Тёмный

5 ሰዎች እንደሚቀኑባቹ ምታውቁበት ባህሪዎች + ምን ማድረግ አለባቹ (Signs of jealous and envious people) 

The Habesha Guru
Подписаться 77 тыс.
Просмотров 117 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 558   
@fanayordanosmekonnen753
@fanayordanosmekonnen753 2 года назад
ሰው ሁሉ ልቡ የቆሰለበትን ነገር እኮ ነው እየሰበሰብሽ የምትነግሪን ምርጥ ሴት
@Buze-z9w
@Buze-z9w Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤wow
@efratameserst8247
@efratameserst8247 2 года назад
ቆይ አንቺ ልጅ ግን ማነው ግን እኔ ላይ የደረሰውን ሁሉ ሚነግርሽ እግዚአብሔር በጣም እየገረመኝ ነዉ ብቻ የኔ ቆንጆ በርቺ ጥሩ ነገር እየተማርኩ ነዉ ካንቺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@haymigetu359
@haymigetu359 2 года назад
ይሄ በሁሉም ቦታ ነው
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 года назад
ይህን ስጋና ደም አልገለጠልሽም መንፈስ ቅዱስ እንጂ የሰይጣንን በሀሪ ቁጭ ነው ያረግሽው ጥበብን ያብዛልሽ እግዚአብሄር ከዚህ ክፉ በሀሪ ይጠብቀን ከክፉዋችም ይጠብቀን እናመሰግናለን የኔ ድንቅ።
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 года назад
የኔ ወርቅ እናመሰግናለን መክሮችሽ እኳ ልብ ውስጥ ነው የሚቀሩት ክፉ አይካሽ ማማዬ ኑሪልን 😘😘😘❤💐
@TheHabeshaGuru
@TheHabeshaGuru 3 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ አንቺም በሰላም ወጥተሽ ግቢ የኔ እህት ❤️❤️
@redmimn9768
@redmimn9768 2 года назад
❤❤❤❤❤❤
@yeshiyoutube3658
@yeshiyoutube3658 2 года назад
ደምሪኝ
@jerryalelegn1401
@jerryalelegn1401 2 года назад
ትክክል ነሽ እኔም እንደ አንቺ ደረሱብኛል
@jerryalelegn1401
@jerryalelegn1401 2 года назад
ስላምሽ ይብዛ እህት
@aynalemworede601
@aynalemworede601 4 дня назад
ትክክልነሽ ዬኔቆንጆ የልቤን ነዉ ዬነገርሽኝ እኔ እኮ ዬማመስለኝ ዬሚወደን ሰዉ ነዉ በሀዘናችን የሚገኘዉ በደስታችን እማ ማንም ሊገኝ ይችላል የሚል እሳቤን እንዳስተካክል አድርገሽኛል በተጨማሪ ትክክልነሽ አንቀናም ማለት አንችልም ነገር ግን በተግባር ስንፈጽመዉ እንደሆነ "ቀናተኛ" የሚያስብለን ዋዉ ተረዳሁ ትልቅ ትምርትነዉ ለኔ ያገኘሁበት እንደኔ ተጠቅሚያለሁ❤❤❤ ዬምትሉ ላይክ አድርጉላት ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ!!🎉🎉🎉🎉
@AYB171
@AYB171 2 года назад
በተፈጥሮ ሰው ማደንቀው አስተሳሰቡን ነው አንቺም ደስ የምትይ ጎበዝ ጠያቂ ደፋር ተመራማሪ ሰው ስለሆንሽ ደስ ትይኛለሽ፡ከማደንቃቸው ከማከብራቸው የአበሻ ዩቱበር ነሽ....ለሚቀጥለው አበሻ የሚወደውን ያ የሚያስደነግጠውን ጉዳቸውን በእውቀት ዱቅ አድርጊው ማንንም ፋራ ሳትፈሪ...በተረፈ አንደኛ ነሽ!!
