Тёмный

ባሌ ሚስት አግብቶ ጠበቀኝ እናተ ብትሆኑ ምን ታረጋላቹ 

YetenbiTube የተንቢ
Подписаться 274 тыс.
Просмотров 178 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@tamriymam2101
@tamriymam2101 6 месяцев назад
እህቶቸ ወላሂ ምንም ይሁን በዳ ያው ባዳነው ከቤተሰቦቻችሁ አትርቁ እኔ በጣም የምወደውን ባሌ ቤት ሽጭ ብሎ ተጣላን አባቴ አይሆንም ሰርተህ አሳድር አለው እቢ አለ ፈታኝ እኔ ከአባቴ መብት አልወጣሁም ከዛ ስደት መጣሁ እሱ አግብቷ ወልዶ እሷን ትቶ አሁን ወላሂ እኔን እየለመነኝነው ይቅር በይኝ እያለ ሚስቱ ዱባይ ናት ምስኪን አሁን እሷ ትዳር አለኝ ትላለች ጀግና ሁኖ በፌት አልፈልግም ያላችሁ መልሷ ይመጣል ስትለወጡ
@እክራም
@እክራም 6 месяцев назад
መሻ አለሀ ጣክሪ ዉዴ
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 6 месяцев назад
አዳድ እህቶች ምን እደነካቸው አላውቅም ከባላቸው ውጪ ማንም የነሱ የሆነ ንብረት ወይም ብር እዲዝባቸው አይፈልጉም አዲትዋ ተይ ተይ ስላት እናቴ አያገባሽም አለችኝ መጨረሻው ቀጥቅጦ በላት እዛው ቡታጀራ አዲስ ሰፈር አያገባሽም እዳለችኝ እኔም ዋጋሽን ነው ያገኝሽው ብዬ ዝም ገና አሁን ሀ ብላ በቤተሰብ ማሰራት ጀመረች አዳዴ ስትመከሩ ምክር ለመተግበር ሞክሩ ባል ባል ብላቹ ሂወታቹ አትጡ ከቻለ በራሱ ያስተዳድር ቤተሰብ ደግሞ አትራቁ ነገ ባል አውጥቶ ቢትል መግብያቹ ዬት ነው አስቡ እግዲ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 6 месяцев назад
አባትሽ እረጂምእድሜጤናይስጥልሽ እማ አንችም ጎበዝ
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 6 месяцев назад
ገደል ይግባ እንዳትሰሚው እሷ ከዱባይ ስትመለስ ደግሞ ወደሷ ይመለሳል ወላዋይ ወንድ ገደል ይግባ
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 6 месяцев назад
ሳህእህት❤❤❤ልክነሽ
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 6 месяцев назад
እስኪ ዛሬ ይለፍልኝ ላይክ ስጡኝ የመዳም ቅመሞች እዚ ቤት ካላቹ አበረታትኝ አይከፈልበትም😍😂😂❤❤
@HayatBinhami
@HayatBinhami 6 месяцев назад
@genetbati9518
@genetbati9518 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@معرضصخرةالقدس
@معرضصخرةالقدس 6 месяцев назад
ይቱብ አለሽ
@معرضصخرةالقدس
@معرضصخرةالقدس 6 месяцев назад
❤❤
@ZemzemisZewudu
@ZemzemisZewudu 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p 6 месяцев назад
መነው እዳኔ ለምለምን ያሚወዳት 😊❤
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 месяцев назад
የዛሬ ይለያል በጣም አስተማሪ ቪዲወ ቤትሽ ደግሞ ሲያምር አረብ ሀገር ተሰዶ ከሰራ ሰዉ ከሁሉም አንች ብቻ ነሽ ጀግና😍😍
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 6 месяцев назад
የተምቢ መሻላ ብያለው ከአይን ያውጣሽ የምር የውነት እየኖርሽነው ተባረኪ እኛንም አገር ገብተን ለመኖር ያብቃን አክባሪሽነኝ ልጅቷግን እኔ ምን እንደምላት አላውቅም ግራይገባኛል ፈጣሪ መላይበላቸው አንቺግን ❤❤❤❤❤
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 6 месяцев назад
ዋው ሶፋሽን ቀየርሽው ያምራል ያኛው ትልቅነበር
@merong-g6w
@merong-g6w 5 месяцев назад
በሙሢሊሞች ከ 2 እሥ ከ 4 ሁነዉ መቀመጥ ይፈቀዳል አሉ ድሞምአይቻለሁበተዋህዶ ሀይማኖት ግን አድ ወዴ ለአድ እሤት ነዉ ነዉ የሚፈቀደዉ ተዋህዶየ🙏🙏
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 6 месяцев назад
የተረገመ ከእስልምና ሀይማኖት ያፈነገጠ ሁለት ማግባት እንደሚቻል በሸሪዓው ሄደ ግን ማስተዳደር እንደት እንደሚችል ግን አላወቀም ይሄ ን ሰው አላህ ይፍረዳት እንጅ ብትከስ ዳኛ የለ ህግ የለለበት ሀገር
@NasriyaN-z7d
@NasriyaN-z7d 6 месяцев назад
ለምለም ቤቱ ያሶ ነዉ ዬትም እደቴድ ያቺኝዋን ሁለተኝዋ መለቴ ነዉ መስተደደር ከቸለ ሌለ ቦተ ዋስዶ ያስተደድር ያመጀመረዎ ቤተሰቦቸ ጋ ሄዳ ትተረቅ ከቤትዋ ትዉጠለት አዲስ ዋ ሌለ ቦተ ዋስዶ ያኑረት ያዘጠኝ አመት ልፉት ኮቶ ለምን ትለቀች ህግ አለ ሽመግሌ አለ ሁለተኝ መሰደር ከቸለ ያሰድር ግን አንድ ቤት አደለም
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 6 месяцев назад
ሲያምር ኮባው ለሙ ጀግና ሴት ትመቸኛለች ከወድ ቁሳቁስ የማትጠብቅ እኔም እዳቺው ጀግና ሴት ነኝ ለብቻዬ አዲሳባላይ ቦታ ገዝቻለው ሴቱግን የወድ ጡረተኛ ቁጭ አድርገው ይቀልባሉ
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj 6 месяцев назад
እሷም እኔም አንኖርበትም እሳት ነው እምለቅበት ሰላማት
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 5 месяцев назад
የወራሽው ታሪክ አሳዛኝ ነው ግን በሃይማኖታቸው መሰረት መገኘት አለባቸው !ሁለተኛ ሚስቱን ይዞ ቢወጣይመረጣል የምን ተከፍሎ መኖር ነው🤔
@AleAbdo-n7d
@AleAbdo-n7d 6 месяцев назад
ጠካራ ሁኑ እህቶቼ የእናትና አባት ምርቃ አይጥልም
@seadashawl740
@seadashawl740 6 месяцев назад
እኔ የታየኝ ግቢሽ ነው ግሪን የሆነ ግቢ ደስ ይላል ሰላም ይሰጣ ልጅቷ ያጠፋችው ከበተሰብ ስትርቅ ነው
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 5 месяцев назад
