Тёмный

78ኛB ገጠመኝ ያልተማሩ ባለስልጣን( በመናፍስት ኃይል ፈላጭ ቆራጭ) በመምህር ተስፋዬ አበራ 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 27 тыс.
50% 1

አንዳንድ ያልተማሩ የቤተሰብ ኃላፊዎች በዛር መንፈስ እገዛ ተነድተው ከቤታቸው አልፈው ሰፈራቸውን የሚያንቆራጥጡ አሉ

Опубликовано:

 

17 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 624   
@user-bj3hx9sq7k
@user-bj3hx9sq7k 3 года назад
ይህንን መዝሙር እስቲ ህፃን ኤልዳና ደግማ ትዘምረው ።በዛ ጣፋጭ ኮልታፋ አንደበቷ ትዘምር አስቲ እባክህ አዘምራት።እስቲ የኔን ሀሣብ የምትደግፉ የህፃን ኤልዳና ድምፅ የናፈቃችሁ ላይክ በሉ።።
@yordanossemere6369
@yordanossemere6369 3 года назад
aa
@user-fl1tw5pk6t
@user-fl1tw5pk6t 3 года назад
እረዥም እድሜና ጤና ውድ መምህራችን
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 года назад
የእኔ ቃል 2013 አገሬ ገብቼ ንስሀ ገብቼ ስጋ ደሙን ተቀብዬ የአምላኬ ንፁህ ልጁ መሆን ነው ወለተ ማሪያም ብላችሁ አስቡኝ የእማምላክ ልጆች የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
@tsegaelias4373
@tsegaelias4373 3 года назад
Egziabher yasebchiw yasakalich .inem menote new Egziabher kefekedelin ,
@hageraamen85
@hageraamen85 3 года назад
እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁን ለሁላችን ያድለን
@Eman-nb1ov
@Eman-nb1ov 3 года назад
የኔም ምኙትነው እግዚአብሔር ይርዳን
@worektadess1253
@worektadess1253 3 года назад
እቅድሽን ያሳካልሽ የድንግል ማርያም ልጅ እህት እግዚአብሔር ሁላችንንም ያስበን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn
@user-we9cj4tg8y
@user-we9cj4tg8y 3 года назад
በጣም ደስ ይላል በእውነት እህታችን እንኩዋን ማርያም ማርችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ በጣም ደስ ይላል አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ና ወደ ቤቴ ግባ መደኃኔዓለም አባቴ ከምትወዳት እናትህ ጋር ከድንግል እመቤቴ ከሚካኤልና ከገብርኤል ጋረ፪ ልትባርክ ና ቤቴ ግባ ፪ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን ፫
@eryohana6039
@eryohana6039 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን መምህር በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@hannahanna8008
@hannahanna8008 3 года назад
Amen Amen Amen
@ageresileshi4369
@ageresileshi4369 3 года назад
አሜን መድሀኒአለም በቤታችን ይግባ
@godisgreat1630
@godisgreat1630 3 года назад
አቤቱ ቸሩ መድሃኒአለም እኔን ሀፂያታኘዋን ለንስሃ አብቃኝ መምህር ሁላችሁም ከእኔ የበረታችሁ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ብስራተ ወንጌል ነኝ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ልዑል እግዚአብሔር ይጠበቅህ!!! የወለድሽው እህቴ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርዪም በሽልም ታውጣሽ
@abac2092
@abac2092 3 года назад
Amen bewnt memehr egezabeher ytibkeh ygelgelot zemenhn egezabeher ybarikleh amen amen
@ethrak9364
@ethrak9364 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
@tnasutesfu7734
@tnasutesfu7734 3 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን
@SaraSara-dt7sv
@SaraSara-dt7sv 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን እልልልልልልልልልል ዝማሬመላእክት ያስማልን
@natsinethabtegergs8757
@natsinethabtegergs8757 3 года назад
Amen Amen Amen Qale hiwetn yasemaln.
