Тёмный

ሰበር መረጃ! ምዕራባውያኑ፡ በትክክለኛው የኢትዮጵያ መጽሓፍ ቅዱስ ላይ የሠሩትን ደባ፡ መናዘዝ ጀምረዋል! (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ) 

Utopia
Подписаться 52 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

የኢትዮጵያውን መጽሓፍ ቅዱስ፡ ምዕራባውያኑ፡ ለምን አገዱት?
ምንጭ ቪድዮውን ለማየት፦
• This is Why The Ethiop...
The Ethiopian Apocalypse:
Littmann, Enno. "Abyssinian Apocalypses." The American Journal of Semitic Languages and Literatures 19, no. 2 (1903): 83-95.

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 395   
@save7997
@save7997 6 месяцев назад
መስኪዬ ደርባባዋ የኢትዬጲያ እናት የልብ አድርስ እኮ ነሽ ቸሩ መድኅኒዓለም ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ አሜንንን💚💛❤️
@Hamarich_arts
@Hamarich_arts 6 месяцев назад
የምር መምህር ገና notification ሲገባ በደስታ ነው የምዘለው ግን እንደ እኔ ትምህርቶቿ እስኪለቀቁ የሚቸኩል አለ?
@briktimasresha5386
@briktimasresha5386 6 месяцев назад
Kelal ale!!! I look upto you Meskiye!!!
@sisay-jz5cl
@sisay-jz5cl 6 месяцев назад
ere ale
@yemarryamlij6854
@yemarryamlij6854 6 месяцев назад
Alehu
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 6 месяцев назад
እኔ ማርያምን ዛሬ አርብ መሆኑን እየጠበኩ ነበር
@Hamarich_arts
@Hamarich_arts 6 месяцев назад
ገና የዛሬ ሳምንት ነው እንዴ gnosticsm የሚለው ቪድዮ የሚለቀቀው በሳምት 2 ጊዜ እንድታደርግልን በትህትና እንጠይቃት 🙏😊
@negatucheru9792
@negatucheru9792 4 месяца назад
Really you are my heroic in telling the truth that you accepted.🎉🎉🎉
@seyoum917
@seyoum917 6 месяцев назад
ልዑል እግዚአብሔር በየዘመኑ ሰው ያስነሳል። በዚህ ዘመንም አንቺን ያስነሳ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@ደብረዘይትትዝታዎች
@ደብረዘይትትዝታዎች 6 месяцев назад
አለቃ አያሌው የተገፉትን የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም እደገና ይታይ የግእዝን ትርጉም በማለታቸው ብዙ መከራ ደረሰባቸው ።እናም እኛ ኦርቶዶክስ የግእዝ በእኛ ሊቃውንት ቢተረጎም ❤❤❤
@deebbelaataye4372
@deebbelaataye4372 6 месяцев назад
ሊቀ ሊቃውንት አያሌው የመፀሀፍ ቅዱስ ክፍል ተርጉመዋል እንዴ?
@berhangayele2636
@berhangayele2636 6 месяцев назад
አትንደባበር ። የመጽሐፍ ቅድስ ክፍል አልተባለም ። ሙሉውን እንጂ።@@deebbelaataye4372
@AdoniyasAskenaw
@AdoniyasAskenaw 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ይብርክሽ እህቴ ሆይ ።
@wasihunsebesbe2712
@wasihunsebesbe2712 6 месяцев назад
ብዙ ምስጢራዊና እሚገርሙ መረጃወችን እያሰማሺን ነውና፥ ረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥልን ዶክተር መስከረም!!!