የተንብ ቤትሽ ግቢሽ ያምራል የሰላም የአለም ያድርግልሽ የተባረከ ትዳር እና ልጆችን ይስጥሽ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 месяцев назад
የስደት እህቶቼ እንደየተንቢ ስኬታማ ያድርጋችሁ ❤❤❤
@ብዙዩቱብ
@ብዙዩቱብ 6 месяцев назад
አሜን
@ووتاتغاغ
@ووتاتغاغ 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@arsemarsem2137
@arsemarsem2137 6 месяцев назад
Amen
@لاتحزنإناللهمعنا-د6ث
@لاتحزنإناللهمعنا-د6ث 6 месяцев назад
አሚንንንንን
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 6 месяцев назад
Aaaaaameeeennn aaaaaameeeennn aaaaaameeeennn
@Sariy177
@Sariy177 6 месяцев назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ 🤲
@ሰአዱከላላዋ
@ሰአዱከላላዋ 6 месяцев назад
አሜን
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb 6 месяцев назад
አሚንንን
@zulfashukor4526
@zulfashukor4526 6 месяцев назад
አሚን
@ፀጋየማርያምልጅ
@ፀጋየማርያምልጅ 6 месяцев назад
በየሔድኩበት አጠፋም በሳሪ ፎቶ ከምትኮምች ለምን በራሥሽ አትኗሪም
@woodtucirge7614
@woodtucirge7614 6 месяцев назад
አሚን
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn 6 месяцев назад
የማስተዳድር አቅም ካለው ሁለተኛዋን ሚስት ከቤቷ ያስወጣት የመጀመሪያዋን በቤቷ ትኑርበት በለፋችበት በልጆቿ ናፍቆት ተገብግባ በሰራችው ቤት ትኑር
@ዚክሩአሏህዪቱብ
@ዚክሩአሏህዪቱብ 6 месяцев назад
እውነት
@zaboraa32
@zaboraa32 6 месяцев назад
ሳህ
@Mami-lh6vg
@Mami-lh6vg 6 месяцев назад
እዉነትነዉ
@Mነኝየአላህባሪያ-g8m
@Mነኝየአላህባሪያ-g8m 6 месяцев назад
ሳህ
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 6 месяцев назад
ሳህ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 6 месяцев назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@AyshaTube-v7c
@AyshaTube-v7c 6 месяцев назад
صلي الله عليه وسلم
@naemafikirnaemafikir8251
@naemafikirnaemafikir8251 6 месяцев назад
Sallallahu Aleeyhi Wasallam
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 6 месяцев назад
صلى الله عليه ؤسلم
@ያረብየሙስሊሞችንስቃይይብ
ሰ ዓ ወ
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 5 месяцев назад
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ዜድከታሪ
@ዜድከታሪ 6 месяцев назад
የስደት እህቶች ወንድሞቸ የማታውን እንጀራ ይስጣችሁ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 6 месяцев назад
ዉድ ደሚሪኝ
@UaeNice-oi1bg
@UaeNice-oi1bg 6 месяцев назад
አሚን ያረብ
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef 6 месяцев назад
አሚን ያረብ
@yonatank2354
@yonatank2354 6 месяцев назад
ደግ አደረገ ልጁ ወንድ ልጂ መውለድ ለዚ ነው ጥቅሙ ባልየው ግን ቆሻሻ ነው መግደል ነበር ለምን ትወጣለች በረሀ በልቷት ተንከራታ የሰራችው ቤቷን😢😢
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 6 месяцев назад
በጣም ወንድ ልጅ ለዚህ ነው የሚጠቅመው አላህ ያሳድግላት የኔ ጀግና ይገባቸዋል አቦ ተከራታ በሰራችው ቤት አፈርደቸ ይብላና ሁለተኛይቱን አስወጥቶ የከራይቶ ያስቀምጥ እቤቷ አድባ ትቀመጥ የመጀመሪያቱ አለመታደል ሆኖባት ነው እፍፍፍ😢😢
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 6 месяцев назад
እኔ እምለው ግን አረብ ሀገር እያለን ካለ ባል አይኖም የተባለ ይመስል እኔ ሳኡዲ ላይ 9 አመቴ እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰብ በመርዳት እኔ የምፈልገው ደረጃ ላይ ባልድርስም ሀገር ብገባም ዘና ብዬ መስራት እችላለሁ እና እኔ ትፋታ አልልም ትክሰሰው እና እሷ እቤቷ ትቀመጥ ሁለተኛ ሚስቱን ሲፈልግ አከራቶ ያስቀምጣት በእውነት ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@ዚክሩአሏህዪቱብ
@ዚክሩአሏህዪቱብ 6 месяцев назад
ትክክል
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 6 месяцев назад
እኔም ግራያጋባኝ ነገር
@tigisit2534
@tigisit2534 6 месяцев назад
ትክክክል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 5 месяцев назад
አግብታ ወልጃ ስለመጣች የልጆቿ አባት ስለሆነ ነው የተሸወደችው
@Abu447
@Abu447 6 месяцев назад
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን የለምለም ቤተሰብ እሰኪ ማነው የረመዳን ሀጅር የማያገኝ የአሏህን ቃል የሚያበረታታኝ በፕሮፋይሌ ይቀላቀለኝ ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ ይብዛ እንደ ሰማይ ኮኮብ ያብራ👈
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 6 месяцев назад