@senialemu1077
@senialemu1077 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል ዝማረ መላካ ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይሁን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅክ መምህር
@messimessi4073
@messimessi4073 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እህታችንም እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ አሜን አሜን አሜን
@user-bh4ho4ol3p
@user-bh4ho4ol3p 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዝልህ
@turngogetu9012
@turngogetu9012 3 года назад
አሜንአሜን አሜን ምምህር ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@emabetewebatenash7086
@emabetewebatenash7086 3 года назад
Amen amen amen zemare malktn yasamaln mamherchin yagalglot zamank yebark ❤❤❤🙏🙏🙏
@sarahwoldegebriel
@sarahwoldegebriel 3 года назад
Egezyabher yetemesegen ukon kale hyeweten yasmalen Zemar melakten yasmalen 💚💛❤️✝️✝️✝️
@user-wz5bu9yy3f
@user-wz5bu9yy3f 3 года назад
Amen amen amen zemare malekti yasamalin
@amarchzarga6991
@amarchzarga6991 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@mariamdaud3105
@mariamdaud3105 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ተስፋዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።እህታችን እንኳን ማርያም ማረችሽ🙏
@astersime8874
@astersime8874 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለያውት የአሰማልን በውነት በርተአልን በጸሎት አስቡን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Thanks Good for your help with me and with my familys
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
I’m saharing with my all friend’s this time
@meri1193
@meri1193 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን አንተንም ከነቤተሰብህ ቸሩ መድሐኒአለም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏ቃለህይወት ያሰማልን ለመዝሙሩም ዝማሬ መላዕት ያሰማልን🙏🙏🙏
@user-pi4xt6tv4y
@user-pi4xt6tv4y 3 года назад
መምህር እኔኮ ግርም ነው እጎኔ ሆነህ የምታስተምር ነው የሚመስለኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን፫
@tigisttesfay8397
@tigisttesfay8397 3 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ጸጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ኽ ወድሜ❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻ዝሜሬ መለሀክ ያሰማልን አቤ ደስ የሚል ዝማሬ ነዉ
@ababashababa4560
@ababashababa4560 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@user-yg2ln4rw2d
@user-yg2ln4rw2d 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ስለምታደርግልን በጎ ስራወች በሙሉ እመብርሐን ትስጥልን
@mekdiyearsemaliji5830
@mekdiyearsemaliji5830 3 года назад
Amen amen amen elllllll zemari melkt yasemalin kalhiweti yasmalin
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 3 года назад
አሜን ዝማሬ መልአክት የሰማልን🙏
@kantabyby384
@kantabyby384 3 года назад
ዝማሪ መልክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሕ የተባረከ ይሁንልህ መምህር
@genettadrsse5346
@genettadrsse5346 3 года назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@tsehayabera3558
@tsehayabera3558 3 года назад
ቃለህወት ያሰማልን መዝሙሩንም እያለቀስኩ ነው የሰማሁት
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 3 года назад
*መምህር ጸጋዉን በጽፍ ይሥጥልኝ በእዉነቱ ሥቱን አነቃከዉ ለህናችን እመቤታችን በሺልም ታዉጣሺ መምህሬ ኑርልን*
@selammulugeta4342
@selammulugeta4342 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ ።
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 3 года назад
እህታችን በርች እኛንም ደካሞቹን በፀሎትሽ አስቢን እህታችን እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ እልልልል እልልል እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር በርታልን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 года назад
እሜን እሜን እሜን ።እህታችን።እህታችን።እህታን።እግዚአብሔር ይምስገን።ልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመልእክስማልን።ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመልክትልን።
@tariquamelaku1251
@tariquamelaku1251 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሁሌም አንዳንድ መዝሙር ከትምህረቱ ከገጠመኙ በሀላ ቢኖር በጣም ደስ ይላል ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@tsedalegera1434
@tsedalegera1434 3 года назад
አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እህታችን እንካን ማርያም ማረችሽ
@eth3816
@eth3816 3 года назад
በፀሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ እግዚ ብላችሁ ከኔ የበረታችሁ
@user-tw1ut6dt2c
@user-tw1ut6dt2c 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር
@himanotyemaryamlij5256
@himanotyemaryamlij5256 3 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር ፀጋ በርከቱን ያብዛልሆት
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 года назад
የእህታችን በረከት ይደርብን በጸሎቷ ታስበን መምህር የክርስትና ስማችንን ስጣት ወለተ ሀና ወልደ ሰበት ወልደ ትንሳኤ አስቡልኝ በጸሎት አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
@user-xt1jo9ep8y
@user-xt1jo9ep8y 3 года назад
አሜን ማምህር ራጅም እድሜ ከጤነ ያድለክ ዝምሬ ማልክት ያሠማልን
@sndayogebrihans6942
@sndayogebrihans6942 3 года назад
እልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል በእውነት በጣም እጅግ አስተማሪ ነው እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን መደሀኒአለም ከክፉ ነገር ህሉ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልን ክፍህውን አያሰማን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn 🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥🏥
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Have a question about zdgm 17 2
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Have a question about zdgm 17 2 please ??????????????
