Тёмный

83ኛA ገጠመኝ ፦ ለምን ይሆን የምንማግጠውና የምናማግጠው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 32 тыс.
50% 1

ከባላቸውና ከሚስታቸው ውጪ ሌላ የሚያዩ ሰዎች እነማናቸው የሚል መልእክት ያለው ይህ ገጠመኝ አያይዞ ደግሞ ሃይማኖትን ለመቀየር በቂ ምክንያት ያስፈልግ ይሆናል ግን ከፈጣሪ ፈቃድ ውጪ ከሆነ ብንቀይርም ዋጋ የለውም

Опубликовано:

 

27 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 296   
@user-gy8qx5ze7s
@user-gy8qx5ze7s 3 года назад
ውድ የተዋህዶ ልጆች ላይክና ሸር አድርጉ እናሳድገው ይህን እንቁ መምህራችንን።
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 3 года назад
ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@mohammadalmagir1768
@mohammadalmagir1768 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዜአቢሄር አምላክ ከንሞላው ቤትሰቦችህ ይጠብቅህ አሜን
@mesrettmeche3498
@mesrettmeche3498 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህልን
@asrisalemu9174
@asrisalemu9174 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@muluabeba4416
@muluabeba4416 3 года назад
ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@beyushbekele3321
@beyushbekele3321 3 года назад
እውነት እግዚአብሔር እደአተ አይነት አስተማሪ በርከት ቢል ህዝብ ይድን ነበር ይባንን ነበር ከሰይጣን እስራት እኔ ተለውጬበታለሁ ንስሀ ገብቼበታለሁ ከአምላኬ ታርቄበታለሁ በእመቤታችን እርዳታ እድሜህን ያለምልምልን ከነ ቤተሰቦችህ በጸሎት አስበኝ መምህር
@kidestyosetinayoutube7609
@kidestyosetinayoutube7609 3 года назад
መምህር እድሜና ጸጋ ያብዛልህ በውነት
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 4 дня назад
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@manahile.melese7158
@manahile.melese7158 3 года назад
መምህር በፀሎትህ አስበን ወለተ እየሱስ
@nestanetgirma2248
@nestanetgirma2248 3 года назад
መምህር በፀሎትህ አስበን እመቤቴ በእቅፋ ትጠብቅህ ከነቤተሰብህ
@zanelama2202
@zanelama2202 3 года назад
አሜን አሜን ቃል እይወት ያህሠማልን መም
@user-it3be7gl3p
@user-it3be7gl3p 3 года назад
እንኳን ሰላም መጡልን ዉድ መምህራችን እናንተ በር ላይ ነበር እደ ስጠብቋቸዉ የነበረዉ😁 በሉ ኮመንትና ላይቅ አድርኩ ዝብሎ መስማት ብቻ አደለም
@hhmkj710
@hhmkj710 Год назад
ሣህ👍👍👍👍👍አድርጉ
@mickeygermemsekie1472
@mickeygermemsekie1472 3 года назад
እግዚአብሔር ዕድሜና ጠና ይስጥህ መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn
@texastoplinemotors5518
@texastoplinemotors5518 3 года назад
ሁልጊዜም ልኡል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜን!!!!
@keedaw6764
@keedaw6764 3 года назад
ሠላም ሠላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህር እግዚአብሔር ሰላምህን ብዝዝዝዝዝ ያድርግልኝ
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 года назад
አሜን፫ አንተንም እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን ተስፋዬ
@user-cg4oy3qe4t
@user-cg4oy3qe4t 3 года назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎታችሁ አትርሱኝ ወለተ ማርያም ነኝ
@user-yz9nt4yn5u
@user-yz9nt4yn5u 3 года назад
አሜን፡አሜን፡አሜን፡ቀል፡ህይዋት፡የሠሜን፡አበት፡ሆይ፡መምህረች፡እድሜኔ፡ጤና፡ሲጠልን፡አሜንጌተ፡ሆይ፡ከደዝ፡ፈተነ፡ጠብቀን፡ሀበት፡ሆይ፡መርን፡መርን፡አሜን
@user-ox1ve9ni7n
@user-ox1ve9ni7n 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
@user-br4bn2hx1v
@user-br4bn2hx1v 3 года назад
እግዚአብሔር ታርክን ይቀይራል የሁላችንንም ታርክ እግዚአብሔር ይቀይራል
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 года назад
ዛሬ በር ላይ እየጠበኩነበር እንኳን ደና መጣክ መ ምኽራችን እግዚአብሔር ይባርኽ 🤣🇪🇹❤️
@user-hw5gc1oi6o
@user-hw5gc1oi6o 3 года назад
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ለሙስሊም ወገኖቻችንም እግዚአብሔር አምላክ እውነትን ይግለፅላቸው ወደ ብርሀንም ይመጡ ዘንድ መንፈስ ቅዱስ ይድረስላቸው አሜን
@user-sg1qn1wm2w
@user-sg1qn1wm2w 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን📖⛪
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@genetgunawarqi8895
@genetgunawarqi8895 3 года назад
Amen amen amen
@askalearegawi9403
@askalearegawi9403 2 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@bestofever18
@bestofever18 3 года назад
መምህራችን እንኳን ደህና መጣ. 💒💒💒💒💒በጣም በጣም ትልቅ ለውጥ ነው ያገኘነው መምህራንንም ለውጥ ባጭር ጊዜ ውስጥ.ግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ .ፀጋውን እጥፍ ድርብ አድርጎ በቤቱ ያኖረ.