የኔ አስተዋይ ለምዬ ነገር ግን እናትም አባትም ላቺ የማያስቡ ከሆነስ አቺ ለነሱ እየሞትሽ ለነሱ ብዙ እያሰብሽ ግን ላቺ የማያስቡ ከሆነስ ከልጆቻቸው ለይቶ ስላቺ የማያሳስባቸው ከሆነ ምን ታረጋለሽ😢
@marthairana5
@marthairana5 6 месяцев назад
❤❤❤ inem xiyaqe naw
@عذاالحارثي-ط1س
@عذاالحارثي-ط1س 6 месяцев назад
የኔም ጥያቄ ነው
@SophiaAwale
@SophiaAwale 6 месяцев назад
በርግጥ ሁሉም ቤተሰብ እደዘ አያደርግም ሆኖም አድ አድ ቤተሰቦች እጅሽን ከለመዱ ስትቸገሩ ጠላት ነው የሚያደርጉት
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 6 месяцев назад
@@SophiaAwale 😍😍
@Zammedi
@Zammedi 6 месяцев назад
ትክሰሰውና ሚስቱን ይዞ ይውጣ አቅም ካለው እሷ ልጆቿን ይዛ እቤቷ ትኑር ሁለተኛ ስደት አትሂድ ልጆቿን ታሳድግ 😢😢😢😢ልጇ ግን ወንድ ነው አላህ ያሳድግላት ያረብ።
@hawkonjoohawi6270
@hawkonjoohawi6270 6 месяцев назад
እኔ የታዩኝ ድመቶቹ ናቸው ማነው እንድ እኔ ድመት የሚወድ❤❤❤❤
@ሉሉነኝቤንትወርቅቾ
@ሉሉነኝቤንትወርቅቾ 6 месяцев назад
እኔ 💋💋
@FirdewsTube
@FirdewsTube 6 месяцев назад
ene
@mariammariam1007
@mariammariam1007 6 месяцев назад
ቱ ሰለ ምስክን ሴት ስደት እና ባሏ ሰለ ለበለቧት ሴት በናንተ ብሆን ምን ታረጋላችዉ ነዉ ዉይይቱ እንጂ የመቀለጃ ሰአት አይደለም ይህ ወርቅ የተሰጠን ግዜ ከረመዳን ሥራ ጋር ተወጥረን ነዉ የምናመሸዉ
@dhdjsjhehej3101
@dhdjsjhehej3101 6 месяцев назад
እኔ ❤❤❤❤❤❤❤
@mitiktube7214
@mitiktube7214 6 месяцев назад
የተንቢዬ ትክክል በእውነት አስተዋይ ነሸ ማን እንደቤተሰብ ቤትሸ በጣም ይምራል የጤና ቤት ይሆናለሸ አንቺ ጀግና ሴት❤❤❤❤
@tube3507
@tube3507 6 месяцев назад
2 ተኛ ሚስት ✍️መውጣት አለበት ባልየው ቤት አከራይቶ ማኖር አለበት እጂ የመጀመሪያ ሚስቱ መውጣት የለባትም ።የመጀመሪያ ሚስቱ ቤቷ ነውና።
@elsabekele8124
@elsabekele8124 6 месяцев назад
እውነት ነው
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ
@ሀዩነኝ-ቨ4ተ 6 месяцев назад
እኔ ብሆን ሁለታችንም አልኖርብትም ቤቱ እሳት ነው ምቅበት👊👊👊
@ZuZuti-y9z
@ZuZuti-y9z 6 месяцев назад
አራ የችስ ካፈ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 6 месяцев назад
እረ ወደዛ ቄሮ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 месяцев назад
​@@ZuZuti-y9zእና ደርባ ታግባው😂😂😂😂
@ababutu903
@ababutu903 6 месяцев назад
እኔም እደዛ ነው የማረገው ይሄ የሰው አውሬ ነው ድካሟን ታቃላችሁ የስደት እህቶቸ እዴት የሰው ፊት እደሚጠብሰን ያች የተደረበችዋ የሰው ሀገር ካየችው ለምን አልተረዳቻትም ክፉ በቃ
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
እግሩን ሰብሬ የመጣዉ ይመጣል ወላሂ በአረብ አገረ ባገኚብላ የነገንደስታእየጠበቀቺ ጉዲይስራት
@mayunegethio
@mayunegethio 6 месяцев назад
የድመቶቹ ነገርስ😍 ሴቶችየ ቅድሚያ ለራሳችሁ ኑሩ ወድ አትመኑ አይይይይይ😢 እኔ ብሆን ወዱንም ሚስት ተብያዋንም ከቤቴ የማባርራቸው ሆ ቀልድ የለም የምን መግማማት ነው
@hanuhbhtube4237
@hanuhbhtube4237 6 месяцев назад
😂😂😂
@khaliq-x8j
@khaliq-x8j 6 месяцев назад
ከባድነዉእዉነትበሕግእዳትልሕግየለከዘመዶቸጋሁኘእበቀለዉአለሁእዳትልከዘመዶቿጋተጣላይይሐዉምጎበዝናትእራሷንአለመጣሏ😢😢😢😢😢
@fafiethiotub6804
@fafiethiotub6804 6 месяцев назад
ሲጀመር ለኢትዮ ወንድ ሁለተኛ እዳገባ አይፈቀድም እስልምናን አታሰድቡ ሁለቱንም እኩል ማስተዳደር ከቻለ ነዉ እንደገባ የተፈቀደለት
@መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ
@መቅዲመቅዲ-ጀ7ጘ 6 месяцев назад
ፍቺ አይመከርም ግን ቢሆንም ቢፋቱ እና በሰላም እና በነፃነት ልጆቿን ብታሳድግ ነው የሚሻላት አንድ ቤት ውስጥ ሁለት ሚስት እረ የማይሆን ነገር ነው እንደኔ
@እኔየማሪያምልጅነኝ
@እኔየማሪያምልጅነኝ 6 месяцев назад
እደኒ አትፋታ ከቤትም አትውጣ ጾለት አብዝታ ታርግ ወደ ፈጣሪ ታልቅስ እሱ የተገፊዎችን እንባ ያብሳን 2ኛዋን ነቅሎ ያወጣላታል ሳትናደድ ዝና ብላ ከቤቷ ትኑር ብወጣ የ2ኛይቱ ልታስፋነው እዳወጣ በትግስት ትኑር እና እግዚአብሔር የስደት ልፋቷን አይቶ ያችኛዋን ያስወጣላታል😢😢😢 ማስተዳድር ከቻለ ለምን እየ ብቻ አያኖርም እድ በስራችው ቤት ነው የሚያኖራች
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 6 месяцев назад
በትክክል ግን በጣም ትግሥት ይፈልጋል ያችኛዋን ባየች ሠአት
@berihadeyas1833
@berihadeyas1833 6 месяцев назад
ልክ ነሽ ግን በየትኛው ትእግስት እግዜር እማ ይዘገያል እንጂ መልስ አለው
@HiwiRoba
@HiwiRoba 6 месяцев назад
እስላም እካ ሴሰነኝ
@እኔየማሪያምልጅነኝ
@እኔየማሪያምልጅነኝ 6 месяцев назад
@@berihadeyas1833 እህት አለም እግዚአብሔር አይዘገይም ሁሉንም በግዜው ውብ ያደርገዋል እኛ ግን እንቸኩላላን
@berihadeyas1833
@berihadeyas1833 6 месяцев назад
@@እኔየማሪያምልጅነኝ አዎ ግን አንድ ቤት ውስጥ እንዴት ይቆያሉ እኔ ባሌ አንድ ቤት ውስጥ ሌላ ሴት ሲነካ ማየት አልችልም እርቄ አለማየትን እመርጣለሁ ፡፡ ብቻ አንድ ቀንም ቢሆን እፈተናለሁ እግዜር እማ በእያንዷዷ ቀን ከእኛ ጋር ነው ፡፡
