Тёмный
No video :(

72ኛA ገጠመኝ ፦ አባትና ልጅ በእኩልነት ተፋጠጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 280   
@yodettareku1738
@yodettareku1738 4 года назад
መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣልህን
@imamazing8425
@imamazing8425 4 года назад
ሰላምህ ይብዛ መምህር ካስተማርከኝ ነገር ሳላመሰግንህ ማለፍ አልችልም ወንድሜና ሚስቱ ሁሌ ሰላም የላቸውም ሁሌ ይጣላሉ በሽማግሌ ይታረቃሉ ተመልሰው ይጣላሉ አሁን 6 አመታቸው ሊመሉ አንድ ወር ነው የቀራቸው ባለፈው በ24 ተክልዬ ቀን ተጣልተው ቤተሰብ ተሰብስቦ 27 ለመድኃኒአለም ለታ በቃ ቤተሰብ በነሱ ተስፋ ቆርጠው ሊፋቱ ቀጠሮ ያዙ እና እኔ አገር ቤት ደውዬ ነገሩኝ በጣም አዘንኩኝ ከፋኝ ለምን እኔ ለለወንድሜ ስራው ትዳሩ ብዙ መስዋእት ነው የከፈልኩት እናቴም ጭምር አንድ ልጅ ወልደዋል እና ሲጨንቀኝ መድኃኒአለም አንተ ታቃለህ ብዬ የወንድሜ እና ሚስቱ ስም እጄ ላይ ፅፌ ለ3 ቀን ሰገድኩኝ ለቅዱስ ሚካኤል አደራ ሰጥቼ በፀሎት እና ስግደት አሳለፍኩት እና በ27 ጭራሽ እንቅልፍ አጥቼ ሳልተኛ ነው ያደርኩት ምን ተፈጥሮ ይሁን ብዬ እናቴ ጋር ስደውል በስንት ሽምግልና ከጥዋት እስከ 7 ሰዓት በስንት ልመና እና ምክር ታረቁ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜም ፀበል ቦታ መሄድ ጭራሽ አይወድም ነበር አሁን ግን ህጄ እታጠባለው ጋብቻም አላሰሩም ነበር አሁን እናስራለን ብለው እግዚአብሔር ይመስገን ታረቁልኝ መምህሬ ይሄ ደሞ ያንተ አስተዋፅኦ ስላለበት በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል እንኳን እረዳሽ እናቴ
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 4 года назад
Egzabiher yemsgan des yilali🙏🙏🙏🙏
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ታረቁልሸ እህቴ ክብር ለቅዱስ ሚካኤል ይሁን
@imamazing8425
@imamazing8425 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እህቶቼ እግዚአብሔር ይመስገን ለኔ የረዳኝ ቅዱስ ሚካኤል ለናንተም ይርዳቹ
@tewodajdegefe5790
@tewodajdegefe5790 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ
@asteraster8219
@asteraster8219 4 года назад
መምህር እንኩዋን በስላም መጥህ አሜን የአምላካችን ስሙ ዛሬም ዝወትርም የትመስግነ ይሁን አሜን አሜን አሜን እግዝያብሔር ይጥብቀን
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን መምህር እኳን ደህና መጡልን
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 4 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!! አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን! እዉነት ነዉ ወንድማችን ማስተዋልን ይስጠን አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!!! የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በመላዉ አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 4 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው ።የዛሬውን ገጠመኝ እየሳኩ ነው ያዳመጥኩት ።አንዳንድ በመሀል ጣል የምታደርጋቸው ነገሮች ያስቃሉ ።ሌላው እኔ ቤተሰብ ውስጥም አንድ የትእቢት መንፈስ ያለበት ሰው አለ አምላክ የሱንም መንፈስ መቶ ይጣልልኝ ።አይጾምም አይጸልይም አንዲት መንፈሳዊ ነገር ሲያደርግ አታየውም ግን ኩፍስ ብሎ እራሱን እንደጻድቅ ነው የሚቆጥረው ሁሌም ሳየው ግርም ይለኛል ። እና የዛሬው ገጠመኝ እሱን አስታወሰኝ ።በተረፈ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ ከነቤተሰብህ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@bettyreyes6190
@bettyreyes6190 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን መጪው አመት የሰላም የጤና የእድገት የብልጽግና ያድርግልን
@itdistrict8278
@itdistrict8278 4 года назад
ፈጣሪ እንኮን አብሮ አደረሰን መምህር የይቅርታ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ የዳቢሎስን መጥፎ ስራ የምናጠፋበት አመት ዪሁንልን
@madinamad6663
@madinamad6663 4 года назад
Amen amen amen💒💒💒🙏🙏🙏🌻🌻🌻
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 4 года назад
