Тёмный

77ኛB ገጠመኝ ፦ 3 የተለያዩ ናቸው በደንብ አዳምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 225   
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amen Amenn Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Betkeklell 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌼
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Betkeklell 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝🏽☝🏽☝🏽☝🏽
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Betkeklelll
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn
@missidababa9529
@missidababa9529 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-dx1yv8fj5d
@user-dx1yv8fj5d 3 года назад
እኔም በስደት ነው ፈጣሪ ማን እንደሆን ያወኩት እግዚአብሔር ይመስገን በፊት እመቤታችንም መላእክትም ቅዱሳንም ፈጣሪም አንድ ነበር የሚመስሉኝ ሁላቸውንም ለይቸ አላውቅም ነበር ሌላው ቀርቶ ኪዳንምህረት እና ድንግል ማርያም ሲባል የተለያየ ነበር የሚመስለኝ ብቻ ሁሉም ለበጎ ነው መሰደዴ ለበጎ ሆነልኝ ሃይማኖቴን እንዳውቅ አደረገኝ ተመስገን ምን ይሳነዋል መድኃኒአለም የድንግል ልጅ
@edenafework5104
@edenafework5104 3 года назад
J8pp jok
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 3 года назад
ትክክል እኔም ነኝ
@user-fh6xr9gw1z
@user-fh6xr9gw1z 3 года назад
Enyem ende anchi negn enat
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 года назад
መምህራችን ማብራራያዉ በጣም ይጠቅመናል ስለ ግዜ አትጨነቅ
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 3 года назад
ክክክክክክ ወይ የሰይጣን ስራ ምን ጉድ ነው ግን እግዚአብሔር ይገስፀው የደብተራ ስራ አቤት የኔ መድሐኒአለም ስንት ነገር ተማርኩኝ ወይ ስደት አገርቤት ሆኜ የማላውቀውን አስተማረኝ
@weletmariyamwebalem9400
@weletmariyamwebalem9400 3 года назад
ar bokes kkkkkkk yegermal
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@fkrtuob222bsemawbsemawualt8
@fkrtuob222bsemawbsemawualt8 3 года назад
መምህር እኔትምህርትህንየሰማሁትበቅርብነው እባክህ የኔህይወትየተመሰቃቀለነው ፀሎትአድርግልኝ. ወለተ መስቀልብለክ እግዚአቢሄርእረጅምእድሜናጤናይስጥልን
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 3 года назад
የማናውቀውን ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ተስፈዬ
@genetwedajo1273
@genetwedajo1273 3 года назад
ጥንተ ጠላታችን ሠይጣንን ጌታችን እና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርሥቶሥ ይገሥፀው አሜን ፫ መምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን
@amenamen5819
@amenamen5819 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እረ ዳቢሎስን እግዚአብሔር ይገስጥልን 😢
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 3 года назад
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@bx395
@bx395 3 года назад
አረ መምህር እኔ በጣም ተጨንቄያለሁ እህቴመቋቋም አቅቷታል እኔ በፀሎት ብዙ ነገር አሦግጃለሁ የዘወትር ፀሎት ብቻናት ያለችኝ መዝሙረ ዳዊት በሥልኬላይ እየፀለይሁ ነው አረብ ሀገር ብዙ አይመችም ግን ወገኖቼ በርቱ ፁሙ ፀልዩ እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 года назад
አይዞሽ እግዚያብሔር ይርዳሽ እማ
@worektadess1253
@worektadess1253 3 года назад
በርቺ እህት
@astekastek1000
