Тёмный

75 ቆርቆሮ ቤት ሊሾና ግርፍ ስንት ብር ይፈጃል?የግርፍሽቦ፣ሚስማር፣ሲሚንቶ፣ኮንክሬት፣አሸዋ 

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Подписаться 29 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 137   
@HhdohhHjvlbk
@HhdohhHjvlbk 22 дня назад
ማሽአላህ ጎበዝ እምንፈልገው ነው ጀዛህን አላህይክፍልህ
@leylaendris3525
@leylaendris3525 2 месяца назад
እደምታዎሩት ከሆነ ቀላል ነው እናመሰግናለን አላህ ያግዘን አስቤለሁ ለመስራት አሁን ግን ጨምሯል እየተባለ ነው
@ፍጡማቱዪብ
@ፍጡማቱዪብ Год назад
ቤት ያልሠራችሁ አላህ ያጠክራችሁ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
አሚን እኔ ተንገዳግጀም ቢሆን አቆምኩት ከዚህ በኋላ ያለውን ወጭ ሳስበው ደከመኝ ወላሂ
@ፍጡማቱዪብ
@ፍጡማቱዪብ Год назад
@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ አይዞሽ እህት ሁሉም በትግሥት ቀሥ ብለሽ ይጨረሣል ዪኔም በቆመ በሠባት አመቱነዉ ገና ያለቀዉ
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 11 месяцев назад
አሚን
@SameraAway
@SameraAway Год назад
አሚን አላህያሳካልን ያረብ
@madinadavood7707
@madinadavood7707 Год назад
እኔ ከ 0ልጀምርነው ግንያለቀቤት መግትይሻል ወይሥ ማሠራት የቱይሻላል አተየት አከር ነህ ታሠራለህ ለሠጠህን መረጃ እነመሠግነለን በርታ
@Zainab-s6f6f
@Zainab-s6f6f Год назад
መሸላህበአላህየትነህየትነውእደዚህበረክሽየሚማመጥት
@selamaderajew4198
@selamaderajew4198 11 месяцев назад
ለመቶ አስራምስት ቆርቆሮ ቤት ለማስገረፍ ስንት ይፈጃል መልስልኝ ወንድሜ😢😊
@aminasoso868
@aminasoso868 6 месяцев назад
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@samera6482
@samera6482 Год назад
ማሽአላህ ወድሜ በጣምእናመሰግናለን
@OmarFafi-d8k
@OmarFafi-d8k 6 месяцев назад
ለሰባምስት ቆርቆሮ ቤት ቀለም ስንት ይጨርሳል
@toybamuchu6891
@toybamuchu6891 Год назад
እናመሰግናል ወንዲም ቅርፅ ለማውጣት እሳ በቴክስት መልስልኝ
@ሉሉዩቱብ-ኀ1ሸ
@ሉሉዩቱብ-ኀ1ሸ Год назад
ታገኘህ የተጀመረ ቤት ፈልግልኝ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ አማና ወድሜ
@AbrashSadga
@AbrashSadga 3 месяца назад
👍👍❤❤
@NorN-n5j
@NorN-n5j Месяц назад
🎉🎉
@jamila3850
@jamila3850 Год назад
ዋሊኩምሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱሁ ወድምበርታአ
@አዚ-ገ9ተ
@አዚ-ገ9ተ Год назад
እናመሰግናለን
@أمُفْرْدوُسْولوْالكمِسِي
እናንተ ጋር ርካሺ ነዉ የት ነዉ ዠመቸ ነዉ ግን
@fatumaomer5422
@fatumaomer5422 Год назад
ሰላሞአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የመቸ ነው ቪደወው የት አካባቢ ነው
@HhdohhHjvlbk
@HhdohhHjvlbk 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 Год назад
ወድሜ ይሄ ዱሮነው እኔ 150 ሺም በጨረሰልኝ ሰሞኑንን ይጀመራል ግርፉ 😞
@Lየልጇናፋቂ
@Lየልጇናፋቂ Год назад
የትነውአደዚህአሚበቃው
@habitam
@habitam Год назад
ኦፍፍፍፍፍፍ እኔስ የምጨርስም አይመስለኝም
@selamaderajew4198
@selamaderajew4198 11 месяцев назад
አይዞን እኔም ጀመሬለሁ😢😢 ግን አደከመኝ😇
@ليلىلولو-ق9ر
@ليلىلولو-ق9ر Месяц назад
አብሽር ትጨርሻለሽ እህት በርቺ አላህ ያግዝሽ
@bedryaSeid-l3q
@bedryaSeid-l3q 2 месяца назад
ስሚቶ ዋጋውን ንገረኝ በናትህ ዳጎቴ
@ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ
እናመሰግናል
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Год назад
ጎሽ ተባረክ
@seadiabdu
@seadiabdu Год назад
በጣም ሀሪው ነው ለማስገረፍ 51ሺ ከበቃው ቆጆ ነው
@saada1953
@saada1953 Год назад
አይበቃም በጭራሽ
@Susu-n9y
@Susu-n9y Год назад
እኔ 100ነው ያስገረፍኩት የውጩን ብቻ
@zamzamalala9452
@zamzamalala9452 Год назад
አረ ዉሸት ነዉ እኔ አንደየ ለማስገረፍ መቶ ሠላሣ ሽ ብር ኘዉ የወሠደዉ ለ80 ቆርቆሮ ቤት እሡ ዝም ብሎ ነዉ የሚናገረዉ
@حضرمحمدسيد
@حضرمحمدسيد Год назад
​@@zamzamalala9452ውጩን ም ውሥጡንምነው?