@melatbekale
@melatbekale 6 месяцев назад
ፎጣ ው የዛሬ አመት በጀርባሽ ልጅሽ አዝለሽ ያሳየኝ ፈጣሪ ሳይሽ እህቴን ነው ምትመስይኝ ደክማ እዳቺ ጀግና ናት አሁን እኔ ነኝ የምትባል ባለ ሀብት ናት ጅ ግን የለም ሳሀት አለፈ ለለውጥ ስትጦር እኛን ቦታ ቦታ ስታሲዘን የሱዋ እድሜ ግን ሄደ ሰብልዬ እዳትሸወጂ ልጅ በልጅነት የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭ ዘርሽን ተኪ❤❤❤❤❤❤
@ከሚላተስፋኛዋ
@ከሚላተስፋኛዋ 6 месяцев назад
ሸሪአ ፍርድቤት ትክሰሰው ልጆቿንይዛ እቤቷትኑር ሁለተኛ ሚስቱን ተፈለገ ተከራይቶ ያኑርበጪራሽ ቤቷን እዳለቅ ተፈለገአይፍታት ብትፈታምእኳንባቷን አደራ እዳለቅየለፋችበትን😢
@bela109
@bela109 6 месяцев назад
ሸርአፍርድቤትትክሰሰዉልጆቸንይዘ
@መቅደስአበባዬ
@መቅደስአበባዬ 6 месяцев назад
እኔም የ3 አመት ደሞዝ ልኬ አንድ ልጅ አለችን አሁን አግብቶ ወልዶ ተነገረኝ ምንም አላልኩም አሁን አራት አመት ሰርቼ እራሴን ችያለሁ እኔ ልበቀለዉ ሁሉ ነበር ግን ለልጄ ስልተዉኩ
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይበቀልልሽ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 6 месяцев назад
ፈጥሪ ስጭው ግን አይዞን
@Hiwi-zw2qk
@Hiwi-zw2qk 6 месяцев назад
የኔ ጠንካራ አግዚአብሔር ይበቀለዋል ልሱ ሲጨው አግዚአብሔር ሃይል ብርታት ይሁነሽ 🥰
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 6 месяцев назад
እኔም እንዳችው ነኝ አንድልጂ አለኝ የሁለት አምት ደምውዝ ይዞ ሌላ ሚስት አገባበት እኔም ከሱ ተፋታሁ አሁን እንደአድስ መኖር ከጀመርኩ ሳስት አመቴ ነው በጣም ተለውጫለሁ ልጀም አድጎልኛል አልሃምዱሊላህ በቀልን በፊት አስብ ነበር አሁን ግን ትቸዋለሁ እሱ ባይበድለኝ አልቀየርም ነበር
@ፍቅር-ጨ6ጸ
@ፍቅር-ጨ6ጸ 2 месяца назад
ወንዶቹ ተለክፈዋል
@Seberat80
@Seberat80 6 месяцев назад
እኔ በሷ ቦታ ብሆን ምንም አልልም ከዝምታ ውጪ ምክንያቱም ለብዙ አመታት ርቄው ነው የኖርኩት ጥፋቱ የኔ ነው ወንድ ልጅ ያለሴት ለብዙ አመት መጠብቅ አይችሉም። ከሚዘሙት ማግባቱ ተመራጭ ነው ምክንያቱም አታግባ እያልኩ ብጨረጨር አንድ ቀን ዝሙት ላይ ቢወድቅ ወንጀለኛዋ እኔ ነኝ 2ኛ ይቺ ጂል ናት ምንም ተፈጠረ ምን ከቤተሰቧ መራቅ የለባትም ነበር ድሮም እናት አባትን የማይካድም የማይዘይር ሰው መጨረሻው ይህ ነው ይበላት!🙄
@naomigetachew7214
@naomigetachew7214 6 месяцев назад
Esa magebatun eco tekebelech gine beta masewotate ayichelem lehuletegnawu miset yerasan ayisetatem ende tadeya
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 6 месяцев назад
ምርጥ ኮመንት የኔምሀሳብነው
@እሙኢማን-ዠ2መ
@እሙኢማን-ዠ2መ 6 месяцев назад
አለሀምዱሊላ የኔ ባላ ከኔ በላይ ለቤተሠቦቼ ቅርብ የሆ ከወድሞቼ ጋር ሼር አርጎ የሚኖር ባል ነዉ
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 6 месяцев назад
መጨረሻችሁን ያሳምርልሽ
@Semir71166
@Semir71166 6 месяцев назад
ወላሂ የኔም አላህ በሰላም ያገናኛ
@zadetube6112
@zadetube6112 6 месяцев назад
😢😢
@እሙኢማን-ዠ2መ
@እሙኢማን-ዠ2መ 6 месяцев назад
@@አለምነኝወለዮዋ አሚን
@እሙኢማን-ዠ2መ
@እሙኢማን-ዠ2መ 6 месяцев назад
@@zadetube6112 ምነዉ
@Nibe791
@Nibe791 6 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል ግን የኔ ሀሳብ ሴትዮዋ የሶስት ልጆች እናት ከሆነይና ቡዙ አመት ስደት ከቆየይ እረፍዷል ከእንግዲህ ድካም ይሆንባታል እዛው እቤቷ ቊጭ ብላ በዱአም በጉልበትም ሁለተኛዋን ማባረር አለባት ቤቱን ለቃ መውጣት ያለባት ሁለተኛዋ ናት አቅም አለኝ ካለ እሷ. በቤቷ ትኑርበት ያችያዋን በውጭ ያስተዳዲር ምናይነቱ አረመኔ ነው ቤቱን ጦር ሜዳ ማድረግ የፈለገ በሸሪአ ህግ ትክሰሰው መላ ይሰጡዋታል እኔ ግን ከወንድየው በላይ ያበሳጨኝ ሁለተኛ የገባይው ናት እንደት ስደትን እያወቀይው እንደት እህቷን ትበድላለይ ሀራም በሁሉም ነገር ወላሂ የውመል ቂያማ እሳት ነው እሚሆንባቸው ሰው ዶሮ ቅጭላት ሁኗል ሀስቢየንአላህ ወኒእመል ወኪል በሰው ገንዘብ ተበጣሮ የስራውን ይስጠው አቅም አለኝ አላለም አቅም ቢኖረው ነው ሚስቱን ስደት የላካት ይህ ውሻ እውር ነው ልጆቹንኳ እማያስብ ይታዘቡኛል የማይል ደደብ
@ቅመምቱዩብባለጥበቧ
@ቅመምቱዩብባለጥበቧ 6 месяцев назад
በጣምነዉ የሚያሳዝነዉ ሲቶቹን የሚበድል ባል ፈጣራ ይፍረድ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 6 месяцев назад
ደምሪኝ❤
@rabyaa7059
@rabyaa7059 6 месяцев назад
ይህ ስው ማስተዳደር ሳይችል ማግባቱ ወንጀለኛ ነው አረ እኔ በጣም እያሳዘኑኝ ነው የአርብ ሀገር ሴቶች ምን አይነት ህሊና ነው ያላቸው አንዳንድ ወንዶች በስራችው ቤት እይኖር ልጆቿን እያሳደገች እርሱንም እይቀለበች ከዛስ በራሷ ቤት ውስጥ ሴት አስገብቶ ማስተዳደር እችላለሁ እንዳልኩሽ ኑሪ ! እንድህ ማለት ያለባቸው አቅም ያላቸው ናቸው የስራችሁን ሳይውል ሳያድር የስራችሁ ዋጋ ይክፍላችሁ ሸሪአ ፍርድ ቤት ትክሰሰው ካልሆነ ነብርቷ የእርሷ ስለመሆኑ ማስርጃ ካላት ፍርድ ቤት ትክሰሰው እህቴ አይዞሽ አላህ ከተበዳዩች ጎን ነው ታገሽ ፍርዱን ጠብቂ ከፍጣሪ በእርግጠኘነት ሲያለቅሱ ታያለሽ በብዙ መፍተን ብዙ ደስታን ያስገኛ የስኪት ምንገድ ነው
@zematube8985
@zematube8985 6 месяцев назад
ጉራጌ እኮ ነፍስ የሆነ ማዕበረሰብ ነው የቤተሰብ ዋጋ የገባው የምርቃት ጥቅምን የሚያውቅ እግዚአብሔን የሚፈራ❤