@astekastek1000 3 года назад
አይዞሽ እማምላክ ትድረስልሽ
@user-zl2dz2vl4n
@user-zl2dz2vl4n 3 года назад
አይዞሽ እህቴ ፀልይ እመቤቴ ትረዳሻለች
@user-zi4cb1ty5e
@user-zi4cb1ty5e 3 года назад
አይዞሽ ማማማዬ እኔም በስልኪ ነው መዝሙር ዳዌት ምደግመው
@user-gd4sn9xs4z
@user-gd4sn9xs4z 3 года назад
አግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን።አሜን አሜን አሜን ።ቃለህይወትያስማልን።አሜን መምህራችን።እሜንን
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 3 года назад
*መምህር ቃለህወትን ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልክ*
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች ያላወቅነው በአንተ ገጠመኝ ትምርናል እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልህ መምህራን እኛም አስተዋይ ልቦና ያድነን የእነሱ የደረሰ አምላክ የኛም ይደረስልን
@asrisalemu9174
@asrisalemu9174 3 года назад
የሜገርም ነው በዚህ አይነት መምህር እኔ በእናቴም በአባቴም ቤተሠቦቻቸው ዛር ያመልካሉ እኔ የሜመሥለኝ ካልሠገድኩለት ምንም አያደርገኝም ብዬ ነበር የማሥበው አለነገር አይደለም በሠው ሀገር እያበረረ እሜሠደኝ ወይም መለወጥ የለም ግንመሰደደ እግዜአብሄርን እንዳውቅ አደረገኝ እግዜአብሄር ይመሥገን ላንተም ፀጋውን ያብዛልህ
@genetbekelgenet5377
@genetbekelgenet5377 3 года назад
ቃለህይወት ያስማልን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን እግዚአብሔር
@hshshsshh1098
@hshshsshh1098 3 года назад
በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን ለመምህራችን ፀጋዉን ያብዛሎት እኔ እዉነት ስለ እምነቴ ለማወቅ እጥራለሁ ብዙም ትምህርቶች እክታተላለሁ ግን ምንም ልቦናይ ሊከፈትልኝ አልቻልኩም ከኔ የብርታቸሁ መልካምነት ለራስ ነዉ በምድር መልካም የሠራ በሠማይ ደሞዝ ሆኖ ይከፈለዋል ልቦናሽ እመብርሀን ትክፈትልሽ እያላቹ ፀልዩልኝ ወለተ ማረያም እያላቹ
@user-xu5dn7tm9z
@user-xu5dn7tm9z 3 года назад
መምህራችን እግዛብሄር በቸሩነቱ ይቅር ይበለን
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 3 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልህ ጸጋውን የብዘልህ መምህር
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 года назад
ቃለህወት ያሰማልን መምህር እጂግ ያስተምራል በጣም
@user-bc6vs4jh4q
@user-bc6vs4jh4q 3 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክኽ ወድም 💕💕💕🍃🍃🍃🍃🍃💕🍃💕🍃💕🍃💕🍃💕🍃💕
@user-eu4jp2qg1x
@user-eu4jp2qg1x 3 года назад
ዋውውውውውው በጣም ደስ አለኝ መፅሀፍ ቅዱስን በድምፅ ማዘጋጀትህ የአዚም መንፈስ ስላለብኝ 5ቁቂቃኳን ማንበብ አልችልምና እየሰራሁ በኤርፎን አዳምጣለሁ መምህር እባክህ ቶሎ አውጣው
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 года назад
መምህራችንእግዛብሔ እድሜና. ጤና ይሰጥልን።
@chfhh1472
@chfhh1472 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ሒወትን ያሰማልን
@tegistbale9574
@tegistbale9574 3 года назад
ዋው ወንድማችን መፀሐፍ ቅዱስን በአውድዬ ተረክልን እሰይ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ይስጥህ
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@seniybini1805
@seniybini1805 3 года назад
መምህር የስንቶቻችን ነብስ ታደክልን ሳናዉቅ የዲያቢሎስ መፈንጫ ከመሆን መምህር ፀጋዉን ያብዛልክ
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 года назад
መምህር ጸጋውን ያብዛለወት ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
@user-co5qe2qi1q
@user-co5qe2qi1q 3 года назад
