Тёмный

5- አሸናፊው የዳዊት መንግሥትና የኢትዮጵያውያን የቃል ጥበብ 

Utopia
Подписаться 52 тыс.
Просмотров 63 тыс.
50% 1

- ኢትዮጵያውያን፡ ከዳዊት መንግሥት ወደሪፐብሊክ ያደረግነው ጉዞ፡ የብልህ ምርጫ ነበርን?
- ወንዶቻችን፡ ከዳዊት ስነ ልቦና፡ እንዴት ተንሸራተቱ?
- ምዕራባውያን፡ የዳዊትን መንግሥት ለምን ይፈሩታል?
- የዚህ ዘመን የኢትዮጵያ ትውልዶች፡ ስለቅዱስ ዳዊት መንግሥት አሸናፊነት፡ ምን ያኽል እናውቃለን?
ዋቢዎች፦
የመዝሙረ ዳዊት አንድምታ (ትርጓሜ)
ዜና አይሁድ
ተስፋ ሥላሴ ሞገሥ (1998) 1ኛ እና 2ኛ መጽሐፍ የቢ.ቢ.ሲ. የጥያቄ ጥበቦችና የአባ ተስፋ ሥላሴ የምሥጢር መልሥ፤ ንግድ ማተሚያ ድርጅት፤ አዲስ አበባ
አለቃ አያሌው ታምሩ (1953). የኢትዮጵያ እምነት በሦስቱ ሕግጋት። አዲስ አበባ፥ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት።
ዶ/ር መስከረም ለቺሳ (2014 ዓ.ም)። የፀሓይ ከተማ። አዲስ አበባ፥ ወይንሸት ማተሚያ ቤት።
Ahnert, Ruth. "The psalms and the English Reformation." Renaissance Studies 29, no. 4 (2015): 493-508.
Ben-Noun, Liubov. "Mental disorder that afflicted King David the Great." History of psychiatry 15, no. 4 (2004): 467-476.
Booty, John E., Ed. The Book of Common Prayer, 1559: The Elizabethan Prayer Book. No. 22. University of Virginia Press, 2005.
Hamlin, Hannibal. Psalm culture and early modern English literature. Cambridge University Press, 2004.
Kelly, Samantha. "The curious case of Ethiopic Chaldean: fraud, philology, and cultural (mis) understanding in European conceptions of Ethiopia." Renaissance Quarterly 68, no. 4 (2015): 1227-1264.
Salvadore, Matteo. "The Jesuit mission to Ethiopia (1555-1634) and the death of Prester John." World-building and the early modern imagination (2010): 141-171.
Yarker, John. The Arcane Schools. Jazzybee Verlag, 1909.
የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦
አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ።
ከአገር ውጪ፡ መጻሕፍቱን፡ ከአማዞን ላይ ማዘዝ ይቻላል፦
www.amazon.com...
የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
(ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 356   
Далее
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
Просмотров 1,9 млн
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
Просмотров 1,9 млн