@KalabGebiru
@KalabGebiru 6 месяцев назад
የማከብርሽ ታላቋ ኢትዮጵያዊ መምህራችን አመሰግንሻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@mintube7945
@mintube7945 6 месяцев назад
በእውነት በዚህ ዘመን አንችን የሰጠን አምላክ ስሙ ዘላለም ይመስገን ዘርሽ ይባረክ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ::
@የተዋሕዶልጅ-ጐ4የ
@የተዋሕዶልጅ-ጐ4የ 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን የዘመናችን ዲቦራናት ማርያምን ድንቅ ጥበበኛ ሴትናት
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 6 месяцев назад
እህታችን ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ይባርክሽ ግንዛቤያችንን ስላሰፋሽልን አመሰግንሻለሁ ለሁሉም እግዚአብሔር ያውቃል የእግዚአብሔርን እውነትን የኢትዮጵያ ትንሳኤዋን ማንም ሊያስቀረው አይችልም :: እግዚአብሔር ይመስገን ::
@getachewgirma7311
@getachewgirma7311 6 месяцев назад
ሰላም ለክሙ አርድዕተ ዮቶቢያ(ጦቢያ) ደቀመዛሙርት፤ሰላም ለኪ ሊቀሊቃዉንት እህት መስከረም
@filimonmehari9854
@filimonmehari9854 6 месяцев назад
ይሰባሕ እግዚአብሔር
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
@ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይሰባሕ ወሰላም ለከ እኁነ ❤😊
@እሱዘዮድ
@እሱዘዮድ 6 месяцев назад
ሰላም ለከ❤!።
@TesfayeGelu
@TesfayeGelu 6 месяцев назад
በጣም ጥሩ ስራ ነው መምህር ...በእዉነት እኔ ገና ገደል ይገባሉ እኛ ኢትዮጵያውያን የአለሙ መፋረጃወች ነን..!! አለም ሙሉ በሙሉ ክዶል በምንፍቅና እና በእስልምና እኔ አሜሪካ ነው የምኖረዉ መምህር እና በአሜሪካን ሀገር በፍጥነት በማደግ ላይ ያለው የኛይቱ ተዋህዶ 2 ተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች ሀገራችን ላይ ሊያጠፍን ሲሞክሩ ሀገራቸው ላይ በዝተን አረፋን ...በእዉነት ስለኛ ሀገር የማይጠይቅ ሰዉ የለም በተለየ መልኩ ስለዚች ቅድስት ቤተክርስቲያን ...ንስሀ እንግባ ስጋወ ደሙን እንቀበል የእዉነት ቀን እየመጣ ነው ...ረዠም እድሜ ይስጥልን ለአንቺም መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን...!!!!!!
@elaybright8884
@elaybright8884 6 месяцев назад
እኔም ምስክር ነኝ ለዚህ እዉነት ነጩም ጥቁሮች ም ናቸው የሚጠይቁኝ የሚመሰክሩትም ዲሲ ባለው ሙዚየሞች ሳይቀር የግብፅ ን ፈረኦኖችን ጽሑፍ ያሰሰለጡ ኢትዮጵያዊ ን ሆነው ሳለ ታሪክ ገልብጦ በማዉራት የግብፅ ዝና በወሬ ወሰደው ብሎ ዉ ይናገራሉ ሲጎበኝ እና ማ እኛ ስለ ራሳችን እዉነተኛ ታሪክ አንናገርም አናወራም አንድም አዉቀዉ ያናንቁት ነበር አሁን ግን የፈጣሪ ዳግመኛ መምጫዉ ስለሆነም በራሳቸው መለፍለፍ ጀመሩ ብዙ እዉነት ያለው ኢትዮጵያ ዉስጥ ብቻ ነው ማለት አበዙ እኮ።።።።
@selam8546
@selam8546 6 месяцев назад
ኢትጶያ ማለት ኮ ኩሸ ማለት ነው ኩሸ ደሞ ጥፈቁር ሱዳንና የግብጽ ጫፍ ያጠቃልላል በሙሴ ዘመን የነበረው ፈርኦን ኩሸ ነበረ ኮ አሰኪሬኑ ኮ አየነው። ግእዝ የየመን ቂን ቃ ነው ደ የሳባም መንግስት የመናዊት ነች ኮ።
@TesfayeGelu
@TesfayeGelu 6 месяцев назад
@@selam8546 እንዲህ አይነት ደደብነት መሀይምነት እራስን መጥላት በዘራችሁ አያድርስባቹህ..በመጀመሪያ ከራስህ ጋር ታረቅ አንብብ ጠይቅ ....አንተ መናፍቅ ከሀዲ መካድ የለመደ እናቱን ሚስቱንም ልጁንም ሀገሩንም ይክዳል ከሀዲ ብየሀለሁ መጨረሻ ላይ🤣😂😅😝😜🤪...!!!