@raki-gal
@raki-gal 2 года назад
በሰመ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ። It's my history Thank you so much ❣️
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 2 года назад
እኔ ተወልጄ የደኩበት የገጠር የቀበሌ ውስጥ ነው። ታዲያ የዚያች ቀበሌ ኗሪዎች ሁላችንም ምቀኛ እና ቅናተኛ ነን ! (ወይም #ኮምፕሌክሳም ነን) * አኛ ሰፈር አንድ ሰው መስኮት ካሰራ ከአንድ ሰዐት በኃላ ሁላችንም መስኮት እናሰራለን *አንድ ሰው ቤቱን ቀለም ከቀባ ሁላችንም ቀለም ገዝተን እንመጣለን * አንድ ሰው Smart phone ከገዛ በነጋታው ሁላችንም መርካቶ ነን * አንድ ሴት ሱሪ ካረገች ከአንድ ሰዐት በኃላ ሁሉም እህቶቻችን ቀጭኔዋም ዝሆኗም ሱሪ ያደርጋሉ * ሰው ሲለወጥ ሲያልፍለት ደማችን ነው የሚፈላው ** በጣም የሚያዝናናን ነገር ለቅሶ ነው የሟቹን ሰውዬ ልብስ እንጨት ላይ እንሰቅልና ጮቤ ነው የምንረግጠው። በለቅሶ ጊዜ አለም ላይ የሌለ ዳንስ ይደነሳል ፣ ማታ አረቄ እየተጠጣ ምርጥ ምርጥ ቀልዶች ይቀለዳሉ። ** ሰርግ ከሆነ ሁላችንም ፊታችንን እንዘፈዝፋለን ፣ ከዚያ እየበላን ሙሽሮች ማማት ነው ስራች > > እንላለን እንላለን እንላለን 😂 ለሎሚ መኮምጠጥ ባህሪው እንደሆነ ሁሉ ለኛም ቅናት እና ምቀኝነት ባህሪያችን ነው።
@ferushanni3319
@ferushanni3319 Год назад
😂😂😂😂Asekeshgiale Demo hulachenm maletesh
@mekiaYimamwollotentaadjibartub
@mekiaYimamwollotentaadjibartub 5 месяцев назад
ወላሂ የኛም እንደዚህ ናቸው ግረም ይለኛል ሱባሀን አላህ
@jemaljemalmohamed3207
@jemaljemalmohamed3207 3 года назад
ዋው ምክርሽ እንደ ማር ጣፋጭ ነው ። እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከክፊ ነገር ሁሉ ያርቅሽ ።
@wongeltube7312
@wongeltube7312 2 года назад
ዋው በጣም ትክክል ነሽ በህይወቴ የገጠመኝ ነገር ነው በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ ህይወቴን፣ ገንዘቤን፣ ስሜን፣ ክብሬን በቃ ብዙ ነገሬን ወዳጅ፣ ጓደኛ ቤተሰብ ለኔ አሳቢ መስላ ዝብርቅርቄን አወጣችው ፣፣፣፣ በክፉና በሰይጣናዊ መንገድ ሁሉ ሳይቀር ትፈታተነኛለች
@fathihasolitona7767
@fathihasolitona7767 2 года назад
የች ህዉት እኔምጋ አለ አላሂ ከተገሽጋ ነዉ ተገሽ ዉድ❤❤❤❤
@MaMmy-ht7bv
@MaMmy-ht7bv 2 месяца назад
እኔ ም አለቸ እውንት ነው
@ayuniayuni7145
@ayuniayuni7145 3 года назад
I don't have words to explain about you በቃ የሰዉ እስፔሻል ጥብስ ነሽ እኔማ ስወድሽ እኮ ስንት ነገር ተማሩኩ ካንቺ🥰🥰🥰😘
@leyuamanuelleyu3723
@leyuamanuelleyu3723 4 месяца назад
በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ ተባረኪ ! እኔ ያልሽው ሁሉ ደርሶብኛል ዘመድ ናቸው ብዬ ብዙ በመታገሴ ሊያጠፉኝ ነበር።ቅናት ማለት ምድራዊ ሲኦልን ተሸክመው የሚዞሩ ሰዎች ማለት ነው ! እግዚአብሔር ረድቶኝ ከተለየሁዋቸው በኃላ እውነትም እንዳልሽው ጨለማው ተገፎ የእግዚአብሔር ን ብርሃን አየሁ🙌 ተመስገን ጌታዬ ! በርች ይበልጥ ደግሞ ቅዱስ ቃሉን ስታነቢ ብዙ ነገር ከዲያብሎስ መሆኑንም ታውቂያለሽ
@banch2948
@banch2948 Год назад
ኦ ምን ልበልሽ የኔ ቆንጆ እግዘአብሄር ከክፍ ነገር ይጠብቅሽ በእኔ ላይ ይህ ታሪክ ደርሶብኛል
@banch2948
@banch2948 6 месяцев назад
❤❤❤
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ
@አዚዛአዚዛ-ዸ1ኈ 2 года назад
ይሂን ቪደወ ስስማ 7 ኛየ ነዉ ምክኒያቱም ያልሽዉ ነገር ሁሉ የኔ ጓደኛ ባህሪ ሁለተኛ ቪደወ ስሪልን ማምየ በፈጠርሽ ምክርሽ በጣም ነዉ የሚጥመዉ የኔ ጓደኛ ባሌ እኔን ከማግባቱ በፊት ጮኛ ነበረቺዉ እና ነግቶም መሽቶም ታነሣት አለች ታደንቃት አለቺ ፎቶዋን ትልክልኝ አለቺ ለሱም ፎቶዋን ትልክለት አለቺ አች እና እኔ እኮ አናምርም ትላለች ደግሞ በነገራቺን ላይ ቆጆ የምባል ልጂ ነኝ ነገር ግን እሷ ቅስሜን ነዉ ስብር የምታረገኝ አግኝቸ ባወራሽ ደስ ይለኝ ነበር ,,,
