@naif60697
@naif60697 4 года назад
የካፒን ቤተሰብ ወላሂ ልጄልጀምር ብሎኝ ጠዋትተነጋግረን ከሳአት ለቀቀው
@evadethio4512
@evadethio4512 3 года назад
Higewetnet yelewm sew yerasun eka amteto meshet mebtu new mn yahl lifat endalew atawkm lemengist asebeh sayhon jib negade silehonk new
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 4 года назад
ስላም ካፕ እንንድይት ነህ ወንድማችን
@enrichingandthenyou2934
@enrichingandthenyou2934 3 года назад
♥️♥️♥️♥️♥️
@xxhxcbnnjxjxhxh9294
@xxhxcbnnjxjxhxh9294 4 года назад
እስኪ ንገሩኝ ሁለት ላአብቶብ መውሰድ ይቻላል ???
@user-rm7os3qg4p
@user-rm7os3qg4p 4 года назад
enquan beselam metahei selamehe yebezaliegen🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘💘💘💘💘😘😊💟💟😘😘😘😘😘
@user-bq6vo6vh7w
@user-bq6vo6vh7w 4 года назад
ስላም ወንድም። ግን ስራ ለመጀመር ስንት ብር ይብቃኝን ዱባይ ለመስራት እና ምን በስራ ያዋጣኝን
@muluethiopia5122
@muluethiopia5122 4 года назад
anta lji tiru tmihert tistalhe liki endamlkihe tbark
@zebideraberham202
@zebideraberham202 4 года назад
Egezabhare yemesgn dena Nene tenafekhal demo enamesgnaln le memergawe
@meazejackie9579
@meazejackie9579 4 года назад
ሰላም ያስገባኝ እንጅ ቆሎ ብሽጥ ይበቃኛል እመስግናለው
@godismylifebdb1817
@godismylifebdb1817 4 года назад
Eshi lela tiyake degimo be higawi meniged lemesirat min yahil capital yibekagnal
@user-uf7un7bi9s
@user-uf7un7bi9s 4 года назад
እናመሠገናልን አነተሰለምከታትል አገሬ ቤሂድ የምሰራዉአላጣም
@suzanarsenal3848
@suzanarsenal3848 2 года назад
ቆይ የኔ ጥያቄ መንግስት ሁለት ሻንጣ ከፈቀደ ምኑ ላይ ነው ህገወጡ ስልገባኝ ነው
@digitechcell3078
@digitechcell3078 3 года назад
ቻው አመስግናለሁ በሕግ ቢስራ ይሻላል
@makbilbelaymakbilbelay7422
@makbilbelaymakbilbelay7422 4 года назад
🥰🥰🥰🥰
@ggg189
@ggg189 Год назад
Tefahben selam new
@rutemengstu3786
@rutemengstu3786 4 года назад
Enamsgnln aref temrt nw temchtongal
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 года назад
ብላክ ማርኬት ህገ ወጥ ነው እንዴ??
@sefanitayalew1023
@sefanitayalew1023 2 года назад
ዛሬ20ነውቢቀርየ15የሆነዜናስጡ ቀንፃፉተ/ቤትየእንግሊዝመምሕር እንኳን date /እያለሁ እየፃፈ አላስተማራችሁም?