@godismyway7305
@godismyway7305 5 месяцев назад
​@@selam8546መናፍቋ 😂😂 ውጪ ባንዳ
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 6 месяцев назад
እድሜ ለዶክተር መስከረም ደረቴን ነፍቼ ታሪክ አወራለሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ያብራልሽ ❤
@TemesgenAbayneh-x3g
@TemesgenAbayneh-x3g 5 месяцев назад
ተባረኪ 🙏
@mulutereftv3202
@mulutereftv3202 6 месяцев назад
እባክሽ እራስሽን ጠብቂ ዶክተር መስከረም ለቺሳ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ተባረኪ
@KidWor-j8i
@KidWor-j8i 5 месяцев назад
ናመሰግናለን
@derejegirma4847
@derejegirma4847 6 месяцев назад
❤እመሰግናለን ❤ጸጋውን ይስጥልን❤
@dagninetayalew4333
@dagninetayalew4333 6 месяцев назад
ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር ይስጥሽ አልልሽም አብዝቶ ሰጥቶሻልና ይልቁንም አንቺ ለእኛ የተሰጠሽን ነሽ ለዚህም ሰጪ አምላክን አመሰግናለሁ
@ephremtadesse2636
@ephremtadesse2636 18 дней назад
ዶ/ር መስከረም ሙሉውን መተርጎሙ በራሱ በጣም ከባድ ስራ እንደሚሆን ይሰማኛል፤ወይ እንደ አንድ ትልቅ ፕሮጀክት ተለቅ ያለ በጀት ተይዞለት ካልተሰራ በስተቀር፡፡ ግን ቢያንስ እነሱ አከራካሪ ባደረጓቸው ጉዳዮች ላይ ብቻ የኢትዮጵያው መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚል ትርጉም መስራት እና በኢንተርኔት ማሰራጨት በአንጻራዊነት ቀላል ይመስለኛል፡፡ አመሰግናለው፡፡
@getahunsolomon7344
@getahunsolomon7344 6 месяцев назад
የመጀመርያ ምርጫዬ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ❤❤❤ብርታትና ጥንካሬውን የኢትዮጵያ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይስጥሽ ያበርታሽ ይጠብቅሽ🙏🙏🙏
@ZekimanZeki-wq8bq
@ZekimanZeki-wq8bq 6 месяцев назад
ዙሮ ዙሮ የምዕራባውያንም ብሆን ሌላው መጻፍ ቅዱስ ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል ናቻው
@godismyway7305
@godismyway7305 5 месяцев назад
አይጀሉም ። ያለዕውቀት አትቀደጅ
@christiansador2568
@christiansador2568 6 месяцев назад
❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን መሲ ርቺልን የኢትዮጵያ እናት እመቤቴ ታግዝሽ❤❤❤
@gezahegngebru1542
@gezahegngebru1542 6 месяцев назад
የምሁርነት ትርጉም ትመስይኛለሽ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 6 месяцев назад
ሰላም መስኪ የምታቀርቢያቸው ትምህርታዊና ሃይማኖታዊ መረጃዎች በጥሞና ነው የማዳምጠው በርቺ ተባረኪልን
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 6 месяцев назад
ልዑል እግዚአብሔር በልዩ ጥበቡ እውነቱን ይግለጠው። ሐሰተኞች ይፈሩ። እውነት በእውነተኛው መጽሐፍ ቅዱስ ለሰውልጅ ይድረስ።
@abeldemisse6390
@abeldemisse6390 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ, እውነተኛው አምላክ እውነቱን ይግለጥልን. ቅ.ድንግል ማርያም ከልጃ ጋራ ትከተልሽ
@elgea354
@elgea354 6 месяцев назад
❤️❤️❤️🙏🏻
@enatasrate576
@enatasrate576 6 месяцев назад
ኦ ... በጣም በጣም በጣም ይገርማል!!! አገሬ እኮ ግሩም ናት! ደስ ብሎኛል። አለም እኮ...
@yilmaatrihun7194
@yilmaatrihun7194 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር
@BitaMiki
@BitaMiki 5 месяцев назад
❤❤❤
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 6 месяцев назад
ዳ/ር መስከረም የዘመናችን ንግሥት እንደኬ በርቺ : ወጣቶቹም ምርምር እንዲያደርጉ ግፊት አሳድሪባቸዉ በርቺ: ምሕራብአይዋን ሆነ ሌሎቹም ማመን ብቻ አይደለም ለኢትዮፕያ ይንበረከካሉ 💚💛❤👍
@ethel787
@ethel787 6 месяцев назад
እንደምን ከርመሻል የኔ እህት የምትሰጫቸውን ትምህርቶች እከታተላለሁ ጠቃሚና ልናውቃቸው እሚገቡ ሆነውም አጊንቻቸዋለው በጣሙንም አመሰግናለሁ !!! እናም ስለ መልከፀዴቅ እና ስለ ዮቶር ከ ኢትዮጵያዊነት ጋር ያላቸውን ግንኙነት ሰፋ አርገሽ እንድታቀርቢልን በማርያም ስም እለምናለው 🙏🙏🙏 💚💛❤
@TigestSahel
@TigestSahel 5 месяцев назад
በዚህ ዘመን ፈጣሪ የሰጠን ባለ ብዙ ዓይን ድንቅ ሴት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ
@tesfahunwassie7574
@tesfahunwassie7574 6 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን። አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም። ምእራባውያን እውነቱን እያወቁት ከአፍሪካ የተገኘ ነገር የማናናቅ አባዜ ስለተጠናወታቸው የፈለጉትን ቢያምታቱ አይገርምም። የሚያስገርመው የኛዎቹ የመፅሀፍ ቅዱስ ሰባኪ ነን የሚሉ original በመንፈስ ቅዱስ ተመርተው የፃፉትን አባቶች ንቀው እንደ ኳስ ከፈረንጅ ቤት ነጥሮ የተመለሰውን ፍልስፍና የተቀላቀለበት አሳሳቹን መፅሀፍ ተቀብለው ፣ እነሱም የሚከተሏቸውንም ገደል እየመሯቸው ይገኛሉ። ማርቲን ሉተር እውነተኛ ክርስቲያን ቢሆን ኖሮ ባቲካንን ሲቃወም የመጀመሪያይቱን ትክክለኛ መንገድ የትኛዋ ናት ብሎ በዛ መሄድ ሲገባው ተቃዋሚ Protestant የሚል ነገር ፈጥሮ ትውልድ ገደል ከተተ። በክርስትና አለም ፍቅር እንጅ የተቃውሞ እምነት የለም ።
@hayimanotTesfaye-j9k
@hayimanotTesfaye-j9k 6 месяцев назад
መፅሐፈ ዲዲስቅልያ በካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት አለው ። "Didake" ተብሎ ይጠራል።
@hannadesalegn5793
@hannadesalegn5793 6 месяцев назад
ዶክተርዬ በርቺ አንቺ ለብዙ ሴቶች ምሳሌ የምትሆኚ ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@michaelandhun3514
@michaelandhun3514 6 месяцев назад
በርቺ ሊቅ ትርሲት መስከረም የሊቁ ቅዱስ ሔኖክ ቃልኪዳንና በረከት ይጠብቅሽ!