@fanotube6056
@fanotube6056 6 месяцев назад
የምር የተቤ በጣም ያምራል ግቤሽ ማሻላህ ቢኖረኝብየ የምመኘው ግቢ ወላሂ ደስ ሴል ጎበዝ ጠካራነሽ በርች
@የሕይወትገፅ
@የሕይወትገፅ 6 месяцев назад
❤ሠላም ውዶዬ❤❤ ሀገሬ ሊገባነው መልካም መኞት ተመኙልኝ ፈጣሪ ዳግም ወደ ስደት እንዳልመለስ በጣም አብዛች አፍራለሁ ገና ሳልገባ ምን ይሆን የመስራው ብየ ባስቢ ምን አላገኘም መጀመሪያ እ ❤❤ ሀገሬ ለገባነው መልካም መኞት ተመኙልኝ ፈጣሪ ዳግም ወደ ስደት እንዳልመለስ በጣም አብዛች አፍራለሁ ገና ሳልገባ ምን ይሆን የመሰራው ብያ ያሳስበኛል አይይይ እኔ ነገር🥺🥺
@etsegenetyoutub7626
@etsegenetyoutub7626 6 месяцев назад
የተቢ የኛ ጂግና ዋውውው ያምራል ቤቱ የጤና ቤት ይሁን ጉድ የመጀመሪያ ሚስቱ አሣዘነችኝ😢😢😢😢
@ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
❤❤❤
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 6 месяцев назад
የለፋሽበትን ጉልበትሽን፣ እምነቱን ላጐደለ ሰው ትተሽ በፍፁም መሄድ የለብሽም፣ሕግ ቦታ ሄደሽ ፍርዱን ታገኚዋለሽ። ልጆሽን ይዘሽ ቤትሽ ኑሪ። ፈጣሪ ይርዳሽ
@mahletmamuye9578
@mahletmamuye9578 6 месяцев назад
አቤት እስከመቼ ቆልፍ በመሐል የሆነችግር ሳይፈጠር ብትፋታ እላለው እኔ ተካፍላ ለልጆቿአ ትኑርላቸው ዳግም ተሰዳ ትስራ ትራቀው ዋናው ጤና ካለ ገዘብ ይመጣል ❤❤❤❤
@promobile9759
@promobile9759 6 месяцев назад
እረልጅቷ የሞተችናት አታርግብኝ 9,አመት ሙሉ እደት ቤተሰብ ትርቃለች ምንም ብወልድለት ባሏቡሆን ወድነው ባዳነው ማን እደ ቤተሰብ የዘጠኝ ኙን አመት ብር ብበሉ ቤተሰብ አይቆጭም ነበር አላህ የተሻለ ይስጣት ያረብ
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 6 месяцев назад
ላሀወላ ወለ ቅወተኢላ ቢላ በጣም ተመሰጫ ሰማሁሽ ፈራሁኝ የራሴን ሂወት 😭በጣም ያማል ወላሂ ከባድ ነወ ተፈታ ሊጆቹን ብታሳድግ ነወ ቤቱን ተካፍላ አረ አኡዙቢላህ😢
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 6 месяцев назад
ዉድ ደሚሪኝ ሁብ 4:49
@hamdkhan2777
@hamdkhan2777 6 месяцев назад
አነችጌን በጠም ተሰዝዘኜለሽ በረመደን የሰቀልሽዉ ፎሩፍይል
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 6 месяцев назад
@@hamdkhan2777 ዉድ ደሚሪኝ ሁብ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 6 месяцев назад
​@@hamdkhan2777ይገርማል.የኛነገር አገኘነው ጋርማናፈስ የሚገደፍና የማይገደፍ ለይተንየማናቅ ነን
@ggf1995
@ggf1995 6 месяцев назад
እኔ ግን እየተሰቃየሁ በሰው ሀገር ለባሌ አንድ ብር አልሰጥም ምክንያቱም አግብቼ አይቼዋለሁ የተፋታሁትም በብር ምክንያት ነው ስለማልሰጥ ሴቶችዬ እባካቻሁ አታግቡ አልልም ግን ብር አትስጡ ብትፋቱ ይሻላችሆል ብር የሚጠይቅ ወን አይሆናችሁም
@מאיהראקי
@מאיהראקי 6 месяцев назад
እደኔ አስተሳሰብ የመጀመሪያዋ ላቯን ጠብ አድርጋ የሰራች እሷ ስለሆነች መክሰስም ማስወጣትም መብት አላት 3 ልጆች አሏት
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 5 месяцев назад
ትወጣለች ጣ አወ ሰው በሰራው እሷ ልትጎራደድ ነው👊👊
@HASMedia1984
@HASMedia1984 6 месяцев назад
ባል በላ ይውረድበት 😂😂😂 አረ ተይ የተንቢ አትጨፍልቂን ስንት ታማኝ ምርጥ ባሎች አሉ 😢
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 6 месяцев назад
አይ አለ መታደል እኔ የመጣ ቢመጣ ከቤተሰቤ ፈክች አልልም ኩራቶቸ ቤተሰቦቼ ናቸዉ አላህ ይጠብቅልን ለሁሉም ትምህርት ነዉ አላህ ሀቆን የራሶ ያድረግላት
@zenushow
@zenushow 6 месяцев назад
ቤተሰቦቼ ከፈራችሁ ሁሉ አላህ ይጠብቃችሁ ያሳባችሁትን ሁሉ ያሳካላቸው ተደጋግፎ ጥሩ ቦታ የሚደርሱ ሰዎች አላህ ያርጋችሁ በስደት ላይ ያላችሁ ወንድሜ እህቶቼ በሰላም ለአገራችሁ ሁሉንም አሟልታችሁ ለመግባት ያብቃችሁ
@Toyba-l9j
@Toyba-l9j 6 месяцев назад
አሚንእማ
@KmKm-lr5pk
@KmKm-lr5pk 6 месяцев назад
አሚን ያረብ
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 6 месяцев назад
አሚን
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs 6 месяцев назад
ረ ወንድ ባዳ ነው እኔ ሂወቴን አመሰቃቅሎታል ሀስቡን አላህ አለይ ማን እንደቤተሰብ
@shibreyimam
@shibreyimam 6 месяцев назад
እስቲ ወደኔም ቤት ጓራ በሉ የኔውዶች ❤😢አበረታቱኝ ቡና እቆላለሁ❤😅
@ZEBlDAR
@ZEBlDAR 6 месяцев назад
እኔ ብሆን ወይ እገላታለው ወይም እገለዋለው እጂ በልፋቴ ቤትማ ሌላ ሚስት አትኖርበትም አሂንም ቢሆን ቤትዋ ላይ ያለች ወበዴ ታስወጣ
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 6 месяцев назад
ማርያምን ለመወሰን ከባድ ነው ተከራይቼ እሳት ነው ምለቅበት አፈር በበላ እኔ መከራየን አይቼ በሰራሁት ቤት ሌላ ሴት አረ የማይታሰብ ነው ወይ እሷን አናቷን በየ ገድየ እጀን ለመንግስት እሰጣለሁ ደግሞ ለኢትዮጵያ ህግ ከአረብ ሀገር ጥግረራ ለማይበልጥ ፍርድ እናቱን ወይ እሷን ወይ እሱን ከሁለት አንዳቼውን አሰናብታቼዋለሁ ማሪያምን በስማም ለዛውም የ3ልጆቼ አባት እኔ ሽንት ቤት አጥቤ በሰራሁት ቤት አረ ከባድ ነው የምናባቱ መፋታት ማሰናበት እንጅ በራሴ ንብረት እኩል ተካፍሎ እንደቃ አውጥቶ ሊጥለኝ ከዛ እሱ ህይወቱን በደስታ ሊኖር ማነህ የወደፊት ባሌ እንዳታስበው!