@emaneyasin2164
@emaneyasin2164 3 года назад
ለኔ ከባዱ ነገር የሰው ልጅ አይነሽን እያየ ሲያስመስል ከባድ ነው በጣም
@orthodoxrepublictelevision5253
@orthodoxrepublictelevision5253 2 года назад
ማርያምን ዛሬ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ቪድዮሽን ያየሁት ግን አብዛኛው ያወራሽው ልክ ነው።We Love You 100%
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 2 года назад
ሰላም እህቴ 5 ትክክል ነው ። ምቀኝነት ከዉቀት ማነስ የመነጨና ትልቅ የአይምሮ ድእነት ነው ።
@misrachhylmichale100
@misrachhylmichale100 2 года назад
BETKEKEL
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 2 года назад
Wow ምግርም ተምሄርት አንይ አርሱ በጣም በዙ ነገር የግተመኝ በተለይ ፈተርው የምያወርት ነገር በጣም የግረማል. 🙏❤❤❤
@buzunesh7715
@buzunesh7715 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እውነት ፕሮግራምሽ በጣም ነው የሚመቸኝ አስተማሪ ነው እኔ ብዙ video ክፍቼ መጠቀም ብዙም አልወድም አንቺ የምታቀርበያቸው ቪዲዮ ስለሚመቸ ነው እውነት ነው ሁሉም❤ አስተማሪ ነው በርቺ የኔ ቆንጆ
@zd5125
@zd5125 2 года назад
ትክክል ውላኢ የኔቅመም ደረሶቡኘል በፊት በክራይ ቤትነኝ ኡሉም ይውደኘል በቃየኦነነገረ ከደረሰቡኝ ኡሉም ግልቡጥ ቡሎ ይመጣል ውይኔ ለካሰው ይወደኘል ደስ ይለኘል ከዛ በቃ አልሳካሲለኝ ወደአረቡአገረ መጣው ኡሉም አዘነ ከዛ ሰራው ቤት ገዛው እነሱየድረሱበት አለአምዲላ ደረስኩ ከዚ ሰኤድ ሰው ኡሉ አረ የነካው እንጨት አረገኝ በአገረ የለኡ ምናረኳቸው አልኩ ኡሉም ሸሹኝ በጣም ገረመኝ አይ ሰው ምናጠፉው ሰረቼ በተቀየረኩ
@adishiwetyednglmariyamlj2654
@adishiwetyednglmariyamlj2654 3 года назад
ሁለተኛዋ የእኔም ባህሪ ነው ግን እንደዚ ነጭ የሆነ ውሸት አልዋሽም ከዚህ ባህሪ ለመውጣ ምን እናድርግ ሁሉም ሰው ወዶ አይቀናም አያስመስልም😭😭😭😭 የኔ ምርጥ ጓደኛ
@hayatltube3682
@hayatltube3682 2 года назад
ይሄ የኔ ባህሪነው ብለሽ አምነሽ መቀበልሽና ድክመት እዳለሽ እና ማወቅሽ ትልቅ ግልፅነትነው እህቴ በእርግጥ ትክክልነሽ ማንም ሰው ፈልጎት እንደዚህ አይነት ቅናት ውስጥ አይገባም እኔ ግን እደመፍትሄ ብዬ ትንሽ ልበልሽ ብዙም እውቀት የለኝም በመጀመሪያ እራስሽን ሁኝ ,ማለቴ ,ያለሽን ሁሉ ከሰዎች ጋር ሳታወዳድሪ ውደጂው,በራሽ ተማመኝ,በመቀጠል በእምነትሽ ጠካራና ፅናት ይኑርሽ ያን ጊዜ ከምድራዊ ህዎት ሃሳብ ትገላገሊአለሽ ሠዎች የሚያደርጉት ነገር አያሳስብሽም ,በተረፈ መጽሀፍ አብቢ ሙሉ ትሆኛለሽ ግልፅነትሽ ሌላኛው ያአንቺ ጥሩ ባህሪሽ ነው አይዞሽ
@Hayat-sv5zh
@Hayat-sv5zh 2 месяца назад
በጣም ነው የምወድሽ ምክርሽ ይለያል 😢እደናት ነው የምመክሪው ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@ninamohammed1713
@ninamohammed1713 3 года назад
You make me realize that the closest person in my life is my enemy . Thank you so much it means a lot
@senaitmebrahtom557
@senaitmebrahtom557 2 года назад
Don't listen to her how she know tenkayi nat eind
@ethiopiaaberach7062
@ethiopiaaberach7062 2 года назад
So sorry this is not a fact she is just blabla don't take your friend as eneny, if you think that your friend is enemy, why would you bother life?just rid off him.otherwise your the enemy of your friend too.