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 6 месяцев назад
መምህር በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልኝ ብዙ እንድናውቅ በሀይማኖታችን ጠንከር ያለ እውቀት እንዲኖረን ስለምታደርጊን ከልብ አከብርሻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@solmanhaile8089
@solmanhaile8089 5 месяцев назад
መምህረት ዶክተር መስከረም ለቺሳ, ውድ እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ ቃለ ሕይወት ያሰማሽ !!!!
@netsolo8225
@netsolo8225 6 месяцев назад
እሄ ሁሉሉሉሉሉሉሉ የሀሊውድ ፊልምምምምም ከየት የመጣ ነው ያውውውውው ከኛ የሰሩቁት መፅሀፍ ነው እመብርሀን ናት ያንንንን,5G የምትበጣጥስልን እማ አደራሽን ብጥስጥስ አድርጊው
@kirubelamare1530
@kirubelamare1530 5 месяцев назад
Hi doc! Doc your articles are such eye openers. One single small comment, የ ድምፅ ጥራት ይታሰብበት doc! አመሰግናለሁ።
@kalkal5842
@kalkal5842 6 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶ/ር እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ እዳች አይነቶችን ያብዛልን ፀጋውን ያብዛልሽ❤
@ETHdaily-hj4ts
@ETHdaily-hj4ts 5 месяцев назад
THANK YOU ❤ you are being the bridge for our country and for youth let's get our kids to subscribe this kind of channels rather letting them open tiktok in deed that video passed 1M views
@mesfinhaftu6206
@mesfinhaftu6206 6 месяцев назад
ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ቀጥተኛነት አንዳችም ጥርጥር ገብቶኝ አያውቅም ፤ ነገር ግን ክርስትና እዛው ኢትዮጲያ ነበረ ሲል ውስጤ ፍፁም ሓሤት እያደረገ ነበረ ። ቃለ-ሕይወት ያሰማልን እህታችን
@taklu85
@taklu85 6 месяцев назад
ዶክተር መስከረም እግዚአብሔር አምላካችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። የእመቤታችን ጥበቃ አይለይሽ።
@DB-sr5pz
@DB-sr5pz 6 месяцев назад
በዚህ ዘመን አመንን በምንለው የቤተክርስቲያን ልጆች እጅግ በጣም በዛልንበት ሰዓት /ግዜ , ፈጣሪ አንችን ስለዕምነታችን ጠንክረን እንድንቆም የበለጠ እንድናውቅ ከተኛንበት እንድትቀሰቅሽን አንችን እህታችንን አስነሳ:: እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ዶ/ር መስከረም::
@tamratbushramuhammed4463
@tamratbushramuhammed4463 6 месяцев назад
መስኪ በየ እለቱ ነዉ እመከታተልሽ እናመሰግናለን በጣም
@Euler-h2q
@Euler-h2q 6 месяцев назад
An ethiopoan icon. You are simply phenomenal
@yoditaskale3425
@yoditaskale3425 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን በዚም በዛም ይነግረናል የሚያስተው ልብ ይስጠን
@Mahder368
@Mahder368 6 месяцев назад
ይገርማል
@muhamedsualeh1038
@muhamedsualeh1038 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የስት ብር የበላ ይለፈልፋ ይበላል