@oromiyatobiyaaabbaakoo2938
@oromiyatobiyaaabbaakoo2938 3 года назад
Ameen Ameen Ameen Memihirchi Egzeheber yemasegen yehoy 😭😭👐👐
@tsedale5512
@tsedale5512 3 года назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zanelama2202
@zanelama2202 3 года назад
መምህር አሥበኝ ፍቅርተ ማርያም
@tsiyondire9738
@tsiyondire9738 2 года назад
Betam des yemiyasegn getemegn like and share 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@abifantahun1996
@abifantahun1996 3 года назад
Amen amen amen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen memeraihin kalhwet yasmalen enkon bselam metaki memihir Tesfay betam desssssss yelll new tmret kalhwet yasmalen
@tsehayyednglmariamlij2786
@tsehayyednglmariamlij2786 3 года назад
መምሕር ተስፋዬ በእዉነት ላንተ ቃል የለኝም ጸጋዉን ያብዛልሕ ከዚሕም በላይ እዉቀትንና ጥበብን ይስጥሕ እኔ እጅግ ብዙ ትምሕርትን ተምሪያለሁ ❤❤❤❤
@blackman9558
@blackman9558 3 года назад
Amen kal hiwet yasemalen
@user-ou2ho1vb3b
@user-ou2ho1vb3b 3 года назад
*ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*
@manodoll1616
@manodoll1616 3 года назад
አቤቱ ማረን ይቅርበለን
@kiflegebrezgabher4299
@kiflegebrezgabher4299 3 года назад
የተወደድህ መምህር በታም ድንቅ ነህ እግዝኣብሄር ይጠብቅህ ጽጋህን ይብዛልህ
@user-qx9xv6hu1j
@user-qx9xv6hu1j 3 года назад
አግዚአብሔር። ይመሰገን ቃለ ህይውት ያሰማልን። መ/ረ
@user-pm8pe5tq1y
@user-pm8pe5tq1y 3 года назад
መምህራችን በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልወት ያገልግሎት ዘመንወትን ያስረዝምልን አሜን አሜን አሜን
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
@amarabauty5645
@amarabauty5645 3 года назад
እንኳን መጣህ መምህራችን ሰላምህ ይብዛልህ
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 года назад
Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn 💒💒💒💒💒🏥🏥🏥🏥🏥
@mulualim7948
@mulualim7948 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር🙏🙏🙏💚💛❤
@tigabudessye1904
@tigabudessye1904 3 года назад
ጸጋውን ያብዛለወት መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-qn7nx2yp2v
@user-qn7nx2yp2v 3 года назад
እኳን ደህና መጡ መምህር እግዚአብሔር ይመሥገን በውነት ፀጋውን ያብዛለዎት
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 года назад
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣክልን
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልዎት
@jimichekol9201
@jimichekol9201 3 года назад
ሰላም ለናንተ ይሁን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን እንደምን አመሻችሁ እንኳን ደህና መጣችልን መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋውን በረከቱን ይብዛልህ አሜን
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ስላሴ የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርከው
@amenkui5558
@amenkui5558 3 года назад
ቃለ ህይዎትን ያሠማልን ወንድማቺን እረ መምህር ተስፋየ እንዲሁም የተዋህዶ ልጆቺ በስደት አለም ሁኜ ጪንቀትና ራሴ ጪስ ይጨሣል ጀሮየ ሁሉ እንፋሎት ነው እሚወጣው እና እግሬ ይቃጠላል ወለተ ስላሴ ብላቺሁ አስቡኝ ወገኖቸ እመብርሀን ለደጇም ታብቃኝ
@sffgcgdssvh7653
@sffgcgdssvh7653 3 года назад
እመቤታችን ታስብሽ እህቴ ኣይዞሽ እኔም ጭንቅ ብሎኛል
@amenkui5558
@amenkui5558 3 года назад
@@sffgcgdssvh7653 amen amen amen ehte
@tshayetogu149
@tshayetogu149 3 года назад