@kddkdbt2466
@kddkdbt2466 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር እናመሰነግናለን
@user-ne4bq8zl8z
@user-ne4bq8zl8z 3 года назад
በእውነት መምህራ ተስፋዬ እግዚአብሔር በእድሜ ላይ እድሜ በጸጋ ላይ ጸጋ ያጎናፅፍልን አሜን
@tigistbarega6259
@tigistbarega6259 3 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማል እልልልልልልልልል አሜን ከሁላችን ቤት ይግባ
@mekedesashagire1355
@mekedesashagire1355 3 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለልጅቶም እመቤታችን በሸልም ታውጣሽ
@keedaw6764
@keedaw6764 3 года назад
መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@missidababa9529
@missidababa9529 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መማህር
@fasikatsegaye197
@fasikatsegaye197 3 года назад
ሠላም የክርስቶስ ቤተሠባች መምህርች ፀጋውን ያብዛል ዝማሬ መላአክት ያሠማልን መድሀኒአለም ወደቤታችን ገብቱ ይባርከን
@user-hs8qz9wu9n
@user-hs8qz9wu9n 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን።እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@Mimi-ds7rc
@Mimi-ds7rc 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎤🎤🎤🎤 ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ቸሩ መደሀኒያለም በያለንበት ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
@genetnagetugenetnagetuyesh6232 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏⛪️💞💞💞💞💞💞
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 года назад
የእውነት መምህር እጂግ በጣም ደስ የሚል ነው መምህርየ ቸሩ መዳህኒያለም ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማን የእውነት የአባ መብአ ፂዮን ምልጃና ጸሎት እረድቶኚ ከስደት መልስ መዳህኒያለምን በወር በወሩ እንዳዘክረው ይርዳኚ ሁላችንም ይርዳሽ በሉኚ በፀሎት አስቡኚ እህተ ሚካኤል ብላችሁ መምህር ተስፋዬ በክርስቶስ ፍፁም ፍቅር እንወድሀለን መዳህኒያለም ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን የስደት ሽልማት ነህ በተለይ ለእኛ ለስደተኞች የዎለድሽዋ እህታችን እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ 💚💛❤🌻
@kebnshekebenshe480
@kebnshekebenshe480 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫ እህታችን ማርያም በሽልም ታውጣሽ የቅዱሳን በረከት ይደርብን
@user-dx1yv8fj5d
@user-dx1yv8fj5d 3 года назад
አሜን በእውነት ሁላችን ይጎብኜን ጸሎታችሁ አይለየን መምህር እናመሰግናለን ጸጋውን ያብዛለወት
@yodettareku1738
@yodettareku1738 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ግሩም ድንቅ ነው የምሰማው ገጠመኝ ደስ ይላልመምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እህታችን እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@tgyemaramlij5484
@tgyemaramlij5484 3 года назад
መምህር እንኳን በስላም በጣህ እናመስግናለን ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት በጽሎታችሁ አስቤኝ ወለተ ማርያም
@jahbless7818
@jahbless7818 3 года назад
የእግዚአብሔር ሥሙ የተመሠገነ ይሁን 🙏
@tiztatameratetizta2738
@tiztatameratetizta2738 3 года назад
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen zemaramalaykitneyasemalen Elelelelelelelelelele 💚💚💚👏👏👏👏👏
@addiseeshetu60
@addiseeshetu60 3 года назад
እግዚአብሔር መንገድክን ምራኝ እባክህ መምህር በፆለት ያስቡኝ ወለተ ማርያም
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልክ
@amarchzarga6991
@amarchzarga6991 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ይሰማል መምህራችን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ማርያም ማርችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ
@AlyiaAlyia-kt1ct
@AlyiaAlyia-kt1ct 3 года назад
አመሰግን አለዉ እግዛብበሄር የአገልግሎትህን ይባርክልህ
@user-dy9vc2ow2h
@user-dy9vc2ow2h 3 года назад
አሜን አሜን ማርያም በሽልም ታውጣት መምህራችን ቃለ ህይት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር
@dejyitnualayu5176
@dejyitnualayu5176 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜዎ ይባረክ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን በእውነት 👏👏👏👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልል
@edlawitedl2001
@edlawitedl2001 3 года назад
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜወትን ያርዝምልን
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ቸሩ መድሀኒአልም በየቤታችን ይግባ
@user-gd8fi6oe4z
@user-gd8fi6oe4z 3 года назад
Amen amen amen
@amanuelseltene1388
@amanuelseltene1388 3 года назад
መምህር ብጣዕሚ ጽቡቕ ትምህርቲ አዩ ብ ትምህሮ ትምህርቲ ተቐይርና ንቕርባን ቆጸሮ ሒዝና ኣለና ን ሓፍትና ካኣ አንቃዕ ሓጎሰኪ
@salam5113
@salam5113 3 года назад
እንኳዓ ደስስስ በለኪ ማማየ እግዚአብሔር ይመስገን ብሓቂ
@user-nc4vu2nn4n
@user-nc4vu2nn4n 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ ይቀድስህ መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@user-ml3mj8gp6f
@user-ml3mj8gp6f 3 года назад
በእውነት ለወድማችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን የሠማንውን ትምህርት በየልቦናችን ያሣድርብን አሜን፫ እህታችን እኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ 👏👏ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 👏👏👏👏
@user-or2es9bl8k
@user-or2es9bl8k 3 года назад
እልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን እድሜ ከፀጋ ጋር ያላብስህ መምህራችንን።።።
@weleteeyesusweleteeyesus6243
@weleteeyesusweleteeyesus6243 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@user-wf7ls7ms8u
@user-wf7ls7ms8u 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር በጣምደስይላል የእውነት መጨረሻው ደግሞ ቀሪው ዘመናቸው እግዚአብሔር ይባርክላቸው አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የእውነት ደስ የሚል አስተማሪ ታሪክ ነው እህታችን እንኳን ማርያም ማርችሺ በመከራ ውስጥ የሚገኝ ፍሬ ጣፋጭ ነው እኛ የቤት ሰራተኛዎች እኮ በሰው ዘንድ የተናቅን ነው በእግዚአብሔር ዘንድ ግን ከፍ ያልን ነን አምላኬ ሆይ ዛሬም ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን በርታልን!!!