@merimeri7886
@merimeri7886 6 месяцев назад
ኧረ በማርያም አትቆዪ እንዴት በጉጉት እደምጠብቅሽ ብታይ💖🙏🙏
@yimenuyirdaw1153
@yimenuyirdaw1153 6 месяцев назад
ሰላም እህቴ
@AndualemAssefa-r8x
@AndualemAssefa-r8x 6 месяцев назад
ዶክተርነት ካልቀረ እንዳንቺ ነው ። ኢትዮጵያዊነት + ኦርቶዶክስነት= ምሉዕነት ።
@millionhailudessalegn6392
@millionhailudessalegn6392 6 месяцев назад
ዶክተር በጣም የሚገርምሽ በሃይለ ስላሴ ግዜ ታትሞ የነበረው መጽህፍ ቅዱስ በገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ላይብረሪ ነበረ የሚገርመው ባልታወቀ ምክንያት እንደጠፋ አስተማሪዬ ነግሮኛል።
@endeshawberja1889
@endeshawberja1889 6 месяцев назад
ትልቅ ማስረጃና ፍንጭ ሠጪ በመሆኑ ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ይስጥልን፤ በርቺልን።
@segedumengistie1009
@segedumengistie1009 6 месяцев назад
በጣም እናመሰግንሻለን። በምትሰሪው ስራ በጣም ብዙ የጠፋን በጎችን እየመለስሽ ወንደሆነ ልነግርሽ ፈልጌ ነው። በርችልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን። ይህን ሰይጣናዊ አለም መታገል ቀላል አይደለም እና በርቺ።
@waffiki
@waffiki 6 месяцев назад
እንኳን ተፈጠርሽ። በጣም የተመረጥሽ ነሽ። እባክሽን የምታዉቂዉን በየቀኑ አዉጪልን።
@DawitGAyele
@DawitGAyele 6 месяцев назад
ለአባቶቻችን ምስጋና ይድረሳቸው ይሄንን ለፃፋት መስዋዕትነት ከፍለው ነዉ
@asfawprodigital
@asfawprodigital 6 месяцев назад
ቃለ‐ህይወት ያሰማልን ላንቺም ለነገረንም! ዶክተር እጅግ ይገርማል የማናውቀው ብዙ ጉድ እንዳለ ያሳያል እያወቅን በመጣን ቁጥር ደሞ ወዳጅ መስለው ያወጡታል። እግዚአብሔር ይቦና ይስጠን እና ታሪካችን ይገለጥ። ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን፣ የአለሙ ገዢ፣ አስራተ ድንግል መሆንዋን የምናውጁበት ትንሳኤዋ ሲመጣ ሁሉም ይገለጣል የአለሙ መሪ ስለምንሆን ማንም ሊቃወመን አይችልም አይርቅም ትንሳኤያችን ቅርብ ነው።
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 6 месяцев назад
የውልህ ወንድሜ ትንሳኤ ከሰማይ እንደ መና የሚወርድ አይደለም መጀመርያ የኢትዮጵያ ህዝብ ከዚህ ከተለማመደው የጥንቆላ የመተት ስር መማስ ቅጠል መበጠስ አቁሞ ዝሙት መዳራት ዘረኝነት ጥላቻን አስወግዶ ንስሀ ካልገባ አይደለም ትንሳኤ ለደቂቃ እፎይታ ያለውን ሂወት አይኖርም
@fikirtetakele3350
@fikirtetakele3350 6 месяцев назад
እውነትህን ነው ነገር ግን ያልከው የቤተክርስቲያናችን የጀርባ ቅማሎች የሆኑ ክሀነታቸውን ያፈረሱ ተብታቢዎች ሟርተኞች ዛር አነጋሾች ዘረኞች ሐይማኖት መሰል ዲያቢሎስ ነኮለኮላቸው ድርጅቶች አጠቃላይ የዲያቢሎስ መንግስታቶቾ ከነጣኦታቸው ሳይፈረድባቸው የኢትዮጵያ ትንሳኤ አውን አይሆነሞ። ጌዜው ግን ቀርቧ እግዚአብሔር ይመስገን።
@zenebechdemessia7852
@zenebechdemessia7852 6 месяцев назад
ሠላም ልእልት
@DawitTagegne
@DawitTagegne 6 месяцев назад
ይህን እናውቀው አለን ሰምተንዋል የኪንግ ጀምስ መጻሐፍ አለኝ ሙሉ አደለም አንዳንንዶች የተቀየሩ ናቸው. አንች እግዚአብር ይባርክሽ.