Eheta ename edanechi nebere miyaseqayene egera lemetenateme lemeserateme lemeqomeme hune asexeneme nebere seweneta hulu qexeleeyaderege yaseqayene nebere beberedo hulu erasane ezefezefalewe beleshe atamenime baxeqalaye bexame beseqaye wesexe nebereku ahune gene egezabhare yemesegene ymemehere tesefaya temheretoche gexemenuche yeqesise hanukene temeheretoche yememhere geremane temheretochene eyesemhu yemilotene betegebare mefexeme jemereku mesegede mexeleye egezabhare yemesegene befite ada lemexeleye miyaqetene ahune beqene 6 giza exeleyalu esegedalu yhulu besheta seqaye xefa ena eheta segeji bexame ena xome xomi xeleye berechi ewenete newe meleshe egezabhare eregefe aderego kelayeshe besheta mibale negere yaxefaleshale
@amenkui5558
@amenkui5558 3 года назад
@@tshayetogu149 wy yene mar ewnet misganaye kelb new egziabher yakibrligni hode lik nesh gn litsely sil lela hasab new mimetaw aimroye aysebesbim bitintin new milew bezaly yesenbetew sira tizz blogni ay siraun bisera yishalal bye etewoalhu demo setyewa litsely sil titeragnalech yezanema litsely kalku err yelel new mitarut bicha enga alakim embrhan enate essua tigelaglegni ing kebad new ehte betrfe egziabhere yakbirligni wudd
@tshayetogu149
@tshayetogu149 3 года назад
@@amenkui5558 lekeneshe sedetelaye bexame kebadenewe lemexeleye aseriwechachene yexerunale gene bametetenubete sate enekwane bihune ena demo xewate lesera kemeteneshi bete sate aseqedemeshe teneseteshe xelote aderegeshe serashene jemeri yha menaxi erekuse diyabilose enedanexeleye sifelgenewe hsabachenene betenetene miyaderegewe edenetewe xelote gene hsabeshe bibetatene erasu becherashe edataqomi xelote berasu sate eyeteseqaye yhadale ename edanechi nebereku kemexeleyeshe befite segejibete eje edasechiwe behiwetachene qeledebene eko bewenete yena hiwete bachaweteshe ewenete tegeremaleshe zaragene egezabhare yemesegene bene memhere tesefaya bememhere qesise memhere gerema temheretoche edeneqa aderegune benesulaye aderu yeredane egezabhare yemesegene ketelanete hiweta zara denanene edewe hmame edegebasewe meseleshe edatexerashe tedebeqeshe xeleye segeji kezane setexeleye seteberechi mexartwane erasu teqenesaleche berechi mebata taberetashe eheta ayezune
@user-zg5fc3gb9r
@user-zg5fc3gb9r 3 года назад
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በጉጉትነበረ የምጠብቀዉ በጣም አረፋ ትምህረትነዉ ፈጣሪ እረጅም እድሜይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
@zamzamzam4317
@zamzamzam4317 3 года назад
Amen.....3
@rayatube313
@rayatube313 3 года назад
መምህራችን ኢንኳን ደህና መጣህሊን ኢግዛኣብሄር ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስትክ 🙏🙏🙏🙏
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ሆሌ የሚሰማው ድንግል ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@user-tz1gt2rz9z
@user-tz1gt2rz9z 3 года назад
መምህር ተስፋስላሴ አበራ ምግብህ በጣም ይመቻል እህቶቸ ወንድሞቸ ይህንን ምግብ ተመገቡ
@HayatHayat-ih2ov
@HayatHayat-ih2ov 3 года назад
እሕቴ በጾለታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ነኝ የኩላሊት በሽታ እንዲሁ ይኸ ተኮለኛ እያሠቃየኝ ነዉ 😭😭
@merryschannel8612
@merryschannel8612 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩ ይስፍ የድንግል ማሪያም ልጀ በርታ በፀሎትህ አሰበ ከነቤተሰቤ