ጸጋውን ያብዛሎት መምህራችን በእውነት ህዝቡን አነቃሽሁት ይሄንንን የተኛና የፈዘዘ ትውልድ ንቁ ወገኖቼ
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 3 года назад
እውነትህን ነው መምህር አንዳድ መምህሮች ሰው እዲወደን በማለት እውነታውን እያወቁ በመደበቅ ህዝቡን እያፈዘዙ በሰው ነፍስ ይጫወታሉ 😥ግን ደግሞ እነሱ ያለውን እውነታ ቢሸፈፍኑት እግዚያብሄር ለልጆቹ አይተኛም አያንቀላፈም 🙏 እደ እናንተ አይነት መምህር አስነስቶ ህዝቡን ያነቃል 🙏 ለነሱም ልብ ይስጣቸው
@tigistaychlu8076
@tigistaychlu8076 3 года назад
እግዛብሔር ባተ ላይ አድሮ ስላስተማረን ክብር ይግባው ለመደሀኒያለም ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜና በፀጋ ይጠብቅህ
@maalikamomo4011
@maalikamomo4011 Год назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 года назад
አረ መምህር ተሰፈየ ሁሉ ሰው ንሰሃ እንደምገባ ፀልየልን
@meronnomarr3836
@meronnomarr3836 3 года назад
ተባረክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@addisaweke9061
@addisaweke9061 3 года назад
እግዚአብሔር ይገስጸው ገራሚ ነው መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን ሺ አመት ኑርልን አሜን አሜን አሜን
@werkiyewonde4310
@werkiyewonde4310 3 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ገጠመኙ አረዘመም በጣም ጥሩ ነው ለኛ ለህይወታችን አሰተማሪ ነው ማብራሪያውም ጥሩ ነው አንተ አሰረዘምኩት ብለህ አትጨነቅ ለኛ ይጠቅመናል መምህርየድንግል ማሪያም ልጅ ጸጋውን ያብዛልህ
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 года назад
የፍየሉ በጣም አስቆኛል እኔም ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏✝️
@user-up5vs4bf7r
@user-up5vs4bf7r 3 года назад
መምህር እኔ በዛህ ትምህርት ወይም በዚህ ገጠመኝ ካልተማርኩ መችም አልመለሰም ፈጣሪ ልብ ሰጠኝ ሰውም አርገኝ
@betlemdafo8141
@betlemdafo8141 3 года назад
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወይ ጉድ እግዚአብሔር ይገስፀው ልቦና ይስጠን
@abac2092
@abac2092 3 года назад
bewnt memehr kalhiwet ysemalen amen amen egezabeher amelak masetewalun ydeln egezabeher amelak hoy ykir teln zend kidus fikadeh yiunelen
@user-tp2ig4mq1t
@user-tp2ig4mq1t 3 года назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን ለመምህራችን ኑ የተዋህዶ ልጆች ለሂወት የሚሆነንን እንማር
@zenashzenash6916
@zenashzenash6916 3 года назад
ጎበዝ እንኳን ክርስቶስ እረዳህ
@user-se7kq3rl8q
@user-se7kq3rl8q 3 года назад
አሜንንን
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 3 года назад
መምህራችን ሠላምህ ይብዛልን እንኳን ለሰማእቷ ለቅድስት አርሴማ ወራዊ በአል አደረሰን አደረሳቹ ሰማእቷ አገራችንና ህዝባችንን በምልጃዋ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን !!!
@serkalemdemsie1799
@serkalemdemsie1799 3 года назад
መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን እኛም በጸሎት እንድንበረታ እግዚያብሄር ይርዳን በጣም እሚገርም ነው ይህን ሠይጣናዊ አሰራር ከሀገራችን ኢትዮጵያ ያንሳልን
@aronkirubel4688
@aronkirubel4688 3 года назад
Teamr new
@aronkirubel4688
@aronkirubel4688 3 года назад
Yen wendm yante tmhrt betam new yeminafqow gn ebakh slk sidewl atanesawm ebakh anselgn
@keedaw6764
@keedaw6764 3 года назад
በእዉነት መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 3 года назад