@mohammedalshaer4502
@mohammedalshaer4502 4 года назад
Enamagnalyenye.wodemachyenye
@shibremuhye456
@shibremuhye456 4 года назад
Enkuan dehina metak bro melishe adamitewalehu enji tinish alifognal
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 года назад
Batseb argegn wude
@zaburaendris3081
@zaburaendris3081 4 года назад
Ameseginalew betaam faligee nabar
@servanintmekibibtube90
@servanintmekibibtube90 2 года назад
እኔ ግን ከዱባይ የሚያወጣቸው አይመስለኝም አሁን በጣም ውድ ነው የምር በአሁን ሰአት ላይ አያዋጣም እንደ እኔ
@hayattadese1223
@hayattadese1223 2 года назад
ኮንቴነር ከሚጭኑት እኩል ታደርገናለህ እንዴ
@rabyaabdu8034
@rabyaabdu8034 2 года назад
እኔም ጀምሪ ነበር ግን አያዋጣም ድካም ብቻ
@rabiamohammed1497
@rabiamohammed1497 4 года назад
Ene ezihu negn gn ngd mejemer flagot alegn ezih hugne endet new
@netsanetnigatu5549
@netsanetnigatu5549 4 года назад
ግን እኮ ዱባይ ብራንድ የሆነ ልብስ በጣም ውድ ነው
@abi_teme4041
@abi_teme4041 2 года назад
Ant ye mengest askabche nek
@eee7690
@eee7690 4 года назад
አድስ አይሄድም። የሚሉት ውንት ንው
@hewanayalew973
@hewanayalew973 2 года назад
Eski Tewegn Tataw Bzu New Siyut New Awach Yemimeslew
@ethiolove8791
@ethiolove8791 4 года назад
እስኪ የምታውቁ ሺክ በሉኝ ዱባይ እንዴት ነው መግባት የምችለው መጥቼ ይን ለመገዛዛት የት አርፍለሁ ነው የሚቀበሉ ኢትዮጵያዊ አሉ ንግድ የምፈልገው ስራ ነው
@helujoerberhanu9410
@helujoerberhanu9410 3 года назад
እደቱርክ የሰው እቃ ይዞ መምጣት ይቻላል
@ShikurHassen-zm8rq
@ShikurHassen-zm8rq 22 дня назад
እስኪ ሌላ አሪፍ ህገወጥ ስራ😂
@elsaelsa9147
@elsaelsa9147 4 года назад
ጎበዝ ህገወጥ ጥሩ አይደለም ጣናማ ያልሆነ ማንኛውም ስራ ጥሩ አይደለም እናመሰግናለን
@meniyemaryamtube2650
@meniyemaryamtube2650 4 года назад
Well come የምክር አባት ላዳምጥክ ቆይ እኔ ቤሩት ነይ አገሬ ልገባ ወራቶች ነው የቀረኝ ግን ምን እንደምሰራ ግራ ገብቶኛል
@hiwottejene4722
@hiwottejene4722 4 года назад
Tru gen hegawey new
@sitishamil2648
@sitishamil2648 4 года назад
ንግድ ፍቃድ ለማውጣት ከባንክ ነው ብለሀል ህጋዊ ከሆነ ማለት ነው ስለዚህ በአካውንቴ ስንት ብር መቀመጥ አለበት? ባንኩ የያዘብኝ ብር አይመለስም?አልገባኝም
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 года назад
የኔምጥያቄ ነው ምንስ ያህል ብር በአካውንት መኖር አለበት
@elefneshmekuria9896
@elefneshmekuria9896 Год назад
እቃዉ የሚሸጥበትን ቦታ ብትጠቁመን እኔ ብዙ ጊዜ ታይላንድ ለግል ጉዳይ ህጄ ለራሴ አንዲት ነገርሳልገዛ መርካቶ መጥቼ ነዉ የገዛሁት በቅርብ ዱባይ የመሄድ እድል ካገኘሁ አገሩንም ሰለማላውቅ ብትረዳኝ
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 4 года назад
ሀርፍ ነው ለስራው አስብይ ንበር ፕሮስሱ ብዙ ነው
@naif60697
@naif60697 4 года назад
መልስህን እጠብቃለሁ
@jewula8690
@jewula8690 4 года назад
ብሎክ፡ማርኬት፡እዴት፡እደሚላክ፡ንገሩኝ፡እህት፡ወድሞቸ፡
@user-xm1er1kw7t
@user-xm1er1kw7t 4 года назад
Yet new yalhew
@user-si2mk4di2h
@user-si2mk4di2h 3 года назад
ወንድሜ እናመስግናለን ግን ስታወራ ወሀ እየጠጣህ
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 3 года назад
በአሁን ስአት ከባድ ነው ህጉ ጠብቆን ኢትዮጵያ ይፍትሻሉ በህጋዊ መነገድ ያዋጣን በኮንቲነር የሚስገባ በቂ ብር ያለው ጥሩ ነው
@zara4904
@zara4904 3 года назад
እኔ ዱባይ ነኝ በሚፈቀደው ሻንጣ እቃ ይዤ ብገባ ይፈትሹ ይሁን? ?