@AbcAbc-kn1ek
@AbcAbc-kn1ek Год назад
የኔም ውዲም 140ሺ ነው የፋጅብት ለማሰግርፍ እና ሊሾ ለማሰራት ግርፉ መቶ ነው የፋጅው
@reemareema5680
@reemareema5680 Год назад
ማሻ አላህ በርታ😮😮😮
@sayeedsayeed6895
@sayeedsayeed6895 Год назад
ወአልኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁጀዛካላህ አሀዱ
@ወሎገራገሩ-ዘ7ቨ
@ወሎገራገሩ-ዘ7ቨ Год назад
ወድሜ ወራቱን አብረህ አቅርብ የመቼ እደሆነ እድናቅ
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
ምርጥ አስተያየት ነው እፅፋለሁ ኢንሻ አሏህ
@MimiMimi-pu3pz
@MimiMimi-pu3pz Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍
@habitam
@habitam Год назад
ወድሜ እዳታልፈኝ 80ቆርቆሮ ቀለም ለመቀባት ምን ያህል ይፈጃል
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
ኢንሻ አሏህ
@sayeedsayeed6895
@sayeedsayeed6895 Год назад
አድሺ ሰድስት መቶብር የት ነው እሚሸጠው ስሚቶ
@hayahaya3109
@hayahaya3109 Год назад
ቁጥርህን አስቀምጥልን
@سعادهالحوسني-ر2ش
የትነው እኔ እፍልጋለሁ
@የወሎዋንግስትያዉምየቃሉዋ
አሠላማለይኩም ወዲም ለምታቀሪብን መረጃ እናመሠግናለን እሲ ለኔም 90 ለዘጠና ቆሪቆሮ ቤት ለውጭም ለውስጥም ስራንኝ ስንት ብሪ ያስፈልገኛል ባሁኑ ሠአት በኮቦልቻ ገባየ አሁን በቅሪብ ላስገሪፍ ነው❤❤❤❤
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
ወአለይኩምሰላም ቀጣይ ኢንሻ አሏህ
@RRr-n2h
@RRr-n2h 11 месяцев назад
አሠላሙአለይክም
@Rነኝስደትኛዋብንት
@Rነኝስደትኛዋብንት 7 месяцев назад
አሁን ላይ ስት ነው ለማስገረፍ ወ
@fantafanta6047
@fantafanta6047 Год назад
የምፈልገው መረጃ 👋👋❤❤❤
@Rahma-i1f
@Rahma-i1f 2 месяца назад
የመቸ ነው ወድሜ
@toybamuchu6891
@toybamuchu6891 Год назад
ግን የመቼ ነው
@ghfyhyutuggy825
@ghfyhyutuggy825 Год назад
አሰላሙአለይኩም አሀዱ ናሲስ ሜዳ የተሰራቤት ይገኛልደ የሚሸጥ እንዳለ ጠቁኘ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ9ረ
3ክፍል ቤት አለኝ እኔ ግዢኝ
@SilsKar
@SilsKar Год назад
እረወየትነው እርካሸ ነውሣ
@Alem-p9g
@Alem-p9g Год назад
ወንድም 75 ቆርቆሮ ዙርያዉን ለማሣሠር ሥት ይፈጃል ❤❤
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
በቀጣይ ይቀርባል
@ወሎገራገሩ-ዘ7ቨ
@ወሎገራገሩ-ዘ7ቨ Год назад
ወንድሜ ሙሉውን ልቀቅልን የ75ቆርቆሮ ዋጋ
@userseadaadem2083
@userseadaadem2083 Год назад
በርታ
@seadiabdu
@seadiabdu Год назад
እስኪ የጅብሰም ኮርኒስ ስንት ይፈጃል ለ85ቆርቆሮ
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 Год назад
ወንዲሜ ኮሜንቴን ካየህ በአላህ እድትመልስል 65 ቆርቆሮ ለማሥገረፍ ና ለሊሾ ሥንት ኩንታል ሥሜቶ ና ሥንት አካፍ አሻዋ ይበቃኛል ባለሙያ አናግሬ 33 ኩንታ ሥሚንቶና ሦሥት አካፈ ወይም ባጆ አሻዋ አቅርቢ አለኝ
@መናፈቄንአልተውኩ
500ሽ መዝጊያ አስገጥሞ ያስመርጋል ወይ?