ሰላም ላተ ይሁን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ የስቱን ሂወት ቀየርክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-bc1iq8oo7z
@user-bc1iq8oo7z 3 года назад
ክክክክክክ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ጠላታችንን ጌታ ይገስጽልን
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 года назад
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@mulualim7948
@mulualim7948 3 года назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 года назад
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
@ydenek2712
@ydenek2712 3 года назад
እግዚአብሔር ይገስጨው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔም ጋ አለ አነባለሁ ግን አንድም አላስታውስ ሀይልቃልም አይዝም አሚሮየ ግን በጣም ፍላጎት አለኝ ለም እላለሁ ሁሉየ መምህር በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ማርያም እያልህ
@betitube7705
@betitube7705 3 года назад
መምህራችን ቃል ህይወትን ያስማልን ክክክክክክ የፍየሏዋ ነገር
@goodplaza119
@goodplaza119 3 года назад
ቃል ህይወት የሳማልን መምህር ፀጉኡ ኣብዝቶ እዴሜን ኣርዝሞ ይስጥህ
@tesfaldetkeshi5523
@tesfaldetkeshi5523 3 года назад
እግዝኣብሄር ጸጋው ይብዛልክ መምህራችን
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህራችን. እግዚያብሄር ይጠብቅህ. እኔንም በፀሎት አስቡኝ. በጣም ብዙ ችግር አለብኝ. ምንም አልሳካም አለኝ. እና መምህር. ምንም አይበዛብንም. አንተ ሰአት ካገኘህ. እኛ ደስ ይለናል
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 3 года назад
መምህር ተስፉዬ ለ2ኛጊዜ ነው ደግሜ የሰማሁት አትናገሩ የሚሉት እራሳቸው ችግር ስላለባቸው ናቸው ጎደኛ እህት እናትም አባትም ቢሆኑ መተት ሰሪ በደንብ መጋለጥ አለበት ብዙ ግዜ እንዲ የሚያደርጉ ሰዎች ህይወት አበላሽተው ተመልሰው በሰው ላይ የሚያለግጡ እረ በደንብ ንገረን አንተ በምታስተምረው ትምህርት ብዙ ተጠቅሜያለሁ ነገሮችን ወደሁዋ ተመለሽ እንዳይ አድረገህኛል ስላነቃከን እግዚአብሔር ይስጥልኝ። በጣም ነወ የሚዘገንን በድመት ስጋ መተት የሚያደርጉት ሰዋች! በልብስ የሚሰራ መተት እንዴት እንደሚያደርግ አስተምረን አንድ አንድ ልብሶቼን ስለብስ በጣም የማለውቀው ስሜት ይሰማኛል ልብሱ ይከብደኛል እንደገናም የመኮስኮስ አይነት ስሜት ሰለብሳቸው እንደዛ የ ከሚያደርጉኝን ለይቼ አስቀምጫለሁ ማቃጠል የምችልበት ሁኔታ ስለማይመች ምን ላድርገው? አምነናቸው ወደናቸው የቀረብናቸው ሊጎዱን ከሚፈልጉ ጎደኞች ይሰውረን ለነሱም ልቦና ይስጣቸው እግዚአብሔር!
@bettyreyes6190
@bettyreyes6190 3 года назад
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ዲስላይክ የምታደርጉት በጣም እርገጠኛ ነኝ እናንተም መተተኞች ናችሁ ብቻ ልብ ይስጣችሁ
@mariyammg9866
@mariyammg9866 3 года назад
Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen betslotot Yasebun Birkti MARYAM bilo
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 3 года назад
እግዚአብሄር ይገስፅ ይገርማል!
@tsehayabera3558
@tsehayabera3558 3 года назад
ቃለ ህወት ያሠማልን
@asteraster3940
@asteraster3940 3 года назад
Memehur kaklwit yasemalin yagelgeloit zemikin egezabheir yebarik
@asakalmaraym
@asakalmaraym Год назад
Kala hiwt yasamln amen 🙏
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 года назад
ውድ መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ
@ethiopialezalalemtenure3220
@ethiopialezalalemtenure3220 3 года назад