@emnstesfaye4971
@emnstesfaye4971 2 года назад
kkkkkkስወድሽኮ ቀጥታ ወደጉዳዩ ስለምትገቢ ደግሞ ከሁሉ ትለያለሽ ኑሪልን
@maryammar2251
@maryammar2251 2 года назад
የኔ ዉድ ትምርቶችሽ ሁሉ ገራሚ ትምርት ናቸዉ አመሠግናለሁ አላህ ይጨምርልሽ ❤❤❤❤💐
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 2 года назад
Your best friend is yourself ⛓️👍⛓️ Envy and negativety comes from people you love, care, and trust. Even your own family could distroy you. Thus, open your eyes and ears at all times. Misery loves company 👍
@ewunetseminesh-6561
@ewunetseminesh-6561 2 года назад
ጎበዝ አቀራረብሽ አሪፍ ነው በርቺ። ያቀረብሽው ሳቦች በጣም ጥሩ ናቸው እናመሰግናለን። በዚሁ አጋጣሚ በመጀመሪያ ላይ የጠቀስሽው ሀሳብ ብዙዎች ላይ የሚታይ አይደለም ባይ ነኝ።
@kuriketema2349
@kuriketema2349 2 года назад
እኔ ምንም ጓደኛ የለኝም ታድዬ በሰላም እኖራለሁ ግን ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ነው እህቴ
@misrachhylmichale100
@misrachhylmichale100 2 года назад
ENEM
@nejatali7088
@nejatali7088 2 года назад
Beras yemetemamen sew new gadegna yemeyabezaw.
@hanaabate2761
@hanaabate2761 2 года назад
ኩሪ ታድለሽ አሁን እኔም ወደዛው ነኝ
@kuriketema2349
@kuriketema2349 2 года назад
@@hanaabate2761 ተይ ጓደኛ ጥሩ ነው በጣም ብዙ መልካም ከራሳቸው በለይ ለሰው የሚያስቡ ለጓደኝነት ዋጋ የሚሰጡ ሰዎች አሉ እኔ ደሞ ባንድ ወቅት በጓደኛ መጥፎ ነገር ስለገጠመኝ ነው አሁን 3 እህቶቼ ጓደኞቼ ናቸዉ። ጓደኛ እንዲኖርሽ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 2 года назад
lemin
@hiwotetadesse9754
@hiwotetadesse9754 2 года назад
አንድ የኔ ምቀኝ ነበረች።አሁን ግን አስወጥጫታለሁ።እታገኝ ትባላለች።የኔ ምቀኝ እስዋ ከህይወቴ ከወጣች ጀምሮ ጤነኝ ነኝ።ተመስገን።
@sunnaiabraha3554
@sunnaiabraha3554 2 года назад
ጠንካራ ጎበዝ የምትናገሪው ነገር አሳማኝ እና ምክንያታዊ ነው እናመሠግናለን
@hiwotteklu5709
@hiwotteklu5709 2 года назад
ምን ላርግሽ በናትሽ እውነትዋን ነው የተናገርሽው በጣም ተንኮለኛ የሆኑ ሰዎችን በደንብ አውቀሻቸዋል በርቺልኝ የኔ ቆንጆ
@hulumyalfalegziabheryimesg3462
@hulumyalfalegziabheryimesg3462 2 года назад
የተናገርሽው በጣም እውነት ነው ያልሽው በሙሉ እኔ ላይ አይቻለሁ ፡፡ እኔ ግን እንዳልሽው ውስጤ ይነግረኛል ከእንደዚህ አይነት ሰዎች መቀራረብ አያስፈልግም ዛሬ ላይ ምንም ጓደኛም ሆነ የማምነው ዘመድ የለኝም እግዚአብሔር ይመሰገን ፡፡
@ወሎመጀን-በ8አ
@ወሎመጀን-በ8አ 2 года назад
ጌታ ይባርክሽ እውነት በጣም ነው የተገረምኩት እንዴት አወቅሻቸው ግን በስመአብ
@kidi2280
@kidi2280 2 года назад
I just couldn't pass without commenting. Everything you said is on point. I agree with you instead of having to many friends and having a headache. It is better to be alone and have a peace of mind. Good one or two friends are enough if you find them. If not better to be alone and focus on self growth. Thank you so much for your advice. Love it!! Continue doing amazing job! Proud of you!