ወድሜ መምህር እንኳን መጣክልን እድሱን አምት በተለየ ሁኔታ ብዙነፍሶች ለመዳን ቃላቶችህን እየጠበቁነው እግዚአብሔር አምላክ ባንተላይ አድሮ እኛ ባሪወቹ እንድንገለገልብህ አንተን ውድ እቃው እድርጎእኛ እንድንገለገልብህ ለረዳን እግዚአብሔር ክብሩ ይስፍ
@user-xj2cp4pj3g
@user-xj2cp4pj3g 4 года назад
መልካም አዲሥ አመት ውድ የእትዮጺያ ልጆቾ ሁሉ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🌺🌸🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@netsolo8225
@netsolo8225 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላምህ ይብዛ በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን በእግዚአብሔር አብ።
@grandneoplus6386
@grandneoplus6386 4 года назад
አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማን እንኳን ሰላም መጣህ እንኳንም አብሮ አደረሰን መምህር እነዲሁም አድማጮች በሙሉ አዲስ አመት ዘመኑ ብቻ ሳይሁን እኛም በመልካም ነገሮች እንድንቀየር ያድርገን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@mollash6647
@mollash6647 2 года назад
WYwww
@tarafhtarafh6787
@tarafhtarafh6787 4 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን መምህር መጭው አዲሥ አመት የሰላም የደሥታ የፍቅር የደስታ የመተሣሠብ መልካም ዘመን ይሁንልን
@shameershami1017
@shameershami1017 4 года назад
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ለሁላችንም መልካም አድስ አመት ይሁንልን የሰላም የፍቅር የጤና የመረዳዳት ዘመን ያርግልን አሜን፫።
@boots9615
@boots9615 4 года назад
Amen amen amen kale hiwot yasemalen
@sndayogebrihans6942
@sndayogebrihans6942 4 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እንኳንም በሰላም መጣህልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 4 года назад
እንካን አብሮ አድርስን መምህራችን የሆዱን ነገር በጣም ይገርማል በእውነት እናመስግናለን
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አለን መምህር ወደ ሃገረ ልገባ ዝግጀት ላይ ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 4 года назад
Wawawa des yelali egzabiher yerdashi kanchi ga yun weyim kante ga yun
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 4 года назад
አሜን ፫
@amenamen5819
@amenamen5819 4 года назад
በሰላም ግቢልን እመቤቴ ማርያም በፊት ከኋላሽ ትቅድምልሽ እኔንም ዉሰጅኝ በሻንጣሽ 😃
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 4 года назад
አሜን ፫ እኅቴ በሻንጣ ክክክ ሰው በሻንጣ አይሄደም እማ አልሰማሽ ተረቱን ባይሆን በውንበር ትሄጃለሽ የት ነሽ ኤርፖርቱ አንድ ከአንድ ከሆነ የሚነሳው
@zinashu9679
@zinashu9679 4 года назад
Kalehiwotin yasemalin lewondimachin enesunm wodebetu yimelisachew egnanim amen
@user-dy9vc2ow2h
@user-dy9vc2ow2h 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሠን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
@fvop7530
@fvop7530 4 года назад
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች
@user-jb8uy3py5g
@user-jb8uy3py5g 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የሰላምና የፍቅር ይሁንልን
@addisaweke9061
@addisaweke9061 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን አብሮ አዴርሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-nu6cx6ry7h