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
ለምን አይነት ቤት?
@መናፈቄንአልተውኩ
​@@-ahadutube እሱ ያለ ቤት እደተመረገው?
@አዚ-ገ9ተ
@አዚ-ገ9ተ Год назад
አዎ
@ሰአዳሰኢድ-ዐ4አ
@ሰአዳሰኢድ-ዐ4አ Год назад
ለ100 ቆርቆሮስንትብርይበቃናልምርጊትንምጨምሮእናደግሞስትሰሩየመብራትገመድውስጥለውስጥመቅበርትችላላችሁ
@فاطمه-ك4ظ5ك
@فاطمه-ك4ظ5ك Год назад
ስንት
@Tube-cw9vn
@Tube-cw9vn Год назад
ማሻአላህ በሪታ
@ሉሉዩቱብ-ኀ1ሸ
@ሉሉዩቱብ-ኀ1ሸ Год назад
ወድሜ ቦታ ፈልግልኝ በአላህ እዳታልፈኝ
@shadamedan5593
@shadamedan5593 Год назад
👌👌👌👌👌👌👌
@OmarFafi-d8k
@OmarFafi-d8k 6 месяцев назад
ንገረኚ
@AsSa-ix6wm
@AsSa-ix6wm Год назад
አሁን ስንት ነው ሰሚቶ በደሴ 90ቆርቆርነው ስንት የፈጀል ግርፍ
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
ቀጣይ
@Zanp1-bv8ps
@Zanp1-bv8ps Месяц назад
እናመሠግናል ወድማችን ላ55 ሁለትይበቃዋል ሽቦ
@-ahadutube
@-ahadutube Месяц назад
ይበቃል
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
ወአለይኩም ሠላም አሀዱ እኳን ደህና መጣህ ቦታ ባሁኑ ሠአት ሥንት ሆኖል
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
ኢንሻ አሏህ ቀጣይ
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
ወድሜ ለ75 ቅጠል ጀሦም ሥት ከረጢትያሥፈልጋል ማለቴ ሥት ኪሥ
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh Год назад
ስንት ፈጀብሽ ማሬ
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
@@FatumaMuhammed-pc2eh 170" ነዉ ብሎኛል እህቴ አድቱ ከረጢት 2 መቶ ሠባ ብረ እዚህ የሚወራዉ ቀላል ነዉ ግን በአካል ከባድነዉ
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
@@FatumaMuhammed-pc2eh ❤❤❤
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh Год назад
@@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ አወ እዚህ የሚወራው ቀላልነው አላህ ያበርታሽ
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
@@FatumaMuhammed-pc2ehአሚን እህቴ ጨረሥኩ መቸም መሥተዋትና ቀለም ቀረኝ
@ReRe-j4s
@ReRe-j4s Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥🌹🌹🌹🌹🌹🕋🕋🕋🕋🕋🥀🥀🥀🥀
@aeeazz6909
@aeeazz6909 Год назад
ለኔ 93ቆርቆሮ ግርፍ ባስ 100ሽ ይፈጃል ማለት ነው
@Tube-hq1qp
@Tube-hq1qp Год назад
ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@ameeenamuhammmad6894
@ameeenamuhammmad6894 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወድሜ እስቲ አድ ቤት ውስጡን. ለማስገረፍ ስት ይወስዳል ብነግረኝ.
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
ኢንሻ አሏህ
@samsungsamsung2665
@samsungsamsung2665 Год назад
@@-ahadutubeወድም የምርህ ነዉ
@fantafanta6047
@fantafanta6047 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷
@shadamedan5593
@shadamedan5593 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ethiopialoveethiopialove-fl1gl
የትነው ቦታው ውሎነው ወንድም
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
አወ
@dawitalemu4751
@dawitalemu4751 Год назад
What is the size of the house?