@abubekeryasin3513
@abubekeryasin3513 2 года назад
በጣም ምርጥ ልጅ ነሽ ጎበዝ በርቺ
@hirutejo9888
@hirutejo9888 2 года назад
Your aer right እውነትሽ ነው የኔ እህት አመሰግናለሁ እውነተኛው መናገር ነዉ
@kaleabkaleabKaleabekalabe
@kaleabkaleabKaleabekalabe 3 месяца назад
በጣም ከባድ ነዉ እኔ በንደዚ አይነት ሰዎች ተከብቤያለዉ አይምሮዬን ሊያበላሹ ብዙ ጥረዉ ነበር ግን ፈጣሪ ጠበቀኝ የሚገርመዉ ደሞ እንደዚ አይነት ሰዎች ስትርቂያቸዉ ያንቺን ዉድቀት ለማየት ከመጉዋጉዋታቸዉ የተነሳ አይተዉሽም ወዳጅ መስለዉ ይቀርቡሻል ከባድ ነዉ
@martanigussie7896
@martanigussie7896 2 года назад
በጣም ትክክል አብዛኛውን ማለት ይቻላል አስመሳይ ሰው በዝቷል
@aynadissehayneh9477
@aynadissehayneh9477 2 года назад
ፈጣሪ ይጠብቅሽ እህቴ አእምሮየን ቀለል ስላደረግሽልኝ ከልብ አመሰግናለሁ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ
@አባይነሽየማርያምልጅ
የኔ ቆንጆ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይሽ ነው በጣም ደስ የምትይ እሴት ነሽ ከልብ የማይጠፋ ምክር ነው ያቀረብሽልን ከልብ እናመሰግናለን በርች
@mulumulu2677
@mulumulu2677 2 года назад
የኔ ቅመም ስወድሽ ምክሮችሽ ሁሉ መዳኒት ናቸው
@hanazewdie680
@hanazewdie680 2 года назад
ትክክል ነሽ አሁን ካልሻቸው ውስጥ የውሸት ማድነቅ ብቻ ነው ያላየሁባቸው እኔም ገምቻለሁኝ። ሠላምሽ ይብዛልኝ
@ashutube6458
@ashutube6458 6 месяцев назад
በጣም እናመስግናለን እህት ፣ይህን ሁሉ ያልሽው እኔም አጋጥሞኛኝ ግን ከርፍድ ብሃላ ነበር ያወኩት
@bettybetty5064
@bettybetty5064 2 года назад
ትመችኛለሽ በጣም የሰውን ባህሪ ግልፅ ነው ያደረክሽልኝ
@Tube-nx7ui
@Tube-nx7ui 3 года назад
አንደኛ ነኝ ለይክ ስጡኝ ቪዲዮውን አብረን ነው አፕሎድ ያደረግነው የኔቅመም የምር ስትመቺኝ በርቺ 😘❤ እኔ ብዙ ግዜ አስመሳይ ሰዎች ይገጥሙኛል በማለት ወላሂ ሰዎችን አልቀርብም ከሰዎች ኮታክት አለደርግም ስለ ማልቀርብም ሰዎቹም ኩራተኛ ናት ሰውን ትንቃለች ይሉኛል ግን ኩራተኛ ሁኜ አይደለም መጥፎ ሰዎች ቀርበውኝ ልቤን ቢሰብሩትስ በሚል ፍራቻ ብቻ ነው የኔ ሽሽት 😌
@azebjon427
@azebjon427 2 года назад
Tadya wude keman gar yenoral hulum endzi eko new ...😊gen anchi bedenb takyachwalsh bedenb
@ኑሪትነኝ
@ኑሪትነኝ 2 года назад
እደዉ ስወድሽ 😂በርች በጣም ጠቃሚ ትምርት ነዉ እምለቂልን ይመችሽ
@mwrayworku4540
@mwrayworku4540 2 года назад
በጣም ነው የምከታተለው አመሠግናለሁ ።
@kidist1705
@kidist1705 2 года назад
ውይውይ ግራ የገባኝ ጉዳይ ነው አጠገቤ እንዲህ አይነት ሴት አለች ማራቅ አልችልም አንዳንዴ ያመኝአል በሳ ሳላስበው ቀኑን ሙሉ አስባታለው በምታረገው ነገር ያልሽን ከዛም በላይ ሁኛለው። ቢያንስ ዛሬ የኔ ችግር ብቻ አይደለም ብዬ እንዳስብ አርገሽኛል አመሰግናለው
@betelehemdesta9521