@user-nu6cx6ry7h 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን በሠላም መጣህልን እንኩዋን ለ201 3 አመተምረት አደረሳችሁ ይህ አመት የሰላም የመቻቻልና የፍቅር ይሆንልን የ2012 መከራችን በቃ ይበለን አዲስ ሂወት እና አዲስ ማንነትን ይስጠን መምህራችን አንቴም ከቤተሰቦችህ ገራ መልካም አዲስ አመት ይውንልክ ይሔንን የሴጣን ማዋረድ ስራ የምታደምጡት እና የእግዚአብሔርን ቃል ትየምትከታተሉት እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በሰው ሀገር ላላችሁ በሰላም አገራችው የምትገቡ በአገር ቤትም ደሞ ያላችሁ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁላችንንም እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
@user-mj8tp7dt5f
@user-mj8tp7dt5f 4 года назад
ድሬ ደዋ ማየት አለብክ መምህር ድሬ ሄደክ በወንጌል ብታገለግን በጣም ደስ ይለኛል እኔ የድሬ ልጅ ነኝ መምህር
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገንእሜን እሜን አሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 4 года назад
እንኳን በሰላም መጣክልን መምህራችን 💚💛❤️እንኳንም በሰላም አብሮ አደረሰን 🌻🌻🌻🌼🌼🌼መጭወን ዓመት ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር የልቦናችንን መሻት ሁሉ ይፈፅምልን💗መምህራችን አንድ ቀን ልታስተምረን ወንጂ አገር ብመጣልን ሁላችንም በመንፈሱ ተወርሰናል እኔስ እዚ ኦኝ ሁልን አውቅያለው እግዚአብሔር ይድረስልን
@user-yz9nt4yn5u
@user-yz9nt4yn5u 4 года назад
አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቀል፡ህይዋት፡የሠመን፡አሜንጌተ፡ሆይ፡መምህረችን፡ጠብቅልን፡አሜን፡ተወይዶ፡ሁሉ፡ጠብቀቾ፡አሜን
@etayehueta4925
@etayehueta4925 4 года назад
selam..memhrachin..memhr..tesfaye..ecan..abro..aderesen..yeselam..yetena..yefkr..yadnet..yhunln
@missidababa9529
@missidababa9529 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሠን ቃለ ህወት ያሠማልን
@kedusmikael9485
@kedusmikael9485 4 года назад
የክርስቶስ ሰላም ፍቅር ካንተ ጋር ይሁን...
@tigtig8146
@tigtig8146 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን እግዚአብሔር ምህርት ቅ/ድ እመቤተችን ምልጃ አይለን
@cell7172
@cell7172 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር 🕯✝️💚💛❤️
@user-bi4cz4pf4d
@user-bi4cz4pf4d 4 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ውድ መምህራችን እንኳን አበሮ አድርስን❤❤❤❤❤❤
@mestumestu2715
@mestumestu2715 4 года назад
እኮን ደናመጣህ መምህር እኮን አደረስን የተዋሕዶ ልጆች አድሱ አመት የስላም የፍቅር ያድርልን እኛም በዚ ትምርት ተምረን ለንሰሀ እድንበቃ ቅዱስፍቃዱ ይሁን
@emebett1989
@emebett1989 4 года назад
@emebett1989
@emebett1989 4 года назад
ፀፀ።።ፀፀ።።።።ፀ።።
@user-ey7vl1rv1o
@user-ey7vl1rv1o 3 года назад
Amen amen amen
@weteteethiopian6946
@weteteethiopian6946 4 года назад
Amen Enkhan Aderesen Mehmer❤❤❤❤❤❤
@danielasefa7568
@danielasefa7568 4 года назад
አሜን ኣሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራች እንኳንአደረሳችው የተውሀዶ ልጆች 2013 የሰላም የፍቅር አገራችን ሰላም የምትወንበት ከመናፍስት እስራት የምንላቀቅበት ያርግልን
@eth3816
@eth3816 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-zr8is1fu2j
@user-zr8is1fu2j 4 года назад
መምህርየ ንፍቅብለህኛን ሽበካየለኝ ሁኖ ናፍቀህኛንትምህርትህ ምክርህየኛ እቁ እርጂም እድሜይስጥልን ቃለ ህይወት ያስማልን
@ortokaortoka7225
@ortokaortoka7225 4 года назад
እንካን አብሮ አደረሰን ወንድምማቸመምህራችን ወይኔ ብዙ አመለጠኝ አወ ብዙ እየተማርንነው እግዚአብሔር ይመገን
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር
@merimeri9211
@merimeri9211 4 года назад
enekuwan abro ades amen amen amen 💚💛❤
@mulualim7948
@mulualim7948 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@tsedeynigatu2636
@tsedeynigatu2636 3 года назад
Amen Amen Enkuan abero aderesen!! Melkam addis amet le melaw ye Ethiopia hezebe!! Lalefew yeker tebabelo , le addisu tewado , tekebabero lemeron yabekan!!!!!!