@DawitTagegne
@DawitTagegne 6 месяцев назад
ስነፍጥረትን ኦሪት ዘፍጥረትን ኢትዮጵያዊው የትሮ ራጉኤል ነው,
@clight214
@clight214 6 месяцев назад
መምህር እናመሰግናለን አታች ባደረግሽው ሊንክም ገብቼ አየሁት... በተለይ ያዩት ሰዎች የሚሰጡት ኮሜንቶች በአብዛኛው መፅሐፍ ቅዱሱን ማግኘት የሚፈልጉ እና የበለጠ ለማወቅ ጉጉት ያለባቸው ይመስላሉ። መስከረም አንቺ አክቲቭሊ በላክሽልን ፔጁላይ ተያያዥ መረጃዎችንና እውነታዎቹን ለተመልካቾቹ ሼር ብታደርጊላቸው ወደ እውነተኛው ብርሀን እንዲቀርቡ መንገድ ትሆኛችዋለሽ። ታድያ እኛንም እንዳትረሺን 😊❤❤❤ 🙏🙏🙏
@saronabi1387
@saronabi1387 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን
@berhanululu2448
@berhanululu2448 6 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር።
@kassa4882
@kassa4882 6 месяцев назад
Well come Dr meskerem, ❤❤❤❤.
@melesetekilemariamazememew9248
@melesetekilemariamazememew9248 6 месяцев назад
ኢትዮጵያን እንደዛሬው ከመጥበቧና ከማነሷ በፊት እጅግ ሠፊና ትልቅ ሐገር መሆኗን ማስተዋል ይገባል። በዚያ ላይ ተወዳዳሪ እንጂ የሚበልጣት የሌለ የታላላቅ የበቁ መንፈሣዊያንና የተራቀቁ አባቶች (ሊቃውንት) ሐገርም ናት። በነገረ መለኮት ጉዳይ የጠቢባን፣ የቅዱሣን፣ አማንያንና የተመረጡ መሆናቸውንም መረዳት ያስፈልጋል!!
@frehiwottulu9225
@frehiwottulu9225 6 месяцев назад
መሥኪዬ መምህራችን መቼም እግዚአብሄር አንቺን አሥነሣልን፣ተባረኪልን አሡ ፈጣሪ ያበርታሽ እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ
@Haregi849
@Haregi849 6 месяцев назад
ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጠሺን እናመሰግናለን
@Wendemenehyesgat
@Wendemenehyesgat 6 месяцев назад
❤❤❤
@behailuberhanu422
@behailuberhanu422 6 месяцев назад
An age of enlightenment will indeed come, where the truth will be exposed.
@netsolo8225
@netsolo8225 6 месяцев назад
እንኳን ደስ ያለሽ የዘራሽው እየበቀለልሽ ነው በጣም ደስ ይላል በርቺ ዶክተር አስተማሪ አገር ወዳድ እናመሰግናለን ዶክተር መስኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 6 месяцев назад
በትክክል
@danielzigita2876
@danielzigita2876 6 месяцев назад
Thanks very much meskerm lenchisa. I really appreciate that wow it is amazing. Bless my sister
@alemuenyew8131
@alemuenyew8131 6 месяцев назад
ለመ / ር መስከረም ለቺሳ በምትኖሪበት በምትሰሪበት የሰራዊት አምላክ ከነቤተሰቦችስ ይጠብቅሽ የማያልቀውን የእግዛብሄር ፀጋ ያላብስሽ በውነቱ አደአች ያሉ ያብዛልን ። ። ። መቸም ቢሆን እደዚነዚህ የሉትን በሀይማኖተቸው በእምነታቸው በምግባራቸው የፀኑትን በውቀታቸው ከየትም አፎንፉነው አስሰው ፈልገው የተደበቀውን የእግዚአብሄርን ህግና ሚስጥር የውም የልተበረዘ የልተከለሰውን አደምን ከአጢያት እኛን ለመጥመቀ በገባው ቀል መሰረት የለዘርአ ብእሲ ድንግል ወለዲተ ቃል ከሆነችው ከመሀሪያ ተወልዶ 33 አመት ከ 3 ወር በምድር ለይ ተንከራቶ ስቃይና መከሪውን እየተቀበለ ሀዋሪያት አሰተምሮ ኦሪትን ለፀድቃት እንጅ ልሽራት ሳይሆ ላድሳት ነው ብሎ ኦረት ከነበያት ከሃዋሪያት አድቃል ከሚያልፈው ሰመይና ምድር ቢያልፍ ይቀላል እንደአለው ሁሉ በሁለት ጥራዝ የተፀፈው ሰማንየ አሃዱ ( ፰፩ ) ቅደስ መፀሀፍ የሃይማኖት እና የሳይንስ ቀመር መገኛ ዘመኑን የሚዋጅ በቀራንዮ ተሰቅሎ በጎለጎታ ተቀብሮ ሞትን በሳልስቱ ድል ነሰቶ የተነሳው የሰራዊት አምላክ እግዚነህ እየሱስ ክርስቶስ ከናቱ ከቅዱሳን አባቶች እናቶች ይደምረን አሜነ ።አሜን ። አሜን ። ፈተና እደአለ እነወቅ ??? ሰብሃት ለእግዚአብሄር በሰመያት ; ወሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብዕ ።
@birtukandebalke4092
@birtukandebalke4092 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@tesfayekokeb2313
@tesfayekokeb2313 6 месяцев назад
አምላክ ይጠብቅሽ ውድ እህቴ
@ltilahun
@ltilahun 6 месяцев назад
ሲገርም ትላንት ጠዋት በአጋጣሚ እኔም ተመልክቼዋለሁ! አንዳንድ ኮሜንቶችኅም አይቻለሁ ። ብዙዎች ባሁኑ ሰአት የኢትዮጵያን መጽሐፍ ቅዱስ ለማግኘት በጣም እንደሚፈልጉ ተረድቻለሁ። በርቺ እህቴ!