@barazahrani4495
@barazahrani4495 3 года назад
በእውነት መምህር ቃለ ሕይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን መዝሙሩን ላክልን ውድ መምህር
@user-pz7ly8sx1f
@user-pz7ly8sx1f 3 года назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏
@melatkl7275
@melatkl7275 3 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የወለደችውም እህታችን እንኳን ማርያም ማርችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ልጅሽን የቅዱሳን አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ልጅ ፍልገው የምትማፀኑ እመአምላት ትጎብኛችሁ
@weyneshetyohannes3142
@weyneshetyohannes3142 3 года назад
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን መምህር
@etayehueta4925
@etayehueta4925 3 года назад
amen..amen...amen...kale ..hiwet...yasemaln
@etayehueta4925
@etayehueta4925 3 года назад
ecan...mariyam...marechishi...ehtachi
@feiekuabera5711
@feiekuabera5711 3 года назад
Amen Amen Amen
@user-qe1jv1xn5l
@user-qe1jv1xn5l 3 года назад
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
@zmttrfo2064
@zmttrfo2064 3 года назад
ቃል ሄወት ይሰማልን መምህር በጣም ነዉ የማመሰግነዉ እመቤቲ እስከቤተሰብህ ትጠብቀል በዉነት መምህር በፀሉት አስብኝ ዉለተ ማርያም
@tigistbarega6259
@tigistbarega6259 3 года назад
እህታችን እንኩአን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ አሜን
@user-cb6lu3ss2q
@user-cb6lu3ss2q 3 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ና ወደ ቤቴ ግባ መድኃኒአለም ,,,, እግዚአብሔር አምላክ እናኔ አጥያተኛው ልጅ እህተ ስላሴ ማርኝ ይቅር በለኝ የአባታችን የአቡነ ሀብተ ማርያም በርከታቸው ይደርብን አሜንንን ለወደቺዋም እንኳን ማርያም ማርችሽ
@messimessi4073
@messimessi4073 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ና ወደ ቤቴ ግባ መድሀኒአለም አባቴ ከእናትህ ከድንግል ማርያም ጋራ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ ይላል
@tigistkebede5565
@tigistkebede5565 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ በጣም አስተማሪ ነው።
@momjojo1991
@momjojo1991 3 года назад
በእውነቱ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእህታችን የደረሰው የድንግል ማርያም ልጅ ለኔም ለአህፀተኛዋ ይድረስልኝ መምህር ወለተ ስላሴ ብለህ አስበኝ
@maregmareg2190
@maregmareg2190 3 года назад
ክክክክክክ አይ መምህር ክክክ አሳከኝ ሙጨጨጨጨ አርገው ሳሙኝ ሰትል አይይይይ ጠቋይ እግዚአብሔር ከምድር ገጸ ያጥፍልን መምህር እውነት ቃለህወትን ያሰማልን👏💖
@worektadess1253
@worektadess1253 3 года назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛም የሰው ታሪክ መስማት ብቻ ሳይሆ በሰማነው ታሪክ ተለውተን እራሳችንን መፈተሽ አለብን እኔ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የወለድሽውም እህታችን እንኩዋን ማርያም ማረችሽ ብያለሁ
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 года назад
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህር
@dametasama4865
@dametasama4865 3 года назад
ደስስስስስ ስል እግዚአብሔር ይመስገን መዳኒያለም ክርስቶስ አብዝቶ ከነቤተሰብህ ይባርክህ አሜን።
Далее
Копия iPhone с WildBerries
01:00
Просмотров 368 тыс.
አርጋኖን የሰኞ - Arganon Monday
45:08
Просмотров 860 тыс.
የሀሳብ ሐጢያት😓
12:52
Просмотров 52