AMENE kale hiwotin yasemalin Egezabhare yestelin mamhire inaghin debteraweche kemdere gase yetefalin yesintuin hiwote abelashute
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 года назад
ክክክክክ እረ በሥላሴ የፍየሏ ምላስ አሳቀኝ በእውነት በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው የደላላውና የሯጩ የሁሉም እኔ ብዙ ተለውጫለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
@user-jb6ht4by1u
@user-jb6ht4by1u 3 года назад
ትክክል እንየ መፅሃፍ ቅዱስ ማንበብ ኣልቻልኩም። ሌላ ፅሁፍ ፈጣን ነኝ የእግዝኣብሔር ቃል ሲሆን ግን ጭራሽ ኣላነብም
@alemashenafi7875
@alemashenafi7875 3 года назад
Kale hiwet yasemalen
@user-wg4ol4mp7h
@user-wg4ol4mp7h 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abebaghebre7175
@abebaghebre7175 3 года назад
Wendemei Dwei magente alschlkum Selkeni xefelin 🙏🙏🙏
@genetalem8059
@genetalem8059 3 года назад
መ ሞህር እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ ጤና ይስጥልኝ
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 3 года назад
ሆ እኔም ገርሞኛል ! እንዲህም አለ ለካ ! ስጸልይ በጣም ያዛጋኝል ሃሳቤ ይበታተናል ግን ፊት አልሰጠውም ። እኔም እንዲህ አይነት ብዙ ጊዜ ያጋጥመኛል ; ብዙ ጊዜ የገዛሁ ልብስ የገዛሁት ጫማ ምንም ሳይነካው ተቀዶ አገኘዋለሁ ; አዲስ ነው ለምንድን ነው የቀደደው እያልኩኝ በጣም አስብ ነበር። መምህር በጣም የሚገርምህ ነገር የምሰራበት መስሪያቤት ለኔ የሚገባኝ የስራ እድገት አይኔ እያየ ለረጅም ጊዜ ለሌሎች ያለ ምንም ምክንያት ሰጥተውብኛል ውስጤ በጣም ያዝን ነበር። ለምን ብየ ስጠይቃቸው እንኳ መልስ የላቸውም ። ያንን መስሪያ ቤት ለቅቄ ስወጣ አዲሱ ስራየ ያለ ምንም ምክንያት ከሰዎች ጋር እጣላለሁ ካለፈ ቦሃላ ምን ሆኜ ነው ? ብየ ግራ ይገባኛል ። አሁን በቅርቡ ይሄንን ትምህርት መከታተል ስጅምር እንደ አቅሜ መስገድ መጸለይ ስጀምር እግሮች መራመድ መቆም እስከሚያቅተኝ ማበጥ ጀመሩ ። ግን በህልሜ እግዚአብሔር በቅዱሳን አማላጅነት ሲምረኝ አየሁ። ዙሪያየ ያሉ ሰዎች ሊጣሉኝ ሲሞክሩ እንኳ ጌታ ሆይ እንዳልጣላ እርዳኝ እመቤቴ እደራ እንዳልጣላ እርጂኝ እያልኩ እየጸለይኩ ነው። እለማወቄ ለካ እድሌን እንዲህ ያበላሸብኝ እርኩሳን መናፍስት ናቸው። እግዚአብሔር ይመስገን ።
@user-ki5br9hb8g
@user-ki5br9hb8g 3 года назад
ወይኔ የልጁ ምላስ ገርመኝ እኔ እራሡ ከሠዉ ጋር ሣወራ እርጋ ማለት እፈልጋለሁ ግን አልችልም ከጨርሥኩ በኃላ ምን ሁኝ ነዉ እላለሁ አጂሪ ይሆን እዲ እምነት አለኝ ግን እዉቀት ዘሮ ሥማር ብዉል አይገባኝም አሥቡኝ አሁን ላይ እየተጠራጠርኩ ነዉ ዉሥጢ እዳለ ከምወደዉ ፍቅሬ ጋር አለያየኝ ጠላቴን ከግሬ ጫማ በታች እድርግጠዉ አፀደ ማርያም አሥቡኝ እህት ወድሞቸ እባካቹክ
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 3 года назад
እግዚአብሔር ሁላችንም ከክፉይጠብቀን ቃለህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን በቅንነት ላይክ ሰብስክራብአድርጉኝ
@meronmeron8872
@meronmeron8872 3 года назад
Wed memiherachin tsgawin yabzalki bedeme betena yakoylini ymngstu werashi yadrgilni 🙏🙏🙏
@zinashu9679
@zinashu9679 3 года назад
Amen emamilak bedime besega tanuri dingl yetebarekewun tidar tisten kifu menfes begna lay azurew enesubemekabir sir nachew bemot medanialemkezi kuragninet yalaken tesifu weyýyyy
@maalikamomo4011
@maalikamomo4011 Год назад
እግዚአብሔር ይገፅፅህ
@tshayetogu149
@tshayetogu149 3 года назад
Wyena memhere tesefaye bewenete yesetesewene hiwete tadeghe ewenete bexame teqeyereku egezabhare yemesegene