@betelehemdesta9521 2 года назад
እህቴ እናመሰግናለን በጣም
@eastwest334
@eastwest334 2 года назад
ጎበዝ በርቺ ፈጣሪ እውቀቱን ጥበቡን ይስጥሽ ከጎንሽ ነን
@solomonbekelemelka7650
@solomonbekelemelka7650 2 года назад
በርቺ እህቴ በዚሁ ቀጥዪ።የራሴን ታሪክ የነገርሽኝ ያክልነው የተሰማኝ አመሰግንሻለው።
@ethio125
@ethio125 Год назад
እኔ ደርሶብኛል ያውም ሥጋዬ ናት ከምላት ሴት ሳይገባኝ የተወሰነ አመታት ገንዘቤን ስታጫርሰኝ ነበር ስትሰድበኝ ለሰው ስታማኝ ባሕርዋ ነው ብዬ ነበር የሆነ ጊዜ ነቃሁባት ብሬን መያዝ ጀመርኩ ሃገር የሆነ ነገር ልገዛ እንደሆነ ስትሰማ በስልክ እያወራን አለቀሰች ለምን ስላት ምንም የለኝም አለችኝ የሚገርመው ደሞ ሄዳ ከሚገዙልኝ አጥላችኝ ቅናት እንዳለባት ነገርክዋት የፈጣሪ ሥራ ልትጥለኝ ስትሞክር የደከመችበትን ሁሉ አጣች ፈጣሪ ይቅር ይበላት ሰዎች እባካችሁ ልባችሁ ለሰው ቅን ይሁን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@አዙየነኝ
@አዙየነኝ 3 года назад
እውነት ስወድሽ ኩፉ አይንካሽ እህቴ❤
@monamona285
@monamona285 2 года назад
እውነትሽን ነው የኔ ቆንጆ!!!!!!!!
@giftitesfaye9784
@giftitesfaye9784 Год назад
ከሒወት ልምድ ነው የምትመክሪን ብዙ ጊዜ መልስ ያላገኘሁለት ጥያቄ እና መልስ ነው....አሁን ተገለጸልኝ...
@ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ
የኔ ቆጆ ገና ዛሬ ዩቱብሽ ስገባ የተናገርሻቸዉ ቃላቶች ትክክል ናቸዉ 😘
@abubekeryasin3513
@abubekeryasin3513 2 года назад
አቦ ምርጥ መረዳት እና ትክክለኛ በሰው ልጅ ላይ የሚታይ
@gechogecho6497
@gechogecho6497 2 года назад
ጎበዝ ልጅ ትክክለኛ ነገር ነው የምታቀርቢው
@yhunewudeneh143
@yhunewudeneh143 2 года назад
betam betam new yemewedesi gerami gerami meker new enamesegenalen yenei konjo
@nardostesfazghi9923
@nardostesfazghi9923 2 года назад
እዝጌሄር ይስጥልን የኔ ቆንጆ እንዴት እንደወደድኩሽ ትክክለኛ አባባል አምስቱን የተናገርሽው ።
@marimablrahim4885
@marimablrahim4885 2 года назад
እናመሰግናለን ጥበቡን ያብዛልሽ
@frezersamuel2538
@frezersamuel2538 2 года назад
ሁሉም ደረሰውብኛል 3ኛው ግን በጣም ሂወቴን ረብሾት ያውቃል ትክክለኛ ነጥብ ነው ያነሳሽው አመሰግናለሁ
@hannabantiywerad2027
@hannabantiywerad2027 2 года назад
ታቂያለሽ እስከ ዛሬ ለማንም አስተያየት ሰጥቼ አላቅም እደዚ ውስጤ ተነክቶ አያቅም ነበር የኔ ቆንጆ
@hello32154
@hello32154 2 года назад
You've a beautiful mind. Thank you for the enlightenment 🙏
@jusepinagabriela
@jusepinagabriela 2 года назад
Thanks so much love , you’re a Rolfe model for many woman ! God bless you my dear
@sofiseid6257