@mulualim7948
@mulualim7948 3 года назад
@@tsedeynigatu2636 🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤
@22Tube
@22Tube 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን !!! መጪው ዘመን የሰላም ፣ የጤና ፣ የመተሳሰብ ፣ በእምነታችን የምንጠነክርበት፣ እርስ በርሳችን የምንዋደድበት አመት ይሁንልን ። አሜን አሜን አሜን
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@muraworkmelka4982
@muraworkmelka4982 4 года назад
Amen Amen Amen
@TBashu
@TBashu 4 года назад
መምህር እባክህ ወለተገብርኤልን ሰብለማርያምን እህተገብርኤልን ወለተገብርኤልን ሀብተገብርኤልን በፀሎት አስበን
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 года назад
ሰላም ተስፋ ሥላሴ
@user-mo7se9ry4g
@user-mo7se9ry4g 4 месяца назад
Amen amen amen kela hewit yesman yene Abet merhey Fetet rjem edme ke tenet gre yesth merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Abcabc-tp6kp
@Abcabc-tp6kp 4 года назад
መምህራችን ወንድማችን ቃለህይወት ያሠማልን ኑርልን እንኳን አብሮ አከረሠን አደረሣችሁ የሠላም የፍቅር የብልፅግና ያርግልን አሜን
@user-iz5jw2zk1b
@user-iz5jw2zk1b 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ዳህና መጣህልን መምህራችን
@rahelalmsgad5317
@rahelalmsgad5317 4 года назад
አሜን አሜን
@user-jw1dy4hu1o
@user-jw1dy4hu1o 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገ ውንድማችን እንኳን በሰላም መጣ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረስን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ላንተም ከዚ የበለጠ ምታስተምርበት አይልና ብርታት እግዚአብሔር ይስጥህ
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዛብሄሬ ይመስገን እንካን አብሮ አደረስን እግዛብሄሬ ይመስገን ለዝች ሳአት ላደረሰን
@JohnJohn-ow6sd
@JohnJohn-ow6sd 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-jb8uy3py5g
@user-jb8uy3py5g 2 года назад
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላምህ ይብዛልን ውድ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ትምህርቱ በጣም ገብቶኛል
@egezebhermelkamnew209
@egezebhermelkamnew209 4 года назад
Amen.Enkaun.Abro aderesen memirachin kalhiwot yezemelen tsegaw yebezalot
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን አብሮ አደረሠን አዱሱ አመት ዳቢሎስን የምንገታበትያድርግልን መምህርየ የልጁ ባህሪ እናላይ አለ ኢትዮጵያ ሆኝም ሠወቹን በርቀት ከእግር እስከራስ አያቸውና እስሪ ሲደርሱ አንገቴን ደፍቸ አልፋለሁ እና ጢባራም የሚል ስም ወጣልኝ እሚገርምህ እመዳም ቤት ሆኝ እየተጠገረርኩ እኔ አዛዥ ልሆን እምልበት ቀን አለኝ የሚመጡልኝ ልብስም ሆነ ጫማ አይጥመኝም ሌላ ሠራተኛም መጥቶ እኔ ከለሁበት ስራ ሲሠሩ ስራቸው አይጥመኝም ከዛ እነሡ የሠሩትን እንዳዲስ እሠራዋለሁ አንዳንዴ ለምን ብየ እራሴን እጠይቀዋሐሁ እሚገርመውነገር ጥሩ መዳም ነው እሚጋጥመኝ ሳውዲ ሆኘ መዳሚቱን አስለቅሻታለሁ አያቴ ትሆናለች በድሜ ስለምትወደኝ ልጆች ሲልስ ገዝታ ጫማ ወርቅ ሳይቀር ገዝታ 3ቀን ሲቀረው ሠርጉ ልበሽውና እማስተካከል አለ ልየው አለች ተነሳብኝና አለብስምም ሠርግም አልሄድም አልኳት ተናደደች አበደች ታናዳ ሳያት የባሠ ተሠቀለኝ አረንዳትመታኝ ትወደኛለች ግራ ሲገባት ኡኡ አለቀሠች ስታለቅስ ውርድ ሲልልኝ ሰማሆት አሁን የት ባገኛትና ይቅርታ ባኳት ኢት ኢትዮጵያ ከገባሁ ሁሉንም እያነሳሁ ግን ለምን እያልኩ ማልቀስ ጀመርኩ ወንድም ሲወሩኝ አልወድም ነበር ጢባራም እንደተባለኩ አሁንም ሠደት ተመለስኩ አሁንም በጣም እናት የሁኑ ሠወች አገኘሁ ግን የሚሠጡኝም የሚገዙልኝም አይጥመኝም ለምድነው ደስብሎሽ የማትቀበይን ብለው ሲጠይቁኝ አለመስጠት መብታችሁነው ስላቸው ይናደዳሉ እንዲትነው የማስተካክለው አሁን መምህር እስካሁን ወንድ አልቀርብም እንደውም እሷ እሽ አትለም የሚባል ስም ወጣልኝ ግን ማውራትእኮ እፈልጋለሁ ግራ ይገባኛል በስልክ ብዙ ሠው አወራለሁ በፍቅር ከሆነ ብሎክ አደረጋቸዋሐሁ ከዛ ለምን ብየ እራሴን እጠይቃለሁ