@TaTa-mh8tw
@TaTa-mh8tw 3 года назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ ፀጋውን ያብዛልሁ
@user-dj4cq6up6j
@user-dj4cq6up6j 3 года назад
የመምህር ግርማ የወንጌል ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጸሎት አስበኝ ወለተ ሰላሴ እያልክ 😭
@zemichael739
@zemichael739 3 года назад
እንኳን በደናመጣህ መምህር ስጠብቅህ ነበር ሙሉቀን
@ruthina1927
@ruthina1927 3 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን
@asteraster8219
@asteraster8219 3 года назад
መምህር እንኩዋን በስላም መጣህልን መምህር እግዚአብሔር በጉጉት የምንጠብቅህ
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 года назад
የኔ ውድ በጣም ነው የምወደው ገጠመኝ
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 года назад
❤️
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 3 месяца назад
እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን) ብላቹ።
@alemtsehayalem1099
@alemtsehayalem1099 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን የኛ መልካም መምህራችን እንኳንም አደረሰህ ለብርሃነ መስቀሉ ከነ ቤተሰቦችህ
@asterasmelash2964
@asterasmelash2964 3 года назад
🙏🙏🙏 መምህር በርታ ፣ ወለተ ገብርኤልን በጸሎትህ መሃል አስባት፣ እንዲሁም አድማጮች በጸሎታቹ አስቡኝ ፣
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 3 года назад
እግዚአብሔር ያስብልን ወለተገብርኤል እህታችን እማምላክ ታስብሽ
@masarethalyammahi8582
@masarethalyammahi8582 3 года назад
አሜንአሜንአሜን
@memoyeeyu7764
@memoyeeyu7764 3 года назад
Amen kala hiwot yasamalen mameher eye
@eyerusmokonen9493
@eyerusmokonen9493 3 года назад
አሜንንንን
@user-id2hc4zm5x
@user-id2hc4zm5x 3 года назад
መምህር እንኳን ሰላም መጣህል የተዋህዶ ጀግና የእውነት ቃል የለኝም መድሃኒአለም አባቴ ያገልግለትህን ዘመንህን ይባርክልን ድንግል ማርያም በምልጀዋ ከእነ ቤተሰቦችህ ትጠብቅልን አቤቱ ጌታ ሆይ ቃልህን የእውነት እንድኖረው አበርታን መድሃኒአለም አባቴ በፀሎታችሁ አትርሱኝ
@musaabdo6446
@musaabdo6446 3 года назад
መምህር እግዚአብሔር ያበርታህ
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን ቀኑ ሙሉ ስጠባበቅህ ነበር አገልግሎት ስለበዛበት ነዉ ብዬ አሰብኩኝ መልካም ጊዚ ይሁንልን አዳምጬ እመልሳለዉ
@user-xr5zv3or5u
@user-xr5zv3or5u 3 года назад
ቃልህይወትያስማልንመምህራችንበእድሜበጤናያቆይልን
@yashyyashy1514
@yashyyashy1514 3 года назад
መምህራች እንኳን ደህናመጣህልን
@user-zj5zn1wv8c
@user-zj5zn1wv8c 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሕይወት ያስማልን
@aduyelij7372
@aduyelij7372 3 года назад
ስላም ላንተ ይሁን አር ወንድሜ እርዳኝ ህይውቴ ሊበላሽ ነው በጣም ግራ ግብቶኝል መላ በለኝ
@user-so6xj2us7d
@user-so6xj2us7d 3 года назад
እንኳን ደና መጣህ መምህር ብርሀን መስቀሉ እንዴት ነበር
@user-xx5xq1qy4r
@user-xx5xq1qy4r 3 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ ስንቱን ተማርኩ አመሰግናለሁ
@user-xr3vq1wd4o
@user-xr3vq1wd4o 3 года назад
ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ ፀጋውን ያብዛልህ በጸሎት አስብኝ ስደተኛ ኔኝ አፀዳ ማርያም እያላችሁ መምህር ተስፋዬ አበራ በእግዚአብሔር ስም አደራ በጣም ይጫንቀኛል ወድ ስደት ከመጣሁ አምስት ዓመት ነዉ እንቅልፍ አጢቼሀሎ አልቂሺ አልቂሺ ይላል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አሁን ግን ለመግባት እየስቡኩ ነዉ እግዚአብሔር ይራዳኝ ገብቼ ሱባዔ ለመግባት ያብቃኝ
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ እንጦጦ ማርያም ሂጂ
@user-oe4on4qo4b
@user-oe4on4qo4b 3 года назад
ቃል ህይዉት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛለህ
@tarikuniguse3287
@tarikuniguse3287 3 года назад
መምህር ስጠብቅህ ነበር እንኳን በሰላም መጣህ!