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 6 месяцев назад
ውድ ኢትዮጵያን የሰው ዘር በሙሉ በመላው አለም ያላችሁ ሰላም ፍቅር ጤና ይብዛላችሁ በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ
@Wenchit
@Wenchit 6 месяцев назад
እ/ር በስጠሽ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ ከጤና ጋር ይስጥሽ የድካምሽ ውጤት ነው ማርዬዬ ተባረኩ❤❤❤❤
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 5 месяцев назад
Wegenoche! YE KIDUSE EGZABHER KEDUSE SEMU BE MEHASERE KALE BEFESUME AYSAFEME.
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 6 месяцев назад
ያልለፍበትን የሴት ንብረት ሊካፈል ነው ይሄ አጋስስ በህግ የእራሳ መሆኑን ታስፈርድ
@ZenatMohammed-xp6yt
@ZenatMohammed-xp6yt 6 месяцев назад
የኛ ጀግና እህት ለሙዬ አላህ ይጠብቅሽ ታቺ ብዙ ተመሪለሁ❤❤❤❤❤ በጣም ታሳዝናለች የመቸመሪያ ሚስቱ አላህ የተሻለውን ነገር ይወፍቃት እኔ የህትነቴን የምመክራት ቤነኛ ሆና ልጆቻም ሳይሳቀቁ የሚኖሩት ተፈታ ንብረቷን ተካፍላ ራቅ ብላ መኖር ነው ሂወት ይቀጥላል አድ ቤት ውስጥ 2 ሚስት ሂወትን ማጣት ነው ከባሏ ርቃ ተቤተሰቦቻ ቀርባ ትኑር እሄ የኔ ሀሳብ ነው በተረፈ እራስሺን ጠብቂ ጀግና ሁኒ ትልቅ ቦታ ቆመሽ አሳይው እሄ የማይረባ ደደብ ነው ጀግና ወንድ ልጆቹን አይበትንም
@-rm4pu
@-rm4pu 6 месяцев назад
እዚህ ጋር ነገሩ ቢያሳዝንም ባሏ ትክክልነው ዝሙት ከመስራት በሀላል ማግባት ይሻላል እሱም ግን ቤቷን ማካፈል ግደታ አለበት ሊላም ንብረት ካላት ተመልሳ ከምትሄድ መጀመሪያ ቤቷን የምታገኝበትን መንገድ ታመቻች እህቶች ቤት ከሰራችሁ ባለትዲር ከሆናችሁ ለመስሪያ ትንሽ ብር ከያዛችሁ ሀገር ግቡ አላህ የተሻለውን ነገር ይስጥሽ እራስሽን ጠብቂ ጠካራሁኒ ሳይሆነበር መጠቀቅ ኒካሽን ሳታስወርጂ ደግሞ ደግመሽ እደትሄጂ
@ዚዚዚዙዙዙ
@ዚዚዚዙዙዙ 6 месяцев назад
እደኔ ሀሳብ ተፋታ ከቤቷ እሚደርሳትን ተቀብላ ልጆቿን ያለ ሰቀቀን ታሳድግ 😢
@HayathHyath
@HayathHyath 5 месяцев назад
ሴትን እሚስለቅስን ወድ አላህ በላ ያውርድባቸው ያረብ😢😢😢😢😢
@zarthoonzarthoon3190
@zarthoonzarthoon3190 6 месяцев назад
የሁለተኛ ሚስቱን ተከራይቶ ያስቀምጣት ምክንያቱም የመጀመሪያዋ በጣም ለፍታለች ድካሙን አቀዋለው
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 6 месяцев назад
🤣🤣አይይ እሱ ኡለታችንም አስተዳድራለው ያለው እኮ በ መጀመሪያ ሚስት ንብረት ግንዘብ ነው 🤣ግንዘብዋን ሲጭርስ ውጭ አላት ደካማ 😔መኦንዋን ማንም ከ ጎንዋ እንደሌላት ስላውቀ 😔
@tube3094
@tube3094 6 месяцев назад
እስኪ ውዶችየ ስወዳችሁ የሀገሬ ልጆ አበረታቱኝ የእጅ ስራ ትምህርት እየሰጠሁ ነው ወፊት የተለያዩ ነገሮችን መስራት እፈልጋለሁ❤እናንተም አበረታቱኝ❤❤❤
@ያሩብሰአዲኒ
@ያሩብሰአዲኒ 6 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ አይየኛነገር
@selamyeabelenat6742
@selamyeabelenat6742 5 месяцев назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን በጣም ያሳዝናል😢 በእውነት ግን እስዋ መውጣት የለባትም እሱ ከነሚስቱ ወቶ ያኑራት 2ተኚትን ቤቱ ስሙ በማን ነው ?በባል ወይስ በ1ኚት ሚስት?በስምዋ ከሆነ እና ብር ስትልክ በነበረ ጊዜ ደረሰኝ ካላት ትክሰሰው። ወዶ ሳይሆን በግዱ ይወጣል ለማንኛውም ግን ባል ማግባቱ ጥሩ ሆኖ ሳለ ጊዜን በአግባብ መጠቀሙ ግን የለፋንበትን እንደብቅ ይሄ ነው ህሉ በዚህ ሰዓት
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 6 месяцев назад
ስት አይነት ድጋይ እረስ ሴት አለ እኔ 12 አመቴ ለቤተሰብ ስረዳ ነው የኖርኩት አላማ ባያሲዙኝም አልሀምዱ ሊላህ ባዳ ብሬን አልበላውም ገና ቤት ጀመርኩ ትዳር የጋራ ነውኮ ሆ
@ዜድነኝየልጅዋናፋቂ
@ዜድነኝየልጅዋናፋቂ 6 месяцев назад
እደኔ ቤቷንከፍላ ትፋታ እዛውከሆነች ተቃጥላትሞታለች እኔም ደርሶብኛን ከባሌጋር ተጣላን ቤትሠርቸለሁ እራሴ ለፍቸ እሱ ኢትዮ ነበርእኔስሰራቤቱን አሁግን መጣበባሀር አነሳሁት አልተመቸኝም ነጋጭቅጭቅነው ፈታኝስለው እሺአለ ቤቱን እኩልነው እምከፍለው ቦታምነበረኝ እሱንም እደዛው ካለዛ አልፈታምአለ እና እየተቃጠልኩከምኖር ብየ ከፍየ ተፈታሁ አለሀምዱሊላ ገዘብያካልቁራጭነው ደሞለኛላረብሀገርሴቶች ግን እድሜየን እየተቃጠልኩ በሽተኛከመሆን ይሻለኛንብነው እና አችምተይለትና ተፋች የተሻለውን ይተካሻን
@ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
@ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 6 месяцев назад
በሰራቸው በለፋችበት ቤት መኖር ያለባት እሰዋ ነች ምክንያቱም የለፋችበት የደከመችበት ነው
@rinhanasaber3992
@rinhanasaber3992 6 месяцев назад
ብልጥ ትሁን በመነጫነጭ ምንም አታመጣም ለሁለቱም ጥሩ ትሁን ቢፋታ የምትከሥረው እራሳ ናት ከአሥተዳደራቸው ምን ቸገራት ደግሞ ደጋግሞ ያግባ እኔ ብሆን ወላሂ ደግሞ እንዲያገባ ገፋፋዋለሁኝ ምክንያቱም በሶ ላይ ሲያገባባት የሚሰማት ሥሜት እንድታየው ደግሞም በሱ ሥም የሆነን ብት ቤቴ ቤቴ ብትል ምንም አታመጣም ብቻ አብሽሪ አላህ የፃፈልሽን ህይወት ነው የምትኖሪው እና ሰብሪ አሰብሩ ጀሚል ነውና አይዞሽ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 6 месяцев назад
የኔውድ ሰብሪ ማለትሽ ጥሩ ግን ሶስተኛ ይጨምር ትያለሽእደክክክክ
@Salam-n8k
@Salam-n8k 6 месяцев назад
የኔ ጠንካራ ሴት ካንቺ ብዙ ተምሬአለሁ❤❤❤❤❤
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ 6 месяцев назад
አህሌን ጄግኒት የምር እዴት እዴምወድሽ ለስራ ያለሽ ክብር❤ ዉስጤ ነዉ በዛ ላይ ለስዴተኞች ስንቱን አስተማርሽን እኛ ጌን መስሚያችን ጥጥ ሆኖ የሄዉ በተደጋጋሚ እናጠፋለን ❤ትክክል ከቤተሰብ ርቆ ባባልን ተከትሎ መሄድ ስህትትትት ነዉ ኤንማር ሁሉም በቤተሰቤ ነዉ ሚያምረዉ ወንድ እና ባዳ ከሌለሽ የለሽም ሁሉም ያስጠላል ያለ ቤተሰብ ቤተሰብ ያየዉን ነዉ ሚናገረዉ የማዬጠቅመንን ሰዉ ነዉ አይሆንም የሚሉት አለቀ እኛ ግን የጎዱን ይመስለናል ቤተሰብኮ ባንሰጣቼዉ እኳ መልካም ንግግራችን ምግባቼዉ ነዉ ያስዴስታቼዋል ይረጋጋሉ ❤ጭርራሽ ዘጠኝ አመት ቤተሰብ ሳጠይቅ አኡዙ ቢላህ የሄስ የቤተሰቦቻ እርግማን ነዉ ምንም ማለት አልችልም አሏህ ያበርታት እፍፍፍፍ
@AjmanGuaoa
@AjmanGuaoa 6 месяцев назад
ዉዴ ጎመኖቹን ከሲር ከሲር አርግፊለቸው መሸ አለህ ደስ ይለል እንደይበለሹብሽ
@sebrinatube
@sebrinatube 6 месяцев назад
ወላሂ እሱ ብሎ ሁለት ማሳድር የሚችል በስዴት እየተሰቃየች ማሳዴር እችላለሁ ከኔ ጋ ቢሆን እንጋዴላታለን እንጂ በኔ ድካምና ላብ በሰራሁት ቤት አያስቀምጣትም አከራይቶ ያስቀምጣት ከቻለም ቤት ይስራላት !!!
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
ልጇ ደግ አደረጋ ጎበዝ የኔ ልጅ እድግ ይባልልኝ ኡፍ ሁለተኛይቱስ አረ ገደል ትግባ በገዛ ቤቷ አረ አረ እሱንም ቤቱንም አቀጥዬነዉ አንጀቴን የመርሰዉ አኡዙቢላህ አንድንድ ወንዶች የስራችሁን በዚች አለም በዱኒያ ይስጠችሁ
@FatimaAliየዴሴዋ
@FatimaAliየዴሴዋ 6 месяцев назад
አይ የሴትልጅ ሒወት ከባድነው አላሕ ይላቼው እዴዚሕ አይነትወዶችን
@EUMtubebewg9ve6jl7v
@EUMtubebewg9ve6jl7v 6 месяцев назад
እንኳንም እሱን መግደል ነበር. አባትዮውን እነዚህ ሁለተኛ እሚገቡ ሴቶች አላህ ዱኒያ አሄራቸውን አላህ ያበላሽባቸው
@aviya5907
@aviya5907 5 месяцев назад
ምን ያፍርጉ ሃይማኖቱ ቁራን ያዛል እስከ አራት ያገባል ማስተዳደር ካልቻለ እንኳን ያረጀችው የደበረችው ይፈታል 😢
@MESERET-g90
@MESERET-g90 6 месяцев назад
እንደዚ አይነት ከገጠመኝ ፈጣሪ የጠብቀን madam ቅመሞች ወቶ ከማቅረት ፈጣሪ ይጠብቅን❤❤❤
@Tamnechdesuyegetalij
@Tamnechdesuyegetalij 6 месяцев назад
Amen
@mesi9711
@mesi9711 6 месяцев назад
አሜን
@Jungkook-world97
@Jungkook-world97 6 месяцев назад
ይሄ የተግማማ ከዛው ይግማማ ይፋቱ እና እኩል ይካፈሉ ከዛ 3ቱም ልጆች ከ አባታቸው ደግሞ ይካፈላሉ ። ህግ የለም ግን ከ ህጎች ሁሉ በላጩ የ አሏህ ህግ ነው በደሏን አሏህ ይስማት ትጠንክር እሷ አባት ተብየውም ልጆቹን በውጭ ይርዳ
@saramuhammad5932
@saramuhammad5932 6 месяцев назад
የትንቢ ጅግና ነሽ በሀይማኖት ተሸፍነዉ የሚለፈልፉትን አህዮች አትስሚ 🙏አንቺ ጅግና ሴት ነሽ 🙏
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 месяцев назад
ሁለተኛ ሚስትን ከነባሏ ቀጥቅጠዉ ያባሩና እናትና ልጅ ይኑሩበት ቤቱን ባል ተብየዉ አያስፈልግም ።
@የሕይወትገፅ
@የሕይወትገፅ 6 месяцев назад
አይይይይይይይይይይይይ የ ሴት ልጅ መገዠከራ🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺 ጨራሽ በቤቷ 🥺🥺🥺
@fafiEmuluqman
@fafiEmuluqman 6 месяцев назад