@mebratiyergalm6036
@mebratiyergalm6036 3 года назад
Kale hiwet yasemaln memer
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 года назад
ኤፍታህ እርመምህር በዚህ በኩልስ እኔም ለማበብ መፀሀፍቅዱስ ሳነሳ እቅልእቅለፍ ይለኘል የዛጋኛል አየኔን ያቃጥለኝ እና አበዬ ዝምብሎይወርዳል ለካ ይህ ክፉዳቢሎስ እየዘጋብኘነዉ በፀሎት አስቡኝ እህት ወድሞቼ
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 3 года назад
መምህር ተስፉዬ ገደልከኝ በሳቅ😂😂😂 የፍየሉዋ ነገር ሳቅህ ያዝናናል
@tegetg3327
@tegetg3327 3 года назад
ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ እያላችሁ እንደው ልቦናየን ከፍቶልኝ እንድለወጥ እሰማለሁ ግን መለወጥ አቃተኝ😠😠
@user-sc4yn2fb2x
@user-sc4yn2fb2x 3 года назад
አይዞሽ እመብርሃን ትርዳሽ
@hiwithiwit5652
@hiwithiwit5652 3 года назад
በርች እመብርከን ካች ጋር ትሁን ተስፋ እንዳትቆርጭ
@kariyachankariyachan3731
@kariyachankariyachan3731 3 года назад
አዎ መምህራች እኔ እራሱ በጣም ተቸግራለሁ መፅሀፍቅዱስ ሳነብ ቃላቶቹን ጥፍት ያደርግብኛል ሌላ ፁሁፍግን በጣም በፍጥነት ነው የማነበው ያሠብኩትን እራሱ ይጠፋብኛል ብቻ ፈጣሪ ልቦናዬን እዲገፍትልኝ ፀልዩልኝ የእግዛብሔር ቤተሰቦች
@user-ec5rf3sk8l
@user-ec5rf3sk8l 3 года назад
ወይኔ በ እግዚአብሔር እኔ በፍት እደዝህ አልነበርኩም በፍጽም የጸሎት መዝገብ እና መጸሐፍት ቅድስ ሰነብ ምንም አያዘጋኝ አሁን ግን በጠም ያዘጋኛል ወጋኖቼ አስከለ ማርያም ነኝ በጸሎተችሁ አስቡኝ
@selameyudlieteynsha4018
@selameyudlieteynsha4018 3 года назад
እግዚኣብሀር ካንቺጋ ዪሁን እህቴ
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 3 года назад
እግዛብሔር ይገሰፀው
@meazasolomon8054
@meazasolomon8054 Год назад
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥ
@muluneshesrom422
@muluneshesrom422 3 года назад
እግዚኣብሔር ይገስጥህ
@tigistbarega6259
@tigistbarega6259 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን👏👏👏
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 года назад
ዉድ መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን ስጠብቅ ነበር ስራ ስጨርስ ሁሀላ አዳምጣለሁ እመ ብረሀን ትጠብቅህ አደራ በጰሎትህ አስበኝ ስርጉተ ስላሴ እያልክ
@sara-nd8mw
@sara-nd8mw 3 года назад
@Amele Tube አርጌሻለሁ ዉዴ በርቺ ጰጋዉን ያብዛልሽ
@maskiyemaryemlijimaskaram6579
@maskiyemaryemlijimaskaram6579 3 года назад
እግዝአብሔር አደምና ተንያ የየስትከ ማምህርችን
@biniyamasfaw9248
@biniyamasfaw9248 3 года назад
Memihir egizeabiher chemiro yibarikih buzu temirenibetal berita ye buzu ye egizeabiherin lijoch tadinibetaleh ....
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 3 года назад
መምህር ማነው ማብራሪያ አትጨምር ያለህ እንደ በደንብ አስረዳን በማርያም መምህር በሞቴ አትሸማቀቅ እስከፈለክ ድረስ ይርዘም በናፍቆት ነው የምንሰማህ እኔ ድምፅህን ስሰማ ዉስጤ ደስ ይለዋል
@samsungjeezes6599
@samsungjeezes6599 3 года назад
Kale hiwet yasamaln memherachn
@shameershami1017
@shameershami1017 3 года назад
እግዚአብሔር ይገስፀው መቼነው ግን ደብተራዎች በቃን ይህን ሁሉ ዘመን ሰራን ብለው ስራ የሚያቆሙት ለነገሩ እነሡ ሲያቆሙ እደደህና ነገር ለልጅ ያወርሣሉ ከዚህ ይሠዉረን አሜን ፫ ።
Далее
NOOOOO 😂😂😂
00:15
Просмотров 6 млн
IQ Level: 10000
00:10
Просмотров 2,6 млн
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01