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
Seven by eight
@HayatEndris..Ethiopa
@HayatEndris..Ethiopa Год назад
ወድም ለመረጃው እናመሠግናል፡፡ እሥኪ የጣውላ ቤት አቅርብልን፣አልጋ ለማሠራት ፡፡ቁጥርም አሥቀምጡ፡፡
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
ኢንሻ አሏህ
@AliSeidd
@AliSeidd 9 месяцев назад
ወድም የትነው የምኖረው ​@@-ahadutube
@genetyoutube8712
@genetyoutube8712 Год назад
የውሀ ልክ ስንት የፈጀን ????
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
ቀጣይ
@Zainab-s6f6f
@Zainab-s6f6f Год назад
ቁጥረህአስቀምጥ
@ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
አህለን አሀዱ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
እኔን ሲልሳ ቆርቆር 150000 ያልኑ
@medinabediru
@medinabediru Год назад
የት ነው ሰፈሩ
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
ናሲስ ሜዳ
@samera6482
@samera6482 Год назад
ሰርቢስ ስት ይፈጃል 200 ካሬ ነዉ ዋናዉ ቤትተሰርቷል
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
በቅርብ የሰራሁት ቪድዎ አለ ሰርቪስን በተመለከተ ተመልከችው
@FaSs-il6di
@FaSs-il6di 5 месяцев назад
አተወይትነህ
@hayattube8821
@hayattube8821 Год назад
አኔ ስሜቶ ለአርባ ቅጠል ቆርቆሮ ሰርቢስ15 ኩታል ይፈጃል አሉኝ ያተ ደግሞ 16አልክ እርግጠኛ ነህ 16 ኩታል 75በቂ ነው አንድ ግርፍ አስገርፊው አለሁ 75 ሁለተኛ ለማስገረፍ ስት ይፈጃል
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
በደንብ ይበቃል
@Nemaaragaw
@Nemaaragaw Год назад
​@@-ahadutube የት አገር ነው ያንተ ኩታበር አሸዋ 29 ሺ አሉኝ
@makiyaedres4880
@makiyaedres4880 Год назад
ለመሀል አባ አድሲኖ 12500አሉ አሸዋ
@makiyaedres4880
@makiyaedres4880 Год назад
የሚቀንሰ ካለ አባብለኘ
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
በለ10 ጎማው ሲኖ ቢሆንኳ 12500 አይሆንም ውድ ነው የነገሩሽ ዋጋ
@Ahmed.Syed.2015
@Ahmed.Syed.2015 Год назад
የባለሙያ 20ሽ አሉኝ ለ75 ዚጎ ኤል ሸፕ የት ነዉ ያሉት በ7ሽ የሚገርፉት ?
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
ውርጌሳ
@Ahmed.Syed.2015
@Ahmed.Syed.2015 Год назад
@@-ahadutube እሽ አጫራ መሄድ ይችላል የዉስጡን መሬቱን ሊሾና የዉጩን 2 ባድ የሚባለዉን ግርፍ አጠቃላይ ስት ይገርፋል 75 ዚጎ ?
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
@@Ahmed.Syed.2015 ጠይቄው አሳውቅሀለሁ
@zoherasa5698
@zoherasa5698 Год назад
የባህሬን ምንዛሬ የምታቁንገሩኝሥትነዉ
@makiyaedres4880
@makiyaedres4880 Год назад
ሲሚቶ ደሞ 1700ነው አሉ አተ1600ነው አልክ
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
ነጋዴዎች ሁሉም ተመሳሳይ ዋጋ አይሸጡም ሌላው ይጨምራል ይቀንሳል ይህን ቪድዎ ከሰራሁ በኃላ 1900 ያሉኝ አሉ
@አላህወኪል-ጸ2ጀ
@አላህወኪል-ጸ2ጀ Год назад
እስኪ ለኔ አባብለኝ በዚህ ዋጋ
@-ahadutube
@-ahadutube Год назад
እሺ
@samsungsamsung2665
@samsungsamsung2665 Год назад
እስኪ ቁጥርህ ላክልኝ
@TeferaGebeyew
@TeferaGebeyew Месяц назад
ገንዘቡ፡አነሰ
@lbabamebratu9249
@lbabamebratu9249 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
Далее
Voy shetga man aralashay | Million jamoasi
00:56
Просмотров 248 тыс.