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv 6 месяцев назад
this weak also Russia revealed that Jesus was black I am wondering so in that video so many people were talking about Ethiopia
@shumayabel9190
@shumayabel9190 6 месяцев назад
እግዚሄር ይስጥልን ዶክተር ❤
@ethio0402
@ethio0402 6 месяцев назад
እዉነት ነዉ። እዉነታዉ እየወጣ ነዉ። I am just now reading a book by an African sister , titled “Conspiracy to erase a Nation” and I can see how the Truth is reaching out to those who seek Him
@habtehabte2605
@habtehabte2605 6 месяцев назад
❤️❤️❤️Dr. Meski derbabawa emebet
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 5 месяцев назад
እንደው መቀበል ቢያቅተን !!! እያልሽ እናስበው ትያለሽ!! ግን ለምንድነው አባስጢፋኗስን አትቀበይም ? ፀሀይ የሞቀው ሀገር ያወቀው እውነትን !!!
@SakiraSkira-rv8sr
@SakiraSkira-rv8sr 6 месяцев назад
ተባረኪ የኔ ውድ እውነት ምን ብትዘገይም ግን በዛው ጠፍታ አትቀርም መገለጦአ ግን እጅግ ያማረ ነው
@MuseYohannes
@MuseYohannes 6 месяцев назад
ዶ/ ር በጣም አስተማሪ ነው በመፅሐፍ አሳትሚልን እንደሌሎችሽ መፅሐፍ በረፈ በርችልን ፈጣሪ ከጎንሽ ነውና
@wonhaile4852
@wonhaile4852 6 месяцев назад
መስክዬ ነጮቹ ቅዱሳት መጽሐፍትን የሚያዩት የሚተረጉሙት በዓለማዊ ዕውቀታቸው በመነሳት እንደሆነ ያሳያል
@YenenehMeba
@YenenehMeba 5 месяцев назад
እጅግ በጣም አመሠግናለሁ እኔም እንዳንቺ አስብ ነበር ኢሉሚናቲዎች ናቸው ያለጥርጥር
@davewole1725
@davewole1725 5 месяцев назад
ሲጀመርም መፃሀፍ ቅዱስ የሚያነብ የለም🤷🏾‍♂️🤷🏾‍♂️
@enatasrate576
@enatasrate576 6 месяцев назад
እናመሰግናለን መስኪዬ!!! ያቀረብሽው ሁሉ ትክክል ነው። 😊
@adonayemesekelu1739
@adonayemesekelu1739 6 месяцев назад
በጣም ያስገርማል ተባረኪልኝ 🌻
@redeatfitsum4684
@redeatfitsum4684 6 месяцев назад
ተባረኪ የኔ ልጅ!
@dest567
@dest567 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ:: ብዙ ነገር እንድንገነዝብ ስላደረግሽን::ነገር ሁሉ መገለጡ አይቀርም
@demisachewshitaw4582
@demisachewshitaw4582 6 месяцев назад
ዶ/ር መስከረም መረጃዎችሽ በጣም እያስደመሙን ነው፡፡ እይታሽንና ትንታኔሽን በጣም ነው የማደንቀው፡፡ አመሰግናለሁ ቀጥይበት፡፡ ምናልባት ከዚህ ቪዲዮሽ ጋር ባይገናኝም አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ታቦተ ጽዮንን ይመለከታል ታቦተ ጽዮን ወደ ኢትዮጵያ የመጣችው በማን እንደሆነና መቼ እንደመጣች ክብረ ነገስት እንደሚነግረን ኢትዮጵያውያን በደንብ እናውቀዋለን፡፡ ነገር ግን ግርሃም ሃንኩክ እና በጣና ገዳማት የሚገኙ አስተምሮቶችና ትውፊቶች ደግሞ ከክብረ ነገስቱ ታሪክ በ500 ዓመት ልዩነት አለው፡፡ የዚህ ሚስጥሩ ምንድን ነው?