@sofiseid6257 2 года назад
የኔ ውድ ደግሜ ደግሜ የማይሽ I LOVE YOU SO MUCH ሴት ነኝ ደግሞ ወላሂ ስወድሽ የኔ ቅመም
@tijimasresha8342
@tijimasresha8342 2 года назад
በጣም አስተማሪ ምክር ነው በጣም ልትደነቂ ይገባል በርቺ
@sarqtuaw2599
@sarqtuaw2599 2 года назад
ሰላም የኔ ልዩ. ገና ዛሬ አየሁሽ ሰብላይክ
@tewodrosdagnachew7517
@tewodrosdagnachew7517 Год назад
የኔ ጓደኛ የበታችነት ከተሰማ ዛፍ ላይ ውጣ ይል ነበረ።😂😂😂😂ከባድ ስሜት🕺
@sadia_menglstu
@sadia_menglstu 2 года назад
ዛሬ ነው ሰብ ያረኩሽ ላይክ ቢፍቀዲልኝ ሺ አረግሽነበር
@berhanekidane9291
@berhanekidane9291 Месяц назад
እናመሰግናለን እህታችን
@tsehayemurga6071
@tsehayemurga6071 2 года назад
የኔ ውብ አድሜሽ ይርዘም!!❤❤❤❤
@selambelay2499
@selambelay2499 2 года назад
እኔ እነዚ ያልሻቸው ነገሮች በሙሉ እኔላይ ደርሰውብኛልም አሁንም እየደረሠብኝ ነው ግን እኔ ቦታሠጥቼ ሠምቻቸው በጣም አዝኛለሁ ህይወቴ ተመሠቃቅሎብኝ ግራ ተጋብቼ በነበርኩበት ሠአት ልጄ ከዚ ሥሜት እንድወጣና እነሡን መሥማት እንደሌለብኝ እና ከነሱ መራቅ እንዳለብኝ በነገረኝ ሠአት የምር ዛሬ አንቺ የምትያቸውን ምክሮች ሥሠማ የምር በድጋሜ አልቅሻለሁ ዛሬ ላይ ጓደኛዬ ሚሥጢረኛዬ ልጄ ብቻነው በዚህም በጣም ደስተኛነኝ ሲከፋኝ ሲጨንቀኝ እና ማውራት ስፈልግ ከፈጣሪ በታች ሀሣቤን የማካፍለው ለልጄ ብቻነው ጓደኛ ቤተሠብ ወይም ጎረቤት የኔ ብዬ ህይወቴን የሠጠሁት የልጆቼ አባት ሣይቀር ብዙ ጎድተውኛል ግን እድሜ ጤና እና ጊዜ ከተሠጠን ሁሉንም በትእግስት መቀየር እና ማሥተካከል እና ወደራሣችን መመለሥ እና ጤናማ የሆነ ኑሮን መኖር እንችላለን ለሠው ልጅ ዋናው ነገር ክፉውንም ደጉንም በትእግስት ማሣለፍ መልካም ነው አንቺን የማገኝበትን መንገድ ብትጠቁሚኝ ብዙ የማካፍልሽና በምክሮችሽ የምታግዥኝ ነገሮች አሉ እህቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ የኔ ውድ እህቴ god bless for you my Dear sister thanks alot 😍😘
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
Selamye gobez tenkara neshe ayizon mameye
@natytube3604
@natytube3604 3 года назад
አሁንስ ሱስ እየሆንሸብኝ ነዉ ስወድሽ😍😍
@saadasaada9136
@saadasaada9136 2 года назад
እኔ አክስቴ ቁርአን እየቀራሁ. አቀራሩን አላወቅሽበትም ከሚሳበው አልሳብሽውም ትለኛለች. በጣም እደማላቅ ተሰማኝ
@hayathayat9596
@hayathayat9596 2 года назад
ታዳ ይሂ እኮ እያረመችሽ ነው አስመሳይ ልትያት አትችይም
@ዜድነኝየጃማዋቀበጥ
@@hayathayat9596 እኮ ይኸን እዚህ ምን አመጣው እያረመችሽኮ ነው ሆ
@ሂወት-መ6መ
@ሂወት-መ6መ 2 года назад
በጣም ነዉ ምወድሽ ተባረኪ
@makeiteasy1282
@makeiteasy1282 2 года назад
appreciate it. you are one of the girls i really want to see on this planet specially at this time.