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 4 года назад
Enquan bedehna metah!!!Wendme edme ke tena gar Egziabher ysteh 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሳ መምህር
@genetalene8577
@genetalene8577 4 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አዲሱን አመት የሰላምና የብልፅግና እንዲሆንልን ያሞላካችን ፈቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@martamammo1533
@martamammo1533 4 года назад
እንኳን ደህና መጠክ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@shashitoaedsa307
@shashitoaedsa307 4 года назад
መ ምህር በጣም ደስ ያለኝ ነው የምሰማው ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-bx7hq1wh5l
@user-bx7hq1wh5l 4 года назад
እንካን ደህና መጣህ ወድ መምህራችን
@Ee-wi4ff
@Ee-wi4ff 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራን
@asenakew5099
@asenakew5099 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን
@hana2mesfen235
@hana2mesfen235 4 года назад
Welcome wendemyy enkuane abere adersene 🙏🤲🙏💕❤️🌺💖😘
@ethiopiahagere9008
@ethiopiahagere9008 4 года назад
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን ያርግልን አሜን መልካም ፍሬ የምናፈራንበት ዘመን ይሁን መምህር ሰላም ይብዛ በገጠመኝም ብዙ ትምህርት ትምርንበታለን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን አሜን በፀሎትህ አስበኝ መምህር አመተ ማርያም
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳ አብሮ አደረሰን በውነት ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋወት ያብዛልን ይህ ታሬክ በትክክለኛው የቤተሰቦቼ ታሬክ መንሰኤውና መፍተሄው ይናፍቀኚ ነበር ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@Abcabc-tp6kp
@Abcabc-tp6kp 4 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@seniyousf1990
@seniyousf1990 4 года назад
I think God he bringing you for us you teach me very well my God blesses you and your family 🙏🙏
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን
@user-yu3xq2ob5h
@user-yu3xq2ob5h 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር አሜን አሜን አሜን
@user-wc6qg6gq9o
@user-wc6qg6gq9o 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሠን መምህር መጭሪው አመት የፍቅር የሠላም የመቻቻል የእድገት ያርግልን ፈጣሪ
@user-fn9bb9vq3v
@user-fn9bb9vq3v 4 года назад
amen amen amen
@hananeway2747
@hananeway2747 4 года назад
አሜን መምህር እንኳን አብሮ አደርሰን መልካም ዘመን ያርግልን
@user-hl2jq3wz1w
@user-hl2jq3wz1w 4 года назад
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን መምህር አሜን
@teejaay585
@teejaay585 4 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እድሜ ህ ይርዘም
@wubalmmelaku324
@wubalmmelaku324 4 года назад
እኳን አደረሰህ መምር በጉጉት ነው ምጠብቀው በጣም አስተማሪስለሆነ
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 3 года назад
Tmasgan amelke Egezabrher ytbkot Memehir Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot 🙏🙏🙏
@ethiopiakabou6475
@ethiopiakabou6475 4 года назад
መምህር ተስፋዬ የእኔ ወንድም ያው በመተት ተቆላልፎ ዲዳ ሆኖ ምነው ያለው ድሬ ደዋ እኔ እቀበልካለው እንደውም ግራ ግብት ብሎኛል ስንቴ ደወልኩልክ ግን አልመለስክልኝ ብትሄድ እና አንድ መፍቴ ብትሰጥልኝ ደስ ይለኝ ነበር
@user-lt4gx7oi2u
@user-lt4gx7oi2u 3 года назад
ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን መምህራችን እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው✝️✝️🇪🇹✝️
@munamesret7163
@munamesret7163 4 года назад
Ameen enkuan abro aderesen memher welet mekael beselothi asebegi
@meseretf1
@meseretf1 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። መንግስቱን ያዋርስልን።
@eskersetegn4494
@eskersetegn4494 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ቃለ ህወሃት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስባኝ
@tube4569
@tube4569 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር ያድርግልን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን። መምህር በእግዚአብሔር ሀረር እና ዴሬ ብትመጣ ደስ ይለኛል ቢመጡም እንቀበሉታለን እውነት መምህር ወደዛ ያሉ ህብረተሰብ አብዛኛው ባአድ አምልኮ የሚያመልኩ ናቸው ተስፋ አደርጋለው እደምትመጡ
@gelanechala3770
@gelanechala3770 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደስን አደረሳችሁ አሜን
@keedaw6764
@keedaw6764 4 года назад
እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር መድሀኒ ያለም ፀጋዉትን ያብዘሎት
@user-lq5mb1ri7r
@user-lq5mb1ri7r 4 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🌺🌺🌺
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 4 года назад
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@messymessy8882
@messymessy8882 3 года назад
አሜን፫ ወድማችን/ቃለህይወት ያሠማልን
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አዲሡን አመት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ቀሠላምና በጤና በፍቅር የሚኖሩበት ዘመን ያድርግልን ለወንድማች ለመምህር ተሥፋዬ ከነመላው ቤተሠብህ እረጅም እድሜና ጤና የአገሌግሎት ዘመንህም እንዲባረክልህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሡሥ ክርሥቶሥ የሡ መልካም ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን ሠላም መጣክልን መምህር
@user-br4bn2hx1v
@user-br4bn2hx1v 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን
@genetsolomon1604
@genetsolomon1604 4 года назад
እንኳን አብሮ አደርሰን እዚ ያደርሰን እግዛብሔር ይመሰገነ መጪውነ ዘመን የሰላም የፈቅር ያነደንት የመተሳስብ የምንለውጥበት ያርግልን 🙏🙏🙏
@martamammo1533
@martamammo1533 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም የሚያስደንቅ ነው
@user-ki5br9hb8g
@user-ki5br9hb8g 4 года назад
ፀጋዉን ያብዛልን መምህራችን ባል እና ሚሥት አብርዉ አድርዉ ማስቀደሥ ይችላሉ ዉይ እዚክዉ ፆፉልኝ ሚታዉቁ ካላቹክ የተዋህዶ ልጆች
@user-js2ft7xp8j
@user-js2ft7xp8j 4 года назад
አዎ ይችላሉ ግን ቤተ መቅደስ አይገባም
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርየ
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🌻🌼🌻🌼🌻🌼 ሰላም እግዚአብሔር ይብዛል እኔ በበኩሌ ኩራተኛ ወንድ አይመቸኝም ወንድ ልጅ በሃይማኖት ጠንካራ ለትዳር ታማኝ ሲሆን መልካም ነው 🌼ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን እግዚአብሔር !!!!!
@qatardoha4548
@qatardoha4548 4 года назад
Egzabhre yemsegen Amen enkuwan abro adrsen
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 года назад
አሜን አሜን አሜን የሰላም አመት ያርግልን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻
@kibramoges7272
@kibramoges7272 4 года назад
ኣሜን ኣሜን እንኻን ኣብሮ ኣደረሰን መምራችን !!!!
@kibramoges7272
@kibramoges7272 4 года назад
መምህሬ ላገኝህ ፈልጌ ህስልክ በጣም ቢዚነው ግራ ገባኝ??
Далее
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
Просмотров 85 млн