@selamtube12
@selamtube12 4 года назад
የሚሠራ ሁላ ይለፋለት አሜን ❤እስቴ ወንድሜ በዛው ከቻይና ለመነገድ ምን እደሚያስፈልግ ብትነግረኝ ተቀጥሮ መስራት ስልችት ብሎኛል እቃ ለመላክ ስለንግድ ምንም ውቀት ስለሌለኝ መነገድ እየፈለኩ 🙄
@zainabz3190
@zainabz3190 3 года назад
Woodema.salmi.late.yeuwen.ene.adi.nagri.lexyeko.kazi.agri.wosjegatri.akababi.mangdi.ifalgalo.kayte.nawa.mawxw.nigdi.workte
@hawraadabouss5024
@hawraadabouss5024 4 года назад
እስቲ የኔ ወንድም ህጋዊ ሰው ትመስለኛለህ አንድ ነገር ልጠይቅህ ለቤሩቶች ካርጎ ቢሮ የት ነው መነገድ ፈልጌ ነበር የነጋዴዎችን ሳይሆን ቀጥታ መከተቡን ምታውቁ በማሪያም ስም ተባበሩኝ።
@SalamSalam-sh3ce
@SalamSalam-sh3ce 4 года назад
Batam aref marj
@user-gx3sq1or9b
@user-gx3sq1or9b 4 года назад
ወደ ዱባይ ሲመጡስ እንዴት ይመጣሉ ለመዝናናት ብለው ነውዴ ዱባይ የሚገቡ
@user-qw4zo1zb9y
@user-qw4zo1zb9y 4 года назад
ንግድፍቃድአውጥተሽመሄድይቻላል
@zebibaseid6041
@zebibaseid6041 4 года назад
እሽ ወንድሜ ትቭ ሁለት አለኝ ላፕቶፕ ሁለት ያልፋል እንዴ?
@hawraadabouss5024
@hawraadabouss5024 4 года назад
አው ይቻላል ግን ቴሌብዝኑ ሻንጣውስጥ መግባት አለበት ትልቅ ከሆነ ያስከፈሉሻል 32 ኢንቺ ከሆነ ትችያለሸ።
@kahmailsamel1893
@kahmailsamel1893 4 года назад
ወንድመችን ለምታቃርበቻው መረጀዎች ኢናመሰግናለን ግን ኢኔ ከአንው አመት በፊት ከሰውዲ ስሄድ 4ፊሪጅ/3ለብቶፖ/4ቲቪ ኢዚ ግዥው ጡሩ ነበር ግን አድስ አበበ ለይ ቃርጥ ነፀ ታብሎ አመርኛ ዬለም ኢኔ የዬሁትን ኢኔናኝ የመቃው ኢደውም ከዚ ቡሀለ ረሰችንም ስንገበ ቃረጥ ኢድየስከፉሉን ለመኒኘውም ናስርናኝ ከሪየድ ሠለም ለሀገረችን
@user-ny7sw1yn9d
@user-ny7sw1yn9d 4 года назад
እና ይሄ ሁሉ ይዘሽ ከቀረጥ ነፃ ሊሉሽ ነበር ካንድ በላይ የሚፈቀድ አይመስለኝም ግን ወረቀት አውጥተሽ ነበር ወይስ?
@user-jg4ip4do4h
@user-jg4ip4do4h 4 года назад
እናመሰገናለን ወንድም እና ጠፍቼ ነው ምሰራ እና አገሬ ገብቸ እንድገና ተመልሸ የሄ ስራ ምስራት እችላለው ወይ
@azeebazeeb5140
@azeebazeeb5140 4 года назад
Awo techyalse
@user-jg4ip4do4h
@user-jg4ip4do4h 4 года назад
ኣመሰገናለው ማሬ እና ጠፍቼ ኮ ነው ምስራዉ ፓስፖርት የለኝም እና ምታዉቁት ነገር ካለ ሹክ ቦልኝ
@azeebazeeb5140
@azeebazeeb5140 4 года назад
@@user-jg4ip4do4h daubai kehnse beze 009715625877 be wahteapp dewylge lasrdash
@user-jg4ip4do4h
@user-jg4ip4do4h 4 года назад
Ok ማር
@user-jg4ip4do4h
@user-jg4ip4do4h 4 года назад
ማሬ ያንቺ ኣወርድም አለኝ ዋሳፕ ላይ እስኪ የኔ ልላከልሽ 009715067051
Далее