@tewabechbelayneh4443
@tewabechbelayneh4443 2 года назад
አንድ ነገር ልጠይቅሽ አንቺ ቆንጆ ሆነሽ ለብሰሽ አምሮብሽ ባጠገብሽ ያለው ሰው ቆንጆ ሆነሻል ስታምሪ እያሉሽ ፣ጓደኛዬ የምትያት ዝም ካለችሽ ይሄን ምን እንበለው? ????
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 2 года назад
Kinatam naw malet wuda
@onelove9754
@onelove9754 3 года назад
ይመችሽ የአራዳ ልጅ❤👸
@abebawdebie5751
@abebawdebie5751 2 года назад
እናመሰግናለን Thanks
@BirhanugadachaTewiso
@BirhanugadachaTewiso 22 часа назад
ቆይ የነቆንጆ በሕይውትሽ ተምረሽ ነው ወይ ትምህርትሸ በጣም ልብየምነካ እናየምያስተምር ነው
@መቅደስፅጌማርያምA7
@መቅደስፅጌማርያምA7 2 года назад
በጣም እናእናመሰግናለን እህቴ♥
@Miekia
@Miekia 2 года назад
ጎበዝ አላህ ይጨምርልሽ❤❤❤
@lidialidia441
@lidialidia441 2 года назад
ዋው አመሰግናለሁ እህቴ
@tube4329
@tube4329 2 года назад
ወላሂ በጣም ነው ደስ የምትይው አመሰግናለሁ ለምክርሽ ሁሌ አይሻለሁ
@yewulmengistu253
@yewulmengistu253 2 года назад
መሽቁቅ😄😄 i like the word keep it up sis
@Jesus-lover1993
@Jesus-lover1993 2 года назад
በጣም ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@birzafadmasu388
@birzafadmasu388 Год назад
አንቺ አንደኛ ነሽ በርቺ
@olumaroba3108
@olumaroba3108 2 года назад
Very interesting explanation point by point
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
ዛሬ ቤተሰብ ሆኝለዉ በርቺ ዉዴ ጌታን በትክክል👍👍
@abi_teme4041
@abi_teme4041 3 года назад
በጣም ነው ምወድሽ
@yonasbiru7495
@yonasbiru7495 3 года назад
Your relly Blessed. Keep it up it full of wisdom 👏
@helenasgedom8242
@helenasgedom8242 2 года назад
Videowochis hulu tekamiwoch nachew ene betam tetkimebetalhu. Berchi sister 👍
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 2 года назад
Anytime I meet a person and they or he/she talks bad/ negative about other people /person, I cut them off. It will be me who they'll talk about next. Avoid at any costs people who talk bad about others and love to gossip. They are like⛓️Meganiga⛓️who don't have nothing going on in their lives. Busy people don't have time to eat lunch let alone talk about other people's business.💥💯💥
@azizadxb9227
@azizadxb9227 2 года назад
በጣም እዉነተኛ ዉን ነው የነገሪሺን በኔላይ እደረሰብኝ ነው በጣም አመሠግንሻለዉ አላሂ እዉቀቱን ይጨምሪልሺ
@Hewan8
@Hewan8 6 дней назад
ስወድሽ እኮ መዓረይ 🥰🥰🥰🥰
@Evax814
@Evax814 Год назад
Girl me too I follow my instincts and my gut feeling it protected me from a lot of trouble
@HanaHana-lb6zo
@HanaHana-lb6zo 2 года назад
ቀልጥፉጥፉ ያልሽ ልጂ ሠላምሽ ይብዛ 😍
@fakrtegabire5960
@fakrtegabire5960 2 года назад
የኔ ውድ ዛሬ የተሰማኝን ነገር ነው የገለፅሺው
@haimanotamare3625
@haimanotamare3625 2 года назад
ቅመም የሆንሽ ልጅ ተባረኪ❤❤🙏
Далее
እራሴን ማስከብርበት መንገድ
15:14
Просмотров 179 тыс.
Fake Referee Whistle Moments 😅
00:38
Просмотров 9 млн
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
መስሚያን ጥጥ የማድረግ ጥበብ 😎
11:22