@83Tamiru
@83Tamiru 6 месяцев назад
በእውነት የእውነት አምላክ እግዚአብሔር አይሁድ የመስቀሉን ነገር እንድዳፈን በሥጋዊ ጥበብ በቆሻሻ ክምር ተራራ ብሠሩም በዘመናት ቆይታ ተራራው የተፈጥሮ ነው ብሎ መጭው ትውልድ የመስቀል ነገር ከአእምሮው እንድ ጠፋ ብደክሙም ኢሌኒን አስነስቶ የውሸት ክብርን ንዶ እውነተኛውን የዓለም ብርሃንን ገልጦልናል እናም እንዳልሽው እውነት ከመቆፈር፣ ከመፈለግ ይልቅ ለኃላፍና ጠፍ የዓለም ምናምንቴ ክብራችንን ሽጠን በአደባባይ እርስ በእርሳችን ከላይ እስከ ታች በምንበላላበት ዘመን ስለ እውነት የተነሳሽ መሆንሽን አምናለሁ ። እውቀትና ብቃት ባይኖረኝም በምእራቡ ዓለም ሆኜ ኃይማኖቴንና ትውፍቴን ጠብቄ እስከ መጨረሻው እንድጸና ትምህርትሽን ፍለጋሽን ዘወትር እከታተላለሁ ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳን እመ ብርሃን በምልጃዋ በፍቅር ትደግፈኝ ። ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ ስትታችን ዶክተር መስከረም ።
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 6 месяцев назад
መስኪ ሁልጊዜ በጣም ጥሩ መረጃ ስለምትሰጭን ከፋ ያለ ምስጋና አቀርባለሁ ።ይህንን ጽሁፍ ብትተረጉሚልን በጣም ደስ ይለኛል
@tgdm5196
@tgdm5196 6 месяцев назад
Jesus and others black picture & Russia ስሪልን እባክሽ ?
@samuelfisehaye-nx8uo
@samuelfisehaye-nx8uo 6 месяцев назад
Revisionist የሚል ቻናል አለ እይው እና አስተያየ ብትሰጪበት
@YiftusiraTefera
@YiftusiraTefera 6 месяцев назад
ሲጀመር ትክክለኛ የሚባልም የኢትዮዽያ የሚባልም መጽሐፍ ቅዱስ የለም።
@Notone471
@Notone471 5 месяцев назад
የሚገርም ነው እኔ መጀመሪያ የእንግሊዘኛውን ሥሰማ ነበር ፡የመምህርትን አየሁት
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 6 месяцев назад
ቅዱሳኖቹ ክፉ ዘመን እንደሚመጣ ስላወቁት ሁሉን በሚፅጥር ደብቀዉታል : የጥንንት አባቶቻችን አኮ ድንቅ ናቸዉ : መፅሐፍ ቅዱሥ ሳነብ ብዙ የተበወዙ ነገሮች አይበታለዉ ግን ሁሉም በጊዜዉ ይስተካከላል :ግን ተዋሕዶም ፕሮቴሥታንት ፔንቴ እና ካቶሊክ ሌሎቹም ትክክለኛ መፅሐፍ ቅዱሥ እንደማይከተሉ ማሳወቁ ጥሩ ነዉ በርች 💚💛❤👍
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 5 месяцев назад
አረ እስቲ በናትህ ትንሽ እንኳን አሳየን እንድናውቀው
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 5 месяцев назад
@@lyonnaise6395 ወንድምሜ(እህቴ) እኔ እንደ ዶ/ር መስከረም የታሪክ ,የበዐልና የሐይማኖት ተመራማሪ አይደለዉም ግን የኛ መፅሐፍ ቅዱሳችን እንደተለወጠ መፅሐፍ ቅዱሥ ለሚያነብና ለሐይማኖቱ የሚቆም ሊረዳዉ ይችላል ግን ጥናት አደርግና እመለሳለዉ ግን ትነሸ ምሳሌ ላቅርብ (ኢትዮኝያ መፅሐፍ ቅዱሥ ላይ ከ40,በላይ ተጠቅሳለች ግን አሁን አምስት እንኳን አይሞላም ሌላዉ ደገሞ ኢትዮፕያ እጆቿን ወደእግዚአብሔር ትዘረጋለች የሚለዉን ለሱዳን ሰጥተዉታል : በጣም ብዙ የተለወጠ ነገር አለ በይበልጥ ከዶ/መስከረም መማር ትችያለሸ : እኔም ጥናት አደርግና እመለሳለዉ ተባረኩ ድል ለፋኖ 💚💛❤
@belaytebabal540
@belaytebabal540 6 месяцев назад
እናመሰግናለን መስኪ:: በርቺ ! የሳሌም ንጉሥ እኮ ነው አብርሃምን ሃይማኖት ያስተማረው:: እናንተ እሥራኤላዊያን ለእኔ እንደ ኢትዮጵያን አይደላችሁምን? ተብሎ ተጽፏል::
Далее
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24
V16 из БЕНЗОПИЛ - ПЕРВЫЙ ЗАПУСК
13:57