@manodoll1616
@manodoll1616 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@yasminyasmin7174
@yasminyasmin7174 3 года назад
ቃልህይዉት ያሰማልን ዉንድማችን
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኲን ደህና መጣህልን መምህራችን በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው በርታልን የተዋህዶ እቁ ጸጋውን ያብዛልህ
@genetmokonen981
@genetmokonen981 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-uj9qn1qg4c
@user-uj9qn1qg4c 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳኖ ደና መጣህልን 🙏
@user-gy8qx5ze7s
@user-gy8qx5ze7s 3 года назад
ውይ መምህርየ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
@betlehemzergaw348
@betlehemzergaw348 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ብዙ ነገር እየተማርን ነው
@addiseeshetu60
@addiseeshetu60 3 года назад
መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማል በጣም ተጠቀምን ወለተማርያም ብላችሁ በፆለት አስቡኝ
@sffgcgdssvh7653
@sffgcgdssvh7653 3 года назад
ውድ መምህሬ ሰላም ላንተ♥️ ይሁን እባክህ በፆሎትህ ኣስበኝ ወለተ ትንሳኤ እያልክ ኣሰሪየ ኮረና ታሞዋል የበላውን የጠጣው ፣ልብሱን ፣ክፍሉን ብቻ ሁሉም ነገሩ ከኔጋ ይያያዛል እና በጣም ጨነቀኝ ለሁሉም ግዜ ኣለዉ እያልኩ ሁሉም ኣለፈኝ 😭😭😭እህት ወንድሞቼ በፆሎታቹ ኣስቡኝ በስደት ለቅድስት ሀገራችን ያብቃን
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 года назад
እህቴ ወለተ ትንሳኤ እግዚአብሔር አምላክ መዳህኒያለም ያስብሽ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ አይዞሽ 💚💛❤
@sffgcgdssvh7653
@sffgcgdssvh7653 3 года назад
@@user-jh2pc2kz4t ኣሜን አሜን የኔ መልካም ❤
@maskiyemaryemlijimaskaram6579
@maskiyemaryemlijimaskaram6579 3 года назад
egzaber yetabekeksh
@sffgcgdssvh7653
@sffgcgdssvh7653 3 года назад
@@maskiyemaryemlijimaskaram6579 ኣሜን ኣሜን ♥️♥️♥️♥️♥️
@abinetababa4310
@abinetababa4310 3 года назад
Ayizoshe egizyebher ke anch ger yihun
@user-cw9jc6hh3c
@user-cw9jc6hh3c 3 года назад
Ebakchu wedim eihtochy yememhrin ketar sitwgn ebkachu
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ሰላም መጡልን እንደኛ እደለኛ ማን አለ አስተማሪ አያሳጣን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
@sndayogebrihans1334
@sndayogebrihans1334 3 года назад
እነኳንም በሰላም መጣህልን መምህራችን በጉጉት ስንጠብቅ ነበር
@mamefulas3823
@mamefulas3823 3 года назад
እንኳን አደረሰህ ወገኖችዬ ላይክ እንዳትረሱ
@user-do3xw2li6m
@user-do3xw2li6m 3 года назад
እሜንን እሜንን እሜንን ቃል ህይውት ይስማልን መ
@hasnahasna6141
@hasnahasna6141 3 года назад
እንኩን ደህና መጣህ መምህር ተስፋ ስላሴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-oq9lk2ex8o
@user-oq9lk2ex8o 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@rahel6463
@rahel6463 3 года назад
እንኳን በስላም መጣህልን ተናፍቂ መምህራችን
@ydenek2712
@ydenek2712 3 года назад
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር እንኳን መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነበር
Далее
СПАЛИЛА МАМЕ СТАРШУЮ СЕСТРУ
00:23