የተንቢ በአላህ አበድሪያትና ቤቷን ተካፍላ ባዶ ቦታ ትግዛና ልጆቿን ለቤተሰብ ሰታ ትሂድና ትስራ እንዳዉም ከሄደች ከድሮዉ የበለጠ ጠንካራ ነው ምትሆነው ቤቷን ከልጆቿጋር ትሰራለች እንኳን እሱ ነብያችንም አንቤት አላስቀመጡም አቅም ካለዉ ያችን ሌላቤት ያኑራት ድፍረቱ እንዴት ሁለት ሚሶት አንድቤት ያስቀምጣል
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
ለሚዬእኳንሰላምመጣሺልን እህትቼ እባካችሁን ከቤተሰቦቻችሁ አትራቁ ባዳባዳነው የኔከርታታ ስትከራትኑራበሰውቤት 😢😢😢ሄዳሜመቀመጫአጣይ አዬየኛስቃይ ምንምክፉቢሆኑከቤተሰቦቻችሁአትራቁ ደሞባልአስቀምጣችሁየመጣቼሁ እህቶች ጥንቃቄአድርጉ እነበዚህታሪክተቃጠልኩ ማሪያምን ጎበዝከሰራውቤትሄዳጥልቅ እዲህነውሲረዝቅ እኔብሆንከተቀመጠችበትየፈላውሀ ነበርእምደፋባት አፈርመሪትያስበላትና
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 6 месяцев назад
በሸሪአ ምክር ቤት ትክሰሰው የለፋችበትን ቤት ያሰጡታል ልጆቿን ይዛ ትኑር ቤቱን አለቅም ካለ ማቃጠል ነው እኔ እለፋሁበት እማ እሱ አይኖርበትም
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 5 месяцев назад
እኛ ባሎችን በ1ሰው ከተራገምሽ አንችም ባል ባል እያልሽ ቁመሽ ቅሪ!! ልልነበር አሳዘኝሽኝ ይሄን አቆም ይዘሽ ዳቦሽ ሳይተረመስ
@mtkumenge4008
@mtkumenge4008 5 месяцев назад
አረ አትዋሹ አለሁ አልሄድኩም እየጠበኩሽ ነው
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 6 месяцев назад
ቤቷን ለቃ እንዳትሄድ ሰላም ትፍጠር ታረሳሳ ረመዳን ነዉ 😂አልናገርም ልጆቹ ግን እንዳይለቋት በሌለበት ያቆንዷት ወዳ ትወጣለች
@የሕይወትገፅ
@የሕይወትገፅ 6 месяцев назад
ወንዶች ናችው እንዳ ያርግት ቻልው❤❤❤❤😂😂😂
@nibrettube8913
@nibrettube8913 6 месяцев назад
ሰላም ውዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ለሙዪ ❤እኔ እንደራሴ ለልጆቿም ሆነ ለሷ ሰላም ብትፈታው መልካም ነው ለምን ብትሉ ልጆች የነሱን ጭቅጭቅ እና በሰቀቀን ማደጋቸው ፈሪና ጭንቀታም የወደፊት ሂወታቸው የተበላሸ ይሆናል ልጆች ነጭ ወረቀት ናቸው በልጅነታቸው የሆነ ነገር ተያዙ አይረሱም ከገንዘብ ይልቅ ሰላም እና ጤና ይበልጣል ሰርታ ነው ያገኘችው ከፍሎ እስከነልጆቿ ይስጣት ለሷ ፈጣሪ የመገፋቷን አይቶ ይክሳታል እና ትፋታ ሁሌም በውስጧ ሰላም ከማጣት የማገናኛትን ገመድ በጥሳ እፎይ ብትል ይቀላታል ውድ እናመሰግናለን ❤❤
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 6 месяцев назад
ቅመም የሆንሺ ልጂ የምትናገሬት ሁሉ ትክክል ነች በርችልኝ ተመልካች አዳምጡ ስሙ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
የትቢዬየኔውድ ቤትሺ እደኔአይነትነው ዋውውለጂበትክበጂበት የመዳምቅመሞች ጥንቃቄአድርጉወድንአትመኑ እደውወድከሚበላኝ ስጋዬ ወድሞቼቢበሉኝይሻለኛል ጪራሺእኔከሰራሁትቤት ሴትገቡቶውጪልትለኝ ሞቴንእመርጣለሁ በጣምያቃጥላል ወድልጂደሞቤተሰቦችሺን ከጠላሺእሱእራሱላችክብር አይሰጥሺም አከተጪራ9አመት ምነውእናቴበኖረችልኝ ያያቴን ቅብርርአድርጌነውያኖርኳት ወድሜአክስትአጎትን በደብእረድቻለሁ ተመስገንእኔምጥሩ ላይነኝ
@edlawitbelie
@edlawitbelie 6 месяцев назад
ውድ የሀገር ልጆች እመቤታችን ከዚህ ከሰው ሀገር አውጥታ የተባረከ እንጀራ ትስጠን ውዶችዬ የስደት እህቶቸ በርቱ
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@Hiwi-zw2qk
@Hiwi-zw2qk 6 месяцев назад
አሜን ❤️
@Rozaguraga
@Rozaguraga 6 месяцев назад
የታባቱ እሱ ሁለተኛ ሚስቱ ይዞ ይውጣ ጥርግ ይበል እስዋ ልጆችዋ በትና የት ልቴድለት ነው 😢
@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
በሰዉ መፍረድ ጥሩ አይደለም ግን የመጀመሪያይቱ ልክ ሀገር እንደገበች ሁለተኛ ሚስት ተብዬዋን ከቤቷ መባረር ነባረበት በይ ነኝ ያም ሆኖ ግን አሁንም ሁለቱንም መባረር ትችላለች ከፈለገ ተከረይቶ የኑራት ሁለተኛዋን ከልፈለገ ገደል ይግባ በህግ አስጣይቃ መባረር አለባት በይ ነኝ አስታግፊሩላህ በስ ወላ ወንዶች ቀፎ ራስ ሆነዋል
@محمدمحمد-ش9ز9ظ
@محمدمحمد-ش9ز9ظ 6 месяцев назад
ሁለተኛሚሥቱን አከራይቶያሥቀምጥ ኡፍፍፍፍፍፍፍ እርወዶች ሢሥጠሉ ድድብያሉ ደደቦች ማሠቢያየለላቸው እኛሥቱንእየቻልን እየኖርን እነሡደሞእደዝናቸው
Далее
ቸሩ 🔴 የተንቢ
11:51
Просмотров 107 тыс.
50m Small Bike vs Car FastChallenge
00:22
Просмотров 3 млн
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41
የ ሽኝት ፕሮግራም  ቻው እህታችን
21:29
50m Small Bike vs Car FastChallenge
00:22
Просмотров 3 млн